ሞቷል ያልኩትን ልጄን ከ16 ዓመታት በኃላ አገኘሁት 15 July 2024

Sdílet
Vložit

Komentáře • 190

  • @Alshaday
    @Alshaday Před měsícem +15

    ይሄ ጋዜጠኛ ግን ምርጥ የሚለው ቃል አይገልፅልኝም ልቡ እራሱ ዉስጡ .... እሩሩህ ነዉ በጣም እንወድሃለን ❤❤❤❤❤ እንዳንተ ያሉት ይብዙልን❤❤❤❤❤

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB Před měsícem +20

    ይሕ ጋዜጠኛ በጣም ጥሩ ነው/ትህትናው በተለይ ሽገር ኢንፎ መሰረት በዙ ጋር ቀርቦ የተናገረው ነገር እጅግ ነው ያሳዘናኝ 👉 ደግነት ለራስ ነውና 👍ሼር ሰስብ እናበረታታው።

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Před měsícem +12

    ኤልዬ አማማ የለበሱት ቲሸርት የሰዶምን ድጋፍ ሰለሆነ አንዲጥሉት ንገራቸዉ 👈

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 Před měsícem +15

    እናት እንኳን ደስ አላችሁ❤
    የለበሱት ቲሸርት ግን 😢
    ኤላ ወንድሜ ቲሸርቱን ቀደህ እንደምትጥለው ቃል ግባልን በሱ ምትክ እኔ እገዛለሁ

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty Před měsícem +14

    ምነው ወገር ገንዘብም ጉልበትም አይልም ኤልያሥደግነት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ግን 29ሠብራይም በሉ እናጠናክረው በጎነት ለራሥ ነው

  • @lensa3719
    @lensa3719 Před měsícem +7

    እኔ ራሴ አሜርካ ነው የምኖረው ባንድራውን አላውቀውም ነበር ።አሁን ነው ያወኩት

  • @ChuchuMilion-cg5zx
    @ChuchuMilion-cg5zx Před měsícem +24

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደስ አሎት እናታቺኝ ግን የተሸርቱ ባደራ የሚያቁት አይመስለኝም 😢

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 Před měsícem +16

    እናቴ እንኳን ደስ አሎት ግን ቲሸርቱለይ ያለዉ ምልክት ጥሮ አይመስለኝም እና የምታቁት አስረድዋቸዉ

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 Před měsícem

      በጣም የማያቁትን ነዉ የሚለብሱት 😢

  • @dawitworku7502
    @dawitworku7502 Před měsícem +6

    ሰላም ኤሊያስ እባክህ ገነት ከበደ የምትባል እህቴም ሁለት ልጆቻን ለጉዲፈቻ ሰታ ለእረዥም አመት አልተገናኙም እስቲ ከቻልክ አግዛት እናታቸው በእመም ላይ ነው ያለችሁ በሕይወት እያለች ቢገናኙ ብዬ ነው

    • @gizemedia1974
      @gizemedia1974  Před měsícem

      ሠላም
      ስለ አስተያየትዎ ከልብ አድርገን እናመሰግናለን!
      አስኪ ከቻሉ 09 66 90 94 98 ላይ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።

  • @mekiyatemam8261
    @mekiyatemam8261 Před měsícem +24

    ይህችን እናት ደስታ የሞላ ሁላችንም ያሰብነውን ይሙላልን

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před měsícem +14

    Glory almighty God ! He is so handsome may God richly bless you all ! ኤልያስ ደግነት እንኳን ደህና መጣህ ማዘር ትዝ ትለናለች እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አገኘሽው ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ቀሪ ዘመንሽን የካሳ ያድርግልሽ እንወድሻለን በዘመንሽ ሁሉ ለእግዚአብሔር ስገጅለት

