እናት እና ልጆች ከ30ዓመት መጠፋፋት በኋላ አፋር ተገናኙ "እናቴን ሳስብ ደስታዬ ሙሉ ሆኖ አያውቅም ..." //በቅዳሜ ከሰአት//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 01. 2023
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Zábava

Komentáře • 2,3K

  • @user-bd8pq5wt1z
    @user-bd8pq5wt1z Před rokem +1156

    የናቴ ልጅ ስትል እንባዬ ወረደ ማነው እንደኔ ያለቀሰ

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z Před rokem +18

      እኔስ ብትይ ይሄ ቃል ሆዴን ያባባኛል

    • @hayuweloyewtube542
      @hayuweloyewtube542 Před rokem +3

      ፈቅረ ወድ ቤተሰብ እኔሁን

    • @hayuweloyewtube542
      @hayuweloyewtube542 Před rokem +1

      @@user-pv8ws9je1z መዲየ ደምሪኝ

    • @user-wi1jh3wk5f
      @user-wi1jh3wk5f Před rokem +10

      እኔማ ሁልጊዜ ነው ኢቢኢስን ሳይ የማለቅስ እፍፍፍፍ

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z Před rokem +1

      @@hayuweloyewtube542 የኔውድ ዴምሬሻለሁ

  • @hirutayele5030
    @hirutayele5030 Před rokem +756

    የማዳም ቅመሞች እንደ እኔ በእንባ ያያችሁ በላይክ ግለጹ😭😭😭
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @kedramohammed5874
    @kedramohammed5874 Před rokem +44

    የልብ ጓደኛዬ መሀመድ የሱፍ (ማሀሜ) እና እህት ፋጡማ የሱፍ ወላሂ እናታችሁን በማገኘታችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። ወላሂ እያለቀስቁ ነው ያየኋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ!!!

    • @emufewzanbieziniallah3509
      @emufewzanbieziniallah3509 Před 11 měsíci +1

      ማሻ አሏህ ታዉቂያቸዋለሽ ደስ ይላል ወሏህ በጣም ትልቅ ስራ ነው የሚሰሩት ከ ኢ ቤ ስ በጣም የተመቸኝ

  • @anwarmohammed6732
    @anwarmohammed6732 Před rokem +29

    ምርጥ የልብ ጓደኛዬ መሀመድ የሱፍ (መሀሜ) እናትህን በማግኘትህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። ወላሂ እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ!!! ቤተሰቡ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!! አልሀምዱሊላህ!

  • @hajertube1892
    @hajertube1892 Před rokem +128

    አፋር በሀገሩና በእምነቱ የማይደራደር ጀግና ናቸዉ እንኳን ተገናኛችሁ

  • @meseretasfeha6329
    @meseretasfeha6329 Před rokem +94

    ለልጆችዎ ዓፉ በሉኝ የምትል እናት ምንም ይፈጸም ምንም እጅግ ያስደስታል

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 Před rokem +12

    ኢቢኤስ በጣም ምርጥ ሰዎች ናችሁ አላህ ህድያ ይስጣችሁ ያረብ

  • @ahmedhoumo9845
    @ahmedhoumo9845 Před rokem +4

    EBS እን ለ ማመስገን ቃላት ያጠር ኛል በጣም በጎ ሰራ

  • @hadiatube
    @hadiatube Před rokem +284

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ🙏

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Před rokem +94

    ወላሂ ናፍቆትን የምናቀዉ በስዴት ያለንዉ የመዳም ቅመሞች ነን በእባ ጨረስኩት 😭😘😘

    • @user-ni7fg3gf3v
      @user-ni7fg3gf3v Před rokem

      ትክክል ውዴ😥💔

    • @Saeda263
      @Saeda263 Před rokem +2

      በጣም ከባድ ነው እኛንም አላህ ከ ቤተሰቦቻችንጋ ያገናኘን

    • @user-mg3ni3db2o
      @user-mg3ni3db2o Před rokem

      አይይይ ወላህ እኛ ነን እሚገባን

    • @medinamohammed2464
      @medinamohammed2464 Před rokem +1

      ወላሂ እናቴን በርሬ ማቀፍ ነዉ ያመረኝ

    • @user-wo5ir5zi2d
      @user-wo5ir5zi2d Před rokem

      ትክክል ነሽ የቤተሰብ ናፍቆት ምነውቀው ከነሱ ስንርቅ ነው

  • @user-mj7li5vu6w
    @user-mj7li5vu6w Před rokem +4

    አፋር ታማኛ ነው ለሰደቅ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጁች አፈሩች በጣም ነው እምወዳችሁ ዘራችሁ እደምድር አሸዋ እድ ሰማይ ክዋክብት ብዝት ይበል አማራ ነኛ እውዳችሁልሁ

