//የቤተሰብ መገናኘት// በህይወት የለችም የተባለች እናት ተገኘች!!...ድሬደዋ የወሰደን ድንቅ ታሪክ /በቅዳሜን ከሰዓት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Komentáře • 845

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk Před rokem +324

    ሶፍት ይዛችሁ ቁጭ ቁጭ በሉ የመዳም ቅመሞች እኛ መቸምሆደ ባሻነን😢😢 አልሃምዱሊላህ ደስ ሲል❤

    • @loloebrahim5977
      @loloebrahim5977 Před rokem +3

      ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት😥😥

    • @nejat3779
      @nejat3779 Před rokem +2

      በጣም ደስታም ያሳለቀሳል አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ በሰላም ተገናኛቹ

    • @user-eq2vg4qt6w
      @user-eq2vg4qt6w Před rokem

      በጣም 😢😢😢

    • @mekasja6442
      @mekasja6442 Před rokem +1

      ቡሃላ ትመፍለግ ይሻላል

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul Před rokem +1

      በጣም ነው

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Před rokem +41

    ይህ ልጂ እኮ ይለያል አቦ ሰላምህን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @fkr834
    @fkr834 Před rokem +18

    2 ቱ ልጆቻቸው በተለይ ስያምሩ የሙስሉም ሴት እህቶች ኣለባበሳቸው ስያምር በሃይማኖቴ ኩሩ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በኣለባበስ ግን የሙስሊሞችን በቅዱስ ቅናት እቀናለው ❤❤

    • @user-wo5si9xu5i
      @user-wo5si9xu5i Před rokem +4

      ያንችም ሀይማኖትኮ አይፈቅድም መገላለጥ ስሜትሽ ነውጂ እሚበለቃቅጥሽ

  • @user-gr2nl4dz2g
    @user-gr2nl4dz2g Před rokem +86

    እንኳን ደስ ኣልሽ እህቴ እናት እኮ የኣለም ሃብት ናት ❤ እኔም ዛሬ በኖርሽ ብየ ተመኘሁ እማየ ሞት ክፉ ለያየን😢😢😢

  • @mazaaregawi3335
    @mazaaregawi3335 Před rokem +85

    ቅዳሜ በጉጉት ነዉ የምጠብቃት አብሬአቹ እያለቀስኩኝ ነው እንኳን ደስ ያላቹ ዒድ ሙባርክ ለወንድሞቻችን ሙስሊሞች ❤❤❤❤❤

    • @user-uw8ss1vg1f
      @user-uw8ss1vg1f Před rokem

      እናመሠግናለን የኔ ምርጥ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Před rokem

      እግዚአብሔር የጠፋውን ሁሉ ያገናኝ

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 Před rokem +24

    ዮኒ ለሚወዱት ሰው የሚወዱትን ነገር ነው የሚመኙለት የምወደውን እስልምና አላህ እንዲሰጥህ አላህን አለምነዋለሁ ማን ያውቃል አላህ ቻይ ነው ምን አይነት ምርጥ ሰው ነህ የሚደነቅ የሚከበር የሚወደድ ተግባራት አለሁ አላህ ይባርክልህ ለሚዲያ ሰይሆን ተፈጥሮሀ ቅን ሩህሩህ ሰው ትመስለኛለህ ኢንሻ አላህ እድሜ ይስጥህ

    • @hryredinkedir9304
      @hryredinkedir9304 Před rokem

      ኢንሻአላህ እስልምና አላህ ይወፍቀው

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Před rokem +2

      አታስብ የተሻለውን ይዟል😊

  • @sofiadubai3330
    @sofiadubai3330 Před rokem +56

    ቅዳሜ ሁላም በጉጉት ነው የሚንጣብቃችሁ ኢቢኤሶች ተባረኩ ሁሁሁሁፉፉፉፉ😭😭😭😭 እህት እንኳን ደስ አላችሁ ዮንዬ አንተ ደግሞ ትለያለ ቅን ሰው ጌታ ይባረኪ💓💓💓

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Před rokem +10

    ዮኒ ታድለህ እንዴት ያል ጥሩ ልብ ነው የተሰጠህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥ

