//የቤተሰብ መገናኘት//"ልጅሽ ሞታለች ተብዬ ለቅሶ ተቀምጬ ነበር!!."..እናቴ አታልቅሺ ዛሬ ደስታ ነው ድንቅ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰዓት//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Komentáře • 1,4K

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 Před rokem +135

    የሰው ደስታ የሚያስደስተው አለ እንደኔ ከሚያለቅሱት አልቅሸ ከሚደሰቱት ተደስቸ አልሃምዱሊላህ 😘

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem +59

    ዩኔን እደኔ የሚወደው አለ ግን 👍👍😍😍😍😘😘

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c Před rokem +73

    አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ለአለማቱጌታ እንኳን ደስ አላችሁ የነቢ ኡመቶች

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Před rokem +30

    ደስስትሉ ምርጥ ቤተሰብ ባልሽን አላህ በሀያት ያቆይልሽ ይህ ነው ባል በችግር ጊዜ አብሮ የሚሁን አላህ የወደደው ማሻአላህ ተባረከ አላህ ብያለሁ

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před rokem +431

    እንኳን ደስ አላችሁ የውነት የሰው ደስታ የሚስደስተው በላይክ የውነት በጣም ደስ ይላል ❤

    • @fatiyaahammad
      @fatiyaahammad Před rokem +2

      Allhmdulelh dse ylale

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před rokem

      ​@@fatiyaahammad ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @zdtub-ic2hx
      @zdtub-ic2hx Před rokem +2

      አልሀምዱሊላህ በልብ ያለ እቆቆልሺ ሲፈታ ማሥደሠቱ እኳን ደሥ አላችሁ

    • @zdtub-ic2hx
      @zdtub-ic2hx Před rokem

      ደምሩኚ እህት ወዲሞቸ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@zdtub-ic2hx አሙ ነይ እንደማመር

  • @sumeya410
    @sumeya410 Před rokem +161

    ኒቃቢስቷ ንግስት ከኋላ እየታየችኝ ነው እስኪ የታያቹ 👍!!

    • @user-mj5kf9oe1y
      @user-mj5kf9oe1y Před rokem +3

      በጣም እኔም የኔ ቆጆ እያልኩ ነበር ብቻየን ንግስቷ ከሰዉ ሁሉ ደምቃ ታይታለች .

    • @habeshayemix4811
      @habeshayemix4811 Před rokem +5

      ከማሀከል እያበራች ነውንጂ ኑር በኑር❤❤❤

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 Před rokem +4

      ማሻ አላህ አለምሁሉ በኒቃብ ያስውብልን ጀሊሉ አሚንንን

    • @ameenahabashe281
      @ameenahabashe281 Před rokem +3

      الله اكبر

    • @user-yz7zy7wb3j
      @user-yz7zy7wb3j Před rokem +2

      እረ ሁሉም ማሻአላህ ናእመተል ኢሥላም ደሥሢሉ ሠርግነው የሚመሥለው ዋው

  • @ameleworklema5322
    @ameleworklema5322 Před rokem +51

    ዘይትና የኔ የዋህ ጎረበቴ አላህ እረዳሽ በልጅነታችን ነዉ የማቅሽ እንካንም ልጅሽን አገኝሽ

    • @TigistGirima
      @TigistGirima Před rokem

      czcams.com/video/StLpnYgYecc/video.html

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +68

    እልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይድረሰው እንኳን ደስ አላችሁ ።long life for EBS

  • @asseb9842
    @asseb9842 Před rokem +147

    👉አሜን የማይል ሰይጣን ብቻ ነው..!
    👉ፈጣሪያችን ያሰብነውን ያሳካልን አሜን በሉ 🤲

  • @AsifMP
    @AsifMP Před rokem +21

    ❤ለእኛ ከምታስቡት በላይ ነው! ትልቅ ስጦታ ነው የተሰጠን ከ30 ዓመት በኃላ እህቴን ስላገናኘን አላህን አመሰግናለሁኝ EBS እድሜያችሁ ይርዘም ለእናታችን ትልቅ ቀን አሳያችኃት! አልሃምዱሊላህ የኔ ውድ ሸምሺዬ ብዙ ህይወት አለን አላህ ደስታን ሁሌም ይስጥሽ ዓለሜ እህቴ ስጋዬ ! ! !

