//የቤተሰብ መገናኘት//"በብቸኝነት እራሴን እስከማጥፋት ደርሼ ነበር... አሁን በቤተሰብ ተከብቤያለሁ".ፂዮን እናቷን አገኘች ድንቅ ታሪክ /በቅዳሜን ከሰዓት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Komentáře • 958

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 Před rokem +578

    ማነው ዩኒን እንደኔ የሚወደው የኔ አልቃሻ❤❤

    • @asiasaed1251
      @asiasaed1251 Před rokem +6

      ይውኔ ምርጥ ሠው ነው እኮ❤❤

    • @mohamedsalheen8810
      @mohamedsalheen8810 Před rokem +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mami-lh6vg
      @Mami-lh6vg Před rokem +16

      ዩኔን ማን ይጠላል ከራሱጋር የተጣላ ካልሆነ

    • @lensami2970
      @lensami2970 Před rokem +6

      እኔ በጣም እወደዋለሁ

    • @mdet1611
      @mdet1611 Před rokem +4

      ቅንነቱ ይነበባል

  • @ferehiwotgetachew6714
    @ferehiwotgetachew6714 Před rokem +170

    እናት ላላቹ ለናቶቻችሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥላቹ እናት ለሌለን በሞት ለተለዮን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን እናት ያለውም የሌለውም እኩል ያለቅሳል እንኳን ደሰ አለሸ እህቴ

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 Před rokem +315

    ኑ አብረን በደስታ እናልቅስ የመዳም ቅመሞች እሮመዳን ስራ እቃ ማጠብ እንዳትረሱ ዋው ኢች ናት ኢትዮጵያን😢😢😢

  • @betelhemayele1618
    @betelhemayele1618 Před rokem +155

    እኔማ የኢብኤሲ ጋዜጠኞችን በጣም ነው የሚወደቸው ደግሞ ውባተቸው❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +93

    ማነው እንደኔ ይሔንን ፕሮግራም የሰውን ደስታ ለማየት በጉጉት የሚጠብቅ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አምላክ በሰላም አገናኘሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር የኔ ቆንጆ 🙏

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul Před rokem

      እኔን ደምሪኝ የኔ እህት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@hdbnokjul ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@Tube-fw9dv ደምሪኛ

  • @ኢትዮጲያዬ
    @ኢትዮጲያዬ Před rokem +45

    ወይኔ እናትየው እኛ ሰፈር ናት ነኢማዬ እንኳን ደስ አለሽ እኔም ሰምቼ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ውይ እንዴት ደስ ይላል🙏🙏

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Před rokem +25

    የኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢#አቦ አላህ ያስደስታችሁ የተጨነቃችሁ በሙሉ

  • @mimemime562
    @mimemime562 Před rokem +55

    ወይኔ እደት ደስስስ ይላል ክእናት ጋ መገናኘት እናቶች ሺ አመት ኑሩ 😢😢😢

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Před rokem +20

    የይዮኒ ቅንነት ለሁላችንም ይደረብን የኔ ልበ ቀና ክበርልኝ 👌👌

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před rokem +18

    እኔ ከምንም በላይ የዮኒ ስብዕና ፈጢሪ ባለህበት ይጠብቅህ
    እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před rokem +21

    22 አመት በአከራይና ተከራይነት መኖር እንዴት ደስ ይላል፣ ሆሳዕና መንደር 20 ነዋሪዎች በጣም ደስ ትላላችሁ ፣
    ሆሳዕና አንድ ቀን እንደማይሽ ተስፋ አደርጋለሁ፣
    ፍቅር ናችሁ

  • @user-bp8sw6cf7b
    @user-bp8sw6cf7b Před rokem +16

    ሙስሊም እሕት ወድሞቸ እኮን ለተከበረው ለረመዷን አደረሳችሁ አደረሰን አላህ ፆመው ከሚጠቀሙት ያድርገን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አላህ አላማችን ተሳክቶልን ከቤተሰቦቻችን ጋር አላህ ያገናኝን ያረብ☝🌷🌷🌷