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 Před měsícem +3

    እንኲን እግዚያብሔር እንኲን አገናኘሽ ግን የለበሰችው ልብስ የግብረሰዶሞቹ ነው እርግጠኛ ነኝ ሰዎቹ የዚ ነገር ደጋፊ ወይም አባል ይሆናሉ ፈጣሪ ልጅሽን ከዚ አፅያፊ ነገር ይጠብቅልሽ ልብሱን ግን አውልቂው

  • @alemchane8283
    @alemchane8283 Před měsícem +3

    እባክህ ቲሸርቱን ባለማወቅ ይሆናልና የለበሱት አስረድታቹህ አስወልቋቸው የጌዎች ባንዲራ ነው

  • @elizabethzewude8072
    @elizabethzewude8072 Před měsícem +3

    የለበሰችው ልብስ የጌ መለያ ነው እህታችን አታውቀው ይሆናል ገዜጠነኛው አላፊነት አለብህ አስረድትህ እንድታወልቅ አድርገው

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 Před měsícem +8

    ኤልያስ ደግነት ትሁትና ጥሩ ሰው ነህ ተባረክ

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 Před měsícem

      @Sara ኤልያስ ደግነት ስምን መላእክት ያወጣል ትህትናህ መልካምነትህ ከአንተ አይወሰድ እግዚአብሔር ይባርክህ የእናንተ ደስታ ደስታችን ነው በዘመንህ ሁሉ ክፉ አያግኝህ ዘመናችሁ ይለምልም እወዳችኇለሁ

  • @asterabraham210
    @asterabraham210 Před měsícem +1

    በጣም ደሰ ይላ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም እንዳንድ አባቱን አገኝሁ ይሆን

  • @senbetebante1368
    @senbetebante1368 Před měsícem +3

    እናቱን ፈጣሪ ይወዳታል❤ምን አይነት መልካም ሰው ብትሆን ነው!?መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ።የለበስሽው ቲሸርት ግን ላንች አይሆንም ቢቻል አቃጥይው።ደስታሽን ያብዛልሽ።ኤልያስ አንተም መልካም ሰው ነህ መጠርሻህን ያሳምርልህ ወንድማችን።አሳዳጊዎቹን የማደንቅበት ቃላት የለኝም መድሀኒአለም በልጆቻቸው ይክፈላቸው❤❤❤።

  • @tewabtube
    @tewabtube Před měsícem +5

    እንኳን ደስ አለወት! የለበሱት ቲሸርት ወንድና ወንድ(ሴትና ሴት ተጋቢወች ባንዲራቸው ነዉ.

  • @elizabethk9119
    @elizabethk9119 Před měsícem +8

    ኧረ ሴትዮዋን ንገሯት ባለማወቅ ይሆናል የግረሰዶማውያንን ባንድራ ነው የለበቺው

  • @HabtamuGebre-b1m
    @HabtamuGebre-b1m Před měsícem +2

    Gladeney Center For Adoption በሚባል አቶ በላይ ታፈሰ በኩል ነው የሄደው። እኔ እዛ ነበር የምሰራው።

    • @gizemedia1974
      @gizemedia1974  Před měsícem

      ሰላም ውድ ቤተሰባችን
      ስለሰጡን አስተያየት እያመሰገንን ፈቃድዎ ከሆነ ስልክዎን 09 66 90 94 98 ላይ ቢልኩልን ወደ ፊት ሌላ የምናግዛቸው ሰዎች ይኖራሉ።
      እናመሰግናለን!!

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před měsícem +67

    አያል የለበሰችውን አስወልቋት ጌዎቹ የሚለብሱትነው አሷስለማታቅነው

    • @Joellemaamari1962
      @Joellemaamari1962 Před měsícem +7

      Alemawrk nw

    • @gfg4073
      @gfg4073 Před měsícem

      ትክክል

    • @siaw5419
      @siaw5419 Před měsícem

      አንቺ ደሞ ወሬኛ የደላሽ እሷ ስም ብላ ነዉ የለበሰችዉ ደሀ ምን ምርጫ አለዉ እርጃት መቀየሪያ ካለሽ,

    • @NunuAbay
      @NunuAbay Před měsícem

      Correct

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 Před měsícem

      Ere awo ebakachu

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před měsícem +9

    ኤያስ ደግነት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @meserettadese8950
    @meserettadese8950 Před měsícem +4

