"አረጋኸኝ ወራሽ እና ልጁ የተላቀሱበት" አንድም አርቲስት ያልቀረበት የአርቲስት አረጋኸኝ ወራሽ ልጅ ሰርግ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 02. 2024
  • "አረጋኸኝ ወራሽ እና ልጁ የተላቀሱበት" አንድም አርቲስት ያልቀረበት የአርቲስት አረጋኸኝ ወራሽ ልጅ ሰርግ
    Make sure to subscribe to AddisNet. and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads
    👉Subscribe To My Channel HERE: It's Free bit.ly/2tDbsqv
    AddisNet. is an Ethiopian CZcams channel that regularly publishes entertaining videos about movies, music, television programs, and other forms of entertainment for the benefit of the global Ethiopian community.
    / addisnet_
    / addisnet.et
    #AddisNet.
  • Zábava

Komentáře • 83

  • @Imfano2122
    @Imfano2122 Před 5 měsíci +15

    ልጅ ተወልዶ አድጎ ራሱን ችሎ አግብቶ ሲወጣ ከማየት በላይ ምን ያስደስታል እንኳን ደስ አላችሁ ጋብቻችሁ የአብርሃም ና የሳራ ያርገው ❤❤❤አረጋኸኝ እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤❤

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Před 5 měsíci +13

    ለልጆቹ አባትም እናትም የሆከው አረጌ
    እንኳን ደስ አለክ ሙሽሪትም እንኳን ለዚህ
    ክብር አበቃሽ👏

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 5 měsíci +14

    ቅርሳችን አረጌ እንኲን ደስ ያለክ የልጅነት ትዝታዬ ባንተ ዘፈን ነው የፈነዳሁት መልካም ጋብቻ ሙሽሮች

  • @derejemuskrat2978
    @derejemuskrat2978 Před 5 měsíci +5

    ሙሽሪት እግዚአብሔር ይባርክሽ አለባበስሽ ፍፁም ደስ አሰኝቶኛል
    ክበሪ እባካችሁ ሴቶች የምትሸማቀቁበትን አለባበስ ባትለብሱ ጡታችሁን የዚህን ያህል መገላለጡ አስፈላጊ አይመስለኝም

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx Před 5 měsíci +4

    እንኳን ደስ ያላችሁ፣ የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ❤❤❤

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 Před 5 měsíci +5

    አረጋኸኝ እንኳን ደስ አለኸ ሙሽሮች ዉለዱ ክበሩ በጣም ታምራላቹ

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 Před 5 měsíci +10

    የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ😍💃🕊

  • @user-dz9xb6wr3q
    @user-dz9xb6wr3q Před 5 měsíci +2

    የረዳችሁ ጌታ ይባረክ።በጣም ያምራል ውብ ነው። ግን ከዚህ የሚበልጥ ሙሽራችን ኢየሱስ ስለሚመጣ በደሙ ታጥበን እንጠብቀው ይሄ ያልፋል የማያልፈው ዘላለማዊው ይመጣል። እንዘጋጅ ይህቺ አለም መጨረሻችን አይደለችም ፍርድ አለ ህይውት እና ሞት ተዘጋጅታለች እንምረጥ ጌታ ድንገት ይመጣል። መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ስም አለ ኢየሱስ ይባላል።

    • @user-qe1bg6sl3t
      @user-qe1bg6sl3t Před 5 měsíci

      እዚም ሰበካ ?

    • @user-dz9xb6wr3q
      @user-dz9xb6wr3q Před 5 měsíci

      @@user-qe1bg6sl3t በሁሉ ስፍራ ሁልቢዜ ጌታ ይመጣል። ከመንግስቱ እንዲጎድሉ አልፈልግም ጌታም አይፈልግም።

  • @genetyemane2299
    @genetyemane2299 Před 5 měsíci +3

    መልኳም ጋብቻ ከሜርላድ🙏🏾🎊🎂💐

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 Před 5 měsíci +6

    የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ🎉🎉🎉

  • @user-sv8qv9mk8u
    @user-sv8qv9mk8u Před 5 měsíci

    አባት እኮ መከታ ኩሪት ነዉ😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @senaitseni9684
    @senaitseni9684 Před 5 měsíci +3

    መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንላችሁ አረጌም እኳዋን ደሰአለህ

  • @kbzehamasen3909
    @kbzehamasen3909 Před 5 měsíci +3

    Wow, they are s gorgeous! Congrats Arege! May Allah bless their home!!!