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 Před rokem +1

      እንኳን ደሥ አላችሁ

    • @fethiyayimam4425
      @fethiyayimam4425 Před rokem

      As wr wb, ankn. Dslh. Das. Ymetl. Btseb

    • @fethiyayimam4425
      @fethiyayimam4425 Před rokem

      As wr wb, ankn. Dslh. Das. Ymetl. Btseb💞💞💞💞💞

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 Před rokem

      እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🙏🙏🥰

    • @bahria1927
      @bahria1927 Před rokem

      አልኸምዱሊላ ደሥታቹ ደሥታችን ነዉ እኳን ደሥ አላቹ ሁላችንም ተደሥተናል ሁሌም ደሥ ይበላቹ 😘😍👍እልልልልልልልል💐💝

  • @Taiba-mh7ev
    @Taiba-mh7ev Před rokem +11

    ዮኒ መቸም ቀልዲህ አይጠገብም ሀቂቃ ፈጣሪ ይጠብቅህበጣም ልዮ ዲምቀት ነህ

  • @semiradawudesemiradawude5429

    አልሀምዱሊላህ ሲሉ ልቤ ሙልት ትላለች ለበይክ ሲሉ ሶለዋት ሲያረጉ መሸአሏህ

    • @user-xj1zz7yy3p
      @user-xj1zz7yy3p Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤በጥም

    • @user-zz2vx1zv3x
      @user-zz2vx1zv3x Před 3 měsíci

      በጣም አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ላርገኝ ጌታ❤❤❤

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw Před 3 měsíci

      ​@@user-zz2vx1zv3x ዉድ ደሚረኝ

    • @user-cu8mv3hs5i
      @user-cu8mv3hs5i Před 3 měsíci

      በጣም አላህምዱሊላ ሙስልም በመሆነ ደስተኛነኝ❤❤❤❤

  • @susutube360
    @susutube360 Před rokem +61

    ሙሉ ቤተሰቡ ደስ ሲሉ ያማረ ቤተሰብ ውላሂ እንዴት እድሚያምሩ ሂጃባቼውና የሀይማኖት ጥንካሬያቼው ከንግግራቼው ያስታውቃል🥰 እንኳን ደስአላችሁ አልሀምዱሊላህ😊

    • @fedilaawel6304
      @fedilaawel6304 Před rokem

      ማሻ አላህ ወላህ ወበት ስላካ በህጃብ

    • @salamethiopia430
      @salamethiopia430 Před rokem +1

      ኤሄ ቪድዮ መቼነዉ የተለቀቀዉ? ሰት አመት ያላየኋቸዉ ዘመድ አዝማድ እዚ አየኋቸዉ በጣምነዉ ደስ ያለኝ በአካል ያየኋቸዉ የመሰለኝ የአላህ💕💞😥

    • @fedilaawel6304
      @fedilaawel6304 Před rokem

      @@salamethiopia430 ዬበላፈው ሰሚንት ይማስላኛሊ መላት አንች አሁን ዬት ነሽ

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před rokem +31

    አልሀምዱ ሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም አዝኘ ነበር ያረብ የመዳምን ቅመሞች በሙሉ ልፍታቸውን በደስታ ቀይረህ ለሀገራችን በሰላም አብቃን አሚን

  • @sulitansaed8813
    @sulitansaed8813 Před rokem +21

    ሱብሃን አሏሃ፣ሁሉም ነገር አለህ በፈቃዳ ጊዜና ሁን ባለዉ ጊዜ ይሆናል።

  • @chadiafarchoukh
    @chadiafarchoukh Před rokem +27

    በስመአብ እንዴት ደስ ይላል ደግሞ መልካቸው አንድ ነው ከእናቷጋር እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @feinsha7911
    @feinsha7911 Před rokem +33