    ሰንደቅ አላማቸው ማነን ይወክላል ማ
    ጥፋት ሲቻል ሳታውቅ እያስተዋወቀች ነው ብትችሉ አስወልቋት

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 Před měsícem +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ልጅሽ ማግኘትሽ

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 Před měsícem +4

    ሴቲዋ ያረገችሁ ትሸረት የገይ ወይቭየተማሳሳይ ጸዋታ ኖው ና የለማወቅ ለለ ሶው እንዳይለብሶው ብታናገሩ ጢሩ ኖው እላሉ ሁ።እንካን ደሲ አላችሁ

  • @user-jn3hg9jj9k
    @user-jn3hg9jj9k Před měsícem +7

    ማሻአለህ ኡንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před měsícem +1

    እግዘአብሔር ይመስገን🎉❤

  • @yeabfikadu9967
    @yeabfikadu9967 Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን !!! ኤላ እናመሰግናለን ስላጋራህን ❤

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 Před měsícem +1

    እንኩዋን ደስ አለሽ የእኔ እህት
    አንተንም እግዚአብሄር ይባርክህ።
    እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ
    የሰውን እንባ የምታብስ ጀግና ነህ።
    ተባረክ።
    We love you .❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před měsícem +1

    እንካን ደስ አለዎት🙏❤❤❤ሙስሊሟ ልጅ ስታምር❤😘 አሳዳጊዎቹ ምስጋና ይግባቸው❤🙏ይሄን መልካም ሰው አበረታቱት ስብስክራይኘ ሼር ኮመንት ላይክ ቪዲዮን እስከ መጨረሻ እዩለት

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 Před měsícem +2

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ኤሉ ከሴትየዋ ደስታ በላይ ያንተ ደስታ ደስ ይላል ተባረክ🙏

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 Před měsícem +3

    የለበሰችዉን ፡ ሸሚዝ ፡ ምን ፡ እንደሚናገር ፡ የምታዉቅ ፡ አለመሰለኝም ፡ እባክህ ፡ ንገራትና ፡ ተለአዉልቃ ፡ ትጣለዉ ፡

  • @danielmeressa7935
    @danielmeressa7935 Před měsícem +6

    ይቅርታ ባለማወቅዋ ይመስለኛል ባካችሁ ሴትዮዋ የለበሰችው ትሸርት የባለጌዎች ባንድራ ለብሳለች ። የገይ ባንድራ የተለጠፈበት ነው የለበሰችው ።

    • @user-ym7jg2mr3k
      @user-ym7jg2mr3k Před měsícem

      In the Mighty name of Jesus, I rebuke the spirit of homosexuality. Jesus is Lord of Lord's. Amen

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f Před měsícem

      @@user-ym7jg2mr3k Amen !!!!!

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu Před měsícem

    ኤሊያስ ደግነት ስምን መላክ ያወጠዋል አቤት እርጋታ ትህትና እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናቴ አንችም እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤

  • @saragudeta1355
    @saragudeta1355 Před měsícem +1

    ማሻአላህ ኤሊያስ ስወድክ እርግት ያልክ አላህዪ ይሄን ባህሪህን አይቀይርብክ

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f Před měsícem +1

    ጌታ ይባርክህ አንኳኳኳኳኳኳኳኳኳኳ......ንም ደስ አለሽ እናቴ ጌታ ይመስገን ሌላውም እንዲሁ ደስይበለው አገራችን ሰላም ይሁን !!!!!