  • @senaitseni9684
    @senaitseni9684 Před 5 měsíci +2

    እኳዋን ደስ አለህ አረጌ መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንላችሁ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před 5 měsíci

    Happy weddings and life. Congratulations ❤❤❤❤❤

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 Před 5 měsíci +2

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ታምራላችሁ ግን እናትየው የለችም እንዴ

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 Před 5 měsíci +1

    ደስ የሚል ሰርግ ነው፣ የተባረከ ጋብቻ ያድርግላችሁ፣ ሙሽራዋን አባቷ እጇን ይዞ ለሙሽራው ሲያስረክብ በተደጋጋሚ እያየን ነው፣ ይህ የአውሮፓውያን ባሕል እንጂ የኛ አይደለም፣ የራሳችን ውብ ባሕል እያለን ለምን የሌሎቹን እንኮርጃለን? ወገን እንመካከርበት እላለሁ፣

  • @kidisttesaye4822
    @kidisttesaye4822 Před 5 měsíci +3

    አረጌ እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤

  • @adeytessema2181
    @adeytessema2181 Před 5 měsíci

    Congratulations to all of you

  • @yared7699
    @yared7699 Před 5 měsíci

    እንኳን ደሰ አላቹህ

  • @adamtadesse9239
    @adamtadesse9239 Před 5 měsíci

    አይ አሳዛኙ አረጋኸኝ ምን አለ ለልጅክ እግዚአብሔርን ብታወርሳት ዘመንህንሁሉ ለሴትና ለሴት ዘፍነክ በመጨረሻ እንኳን ለእግዚአብሔር አትዘምርም

    • @user-kj5kn4ic9i
      @user-kj5kn4ic9i Před 5 měsíci

      Enkuwan des aleh auishalim silesuwa minim atakim feriha egziabher yalat lij nat esum enjera honobet enji yizemiral

  • @peace2all51
    @peace2all51 Před 5 měsíci +1

    በሶስት ገመድ የተገመደ ትዳር አይበጠስም ኢየሱስን መሃከላችሁ አንግሱት

  • @astergizaw2854
    @astergizaw2854 Před 5 měsíci

    Congratulations ❤🎈🍾🙏

  • @ferahywotgetachew4344
    @ferahywotgetachew4344 Před 5 měsíci

    እንኳን ደስ የለህ

  • @user-lq4bv7iz8l
    @user-lq4bv7iz8l Před 5 měsíci +1

    ደስይላል እስከመጨረሻዉ በፍቅርኑሩቅርያለኝግን ጨለምድነዉማተብአችሁን የምታወልቁት

  • @user-fq8xs7pj7n
    @user-fq8xs7pj7n Před 5 měsíci +5

    አብይ እና ዳንኤል ጋንኤን ይምጡለት::

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před 5 měsíci

    የሚሳሙት ሽማግሌ ብዛት 😂😂😂 ምን ጉድ ነው ለሙሽራዋ ልብስ ቀና ስትል አሳዘነችኝ 😂😂

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 5 měsíci +4

    እንኳን ደስ አለህ አረጋህኝ🙏❤

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos Před 5 měsíci +1

    Aregahang werash Thanks God.Esay gea zemenhi ybarekilih.blessed marriage

  • @user-gw3qe4zw1i
    @user-gw3qe4zw1i Před 5 měsíci

    Enem mekatlaw amet mushera nagh ❤🎉

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 5 měsíci +2

    ዋውውውው መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Před 5 měsíci +1

    ማሻአላህ አላህያሳምርላችሁ ውለዱክበዱ ❤❤❤

  • @disetametku8053
    @disetametku8053 Před 5 měsíci +1

    እንኳን ደሰ አለህ አረጋህኝ❤❤🎉🎉

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Před 5 měsíci

    ሲያምሩ መልከም ጋብቻ

  • @bayechtaye2889
    @bayechtaye2889 Před 5 měsíci +3

    መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ

  • @elizadavid7336
    @elizadavid7336 Před 5 měsíci

    ሆዱ ግን የዛ የቀጫጫው አረጋኸኝ የራሱ ነው ወይስ ሆዱ ላይ ያስቀመጠበት ነገረ አለ?? ኧረ አረጋኸኝ የድሮውን ቅጥነት ባትመልሰውም ይሄን ሆድ ግን በሆነ ነገር መልሰው። ከአይናችን ላይ ዞር አድርግልን፤ አንተን ግን እንፈልግሃለን። በርታ በርታ።

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elnesweet383
    @elnesweet383 Před 5 měsíci

    Lmehune mhtebe masers lemen tsaneshi orthodox keuneshi kaheneus lemen zeme alewat?