  • @toybaorymam1466
    @toybaorymam1466 Před rokem +4

    ይሄ ፖሮግራም ወየው አስታመመኝ ኡፍፍ አልቅሸ ሞኩ በስደት ናፍቆት የጎዳው ውስጤን ነካኝ😢😢😢😢

  • @tsehaybelay1051
    @tsehaybelay1051 Před rokem +122

    የማዳም ቅመም ነኝ ከማዳማ ኩሽና ፍት ለሀገሬ ህዝብ

  • @kidist1216
    @kidist1216 Před rokem +70

    እፍፍፍፍ አልቅሼ ልሞት ኢቢኤሦች ተባረኩ የሠው ደሥታ የሚያሥደስተው ብቻ በላይክ👍👍

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před rokem +9

    የእናቴ ልጅ የምየ ልጅ በጣም እባየን መቆጣጠር አቃተኝ እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ የጠፍ ሰው ብዛት ይገርማል😭

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Před rokem +4

    ዮኒና ሉላዬ ከአለቀሰው ጋር አልቅሳችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ምርጦች እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 Před rokem +126

    ምን አይነት ፍቅር የሆነ የተባረከ ቤተሰብ ነው
    አላህ ይጨምርላችሁ

    • @mohamedsalheen8810
      @mohamedsalheen8810 Před rokem

      💕💞👍💞👍🇧🇯👏💕👍💞🇧🇯🇧🇯👏👍🙏🙏

    • @sdetegnawahewan
      @sdetegnawahewan Před rokem

      ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!
      በድንግል ማርያም ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉልን በአዛኝቷ

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 Před rokem +7

      @@sdetegnawahewan አላህ ሂድያ ይስጥሺ ለምን ትዋሻለሺ ቁርአን ወደ እውነት እንጂ ወደ ክህደት አይመራም እውቀት እንደሌለሺ እራስሺ ተናግረሻል ቁረአን ቀርተሺ ተፍሲር ብትቀሪ ባልጠመምሺ ነበር እኔ ጀሂል እንዳች ምከይም በነበርኩበት ስአት ቬንጤም ክርቲስያንም ዘመዶቸ ጎደኞቸ ሊያጠሙኝ እኔም እውቀት ስለሌለኝ ዝም ብየ ስሰማቸው ግን ሳልከፍር አላህ ጠብቆኝ ስደት መጥቸ ቁርአን ሳውቅ አይደለም እኔ ወደ ጨለማ ልሄድ እነሱም እንድመጡ ሰበብ እየሆንኩ ነው ለአንዶ ስበብ ሁኛለሁ አልሀምዱሊላህ እና ያንችን አለ ማወቅ ተረድቸሻለሁ አውቅ ነበር አትበይ አላህ የውስጥ አዋቂ ነው ነገ ሞት አለብሺ ውሽት ማስመድል ጥሩ አይደለም እስልምና አይደለም አንች ያለም ሙስሊም ቢወጣ አይጎልበትም ቢመጣም አይጨምርለትም እስልምና ሙሉ ሀይማኖት ነው የሚጎልብን ለኛ ነው
      ሲጀመር የጥላቻ ፆሁፍ ነው የፆፍሺው እውቀት ቢኖርሺ እንደዝህ አትይም ነበር ሲጀመር ይብላኝ ላንች እስልምና አንች ብትጠይው ብዙ ባሮች አሉት እውነትን ሲገልፆላቸው ቄስ ዳቆኖች ሲመስክሩለት ተመልከች እነ ካሊድ ክብሮም እና ሙሀመድ ከድርን አረ ብዙ አሉ በእውቀት የመጡ አላህ ያገራላቸው የመርጣቸው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ ከጥመት ጠብቀኝ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@sdetegnawahewan ደምሩኝ

    • @user-tl9od9qj2z
      @user-tl9od9qj2z Před rokem +1

      ​@@sdetegnawahewan ቀጣፊ ከእውነተኛ እምነት ወደ ሰው ማምለክ ነው ያች ትክክለኛ እምነት

  • @user-hl4oo1do2q
    @user-hl4oo1do2q Před rokem +160

    የእናቴ ልጅ 😥 የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች በቤተሠብ ናፍቆት ቀን ማታ የሚያሥተክዛችሁ 😥

  • @suyshjjhssewyasbalegziabhi8555

    ደስ የሚለው ነገር 🇪🇹ለማጥፋት ብዙ እንዳሉ አሁንም ይህን የመሰለ ንፁህ 🇪🇹አለ ውይ ፍቅር እግዚአብሔር ይመስገን ቃል የለኝም በንባ ጨረስኩት

  • @eeee5472
    @eeee5472 Před rokem +2

    እናተ ሙሥሊሞች እደት ነዉ እምታምሩት ግን ዉይ ማሻ አላህ

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před rokem +35

    አፋር ሀገር ወዳዶች ለሀገራቸው ለእምነታቸው ሟቾች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @abushe_gewane5313
    @abushe_gewane5313 Před rokem +37

