//የቤተሰብ መገናኘት//"አንድ ቀን ትመጣለህ ብዬ ከእድር እንኳን አልሰረዝኩህም ልጄ" ከሀምሳ አመታት በኋላ እናትና ልጅ ወሊሶ ላይ ተገናኙ/በቅዳሜን ከሰአት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Komentáře • 826

  • @user-zm3gc1gw9f
    @user-zm3gc1gw9f Před 7 měsíci +623

    EBS የእማማን ቤት ይስራላቸው የምትሉ ኮሜንቴን ላይክ አድርጉና ሀሳቤ ሀሳባችሁ ይሁን❤❤❤

  • @yonibelayneh9943
    @yonibelayneh9943 Před 7 měsíci +345

    በናታቹ ኢቢኤሳች እኝን እናት ብትረዳቸው ደስ ይለኛል ቤታቸውን አይቼ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ያሳዝናሉ

    • @shebritube8336
      @shebritube8336 Před 7 měsíci +17

      የውድ ያሠብኩት አልሽልኝ በካሜራ ያሥቃኙን እንድነግዛቸው ነው የላ የኔ ውዶች መልካም ማሰብ መልካም መሥራት ያሥዴሥታል

    • @ethiopiahagera4535
      @ethiopiahagera4535 Před 7 měsíci +4

      ኡፍ እኔም በልቤ እያሰብኩ ነበር ኢቢኤስ የረዳቸው እያልኩ ደሞ እንደሚረዳቸው ተስፋ አለኝ 🙏🙏🙏

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 Před 7 měsíci +3

      አዎ የግድ ነው በጣም ያሳዝናሉ

    • @user-ve3ut2ur2p
      @user-ve3ut2ur2p Před 7 měsíci +6

      የውነት እጀት ነው የሚበሉት አይ ማጣት ክፉ

    • @KeniLove-ww1wz
      @KeniLove-ww1wz Před 7 měsíci +6

      አዎ በጣም ቢረዱ መልካም ነዉ

  • @samsomtesfa
    @samsomtesfa Před 7 měsíci +32

    እስኪ በኣንድ ድምፅ የእናታችን ቤ ይሰራላቸው እምትሉ በኣንዴ 🙏

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před 7 měsíci +74

    እናትህን ከእንግድህ መጦር አለብህ በገንዘብም ገቢህ አነስተኛ ከሆነ እንረዳለን ኢንሻ አላህ የእናትህ ነፍስ እስካለች ድረስ ተንከባከባቸው😢😢

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 7 měsíci +8

      የኔውድ ሠውለመርዳት ሠው መሆን በቂነው ማማየየየየዋ አስደሠሺኚ አስተሳሰሺ

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 Před 7 měsíci +236

    የመዳም ቅመሞች በላይ አሳዩኝ መቼም እናተ ናችሁ የቤቱ ድምቀት ❤👍👍👍

    • @user-yx3vz9yz7j
      @user-yx3vz9yz7j Před 7 měsíci +1

    • @ami12220
      @ami12220 Před 7 měsíci +2

      ደምሪኝ ቆንጆ የምጠቅም ቪድዮ ሰርቼ አለዉ ገብታቹ እዬት

    • @feker122
      @feker122 Před 7 měsíci

      😮

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz Před 7 měsíci

      ​@@ami12220ደምሬሻለሁ ውዴ መልሺ 💞🙏💞

    • @ami12220
      @ami12220 Před 7 měsíci +1

      @@MekdesAyalew-fk9dz መልሼ አለዉ መቅድየ

  • @user-wb6gx7ur6v
    @user-wb6gx7ur6v Před 7 měsíci +219

    .እናትና ሀገር አንድ ነዉ ይባላል🎉የዚህን እናት ደስታ እዳየን የሀገራችንን ሠላም ያሳየን ጌታ ሆይ 😢ታረቀን 👏👏👏👏

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 Před 7 měsíci +39

    ቆይ የድኤን ኤን ምርመራ የሠጡት የት ደረሠ ውጤቱ በተይ ለወድሟያለቀሠችው ውሥጤ ናት 😢😢😢😢😢

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 Před 7 měsíci +39

    ኢቢኤሶች ግን ምን ቃላት ይገልፃችዋል ዘራችው ይባረክ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Před 7 měsíci +27