  • @Taiba-mh7ev
    @Taiba-mh7ev Před rokem +20

    አላሀምዱሊላህ እንኮን ተገናኛቺሁ ሀቂቃ ዮኒየ መቸም ልዮ ነህ ፈጣሪ ያጠብቅህ

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j Před rokem +8

    እራሴን አሞኛል የመዳምን ስራ ትቸው ተኝቸ ነበር የኩሽና ቤቱ እቃ የሚያስተኛ ሰላልሆነ የግድ ተነሳሁ ደሞ በዚህ አታስለቅሱኝ ኡፍፍፍፍ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢😢❤

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 Před rokem +11

    ቅዳሜ መሆኑን ረስቼው ሰለየው ትዝ ስለኛ ስሮጥ ገባው ውድ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አደረሳችሁ አላህ እናትና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-tt7bl8xj7x
    @user-tt7bl8xj7x Před rokem +13

    ኡፍ ❤❤❤❤ ልዘጋጅ እንግዲህ ለመነፋረቅ😢

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr Před rokem +16

    ለእግዛአበብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም😢😢😢😢😢😢😢እንኮዋን ደሥአላችሁ ቤተሰብዉ ሁሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Před rokem +22

    😢😢😢😢😢" ስደት" አደራህን እናቴን እንዳታሳጣኝ!!!!

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před rokem

      አላህይሁነንእህቴእኔቴካጣሁመኖርአልችልምወላሂ

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 Před rokem +65

    ኑ በደስታ አብረን እናልቅስ 😢የመዳም ቅመሞች ኢድ ሙባረክ

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 Před rokem +12

    በጣም ደስ ይላል አናቷን ነው የምትመስለው አንኳን ደስ አላቹ

  • @fedilaawel6304
    @fedilaawel6304 Před rokem +12

    ❤❤❤❤ለአላማቱ ጌታ ለሆና ለአላህ ጥርት የላ ሚስጋና ይጋበው🙏🙏🙏አላሄሚዱሊላህ😢😢

  • @user-zo4vy6xs9e
    @user-zo4vy6xs9e Před rokem +7

    በጣም የገረመኝ ጋዜጠኛው አላህ እያለ ሴትየዋ ግግም ብላ አግዛቤሄር ትላለኛ አላሁን ሙሥተአን
    አላህ ይጠብቀን መጨረሻችንን አሳምርልኝ ላኸውለወላ ቅወተ ኢላ ቢላ

    • @sehaluyizengaw2841
      @sehaluyizengaw2841 Před rokem +1

      አላህ ን የፈጠረው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏

    • @mamilove-fz3fd
      @mamilove-fz3fd Před rokem

      ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ዮኒ እሱው ያስተካክላል እሷ ግግም አሏህ የህዲሀ

    • @user-eo5hv8pj7g
      @user-eo5hv8pj7g Před 6 měsíci

      ​@@sehaluyizengaw2841 አይ አለማወቅሽ ስታሳዝኝ ክክክክክክ

    • @abebayegezehagn2148
      @abebayegezehagn2148 Před 3 měsíci

      የድሬዳዋ ሰው አጥባቂም አክራሪም አይደለም ተዋት

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před rokem +9

    እሰይ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ያገኘሽው ፧፧

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Před rokem +68

    እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Před rokem +9

    እኩዋን ደስስ አላችሁ እናት እናልጂ
    የወኒየ የሰውደስታየሚያስደስትክ የሰው መከፋት የሚያስከፋህ ምርጥ ሰው ❤ ዲሬ የፍቅር ሀገር😍

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 Před rokem +9

    አይ ዮኔ ሰትቸልበት ከነሱ በላይ አነተ ተደሰተሃል ደሰ ይላል ኢድ ሙባረክ እንኳን ደሰ አላችሁ አንቺም እንኳን እናትና እህቶችሸን ለማገኘት አበቃሸ ኢቤሶች ተባረኩ !!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +7

    እንኳን ደስ አላችሁ😢😢❤❤❤❤❤
    አቤት ዮኒ ተባረክ መልካም ሰው❤❤

  • @Naninia123
    @Naninia123 Před rokem +5

    እውነት ነው ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤

  • @zed9732
    @zed9732 Před rokem +11

    አልሐምዱሊላሕ☝️የማያልፉ የሚመሥሉ ቀናቶች ያልፋሉ!እኳን ደሥ ያላችሑ ዉዶችዬ።

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Před rokem +23

    ይሄ ፕሮግራም ሱስ ሆነብኝ❤👍👍

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 Před rokem +8

    Yoni! You are very genuine person. The way you treat people makes you very exceptional. Be blessed!