    አላሀምዱሊላህ መሻአላህ እኔ ነኝ ዛሬ አንደኝ አላህ ዋአክበር

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před rokem +19

    ተመስገን የድግል ማርያምልጅ 🙏🙏🙏 የሰው እባ ሲታበስ እደት ደስ ይላል እኮን ደስ አላችሁ አቦ ❤❤❤❤❤

    • @TigistGirima
      @TigistGirima Před rokem

      czcams.com/video/StLpnYgYecc/video.html

  • @ameenaqq4053
    @ameenaqq4053 Před rokem +18

    አለቀስው ጋር አልቅሳችሁ እሳቀው ጋር ስቃችሁ የኛ እቁውች

  • @madk6808
    @madk6808 Před rokem +9

    ኢትዮጵያዊ ማለት እንደዚህ ነው መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ የፍቅር የደስታ የጤና ዘመን ያድርግልን ያድርግላችሁ። ኢትዮጵያን በዛሬው ቀን በናንተውስጥ በማዬቴ ልቤ ሐሴት አደረገ የእናንተ ደስታ የኔም ደስታ ነው መልካሙን ሁሉ እግዚአብሔር አደረገ ደስታችሁ ሙሉ ይሁን።

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 Před rokem +9

    ሰርግ የመሰለኝ እኔን ብቻ ነው ግን በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት አልሃምዱሊላህ ያአላህ ለኔም ከቤተሰቦቸ በእንደዚህ አይነት ደስታ አገናኘን አደራህን ያረብ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube Před rokem +35

    *ሀገሬ ሳልገባ አይኔ ሊጠፋ ነው በየሳምንቱ ለቅሶ ኡፍፍ እንኳን ደስ አላችሁ*

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 Před rokem +91

    የአሳደጓትን በተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካቸው፤ እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይክፈላችሁ ፤ ጧሪ ቀባሪ አያሳጣችሁ፤ ዘመናችሁ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን ፤

  • @user-ko8tf1kc3u
    @user-ko8tf1kc3u Před rokem +20

    አላሀምዱሊላህ!!!!
    አላህ አክበረ ከቲሪ ታላቋ እህቴ ስናፍቅሽ የነበረው አላለም መልካም ወንድም ክበርልኝ ወንድሜ እናችሁንም አላህ አፊያዋን ይመልሳላችሁ ያረብ።

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx Před rokem +11

    ተመስገን ነው እንጅ ለላ ምን ይባላል ✝️👏

    • @TigistGirima
      @TigistGirima Před rokem

      czcams.com/video/StLpnYgYecc/video.html

  • @aishaseid920
    @aishaseid920 Před rokem +8

    ሌሽ የኔ ማልቀስ😭ያለሠው ይገናኛል መሸአላህ🌺

    • @TigistGirima
      @TigistGirima Před rokem

      czcams.com/video/StLpnYgYecc/video.html

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před rokem +11

    ኢ ቢ ኤሶችን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን አልሀምድሊላ ማሻአላህ ኢስላም ነው እምነቴ ሂጃብ ነው ውበቴ እህቶች በሂጃብ እንዴት እንደምታምሩ

  • @zinetseidzanbayseid
    @zinetseidzanbayseid Před rokem +8

    ማሻአላህ እኳን ደስ ያላችሁ አሁንስ ኢቢኤሶች የኔንም ወንድም ባገኛችሁልኝ ቤተሰብ በለቅሶ ና በዱአላይ ናቸው ያረብ ዱአ አድርግልኝ እህቶቸ

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 Před rokem +12

    *ለአሳዳጊዋ ትልቅ ትልቅ ምስጋና*

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před rokem +3

    የኒ እኮ የምትገርም ሰው ነክ ስወድክ ከልቤ ነው አንተ ምርጥ ኢትዩፕያዊ ፈገግታክ አቀራረብክ ለሰውያለክ ትልቅ ክብር አቦ የሐረር ልጅ ይመችክ ዬኒዬ

