ሃብታሙ አያሌው:- ዘመነ ካሴ በምርጫ በእስክንድር ነጋ 5ለ4 ተሸንፏል| የእስክንድር እና የዘመኔ መግለጫ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #brakhe_show
    #ቃለ_መሕትት
    #amhara_criss
    #ethiopian_criss
    #eritrean_tigrigna_music
    #eritrean_community
    #eritrean_politics
    #Tigray_politics
    #Ethio_forum
    #tefetawi_talk_show
    #eritrean_interviews
    #ethiopian_tigrigna_music
    #eritrean_music
    #ethio_360
    #eritrean_music #eritreanmovie #neweritrean #maggyshow #tigray #gedliplus #eritreancomedy #eritrean_interviews #eritrean_community #eritreannews
    #habesha #donkey_tube #ebs #ethio_360 #ethiopia #fano #salon #salon_tube #ems #mereja_today #ethio_360 #artstv #ashamtv #nahootv #ebs #ebc #

Komentáře • 817

  • @damenuhaile1801
    @damenuhaile1801 Před měsícem +34

    አማራን ያዋረዳችሁ ኩባያዎች

    • @user-rm8pw1ii7s
      @user-rm8pw1ii7s Před měsícem

      አሁን፡ስለምርጫ፡የሚታሰብበት፡ስአት፡አልነበረም፡ደንቆሮ፡ስለሆናችሁ፡ነው

    • @አሊያ
      @አሊያ Před měsícem

      ትክክል ያማራህዝብ ከቱ

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 Před měsícem +18

    ሰው ክፍት ክፍት ይህን ያክል መስዋእትነት ከፍሎ ትንሽ ሲቀር ይሄ ሁሉ ትርምስ. ለጠላት መመቻቸት ያሳፍራል በእርግጥ ትግሉ ለስሥልጣን ከሆነ ክነአ ብይና ከነጌታቸው ምን ተሻሌችሁ?❤

  • @melattesfaye7687
    @melattesfaye7687 Před měsícem +5

    አማራን የሚመራው አማራ ብቻ ነው ሀብትሺ እባክህን አስተውል እስክንድር አማራን አይመጥንም ።

  • @tsegayeabebe8693
    @tsegayeabebe8693 Před měsícem +19

    ለንጮ ለታ ለካ እውነቱ ነው የዚች አገር ፖለቲከኞች የሚጣሉት በሮዬትዐለም ስሳይሀነ በስልጣን ነው ብሎ የነበረው

  • @haileleoulalemnew5810
    @haileleoulalemnew5810 Před měsícem +5

    የኢህአዴግ ዲያስፖራዎች ከትግሉ አታስፈልጉም

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před měsícem +17

    ለምን ሁለት ብቻ ይጠቆማል ቢያንስ አስር ሰው ያስፈልጋል !!!
    አሁን እስክንድር ነጋ እና ዘመነ ካሴ ከምርጫው መውጣት አለበት ሌላ መሪ ነው የሚያስፈልገው ።

  • @SemereWodajo
    @SemereWodajo Před měsícem +11

    Eskender he is not lead the military of FANO, even he can't shoot straight. He can only talk politics.

    • @user-kf9ri7nr7y
      @user-kf9ri7nr7y Před měsícem +1

      shooting is not a criteria for 21century leader .leader should be polite .diplomat.; and democrte and civilized like Eskinder; Arogants and anti democrats dont fit leadeship of today's world.

  • @AfricanWildDogs
    @AfricanWildDogs Před měsícem +7

    በቅድሚያ ሁሉምን ፋኖ ያላሳተፈ የማጭበርበር ምርጫ በመሆኑ ሂደቱም ህገወጥ ነው ውጤቱም ውድቅ ነው፤፤ ሲቀጥል የምርጫ የመወዳደሬያ መስፈርት ካለ መስፈርት መሟላት አለበት፤፤ መስፈርት ያላሟላ ምርጫ አግባብ አይደለም፤፤ በምርጫ መስፈርት መመራት ግድ ይላል፤፤ ስለዚህ ምርጫው የምርጫውን ህግ ያልጠበቀ እና ህጉን የጣሰ በዘፈቀደ ያለአግባብ የተካሄደ በመሆኑ ውጤቱ ውድቅ ነው‼

    • @AbrihamMengiste
      @AbrihamMengiste Před měsícem

      ሐብታሙ የምትባል ግለሰብ አሁን ክህደትህ እና አማራ ጠልነትህ እንዲሁም አጭበርባሪነትህ ስለተደረሰበት እጅህን ከአማራ ህዝብ ትግል ላይ አንሳ እስክንድርን መጀመሪያም አላማ ቢስ እና በእናንተ ተልኮ የገባ ፀረ አማራ ነው።እናንተም እጃችሁን ሰብስቡ አለዚያ ግን ከትግሉ ፈቀቅ በሉ ባንዳ ብቻ

    • @tedyman4560
      @tedyman4560 Před měsícem

      Gideta zemene mehin alebet ede

  • @diresgebrie247
    @diresgebrie247 Před měsícem +26

    ኧረ እባክህ ሀብታሙ በዚህ ወቅት መነገር ያለበትን ለይተህ ተናገር ። የሚያከብርህ ህዝብ የሚጠብቀው ሌላ መረጃ ነው:

  • @alemkebede147
    @alemkebede147 Před měsícem +32

    እባክህ ዘመዴ ከነድምጻቸው አውቶታል በማጭበርበር ምንም ማድረግ አትችሉም ።እስክንድር ስልጣን ፈላጊ መሆኑ ታወቀ በአናት ገብቶ የሚበጠብጥ ።ስልጣን ባይፈልግ ኖሮ እንዲህ ሲበጠብጥ ምርጫውን አልፈልግም ማለት ነበረበት ።