    ኑ ሰብሰብ እንበል የኛ እንባ ዝም ብሎ መፍሰሰ ነው አይናችን ሊፈርጥ ነው
    የማማ ቤት ይሰራላቸው የሚል ላይክ ያርግ ሲያሳዝኑ

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 Před 2 měsíci +1

      😢😢😢😢😢😢😢በጣም እኔማ ብሶታም ነኝ

  • @user-sj4yi2qi2h
    @user-sj4yi2qi2h Před 7 měsíci +170

    የሴቶች መበደል ከዱሮውም ነበር ማለት ነው ሴቶችየ ጠከር በሉ ለራሳችሁ አስቡ በመዳም ቤት የምንፍጨረጨረውን ሁሉ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-ex2qx6fx9n
    @user-ex2qx6fx9n Před 7 měsíci +62

    የሰፈሩ ሰው ደስ ሲሉ አቀባበላቸው እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤

    • @hagerabaye1215
      @hagerabaye1215 Před 7 měsíci +1

      ወሊሶ ።የፍቅር።ሀገር።ነው

  • @ameletio3425
    @ameletio3425 Před 7 měsíci +6

    ቤታቸው መላ ብትሉላቸው መልካም ይመስለኛል ሴትዬዋ በጣም ያሳዝናሉ 😢

  • @memegreimi9226
    @memegreimi9226 Před 7 měsíci +21

    እኚ እናት ቢረዱ ❤❤

  • @mesiman2550
    @mesiman2550 Před 7 měsíci +48

    ደስስ ሲሉ የእግዚአብሔርን ስም ያለማቋረጥ የሚጠሩ ቤተሰቦች❤

  • @esublew16
    @esublew16 Před 7 měsíci +12

    እኒህ እናት ebs መረዳት አለባቸው የምትሉ

  • @user-dv6yl3sk6n
    @user-dv6yl3sk6n Před 7 měsíci +8

    ዮኒ በፈጣሪ ይሁንብህ እኝን እናት እንርዳቸው። አዲስ መዕራፍ ላይ አቅርቧቸው።

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 Před 7 měsíci +14

    እኔ ምንም አልልም ችግር አይኑ ጥፍት ይበል እናትና ልጅን የሚያለያይ ኡፍ ፈፈፈ😭😭😭😭😭😭

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 Před 7 měsíci +67

    አስፊቲ አላህዬ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ 🙏🏼 ፈጣሪ ያሽርህ , እንሻአላህ በቅርቡ ድነህ ( ተፈዉሰህ ) ebs ላይ ከች ትልልናለህ 💕
    ሀቢቢ አስፊቲ we miss you
    በዱአ ( በፀሎት ) ሁሌም ካንተ ጋር ነን 💕 እንወደሀለን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @sabaabraham6367
    @sabaabraham6367 Před 7 měsíci +8

    ማስተር አብነት እባክህ ጎብኛቸው እኚህን እናት 😢

  • @tsehaysermolo7774
    @tsehaysermolo7774 Před 7 měsíci +11

    ወንድሜ በጣም እድለኛ ነህ እናትህን በህይወት ማግኝትህ ቀላል አይደለም

  • @user-sj4yi2qi2h
    @user-sj4yi2qi2h Před 7 měsíci +7

    ልጁ ግን የተባረከ ነው ትክክል ቤተሰቡን በፍቅር ነው የተቀበለው ማሻ አላህ

  • @user-ok5tn5zt4f
    @user-ok5tn5zt4f Před 7 měsíci +24

    እውነት ዛሬ በጣም ነው ያዘንኩት እናትነት ሲፈተን የኔ ምስኪን እናት

  • @MareMari-vj1xm
    @MareMari-vj1xm Před 7 měsíci +39

    እንኳን ደስ አላችሁ የእናተ ደስታ የእኛም ደስታነው። ክብር ለኢቢኤስ💚💛❤️

  • @user-bn3gi4in1p
    @user-bn3gi4in1p Před 7 měsíci +27

    😢እማ ውለታሽ ብዙ ነው የአንችን ጎደሎ እሚሞላው የለም እረጂም እድሜ ለኢትዮጵያዊያን እናቶች

  • @user-rv5rd1fi7o
    @user-rv5rd1fi7o Před 7 měsíci +4

    እዚክ ጋር ከማማ ልጆች እንደተረዳሁት እና አንዳንድ ኮመንቶች እንዳነበብኩት ይሄ ሁሉ ልጅ እያላቸው እንዴት ተቸገሩ ላላችሁ ልጅ አብዙቶ በመውለድ አይደለም ጥቀም ያለው በአንድ ልጅም ይጠቀማል ጌታ መርቆ ከሰጠን