    የእናትን ማጣት ስሜት የሚያውቅ እናትን ማግኘት ዳግም ከመወለድ በላይ ነው!🙏
    big respect All family & EBC tv

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Před rokem +6

    በፈጣሪ ምን አይነት ማህበረሰብ ነው😘 ፍቅር የሆኑ ደስ ሲሉ የእናቴ ለጅ የእማዬ ልጅ ስትል ስፍስፍ አልሁ እፍፍፍፍ

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Před rokem +3

    እናተ እኮ ልዬ ናችሁ በዛ ላይ ደስታችሁ ኢትዮጵያ እናተ ጋር ነች

  • @intertainment2048
    @intertainment2048 Před rokem +73

    አባቴም እህቱን ከ55 (ሀምሳ አምስት ) አመት በኋላ ሞታለች የቸባለችውን የተረሳችውን አግኝቷል ። ሁሉም ቤተሰብ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

    • @user-mk5sb5tc9g
      @user-mk5sb5tc9g Před rokem +2

      እኳንደስ አላችሁ

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 Před rokem +1

      እሠይ ቀሪ ዘመናቸው ይባረክ!
      🙏🙏🙏

    • @mariyamawit
      @mariyamawit Před rokem +2

      እንኳን ደስ አላቹ

    • @zeynebzeyneb6859
      @zeynebzeyneb6859 Před rokem

      @@user-mk5sb5tc9g ያረቢ እኔም አጎቴን ላፈላልገው እንዴ ተሥፋቆርጬ ነበር ዝም ያልኩት ሙቶ ይሆናል እስካሁን እያሉ ተሥፋ አሥቆረጡን ዲማይ እሚባል ሀገር ለሥራ እንደሔደ ነው በዛው የቀረው ቢያንስ 25 አመት ይሆነዋል እናቴ ነግራኝ ነው ሁለየም ታለቅሳለች እኔ አላውቀውም በጣም ህፃን የሥድስት ወር ልጅ እያለሽ ነው የሔደው ትለኛለች

    • @user-mk5sb5tc9g
      @user-mk5sb5tc9g Před rokem

      @@zeynebzeyneb6859 አላህያስገኘው ተስፋአትቁረጭማሬ

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Před rokem +136

    በህመም ላይ ሆኘም እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ማነው እንደ እኔ የሰው ደስታ ምያስደስተው ኡፍፍፍ

    • @rhema642
      @rhema642 Před rokem +1

      አላህ ያሽርሽ

    • @mariyamawit
      @mariyamawit Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ

    • @atklitemelkamu4735
      @atklitemelkamu4735 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@atklitemelkamu4735 ደምሩኝ

    • @azeynedaedres4279
      @azeynedaedres4279 Před rokem

      አላህ ሡብሀኑ ተአላ ብርድ ቅዝቅዝ ያረግልሺ ያረብ

  • @ebisaasfaw
    @ebisaasfaw Před rokem +6

    ኢትዮጵያዬ የውብ ልጆች አገር፣ የድንቅ ሕዝብ አገር፣ ሁሌም እንደዚህ ነው የሚያምርብን፣ እባካችሁ ለማንኛውም ጸብ እና ለእርስበርስ ጥላቻ ሁላችንም በአንድ ድምጽ No more እንበል።

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Před rokem +2

    የኔ ጌታ ወንድ ልጅ ለእናቱ ልዬ ነው በጣም ነው ተጎድቶ በእናቱ ናፍቆት እንኳን ደስስስስስ አለህ የኔ ሸበላ የአገሬ ልጅ

  • @menderinalemu3313
    @menderinalemu3313 Před rokem +26

    ከአንቺ አብራክ መፈጠሬ መታደል ነው የኔዋ ውብ እናት ኢትዮጵያየዬ።
    ብዙ አልቅሻለሁ ደክሞኛል 👋👋🙏🙏

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 Před rokem +25

    እኔ ብቻ ከዚህ እምማረው እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር አንድ ቀን መልስ እንዳለው ነው ክብር ለመድሃኒትአለም

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před rokem +3

    ወላሂ እናቴ ዘር ይብዛ ትላለች ማሻአላህ እንዴት ደስእንደሚሉ የኔ እናት የእናቴልጅ ስትል😢አስለቀሰችኝ ኢ ቢ ኤስ ዎች አንደኛ አላህ ያቆያችሁ ዩኒዬ አድናቂህነኝ

  • @user-mg3ni3db2o
    @user-mg3ni3db2o Před rokem +3

    አየየየየ ዱኒያ እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች ስራችሁ እሚገርም ነው ናፍቆትን በይበልጥ የምናውቀው እኛ ስደተኞች ነን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 Před rokem +26

    የአፋር ህዝብ ፍፁም ኢትዮጵያዊ የታየበት አላህ ይጠብቃችሁ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ያለእናት በፍቅር ያደጉ ወንድም አና እህት በዛ ላይ የእናቴ ልጅ ሲባባሉ እንባን መቆጣጠር ያቅታል ❤❤❤❤

