//የቤተሰብ መገናኘት// "አባቴ ማን እንደሆነ ሳላውቅ ወንድሜን አገባለሁ ብዬ እፈራ ነበር" የእድሜዋ ሙሉ ጥያቄ ተመለሰላት /ቅዳሜ ከሰአት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Komentáře • 1,2K

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 Před 10 měsíci +292

    ትልቁ መመስገን ያለባችው ያባትሽን ፎቶ በቁም ነገር ይዘው ማንነታቹሁን ያስተዋወቁ ምስጋና ሽልማት ይሰጣቸዋል እግዲህ ያባትሽን ፎቶ ያሳዩሽ ያባትሽ ምትክ አባትሽ ናቸው

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 10 měsíci +59

    ፈራሁ ስትል አሳዘነችኝ እንኳን ሰው አለቅሶ ጌዜውስ የለቅሶ አይደል 😭እኚህ ትልቅ ሠው እድሜ ይስጥልን !!!

  • @mamilove-fz3fd
    @mamilove-fz3fd Před 10 měsíci +377

    ወንዱ ልጅ ግን የአባቱ ሀዘን አልወጣለትም😢 አይ አባት ምናለ በወረቀት እንኳ ፅፈህ ብታስቀምጥላችሁ

    • @anaymous2077
      @anaymous2077 Před 10 měsíci +7

      Melkam abat neber malet new.

    • @tube8332
      @tube8332 Před 10 měsíci +17

      የአባት ሃዘን አይለቅም በተለይ የሆነ ነገር ሲጎልና ሲከፋ ከባድ ነው

    • @hasethaset3570
      @hasethaset3570 Před 10 měsíci

      😢😢😢😢

    • @sanaymeneda
      @sanaymeneda Před 10 měsíci +7

      አዎበጣምያሳዝናልእናትናአባትያላችሁፈጣርንአመስግኑእኔእደውሀጥምነውየጠሙኝምናለሞትባይኖርበተለይአባዬንሳላቀውነያረፈው

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz Před 10 měsíci +5

      መቸ ይውጣል ያባት ሀዘን ብለሽ ነው እሳት እኮ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Astr-xj5mp
    @Astr-xj5mp Před 10 měsíci +35

    በሀይ ማኖት የምትባሉ ከዚህ ተማሩ እድህነን❤❤❤

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Před 10 měsíci +58

    ምን አይነት ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነው❤ እንኳን ደስ ያለሽ

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Před 10 měsíci +25

    ያባቷ ጓደኛ ግን አባት ናቸው የምር❤❤❤❤😢😢😢😢አላህይጠብቃቸው እኳንደስአላችሁ❤❤❤

  • @user-tx6sl5ml4v
    @user-tx6sl5ml4v Před 10 měsíci +38

    ደግ ቤተሰብ ተፈጥራ ተንሰፈሰፉላት ኡፉ ወንድሟ አልቻለም እንኳን ደስ አለሽ እህታችን እድለኛ ነሼ ሙሉ ደጋግ ቤተሰቦች ሞልተውሻል 😢😢😢😢😢

  • @itsmydam5912
    @itsmydam5912 Před 10 měsíci +51

    አይ ኢትዮጵያዬ እኛ ልጆችሽ በዘር በሃይማኖት ተባልተን እንደማናልቅ ይሄ ቤተሰብ ምስክር ነው ብቻ እንባችን ይታበሳል ጨለማው ይነጋል ፈጣሪ ቢዘገይ የሚቀድመው የለም ሰላሙን ይስጠን

    • @user-go2qy8lx9j
      @user-go2qy8lx9j Před 10 měsíci +1

      በውጭ አለም ያለነው እኮነን እዛያለውን የምናባላቸው ወስጣቸውን በተኮል እድጫጫሩ ያደረግናቸው😢

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před 10 měsíci +1

      መንግሰታት ለሰልጣናቸዉ ሲሉ ያባሉናል አንዳድ ገመድ አፍም አይጠፍም ብቻ አላህ ይዘንልን መከባበርን የመሰለ ነገር የለም።

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Před 10 měsíci +432

    ዮኒ ዮኒ እምትሉ ሰዎች ግን ምናችሁን ነው እሚያማችሁ
    እረፍት ላይ ነው አሜሪካ ተባላችሁኮ ደግሞ ለሌላም እድል ይሰጥ እንጅ ሁሌም አንድ ሰው ይሁን አትበሉ