  • @rudhruur3544
    @rudhruur3544 Před rokem +73

    ስታለቅሱ አልቅሼ ስትስቁ ስቄ እዚህ ደረስኩ ከበደኝ አመመኝ አባቴን የማገኝበት ቀን እራቀኝ ልጄ አባዬ የምለው ቀን ናፈቀኝ ያማል 30 አመት ማንነቱን ሳያውቁ መኖር ግን እህት ወንድሞቼ በዱአ በፀሎት አግዙኝ አፌ ባባ ማለት እያማረው እየናፈቀ ነውእና እስኪ ዱአ አድርጉልኝ አባቴን እኔም እዳገኘው😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @taybatube194
    @taybatube194 Před rokem +28

    ማሻ አላህ በዘዉም ሀገሬን ስልጤ ወረቤን አሰየቹኝ🇪🇹አልሀምዱሊላህ ሀገሬ ስልጤ ወረቤ በጣም አምሮበተል👍ዉድ ሙስልሞች ረመዳን ሙባረክ

    • @asiyaumer9497
      @asiyaumer9497 Před rokem +1

      እኔም ጭምር አገሬን ስለዬሃት ደስስስስ አለኝ

    • @taybatube194
      @taybatube194 Před rokem

      @@asiyaumer9497 የባድ ወልድሽ ወይ☔ አሲያዬ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@asiyaumer9497 ደምሪኛ

    • @stc6291
      @stc6291 Před rokem

      እግዚአብሔርይመስገንእኳንደስስስስስአላችሁኢቢኤሶችበምንቃልትገለፃላችሁተባረኩልን❤❤❤

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před rokem +45

    የተጨነቀው ተፈርጆ ያጣው አግኝቶ የተጠፍፍው ተገናኝቶ ሀገራችን ሰላም ሆና የመዳም ቅመሞች በሙሉ ለቀጣይ አመት ረመዳን ከቤተሰቢቻችን ጋር በሙሉ ደስታ ለማሳለፍ አላህ ያብቃን አሚን!! እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን አላህ የደስታ ያድርገው! ዩኒ መልካም ሰው ኡፉፉ ኑርልን

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 Před rokem +6

    ሚልኪያስ ጀግና ነህ እሺ እስከ እናትክ ደምዬ የሚልኪያስ እናት በስንት አመቴ አየሁሽ !
    ዮኒ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።

  • @sali4168
    @sali4168 Před rokem +10

    አይ ዮኒየ ሚስኪን ሰው ነህ ደረጃ ላይ ኩርትም ብለህ ስትቀመጥ ደግነትህ ብቻ ሳይሆን ሀዘንም ከልክ በላይ ነበር 😍👍🥰🙏😥

  • @maranatatube8044
    @maranatatube8044 Před rokem +57

    ኧረ አባቴን አፋልጉኝ እኔ በስደት ነኝ ሰለ እግዚአብሔር አግዙኝ😭😭😭

    • @Muledoyo
      @Muledoyo Před rokem +3

      ፎቶ ለጥፍ ታገኝያለሽ

    • @MaryamMaryam-oj8cb
      @MaryamMaryam-oj8cb Před rokem +1

      አላህያስገኝልሽ ፎቶ ካለሽ ሐጥፊ ያፈላለጉልሸል

    • @amalyousaf7058
      @amalyousaf7058 Před rokem

      ሻይ ስትቀዱ ቀስ በሉ ማስቀማጫዉላይ መፍስ የለበትም ሊሞላ ትንሽ ሲቀረዉ መቅዳቱንአቁሙ እንደሳ አትዉኑ

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 Před rokem

      እግዚአብሔር ያገናኝሽ ፎቶ ካለሽ አፈላልጊያቸው ፈጣሪ ይርዳሽ ሰው በህይወት ካለ መገናኘት አይቀርም ምንም ጊዜ ቢረዝምም

    • @dao-107
      @dao-107 Před rokem

      አይዞሽ ....ይገኛሉ...🎉

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +20

    እኔ ሁሌ ሲሰቁ መሳቅ ሲያልቅሱ ማልቀሰ ሰራዬ ነው😥

  • @evanamgs5487
    @evanamgs5487 Před rokem +28

    እናንተ መልካሞች እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፍላችሁ ሁልግዜን ደስታን እግኙ ❤❤❤