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 Před rokem +92

    በዚህ ፕሮግራም በደስታም በሃዘንም ባለታሪኮቹ ስያለቅሱ እንደኔ ዘውትር በያ ሰምንቱ የሚያለቅስ እስቲ👍👈

    • @HaroonKhan-wk1ew
      @HaroonKhan-wk1ew Před rokem +1

      እኔ አለሁ አይኔ ሊጠፋ ነው ከኢትዬጲያ የቴሌቭዥን ዝግጅት ብፕጣም ተመስጋኝ በአላህም በስውም የተወደደ ከይር ስራ የሚሰሩ ኢኒኤሶች የቅዳሜ ከሰእት ይእኩድም አዲስ ምእራፍ

    • @user-ni7fg3gf3v
      @user-ni7fg3gf3v Před rokem

      ውዴ ደምሪኝ

    • @aminataminat7605
      @aminataminat7605 Před rokem

      ወላሂ እኔ ሥሜታውይ ነው የምሆነው ሲልቅ ድንግጥ እላለሁ አይ ሳስበው የናፍቆት ሆድ እየባሰኝ ነው መሠል

  • @mohammedibnuseid4036
    @mohammedibnuseid4036 Před rokem +5

    እንባየን መቆጣጠር ያልቻልኩበት የደስታ እንምባ ምናለ እነሱ ጋ ሁኘ ደስታየን በተካፈልኳቸው ብየ የተመኘሁበት ክስተት ነበር ።ለእንደዚህ አይነት መልካም ስራችሁ ምስጋናየ ይድረሳችሁ ፈጠሪ ምንዳችሁን ይክፈላችሁ ።

  • @azebina20tube
    @azebina20tube Před rokem +5

    በታም ደስ ይላል አፋሮች የፍቀር ስዋች 💓

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 Před rokem +21

    የአፋር ሕዝብን በፍቅር እወደዋለሁ 😍😍😍 ለሚዲዪው መቸስ ምንም ቃል የለኝም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před rokem +15

    የዛሬ ደግሞ ባስ ወንድ ልጅ እንዲ ሲያለቅስ እኔን ወደሜ እናት እናት ናት ካለእናት አለም ባዶ ናት እንኳን ደስ አላችሁ ቤተስብ በሙሉ ኢትዮጵያዊ ነታችን ነው ዛሬ የዚህ ቤት ታርክ ያስለቀስንም ያስደስተን ኢትዮጵያ ዊ ነቴን ሳዝብ ብዙ ያመኛል በምስማው በማየው እባካቹ በዘር አትከፋፍሉን

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h Před rokem +11

    አለባበሳችሁ ደስ ሲል አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረገኝ ጌታ

  • @rahmatsaid4695
    @rahmatsaid4695 Před rokem +4

    እድሁም ለምርጥ ሰው አክባሪ ሙስሊም ህብረተሰብ ለአፋር ህዝብ ምስጋናየን አቀርባለሁ ሠላማችሁ ይብዛዛ ትለያላችሁ🌷🌷🌷🌷🌸🌸🌸🌸🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌸🌸🌸

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před rokem +33

    ኢትዮጵያዊነት ማለት ይህ ነው ሐገራችን ፍፁም ሰላሞ ይመልስልን 🙌🙌🙌

  • @zeynebendris
    @zeynebendris Před rokem +16

    የምየልጅ የናቴ ልጅ ስትል አስለቀሱኝ😪😪 ebs የስንቱን እንባ አበሳችሁት ትለያላችሁ😪 ሉላ ዮኒ በሂወታችሁ ሙሉ ክፉ አይካችሁ ሉላየ ቀሚሱ በጣም አምሮብሻል❤

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 Před rokem +3

    የእናቴ ልጅ
    ኡፍ አንጀት ይበላሉ ደስ ሲል እንኳንም ለመገናኘት አበቃቸው።
    እንደው እንደነዚህ ሰዎች ደስታቸውን አይቼ እንደተደሰትኩት የእኔም እህት (የእናቴ ልጅ በአባት አንገናኝም ለእናቴ የመጀመሪያ ልጇ) በተወለደች በ3 ዓመቷ ነው ከቤት የወጣው እስኳሁን ወሬም ድምፁም የለም ባገኘነውና እህቴም አባቷን ልጆቿም የልጅ ልጆቿም አያታቸውን አግኝተው እንደዚህ ደስ ሲላቸው ባየሁ።

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Před rokem +3

    የebc ቤተሰቦቻችን ትለያላችሁ አቤት ስነስረአት ሲደሰቱ መደሰት ሲከፉ ይከፋሉ አላህ ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁም😍😍😍😍