    • @user-kf9ri7nr7y
      @user-kf9ri7nr7y Před měsícem +1

      ለምን ስልጡን ሁኑ ስልጣን የማይፈልገው ማነው ዘመነ??😂😂እንዴ ህዝቡ የአማራም ቢሆን ጎጠኛ አይፈልግም እስክንድር ቢመረጥ ምን ችግር አለው ከወያኔ ጀምሮ እድሜ ልኩን ሲታገል የኖረ 21ኛውን ክ/ዘመን የሚመጥን ስልጡን ትሁት ዴሞክራት ነው ስልጣን ክፍፍሉን ኋላ ትደርሱበታላችሁ ስግብግብ ጀብደኞች አትሁኑ ለዲሞክራሲ መርህ እንደማትገዙ ካሁኑ እየታዘባችሁ ነው ህዝብ ምናለበት የተሸነፈው ምክትል ሆኖ ለጊዜው ብትቀጥሉ ለትልቁ አላማና ተስፋ ላረገባችሁ ህዝብ ብላችሁ አይ ዘመነ ለዲሞክራሲ መርህ አልገዛም እያልክ ነው 😂

    • @derejegebre4037
      @derejegebre4037 Před měsícem

      አናትህ ይፈንዳ አቦ!!!

    • @bekomobile2319
      @bekomobile2319 Před měsícem

      ምንም አይነት ነገረ አልገባኝም ምንነቱ እምይታወቅ ሰዉየ እንዴት አማራን አዛጅ ሊሆን ይችላል አሖን ዘመነ መሆን ያለበት እስክንድር ያሥበላና

    • @henokyemane2900
      @henokyemane2900 Před měsícem

      @@derejegebre4037men malet new ? Keshim

  • @DessieNgussie-qx3es
    @DessieNgussie-qx3es Před měsícem +7

    ሐብታሙ አትሳሳት ይህ ትግል የእግዚአብሔር ነዉ መራጩ እግዚአብሔርነዉ ዘመነም እዘመነምእስክድርሞ አይደለም መሪዉ በእግዚአብሔር የተቀባዉ ንጉስ ነዉ ለፋኖም ሐይሉ መሪዉበእግዚአብሔርየተቀባዉንጉስነዉለፋኖምሐይሉ እግዚአብሔር ነዉ

  • @fekaduwondem9111
    @fekaduwondem9111 Před měsícem +4

    የፋኖን ትግል በምርጫ ማወናበድ እይቻልም። የአማራን ደም ለአለፉት 50 ዓመት ሲጠጣ የኖረው አሁንም በባልደራስ አስመራጭ የአማራን ትግል መንጠቅ አይቻልም ። የእግዚአብሔር ሰይፍ ለፍትህ ተመዟል ። ፋኖ አሸንፉል ። እናንተ ለአንድ ወገን ስታዳሉ የሚሳካ ይሆናል ብላችሁ አስባችሁ ነውን? አይሳካም ። ፋኖ እንድ ነው ፤ እይከፋፈልም ።

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 Před měsícem +15

    እኔኮ የሚገርመኝ “መብላቷን ሳታዉቅ እጇን ታጠበች” አሉ። ገና ማሸነፋችዉ ሳይታወቅ ለስልጣን ሽኩቻ። ይሄማ ከብልፅግና ወራዶች ምን ተሻሉ? ሀብታሙ እዚህ ተቀምጠህ ነገር ወዲያ ወዲህ ባታለቀልቅና አርፈህ ብትቀመጥ ጥሩ ነዉ። በጣም ይደብራል። አይ ኢትዮዽያ ሀገሬ ማን ይሆን የረገመሽ? ኧረ ጌታ ሆይ ቶሎ ና!

  • @derejeabebe9787
    @derejeabebe9787 Před měsícem +5

    ምንአይነት እርግማን ነው ምንም ሳይያዝ ለስልጣን ና ለዝና እንዲ መንኳተት የተረገመ ዘር ያለባችሁን ችግር ቤት ዘግታችሁ መነጋገር ያቃታችሁ ድኩማን ሁላ ግን የሚያሳዝነው አማራን ማንም በሄደበት እንደ አበባ ማንም የሚቀጥፈውን ማን ያስቁመው ?

  • @yitiworku6891
    @yitiworku6891 Před měsícem +6

    ውባንተን ያስገደልከው አይበቃም ሆዳሞች ሁሏ

  • @SemereWodajo
    @SemereWodajo Před měsícem +12

    Habtamu today you talk like PP abyi shene. You work with him before?