  • @aishanemane187
    @aishanemane187 Před rokem +23

    አቤት ትትናቹ ኢቢየሶች በርቱልን

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Před rokem +42

    ኢትዮጵያዬ አየኋት ዛሬ እንዴት ደስ ይላል💚💛❤❤

  • @rahelrita3679
    @rahelrita3679 Před rokem +132

    ምናለ የሞተም እምታገናኙ ቢሆን እናቴን ብታመጡልኝ እንዴት እንደናፈቀችኝ እናትን ከማየት በላይ ምን ደስታ አለ

    • @user-lx2eh2oq6e
      @user-lx2eh2oq6e Před rokem +16

      አይሆንም እጅ እኔም እፍልግ ነበር
      ግን እማያገኙትን ሰው እየናፍቁ መኖር ይከብዳል እናት ያላችሁ ታድላችሁ

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 Před rokem +5

      አይዟችሁ እህቶቸ 😢😢🥺

    • @yewbdargetachw1877
      @yewbdargetachw1877 Před rokem +5

      እኔም እውነት እንደሞተች እያወቅኩኝ ቀብሬ ሆዴ አያምንም

    • @hawamohammed2571
      @hawamohammed2571 Před rokem +6

      እባክሽ አታስለቅሽኝ ስለ እናት ሲነሳ እባየ አይቆምልኝም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @emumiftah2467
      @emumiftah2467 Před rokem +4

      አይዟችሁ ሁላችንም ሟች ነን ካለ ጋ ተደሰቱ ወገኖች እኔም አባቴን አጥቻለሁ

  • @user-cc5ot2ls2q
    @user-cc5ot2ls2q Před rokem +15

    እንኳን ደስ አላችሁ ዮኒየ ያንተስ ደስታ ፈገግታ ሲያዝኑ አዝነህ ሲስቁ ስቀህ ትለያለህ የምር

  • @mariamm9531
    @mariamm9531 Před rokem +4

    ያረብ ቃል የለኝም ወላሂ ከናተ በላይ ነዉ ያለቀስኩት ኢቢኤሶች አቦ ነፍፍፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሩ ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን ያረብ

  • @zenat617omer9
    @zenat617omer9 Před rokem +2

    ማሽአላህ ደስ ሲሉ ሁሉም ሙስሊም ናቸዉ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @seadahussein9935
    @seadahussein9935 Před rokem +23

    አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ማሻ አላህ ❤❤❤

  • @gantebiru9363
    @gantebiru9363 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ እኮ ፍቅር አለ 🥰🥰🥰

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z Před rokem

      ወላሂ እውነት ነው እውጭ ያለነው ነን በብሄር በሀይማኖት የምንባላው ኢትዮጵያ ምን ሰርተን ልጆቻችንን እናሳድግ ነው የሚሉት አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ያረቢ

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r Před rokem +15

    እኳን ደስ አለሽ እህቴ ሸምሹ እናት አባት ማለት ትልቅ የገር ነው ለኛ ለልጆቻቸው ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @marragudeta392
    @marragudeta392 Před rokem +96

    ኢትዮጵያ በአንድ ቤት ደስ ስትሉ🎉❤❤

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před rokem +1

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @helenethiopia
      @helenethiopia Před rokem

      በጣም ♥♥♥♥♥♥🙏🙏

    • @salamethiopia430
      @salamethiopia430 Před rokem +1

      ስት አመት ያላየኋቸዉ ዘመድ አዝማድ ሁሉ ዛሬ በኢቢኢስ አየኋቸዉ በጣም ደስ አለኝ ባካል ያየኋቸዉ መሰለኝ ስደት አይኑ ይጥፋ ወጥጬ። ቀረሁ

    • @samiraseed1131
      @samiraseed1131 Před rokem

      ​@@salamethiopia430 አሏህ ለሀገርሽ ያብቃሽ በሰላምም

    • @salamethiopia430
      @salamethiopia430 Před rokem

      @@samiraseed1131 አሚን አሚን አመሰግናለዉ🙏🙏

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q Před rokem +23

    አልሃምዱሊላህ ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ❤

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Před rokem +70

    ኢትዮጵያዊነት እንዴት ደስ ይላል 😥😥😥😥በደስታ አለቀስኩ ማርያምን ፈጣሪ ዘረኝነትን ከሀገራችን ያጥፋልን ፍቅር ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️እንኳን ደስ አላችሁ