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu Před rokem +83

    ያልተበረዙት ንፁሆቹ ኢትዮጵያውያን ።
    💚💛❤️

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube Před rokem +38

    የመዳም ቅመሞች በገዛ ስልካችን አልቅሰን ሞትን በስደት😢😢😢 እኔማ አላይም እልና አያስችለኝ

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před rokem +1

      በጣም ወላሂ እኔ ለማልቀስ ትንሽ ይበቃኛል ቤተሰቦቼ በጣም ናፍቀውኛል አላህ በሰላም ያገናኘን ሁላችንንም

    • @seadamohed1658
      @seadamohed1658 Před rokem

      @@user-mr4mc4uk4y አሚን ዉደ እኔም ናፍቀዉኛል

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c Před 8 měsíci

      በጣም ግን ደስ የሜል ፕሮግራምነው 😢😢😢😢😢

  • @iumueleham6693
    @iumueleham6693 Před rokem +1

    ወይኔ ebs ምን እንደምላችሁ አላውቅም ደስ ስትሉ የሰው ደስታ ሲያስደስታችሁ ኑሩልን

  • @kidestkifle1158
    @kidestkifle1158 Před rokem +3

    የአፋርን ፍቅር የኖረ ብቻ ሣይሆን ለአንድ ቀን እንኳ የዋለ ያውቀዋል
    ሌላውንም የአገራችን አካባቢ በሙሉ ፍቅር ያርግልን❤❤❤❤

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Před rokem +39

    ያልሞተ ሰው ይገናኛል😭😭😭😭😭😭😭😭የአላህ ማነው እንደኔ ያለቀሰ😭😭😭😭 ምናለ ወንድሜ ቀና ብለህ አንደየ ባይህ አላህ ይዘንልህ😭😭😭😭

    • @habeshahh9629
      @habeshahh9629 Před rokem

      እኔም ሰዉ ሲገናኝ ሳይ ወንድሜ ቀድሞ ይመጣል ግን አንገናኝም አላህ ጀነተል ፈርደውስን ይወፍቃቸው

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před rokem +1

      የኔም ወንድም ሣዑድ ሄዶ 15 አመት አልፎታል ይኑር አይኑር አናቅም ብቻ ሠዉ ሢገናኝ ሳይ የኔ ሀሳብ ወንድሜ ተገኝቶ ምነዉ እናቴ እንኳ ባየቺዉ እላለሁ እፍፍ አብሽር ብቻ አላህ ለሁላቺንም ሶብር ይስጠን

    • @habeshahh9629
      @habeshahh9629 Před rokem +1

      @@user-we3kb2jm5b አብሽሪ ውደ ሰላም አላህ ካደረገው ትገናኛላችሁ

    • @rhdh7177
      @rhdh7177 Před rokem

      አይዞንን ኡፍፍ

    • @user-xb4qt1pw4s
      @user-xb4qt1pw4s Před rokem

      እኔሥ ታላቅ እህቴን ሥደት ሆኘነው ያጣኋት ሁሌም ውሸትነው ባሉኝ ብየ እመኛለሁ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +16

    የናቴ ልጅዋ አለች ያስለቅሳል እንኳን ተገናኙ መለያየት ክፉ ነገር ነው እግዚአብሔር መለያየትን ያጥፋልን ሀገራችን ስላም ትሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️

  • @user-bp6fp1pc2j
    @user-bp6fp1pc2j Před rokem +2

    ሱበሀን አላህ በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን አልሀምዱሊላ እኳን በሰላም ተገናኛችሁ በጣም ደሥ አለኝ መቸም ተለያይቶ የሚኖር ስሜቱ ይገባዋል

  • @Multipurpose_Channel
    @Multipurpose_Channel Před rokem +1

    This is the Ethiopia we know. Not a division and harming each other. I see pure souls in these families. What a beautiful people.

  • @ahmedmohhir
    @ahmedmohhir Před rokem +26

    ማሻአላህ ለወንድሜ መሀመድ የሱፍ እና ለእህቴ ፋጡማ የሱፍ እናታችሁን ከ30 አመት በኋላ ስላገኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ኡፍፍፍ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-by9td8ok3i
    @user-by9td8ok3i Před rokem +18

    የወንዱ ልጇ እና የእህቷ ስሜት በጣም ለመግለጽ ይከብዳል ለመላዉ ቤተሰቦቿ እንኳን ደስ አላችሁ አለን ቀሪዉን ግዜያችሁን በሳቅ በደስታ የምትኖሩት ያድርጋችሁ!!