  • @jangeta5392
    @jangeta5392 Před měsícem +9

    ችግሩ 4ቱ እራሳቸውን ማግለላቸውን በድምፅ ከተቀረጸው ታውቋል ብዙ የአሠራር ግድፈት ታይቷል ሁሉም ግን እውነቷን አይናገርም
    እስክንድርም ዘመነም እራሳቸውን ማግለል ነበረባቸው በዚህ በተከፋፈለ መንፈስ እስክንድር መሪ ነኝም ቢል አይሳካለትም እኔ እሱን ብሆን በዚህ ሁኔታ መሪ ነኝ አልልም ዘመነም የተጠበቀውን ድጋፍ አላገኘም

  • @user-wz4ig2ee4d
    @user-wz4ig2ee4d Před měsícem +2

    እስክንድር የገባበት ቦታ ሁሉ መጨረሻው አያምርም

  • @Webtoabay
    @Webtoabay Před měsícem

    አማራን የሚመረው የአማራን ባህሪ 'ስነ ልቦና የሚያውቀው ዘመነ ካሴ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzmerawAyalew-el1pi
    @AzmerawAyalew-el1pi Před měsícem +20

    ሀብትሙ ምን አለፋህ እስክድር በምንምምም አይነት ግራውድ ከዘሜ ጋ ሊፎካከር አይችልም ና ከሜዳው ይጣልንንን

    • @asrattadesse480
      @asrattadesse480 Před měsícem

      ዘመነን መልዓክ አደረግከውሳ
      ሁለቱም ራሳቸውን ማግለል አለባቸው

    • @AzmerawAyalew-el1pi
      @AzmerawAyalew-el1pi Před měsícem

      @@asrattadesse480
      ዘመነ የአዲሱ ትውልድ አዲስተስፋን ና ለጨቁኑ አማራ ሰው በጠፋ ጊዜ ሰው ሁኖ የተገኝ የዚህ ዘመን ጀግና ነው ኮ እስክድር እሲክ እውነት እናውራ ስንት የፖለቲካ ፓርቲ መስቱ አንዱንም ዳር ሳያውጣ የተው ቅዘናም ነው መጀመር እንጅ መጨርስ አያቅም ፡

    • @AbelBelete-kl5gd
      @AbelBelete-kl5gd Před měsícem

      ውስጤን ንገሩልኝ እማ እንደዚ

    • @bigj4423
      @bigj4423 Před měsícem

      Lene Degmo zemene ke eskindr ga mewedader ayichilm. Zemene siltan timegna new

  • @GetasewDereje-i6n
    @GetasewDereje-i6n Před měsícem +35

    አንተም እስክድርም ለአማራ አታስፈልጉም

    • @user-qb2mg7wq3u
      @user-qb2mg7wq3u Před měsícem +1

      እስክድር አይመራንም😂

    • @debebetessema7649
      @debebetessema7649 Před měsícem

      አንተስ? እንደዚህ በዘፈቀድ ስለታጋዮች ሶፋ ላይ ተቀምጦ መወረፍ ነውር ነው። ማስረጃ ባለው ሁኔታ ሁሉም ተነጋግረው የሚወስኑት በሚዲያ ሽፋን ሲያገኙ ብቻ ነው። በድምጽ ብልጫ የበለጠው ከተሾመ በድምጽ የተሸነፈው ደሞ ለአላማው ሲባል አሜን ብሎ መቀበል መቻል አለበት።

    • @debebetessema7649
      @debebetessema7649 Před měsícem

      ሃብታሙ በትክክል ገልጸኸዋል። ግባቸው አንድ አይነት ስለሆነ አማራን ለማዳን ማንኛውንም ልዩነቶች አስወግደው አንድ መሆን የግድ ነው።አሁን በምርጫ ድምጽ ብልጫ ያገኘው ይምራ የቀሩት ለጋራ ግብ ለመድረስ አብረው አንድ መሆን ይኖርባቸዋል አንድነት ድል ያቀዳጃል። ከድል ቦኋላ ሁሉንም በደንብ ያሳተፈ ምርጫ መደረጉ የማይቀር ይሆናል።

  • @melessesinshawalamnie9960
    @melessesinshawalamnie9960 Před měsícem +10

    አይ ሀብታሙ!!!
    በጣም ነበር የምወድህ!!!
    እንዴት እንዴስጠላኸኝ!!!
    ለማንኛውም ግንቦት 7ም ይሁን ባልደራስ ወይንም ብዓዲን የአማራን ፋኖ መጥለፍ ስለማይችል ባትደክም ይሻላል!!!
    ከቻልህ ይልቁንስ ሰውየው ጠበል እንዲገባ ብታደርግ ትጸድቅ ነበር።

  • @ZEDKA-f8m
    @ZEDKA-f8m Před měsícem +7

    እኔ ሐብታሙ ማርያምን በጣም እወድህ ነበረ? ግን አሁን ድምጽህን መስማት አልፈልግም እንዴት እየሞትን እናንተ እስክንድርን አምላክ አርጋችሁ መምጣት ጥሩ ነው ሐብታሙ? ጥሩ አይደለም እደሚድያ እውነት የሆነ አቅርቡ ሰበር ዜና ብላችሁ የተናገራችሁ ማንኛው የፋኖ መሪ ነው መግለጫ ሰቷቹህ ነው ? ተው የትም አትደርሱ በፈጠራችሁ።

  • @beletetache4016
    @beletetache4016 Před měsícem +3

    እባካችሁ ሰለ አንድነት አውሩ

  • @TamiratBekele-ki3qb
    @TamiratBekele-ki3qb Před měsícem +2

    እናንተ ከርሳሞች የዚህን ህዝብ ትግል ጠልፋቹ ልትበለ አይሳካም። ብሩክ ይባስ ከነዚህ አጋሰሶች ተለይ

  • @EylachewsewayehuBogale
    @EylachewsewayehuBogale Před měsícem +4

    ሀብትሽ ሀሀሀ፡ጉብል ቢሮጥ እስከ ዳቦ ቤት ሚባል ለካ እውነትነው ሀብቴ አይሰሳትም ነበር ቀን ሲጥል ፈራጁ ብዙ ነው

  • @user-sr2rf6nn6n
    @user-sr2rf6nn6n Před měsícem +1

    በጣም ያሳፍራል በዚህ ሁኔታ እንኳን አ.አ መግባት እና ባህርዳር መቆጣጣረር አይቻልም እስክንድር የሚባል ተላላኪ አማራን አይወክልም ዘመነም ይቅር ሌላ ሰው ፈልጉ በርግጥ ዘሙነ ካሴ ብዙ ዋጋ ከፍሏል አማራን ለማንቃት ፋኖን ለማደራጀት ግን ለህዝቡ ሲባል 2ታቸውም ከዚህ ገለል ብለው ጉዞ ወደፊት ስልጣኑን በሗላ ተገዳደሉበት