  • @user-fi2yu8yr1z
    @user-fi2yu8yr1z Před 7 měsíci +30

    ይሄን ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው የሚያባሉት 😢😢😢😢 የዋህ ህዝብ እንግዳ አክባሪ ተቀባይ የዋህ😢

    • @misraburka484
      @misraburka484 Před 7 měsíci +3

      Hizbu ahunim minim aywkim sila politica nigd

    • @helenethiopia
      @helenethiopia Před 7 měsíci

      ​@@misraburka484በትክክል

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Před 7 měsíci +4

    የኔ እናት።።። እሱም ጀግና ነው. እንደዚህ ሰርቶ ከሚስቱ ጋር ልጆቹን ለማህረግ እያበቁ ነው

  • @emushzena9504
    @emushzena9504 Před 7 měsíci +29

    እንካን ደስ አላቹሁ እማማ እጅግ ያሳዝናሉ የኔ እናት ሲያሳዝኑ እንዳየሀቸዉ ነዉ ያሳዘኑኝ አስለቀሱኝ አቅም ያለዉ ሰዉ ቢረዳቸዉ እናቶች ያሳዝናሉ

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Před 7 měsíci +28

    የኔ እናት እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ 😢😢😢

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Před 7 měsíci +19

    #ኢቢኤሶች የስንቱን እንባ ነው ያበሳቹህት ለእማማ ቤታቸው እንዲታደስ አስተባብሩላቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @semira1396
    @semira1396 Před 7 měsíci +9

    ወይ ሴቲቱ ልጅ የናቷ ችግር አገብግቦቷል

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 Před 7 měsíci +13

    የኢትዮ ህዝብ እኮ ምርጥ ነው

  • @tube7770
    @tube7770 Před 7 měsíci +16

    ወይኔ እኔም ተስፉ አለኝ ያረቢ አባቴን አስገኝልኝ 😢😢

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t Před 7 měsíci +13

    ፍቅረ የሆነ የወሊሶ ህዝብ ህጻን አዋቂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @hagerabaye1215
      @hagerabaye1215 Před 7 měsíci

      በጣም ወሌሶ ፍቅር ሀገር ነች እኔ ባልወለድባት ግን ወልጀባት አለው

    • @user-ry5zk8ru1t
      @user-ry5zk8ru1t Před 7 měsíci

      ወሊሶ የት አከባቢ ነው?

    • @hattaddd6346
      @hattaddd6346 Před 7 měsíci

      ከአዲስ አበባ 135km @@user-ry5zk8ru1t

  • @Jilalufetiha67
    @Jilalufetiha67 Před 7 měsíci +126

    ዛሬ 3ተኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ 🎉🎉🎉🎉

    • @user-nd5lf8ye3k
      @user-nd5lf8ye3k Před 7 měsíci +5

      እኔ እሚገርመኝ 1ኛ መሆን ጥቅሙ ምዲነው

    • @meronmeron9834
      @meronmeron9834 Před 7 měsíci

      @@user-nd5lf8ye3k ዶላር ነዋ ቀልጂ አቺ ምን አለብሽ ሆ ሃሃሃ

    • @user-tl9od9qj2z
      @user-tl9od9qj2z Před 7 měsíci

      ​@@meronmeron9834በኮሜንት ነውደ ዶላር😂

    • @user-nd5lf8ye3k
      @user-nd5lf8ye3k Před 7 měsíci

      @@meronmeron9834 ውነት ከሆነ 😎

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 7 měsíci

      ​@meronmeronየምንዶላር ነው ውደ9834

  • @batebety4455
    @batebety4455 Před 7 měsíci +10

    እሳቸውን ሳይ እባዬን መቆጣጠር አቃተኚ በስደት ያለሰው ብቻ ነው የሚገባው የእናት ናፍቆት ማርያምን እናቴ ናፍቃኛለቺ

  • @haniyefirehiwotmamo1704
    @haniyefirehiwotmamo1704 Před 7 měsíci +6

    ዮኒ እና ፀዲ በእግዚአብሔር እኝህን እናት በአዲስ ምእራፍ እንዲረዱ አቅርቡልነሰ❤

  • @dirsayiew.senbet705
    @dirsayiew.senbet705 Před 7 měsíci +18

    የወሊሶ አካባቢ ልጆች እግዚአብሔር አድሎአቹ መልካም አደረጋቹ።

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Před 7 měsíci +7

    ለሁሉም ጊዜ አለው የመገናኝቱም የለመለያየቱም ሱበሀነ አላህ በተወለዱ በአንድ አመቱ የተለያዮ በዚህ እዴሜ መገናኝት የሚገርም ነው የአላህ ስራ እንኳን ተገናኛችሁ