  • @arsamayuhans4012
    @arsamayuhans4012 Před rokem +3

    ኢትዮጵያዊ መሆን በራሱ መታደል ነው የአንዱ አዘን አዘናችን ደስታው ደሰታችን ከአይናቸው እንባ ሲፈስ የኛም አብሮ ሲፈስ ሲስቅ አብረን ስንስቅ በቃ መታደል ነው ኢትዮጵያዊ ነት እንኳን ደስስስስ አላቹ እናትና ልጆች ቀሪ ዘመናቹን በደስታ ይሞላ ዮሲዬ ፍቅር እኮ ነህ ኢቤሶች ባጠቃላይ ተባረኩ ምርጦች🙏❤ ሰላም ለኢትዮጵያችን🇪🇹🇪🇹

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Před rokem +6

    ተመስገን ፈጣሪ 😭😭😭የእናቴ ልጅ 😭😭😭 ኢቢኤሶች ብርክ በሉ በብዙ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @senhywetfeshasenhywetfesha3955

    በከባድ ስሜት 😭እፍፍፍ የኔ እናት እኔጃ ከቤተሰብ እርቆ መኖር ከባድ ነው 😭ከዚህ በላይ እድሜ እና ጤና ሰጥቶ በደስታ ያኑራችሁ❤🙏

    • @zeyinb902
      @zeyinb902 Před rokem +1

      በጣዉእጂ አጀቴን አሰፈሰፋት

    • @sdetegnawahewan
      @sdetegnawahewan Před rokem +1

      ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!
      በድንግል ማርያም ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉልን በአዛኝቷ

  • @weynshetmarem5579
    @weynshetmarem5579 Před rokem +60

    የመዳም ቅመሞች ብርድ እደት ነው ውዶች አሳባችን ተሰክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @user-su7xo1rv1z
      @user-su7xo1rv1z Před rokem +1

      አሚን

    • @asmabnt3941
      @asmabnt3941 Před rokem +1

      አረ. አልቸልናውም ብርዱን

    • @beletteayalew268
      @beletteayalew268 Před rokem +1

      አሜን(3) ውዴ ብርዱ ይከብዳል እህቶቸ በተሻላችሁ አቅም እራሳችሁን ጠብቁ

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz Před rokem

      እረአልተቻለም

    • @umhayat7108
      @umhayat7108 Před rokem

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘

  • @samsungdibba5093
    @samsungdibba5093 Před rokem +2

    አልሀምዱሊላ እኩዋን ከልጆችሽ ጋር ለመገናኘት ያበቃሽ እደዛሬ አልቅሸ አላውቅም መጨረሻ ላይ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asikalmaryam9421
    @asikalmaryam9421 Před rokem +1

    በእውነት ቃላት ነው ያጠረኝ ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን

  • @sonymax9699
    @sonymax9699 Před rokem +16

    እንዲህ የሚዋደድ ሕዝብ ያላትን አገራችንን ድንጋይ ራሶች በዘርና በሐይማኖ ንፁሐኑን በየቦታዉ አሳደው የገድሉታል e b s.ች መልካም ስራችሁ አኮራን በጣም ተደሰትንባችሁ እናመሰግናለን በርቱ ፈጣሪ ጤናና ዕድሜ ይስጣችሁ

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před rokem +19

    ዋዉዉዉ ፍቅር ይልሀል አፉር💪💪💪
    በዚህ ላይ ለአገራቸው ያላቸው ፍቅርና ክብር ጀግንነትም ጭምር ይለያሉ😘😘😘

  • @Hk-Ethiopia
    @Hk-Ethiopia Před rokem +2

    ምርጥ ቤተሰብ ከረዥም አመታት ቡኅላ ሲገናኙ ማየት እንዴት ደስ ይላል በዛላይ ደሞ እናትን እንደማግኘት !! ቃላት ሁሉ ያጥራል ለመግለፅ አላህ ቀሪውን እድሜ ጨምሮ ደስታን አብዝቶ ይስጣችሁ !!
    ደግ የሰራ ከፈጣሪ ምንዳውን ያገኛል Ebs ክብር ለናንተ ይሁን እንደምታስደስቱ ፈጣሪ ደስታችሁን ያብዛው !! 🤲

  • @abdiabdallahwaji5437
    @abdiabdallahwaji5437 Před rokem +2

    ኢቢ ኤሶች ለእናንተ ምንም ቃል የለኝም አላህ በምወደው ነገር ይውደዳቹ ከማለት ውጪ! የሀይማኖት ተቋም እንዲህ አይነት በጎነትን ላይ በማይገኝበት ዘመን እናንተ ከእነሱ በልጣቹ በደሰታ ብዛት በምአሰነባ የበጎ ሰራ ላይ ናቹ በርቱልን አላህ ይጠብቃቹ

  • @bintahmed
    @bintahmed Před rokem +17

    የዛሬው ደግሞ ልብ ይነካል የአላህ የአላህ የናቴልጅ ስትል እደት እደሆኩ ያረቢ አልሀምዱሊላህ ምስጋናይገባህ የአለማቱጌታ አላህ ሆይ 😭😭😭😭😭

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Před rokem +22

    ኢትዮጵያውያን እንዲህ ነን ጎረቤት ፣ ቤተሰብ እኩል ደስታ ፣ እኩል መተቃቀፍ፣ ኮራሁ በአገሬ ።

  • @yirgalme7190
    @yirgalme7190 Před rokem +7

    ይሄን ፕሮግራም ሲያይ ማነው እማያለቅሰው ደስታ እደኔ ስቅስቅ ብሎ እደኔ እሚያለቅስ አለ እህ😢❤

  • @genytad2275
    @genytad2275 Před rokem +2

    ኸረ አልቅሼ ሞትኩኮ (የናቴ ልጅ) እንኮን ደስ አላችሁ መሃመድ ምርጥ ወንድም ።ምርጥ ልጅ ሁላችሁም ብርክርክ በሉልኝ በተለይ ኢቢኤሶች !!!!!!