  • @asnakuy3137
    @asnakuy3137 Před rokem +5

    ቅዳሜን ከሰዓቶች በጣም ነው የምወዳችሁ በየሳምንቱ ደስታ ስለማታጡ ደግሞ በጣም ደስ ይላል

  • @habeshayemix4811
    @habeshayemix4811 Před rokem +3

    የሰዎቹ አለባበስ ደስ ሲል❤

  • @user-vb6fn2gf6i
    @user-vb6fn2gf6i Před rokem +6

    እናቷ ን ነው የምትመስለው ልጅቷ ሱባሀን አላህ

  • @ter2065
    @ter2065 Před rokem +6

    አልሀምዱሊላህ ስለተገናኛችሁ ደስ ብሎኛል ሲቀጥል ሁለየም የሚገናኙትን ቤተሠቦች በየቦታዉ እየሄዳችሁ አገናኙ 👍👍👍

  • @jrethio8618
    @jrethio8618 Před rokem +1

    ዮንዬ የእኔ ጌታ እንዴት ቀና አመለካከት እንዳለው ምንጊዜም ሰዎች መጥፎ ሲያወሩ ለመልካም አስበው ይሆናል ይላል ቀና ሀሳብ ክፋውን ወደ መልካም ይቀይራል ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @nrbu4941
    @nrbu4941 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት ኖሮ በሰላ መገናኝ መታደል ነው

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 Před rokem +23

    ግን ለምንድነው ሙስሊሞች ክርስቲያን ቃለመጠይቅ ሲያረግ እግዛቤር ጌታ የሚሉት ለምን አልሀምዱሊላህ አላህ እያላቹ ብታወሩ እነሱም አከፋቸውም ብዙ ቤታ ይህን እሰማለሁ😢

    • @fatuma234Endris
      @fatuma234Endris Před rokem +2

      የእኔም ጥያቄ

    • @user-bm9iq8do2h
      @user-bm9iq8do2h Před rokem +4

      ጅላፉ ስለሆኑ ነው እንጅ ምን ችግር አለው ደግሞ እኮ አይፈቅድም ወላሂ እንደት እንደምናደድ ማፈሪያ

    • @jma4531
      @jma4531 Před rokem +3

      እግዚያብሄር ብሄር የለዉም በፈለገዉ ቋንቋ ቢጠራ ይሰማል አትጃጃሉ

    • @toyebamuhammed942
      @toyebamuhammed942 Před rokem

      @@jma4531 ያለበት ይጉላላበት አለ እዚህ ጋር ስለብሄ ያወራ እኮ የለም ማማየ

    • @user-qe1ju2ms4f
      @user-qe1ju2ms4f Před rokem

      ​@@toyebamuhammed942 እኮ እኔ ራሱ እደምናደድ

  • @rahma.3538
    @rahma.3538 Před rokem +12

    የእናትየዋ ሀይማኖት ግራ ያጋባል እሷ እግዜቤር እያለች ዩኒ አላህ

    • @mesimykinig4367
      @mesimykinig4367 Před rokem +1

      ማርያምን በሳቅ ሞኩ የወኒ ጋ ተቀያየሩ እንደ😆😆😆😆

    • @zdzd5791
      @zdzd5791 Před rokem

      ​@@mesimykinig4367 😂😂 እኔስብት ግራተጋቡኮ

    • @ns8691
      @ns8691 Před rokem

      ​@@mesimykinig4367 😅😅😅😅 ያስብላል

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Před rokem

      ውነትነው ስሟ ፋጥማ እምትለው እግዚአብሔር ነውግራያጋባንሙስሊም መስለውኝ አባያለብሰዋን

    • @faizaabdela8236
      @faizaabdela8236 Před rokem

      Eko

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l Před rokem +4

    በመገናኝ ታችሁ ደሥብሎኛል ።እናታችን ።ለሠው ብለው ።አላህ ንይመሥል ።እዝጋቢርነው ያገናኝን ።።በድናችን እጠክር ለሠውብለን አላህ ሥንል ።ምንያህል ደሥታአለን

  • @tijikpop
    @tijikpop Před rokem +14

    እናት ለዘላለም ትኑር❤

  • @user-br5lo9fq2e
    @user-br5lo9fq2e Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እናት ደስ ሲላት ማየት እንደት ያስደስታል😢❤❤

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Před rokem +24

    የኔ እናት እህህህህህህህህ ህመሙ ከባድ ነው የሚገርመኝ የኔ አብሮ ማልቀስ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ እንካንም በህይወት ተገናችሁ ቀሪ ዘመናችሁን ያስደስታችሁ