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 Před rokem +3

    ዮኒዬ የኔ የዋህ ኡፍ ሲያለቅሱ አልቅሰህ ሲደሰቱ ተደስተህ እድሜ ይስጥህ ጺሆን እናትሽን ስላገኘሽ ደስ ብሎኛል🎉🎉

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Před rokem +12

    በጣም ደስ ይላል የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ እናትሽን ቤተሰቦችሽን በማግኘትሽ ደስ ብሎኛል በጣም ነው ያለቀስኩት የኔ ውድ የኔም እናት በተገኘች ደስ ባለኝ ወንድሜ ሲደሰት ባየሁ ይህንን ኮሚት የምታነቡ በሙሉ የወድሜን እናት እድትገኝ ሙስሊሙ በድዋ ክርሲቴኑ በፆለት እርዱን እናታችን ስሞ ፍትፍቴ ነጋሽ ምትኩ ትባላለች ድዋ አድርጉልኝ

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před rokem +19

    እንደዚህ አይነት ጎረቤት ስላሳደገኝ ጠዋትና ማታ በንብርክኬ አገሬን ኢትዮጺና ህዝቦችዋን ባርክ ብዬ አምላኬን እለምናለሁ። ፍቅራችንን ይመልስልን። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +9

    ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን

  • @kalkali
    @kalkali Před rokem +6

    አቤት እናትና ልጅ ከመልክ እስከ ድምፅ መመሳሰል ኡፍ ሲያለቅሱ አልቅሼ 😢ሲስቁ ስቄ😅 ብቻ ስለሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላውንም እንደዚህ ያገናኝ እንኳን ደስ አላችሁ🎉

  • @zaharahasen8921
    @zaharahasen8921 Před rokem +2

    በጣም ደስዪላል አላሀምዱሊላ ለአላህ ምስጋና ዪገባው ኢቢኤስ እድሜቹ ዪርዘም

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před rokem +21

    😢😢ጉረቤቶች ደስ ሲሉ አይሀገሬ እሄን ፖለቲካ የሚጠፋ ቢመጣ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      ሰልጣንይያዙትጀ።ሊላወኩይዋህንወ

  • @user-mg3ni3db2o
    @user-mg3ni3db2o Před rokem +2

    ዬኒ ሰው አክባሪ ታለቀሰው ጋር አልቅሰህ ታለቀሰው ጋር አልቅሰህ እንኳን ደስ አላችሁ የመዳም ቅመሞችዬ በሉ ከስራ ጋር አልቅሳችሁ ራሳችሁን እዳያማችሁ ውዶች አላህ ይገዘን ይገዛችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před rokem +3

    ፂዮን ከተማ እንኳን ደስ አለሽ፣
    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይመስገን እናትሽ በህይወት አለች፣
    ልጅሽንም እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃልሽ፣
    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉምኮ ያልፋል፣
    ብዙ መከራኮ በጀግንነት አሸንፈሻል፣ ይህንንም ታልፊዋለሽ፣
    ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ፣
    ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ፣
    ዮኒዬ ስወድህ!

  • @habahihabahi489
    @habahihabahi489 Před rokem +2

    ይወኒ የ አንተን ባካል ባገኝህ ምን እንደምሸልምህ አላቅም እግዚአብሄር ልጆችህን ሚስትህን ሙሉ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ የመደአም ቅመም ነኝ ከሀረብ ሀገር

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b Před rokem +6

    የኔ እህት እኮን ደስስስ አለሽ ቀሪ ዘመንሽን ከወንድሞችሽ ከእናትሽ ከልጅሽ ጋር በደስታ አላህ ያኑርሽ ለኢዲ ደግሞ ፋአ ብላቹ አሳልፉ በደስታ አልቅሼ ጭንቅላቴ ዞረብኝ😢😢

  • @emutube6233
    @emutube6233 Před rokem +2

    የኔ እናት እንኳን ደሥ አላችሁ በለቅሶ ጨርሰኩት የማዳም ሥራ ቀር እረግ ልሞትላት ነዉ ድካሜን ሁላ እረስቸ በደሥታ በለቅሶ😢😢😢😢 ጨርሰኩት እፍፍፍፍፍፍ እማዬ ምንም ሁና ትኑርልን በሰደት ሀገር ያለን እህት ወንድሞቸ በሠላም ለሀገራችን አብቅቶን ከእናቶቻችን በሠላም ለመገናኘት ያብቃን!!

  • @beautifulethiopiaforever836

    ዉቢቷ ኢትዮጵያ ዉብ ሥራ ebsሶች ምርጥ ጋዘጤኞች ተባረኩ bless you guys from usa silver spring maryland!!!!!