  • @belayhunkeskes6270
    @belayhunkeskes6270 Před měsícem +1

    መጀመሪያ ዘመነም ከሕዋት ጋር ግንኙነት ስላለው የፋኖ መሪ መሆን አይችልም ፋኖን ያሰበላል ገና ከአሁኑ ህዋቶች በአማራ ፋኖወች ወስጥ እንደቀድሞው የህዋቱ ሰላይ በረከት ስምኦን ብአድንን ይሰልሉና ያሰልሉ እንደነበረ ሁሉ አሁንም ዘመነ ፋኖን ሊያሰልል ከህወሀት ጋር እየሰራ ነው እየተባለ እንደት ነው ዘመነ የፋኖ ተወካይ የሚሆነው አሁንም ፋኖን ለማስበላት ነውን?1፦2እስክንድር ነጋም ከአብይ (ወይም ከብልፅግና ጋር )፦እየሠራ ነው የሚባለው እስክንድር ነጋም የፋኖ መሪ የሚሆነው ፋኖም በብልፅግና የፋኖን ብሎም የአማራን የህልውናን ትግል በነአብይ ለማሰጠለፍ ነውን ሁለቱም የፋኖ ብሎም የአማሬን የህልውና ትግል በብልፅግና ለማስጠለፍ ነውን ሁለቱም መሆን የለባቸውም የፋኖ መሪ መሆን ያለባቸው ከሴራ ነፃ የሆነ ሰው ነው ሁለቱም ገና ከአሁኑ የሴራ አቀንቃኝ ናቸው ትግሉ ደግም የአማሬ የህልውና ትግል ነው በትግሉ ላይ ምንም አይነት እንከን መፈጠር የለበትም እነሱ የሚሮጡት ለስልጣን ትግሉ የህልውና ወደት ወደት ግንኙነት የለውም እነአቶ ዘመና እስክንደር ቀልዳችሁን አቁሙ እናንተ ለፋኖ መሪነት አትመጥኑም እረፉ በወገኖቼ ፋኖዎችና በአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ላይ አትቀልዱ ዘወር በሉ ዘወር በሉ!!!!!

  • @abayenatana4626
    @abayenatana4626 Před měsícem

    ሃብታሙ እንኳን ደስ አለህ የክፋት መርዝህ ውጤት አመጣልህ አንተና መሰሎችህ አሁን ተነቅቶባችኋል ከዚህ በኋላ ከጀርባችን እየወጋችሁን አትቀጥሉም አንተም ብለህዋል ከተነቃ ዘወር በሉልን እባካችሁ እንኳን የአማራ ህዝብ ታሪክም ይቅር የማ ይለው ስህተት ፈፅማችኋል ፈጣሪም ይቅር አይላችሁም የደም ነጋዶች ናችሁ።

  • @agumastelake5931
    @agumastelake5931 Před měsícem +7

    ሀብታሙ አያሌው ነገር እያበላሸክ ነው ተጠንቀቅ

  • @habeshahabesha7219
    @habeshahabesha7219 Před měsícem +2

    አይ ሀብታሙ ትክክል አይደለህም በጣም አድሎአዊ ነህ ።እጅህን ሰብስብ አንተ አሁንም የብአዴን ስሜት ነው ያለህ ከውስጥህ የብአዴን ስሜት አልወጣም ።ለማንኛውም መነሻችንም መድረሻችንም አማራ ነው አለቀ

  • @applebanana8938
    @applebanana8938 Před měsícem +2

    King Menelik is still the king today.

  • @DanielGetu
    @DanielGetu Před měsícem

    እውነትም በእውቀት ታናሽ ናችሁ! አወቁ: አፈርኩኝ! እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን!

  • @MissmarTera-do9gh
    @MissmarTera-do9gh Před měsícem +26

    አአእውነቴን ነው እውነተኛች ትመስሉኝ ነበር ሶስት ስልሳዎች በጣም አሳዘናችሁኝ ሀብታሙ ሀቀኛ ትመስለኝ ነበር ያሳዝናል በጣም አዝኛለሁ

    • @ethiopianenaden3182
      @ethiopianenaden3182 Před měsícem +3

      እስካሁን አላወቅካቸውም ❓ ፋኖ አስገዳዮችን ። ውባንተን የበሉት እነኝህ ናቸው ። ሸዋ የመከታው አፈናና ግድያ ትእዛዝ ሰጭዎች ናቸው ።😂

    • @ashenafianbese9058
      @ashenafianbese9058 Před měsícem

      ማንንም አትመን ሐሉ ውሸተኞች ናቸው ። ኢትዮጵያ ውስጥ እወነተኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ብቻ ነው ። ፋኖ ፤ ብልጽግና ፤ ወያኔና ሸኔ በጠቅላላ ውሸታሞች ናቸው ።

    • @debebetessema7649
      @debebetessema7649 Před měsícem +1

      ምን ተፈጠረ ያለውን ነገር በቀጥታ በማስረጃ እያቀረቡልን ነው። ከዚህ በላይ ሃቀኝነት ምን አለ። በሶስት ስልሳ ላይ የተከፈተው ተንኮል የጠላት ሴራ ነው