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před rokem +1

      እኔም አልቅሸ ልሞት

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul Před rokem

      እኔም በጣም ያስለቀሰኝ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Před rokem +1

      ሁላችንም ነን 😢😢😢😢😢

    • @BintSeidTube-ts6lh
      @BintSeidTube-ts6lh Před rokem

      @@zedahmed9371 ልክ ነው ሆቢ

    • @abebamengestu9914
      @abebamengestu9914 Před rokem

      መልኳም በጣም እናቷን ይመስላል እሰይ እሰይ፣

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Před rokem +4

    ወይኔ ዮኒዬ የሰው ስሜት እንደሚካፈል ንፅት ያለ ልቡ የኛ ቡቡ❤❤❤❤

  • @tigistbalcha-mw4kt
    @tigistbalcha-mw4kt Před rokem +5

    እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ እንዲሁም ሞላ ቤተሰባ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @bekelebekele6528
    @bekelebekele6528 Před rokem +2

    እናት እኮ በምን እንግለፃት ከምንም በላይ እንቁ ነች ልጅቷም ፈጣሪ ሰምቶ ሢያገናኛቸው ሥታለቅስ ውስጣችንን ይሰማናል እኸቶች ሢያለቅሱ በጣም ነው የሚያሣዝኑት ልባቸው ሩሩሕ ናቸው ኢ ቢ ኤሦች መልካም ስራቹ ያሥደሥታል በርቱ ሌሎች ሚዲያዎች ከኢቢኤሦች መልካም ስራ ተማሩ❤❤እኸቴም እንኳን ደሥ አለሽ

  • @tewabtube
    @tewabtube Před rokem +9

    እንኳን ደስ አለሽ እራሔልየ! ለአባትየው እራሔልን ከእናትም ከአባትም ውጪ አደረካት

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 Před rokem +3

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላሂ ደስሲል እህቶቾ ተከባከቦት እዳይከፋት እና እናተን ትምሰል አላህ ሂደያ ይስጣት እህቶቾ አደራ እሶደስሲላት እናታቺሁም ደስይላታል ዉደታ እስተጀነት

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Před rokem +4

    እናት ወዳኮ አይደለም ልጇን የምትነጠለው የኔ እናት እንኳን ተገናኘሽ

  • @SA-gn7ie
    @SA-gn7ie Před rokem +1

    ይህንን ፕሮግራም ደጋግሜ እያየሁ አለቅሳለሁ። እናትና ልጅ ፈጣሪ እንኳን በህይወት አገናኛችሁ። ቤተሰብ በሙሉ እንኳን ደስአላችሀ። አቶ ውብሼት እናትና ልጅን ከእግራቸው ስር ወድቀው ይቅርታ ሊጠይቋቸው ይገባል። ይህንን ሳያደርጉ እንዳያልፉ አደራ እሎታለሁ። የድሬ ሰው የዋህ ነው ይቅር ይሎታል።

  • @user-dp2dn2jc2e
    @user-dp2dn2jc2e Před rokem +6

    የኔ እናት ልጅቱ ስታሳዝን😭😭😭😭😭

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Alem844
    @Alem844 Před rokem +4

    Ebs ተባረኩ አብሬ እያለቀስኩ ነው ያየሁት በጣም ደስ ይላል እናት ና ልጅ እንኳን ደስ ያላችሁ እንዲሁም መላ ቤተሰብ ጭምር ዮንዬም አሳመርከው ተባረክ🙏

  • @user-zr7xf2dl2j
    @user-zr7xf2dl2j Před rokem +2

    የመዳም ቅመሞችዬ እኛም ከቤተሠቦቻችን በሰላም ያገናኘን❤😢❤😢ደሥ ነው የሚለው😭

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Před rokem +2

    በህይወት ውስጥ ብዙ ገጠመኝ ይኖራል ግን ልጅን ከእናት ከአባት መለየት የመጨረሻ ሀፅያት ነው እንካን ደስ አለሽ መርያም

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem +10

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před rokem +10

    እህቴ እድለኛ ነሽ እናትሽን 🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉በህይወት ማገኘትሽ ዩኒየ በተለየ በጣም ልብህ ቅን እና የዋህ ሰው ነህ የኢቢኤስ ጋዜጠኛ ዩኒየ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i Před rokem +10

    አየ ቅዳሜ ከስአት እንደው ምን ልበላችሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ በደስታ አስለቀሱኝ😢😢😢