    • @mrsadi3119
      @mrsadi3119 Před 10 měsíci +15

      ካሁ በኋላ ዮኒ ዮኒ የሚሉ ኮመንታተሮች ካሉ ምርመራ ልጀምር ነው ሃሃሃሃሃ

    • @hiwetbehayilu5678
      @hiwetbehayilu5678 Před 10 měsíci

      ​@@mrsadi3119😂😂😂

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 Před 10 měsíci +5

      ​@@mrsadi3119ክክክክክክ አረ ባክሽ ሳቅው. እኮ ናፍቅን እንዴ

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 Před 10 měsíci +1

      መንገድ ላይ ሳቅ አለ አኡ

    • @user-wh2nm6xd1n
      @user-wh2nm6xd1n Před 10 měsíci +1

      እኮ

  • @mukkayyaPak
    @mukkayyaPak Před 10 měsíci +531

    ማነው የቤተሠብ መገናኘት የሚይስደሥተው ❤❤

    • @ekrammohammed3009
      @ekrammohammed3009 Před 10 měsíci +6

      እኔ በጉጉትነዉ የምጠብቀዉ

    • @kadijamohammad5854
      @kadijamohammad5854 Před 10 měsíci +1

      ❤️❤️❤️

    • @cabdiraxmanxasanxasan9126
      @cabdiraxmanxasanxasan9126 Před 10 měsíci

      እንባዬ ይቀድማል ❤❤❤

    • @rabiaseid2385
      @rabiaseid2385 Před 10 měsíci +1

      እኔ ዛሬ ክፍት ብሎኛል #ባሌን ሹርጣ ይዞብኝ 😢😢😢😢😢😢

    • @hyathyat9071
      @hyathyat9071 Před 10 měsíci

      ​@@rabiaseid2385አይዞሽ አላህ ለአገሩ ያብቃው

  • @mamilove-fz3fd
    @mamilove-fz3fd Před 10 měsíci +46

    አንዳንድ አባቶች ሀላፊነትን አይወስዱም ምናለ እናትና አባት በእናተ ምክንያት ልጅን ባታሰቃዩ

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Před 10 měsíci +80

    እህቴ እንካን ደስ ያለሽ አባትሽን ሳታይው ቢሞትም ዘሩን ተክቶልሽ እንዚህን የመስለ ወንድም እህት አጎት ማግኘት ቀላል አይደለም ሁሉን የፈጠረ አምላክ ያለው ነው የሚሆነው እና ጠንካራ ሆነሽ ከቤተስቦችሽ ስለአገናኘሽ ፈጣሪን አመስግኚ ኑሮሽም የተሳካ ይሆንልሻል እንኳን ደስ አለሽ ኢቤስ በጣም የምትመስገኑ ናችሁ ተባረኩ ይህ ነው ኢትዮጵያውያን የሚያኮራን ባህል ተመስገኑ::

  • @tube-jb2nb
    @tube-jb2nb Před 10 měsíci +135

    እንኳን ደስ አላችሁ የሞተ አይገኝም ወንድም ማግኘት ትልቅ ነገር ነው😢😢

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Před 10 měsíci +20

    በጣም ደስ ትሉኛላቹ ማነው እንደኔ ዮኒ የናፈቀው በዛ ላይ ምኖቴ የኤፍሬም ምርመራ ውጤት ላይ ዮኒ ቢኖር እንዴት ደስ ይላል

  • @seadamekonnenasfaw5706
    @seadamekonnenasfaw5706 Před 10 měsíci +11

    ወንዱልጅ አልቅሶ አስለቀሰኝ ይሄን የመሰለ ወንድምና እህት ማግኘት መታደል ነው ወንድም የአባት ምትክ ነው የኔ እህት እንኳን ደስያለሽ

  • @Sead647
    @Sead647 Před 10 měsíci +57

    ያረቢ ወንዱ ልጅ በጣም አለቀስ አጀቱ አልቻለም ኢላሂ ሠብሩን ሠጠውውው 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Ismailef2tv
    @Ismailef2tv Před 10 měsíci +6

    ትልቁ አባባ ግን አላህ ያቆያቸው ከፈጣሪ ቀጥሎ ሰበቡ እሳቸው ናቸው Big Respect 🙏🙏🙏🙏😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Před 10 měsíci +5

    ebs አይቸ ያላለቀስኩበት ግዜ የለም አስለቀሳችሁኝ በተለይ ወንዱ ልጂ እኔም አባ ትዝ ሲለኝ እንደሱ ያንሰቀስቀኛል አልሀምዱሊላህ ሁላችንም ወደአሏህ ተመላሽ ነን የሞቱ ቤተሰቦቻችንን ለጀነት ይበልልን አባ በጀነት ያኑርህ የኔ ውድ ሳላቅህ በሞት የተለየህኝ እሱ ይዘንልህ