    • @debebetessema7649
      @debebetessema7649 Před měsícem

      ​@@ethiopianenaden3182ምንድን ነው የታወቀው? የዚህን ሚዲያ የማጠልሸት ሴራ የማን ነው? ስለ ውባንተ ተብለው የቀረቡትን የድምጽ ቅጂዎች መመርመር ያሻል።

    • @samikasu7448
      @samikasu7448 Před měsícem

      @@ethiopianenaden3182

  • @nekatibebabere9132
    @nekatibebabere9132 Před měsícem

    እጅግ እናዝናለን ሀብታሙ እንደዚህ አይነት ሰው ነህ ብለን አናቅም። አትንገረን ይቅርብን።

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 Před měsícem +1

    ሀበታሙ ብታርፍ ጥሩ ነው

  • @habtamumengesha7866
    @habtamumengesha7866 Před měsícem +8

    ዘመዴ ወጥ ቀወጥ አድርጓችሁ ---- አጥቦ አስጥቷችኋል። እውነቱን ዘመዴ አወጣው። በገንዘብ የተገዛ ስብስብ ናችሁ

  • @kelejoco406
    @kelejoco406 Před měsícem

    ሐብታሙ አያሌው እንዲህ ግልብ ነው ብዬ አላስብም ነበር በጣም ረጅም እድሜውን በትግል ያሳለፈ ብስል ፓለቲከኛ ቢሆን በዚህ ስዓት በአንድነትና ልዩነት ትንታኔ መስጠትና የልዩኘት አረም መዝራት አልነበረበትም።

  • @gizachewalemayehu8596
    @gizachewalemayehu8596 Před měsícem +3

    ፋኖን መልዓክ አይመራው የሚመራው ሰው ነው ፋኖን ጄኔራል ተፈራ ማሞ ይምራው ወታደራዊ ክንፉን ፖለቲካዊ ክንፉን እስክንድርና ዘመነ ይምሩት በቃ

    • @profit-zf7dg
      @profit-zf7dg Před měsícem

      ተፈራ ማሞ በረሃ የወጣው በአንካሳ እግሩ ሊዋጋ አስቦ እንዳይመስላችሁ በጀኖሳይድ በቅርቡ እንደሚጠየቅ አውቆ ለመደበቅ ነው

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed5950 Před měsícem +1

    ነጳአውጪ የፓርላማ ምርጫ አይደልም ጎብዝ !!! የግድ በአሁኑ ሰአት አንድ መሆን ግዴታ አይደለም። ነገሩን ልምንድን ነው የምታጣድፉ። አሩቱ ጠቅላይ ግዛት እራሱን የቻለ የወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ክንፍ ቢኖረው ለጊዜው ችግር አይኖረውም። ለምን ማጣደፍ አስፈለገ ትግሉን ለማስጠለፍ ከአታሰበ በስተቀር። ቀስ እያለ ይጠራል። አራቱም ጠቅላይ ግዛት ቢጠናከር ሁሉንም በአንድ ጌዜ በባንዳ እንዳይጠልፍ ይረጋል ። ጎበይ በአፈሙዝ ፊትለፊት ክደት ባታስብት ይሻላል። የሚሊዮኖች ነብስ የተገበረብት ትግል ነው ።

  • @gardman4879
    @gardman4879 Před měsícem +1

    እናት 360 ክፍታፍ ናችሁ

  • @yitae8475
    @yitae8475 Před měsícem +2

    Stop dividing, Why Eskender need power at this movement? Stop it.

  • @SemereWodajo
    @SemereWodajo Před měsícem +6

    Who told you Eskender???

  • @user-me2ku2qn1c
    @user-me2ku2qn1c Před měsícem +12

    ሀብትሽ ዱሮ ጎበዝ ነበርክ ዛሬ ላይ ግን የትግል ልምድ ወይንም ወታደራዊ ሞያ የሌለውን እስክንድር ነጋን እየደገፍክ ስለሆነ ቅር ተሰኝተንብሀል ።

  • @SemereWodajo
    @SemereWodajo Před měsícem +6

    You talk like you are been there. 🛑 stop

  • @ezrat.bekele1497
    @ezrat.bekele1497 Před měsícem +2

    ሐብታሙ በጣም መላካም ነገር እያደረክ ነዉ። ሁለቱም ወንድሞችህ ናቸዉ። እዉነት ግን ሁለሌም እዉነት ነዉ።
    እዉነት የሆነዉን በመገናኛ ብዙሃን ይዘህ መቅረብህ ልያስመሰግንህ ይገባል። በታርክ መሐደር ይቀመጣል እና።

  • @WoldemariamHabtemariam
    @WoldemariamHabtemariam Před měsícem

    ድል ለአማራ ፋኖ !!! ታላቁ እስክንድር ነጋ የፋኖ የነፃነት መሪ ነው

  • @berhanubedane461
    @berhanubedane461 Před měsícem +1

    በእዉነት ለመናገር ሁለቱም ይህንን ትግል ዳር ለማድረስ በቂ ችሎታ አላቸዉ ብዬ አላምንም
    እስክንድር የሚዲያ ሰዉ እንጂ የፖለቲካ መሪ ሊሆን አይችልም
    ዘመነም የጦር ሰዉ እንጂ የፖለቲካ መሪ ሊሆን አይችልም
    ምነዉ ፖለቲካን የሚሰሩ ፋኖ በለዉ አማራ እንዴት መካን ሊሆን ቻለ
    የተማሩስ አሉበት የተባሉትስ የት ገቡ

  • @SemereWodajo
    @SemereWodajo Před měsícem +4

    Slow down don't shout, they can talk what happens, don't take side.