  • @oktamar8104
    @oktamar8104 Před rokem +8

    ቅዳሜን በጉጉት የምጠንቀው ፕሮግራም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ነፍ አመት ኑሩልን የብዙዎች ተስፍ ናችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @hannabarecha8808
    @hannabarecha8808 Před rokem +5

    Dhuga waaqaayo baye Namagamachisa baga waaqaayo sigagare hadheko ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betidani6835
    @betidani6835 Před rokem +8

    እናት ሀብት ናት❤❤❤❤

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Před rokem +2

    እንኮን ደስ አላችሁ አይ እናት 😢
    ልጆች እናታችሁን ስለ ድኖ አስተምሮት ይችኛይቱንም እንድትስልም አስረዶት አላህ ሂድያ ይስጣት
    ዩወኒ ማሻ አላህ አላህ ሲል ሲያምርበት ያአላህ አንተ ለዩወኒ እና ለእሽቱ መለስ ሂድያ ስተሀቸው አስደስተኝ ለእነሱ ትልቅ ቦታ ስላለኝ ነው የተመኝሁት ፀጌም ከአለባብስ ጀምሮ ለሙስሊም ክብር አላት ሉላንም ኢቢኤሶች በግ ጠቃላይ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ መልካም ምኞቴ ነው ኢንሻ አላህ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před rokem +8

    አልሀምዱሊለህ እኮን ደስ አላሽ እህት በጣም ደስ ይለል

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Před rokem +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ አሉ❤❤❤❤የእውነት እማዬ ሙስሌም ናቸው ግን ደጋግመው እግዚአብሔር እግዚአብሔር እያሉ ደስ ሲሉ እንኳን ደስ አላችኹ ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před rokem

      ሰልማ መሰለኘ ለዚያ ነው እግዝያብሔር የምትል

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před rokem +4

    ቅዳሜ ሳቅም 😂 ለቅሶም የምናይበት ነው እኳን ደስ አላችሁ ❤❤🎉🎉

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt Před rokem +5

    ግራ ገባኝ የእናቷ ሀይማኖት

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +3

    ኢትዮጵያን የሚለይ ምን አለ በደም በስጋ አንድ መሆናችን ይታወቅ ።ቅራኔ ጥላቻ ይቅር ፍቅር ይጨምር❤🙏

  • @TemrMuhamed-te1xv
    @TemrMuhamed-te1xv Před rokem +14

    ለሰው መመሳሰል ብላችሁ እውነተኛ ፈጣሪ የአለማቱ ጌታን አላህ ለማማለት የምታፍሩ መሀይም ሙስሊሞች አላህ እን እግዚያብሄር አንድ አካል የሚመስላችሁ ደቆሮ ሙስሊሞች አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ልብ አላህ ይስጣችሁ እስልምና በምንም አይተካም አይወዳደርም

    • @hayuhayu3607
      @hayuhayu3607 Před rokem

      እኮ ለመመሳሰል ኢሄን ያክል ማስመሰል😢

    • @TemrMuhamed-te1xv
      @TemrMuhamed-te1xv Před rokem

      @@hayuhayu3607 ካፊሩ አላህ እያለ ሙስሊም ተብየዋ እግዚያብሄር ብላ ትመሳሰላለች 🤮🤮ምንም አይገናኝም እኮ ሱበሀን አላህ 🤔🤔አላህ ይጠብቀን

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Před rokem

      @@TemrMuhamed-te1xv አህዛቡ እግዚአብሔር ይላል ክርሰትያኑ አላህ ይላል ጌታ ይጠብቀን ከናንተ ከፀረ ክርሰቶሳዉያን ኢየሱስ ጌታ ነዉ አ

    • @NeimaSultan-ol1ut
      @NeimaSultan-ol1ut Před rokem +2

      @@BurtiFan ከአላህ ውጭ በሀቅ የሚመለክ ጌታ የለም ::እሡ የሁሉመጠጊያ ነው

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Před rokem

      @@NeimaSultan-ol1ut ከክርሰቶሰ በቀር በሀቅ የሚመለክ እዉነተኛ ጌታ የለም ክርሰቶሰ ኢየሱስ ብቻ ነዉ የአለም መድሀኒት የድሆች መጠጊያ በመጨረሻዉም ዘመን እሱ ነዉ መጥቶ የሚፈርድልን ለሚሰኪኖች ለድሀወች የዘላለም ህይወት የሚሰጥ ለተራቡት የሚያጠግብ ለሀጥያተኞች ለነብሰ ገዳዮች የሚበቀልልን እዉነተኛዉ ፈራጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻ እና ብቻ ነዉ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před rokem +16