  • @yeshiyohanness4096
    @yeshiyohanness4096 Před měsícem +4

    እስዋ አለማወቅዋ ነው እነሱ ግን ልብስ ቀይሪ ማለት ነበራቸው ግን ለወደፊቱ ይህን ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው::

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Před měsícem +3

    😊😊😊😊 ኸረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😊😊 ቲሹርትዋ ላይ ያለው ((( የ ጌይ ዎች ))) ባንዲራ ነው።። ንገሯት😊😊😊

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 Před měsícem +2

    ገና ኢንተርቢ ከመጀመሩ በፊት, ኤልያስ ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ነህ ብዙ ነገር ታቃለህ,እኚ የዋህ ምስኪን እናት ባለማውምቅ እንዲ እደባባይ ይሄንን አፀያፊ ቲሸርት አርገው ኢንተርቢ ስታረጋቸው ሳይገባህ ቀርቶ ነው? ወይስ ፕሮሞት እያረክላቸው ነው? እናቴ ሌላ ልብስ ቀይሩ ማለት እይቀልህም ነበር ወንድም ኤልያስ 😢ይገርምሀል በጣም አድናቂህ ነበርኩ............

    • @rising1786
      @rising1786 Před měsícem +2

      ላያስተውለው ይችላል: እኔም አሁን ስትሉ ነው ያየሁት

    • @lensa3719
      @lensa3719 Před měsícem

      Correct 💯

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f Před měsícem

      @@sabacarlier5071 አለማስተዋል ነው እንጂ አውቆማ አንዴት ያደርጋል

  • @HabtamuGebre-b1m
    @HabtamuGebre-b1m Před měsícem +3

    ልጁ ሲመጣ አንተን ቢጠሩህ እና ፕሮግራሙን ብትቀርፀው ጥሩ ነበር። ለወደፊቱ ይህን አትርሳ።

  • @romanworkgebremariam2017
    @romanworkgebremariam2017 Před měsícem +1

    Tiru ababal Lenexa sel yechelmal.Genzeb adelem yelj nafkot yegelal.Elyas des blognal tebarek.

  • @user-lg3xs2hz7c
    @user-lg3xs2hz7c Před měsícem +6

    ማዘር ግን ያደረጉት ቲሸርት ላይ ያለውን አርማ አውቀውታል?

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před měsícem +3

    ኤላዬ በርታ👏🥰እንኳን ደስ ያለሽ እህታችን❤

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f Před měsícem +1

    ጌታ ይባርካቸው አሳዳጊዎችንም !

  • @EdenFitsum-oz7ch
    @EdenFitsum-oz7ch Před měsícem +1

    እንኳን ደስ አለሽ በጣም ነው ደስ የሚለው እንኳን ልጅሽን አገኘሽ የኔ እናት

  • @tsion5088
    @tsion5088 Před měsícem +2

    የለበሱት ቲሸርት ከአሜሪካ የመጣላቸው ነው? እንዴት በሚዲያ ሲቀርቡ አዘጋጆቹ ልብ አላላችሁም🤔 ለማንኛውም እንኳን ደሰ አላቹህ።💕🙏

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 Před měsícem +2

    ግን ለምን ወገኖቸ የዚህ ምርጥ ቻናል ሰብስክራይብ አነሰ ስንት ያልሆነ ወሬ እሚአስተላልፉ ተሳዳቢወች ቻናል ጣሪያ በነካበት ጊዜ ኧረ ጎበዝ እናሳድገው ይህን ቁምነገርያ ቻናል

    • @belaynehfantaye8486
      @belaynehfantaye8486 Před měsícem

      ሕዝባችን እኮ ቁምነገር አያቅም፣ ወሬ ነው የሚያውቀው፣ ወሬና ስድብ ቢሆን የትየለሌ ነበር ተከታዩ

  • @NayanaTube
    @NayanaTube Před měsícem +2

    Tishertu yegibire sedom bandira new awlkut gin yelijachew asadagiwoch kehonu yesetuwat liju adega wusit new fetariye hoy

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před měsícem +12

    ኤልያስ ደግነት ክቡር ሰው ነህ ሃቀኛ ልጅ ከኒውካስል

  • @captainkiyapubg6520
    @captainkiyapubg6520 Před měsícem

    እንኳን ፈጣሪ ረዳሽ! አንቺ ጀግና እናት ነሽ! እናንተም ባለሚዲያዎቹ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ!