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 Před 10 měsíci +106

    ለእኔ ልዩ ፎቶግራፍ በቁምነገር ይዘው የመጡት ልዪ ናቸው❤❤❤

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před 10 měsíci +14

    በእውነት በጣም ነው ያዘኩት የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የፈቀደው ሆኗል የአባትሽን በተስብ ማግኘትሽም በጣም ትልቅ ነው ድምፅ ያሌለው እባ ጥሩ አይደለም ተፅናኚ አይዞሽ እናት የሆኑ ሁሉ እናት ነኝ የኔ እንባ ይፈሰስ

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 Před 10 měsíci +50

    እንዴት ፍቅር የሆኑ ልጆች ናቸዉ በእግዚአብሔር እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-xt6nx8pt2p
    @user-xt6nx8pt2p Před 10 měsíci +82

    መቼስ አብረን የምነለቅሰው የመደም ቅመሞች እንበርተ😢😢😢😅😅😅

    • @EeEe-gm5qm
      @EeEe-gm5qm Před 10 měsíci +1

      ማርያምን እውነት ብለሻል እህቴ😢😢😢😢😢😢😢

    • @hayathayat6842
      @hayathayat6842 Před 10 měsíci +2

      ዛሬማ እዳውም ከፋቶኝ ነበረ እንዴት እዳለቀስኩ 😭😭😭😭😭

    • @tayba1611
      @tayba1611 Před 10 měsíci

      እራሴ አመመኚእህቴ😢

    • @hayathayat6842
      @hayathayat6842 Před 10 měsíci +1

      @@tayba1611 እራስሽን ጠብቂ ሁቤ ግን እኔም ሰበብ ነበረኝ እንዴት እዳለቀስኩ አልቅሸ ሰጨርስ ሲያመኝ ነው እናተን ልመክር የገባሁት

    • @user-gn2kp2cf7f
      @user-gn2kp2cf7f Před 10 měsíci +1

      ገና ስጀምረው በለቅሶ ከፍቶኝ ነበር ወላሂ ወጣልኞ😢😢

  • @tube7770
    @tube7770 Před 10 měsíci +39

    አስለቀሱኝ ወላሂ ያረቢ እኔም አባቴን እማገኝበትን ቀን ቅርብ ያድርግልኝ በስዴት አልቅሼ መሞቴ ነው 😢😢😢😢😢

    • @SadiyaSadiya-vh3xb
      @SadiyaSadiya-vh3xb Před 10 měsíci +3

      አላህ ያገናኝሽ

    • @tube7770
      @tube7770 Před 10 měsíci +1

      @@SadiyaSadiya-vh3xb አሚን እህቴ

    • @sayameen760
      @sayameen760 Před 10 měsíci +2

      አይዞሽ ኣላህ ያቃል

    • @tube7770
      @tube7770 Před 10 měsíci

      @@sayameen760 ,,ኢሻ አላህውዴ

    • @solafabio2121
      @solafabio2121 Před 4 měsíci +3

      EBS ላይ ህደሽ ያለው ነገር ብታሳውቂ አይሻልም
      ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን❤

  • @user-le3sc9sw4n
    @user-le3sc9sw4n Před 10 měsíci +38

    እንኳንም ደስ አላቹሁ ክብር ለናትና ልጅ ይሁን ❤❤🙏🙏 ዮኒዬ ማነዉ እንደኔ የናፈቃቹሁ ላይክ አሳዩኝ የዮኒ አድናቂዎች 👌👌

  • @emebetayalew9017
    @emebetayalew9017 Před 10 měsíci +9

    አፈር ልብላላችሁ አልቅሳችሁ አስለቀሳቹኝ አይ የአባት ሀዘን መች ይወጣል አባታለም እወድህ አለሁ እግዜአብሄር ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑርልኝ

  • @user-ln4me3vz5k
    @user-ln4me3vz5k Před 10 měsíci +8

    በእንባ ጨረስነው በጣም ደስ ብሎኛል አባትሽ በሂወት አለመኖሩነው ግን ሁላችንም ሃጅነን እንኳን ደሰአለሽቀሪ ቤተሰብ ስላገኘሽ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 10 měsíci +97

    ድሮ ሀገር ሰላም በነበረበት ጊዜ አያችሁ ከደቡብ ሰሜን ተሂዶ ይወለዳል በሰላም ይኖራል አሁን ግን ከሰፈር ሰፈርካ ተቀሳቅሶ መስራት ከባድነው እኳን ደስ አለሽ ኤዱ የዘመናት ጥያቄሽ ተፈታልሽ

  • @dao-107
    @dao-107 Před 10 měsíci +23

    እህትም ... ወንድምም የት ይገኛል ... እግዚአብሔር ነው የሰጣችሁ ... እስካለ ነው ሰው ... አይዛችሁ ... በርቱ...!!!!