    😢😢😢😢😢የደስታ እንባ ለማልቀስ ቅዳሜን በጉጉት የምጠብቀው ሁሌ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před rokem +1

    ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እሳይይይይይ እንኳን ደስ አላችት እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል 😍😍

  • @Usereri8287
    @Usereri8287 Před rokem +3

    Yonyiiiiii he has pure heart , god blesss you brother ❤

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 Před rokem +1

    እነካን ደስ አላችሁ ይህን ብሮግራም በጣም ነዉ የምከታተለዉ ለምታደርጉት ትብብር አምላክ ይርዳችሁ ❤❤❤❤

  • @aazz2412
    @aazz2412 Před rokem +1

    ዮኒ ምርጥ ሰዉ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @fifi2225
    @fifi2225 Před rokem +6

    እንኳን ደስ አለሽ እናት❤❤❤

  • @raniali152
    @raniali152 Před rokem +14

    ሙስሊሞች በዚህ ሚድያ ስትቀርቡ ለምን አልሀምዱሊላህ ማለት ይከብዳችኃል አላህ ይህድኩም

    • @mamilove-fz3fd
      @mamilove-fz3fd Před rokem

      በጣም ነው የሚሉት ይች የመጀመሪያየ ናት

    • @raniali152
      @raniali152 Před rokem +1

      ከ100% 3 ቢገኝጅ አይሉም

    • @Sare-wc7sc
      @Sare-wc7sc Před rokem

      አረበጣምነዉ የሚሉት

  • @user-gc6io8qo7r
    @user-gc6io8qo7r Před 4 měsíci +1

    ሡባሀን አሏህ በመገናኘታቸዉ በጣም ደስ ብሎኛን ግን እናትዮዋ ምናለበት አልሀምዱሊላህ ብትሉ

  • @almaze214
    @almaze214 Před rokem +6

    ያደኩት ከናት አባቴጋ ከህት ወንድሞቸ ጋ ነዉ የቤተሰብ ናፍቆት የለብኝም አሁን ለይ ስደት ቢለየኝም ግን በቃ እንዲ ተጠፋፍተዉ ኑረዉ ሲገናኙ ሳይ ሆድ ይብሰኛል አለቅሳለዉ እና የነሱ ስሜት እንዴት ይሆን እላለዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @miymunamohammed8852
    @miymunamohammed8852 Před rokem +1

    አንተ ሰወየ በጣም ነው ማከብርህ ምወድህ ፈገግታህ ሁሉ❤

  • @selamawitbeyene6452
    @selamawitbeyene6452 Před rokem +2

    የሰዉ ልጅ እግዝአብሔር ከፈቀደው ይወለዳሉ።

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች ተባረኩ የሰው እባ እያበሳችሁ ነው ቅዳሜ ከሰአት በጉጉት ነው ነው የምንጠብቃች ❤❤👍

  • @umu267
    @umu267 Před rokem

    ዮኒዬ ሳትሰስት የምታደንቀው ነገር ያስቀናል አላህ ይጨምርልህ የኔ የዋህ 😘😘

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před rokem +2

    እንኳን ደስ ያለችው የመዳም ቅመም እንኳን ለደል ቀን አደርሳችው እቃውን አጥባችው. ደል አደርጋችዋል

  • @user-vn5yv4xj1i
    @user-vn5yv4xj1i Před rokem +5

    ebs አይዟቹ በርቱ ጀዛቹን ከአሏህ ታገኙታላቹ

  • @hyathyat9071
    @hyathyat9071 Před rokem +11

    ኑ የማዳም ቅመሞች ለማልቀስ

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c Před rokem +2

    ሲያምሩ እህቶቿ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😍

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před rokem +5

    እናትና አባት ሲለያዩ ይሄ ህይወት ነዉ የሚጋጥመዉ. ልጅን መበተን አይ ዱንያ አታልቅሺ መሬምየ እኳን ደስ አለሽ ደሞ ቆጆ ቆጆ እህቶች አሉሽ ማሻአላህ ማዘር ግን ግራ አጋቡኝ

