አፄ ሚኒሊክን በህይወት እያሉ የሚያቁት የ150 አመት የእድሜ ባለፅጋ አባት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • አፄ ሚኒሊክን በህይወት እያሉ የሚያቁት የ150 አመት የእድሜ ባለፅጋ አባት
    Make sure to subscribe to AddisNet. and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads
    👉Subscribe To My Channel HERE: It's Free bit.ly/2tDbsqv
    AddisNet. is an Ethiopian CZcams channel that regularly publishes entertaining videos about movies, music, television programs, and other forms of entertainment for the benefit of the global Ethiopian community.
    / addisnet_
    / addisnet.et
    #AddisNet.

Komentáře • 143

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 Před rokem +15

    ውይይይ የኔ አባት እንኳን ሰውነታቸው የማስተዋል ችሎታቸው ራሱ ቆፍጠን ያሉ ናቸው ❤ ጉራጌ ሐገር እኮ አይደለም ምግቡ ንፁህ አየሩ ራሱ ያጠነክራል

    • @cedarscell6342
      @cedarscell6342 Před rokem +2

      ኡፉ፣የኒ፣ጌታ፣ሲያሳዝና፣በመቤቴ፣ስም፣በጣም፣ጠንካራ፣ናቸዉ፣ያስታዉቃሉ

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před rokem +14

    የኔ አባት በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ እድሜዎትን ፀጋውን ያብዛልዎት🙏😍

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před rokem +3

    የኔ አባት እስቲ ኢትዮጵያን መርቋት 🙏💚💛❤️እኛን ኢትዮጵያውያንን ተባልተን እያለቅነው😭😭የኛ ሃገር ወዳድ አያቶች🙏ያሃገር ፍቅር የሰው ፍቅር ፈራሃ እግዚአብሔር ያላቸው ንፁ ለሃገር ለሰው ታማኝ በፀጋ ይኑርልን ለሃገር ታሪክ ሰርታችሁ በክብር በፀጋው ፈጣሪ በድሜ በጤና አቆያችሁ🙏ኢትዮጵያን መርቋት 💚💛❤️ መርቁን🙏🙏🙏ክብር የማያውቅ ትውልድ ፍፃሚያችን ምን ይሆን?አይ እምዬ ኢትዮጵያ 💚💛❤️መጨረሻሽ ናፈቀኝ🙏

  • @alemayehuasfaw4393
    @alemayehuasfaw4393 Před rokem +6

    ግሩም የታሪክ ማህደር ነው ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጣቸው።የታሪክ አነፍናፊ ጋዜጠኞቻችንም በርቱልን!!

  • @belayhunkidane3428
    @belayhunkidane3428 Před rokem +6

    እኝህ አባት ቅርስ ናቸው ሳያመልጡ መጠቀም ያስፈልጋል እግዚአብሄር ያቆያቸው

  • @abelguesh9719
    @abelguesh9719 Před rokem +5

    በጣም ደስ ይላል የእድሜ ባለፀጋ መሆን አሁንም እድሜ ይስጦት

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před rokem +3

    አባቴ እግዚአብሔር መጨረሻዎን እድሜ ንስሃ ያብቃዎት ትልቅ እድሜኮ እግዚአብሔር ፀጋ ነው ያገርማል

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Před rokem +2

    የእርሶን እድሜ ለቤተሰቦቼ እንድሰጥልኝ ብዬ ተመኘው

  • @tibebubirhanu9902
    @tibebubirhanu9902 Před rokem +19

    አያቴ እድሜዎትን እግዚአብሔር ያርዝምሎት እንወዶታለን!!!!