  • @MuluGermay
    @MuluGermay Před měsícem +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልል ተመስገን ማማየይ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደስ አልዎት 👏👏👏👏🌿

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před měsícem

    የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ ኤላዬ አንተ መልካም ሰዉ ነህ ፈጣሪ ያክብርህ የእናቶችን እንባ ስለምታብስ

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před měsícem +1

    እናት እንኳን ደስስስስስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Před měsícem +1

    የኔ እናት እንኳን ደስ አለሺ

  • @adinatamerat3102
    @adinatamerat3102 Před 24 dny

    Thank you our lord almighty God for helping this lovely lady. Also, appreciate interviewer’s humbleness. God bless you 🙏🙏

  • @user-zz6me7ux2h
    @user-zz6me7ux2h Před měsícem +1

    ኤላ በጣም የምውደክ የማክብረክ ጋዜጠኛ❤

  • @lifetree7177
    @lifetree7177 Před měsícem +1

    እንዲህ አይነት ቲሸርት ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያደርጋል?!?! ተስፋ አለኝ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደማይሸጥ!!

  • @jamila8885
    @jamila8885 Před měsícem

    በጣም ጥሩ ልጅ ነው ኤልያስን ለምንድነው ክፍ የማናረገው ከሃላው ክፍት የት ደርሰዋል እባካችሁ ክፍ እናርገው

  • @user-jn3hg9jj9k
    @user-jn3hg9jj9k Před měsícem +3

    ምስኪን ያህዋ፡ነት ኡንኳን ደስ አለሽ ኡንኳን ታገነኛቹሁ በጠም፡ ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @adamia3883
    @adamia3883 Před měsícem +1

    Egzabher yemasgen ♥️🙏

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před měsícem

    Enatiye enquan des alesh melkam sew lay talelish Egziabher yiwedishal Gizewochim tebareku!

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m Před měsícem +1

    Yene wede ❤❤❤❤❤

  • @user-zm6rn8sy4b
    @user-zm6rn8sy4b Před měsícem +3

    Geta yibarek.

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @enataleme375
    @enataleme375 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ በጣምምም ደስ ብሎኛል!

  • @user-ok7oc8qe5w
    @user-ok7oc8qe5w Před měsícem +1

    እግዚአብሔር እንኳን ሀሳብሆትን ሞላለወት የኔ እናት ደግሞ እናቱን ነው ሚመስለው

  • @user-cd3xe3ek8k
    @user-cd3xe3ek8k Před měsícem +5

    ይድረስ ለቦንዳ ነጋዴዎች!!!!!ይህን ቆሻሻ ልብስ ምንም ለማያቁ እናቶች የምትሸጡት ለምን ?

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 Před měsícem

      May be her kid parent they bring for her to use her.

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f Před měsícem

      @@user-cd3xe3ek8k ቦንዳ ነጋዴዎቹስ ያስተውሉታል ብሐህ ነው ?

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f Před měsícem

      @@korichafantaye1135 ሊሆን ይችላል

  • @user-iw2cr8eb8o
    @user-iw2cr8eb8o Před měsícem +1

    የለበሱ ቲሸርት ይቅርታ ግን የለበትም ቲሸርት ከደረታቸው

  • @danielmeressa7935
    @danielmeressa7935 Před měsícem +1

    የለበሰችው ቲሸርት የባለጌዎች ባንድራ ተለጥፎበታል አውልቅው በልዋት

  • @ibxebc4901
    @ibxebc4901 Před měsícem

    ኤልያስ ጥሩ አየሠራህ ነው😊

  • @AbdullahJaffer-hp1nl
    @AbdullahJaffer-hp1nl Před 26 dny

    ቲሸርቱን አዉልቂዉ.እህቴ.ሰለልጆሽ.እንኴን.ደስ.አለሽ

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 Před měsícem +2

    የዛኛውልጅነገርአደራ

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile Před měsícem

    ኤልያስ ትልቅ ሰዉ እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 Před 23 dny

    Esey egzabher yimesigen enkuan des alesh yenenat gazetegnawm tebarek edme yisiteh 🙏