    • @melaku-gq9mf
      @melaku-gq9mf Před rokem

      ebsሶች ፕሮግራማችሁ በእውነቱ በጣም ይመቻል ወንድም ነበረኝ ፈንታሁን ሞገስ ይባላል ጎጃም ክፍለ ሀገር በድሮ የሀገራችን አጠራር ይጠራ በነበረበት የተለያየን ነን እሱን ፍለጋ ነገር ግን በእናንተ ልፋትና ድካም ብዙዎች ቤተሰቦች ጋር አብራችሁ ስትደሰቱና ስታለቅሱ እያየሁ እኔም ተስፋ አልቆርጥም በማለት እንድታግዙኝ በፈጣሪ ስም እጠይቃለሁ???????????

  • @kedijamohamed6791
    @kedijamohamed6791 Před 3 měsíci +1

    ሰለምታረጉት ነገር ሁሉ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቃቹ

  • @user-tg9mp8zx5f
    @user-tg9mp8zx5f Před rokem +3

    ዮኒዬ አንተ ትህትና ጌጡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @Halimahasee
    @Halimahasee Před rokem +2

    ወላሂ እደት ደስ እዳለኝ ይሄን የዋህ ህዝብ ነዉ ምንም በማያዉቁት የሚጨፈጨፉት

  • @SolianaTewahido
    @SolianaTewahido Před rokem +4

    እንኳን ደሳለሽ ፅዮንዬ እናትሽም በተሰቡም ጎረቤቱም ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜን

  • @marshuminda3160
    @marshuminda3160 Před měsícem

    ወይ ጉድ እናት ለለዛለለም ትኑር ebs ዋጋችሁን እግዚሃብሄር ይክፈላችው እጅግ በጣም የሚገርም ተአምር እየሰራችው ነው

  • @user-qk2mu6se8c
    @user-qk2mu6se8c Před rokem +3

    የኔ ዮኒዬ አህን አህለን የሚለውን ከመዳም ቅመሞች ነው የወረስከው ሹክ በለኚ በጣም የማከብረህ

    • @hawamuhamed5971
      @hawamuhamed5971 Před rokem

      አኪድ የመዳም ቅመሞችኮ ልዩ ነን አይደል

  • @samirahamid9739
    @samirahamid9739 Před rokem +2

    ዮኒ አንተ ያለህበት ፕሮግራም ሁሌ እንደደመቀ ነው ተባረክ ከፍ በል አላህ ከልጀችህና ከሚስትህ ከክፉ ይጠብቅህ❤

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před rokem +11

    እናቱዋ ሙስሊም ሆናለች ማሻ አላህ

    • @hassetdechasa2484
      @hassetdechasa2484 Před rokem +1

      ምንም ትሁን ዋናው መገኛቷ ነው

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před rokem +5

      @@hassetdechasa2484 ምን አልኩኝ ደሰ ይላል ነው ያልኩት

    • @makititube
      @makititube Před rokem

      ​@@hassetdechasa2484 min amemesh 😳des alat inji alikafat hoo🤭

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před rokem

      ​@@ruhamabarkot4802 ሻይ በዳቦ 😅

    • @xhdhdy6289
      @xhdhdy6289 Před rokem

      ​@@rahma-pc1fp 😂😂😂🎉

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 Před rokem +2

    በእውነት ebs ትልቅነቱን አስመስክሯል በተለይ አዲስ ምዕራፍ ።

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před rokem +8

    አልሀምዱሊላህ እንኮን ተገናኛችሁ በጣም ደሰ ብሎኛል ምን አለ እኔም የማላቃትን እናቴን ባገኛት 😭😭😭😭

  • @astubtube
    @astubtube Před rokem +6

    እጅግ በጣም ደስ ይላል እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ
    እውነት ነው እንደ ብቸኝነት የሚያስጠላ የሚከፋ ነገር የለም ታሪክሽን ስሰማ በጣም አስለቅስሽኝ ነበር በህይወት ስላገኛሻት ደስ ብሎኛል