    • @alemzewdhaileyes6255
      @alemzewdhaileyes6255 Před rokem

      እረ ይረፉበት ይበቃቸዋል

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 Před rokem +1

      @@alemzewdhaileyes6255 አንዳንዴ የሚነጋገረውን ነገር ማዎቅ ይጠብቅ ብና ል እነስምዖን እኮ 500 አመት ኑረዋል እድሜ አይጠገብም ያርዝም ልን 🙏🙏

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Před rokem +10

    ሚኒሊክ አገር አቅንተው ህዝብ አሰልጥነው በዘመናቸው የድርሻቸውን ሰርተው አልፈዋል ተዏቸው አሁን ሚኒሊክ ሚኒሊክ እያላችሁ አትጨቅጭቋቸው አሁን በዘመናችን ኢትዮጲያ ወዴት እየሄደች ነው??????

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Před rokem +3

    ይሄ የጉራጌ ጀግና የለም ለሚሉት ትምህር ነው

  • @dawitshiferaw5710
    @dawitshiferaw5710 Před rokem +3

    I love you my father. I am truly happy to have some one alive like you on this day. Love you so much. ❤

  • @atsedebizuneh4818
    @atsedebizuneh4818 Před rokem +3

    የእድሜ ባለፀጋ ወይ ጌዜ ያዘመን ስለኢትዮጵያ ብዙ ታሪክ የሚአስታውሱትን ይናገሩ ነበር አዲስ አበባን ካዩ ሗት 20 አመቴነው አሉ ይገርማል ብዙ ነገር አያስታውሱም ጋዜጠኞች እስከአሁን የትነበራችሁ ብዙ ነገር መጠየቅ ስችሉ ቱሌት ጀሮ አቸው ለመስማት በተቸገሩ ጌዜ አሁን መረበሽ ማለት ነው አዲስ አበባ አሁን ፎቅ በፎቅ ሁናለች አልካችው ፎቅ ቢሰራ ሰላም ከሌለ ትርጉም የለውም ሰላም ናሰላም ከምንም በላይ አስፈላጊ ነው ኑሮው ስለተወደደ ህዝቡ መኖር አልተቻለም ቤት ኪራይ ሰው ሰውን ሰውእየካደውበገንዘብ እግዚአብሔር ሁሉን ሰላም 🙏🙏🙏

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před rokem +3

    በጣምደስ ይላሉ አሁንም አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @Lemishe
    @Lemishe Před rokem +1

    አወ አባ በዚያን ዘመን የሚለበሰው ደጎሎ እና አቡጀዴ ነበር ታሪክን ወደኋላ አፄ ሚኒልክን ማን ሊያቸው አሉ
    ያን ግዜ ንጉስ ክብር ነው

  • @mioanmobioe7609
    @mioanmobioe7609 Před rokem +2

    የኔ አባት አላህ በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርሎት

  • @user-mr8tg8ef2k
    @user-mr8tg8ef2k Před rokem +21

    አላህ ሆይ የድሮዋን ኢትዮፒያ መመለሻ ጊዜዋን ቅርብ አድርግል አሚንን

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 Před rokem +1

    የእኔ ውድ አባት አላህ እደሜ ይስጣችሁ የእኔ ውድ አባት እድሜ. ይስጣችሁ

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 Před rokem +1

    በደጎ ዘመን ማለት ነዉ 120 አመት አያደለም አሁን አስርም መድረስ አዳጋች ነዉ እድሜ የሰጣችሁ ያባረክ ወይ ጎድ የመፅፉ ቅዱስ ታሬክ ማለት እነዚህን ነዉ

  • @Hanigs3yl
    @Hanigs3yl Před rokem

    ጀግና አባት እድሜና ጤና ይስጡት

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Před rokem

    አላህ እድሜና ጤና አብስቶ ይስጠዎት
    አባታችን መልካም ሰው

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před rokem

    ሐገር የቆየችው በእንደ እናንተ አይነቶቹ ጀግኖች ነው::ትልቅ ላይብረሪ ነዎት የኛ ሐገር ሆኖ እንጂ::It is amazing story to see 150 years old man remembered all past history.He is still active and speaks proudly.I have a great respect for you.I wish all good for you my dear.You are our hero and great library.We learn a lot more from your pas experience.Thank you for your sharing information,