  • @saron6381
    @saron6381 Před 10 měsíci +6

    አባትሽን ብታጪም ደስ የሚሉ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች አገኘሽ በጣም ደስ ይላሉ እንኳን ደስ አለሽ🙏

  • @dao-107
    @dao-107 Před 10 měsíci +20

    እንዲህ ነው አፅናኝ የሚዋደድ ዘር.❤❤❤

  • @genetyeabebe5993
    @genetyeabebe5993 Před 10 měsíci +5

    ትልቁ ሰውዬ በጣም ደስ ይላሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu Před 8 měsíci +6

    ደሞኮ ጉራጌወች ይለያሉ የዋሆችናቸው❤❤❤

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Před 10 měsíci +9

    አሁን ነው ያየሁት አልጋዬ ላይ ተኝቼ ስልኬን ስከፍት ያየሁትንማመን ነው ያቃተኝ የኤደን ፍለጋ በሳምንት ውስጥ ሴፈታ ማየቴ ደስ ብሎኝ ታሪኩን ያስረዱበት የአባትሽ ጓደኛ በቅንነት የሚያውቁት ለመንገር ፎቶውን ይዘው መምጣታቸው የሚከበሩ አባት ናቸው መልካምነታቸው የወንምሽ እንባ የህትሽ ያጎትሽ ልጅ አልቅሰው አስለቀሱኝ ኤደንዪ እንኳን ደስ አለሽ ዘመዶችሽ ከበውሻል ፈጣሪ ይመስገን

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před 10 měsíci +57

    እህ ሊፈልጉት መቶው መሞቱን ሲሰሙ ልብ ስብራቱ ለኛም ይሰማናል እንኳንስ ለባለታሪኩ

    • @nefisa70
      @nefisa70 Před 10 měsíci +1

      በጣም ደነገጥኩ ኡፍፍፍ

    • @user-os5vo4gz4y
      @user-os5vo4gz4y Před 10 měsíci +1

      ቆይግን እሱብቻናት የማታቀው ወላስ እነሱም አያቁም መሞቱን

  • @sofiyasofiya1197
    @sofiyasofiya1197 Před 10 měsíci +9

    ኤደን እንኮን ደሥያለሸ ዠአባትሸ ጎደኛ የእዉነተኛ ጎደኛ ናቸዉ ፎቶቸዉን ይዘዉ መተዉ አሣዩ ታሪኩንም አብራሩ እረጂም እድሜ ተመኘሁላቸዉ

  • @bettyggirma
    @bettyggirma Před 10 měsíci +16

    ውይ ፎቶውን በክብር የያዙት አባት ከልብ መመስገን አለባቸው ስታሳዝን የኔ እህት አይዞሽ ብቻሽን እዚህ ደርሰሻል ከዚህ በውሃላ ደሞ ሙሉ ነሽ 🥰

  • @Marwa_Ayalew-21
    @Marwa_Ayalew-21 Před 10 měsíci +13

    በቃ እኔ ጉራጌ ነው የሚገባው ዘሩን የማይጥል ድንቅ ማህበረሰብ ኩራሁባችሁ እግዚአብሔርን ሰዉ እንደት በዚህ ልክ ስስ ይሆናል ምንም ነገር አልጎረበጣቸዉም ፍጣሪ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ እንደ አብርሃም ዘራችሁ ይብዛ❤🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Před 10 měsíci +6

      አወን እህቴ ማርያምን ነው የምልሽ ጉራጌ አግቢ እኔ አማራ ነኝ ባሌ ሶዶ ጉራጌ ነው ቤቱን ልጆቹን እኔን ይንከባከበኛል ቤተሰቦቹ ወርቅ ናቸው በጣም ነው የሚወዱኝ የምወዳቸው
      ታስቀይማትና ዋ ይሉታል ባለቤቴን እንኳን ከእነዚህ ታታሪ ፍቅር ከሆነ ከጉራጌ ማህበረሰብ ተቀላቀልኩ❤❤❤❤❤❤

    • @monaahmad7565
      @monaahmad7565 Před 10 měsíci

      ega Guragaushe feker yahonen ezbushe nan zarashenen enfalegalan

  • @user-fi2yu8yr1z
    @user-fi2yu8yr1z Před 10 měsíci +36

    ልጆቹ ሀዘናቼው አልወጣላቼውም በቅርብ ነው እንዴ የሞቱባቼው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔 ወንዱ ልጅ ግን ወላሂ እውስጡ ብሶት አለበት