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 Před měsícem

    እሥክድር፡የተባለሠው፡ካፋፋይነውኑቁ፡ፋኖወቻችን❤

  • @belachewdawid730
    @belachewdawid730 Před měsícem +3

    ውሐ ቢወቅጥ እንቦጠጨ በሞያገባህ ገብተህ አትፈትፊት ትግሉ አገርቢት ነው ያለው

  • @ambassel.2516
    @ambassel.2516 Před měsícem +1

    በእስክንድር ንግግር ውስጥ አብይን በትክክል ታይቶኛል። የስልጣን ጥማቱንና ስግብግብነቱን ለማሳካት መሮጡ እዚህ ላይ መገታት አለበት ይህ አፍራሽ ተላላኪ። ድል ለፋኖ! ድል ለተገፋ የአማራ ህዝብ!!

  • @MebratuTenenew-yb7oj
    @MebratuTenenew-yb7oj Před měsícem

    በጣም የማከብርህ ሰው ነበርክ ሀብታሙ የእስክንድር ደጋፊ ሆነህ ዘሜን ስታንቋሽሽ ይገርማል። ዘሜ እድሜልኩን ህይወቱን ለአማራ ህዝብ ሲል የወጣትነቱን እድሜውን ሙሉ የሰጠው ዘሜ ቀርቶ እስክንድር አለፊ ይሁን ስትል በጣም ገረምከኝ ።እስክንድር እስካሁን በፖለቲካወ ስልጣን ማግኘት አልችል ሲል ወደ ፋኖ ተለጥፎ ስልጣን እይዛለው ማለት እብደት ነው ።መቸም አይሳካም በጭራሽ።

  • @user-cg8ij1dq8x
    @user-cg8ij1dq8x Před měsícem +6

    የሃብታሙ አያሌው 360 ምኞት የተሳካላቸው መሰሏችሁ ክሆነ ተሳስታችኋል
    ታላቁ እስክንድር እያላችሁ ስታላዝኑብን ትዝብታችሁን ይዘናል ምኞት አይከለከልም

  • @user-ob5yr1nf1v
    @user-ob5yr1nf1v Před měsícem +12

    ልስክድር ስል እሰቀላለሁ ስትል አለነበር እዴ እናተ ፍኖን አትወክሉም ከፍለጋቹህ ግድል ግቡ ፍኖ ባልደራስ እዳታስበው የውባተ እጥንት ይጋህ ይህደሞ ጦጣፍት

  • @user-hy5vc2sz5y
    @user-hy5vc2sz5y Před měsícem +3

    ሀብትሽ ሀቁ ይሄና ይሄ ብቻ ነው ።

  • @EAPOAmharia
    @EAPOAmharia Před měsícem +1

    Bravo Fano Mentesnot the great!

  • @SleepyBlueLake-gr6nt
    @SleepyBlueLake-gr6nt Před měsícem

    የሐብታሙ ዘሩ ይመርመር ፍፁም አማራ አደአደለም

  • @bigj4423
    @bigj4423 Před měsícem

    Eskindr is the right leader of Ethiopia.

  • @BirehanuSisaye
    @BirehanuSisaye Před měsícem

    ሲጀመር ሁሉም ለስልጣን ነው ለህዝብ አይደለም

  • @leulaynekulutilahun8030
    @leulaynekulutilahun8030 Před měsícem

    ለማንኛውም ማንም ምንም ቢል የጋራ አጀንዳቸው አንድ አይነት ነው ይኸውም መነሻቸው አማራ መዳረሻቸው ኢትዮጵያ ነው፡፡ የተሻለ ነገን ለአማራ ወንድም ህዝብ እና ለ መላው ኢትዮጵያውያን እንደሚያመጡ ማመን አለብን፡፡

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vj Před měsícem

    አማራ ሚስጥር መጠበቅ አልቻለም በዚህ ንትርክ የአማራ ህዝብ ዘላለም እጨቆናል

  • @user-sl9eu5wv3g
    @user-sl9eu5wv3g Před měsícem +7

    አየ፡ሀብታሙ፡በጣም፡ነው፡የምናዝንብህ፡ግን፡ለምን፡ነው፡ለማፈራረስ፡የምትጥለው፡አንዱን፡እየኮነንክ፡አንዱን፡እያሞገስክ፡እስክንድር፡መሪ፡አይሆንም፡በቃ፡

  • @H2o-581
    @H2o-581 Před měsícem

    We trust Eskider Nega ,better than zemene and others. Amhara rights movement leaders!

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 Před měsícem +3

    እንደገና ይደረግ ምርጫው በቪዲዬ ይቀረፀ ለምስክርነት

  • @yihenewandualem1161
    @yihenewandualem1161 Před měsícem +1

    አለማፈርህ ምን አለ እውነቱን ብትናገር። ወሎን ከፈላችሁ ሸዋን ከፈላችሁ ጎንደርን ከፈላችሁ ከጎጃም ቀንሳችሁ ወሰዳችሁ። ደግሞ ምንም እንደማታውቅ ሁነህ ማውራት። ወንድ ከሆንክ ናና ግጠም እዚ መዘባረቅ ቀላል ነው። ሲጀመር 4ቱ ከምርጫው ራሳቸውን ካገለሉ ለምን ምርጫ ተካሄደ? አንድነት ሳይኖርስ በአንድ ተመርጫለው ብሎ እስክንድር መግለጫ መስጠት ህዝብን ለማዋረድ ወይስ ትጉሉን ወደኋላ ለመጎተት? እስኪስማሙ ማቆየት አይቻልም ነበር?