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 Před rokem +2

    ትክክል አይደሉም። የተሳሳተ ነገር አለ። 90 አመት አያልፉም።

  • @demekeeligo64
    @demekeeligo64 Před rokem +2

    አሁን ማንም የምጫወትባት የአገር ባለውለታ ናቸው :: እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ እድሜ ይስጥልኝ

  • @dawitmekonen8462
    @dawitmekonen8462 Před rokem +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥዎት እንደርሶ ያሉትን እያቶቻችንን ስለእውነት ለታሪክ ያስቀምጥልን

  • @fthiasye6925
    @fthiasye6925 Před rokem +3

    ፈጣሪ የርሰዎን እድሜ ይሰጠኝ

  • @salinassar3766
    @salinassar3766 Před rokem

    በጣም አዝናናችሁኝ ለኔም እድሜና ጤና እንደሳቸው ይስጠኝ አሜን!!!

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před rokem +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ይሄን ወንዳገረድ ትዉልድ ጉዱን ሳይሰሙ ሳያዩ ምነዉ 😭😭😭😭

  • @user-mr8tg8ef2k
    @user-mr8tg8ef2k Před rokem +5

    150 አመት ማሻአላህ ግን አይመስሉም ዛሬኮ በ 50 አመት ቤት ውለዋል

    • @alamadan717
      @alamadan717 Před rokem

      በጣም🥺😭😁 የምር አሳቅሽኝ😁😁😁😂

    • @alefredorosales9614
      @alefredorosales9614 Před rokem

      የሚቀጥለው ጥቅምት 50 ዓመት ይሞላኛል። እኔ እንደሳቸው ባልሆንም ፣ አንተ እንዳልከው ግን ቤት አልዋልኩም። ውጭ ነኝ

  • @fifiaddis
    @fifiaddis Před rokem

    Ohh so beautiful 🤩 Jegena!! Hero!!!

  • @GG-wf1mw
    @GG-wf1mw Před rokem +2

    It is impossible!!
    የሳችው እድሜ መሳሳት አይግርምም የናንተ common sense ማጣትና ማመን ነው የሚገርመው::
    አባታችን እድሜ ይጨምርሎት:

  • @user-ew9ic4kn9n
    @user-ew9ic4kn9n Před rokem

    አባቴዋ ውድድድድድ

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 Před rokem

    Papa long life

  • @alextigstg3055
    @alextigstg3055 Před rokem

    እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥልን አባታችን

  • @menberemariam8877
    @menberemariam8877 Před rokem

    🏆እግዚአብሔር ጤና ይስጣቸው👑

  • @bipbip8988
    @bipbip8988 Před rokem

    ይገርማል አላህስራ. የ80አመት እኮነውሚመስሉት ! አጂብ

  • @tekalgnshimels2970
    @tekalgnshimels2970 Před rokem

    ኸረ አባዬ ቄሮ እንዳይሰማዎት።

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 Před rokem

    አባቴ ጨምሮ እድሜ ይሰጦት

  • @getachewtessema6284
    @getachewtessema6284 Před rokem +1

    በእሳቸው አድሜ ፣ እድሜውን የሚያውቅ ሰው
    አይኖርም ።
    ጠያቂው ህፃንም ፣ እሳቸውን ለመጠየቅ የማይ
    መጥንም በመሆኑ ፣ ጥያቄና መልሱ የተበላሸ በመሆኑ ፣ የጠያቂው ሰው ጥፋት ነው ።
    ለብር ለቀማ ተብሎ ሶሻል
    ሚዲያ ላይ የሚለቀቀው
    ለቡና ቤት ውይይት እንኳን
    የማይበቃ ተልካሻ ዘገባ ነው ።

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Před rokem

    Please let this gentleman get a hearing aid. What a nice guy.