    • @fatlmaabdu6733
      @fatlmaabdu6733 Před rokem

      አሚን ያጥፋልን ፍቅር ይስጠን

    • @Pipi-uc1oh
      @Pipi-uc1oh Před rokem

      አሚን የዘረኝነት መንፈስ ከአገራችን ይጥፋልን

    • @user-wn3bd1tu6d
      @user-wn3bd1tu6d Před rokem

      አሜንንን

    • @aishaalemadi5383
      @aishaalemadi5383 Před rokem

      አምን የረብ አለሁማ አምን

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 Před rokem

      ​@@aishaalemadi5383 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @user-nj1dz9bf9o
    @user-nj1dz9bf9o Před rokem +28

    እንኳን ደስ አላችሁ ❤ለአለም ሁሉ ደስታ ፍቅር ይብዛልን

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před rokem +21

    እንኳን ደሰ አላችሁ አቦ ይመችችሁ😂❤በጣም ደሰ ያላል ዮኒ ፅጌየ ❤❤ ስዉዳችሁ ሰላም ለሀገራችን 😢😢 በሰዉ ሀገር ያለነዉ ፍጣሪ ለሀገራችን ያበቃን ኡ ኡ ዛሬ አርበኛ ነዉ አሕለን ፍኬ😂

  • @user-ht5cl2es4n
    @user-ht5cl2es4n Před rokem +159

    አቤት ሙስሊም ሴቶች እንደት ያምራሉ ሂጃብ ውበት ነው

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Před rokem +2

      Menale awen muslim menameneyalsh zergenet kemiyatekash yeleke yesew desta biyasedestesh ensu zer aymanote alalum siredu metemetem eko waga ayasetem anchi yemetnoriw efetary aymeslgem endewm lesew new

    • @belalilula6909
      @belalilula6909 Před rokem

      yesew astesaseb ynursh destashin meglex beqi new meleyayet ayasfelgm balege nesh zerena 🤔🤔🤔

    • @welyaahmed5771
      @welyaahmed5771 Před rokem +2

      of course

    • @user-ht5cl2es4n
      @user-ht5cl2es4n Před rokem +12

      @@tonyhobeika4835 ቆይ ግን ያማችኋል ከዚህ መሀል ያሉ የሌለው እምነት ተከታይ ያስጠላሉ የሚል ቃል ወጣኝ ውበት ከፈለግሽ አንችም ሂጃብ ልበሽ የትኛውም ሀይማኖት መራቆት አልፈቀደም በቃ ይሰማል

    • @umurehana2327
      @umurehana2327 Před rokem +4

      አለሀምዱ ሊላሂ❤️🕌👌

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +7

    እንኳን ደስ አላችሁ💕💕💕🌸🌹🙏🙏🙏እኚን የመሰሉ እናት ከብዙ ቤተሰብ ጋር ለእግዚአብሄር ምን ይሳነዋል ።

  • @kenilove973
    @kenilove973 Před rokem +9

    እንኳን ደስ አለችው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @chefgeni7700
    @chefgeni7700 Před rokem +2

    ክብር ላሳደጓት እማማዬ ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Před rokem +35

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ
    ዮኒ ምርጥ ሰው ወላ 😂😘😘

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před rokem

      የምር ምርጥ ብቻ አይገልፀውም

    • @ghfh93
      @ghfh93 Před rokem

      እህትበአላህየኢቢኢስንቁጥርካወቅሽንገሪኚስበአላህ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před rokem

      @@ghfh93 የሚፈልጉትላይ አለልሽ ቁጥር

    • @kamiletube3956
      @kamiletube3956 Před rokem

      @@ghfh93 አረኔ አላቀውም ግን ከላይ የሚለቀቀው ቁጥር አለኮ

    • @ghfh93
      @ghfh93 Před rokem

      @@rahma-pc1fp ወላሂፈልጌነበርአላገነኘሁትምእስአቺላኪልኚየኔወዲበአላህበወስጥምቢሆኒአናግሪኚ

  • @tekyaahmed1050
    @tekyaahmed1050 Před rokem +4

    ማሻአሏህ አሏሁአክበር ለአሏህ ምን ይሳነዋል ebsዎች እወዳችሗለሁ ኑሩልኝ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před rokem +3