    • @hryredinkedir9304
      @hryredinkedir9304 Před rokem +1

      ሰውዬው አክፍሯት ይመስለኛል ዘመዴቿ ሙስሊም ናቸው እናትዮ ከባድ ጊዜ ነው ያሳለፉ

    • @user-uw8ss1vg1f
      @user-uw8ss1vg1f Před rokem +2

      ​@@hryredinkedir9304እና ልጆቿና ቤተሠቧ ሙስሊም ሁኖ እሷ ምን አከፈራት ?አላህ ይጠብቀን
      ሳስበው ለማስመሠል መሥሎኝ ነበረ

    • @hryredinkedir9304
      @hryredinkedir9304 Před rokem

      @@user-uw8ss1vg1f no አባቷ ካፊር መሰለኝ የአባቷ ዘመድ ካፊር ናቸው

    • @user-uw8ss1vg1f
      @user-uw8ss1vg1f Před rokem +1

      @@hryredinkedir9304 እናቲቱ ለምን አልሃምዱሊላህ አይሉም ነው ጥያቄው?

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 Před rokem

      እኮ በጣም ይደብራል የድን እውቀት ስለሌላቸው መሰለኝ

  • @user-bp5ql7dn7p
    @user-bp5ql7dn7p Před rokem +1

    ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ 🙏🥺

  • @hadiyaashebre-vi4bv
    @hadiyaashebre-vi4bv Před rokem +2

    እዝጊያቤር እ🙈 ኧረ በአሏህ የእምነትን ጉዳይ እየለያችሁ ኡፍፍፍፍፍ በጎን አልሃምዱ ሊላህ በጎን እዝጊያቤር ኢንና ሊላህ ወኢንና ኢለይሂ ራጂዑን

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Před rokem +1

    እናቷን ቁጭ እፍፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ እንኳን ደስስስ አላችሁ❤❤❤❤

  • @user-km8rq8oz4u
    @user-km8rq8oz4u Před rokem +2

    ኡፍፍፍ እንኳን ደስስ ያለሽ እህት ዩኒ ትለያለህ አንተ አላህ ኢዲሜህን ያርዝመዉ ❤❤❤

  • @mehubayimer3274
    @mehubayimer3274 Před rokem +3

    ወይ እንኮን ደሰ አለሺ እናት ለዘላለም ትኑር😍😍😍

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před rokem +6

    ኢድ ሙባረክ እንኳን ደስ አላችሁ ።

  • @NeimaSultan-ol1ut
    @NeimaSultan-ol1ut Před rokem +7

    ረበልአለሚን እዳስደሠታችሁ በሥሙ አመሥጉኑት

  • @antishmulat
    @antishmulat Před rokem +3

    የኔ እናት ፋጡማ አይዞሽ ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደስ አላችሁ 😢🙏🏿

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před rokem +5

    ማሻአላህ እናት ባለቅሰ ባለቅሰ እንባዬ አይቆምም ይህች እናት አላህ ለፈተና ነው አይዞሸ እናት ምነው ባገኛህዋት አያችሁ እናት በፆሙት የለ ሌለት ቀድርም ረመዳን ልጃቸው ማግኝት አላህ ፆማቸውን ተቀበለ ሰብር ያረገ ይገናኛል እሱ የፈለገ ጊዜ ምቱ የተባሉ ተገኙ ግን አባት ምንም ይሁን ምንም እባካችሁ ለ ልጆች ሲባል አትጨካከኑ የሰው ልጅ ይጋባል ይጣላል ግን ዞሮ ልጅ መሃል ላይ አለ ማገናኝት ነው ለየትኛው ኑሮ የምንባላው ባዶ ተወልደን ባዶ እንሸኛለን እና እህቶችዋ ማሻአላህ ሰነሰርሃታቸው አላህ ይጨምርላቸው እናት ጎበዝ በአላህ ተሰፋ አይቆረጥም ሁሌምአላህ ወኪል በቀኑ ጠብቆ ሳይምቱ ልጃቸውን አገኙ እንኳን ለኢድ አደረሰዎ ደሰ ይላል አላህ በሰብሩ አገናኛችሁ በወቅቱ ሁሉም ሆነ ማሻአላህ በጣም ጥሩ ቤተሰብ በርቱ አላህ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ ቁልጭ እናትዋን ጎበዝ ልጅ የጀግና እናት ልጅ ነሸ ማሻአላህ አንጀት የምትበላ እናት አይ ወላድ ምን ልሁንልሸ እናቴ አላህ ይማራት እናት ካመለጠች እሳት ይሆናል እባካችሁ እናት ያለው እንዳይቆጫችሁ እናት የመሰለ በዚህ አለዉ የለም ኮፍ ብትሆንም በአላህ ልጆች እናት አባቱን የጠላ ከአላህ ጋር የሚጣላ ሰው ነው ቤተሰብን የወደደ አላህ ይወደዋል ኢቢኤሰ ሰለናንተ ሁሌም ቃል ያጥረኛል በጣም በጣም እናመሰግናለን በሙሉ የኢትዮጵያውያን ኢቢኤሰን በጎጎት ነው ሁሉ ብሮግራማችሁን የሚጠብቀው በርቱ የቤተሰብ እሰቲ እንጠያየቅም የቅዳሜ የእሁድ ብሮግራማችሁ ተወዳዳሪ የለለው ጣቢያ አይማኖት በዘር የማይገባ የተመሰገነ ቴሌብቭዥን ነው ባለቤቶቹ አላህ ይጨምርላቸው ሁሌም ቢታይ ቢታይ የማይጠገብ በሙሉ ብሮግራማችሁ የደሃ ቤት አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣችሁ መንግሰት ይህንን ጣቢያ ቢሸልም በጣም ደሰ ይለኝ ነበር ሃገሬ ሰመጣ የመጀመሪያ ጎብኝት ኢቢኤሰ ብቻ ነው በጣም እንወዳችሁዋለን የወለዳችሁት ይባረክ