  • @SameraSamera-me6ut
    @SameraSamera-me6ut Před 7 měsíci +3

    እባካችሁ eds እርዶቸው በማሪያም😢😢😢😢😢😢

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 Před 7 měsíci +6

    ደስ ይላል ግን እነኚ እናት መረዳት ያስፈልጋቸዋል 😢😢😢

  • @helenethiopia
    @helenethiopia Před 7 měsíci +30

    እኛ ኢትዮጵያኖች እኮ ፍቅር ነን የምር በደስታም በሀዘንም በአንድነት ሙስሊም ክርስቲያን ሳንበባል በፍቅር እንተባበራለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před 7 měsíci

      ልክ ነው ዘረኞች የሰው ሰይጣኖች ናቸው የሚያባሉን

    • @rumenege6356
      @rumenege6356 Před 7 měsíci

      እንደ ህዝብ፡ግደሉ የሚሉ ቀሳውስት፡ ጥፋት የሚታያቸው ሰባክያን፡ ሰው ሂወት ማረድና እሳት መክተት መራብና መነጠል፡ ደስ የሚላቸው ትተሽ ነው ?እንጂ ብዙ የቀረ ስላለ ይታረቀን ማልት ብቻ ነው ።

  • @taz3739
    @taz3739 Před 7 měsíci +3

    እንዃን ደስ አሎት ልጅዎን በሂወቶ እያሉ ስላገኙ ❤❤ 🙏❤️❤️

  • @user-pv9cd3cm8r
    @user-pv9cd3cm8r Před 7 měsíci +5

    ወሊሶ የፍቅር ሀገር መሆኗ በህዝቦቿ ያስታውቃል ወንድሜ እንካን ደስ አለህ

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l Před 7 měsíci +7

    የታደለነው በዚህእድሚ እናትህን ማገኘት

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 Před 7 měsíci +12

    እማማ እንርዳ የምትሉ

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Před 7 měsíci +5

    አየ ወንዶች ሁሉንም አይደለም ግን ይበድላሉ ይህ ሁሉ የአባቱ ጥፍት ነው

  • @user-pd3db9sq6c
    @user-pd3db9sq6c Před 7 měsíci +13

    አዲስ ምእራፍ ይቅረቡልን❤

  • @alemagegn8616
    @alemagegn8616 Před 7 měsíci +7

    እሰይ እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤
    አሁን ሁሉም ቢተባበር የዚህን ቤተሰብ ደስታ ለመግለጽ በልጃቸው ሞያ በህዝቡ መተባበር ቤታቸው ቢሰራላቸው የእማማን እድሜ ይጨምራል❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamawitbeyene6452
    @selamawitbeyene6452 Před 7 měsíci +13

    በምንም ሁኔታ ትሁን ማን እንደ እናት ወንድም እንኳን ደስ አለህ ቤተሰብ አለህ ካለ ቤተሰብ የሚፈጠር ሰው የለም ማናችንም ብንሆን ብቸኛ ሰውን አንሳደብ። አቢኤሶችም ሁላችሁም ተባረኩ።

  • @user-dv6yl3sk6n
    @user-dv6yl3sk6n Před 7 měsíci +4

    እናት ምንጊዜም እናት ናት !! ተወዳዳሪም የላትም!!❤❤❤❤

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 Před 7 měsíci +8

    ኢቢየሶች እናትየውን እርዷቸው በእናታችው

  • @user-bp4ed5nq5f
    @user-bp4ed5nq5f Před 7 měsíci +14

    😢😢ማነው እንደኔ በጉጉት ሚጠብቀው😢❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před 7 měsíci +27