  • @tjmengestu4342
    @tjmengestu4342 Před měsícem +1

    To be honest, Eskinder is not the right MAN! No matter what.

  • @tesfshewuletaw
    @tesfshewuletaw Před měsícem +1

    ዋጋ በሚከፍለው ሕዝቡ ላይ ትቀልዳለህ።።አይ dollar

  • @EAPOAmharia
    @EAPOAmharia Před měsícem +1

    Viva Shoa FANO! Well done,

  • @WeyrnshetTola
    @WeyrnshetTola Před měsícem +3

    እኔ፡ የ አጥናፉ ፡ አባተ ልጅ ነኝ ፡ እናም ተውን አታ ታ ሉን ተውን

  • @user-ve1iw1oo7f
    @user-ve1iw1oo7f Před měsícem

    ስህተት የአማራ ህሉውና ከሌሎች ቤሄር ገር ለእኩልነት ነው

  • @user-io4yy4kn1k
    @user-io4yy4kn1k Před měsícem

    ወይ ሀብታሙ እንዲህ ዓይነት ነገር አዋላጅ ነህ ለካ ።አሉባልተኛ ።እባክህ ቡሩክ ይባስ እባክህ ከዚህ ሰው ራቅ

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 Před měsícem +1

    😂😂ዉሀ 😂ባረበኛ 😂ያው 😂ዉሀ ነው😅😅

  • @solomonyenesu8778
    @solomonyenesu8778 Před měsícem

    ሁሉንም፡ሰቦሰባተው፡መሰረጃ፡በወነቱ፡አቅረቡ፡እዶናምናችው፡በማረጋገጫ

  • @worknehwoldeamanuel6608
    @worknehwoldeamanuel6608 Před měsícem

    አራት ለአምስት ድምፅ የተሰጠው ለእጩነት እንጂ የመጨረሻ ድምፅ መች ተሰጠ

  • @GetahunBelsti
    @GetahunBelsti Před měsícem

    ሌላ ስ ራ አጣህ habta በ ማር ያ ም ፋኖ ን አትከፋ ፍ ል 😍😍😍😍😍😍

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Před měsícem +1

    የእናንተ ውሽት እነ ሆዳምነት አንገት ደፋችሁ የአማራ ሕዝብ መከራ እያበዛ ለፋኖም አገሩ በገደል እና በገደም አለ እየራቀ ሄዳ ።አሁንም ተስማሚ ሕዝብ መኖር አለበት በሞት ትርፍ የለም 🌴🌴🌴

  • @Bahiru-qe3bi
    @Bahiru-qe3bi Před měsícem

    በብሄር ና በጥይት የሚያምን
    እንኳንኢትዬጵያን ነፃ ሊያወጣ
    እራሱንም ነፃ አያወጣም

  • @demismuktar
    @demismuktar Před měsícem +1

    አብይ=666.

  • @user-ou5lh7os9g
    @user-ou5lh7os9g Před měsícem

    ምርጫው ምንም ይሁን ምን እስክንድርን እናከብረዋለን ግን ይሄን ትግል የመምራት የአማራ ብሔርተኝነት መረዳትም ብቃትም የለውም

  • @alemsegedmuche8127
    @alemsegedmuche8127 Před měsícem

    ሚገርመው ነገር አማራን የዶራል መለመኛ አደረከው ደንቆሮ ሀብታሙ ምንነትህ ያልታወቀ እረፍ በድገሚ እረፍ አታመልጥም

  • @47sh01
    @47sh01 Před měsícem

    አማራ የሥልጣን ጥመኛው እስክንድር ፈረስ አይደለም አይሆንም።

  • @MeseretTesfa-xu5pj
    @MeseretTesfa-xu5pj Před měsícem

    እባካችሁፋኖዎቹንአታ ጣላቸውየህዝብንስቃይንአተጨምሩ

  • @TamiratBekele-ki3qb
    @TamiratBekele-ki3qb Před měsícem +1

    እስክንድር ማለት አብይ አህመድ ለማን ሿሿ የሰራበት ሂደት ነው። ትላንት መጥቶ የአማራን ትግል መክፈል አይችልም

  • @muazimam3710
    @muazimam3710 Před měsícem +1

    ስንት ንቁ ወጣት እያለ ሽማግሌዎች በስልጣን ሲባሉ ፡ ዝርፍያና የስልጣን ጥማት ነው ስንል በምክንያት ነው ፡ወንበዴ ና ዘራፊ አብረው ከዘረፈ በኋላ ሲከፋፈል ይባላል 😂😂

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917 Před měsícem

    አትሞኝ አማራ እስክንድር የሚታገለው ኦሮሞ ነው እንጂ አማራ አደለም ቢመራችሁም ዋጡት ከቻላችሁ ሌላ ችግር ከመምጣቱ ፈጥናችሁ እስክንድርን ከአማራው ትግል አስወጥታችሁ ውጭ ሆኖ እዲታገል እርዱት የአማራን ትግል አያደናቅፍ ፕሊስ 🙏⁉ፍጠኑ ❗❗❗❗

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 Před měsícem

    ሀብታሙ ስሊሚሞተው ስለሚንፈራፈረው የአማራ ህዝብ ብለህ እረፍ እስክንድር ይቅርታ ጠይቆ ለህዝብ ግልፅ የሆነ ምርጫ ይደረግ።

  • @abrehamgedamu4951
    @abrehamgedamu4951 Před měsícem +33

    ሀብትሽ ተሳካላችሁ ታላቁ እስክንድ መሪ ሊሆን ካዛስ አማራ ታስሮ ለብልጽግና ሊሸጥ ይመስልሀል አታስቡት አትዋሹ ።

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 Před měsícem +1

      ሀብትሽ ምን አገባው ስሙን ካገኘ

    • @user-oy3ui5of8r
      @user-oy3ui5of8r Před měsícem +5

      Hi man this is not about eckender or zemene . It is the life of Amhara people . If it is necessary zemene or eskender will go and the freedom fighting will continue with other fano leader . Periode !!!!