  • @elizabethgiorgis7003
    @elizabethgiorgis7003 Před rokem

    ምን ታሰጨንቀቸዋለህ በጥየቄ እነዳው ጎበዝ ናቸው።።ጥርሳቸው በራቸው አይናቸው መዳከም ይችላል።አያቴ እደሰቸው በኖረና በጠየቀኩት።ወታደር አድርጎ የወሰዳቸው ጊዜ ወደ ሊቢያ በእግራቸው የሀለተኛ የዓለም ጦርነት ።አጎቶቼ ያወሩልኝ ነበር ። ታሪከ ከዕሜ ባለፀጐች ነው የሚገኘው።

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed9931 Před rokem

    ጤና ደጉ አላህ እድሜወትን ያስረዝምዎት

  • @salamaseyoum4974
    @salamaseyoum4974 Před rokem

    Tebarek yesachewn edeme ketena gar yistih

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 Před rokem

    Egziabher yebelete Yibarkwot

  • @ibelongs.tojesus6439
    @ibelongs.tojesus6439 Před rokem

    Wow you guys. Bless. ❤❤ long life for the interviewer’s

  • @solomondawit6916
    @solomondawit6916 Před rokem

    Tebareku

  • @girmalemma7039
    @girmalemma7039 Před rokem +1

    ተጋኗል። አፄ ምኒልክ ሲሞቱ 11 ከሆኑ ከ 123 ዓመት አይበልጡም ። ይኸንንም እጠራጠራለሁ ።

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 Před rokem

    እኒህ የዕድሜ ባለ ፀጋ አባታችን የተወለዱት በ 1892 ዓም ነው እድሜአቸውም 124 ዓመታቸው ነው።

    • @wuwuwuzshsusu2617
      @wuwuwuzshsusu2617 Před rokem

      ምነው አዋላጅ ነኝ አልክ
      የልጅ ልጃቸው እኔ እያለሁ
      የተወለዱት በ 1905 ዓ/ም ነው የመጀመሪያ ልጃቸውን የወለዱት በ 25 አመታቸው ነበር ስለዚህ
      110 ዓመታቸው ነው እንጂ 150 ያሉት በስህተት ነው መገመትም ይቻላል የመጀመሪያ ልጃቸው 85 ከሆነው እሳቸው 150 ሆኑ ማለት በ65 አመታቸው ወለዱት ማለት የማይታሰብ ነው

  • @kalikidansabela
    @kalikidansabela Před rokem

    waw ayate yebele yanurilign (Ashenafi fikre dilla sibato)

  • @belaymekonnen269
    @belaymekonnen269 Před rokem

    ዐፄ ምኒልክ ያረፉ በ1906 ዓ.ም ነው። የአዛውንቱ ልደት በ1895 ዓ.ም ሊሆን ስለሚችል ዕድሜያቸው ከ120 ዓመት አይበልጥም። ያስተዋወቁንን ጋዜጠኞች አመሰግናለሁ።

  • @qwertyqwerty727
    @qwertyqwerty727 Před rokem +3

    150ም 120ም የሚባል እድሜ የለም::እሳቸውስ ይበሉ ይሁን የአንተ መበጥረቅ::

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 Před rokem +1

    ጋዜጠኛ እሳቸው ኮቪድ የት ያቃሉ ኮረና ብትል ይሻል ነበር

  • @salinassar3766
    @salinassar3766 Před rokem

    አንቱ ጀግና ነሁ ገና ትኖራለሁ

  • @azzammohamme7387
    @azzammohamme7387 Před rokem

    150 አመት የኖረ ሰው እስከዛሬ ድረስ የለም። ከ120 ዓመት በላይ የኖረች ብቸኛዋ ሰው ጂን ካልሜት (Jeanne Calmet) የኖረችው 122.5 ዓመት ነው። የሚመስል ነገር ብታወሩ መልካም ነው።

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před rokem

    አሬ በአጤ ምኒልክ የተዋጉት ጣልያን እስካሁን አሉ እኛ አገር ነጪ ለባሽ ባላባት ይባላሉ ተፈትሎ ነዉ የሚ ለብሰው

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 Před rokem +1

    ተዉ እሄን ያህል እድሜ የማይሆን ነገር

  • @endalamawu9889
    @endalamawu9889 Před rokem

    እንደናት ያሉትን ያኑሮልን

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 Před rokem

    እድለኛ ነወት አጂብ

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena2628 Před rokem +1

    Ethiopia Yee Beshasha , Yee Gaaribaa lig mechawechaa hoonech yee baalgawoch mecheferia hoonech,senetee eenaa sentee bee millions yee Mee qooteruu zeegochewa mesiwaitente keefilawal.