    አይ ዮኒዬ የኔ የዋህ ፈጣሪ እንዳንተ ያለውን ሰው ያብዛል

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před rokem +10

    እህቴ እንካን ደስ አለሽ እናትሽንም ለመካደም ያብቃሽ

    • @ahmedalhalawe8242
      @ahmedalhalawe8242 Před rokem

      ኢበሶቺ።ማልቀስሲያምረኚእናተንብሮግራምአያለሁትመቹኚአላቺሁ

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 Před rokem +13

    ሌላ ምን ይባላል፣ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ፡፡🥰

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Před 3 měsíci

      Ebes we Love you so much

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Před 3 měsíci +1

      Please s don't cry Avery days yowlny please s you guys when cry l m cry for a bit Allah gve to you Longer Life for ebastgson

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Před rokem +8

    እንኳን ደስ አላቹ የወንድሙዋ ህልም በራሱ ደስ ሲል ሱቡሀናላህ

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 Před rokem +5

    አልሀምዱሊላህ እንኳንም በሂወት ኖረው ተገናኙ

  • @kal9065
    @kal9065 Před rokem +7

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ በጣም ደስ ነው ያለኝ ማርያምን ፍቅራችንን ይመልስልን ሰላም ለኢትዮጵያ

    • @TigistGirima
      @TigistGirima Před rokem

      czcams.com/video/StLpnYgYecc/video.html

  • @mestewottube326
    @mestewottube326 Před rokem +11

    😭እኔም እደዚህ መደሰት ናፈቀኝ አባቴ በሂወት ባይኖርም ዘመዶቹን ባገኝ አይ

    • @user-vu2vo8wv6c
      @user-vu2vo8wv6c Před 8 měsíci

      ያአላህ አላህ የጋናኛቹ ያረብ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +31

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ለኛም በሰላም ሀገር ገብተን ከቤተሰብ ጋር የደስታ እንባ የምናነባ ያርገን ያረብ🙌🇪🇹💔😢😢😢😢

  • @fatemafarqad3728
    @fatemafarqad3728 Před rokem +3

    አቤት ኢማን ውበት ስታምሩ አለህ ይጨምርላችሁ

  • @halimatube6233
    @halimatube6233 Před rokem +3

    ላ ሃውለ ወላ ቁውወተ ኢላ ቢላህ
    ላ ሃውለ ወላ ቁውወተ ኢላ ቢላህ
    ላ ሃውለ ወላ ቁውወተ ኢላ ቢላህ
    ሱኡድ ወንድሜ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ቤተሠቡ በድን የታነፀ ነው አላሁ አክበር በጣም ደስ ይላል

  • @Ztube2390
    @Ztube2390 Před rokem +7

    አጃኢብ ህልሙ ለራሱ ይገርማል ብዙ ቀሚስ የለበሱ ሁነው ተገናኙ

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir8927 Před rokem +3

    እውነት ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላቹሁ የናንተን ደስታ ለተጠፋፉ በሁሉም ይሄንን እድል ያድለው ብያለሁ 😊😊😊

  • @zinab8199
    @zinab8199 Před rokem +1

    የእውነት እዳዲስ መወለድ ነው እኳን በሰላም ተገናኛቹህ በጣም ደስ ብሎኛል!!