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před 5 měsíci +1

    መልካም ጋብቻ ዋው ❤❤❤

  • @muluembetgorfu5996
    @muluembetgorfu5996 Před 5 měsíci +2

    ለካድሬዎችና ለአርቲስቶች የምትመች አገር።
    ጭፈራው ይዘገንናል።

    • @RB-tx8vb
      @RB-tx8vb Před 5 měsíci

      ይሆኮ ሰርግ ነው ከፃፍሽው ጋር ትሩግ አይሰጥም:: የቀናሽ አስመሰለብሽ::

  • @adamtadesse9239
    @adamtadesse9239 Před 5 měsíci

    የዘፋኝና የአርቲስት ልጅ ከመሆን የሰካራም ልጅ መሆን ይሻላል

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před 5 měsíci +1

    መብራክ🎉🎉❤❤

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 Před 5 měsíci +1

    መብሩክ ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ

  • @yitae8475
    @yitae8475 Před 5 měsíci

    Aregahenge Worashe is happy, I am happy. Congratulations ❤️.

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb Před 5 měsíci

    አረጋሀኝእንኳንደሰየለህእንኳንለዚህክብርአበቃህደሰይላልሙሽሮቹየአብረሀምናየሳራጋብቻያረግላችሁአብራችሁአርጁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MikeTesfu-cd3kf
    @MikeTesfu-cd3kf Před 5 měsíci

    Arege wife a think she passed two years before 😂😂😂😂😂

  • @lijtube2677
    @lijtube2677 Před 5 měsíci +2

    መልካምጋብቻ

  • @user-hq3jz9uh9d
    @user-hq3jz9uh9d Před 5 měsíci

    አ😂😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆👫👫👫

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 5 měsíci

    አረጋህኝ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemsisayaddise3660
    @alemsisayaddise3660 Před 5 měsíci

    ጨዋ

  • @verygoodaaa9049
    @verygoodaaa9049 Před 5 měsíci +9

    Wher is her mom? 😮🤔💝🤗💖🇺🇸🙏

    • @zeritutube
      @zeritutube Před 5 měsíci +10

      አርፋለች ከመታት በፊት ባልሳሳት ሁለት አመት ይሆናታል😢

    • @Kalkidan56
      @Kalkidan56 Před 5 měsíci

      @@zeritutuberight

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Před 5 měsíci

      ሞታባታለች እኮ

    • @seniheran
      @seniheran Před 5 měsíci +1

      Yap😢😮

    • @user-vb4xo8dj7b
      @user-vb4xo8dj7b Před 5 měsíci

      she is died😢 i think

  • @make7170
    @make7170 Před 5 měsíci

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @meseretmulu
    @meseretmulu Před 5 měsíci +2

    ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Před 5 měsíci

    ኦርቶደክስ እንድንላችሁ የታል መሀተባችሁ አላየንም 🤔ያሳዝናል የስም ክርስቲያን 🤔ጌታየ ሆይ የተግባር ክርስቲያን አድ ርገን እባክህን 😭

  • @adamtadesse9239
    @adamtadesse9239 Před 5 měsíci

    መፀሐፍ ቅዱስ ዘፋኝነት እና ሴሴኞች የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሱም ይላል

  • @JdCell-wq7gb
    @JdCell-wq7gb Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yewbdaraligax3001
    @yewbdaraligax3001 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-wi8ih1bm7u
    @user-wi8ih1bm7u Před 5 měsíci

    Enkuan des alatwe

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 Před 5 měsíci

    Yabatiwa lij

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 Před 5 měsíci

    ግን ለምንድን ነው የኦርቶዶኮስ አባቶች ኦርቶዶክስች እራቁታቸውን በሰርጋቸው ቀን ከፊታቸው ሲቆሙ ይሄ አለባበስ ኦርቶዶክስን አይወክልም በለው መገፅ ማይችሉት
    አባቶች ካልገፀፁ ማን ሊገፅፅ ነው

  • @biruks123-ub2hl
    @biruks123-ub2hl Před 5 měsíci

    ታላቁ አርቲስት አብይ አህመድ የታለ????

  • @MeMe-or5de
    @MeMe-or5de Před 5 měsíci

    This very dangerous ! Why did she go to church ? 😂😂😂😂😂😂😂😂 very sad! Where is Ethiopian culture???? Ereeee Ebakacho why did she want to be westernized ?

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před 5 měsíci

    Enquan desyalachu ❤❤❤

  • @RahmatKhaton-ok4et
    @RahmatKhaton-ok4et Před 5 měsíci

    እናት የላትም እደ😢

  • @genetmeles
    @genetmeles Před 5 měsíci

    ይሄ ሰይጣን

  • @user-jh8jb2ez8t
    @user-jh8jb2ez8t Před 5 měsíci +3

    የሴቶቹ ሚሴዎች ልብስ ሲያስጠላ 😏

    • @Imfano2122
      @Imfano2122 Před 5 měsíci +1

      እስኪ መልካም ጋብቻ የሚለውን ምኞት ተመኝላቸው ኔጌቲቩን እርሽው በስማም ልብ ይስጥሽ

    • @user-bh1io2qu3g
      @user-bh1io2qu3g Před 5 měsíci +3

      ​@@Imfano2122በስታ መሐል አይባልም ሢቀጥል እውነት ነው አያምርም❤❤