  • @user-su7xo1rv1z
    @user-su7xo1rv1z Před rokem +14

    ሙቀቱ ነዉጅ አፋር የፍቅር ሀገር ዉድድድድ ወላሂ

  • @selamawitgebretsadik3097

    እኔ አፈር ልብላ የእናቴ ልጅ ስትል አንጀቴ ልውስ አለ የአነጋገራቸው ዘይቤ የወሎ አማራዎች ናቸው አፋር የፍቅር ተምሳሌት ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደስ አላችሁ ውድድድድ

  • @rahmatsaid4695
    @rahmatsaid4695 Před rokem +2

    በመጀመሪያ እህቶን ፍለጋ ወታ የዚህ ሁሉ ቤተሠብ ላገናኘችው እናት ምስጋናየን በትትና አገርባለሁ የኔውድ እናት ካሁንም በሆላ ሽ አመት ኑሪላቸው እንወድሻለን😍😍😍

  • @kebirhussen6416
    @kebirhussen6416 Před rokem +5

    እኛ ኢትዮጵያውያን ከዳር እስከዳር የምንጋራው ነገር የዋህነትና ሆደባሻነት ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እወዳቹሀለው

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 Před rokem +14

    እናቴ እዲሜሽ ይርዘም ጣሪ ያርገኝ ልጂነቷን የሰጠችን ካላባት ሁሉ ሳያምራት እስኪ ዱአአርጉልኝ

  • @semirayesuf5912
    @semirayesuf5912 Před rokem +52

    የማዳም ቅመሞች ብርዱ እንደት ነዉ 🙈የመዳም ቅመሞች ባላችሁበት ሰላም ሁኑ 🌹

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 Před 6 měsíci +2

    ለጅቱ ወንድሜ ስትል ሀቢቢ ወድሜን አስታውሼ አልቅሼ ሞትኩ አላህ ይርሀምክ ወንድሜ😢😢😢😢

  • @user-wl8mi6mo8r
    @user-wl8mi6mo8r Před 2 měsíci +1

    ማሻአላህ አላህ ከሙሀባ በላይ ምን አለ❤❤

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Před rokem +13

    ኢቢኤሶች በጣምነው የምንወዳችሁ ወላሂ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሀዘናቸው የሚያሳዝናችሁ እኔም የደስታ ለቅሶ አለቀስኩ እደናተ ለሰው ልጅ ደስታ የሚፈጠሩ ኢትዮጵያኖችን ያብዛልን ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @samritube5541
    @samritube5541 Před rokem +5

    ስምን መልአክ ያውጣል ዮናስ እደስምህ የዋህ የሆንክ ልጅ ሉላየ ደስ ስትሉ የስው ደስታ እዴት ያስደስታል የመንፍስም እርካታ ነው

  • @ChimaMusic460
    @ChimaMusic460 Před rokem +3

    አፋሮች ፍቅር ናቹ አላህ ይጠብቃቹ ስጦታቹ አቀባበላቹ ድምቅ ያላቹ ደስ ስትሉ

    • @neima1916
      @neima1916 Před rokem

      በጣም ልዪ ናቸው❤

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x Před 9 měsíci +1

    ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል ወንዱ ልጂ😭😭😭አንጀቴን በላው ወንድ ልጂ ሲያልቅስ አልወድም😢😭😭😭

  • @ameetameetina4849
    @ameetameetina4849 Před rokem +15

    እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ እፍ ደስሲል እሲኪ የሠዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ 👍👍

  • @efratatube286
    @efratatube286 Před rokem +4

    የሉላ ትኅትና ከሁሉም ጋ አንድ አይነት ለመሆን እምትጠረው ነገር በጣም ይደንቀኛል እኅቴ የደስታ ኑሮ ይስጥሽ በጣምም ነው እምወድሽ እኅቴ ❤️💕🇪🇹 ዮኒም እንደዛው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የነሱን ስጦታ በፍቅር ስትቀበሉ ቃላት የለኝም በእውነት 💕❣️😍🥰

  • @mohammedman8946
    @mohammedman8946 Před rokem +1

    እኔ ሁሌም ለዮኒ የምመኝለት አላህ ሂዲያ እንዲሰጠው አላህ እስልምናን ይወፍቃቸው ዮኒ እወድሀለሁ።

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Před rokem +1

    እናቱ እንኳን ከታላቅ እህትሽ ጋር አገናኘሽ።እንኳን ልጆቿም ከእናታቸው ተገናኙ!!!