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 Před měsícem

    Ela, you are doing an amazing job, bro. Keep it up 👏

  • @maryyy5260
    @maryyy5260 Před měsícem +1

    Please Elyaes tell her trough the t-shirt 😮😊😮

  • @wudiealesewu5735
    @wudiealesewu5735 Před měsícem +2

    Enate ekuan des alewot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @woinuayonas8694
    @woinuayonas8694 Před měsícem

    እንኳን ደስ ያሉት

  • @asterbekele4702
    @asterbekele4702 Před měsícem +1

    ሚዴያ ላይ ከማቅረቡ በፊት ጋዜጠኝው እራሱ ለምን አይነግራትም?

  • @user-iw2cr8eb8o
    @user-iw2cr8eb8o Před měsícem

    እባካችሁ ይህን እንዳይዛመት አሶልቋቸው

  • @EthioMusic202
    @EthioMusic202 Před měsícem +3

    አሰወልቋት እውነት ነው

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Před měsícem

    እንኳን ደስ ያለሽ 🙏

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 Před měsícem +1

    I really don't know what to say for this journalist I have no word he is amazing but why people don't subscribe ??? We all see for someone even don't know how to talk people subscribe how I wish I can subscribe 1 millon time for Gize media wish u all the best brother much love and respect 🙏❤

  • @bersabehbemnet-tc8ne
    @bersabehbemnet-tc8ne Před měsícem +1

    yemegerm new egizeyabiher yetemesegen yhun .

  • @meseretaymeseretay7199
    @meseretaymeseretay7199 Před měsícem +1

    የግበር ሠዶም አርማ ትሸርቱ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 Před měsícem

    Elu bale fegegtawu!❤❤❤ Medhane Alem abizito yebarkih❤❤❤

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs Před měsícem

    እንኳን ደስ አላችው❤❤❤❤❤❤

  • @yb6516
    @yb6516 Před měsícem +1

    Yelebeschew T-shirt ebakachu atlibesu yegibresedom megelcha new.

  • @SenaitJira
    @SenaitJira Před měsícem

    እንክዋን ደስ አለሽ አያል

  • @LemlemBeyene-ij4pp
    @LemlemBeyene-ij4pp Před 16 dny

    Yihene tshetrtun lijuwa setuat yhonal fetari yitebkew

  • @sear6884
    @sear6884 Před měsícem +1

    Elias Bertalen❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před měsícem

    እንኳን ደስ አለሽ

  • @WoynshetWoynshet-oi4rt
    @WoynshetWoynshet-oi4rt Před měsícem +2

    አረ የለበሰችውን የእነዛ እርኩሶች ነው

  • @fantayedesta2790
    @fantayedesta2790 Před měsícem

    Enkuan Egziabher redash

  • @embett.tsadik8058
    @embett.tsadik8058 Před měsícem

    የለበስሽው የጌዎች መለያ ነው አስወልቃት ስለማታቅ ነው

  • @fanayeweldesilasie6917
    @fanayeweldesilasie6917 Před měsícem +1

    ቲሼርቱን አስወልቆአቼ ዬጌ ባንዲራ ነው

  • @user-be8ks6ey6n
    @user-be8ks6ey6n Před měsícem

    እንኩዋን.ደስ.አለሽ.እናቴ

  • @emebetbelay3772
    @emebetbelay3772 Před měsícem +1

    tishertu gen menden new Elias negerat

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Před měsícem

    ተባረክ ❤❤❤❤❤