  • @user-xb4qt1pw4s
    @user-xb4qt1pw4s Před rokem +2

    ማሻአላህ እንዴት ደሥይላል በዲናቸው ጠንካራናቸው ያሥታውቃሉ እልፍ መብሩክ

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg Před rokem +11

    ሆ እቺ ልጅ ቤተሰብ አገኝች ደስ ይላል

  • @y.5206
    @y.5206 Před rokem +13

    😍😍ebsየጆሲ ምትኮች እግዛብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏

  • @sameerakwt1811
    @sameerakwt1811 Před rokem +1

    የእኔ እናት አላህ ያሽርሽ ሽምሲያ እንኳን ደስ አለሽ

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 Před rokem

    እዱዚህ ፕሮግራም እምወደው የለም አቤት ትህትና እና ደግነት ትለያላችሁ ዮኒ ፅጌ ሉላ

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e Před rokem +7

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selam5099
    @selam5099 Před rokem +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ 🙏

  • @user-sp7ux3pu6v
    @user-sp7ux3pu6v Před rokem +2

    ማሻ አላህ በጣም ደሥ ይላል አንድት የኒቃቢሥት ቆንጆ አየሁ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      ኒቃብ ፡ የሴቶችን (የሙሐመድ ሚስቶችን) ቁንጅና መደበቂያ እንጂ መዋቢያ እንዳልሆነ ፡ ኡመር ቢን አል ክኸታብ በምኞቱ ገልጿል ።
      ፡ ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፬፻፪
      ፡ መጽሐፍ ፰ ፣ ሀዲዝ ፶፫
      ፡ ጥራዝ ፩ ፣ መጽሐፍ ፰ ፣ ሀዲዝ ፫፻፺፭
      📖👈🤔

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit Před rokem +9

    ኢቢኤሶች ሰላማችሁ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    የድሮዋ ኢትዮጵያያ በእናንተ ውስጥ እያየን ነው በርቱልን

  • @etefworkkebede9531
    @etefworkkebede9531 Před rokem +5

    እንኳን ደስ አላችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt Před rokem +18

    ኑ እናልቅስ የማዳም ቀመሞች

    • @asmayimam5081
      @asmayimam5081 Před rokem

      ክክክ ሁሌ እንዳለቀስን😥😥😥😥

    • @user-wl2su6zx8g
      @user-wl2su6zx8g Před rokem +1

      ወለሂ እውነትሽን እኮ ነው እኔማ እንባዬ ቅርብ ነው ማሰለኝ

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 Před rokem

      😃😃😃😃😃😃😃 አዑዙቢሏህ

    • @user-hp5wh6gs8k
      @user-hp5wh6gs8k Před rokem +1

      እኔ እያለቀስኩ ነው ወላሂ

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i Před rokem

      ​@@user-wl2su6zx8g ወላሂ እኔም እንባየ ቅርብ ነው

  • @zeynebbinttku2372
    @zeynebbinttku2372 Před rokem +1

    ያሠላም ያሠላም አህለን ወሳህለን አላለም ዮኒ ስወደውኮ ይሄን ሠውየ ለሠው ያለው ክብር በጣም ነው የሚደንቀኝ

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 Před rokem +2

    ደስ ብሎኛል ግን ለምን ሞተች ሲላት ባልየው ለምን እናት ሂዳ አላጣራችም

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 Před rokem +7

    በአጠቃለይ የኢቢኤሶች ቤተሰብ ክበሩልን

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d Před rokem +6

    ምን ብይ ልኮምት ❤😢እነንተ ምርጥ ኢትዮጵያኖች
    የመጀመረዉን ቪድዮ አይቺዉ አልቅሼ ነበር አሁን ግን😊

  • @peaceandlove684
    @peaceandlove684 Před rokem +1

    በጣም በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር።አላሁ አክበር አላህ አክበር ። ለአላህ ምን ይሳነዋልፍ። ዓጀብ ነው። አልሐምዱሊላህ ።እናት ልጅ ሲጎራረሱ እምባየን አልተቆጣጠኩም።

  • @user-ro3lv3dk3j
    @user-ro3lv3dk3j Před rokem +1

    በእዉነት ከመጠን በላይ ደስስ የሚል ነው ከዚህ በላይ ደስታ ምን አለ እግዚአብሔር ይመስገን ::

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ ሀገሬ ልመጣ ትንሽ ቀርቶኛል ወንድሜን ፍለጋ እመጣለሁ ebs ሶች 🎉🎉🎉🎉❤🙏🏿