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k Před rokem +9

    ወላሂ ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ የነቴ ልጂ ወይኔ የዛሬው የባስ ነው ደስ ይላል ያአላህ የመዳም ቅመሞች ሀሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-ju2oo4sl8k
    @user-ju2oo4sl8k Před rokem +7

    ዋው የቆንጆ ዎች ሀገር አፋር አንደኛ እንዴት ደስ ሲሉ ይች ናት ኢትዬጵያ በቃ።

  • @tatariwa98
    @tatariwa98 Před rokem +1

    የአላህ እንዴት መታደል ነው ማሽአላህ ተባረክ አላህ

  • @meseretbrhanesheti
    @meseretbrhanesheti Před měsícem

    አፋሮችኮ ፍቅርናቸዉ የምር እንኳን ዴሥ አላችሁ
    አፋሮች የፍቅር መድረክ ለጥላት የማይበረከክ💚💛❤✅✅✅✅✅😘😘😘😍😍😍

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 Před rokem +30

    አልሀምዱሊላ በጣም ደስ ይላል አፋር ምርጥ ህዝብ አላህ ያብዛችሁ 💚💛❤👍

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 Před rokem +68

    ይሄን ፕሮግራም እንዴኔ በጉጉት እሚጠብቅ 👍👍 በስዴት በብዙ መንገድ ከቤተሰቦቻችሁ ተለያይታችሁ እምትኖሩ በሰላም ያገናኛችሁ ❤❤

  • @emuemanemueman1082
    @emuemanemueman1082 Před rokem +1

    በአላህ ይሁንብኝ በዚህ ፕሮግራምና እሁድን በኢቢኤስ የሚተላለፈው አድስ ምእራፍን እያየሁ አልቅሼ አልቅሼ አይኔ ሊጠፋ ነው ያረብ

  • @mohammedkedir-gc3gx
    @mohammedkedir-gc3gx Před 2 měsíci

    Ebsች አላህ ያቆያችሁ የከፋው የተደሰተው ጋር እኮል አልቅሳችሁ ለእናንተ ትልቅ ክብር ይገባችኃል🙏

  • @fetihyaendrse2340
    @fetihyaendrse2340 Před rokem +11

    ማሻ አላህ ስታምሩ የመዳም ቅመሞች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @mohamedjemal1806
    @mohamedjemal1806 Před rokem +66

    ማሻአላህ እንኳን ደስ አላችሁ ውዱ ጓደኛችን እና ለመላ ቤተሰቡ ለዚህ ታላቅ የደስታ ቀን ላበቃችሁ አላህ ታላቅ ምስጋና ይድረሰው ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ ሁሌም ደስታ ፍቅር ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን።
    ኢቢኤሶችንም ከልብ እናመሰግናችሗለን በርቱ ቀጥሉበት ሁሌም ከጓናችሁ ነን!!❤❤

    • @hayuweloyewtube542
      @hayuweloyewtube542 Před rokem +2

      ደምሪኝ ወደ

    • @aylaferdos4742
      @aylaferdos4742 Před rokem +2

      ደምሪኝ ውዴ

    • @setefayisa
      @setefayisa Před rokem +2

      😍😍👍👍👍👍👍

    • @user-jw8px9bw9d
      @user-jw8px9bw9d Před rokem +3

      @@hayuweloyewtube542 ወንድኮነው😜🤣

    • @sdetegnawahewan
      @sdetegnawahewan Před rokem +1

      ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!
      በድንግል ማርያም ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉልን በአዛኝቷ

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před rokem +3

    watching this for the second time. really touching 🙏
    Proud to be Ethiopian 💚💛❤
    Thank you EBSTV !!

  • @user-my3iw6jg7d
    @user-my3iw6jg7d Před měsícem +1

    ማሻሀላ ❤❤❤ደስይላሉ አፍር እዝብ ፍቅር ❤❤❤❤❤😢

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před rokem +51

    እንኳን ደስ አላችሁ ይከን ፍሮግራም ማነው እዴኔ በጉጉት የሚጠበቀው በላይክ

  • @user-vl9cp4qg3s
    @user-vl9cp4qg3s Před rokem +5

    የሰው ደስታ ያስደስተኛ አስለቀሳችሁኝ እንኳን እግዚአብሔር በሰላም አገናኛችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotfiker619
    @hiwotfiker619 Před rokem

    እኔ ይህ ፕሮግራም ደስታውም ሀዘኑም በለቅሶ ምጨርሰው እራሴን ሁላ ያመኛል😢😢 tanks EBS

  • @nike-ck4lq
    @nike-ck4lq Před rokem

    we love you Afar....could not stop crying...this is Ethiopia