  • @ethunmandefiro95
    @ethunmandefiro95 Před rokem +11

    እናት ትኑር ለዘላለም 😢😢😢

  • @dessalewmeshesha1067
    @dessalewmeshesha1067 Před rokem

    ዮኒ የኔ ጌታ እንዳዊ በነካካ እጅችሁ ለእኔም ደስታን አብሩልኝ ጉዳዩ እንደሚክተላው ነው አቶ መላኩ አሌ መኮነን የትባልው ተፈላጊ በ 1977 አም ከወሎ ክፍለ ሀገር በቀድሞው ቦረና አውራጃ ከወቦ ሚካኤል/ጊዳ ከሚባለው አካባቢ ከአባቱ አቶ አሌ መኮነን ሙዘዬን ከአንድ ታናሽ እህቱ ጋር በወቅቱ በነበረው ችግር ወደ መካነሰላም ካንብ እንዴሄዱ አባት አቶ አሌ መኮነን ይሞታል እና ልጆ ክዚያ ድርጅቱ ወሰዳቸው ይባላል እና ከብዙ አመታት በሃላ ውንዱ ልጅ መላኩ አሌ ድሬደዋ እንዴሚኖር ጭምጭምታ ሴቲቱ ትሙት ትኑር መረጃ የለንም እና ወላጅ እናት በህይውት አሉ ሳልሞት ልጆቼን እያሉ እያልቀሱ ነው እኔ የእህት ልጅ ነኝ የታላቅ እህት ሀብታም አሌ መኮነን ሙዜዬ ልጅ እናም ደሬውች መብራት ሃይል ውስጥ ይስራል የሚባል ውሬም ስላለ የምታውኩት ሁሉ ተባብሩኝ እናት ለ38 አመታት እያለቀሰች ነው እንዳው 0935590457 የሚታውቅ ሰው ካለ ቢያሳውቅኝ ውለታው እጅግ በፈጣሪ ዘንድ የከበረ ነው

  • @KirubelTsegaye-kd8ju
    @KirubelTsegaye-kd8ju Před rokem

    ተወዳጅ ነው ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ የሚናፈቅ ነው ጋዜጠኛ ልዬ ነው የአስንቱ እንባ አባሽ ናቸው

  • @liben298
    @liben298 Před rokem +3

    Baga rabbi isin gargaaree maatiin ijaan deebitanii wal argattan🥰😍🤩

  • @user-fe6fw2er3q
    @user-fe6fw2er3q Před rokem +2

    አልኸምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ኢቤስ ሠላማቹ ይብዛ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +3

    ረመዳን ከሪም እግዚያቢሔር ይመስገን

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 Před rokem +1

    ድሬዎች ሲፈጥራቸው ፍቅር ናችው
    እንኳን ለስጋቸው ለባዳም ፍቅር ናቸው

  • @user-gx5vk4sv5y
    @user-gx5vk4sv5y Před rokem +1

    አረ በስንቱ ላልቅስ😢 እንኳን ፈጣሪ በሰላም አገናኛቹ❤