    • @Elham-gw7gm
      @Elham-gw7gm Před 10 měsíci

      በጣም 😢😢😢

    • @user-yo5kg9gz9e
      @user-yo5kg9gz9e Před 10 měsíci +1

      በጣም ያኢላሂ እኔንም አስለቀሱኝ

    • @Tube-zk4yh
      @Tube-zk4yh Před 10 měsíci +1

      ያአባት ሞት እያደር በጎደለ ቁጥር አንጀት ነው የሚበላው የኔም አባት ስምንት አመቱ በስደት ሁኔ አልቅሸም አልወጣልኝ

    • @EdenYirgedu
      @EdenYirgedu Před 9 měsíci

      20amet

    • @aminaapp4643
      @aminaapp4643 Před 5 měsíci +1

      ኡፍ😭​@@EdenYirgedu

  • @yosefermias7841
    @yosefermias7841 Před 10 měsíci +4

    የአባታቸው ሃዘን ብቻ ሳይሆን እንደዚህ ያስለቀሳቸው ስጋቸው የማያውቋትን ግን አዲስ እህት ስላገኙ ከአንጀታቸው ሲያለቅሱ እኔም ከነሱ እኩል ነው ያቀስኩት!! ምንም እንኳ የማታውቀው አባቷን በሂወት ባታገኘውም የእህት ወንድሞች ዘመዶቿ እንደዚህ መሆን ደስስስ ይላል።

  • @user-eh9lw2yz8w
    @user-eh9lw2yz8w Před 10 měsíci +24

    አረተኛ ነኝ ገና ጨርሼ አልሰማሁም አላየሁም ቦታ ልያዝ ብዬ ነው የሀገሬ ልጆች ሰላም ለምስኪኗ ሀገሬ ኢትዮጵያ😢

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h Před 10 měsíci +22

    አዳዴ ሞት የሚባል ጉዞ ባይኖር ብዬ እመኛለሑ💔😭

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Před 10 měsíci +21

    አንድ ነገር ማለት የምፈልገዉ እባካችሁ ሰዎች ስንባል መቸ እንደምንሙት አናዉቅም ስለዚህ አባትም ይሁን እናትም እንደዚህ አይነት ነገር ሲኖር በወረቀት ጽፈን ብናስቀምጥ ጡሩ ነዉ እና በእዉነት የኢትዮጵያኖች ዘመዶች ጋር ስትገናኙ በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ ❤❤

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone Před 10 měsíci +17

    ዮኒዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
    I miss you💚💛❤️

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f Před 10 měsíci +15

    ትልቁ ልጅ ሀዘኑ አሎወጣለትም አልቅሶ አስለቀሰኝ😥😥

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Před 10 měsíci +31

    ወይኔ ትልቁ ልጅ በጣም ልብ ተሰብራን ያሳዝናን😢😢😢 ለሁላቹሁም ፅናት ይስጣቹህ የሞተውንም ነፍስ ይማር ልጆችም በመገነኛቹህ እኳን ደስ አላቹህ❤

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Před 10 měsíci +15

    ወይኔ አልቅሰው አስለቀሱኝ ሲያሳዝኑ እግዲህምን ይባላን እኳን ደስ አላቹህ ሁላቹሁም❤❤❤❤

  • @Swungne
    @Swungne Před 10 měsíci +29

    ለማንኛውም ኤደን እንኮን ደስ አለሽ ታላቅ ወንድሞ ስሩ እስኪወጣ ድረስ አለቀሰ ሲያሳዝን

  • @gemilasisay3225
    @gemilasisay3225 Před 10 měsíci +24

    የምርመራዉ ዉጤት በጎጎት እየጠበኩ ነው የእማሆይ ልጅ በሆነ

  • @HHa-zp5up
    @HHa-zp5up Před 8 měsíci +3

    የድሮ ጓዴኛ በቁም ነገር ፎቶ ይዘው መቆየታቸው የኔ አባት

  • @etaferawekasa9113
    @etaferawekasa9113 Před 10 měsíci +6

    እኔ ይህንን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ይህ መልካም ስራ ነው ❤❤❤❤እኔም አባቴን ማግኘት እፈልጋለው አባቴ ካሳ ይማም ይባላል እኔንም አገናኙኝ