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 Před měsícem

      ይቀደድ ይከ እብድ እስክድር የፋኖ አጋዢጂ ዋና አደለም

    • @kghvighhh9169
      @kghvighhh9169 Před měsícem +1

      ትክክል ለስልጣንነው የሚገበገቡት የአማራ ሞት አይቆጫቸውም

  • @alemabebe2398
    @alemabebe2398 Před měsícem +1

    እናንተ ምን አገባችሁ እናንተን።
    በዉነት እስክንድር በቂ ነዉ።
    በጣም የሚገርመዉ ስለ እናንተ የምሰማዉ ሁሉ ዉነት ነዉ በተለይ ዘመድኩን በቀለ ስላንተ የሚለዉ።
    እስክንድር አጭበርባሪ ነዉ አይሳካለትም አይሆንለትም።
    አምስተኛዉ ድምጽ የምታወሩት እራሱን የመረጠዉ ነዉ። ደግሞ የሚገርመዉ እኔ የተሻልኩ መሪ ስለሆንኩ ነዉ የተመረጥኩት ማለቱ።
    ምን መርቶ ያዉቅና ነዉ ከአንዱ ወደ አንዱ ከመዝለል በዚህ በአጭር ግዜ እንኳን።

  • @fekadufolle9372
    @fekadufolle9372 Před měsícem

    ለኢትዮጵያ ሕዝብ ግልፅ መሆን ያለበት ከነዚህ ሁለት ሰዎች
    1ኛ/ የፋኖ ትግል መነሻውም መድረሻውም አማራ ነው
    2ኛ/ የፋኖ ትግል መነሻው አማራ መዳረሻው ኢትዮጵያ ነዉ
    እነዚህን ብዞቻችን ማወቅ እንፈልጋለን።

  • @musahm100
    @musahm100 Před měsícem

    where is EDF intelligence ...if they have a courage to assembly in this way .. Shame on EDF

  • @Spagetovich
    @Spagetovich Před měsícem +1

    ሀብታሙ ለመሆኑ እንደገናስ እስክንድርን አናምንበትም ካሉ መቀየር/መቃወም አይቻልም ማለትህ ነው? ሽወዳ ተሠርቷል፤ ስለዚህም እስክንድርን አንቀበለውም። ይሄኛው እስክንድር ክሎን ነውና ተጠንቀቁት።

  • @Nigus-to9tj
    @Nigus-to9tj Před měsícem

    ድል ለአማራ ደም

  • @zenebetessema8518
    @zenebetessema8518 Před měsícem

    ሲአኤ የገባበት ነው እረፍ እስክንድርን ማንም አይመርጥም ህልሙ ለህሉም ነው የማር ህልም አማራን ማዳንነው እስክንድር ከዛ አካባቢ መወገድ አለብት እ በሱ ምክንያት የፋኖ ትግል መበላሽት የለበትም ስለድርድር የስጠው ምላሽ ማንንም አይወክልም ፋኖ አንድም ቢሆ አይደራደርም ለን አብይ ከተውገደ በሗላ አላለም ?

  • @user-np1dd7ks3s
    @user-np1dd7ks3s Před měsícem

    አይ ሰው ፍርሴ አሁን ምርጫ ማካሄድ ምን ይሉታል እውነት የምታሳፍሩ ናችሁ ትልቅ ሰው ሲቀል እዴት ያስጠላል እግዚአብሔር ሴራችሁን ያፍርሰው😢😢

  • @alex-bw7ek
    @alex-bw7ek Před měsícem +1

    ሀብታሙ ለምን ወገነተኛ ትሆናለህ ይህ መፈጠር የለበትም እያልክ ሚዲየተር መሆን ሲገባህ ጭራሽ አቧራ ታስነሳለህ አዝናለሁ

  • @dawitatnafu835
    @dawitatnafu835 Před měsícem

    ፋኖ የሚያስፈልገው ጣምራ አመራር(Collective Leadership) ነው ::

  • @redietworku8181
    @redietworku8181 Před měsícem

    ይህ ትግል የህልውና ትግል ነው !!! እኛ ዳቢሎስ ይምራን ነገር ግን እደተማረ ሰው ጋዜጠኝ ማስተዋል ይግባቾሀል በሰው ነብስ አትቀልዱ ጋዜጠኞችን እርስበርስ ተስማሙ እናተ ከተሰማችሁ ሌላው

  • @GetahunBelsti
    @GetahunBelsti Před měsícem

    በ ራ ስ ህ ጊ ዜ ከ ህ ዝ ብ ተ ጣ ላ ህ ሀብቴ 😍😍😍😍😍😍

  • @mebratusitotaw8912
    @mebratusitotaw8912 Před měsícem

    ይሔ ጉዳይ በመፈጠሩ እናንተን እና እስክንድርን ከአማራ ተጋድሎ ማስወጣት ይገባል።