  • @yirgalme7190
    @yirgalme7190 Před rokem +5

    የወኒ እዳተ በስሜት ዋጥ እሚል አለ በሰው ደስታ ሀዘን አለሁ እምትል ጀግናዬ ❤❤❤❤

  • @hasetgirma2610
    @hasetgirma2610 Před rokem +1

    ዮኒ የትውልድ አባት ነህ የሠውን እንባ እየታበሠ ሥለሆነ እናመሠግንሀለን ተባረክ

  • @JeKa-hv2vp
    @JeKa-hv2vp Před rokem +3

    ፂሆንዬ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን እናትሽን አገኘሻት የኔ ናት ስንት ፈተና አሳልፈሽ እዚህ መድረስሽደስ ይላል ፂሆንዬ እንኳን ደስ አለሽ

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Před rokem +1

    ወይ ኢትዮጰያነት እንዴት ደስ ይላል የሆሳእና ህዝብ እግዝአብሄር ይባርካችሁ ደስ ነው የምትሉት

  • @rahimam
    @rahimam Před rokem +3

    እካን ደስ አላቹ በጣም ደስ ብሎኛል
    ወላሂ እስቲ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ወድሜን እዳገኘው

  • @jackpark3349
    @jackpark3349 Před rokem +2

    ዯኔ የድሮ አባቶቻችን የኢትዮጵያውያን ባህርይ እና ንፁ ልቦና ያለህ መልካም ሰው ነህ ዕድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před rokem +16

    ፍቅር ደስታ አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ 😘

  • @zelsitube8400
    @zelsitube8400 Před rokem +8

    የሞተችውን እናቴ እንደዚ ጠፍታብኝ ባገኝሁአት ብዬ ተመኝው ደስ ሲል ተመስገን

  • @muhdinamina-xs4zl
    @muhdinamina-xs4zl Před rokem +9

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ የተከፋ ሁላ ይደሰት አቦ ኢቢኤሶች እድሜ ከጤና ጋር ጀባ ብያለሁ ❤

    • @maezaSaed
      @maezaSaed Před rokem

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před rokem +1

      ኧረ የሰው ክፋት እየተላቀሱ መቀረጽ ስሜቱ እንዴት መጣልኝ

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x Před rokem +1

    የኔ ሀብል ሆደባሻ እዛኝ ይሄ ብቻ አይደለም ደስ ከሚላቸው ጋር የደስታቸው አካል ዮኒየ ምነው የአገር መሪ ብትሆንልንና ኢትዮጵያችን ስላም ሁና እናይ ነበር

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před rokem +37

    ሙስሊም ክሪስቲያን በፈቅር የሚኖርበት አገር ኢትዮጵያ ❤❤❤

    • @sayameen760
      @sayameen760 Před rokem

      በጣም የአላህ ትዕድልት ነው ኣልሓምዱልላህ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Před rokem +5

    ዮኒዬ ሰው አክባሪው አሏህ ያክብርህ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Před rokem +4

    ለማልቀስ ሁሌ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም 😭እኩዋን ደስ አላችሁ የወኒየ ተባረክ ❤

  • @Ztube2390
    @Ztube2390 Před rokem +2

    ፂወን ማሻ አሏህ እዲለኛ ነሽ በ 2 ሳምንት ተገኘችልሽ ደግሞ የ 15 አመት መልኳ ለራሱ እንዳለ ነው በፎቶ ካለው ብዙም አልተቀየረችም

  • @halichoalhabeshi6189
    @halichoalhabeshi6189 Před rokem +8

    ufffffff 💔😭😭😭😭😭😭😭 ይሄን ፕሮግራም መከታተል ከአላቆምኩኝ በራስ ምታት መሠቃየት አይተወኝም! ሳላስበው ብዙ ነው እማለቅሰው .....😭😭😭😭😭

  • @ill5552
    @ill5552 Před 6 měsíci +1

    እኳን አሏህ ለዚህ ቀን አበቃቹሑ የአሏህ ጥበብ ቡዙ ነው ሱብሀን አሏህ ebs በጣም ለምታረጉት ነገር እናመሰግናለን !!