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 Před rokem

    ስንት ቁምነገር ያለው ነገር መጠየቅ ሲቻል በአሸር ባሸር ጊዜውን አባከነ

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Před rokem +1

    አፄ ምኒሊክ በ1906 አካባቢ ነው የሞቱት እናም 150 ሳይሆን ድሜአቸው ከ 115 እስክ 120 ቢሆን ነው

  • @LgG-sd6om
    @LgG-sd6om Před rokem

    Uffff...... yene abat, enes abaten meselugn betam des yilalu gobez tenkara nachew Egziabeher mulu tena ena idme yistilin.

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem

    የእኔ አባት ውድድድነው የማደሪጎት
    ውበት ኖት እግዚአብሔር ይባርካት

  • @nigisttadesse9275
    @nigisttadesse9275 Před rokem

    ያልተነገሩ ብዙ አሉ ይገርማል

  • @tesfu001
    @tesfu001 Před rokem

    ከአነጋገራቸው አጼ ሚኒሊክ ሲሞቱ 11 አመታቸው ነው። አጼ ምኒሊክ በ 1906 ነው የሞቱት። እንግዴ እኚ ሰው 120 ዓመት ናቸው። 150 የሆኑ አይመስለኝም ።

  • @geletewmengistu8003
    @geletewmengistu8003 Před rokem

    እረ እውነት አይመስልም የአለም የእድሜ ባለ ጠጋ ናቸው ይባላል

  • @ameeshetu6972
    @ameeshetu6972 Před rokem

    Addis Ababa new asayachew saymotu.

  • @mikadayan856
    @mikadayan856 Před rokem

    Yna abate edmawone yarzmlne ftare ytbkote

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před rokem

    አሜን፫ አሜን፫

  • @truth30
    @truth30 Před rokem

    mirt program.kabatoch gar liyu nw

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před rokem +1

    You are lucky to talk to this rich age man.

  • @TsegeSweet-vq4fp
    @TsegeSweet-vq4fp Před rokem

    Became. Yemegerme. Neger. New. Edemena. Xena. Abezeto. Yesexachew

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 Před rokem

    እንኳንም ፡ አልሰሙ ፡ ጭንቀት ፡ ምን ፡ ያረግላቸዋል ፡ የመጣው ፡ ለኛ ፡ ለሀጢያተኞቹ ፡ ነው

  • @birolanttaa828
    @birolanttaa828 Před rokem

    Wuddddd abs

  • @mulualemayele6008
    @mulualemayele6008 Před rokem +1

    ከዘጠና አያልፉም

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před rokem

    ዱሮ ልብሳቸው ማላዮ ነዉ እኛ ቤተ እራሱ ቦሽቀንድ ቢርጪቆ ሽልማት አለ ናጪ ጋቢ ጎሮ ወይንም ጋሻ አለ አእራርስ ግሌ ዱሮ ማ ልብሳቸው መላዮ ነዉ ፋቲል ምን ማላቶው ነዉ አባ

  • @abraramand7795
    @abraramand7795 Před rokem

    Slkachew yemaggnbet ymiyak kale
    Texst argulign

  • @kedist1978
    @kedist1978 Před rokem +1

    ሂሳቡ ትክክል አይደለም 150 ሊሆኑ አይችሉም። አፄ ሚኒሊክ በ1907 አካባቢ ነው ተሞቱት

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho Před rokem +1

    ውሸት እንደባህል።እኚህ አባት እድምያቸው ግፋ ቢል 90 ነው። ግን ደግሞ አንደ አማራነታችሁ እንደ ወጋችሁ እኚህ አባት እድምያቸው 3000 ነው አላላቹም።