    • @Alhamedulilah651
      @Alhamedulilah651 Před 10 měsíci

      ሙሉ መረጃ አቅርቢ የት ክፍለሀገር የት አከባቢ ስሙ ከነ አያት •••••

  • @dao-107
    @dao-107 Před 10 měsíci +44

    ጎደኛ ወንድም ማለት ሚገርሙ አባት !!!❤️❤️❤️

  • @rabimhammed119
    @rabimhammed119 Před 10 měsíci +12

    ምርጥ እህትና ወንድሞች አገኘሺ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁም እንካንም ደስአላችሁ

  • @wyn918
    @wyn918 Před 10 měsíci +4

    እነሱ ሳያልቅሱ በፊት እኔ ማለቅሰው ነገር እህቴ አይዝሽ አባትሽ ባታገኝቸውም ወንድሜ እህቶችሽ አሉሽ ማዘን አይስፈልገም ማንም በዚህ ምድር የሚቀር የለም ❤❤❤

  • @semutitube2351
    @semutitube2351 Před 10 měsíci +44

    እንኳን ደስ አላችሁ ማን ነው የቤተሰብ መገናኘት እሚያስደስተው❤❤❤

    • @fatmaali7750
      @fatmaali7750 Před 10 měsíci

      ደስ ይላል ግን በጣም ያሰለቅሰኛል😢

  • @user-pz3kd8ej8t
    @user-pz3kd8ej8t Před 10 měsíci +54

    በስማም ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 Před 10 měsíci +3

    በጣም ደስ ያለኝ ነገር ዘመኗን ሙሉ ብቻዋን ኖራ ዘር ብዙ ሆነሽ በማየትሽ ደስ ይላል አምላክን ማመስገን ነው እሳቸው ቢሞቱም ብዙ ቤተሰብ መሀል ገብተሻል

  • @fafiyardbowa872
    @fafiyardbowa872 Před 10 měsíci +4

    ያአሏህ ወንዱ ልጅ በጣም ነው የሚያሳዝነው ያባቱ ሀዘን እንግብግብ ቅጥል አድርጎታል የኔ ወንድም አሏህ ፅናቱን ሶብሩን ይስጥህ 🤲😭😭ላባታችሁም አሏህ ይዘንለት

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před 10 měsíci +8

    እንኳን ደስ ያለሽ ያባትሽ ያለመኖር ቢያሳዝንም እነዚህ ፍቅር ቤተሰቦች አግኝተሻል ተፅናኚ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před 10 měsíci +4

    ኤደን አባትሽ ብታጪም ወድሞችሽ ስላገኘሽ እንኳን ደስ አለሽ ነይልን ወደ ጉራጌ ወሎ +ጉራጌ❤

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Před 10 měsíci +4

    እንካን ደስ ያላችሁ ሁላችሁም በተለይ ደግሞ ብቻሽን መተሽ ወንድሞች በእህት በአጎቶች ሳይቀር ታጅበሽ እንዴት ደስ ይላል በጣም እድለኛ ነሽ ደግሞ የአባትሽ ጎደኛ በእዉነት የልብ ጎደኛ ማለት እንደዚህ አይነት ሰዉ ነዉ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ❤❤

  • @milli12354
    @milli12354 Před 10 měsíci +4

    እህትየዋ ደስስ ስትል 😢እቅፍ ኣርጋ ስታፅነናት ኣለቀስኩ ደግሞ ታድላ ሁሉም ዘመዶቿ የዋህ ናቸው 😢

  • @herdskloiiyad5902
    @herdskloiiyad5902 Před 10 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም ደስ አላችሁ አብሶ ያባታችሁ ጓደኛ ፎቶ ማገኜት ትልቅ ነገርነው እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ አባየ❤❤❤

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie Před 10 měsíci +12

    😢😢😢እድለኛ ነች የዋህ ቤተሰብ ስላገኘች

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 Před 10 měsíci +11

    ኤደን፣ አይዞሽ ሁሉም ትክክለኛ ቤተሰቦችሽ ናቸው፣ ወንድም እህትን ለማወቅ ቀላሉ መንገድ የአፍንጫ ቀዳዳ ማየት ነው

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Před 10 měsíci +13

    ማነው እንዴኔ የሱሎይማን አብደላ ጉዳይ ልቢ የሠበረው😢

  • @wogayehuhabtamu9388
    @wogayehuhabtamu9388 Před 10 měsíci +6

    ጉራጌ ፍቅር ናቸው ኤደን እድለኛ ነሽ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 10 měsíci +12