  • @ghhh-2146
    @ghhh-2146 Před rokem +3

    ያረብ እኛምንም በስደት ያለነውን በቅርብ ሀሳባችንንን አሳክቶ ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኘን

  • @user-rz7df8kl4u
    @user-rz7df8kl4u Před rokem +2

    ያልሞተሠዉ እድህ ይገናኛል እኮንደሥአላችሁ😍😍😘😘😘😘😘

  • @huah7293
    @huah7293 Před rokem +6

    الحمد الله ملئ الأرض والسماوات الذي وفق هذا البيت المسليم لهذا الفرح

  • @newmobile227
    @newmobile227 Před rokem +4

    ውይ ዛሬ አላለቅስም እልና እጀምረዋለሁ ከዛ ስጨርስ ሳላውቀው አልቅሸ ራሴን አሞኝ አገኘዋለሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @tewebechhaile9159
    @tewebechhaile9159 Před rokem +3

    ዮኒ :እግዚአብሔር :አምላክ :ዘመናቸውን :ይባርክ ❤❤❤❤❤❤

  • @toybayoutube1611
    @toybayoutube1611 Před rokem +1

    ማሻ አላህ ሠወቹ በድናቸዉ ጠንካራ ናቸው ምስጋናቸዉ ብቻ በቂ ነው አልሃምዱሊላህ አለ ኒዕመተል ኢስላም አላህ ይጨምርላቸዉ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 Před rokem +1

    ኢቢኤሶች አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ጋዜጠኞቹ ለሰው ያላችሁ ክብር ልዩ ነው አላህ ያስከብራችሁ

  • @user-xu6hl2ro4j
    @user-xu6hl2ro4j Před rokem +12

    አይይይይ አገራችን ሲያምር ተለውጣለች ኢቶጵያ እስደት አለም ያላችሁ ወገኖቸ ላገራችንበሰላም ያብቃን abc በርቱ

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj Před rokem +6

    እረ አረበኛ ክክክክ ማሻአሏህ ድምቀት እኮ ናችሁ ዬናስና ፀጊ አላህ የተጠፋፋ የሚገናኝ ያጣ የሚያገኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ🇪🇹🇪🇹 🙏🙏

  • @senhywetfeshasenhywetfesha3955

    እናትነት ይለያል❤❤እንኳን ደስ አላችሁ💞💞

  • @user-ib4gh7lr6q
    @user-ib4gh7lr6q Před rokem +2

    አይ ጊዜ ሰዎች የተጠፋፋን ያገናኛሉ ሌሎች አንድ ላይ ያሉትን ያፈናቅላሉ ይገላሉ ጌታ ሆይ ታረቀን ሰላምህን አድለን

  • @k2910
    @k2910 Před rokem +5

    አልሀምዱሊላሂ ምስግናይገባዉ ለአላህ

  • @feinsha7911
    @feinsha7911 Před rokem +3

    ደስስላላቹ።እኔምደስ።ብሎኛል መጨረሻውን አላህ ያሳምረው

  • @user-nn9lf3xc4b
    @user-nn9lf3xc4b Před rokem +2

    አልሀምዲሊህ ከአላህ በታች ኢቢኢሶች ከበሩልን በናተ ላይ ሰቱ ተገናኘ

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd Před rokem +2

    ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ በተለይ አብራችሁ ሰትሰሩ በጣም አዛኞች ናችሁ እግዜብሔር ለተከፏት ሁሉ አምላክ ይርዳችሁ🙏🙏🙏

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Před rokem +5

    አልሀምዱሊላህ ያረብ ደስ ሲል

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 Před rokem +4

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ ያላችሁ ደስ የሚል ማህበረሰብ ነው ያለው መሸአላህ

  • @fedilaawel6304
    @fedilaawel6304 Před rokem +1

    አላሀሚዱሊላህ ሚስጋና ይድረሳው ለአላማቱ ጌታ ለአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤ለዱዓው አሚን የረብ❤❤❤❤❤

  • @bettyseife4757
    @bettyseife4757 Před rokem +1

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ያልሞተ ሰው ይገናኛል እንኳን ደስ አላችሁ ተመስገን 🥰🥰🥰