  • @fatuyussuf8872
    @fatuyussuf8872 Před rokem +3

    Yonas my favourite person i love that man he so’s pure manshallah ye ketamaye lij ye dire lij 💕💕💕

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ 👈👈👈

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Před rokem +6

    😭😭😭😭😭 ያለናት አለምጨለማናት ሁሉቢኖርሽ እማከሌለች 😢😢😢 እኩዋን በህይወት አገኘሻት እኩዋንደስአለሽ ምነው የኔምእናት ጠፍታ እዳችባገኛት 😭

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Před rokem +4

    እሰይ ደስ ሲል የስንት ዓመት ጭንቀቷ ተፈታ ebs እናተጋ መቶ ያጣ የለም ፈጣሪ ይመስገን የሌሎችንም ደስታ እንጠብቃለን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b Před rokem +2

    እናቶች ገበያ ን ወልደሽ እይው እደኔ ሁኝ የሚሉት ቃል በጣም ያበሳጨኛል የኔም እናት እደዚህ ስትለኝ አትበይ እላለሁ እህቶቼንም እድትላቸው አልፈቅድላትም እና እናቶች አስቡበት

    • @Tell2025
      @Tell2025 Před 3 měsíci

      ልክ ነሽ ወልደሽ እይው ወይ ምርቃት ወይ እርግማን ነው፤ ምንግዜም ግን መውለድ አለምን በአዲስ መልክ የምናይበት መስኮት ነው፤

  • @Multipurpose_Channel
    @Multipurpose_Channel Před rokem +4

    I lost my mom 2 years ago. She was my everything. Ummi, may Allah give you the highest paradise. Without mom, life is very difficult. Allahamdullilha for everything. You gave at most care and love to a lot of people from different backgrounds, and you have been missed by a lot of them.

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před rokem +2

    እግዚአብሄር መልካም ነው እንኩዋን ተገኛኛችሁ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Před rokem +5

    ሙስሊም ክርስትያኑ እድህ በፍቅርየሚኖርባትን አገር ልጅቱክርስቲያን እናቲቱ ሙስሊም ታድያማንንነው እምትገድሉት እምትነጣጥሉት እባካችሁ ፖለቲከኞች ተውንንንንን 😢😢😢😢

  • @user-mn1ck4pg8w
    @user-mn1ck4pg8w Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ ከናትና ከጺወን ይባስ ወድምየው እንባው እኳን ደስ አላችሁ ሚኪያስ ወድማችን ቤተሰቦቹ ጎረቤቶቹ ሁሉ የድሮዋ ኢትዮጵያ አለች ደስም አለኝ የሚድያው ነገር ተስፍ ያስቆርጣል እድህ ስናይ በተግባር ደግም እግዚአብሔር ይመስገን👏

  • @gosefebekale
    @gosefebekale Před rokem +4

    ተመስገን አምላክ እንካን ደስ አለሽ እህቴ እንየም አበቴ ወልደህ እየው ብሎኛ ነበር አሁን የእጀን አገኘሁ ልጆች አባት የት አንዳሉ አላቅም እና ለንየም እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኛ ሁሌም እቢ ኤስ ባየሁት አለቅሳለሁ

  • @zahraalghamdi
    @zahraalghamdi Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤ዮኒ መቼም የማትረሳ ዘመን የማይሽርህ በቃ ምን ልበል የኔ ጨዋ አንተን ያሳደጉ እናትናአባ ትካሉ እድሜ ይስጣቸው

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před rokem +21

    ተመስገን አምላኬ እንኳን ደስ አላችሁ!!!!
    ሌላው.....!! ምኞቴ.... ሀገራችንን.... ሰለም አርጎልን ፈጣሪዬ ሁላችንም ለመተቃቀፍ ያብቃን።

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 Před rokem +11

    ወልደሽ ቅመሽው ከባድ እርግማን ነው እኔም ትብያለሁ እስኪ በሳላም አገሬ አስገብቶ እናቴን እንዳገኛ ዱአ አርጉልኝ ታማለች እናቴ በሰላም እንዳገኛት

    • @mudeermatsbb7035
      @mudeermatsbb7035 Před rokem +2

      ግቢ ቶሎ ሣትገናኙ የሆነ ነገር ቢፈጠር ፀፀቱን አችይውም

    • @yeroomshiferaw9606
      @yeroomshiferaw9606 Před rokem

      እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v Před rokem

      ​@@mudeermatsbb7035 በጣም ወላሂ😓😓😓😥

    • @mekasja6442
      @mekasja6442 Před rokem

      @@yeroomshiferaw9606 አሚን

    • @mekasja6442
      @mekasja6442 Před rokem

      @@mudeermatsbb7035 አልሙላ አለ ሳስበው ይጉላል ይችን መሳፍሪያ ብየ ሳስብ በመሀል እታመማለለሁ ወይምየሆነ ነገር ይፍጠራል ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Před rokem +14