    🎉🎉 ዮኒየ ፀጊ ተባረኩ። ebc መልካም ጥሩ ስራ የሚያደርግ ድርጅት ነው።።ሀላፊዎችም ድርጅቱም ።ይክበር ምን ግዜም ከፍ ይበል ይደግ።።የብዙውን እንባ ያበሰ ነውና።።

  • @user-ch4uj2ws9e
    @user-ch4uj2ws9e Před 7 měsíci +3

    ያራቢ እነዚ ሰዎች እንርዳቻው😢😢😢

  • @rutaanjelo7332
    @rutaanjelo7332 Před 7 měsíci +10

    ውይ ሲያሳዝኑ በተቻለ መጠን እንርዳቸው❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před 7 měsíci +7

    ዮኒየ በየክፍለሀገሩ ያለፍቅርና መተባበር እንዴት ደስ ይላል።።እኔ ክፍለ አገር።።እናንተ ልታገናኙ ስትሄዱ ነው የማየው።።መላው የኢትዮጵያ ህዝብ።።በከተማም በገጠርም ያላችሁ። ይሄን መዋደድ መተዛዘን። ፈጣሪ ያብዛላችሁ።ወገኖቼ ደስ ስትሉ።።🎉🎉

  • @tubetamirtube4441
    @tubetamirtube4441 Před 7 měsíci +15

    እማየ እንኳን ደስ አለወት የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍ

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Před 7 měsíci +24

    እግዚአብሔር አያልክበትም እግዚአብሔር እንደ ምድር አሸዋ ዘርህን ያብዛልህ 💔💔💔 የተስበረ ልብ ሲጠገን ማየት እንዴት ያሰድስታል 🥰🥰🥰🥰🙏🏾

  • @bait1035
    @bait1035 Před 7 měsíci +9

    የመዳም ቅመሞች ክርስትያን በፀሎት ሙስሊም በዱአ አስቡኝ ሀገሬ ልገባ ሁለት ቀን ቀረኝ ልጄን በጣም ነው የናፈቀችኝ ❤

    • @user-lf1gz9bp5y
      @user-lf1gz9bp5y Před 7 měsíci

      በሰላም ግቢ የኔውድ

    • @nnnlll2958
      @nnnlll2958 Před 7 měsíci

      በሠላምያገናኝሺ ፈጣሪ

    • @nnnlll2958
      @nnnlll2958 Před 7 měsíci

      በሠላምያገናኝሺ ፈጣሪ

    • @helenethiopia
      @helenethiopia Před 7 měsíci

      በሰላም ነይልን ማሬ

    • @weynshetmarem5579
      @weynshetmarem5579 Před 7 měsíci

      በሠላም ግቢ ማር አማራ ክልል ከሆነ ጉዞሽ በፕሌን ሂጂ መንገድ ከባዲ ነው

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Před 7 měsíci +14

    እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እንኳን ደስስ አላቹህ❤🙏

  • @lewtalexx8740
    @lewtalexx8740 Před 7 měsíci +11

    ውይ ይሄን ፕሮግራም እግዚአብሔርም ይደሰትበታል ብዬ አስባለሁ!!

  • @user-yf4sr5re3q
    @user-yf4sr5re3q Před 7 měsíci +15

    እፍፍፍፍ ሤት ልጂ እኮ በጣም ከባድ መከራ ነው የምታሳልፈው😢😢😢😢

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 7 měsíci +2

      ወላሂ አልቅሸ ልሞት

  • @asadaasada936
    @asadaasada936 Před 7 měsíci +7

    ብቻ ተመስገን ማለትነው ስለሁሉም ነገር አምላክ የኔናት ፈጣሪ አምላክ በብዙ ይካሳችሁ😥😥

  • @temesgen7727
    @temesgen7727 Před 7 měsíci +3

    እጅግ ልቤ እያዘነ ያየሁት ክብር ለናቶች

  • @zamzamzamzam3398
    @zamzamzamzam3398 Před 7 měsíci +12

    አይ እናት 😢😢😢 እህህ ሁሉን ችለዉ በዉስጣቸዉ

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i Před 7 měsíci +44

    አቦ ቅመሞችዬ ላይክ አድርጉኝ ደስ ይበለኝ❤😢

    • @user-dy3sk8hv4b
      @user-dy3sk8hv4b Před 7 měsíci +1

      ላይይይይክክክክክክ

    • @user-kx3fy7jh4s
      @user-kx3fy7jh4s Před 7 měsíci

      ፕሮሽን ላኪልኝ

    • @user-nd3de5hs6i
      @user-nd3de5hs6i Před 7 měsíci

      @@user-kx3fy7jh4s በምን ልላክልሽ ፕሮፋይሌን ነው አ😂😂😂

    • @sdf9510
      @sdf9510 Před 7 měsíci

      አለን

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Před 7 měsíci +6

    እንኳን ደስስስ አለሕ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 Před 7 měsíci +9