    ታሪክን የሚነግረን አባት አያሳጣን

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před 10 měsíci +7

    ማሻአላህ እንደዚህ አይነትም አለ ፍቅር አቤት እንዲህ አይነትም ሰው አለ ማሻአላህ በጣም አሰደሰቱኝ ለካም ከሌላ አባት እናት ይባላል ለካ ሰንት አይነት ሰው አለ ታድለሻል ጥሩ ሰው ማግኝት የእናት ና አባት ልጅ በተከዳዳበት ዘመን የወንድሟ አንጀት ሲያለቅሰ ያሳዝናል ምነው አላህ ፈቀዶ እናት ወይም አባታቸውን ባየች ምን ይደረግ ይህ ሱነተል ሃያ ነው እሱ ፈጠረን እሱ የፈቀደው ጊዜ ይወሰደናል በርቺ ኢቢኤሰ በጣም ደሰ የሚል ብሮግራማችሁ ሳናመሰግን አንቀርም የኤፍሬም ነገር ምን ደረሰ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 10 měsíci +5

    መልካም ቤተስብ ናቸው በእውነት ያአባታቸው ሃዘን አለቀቃቸውም እግዚአብሔር መልካም ነው🙏

  • @user-ef4rm2mv2p
    @user-ef4rm2mv2p Před 10 měsíci +4

    በስመአብ አብሬ አልቅሽ ጨረስኩት እንኳን ደስስስስ አላችሁ😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 10 měsíci +5

    እፍፍፍ የኔ ደግ ህዝብ ጉራጌወች እኮ 😢😢 ኤደንየ እማ አይዞሽ የኔ ከርታታ ስታሳዝን 😢😢😢😢

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před 10 měsíci +7

    እንኳን ደስ አላችሁ በእንባ ነው የጨረስኩት❤❤❤😢

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 10 měsíci +6

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ❤❤❤

  • @zemenemarkos3082
    @zemenemarkos3082 Před 10 měsíci +2

    ስሜቱ ከባድ ነው እንኳን ደስ ያለሽ። ebsን እናመሰግናለን!!!

  • @user-bx2rm3my2i
    @user-bx2rm3my2i Před 10 měsíci +8

    ❤❤❤😢😢😢 ታድላ የዋህ የሆኑ ቤተሰብ ኣገኝች

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c Před 10 měsíci +6

    ወንዱ ልጂ እንደኔ አባቱን በጣም አፍቃሪ ነው ወይይይይ አልቅሳ አስለቀሰኝ ኡፍፍፍፍ

  • @nestifikerbitew8248
    @nestifikerbitew8248 Před 10 měsíci +5

    ከአለቀሱት ጋር ሳለቅስ ከሳቁት ጋር ስስቅ አይ ይች አለም ከንቱ💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @user-rb2vi7fn9y
    @user-rb2vi7fn9y Před 10 měsíci +41

    መልካም ስራ እየሰራችሁ ነው በዚሁ ቀጥሉበት !! እውነት ለመናገር ታሪኮቹ ልብ ይነካሉ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @mouna6099
    @mouna6099 Před 10 měsíci +13

    እናንቴ. እቢኤሶች. ምንልበላችው. በእውነት ቃላት. አጣው. እግዚአብሔር ይመስገን. እናንቴን. ስለፍጠረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gq2vr8jx4h
    @user-gq2vr8jx4h Před 10 měsíci +7

    ዉንድሜየዉ ነው በጣም ያሰለቀሰኝ ኡፍፍፍፍ ደሰ ይላል እንኳን አገኘቻችዉ❤❤❤❤❤

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před 10 měsíci +5

    እህቴ እኮን ደስ አላሽ ኡፍ በአላህ ትልቁ ልጅ እዴት እደስለቃሰኝ ለባታቹሁ አላህ ይዘንለት ያረብ

  • @selamawithagos4308
    @selamawithagos4308 Před 9 měsíci +2

    የማንነት ችግር ከባድ ነው እና ቤተሰብ የሚገርሙ ቤተሰብ ናቸው ደስ ይላል እህቴ እንኳን ደስ አለሽ

  • @myoheeien9966
    @myoheeien9966 Před 10 měsíci +8

    ውንድ ልጀ አሰለቀሰኝ የባቱ ሀዘን አለውጣለም ውይኔ እንባዬ አልቆም አለኝ😭😭😭😭😭

  • @user-uy5lh9nv8l
    @user-uy5lh9nv8l Před 10 měsíci +9

    ያማል እኔም ጋር ያለው ስሜት ይገርማል አባቴ ቀይ ጥቁር አጭር እረዢም ይሆን አላቅም እናትዬ ህመምሽ ህመሜ ሆነ ግን እኔም እዳቺው ቁርጤን ባውቀው ጥሩ ነው ደስ ይለኛል ጥያቄዬ ቢመለስልኝ እጅግ ደስተኛ ነበር የምሆነው ግን 😭😭😭😭😭😭😭 አላህዬ ከስደት መልሰህኝ ቀኑን አቅርብልኝ በህይወት አኑረህኝ አኑረህው ይህ ቀን ለኔም አድርግልኝ እድለኛ አድርገኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před 10 měsíci +2