    EBSን በክፉ የነካ ሆዱ መሬት ይንካ አቦ❤

  • @kibinsh
    @kibinsh Před rokem +2

    ዮኒዬ አንተ ትለያለህ ተባረክ

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem +4

    ኢትዮጵያዊ መሆን ኩራትነው ፍቅር እንደዚነው እንኳ ደስአለሽ❤❤😢😢

  • @eliyasabdurahman7540
    @eliyasabdurahman7540 Před rokem +1

    አቦ ልጁ ቅን ሰው ነው አቦ አላህ ያሰብከውን ይሙላልህ እንዲሁም ነገሮች አንዲሳካ ላደረጋቹ ረመዳን ከሪም የኢትዮጲያ ህዝብ የዋህ ነውማሻ አላህ እናትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @maryamhussn2925
    @maryamhussn2925 Před rokem +4

    ምነው ለመቃብርም መክፈቻ ቢኖረው እናት አድቀን አግኝቻት ብሶትን ብነግራት💔😭😭😭😭😭

  • @ekraekram722
    @ekraekram722 Před rokem +3

    እድለኛ ነሽ በሂወት ስላገኝሻቸው ❤

  • @yemsrachgetachew6468
    @yemsrachgetachew6468 Před rokem +3

    ውይ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሳዝናኝ ነበረ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እብኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @burtukanalemayo4124
    @burtukanalemayo4124 Před rokem +2

    እምባየን ማቆም ነው ያቃተኝ በእውነት እየሱስ ጌታ ነው

  • @w.myoutube
    @w.myoutube Před rokem +4

    ማነው ግን እንድ እኔ በእንባ የጨርሰው እሰኪ በላይከ አሳዩኝ

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 Před rokem +1

    ፂወንዬ ታድለሽ ወንድሞችሽ እናትሽ እንባሽን ቆጥሮልሻል በወንድሞችሽ ተከበብሽ አልሃምዱሊላህ ለእላህ ምን ይሳነዋል እናትሽ ደሞ ፍቅር ናት እረጅም እድሜናጤና ለእናትሽ እንኳን ደሳላችሁ❤❤❤❤❤

  • @ameenahali1891
    @ameenahali1891 Před rokem +3

    ዩኒየ እዲሜናጤና ይስጥህ ያረብማነዉእደኔ ያለቀሰዉ😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +1

    ስለሁም ነገር እግዝያቢሔር ይመስገን ዮኒ ፈጣሪ ይባርክክ

  • @tgaster4785
    @tgaster4785 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ቀን አለው!!

  • @user-oq7ss5nk6p
    @user-oq7ss5nk6p Před rokem +1

    Ebes ቃላት የለኝም ስወዳችሑ 😘😘😘😘 ካላሕጋር ሰበቡእናተ ናችሑ ቅዳሜ ከሰአት ዮውኔ እሑድ አስፊቲ ስወዳችሑ የኔአዛኞች

  • @kibinsh
    @kibinsh Před rokem +3

    ሆሳዕና ምርጥ ከተማ ሰዎችም ፍቅር ናቸው❤❤❤

  • @user-zh9wg6ww7s
    @user-zh9wg6ww7s Před rokem +1

    ኢትዮ ነት ደስ ሲል በሃዘን ግዜ አንድለይ እነዝነላን በደስተ ቃን አንድ ላይ ማደሰት ብቻ ሀገረችንን ሰለም ያርግልን

  • @semiratube2738
    @semiratube2738 Před rokem +24

    እናቲቱ ማሻ አላህ ወደተፈጠረችበት ትክክለኛ ሀይማኖት እስልምና መመለሷ❤ልጅቷንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራት

    • @basamatbasamat6026
      @basamatbasamat6026 Před rokem +2

      አሚንንን

    • @MikeMike-cd4cl
      @MikeMike-cd4cl Před rokem +1

      ወረኛ ነሽ

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 Před rokem +1

      አይ አዳዴ ክፉ አናጋሪዎችን ያዝልኝ እግዚአብሔር ሆይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 Před rokem +1

      ክክክክ ተይ፡እንጂ ቀጥተኛውን መንገድ አልሽ አልቀረብሽም አጨብጫቢ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před rokem