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ደስ ያለህ ወንዱም በእንባ ጨረስኩት አይ የእናት ስቃይ😢😢😢

  • @Agurashtube
    @Agurashtube Před 7 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያለህ ከብዙ ፈተና በኋላ ቤተሰቦችህን ስላገኘህ ላአንተ እኔ ደስ አለኝ

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před 7 měsíci +8

    እንኳን ደስ አለዎ እናትና ልጅ መለያየት ከባድ ነው የኢትዪ ህዝብ ምስኪን ፍቅር ያለው ነው ዘረኞችና ሰይጣኖች ያባሉናልጅ

  • @myallahisthenumberoneforme4573
    @myallahisthenumberoneforme4573 Před 7 měsíci +2

    እኔም አንድ ቀን እመጣለሁ ebs የማላውቃቸውን የአባቴን ቤተሰብ ፍለጋ መጀመርያ በራሴ መንገድ እጥራለሁ እንዲሳካልኝ በዱአችሁ አግዙኝ ውዶችዬ

  • @user-dq2ut8zm1l
    @user-dq2ut8zm1l Před 7 měsíci +3

    አባቴም ወንድሙን ከ40 አመት ብኋላ አግኜቷል ያልሞተ ይገናኛል የተጠፋፋችሁ ሁሉ አላህ ያገናኛችሁ❤

    • @milli12354
      @milli12354 Před 7 měsíci

      ውይ ደስ ሲል እንኳን በሰላም ተገናኙ❤ የኔውድ

  • @miniyahilminda4115
    @miniyahilminda4115 Před 7 měsíci +4

    እስቲ እነኚን ቤተሰብ እንረዳቸው የልጀቷ እምባ ሆዴን ነካው

  • @hiwi99
    @hiwi99 Před 7 měsíci +2

    የወሊሶ ኡፍፍ ተወልጄ ያደኩብሽ ፍቅር የሆንሽ ከተማ 🎉🎉❤❤❤❤

  • @missfathima8318
    @missfathima8318 Před 7 měsíci +7

    ወላሂ አህለኑሥ አህለን ሢል ዮኒ በጣምነው ደሥ የሚለው😍

  • @user-fi2yu8yr1z
    @user-fi2yu8yr1z Před 7 měsíci +11

    የኔም እናት ምነው ጠፍታ ከአለም ዳርቻ ሂጄ ባገኛት😭😭😭😭😭💔💔😭💔💔💔😭💔😭😭💔 እፍፍፍ እናትዬ

    • @zabibaysofzabibaysof7568
      @zabibaysofzabibaysof7568 Před 7 měsíci

      😢አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽና በሰላም ያገናኝሽ ወዴ አይዞን❤❤❤❤

  • @tube-rc8xv
    @tube-rc8xv Před 7 měsíci +5

    በመንገዳችን ላይ የገጠሩ መንደር እንዴት ደስ ይላል ሀገር ስገባ የመጀመርያ እቅዴ ኢንሻአላህ ወደ ገጠር መሄድ ነው❤❤

  • @user-ni2vl7cq6d
    @user-ni2vl7cq6d Před 7 měsíci +7

    ይህን ነበር የምጠብቀዉ❤❤❤❤❤

  • @shikuriyameki-ez5zt
    @shikuriyameki-ez5zt Před 7 měsíci +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ዮኒ ፀጊ በጣም ነው ደስ ምትሉት ebsሶች ትለያላቹ የወሊሶ ህዝብ አቀባበሉ ልዩ ነው ይመቻቹ

  • @user-ue6rj7di5v
    @user-ue6rj7di5v Před 7 měsíci +9

    በርቱ እናት የህዝብ ልጆች

  • @Mydream1212
    @Mydream1212 Před 7 měsíci +6

    ኢቢሶች ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ የስንቱን የህመም መድሃኒት ሆናችሁ እናነተ የሰጠን ቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አስፊቲዬንም ይማርልን እባካችሁ የማያልቅ እጃችሁን ለእኛህ እናት እንደምትዘረጉ ተስፋ አለኝ