    ትልቁ ወድ ልጅ ሀዘኑ ከውስጡ አሎጣለትም ሲያሳዝን 😭😭 እንኳን ደስ አላቹ

  • @zinetmohammed1976
    @zinetmohammed1976 Před 10 měsíci +3

    ይከፈት በነበር ብር ቀብር እንደ ጎታ
    ይመለስ ነበር ልጂ አባቷን አይታ አይዞሺ ወድምም አባት ነው ይሆናል መከታ

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb Před 10 měsíci

      😭😭😭እውነት ነው❤❤

  • @haimanottube
    @haimanottube Před 10 měsíci +4

    በጣም አስለቀሱኝ ሀዘኑ ከባድ ነው ቢሆንም ግን ከብቸኝነት ወደ ብዙ ቤተሰብ ድለተቀላቀልሽ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ መጽናናቱን ይስጣችሁ😢😢

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 Před 10 měsíci +3

    ወላሂ ያነባሁት እባ እባ አዴለም በጣም ደስ እሚሉ በተሰቦች ናቸው በተለይ የአባቷ ጓደኛ 😢😢😢♥♥♥♥

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 Před 10 měsíci +4

    What a loving families! It is so touching 😢They make me 😭 congratulations Eden and families! Amazing family reunion ❤

  • @mesitube9880
    @mesitube9880 Před 10 měsíci +52

    ስጠብቃችሁ ነበር በጉጉት እንኳን ደህና መጣችሁ❤
    የማዳም ቅመሞች ባላችሁበት ወቶ ከመቅረት ፍጣሪ ይሰውራችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k Před 10 měsíci +18

    አባትሽን ታገኛለሽ ብየ ጓጉቼ ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ከነ ናፍቆትህ ሀዘን ከባድ ነዉ ፡😢 በህይወት ኮ ቢኖር ይፈልጉሽም ነበር ወንድሞችሽን ያቆይልሽ😢

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Před 10 měsíci +3

    ያባታችሁ ጋደኛ ከአባት በላይ ነው ደስ ሲሉ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tij6
    @tij6 Před 10 měsíci +14

    የኔ ታርክ ነው ልብ ሰባር 😢💔💔💔

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l Před 10 měsíci +8

    እኽኽኽ የኔወድም እኮንእህትህን አገኘህ ፈላጊዋም አባቷን ባታገኝም ማወቁ እረፍትነው ።አባታችሁም እርፍት ያገኛል

  • @alemtube12
    @alemtube12 Před 10 měsíci +8

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሺ ወንድም እና እህቶችሺን ማገኘትም ትልቅ ደስታ ነዉ ሀዘናቸዉ እንኳን አልወጣላቸዉም 😢😢 ቀሪ ዘመናችሁ ❤❤❤❤

  • @etagegnsetegn3532
    @etagegnsetegn3532 Před 10 měsíci +5

    ዬኒ የኛ ምርጥ !!እሩህሩህ ወንድማችን እግዚአብሄር ከሄድክበት በሰላም ይመልስህ ::

  • @lubaba355
    @lubaba355 Před 10 měsíci +4

    የኔ ቆንጆ ኤደንዬ😢አብሽሪ አላህ ይዘንለት ለአባትሽ ደሞ ወንድም ጋሻ ነው፣ የአባት ምትክ ነው አትዘኝ እማ ወንድምሽ ስቅስቅ አለ የኔ ወንድም አላህ ያፅናችሁ ❤

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před 10 měsíci +8

    እንኳን ደስ አላቹ 😢 አባትሽን ነፍሱን በሰላም ትረፍልን የኔ መልካም በርቺ እሺ ❤

  • @user-mg3ni3db2o
    @user-mg3ni3db2o Před 10 měsíci +4

    ህይወት እዲህ ናት አይዟችሁ እናተን በሰላም በጤና ያኑራችሁ አይ ሞት የወላጆች ሞት ከባድ ነው አባታችንም ስለረዳችኃቸው አላህ ጀዛችሁንይክፈላችሁ ያአላህ ወንዱ ልጂ 😢😢😢

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 Před 10 měsíci +5

    Edu you should be proud of your brothers and sisters.