      አሚን ያረብ ❤❤

  • @wanshtzudo8402
    @wanshtzudo8402 Před rokem

    ይወኒ፣አተም፣መልካም፣ነህ፣እመብረሀን፣ትባርክህ፣ትሪት፣አደራረግህ፣ደስ፣ይላል

  • @subscribers489
    @subscribers489 Před rokem +4

    አህሌን ዮኒ ሆሳዕና እንቁ ከተማችን 💟😘

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Před rokem +1

    እሰይ መልካምነት መልሶ ይከፍላል መልካሞችን ያብዛልን እህቴ እንኩአን ደስ አለሽ አታልቅሽ እውነት ነው ደስታም ያስለቅሳል እግዚአብሔር ይስጣችሁ ዮንየ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥህ

  • @zeynebkaderi6699
    @zeynebkaderi6699 Před rokem +4

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ ማሻ አላህ ያአጋሬ ሰዎች ፍቅር ነችሁ ❤❤❤

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 Před rokem +1

    የመዳም ቅመሞች ሶፍት ያዙ እንባችን አይቆምም❤❤❤❤

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p Před rokem +3

    በስስስ ሲል በአላህ እንካን ደስ አላቹህ አልሀምዱሊላ

  • @mulatukussa4961
    @mulatukussa4961 Před rokem +1

    እሰይ ፈጣሪ ይመስገን በወንድሞቿ ተከባ ፈጣሪ ደስተኛ ጊዜ ይስጣቹ።

  • @hayatmae3622
    @hayatmae3622 Před rokem +6

    ኣላህ ላችም ደኒነል ኢሥላም ይወፍቅሽ ዬኒዬ ኣተን ንም ይወፍቅክ

    • @አብየእመብርሃንልጅ
      @አብየእመብርሃንልጅ Před rokem

      አይ የናተ ነገር

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      ነገር ግን ወደ ክርስትና እንድትመለሱ ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች ጥቂቶቹን እነሆ ፥ 🤔
      - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ፡ ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መጽሐፍ ቅዱስን አረጋጋጭ እንዲሆን ከ'ኣሏህ' ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስትያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁጥሮች ፵፮ እስከ ፵፯) ።📖👈

    • @hayatmae3622
      @hayatmae3622 Před rokem

      @@tenalehulum የኔ ቆጆ እኔ ድሮ ሰበት ተማሪነበርኩ ለዛምነው ለሁሉም የምመኝለት በነገርሽላይ ኣሁን የጠቀሽውን ኣዲሥጨኪዳንላይ ብታይው በሌላ ተገልብጦነው የምቴገኝው

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      @@hayatmae3622
      አዲስ ኪዳኑን መጥቀስ ካስፈለገ እነሆ፥ 🤔
      - ኢየሱስም ፦ " ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይኾናል ።" ይላል ( የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፩ ቁጥር ፳፭ ) ።👉📖

  • @ethiotube9633
    @ethiotube9633 Před rokem

    ዮኒዬ የኔ አልቃሻ በቅርቡ እኔም እመጣና ካባቴ ጋር ታገናኘኛለክ መጀመርያ ግን ትንሽ በራሴ መንገድ ልፈልገው ካልተሳካልኝ ግን የመጨረሻ ተስፋዬ አንተ ነክ ከፈጣሪ በታች

  • @mariamm9531
    @mariamm9531 Před rokem +2

    እናትን እኳን በሂወት መኖር አለመኖሯን ሳናዉቅ ይቅርና ያልፍልናል ብለን በስደት ስንኖር ሲደክመን ሲከፍን ሲያመን ጎናችን ስናጣት የምን ያክል ህመም እዳለዉ እናዉቃለን ፅወንየ እኳን ደስ አለሽ እናታችን ነኢማ ወዲሞቿ ቤተሰብ ጎረቢት ሁሉ እኳን ደስ አላችሁ ወላሂ ከናተ የበለጠ ነዉ ያለቀስኩት ኢቢኤሶች ነፍፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሩ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያዲርግልን 🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞

  • @saedanora9202
    @saedanora9202 Před rokem

    ዮኒየ አህለን ወሳህለን ሳህ የምትላቸዉ የአረብኛ ቋንቃ ስትናገር በጣም ነዉ ምያርበት