  • @ami1285
    @ami1285 Před 7 měsíci +10

    😢እንኳንም በህይወት ተገናኙ

  • @user-pt7hi9in2l
    @user-pt7hi9in2l Před 7 měsíci +2

    እንኳን ደሥ አላችሑ EBSች መቸም ምሥኪኑን መርዳትና ቤተሠብ ማገናኘት ጎበዞች ናችሑ እናቷንና ልጅቷን የሖነ ነገር ብታቋቁማቸው የእውነት በጣም ነው ያሥለቀሱኝ ፈጣሪ ዪርዳችሑ አግዟቸው አዪ አሥፍሽ

  • @Abyatube
    @Abyatube Před 7 měsíci +6

    አንድ ደግ ሰዉ ቤታቸዉን ቢሰሩላቸዉ😢😢😢

  • @user-kz9xc7op2d
    @user-kz9xc7op2d Před 7 měsíci +5

    የኔ እናት. እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @bemnetzhmekiel997
    @bemnetzhmekiel997 Před 7 měsíci +4

    የማማን ቤት እናድስላቸው ሸቀሎች 100 የያለንበትን ሀገር ብር አዋተን ሀሳብ ስጡ

  • @HussenSeid-vt6tf
    @HussenSeid-vt6tf Před 7 měsíci +16

    ሚክኑን እና የዋሁን አማራ ህዝብ ፈጣሪ ለደስታና ለሳቅ ያብቃልን ከዚህ መከራ ወቶ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 7 měsíci +3

    ዮኒ ወዕፀገነት መልካም ስራ ነው " እንደሻላ "ውስጤን ይበለኛል አሉ

  • @AishaYasin-012
    @AishaYasin-012 Před 7 měsíci +3

    አንድ አይነት ናቸው እናት እና ልጅ አላሀምዱሊላህ የኔ እናት ቀሪ እድሜችሁን በደስታ የምትኖሩ ያድርጋችሁ ያረብ

  • @peace-4all587
    @peace-4all587 Před 7 měsíci +7

    እንካን ደስ አላቹሁ እናቱ በጣም ነው የሚያዝኑት እግዚአብሔር ይድረስላቸው በሽምግልና ረዳት በሚያስፈልጋቸው ነገር ይስጣቸው 🙏

  • @user-dk6yq3zp2y
    @user-dk6yq3zp2y Před 7 měsíci +2

    ኢቤኤስች መልካም ስራ እየሰራችሁ ነዉ እናታችን ያሉበት ሁኔታ ያዛዝና ብታግዙ አቸዉ ጥሩ ነዉ ለቀባሪ ማርዳት እንዳይሆንብ እንጅ

  • @taz3739
    @taz3739 Před 7 měsíci +1

    Ebs በጣም ደስ ትላላቹ ስንት የተጠፋፋ ሰው ስታገኛኙ ደስ ይላል❤❤🙏❤️❤️

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 Před 7 měsíci +1

    እሰይ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ።ምንም ቢያረጁ ቢደክሙ እናትህን በአካል ማግኘት በጣም ትልቅ እድልነው።መልካቸውን ሳታያቸው ቢያልፉ ይቆጭህ ነበር። በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ኢየሱስ ይመስገን።❤❤❤

  • @tisgerdafetne1590
    @tisgerdafetne1590 Před 7 měsíci +16

    ውይ ኢቢኤስ ይችን ሰትዬ መርዳት አለበት ቤታቸው ሲያሳዝኑ

  • @metiworku1601
    @metiworku1601 Před 7 měsíci +2

    ተባረኩ እናንተ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ናችሁ ዘመናቸው የሠላም የዕረፍት የበረከት ይሁን

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Před 7 měsíci +4

    የሰው ደስታ የሚያስደስተው እስቲ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j Před 7 měsíci +10

    አህለንወሰህለን የምትለው የዮኒ ቃል ማነውደስየምትለው😂❤

  • @ruhama2434
    @ruhama2434 Před 7 měsíci +11

    ኢቢኤሶች በፈጠራቹ አዲስ ምዕራፍ ይርዳቸው እኒህን እናት

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Před 7 měsíci +17

    እናትየው ዘናጭ ነበሩ ወይ እርጅና .!😭😭😭😭