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před rokem

    ቅድመ አያቴ ስትለኝ አያቴን የዎለደቺው የ 2አመት ልጅ ሁኖ ነው ምኒሊክ ስልጣን የያዘ ትለኛለች እና አያቴ ስንት አመቱ ነው ::

  • @shimelsgebre
    @shimelsgebre Před rokem

    ሚኒሊክ የሞቱት 1906 ነው አሁን 2015 ሲቀነስ 109 አመት ይሆናቸዋል በወቅቱ 11 አመት ከነበሩ አሁን 120 አመታቸው ነው ።

  • @addisdemsash5386
    @addisdemsash5386 Před rokem +1

    የኝህ አርበኛ ሲታሰብ ከ 109 አይበልጥም ። 150 ከየት አመጣከዉ?

  • @amehaqemer5438
    @amehaqemer5438 Před rokem

    ጥያቄህ ሁሉ አይገባም ለምን ስለሚኒልክ ታርክ የት እንደተወለዱ ቦታው ቤተሰቤቻቸው ታርክን እንድያወርሱን ለምን አይጠይቅም ይታገሉኛል ብሎሎ ጥያቄ አለ

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Před rokem

    Baseline, gersley fetachewn qabu.

  • @senaittesfazgi9707
    @senaittesfazgi9707 Před rokem +2

    He don’t know his age no one could do 150

  • @jilaloshurala8911
    @jilaloshurala8911 Před rokem

    Rejem edeme emegnelotalew abatachen Adershachew endet magegnet enchelalen

  • @toyibamohamed489
    @toyibamohamed489 Před rokem

    ይሄ አልዘመተም ያስታውቃል

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 Před rokem

    አይባልም ግን በእኔ ምኞት ሞት አይያቸው ፣፣፣

  • @achagre3721
    @achagre3721 Před rokem

    Edeme yechemerelote

  • @merhawibrhan1396
    @merhawibrhan1396 Před rokem

    Eunet 150edme new

  • @helina5990
    @helina5990 Před rokem

    ምን አይነት ጠያቂ ነው ? ሌላው ምኒሊክ በ1904 ኢአቆጣጠር ሲሆን ማይጨው መዝመታቸውን ልናምን እንችል ይሆናል ምክንያቱም የቀሀስ ማለታቸው ነው :: 150 ? አይመስለኝም :: ረዥሙ እድሜ 115 ነው

  • @abyssiniaethiopia5331

    የት አገር አካባባ ነዉ? ያአምርል።

    • @user-by7jn4je6k
      @user-by7jn4je6k Před rokem +1

      ጉራጌ ሙህር ሰፈሩ የሚባለው ጨለልቃ

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z Před rokem

    በምን ላግኛቸው

  • @LgG-sd6om
    @LgG-sd6om Před rokem

    Please bemin enaggnachew???

  • @demliebitew3562
    @demliebitew3562 Před rokem

    አጼ ምኒሊክ የሞቱት 1913 ነው አባየ

  • @012345678952645
    @012345678952645 Před rokem

    ሰውየው በአፄ ምኒልክን ጊዜ አልነበሩም ። ቢኖሩም ትነሽ ልጅ ሊሆኑ ይችላሉ ። የተዋጉት ግን በሁለተኛው

  • @yiso2009
    @yiso2009 Před rokem

    ዬኔ አባት ዬሞተ 45ነው እና አባትሳዪ ዪከፋኛል

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 Před 2 měsíci

    😂😂❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🍟🍟🍟🍟

  • @tayemesfin2341
    @tayemesfin2341 Před rokem

    1.50 ማለታቸዉ ነዉ

  • @lelookej7097
    @lelookej7097 Před rokem

    Minlik is not killer
    Minlik is evil
    Minlik horrible
    Minlik is dark history
    Ahmara naffxany you you are not bring back
    These killer we fight to the end for all ethnic groups who oppressed by Ahmara naffxany.
    No More Oromia resources that it way you wear black wear the rest of your life.
    We need peace for all citizens.
    Stop civil war for power and land no more no more