ሮቤል ያየውን ማመን አቃተው አለቀሰ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • ሮቤል ያየውን ማመን አቃተው አለቀሰ #love #couple

Komentáře • 1,1K

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 Před měsícem +355

    ወይ ጎደኝህ እርግት ያለች ቆጆ ነት እዳታመልጥህ አሳልፈህ ለሌላ እዳሰጥ በኔ ሀሳብ የትሰማሙ ላይክ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-kv7gn5wo1h
      @user-kv7gn5wo1h Před měsícem +4

      በትክክል

    • @user-gq1dk5sc8n
      @user-gq1dk5sc8n Před měsícem +8

      ፍቅር በቁንጅና ነው የሚመጣው እንዴ በቃ ተፋቱት

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 Před měsícem +6

      ሌላ ጓዴኛ ሊኖረዉ ይችላል

    • @user-tt1pp3ei6q
      @user-tt1pp3ei6q Před měsícem +3

      ቆይ ልጁ እጨት መሰላቹ እዴት ሌላ አይኖረውም

    • @user-qn6vj5fy2j
      @user-qn6vj5fy2j Před měsícem

      ❤❤❤😊😊😊

  • @ekrW
    @ekrW Před měsícem +247

    ብሌናችን እንኳን ደህና መጣሺ እንኳን ደስ ያለህ ሮቢል የሰው ደስታ የሚያስደስታቹሁ እስኪ እንያችሁ

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před měsícem +69

    እስኪ ብሌኔ፣ሮቤል በግላቸው ይምጡ በዩቱብ የሚል ማነው😢

  • @MahiDesta-jn2fy
    @MahiDesta-jn2fy Před měsícem +107

    ማነውደኔብሌንንና ሮቤልን ከልቡየሚወድ

    • @user-ut4cz7fx1e
      @user-ut4cz7fx1e Před měsícem +1

      እኳን አንቺ ፈጣሪም ይወደቸዋል የወደዱትን ማግኛትከፈጣሪ አይደል😢

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Před měsícem +436

    የብሌን ወዳጆች የት ናቹህ 👍👍

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před měsícem +101

    የሮቤል አስተሳሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ ልጅ

  • @MaheletGmedihn-yb1rj
    @MaheletGmedihn-yb1rj Před měsícem +30

    ፈጣሪቅዱስ ፍቃዱ ይሁን
    ዬኒ እና ርቺ እንደዚ ያጣምራቹ ያፈጣሪ ፍቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 Před měsícem +108

    የወኔና ሪቾ አብረው ይሁኑ የምትሎ ብሊኖ ስላናንተ ደስ ብሎኝል ሮቢ

    • @user-dz9cq5uf2y
      @user-dz9cq5uf2y Před měsícem +2

      የብሊን የት ክለል ነው

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 Před měsícem +1

      ምን አልባት ሌላ ሴት ልትኖረው ትችላለች በእልትነት ነው የሚዋጣላቸው

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Před měsícem +129

    እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ የዮኒን ልብ ወደ ፍቅር ቀይሮ ያሳየን አንቺም ይቺን ቀን የምታይበት በቅርብ ያድርግልሽ❤❤❤❤❤

  • @user-en3cn5cj6m
    @user-en3cn5cj6m Před měsícem +9

    በእውነት ሮቤኤል ማለት እውነተኛ አፍቃሪ ነው እውነትተኛ ሰው ነው ጌታ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @user-wm4dw4fu1h
    @user-wm4dw4fu1h Před měsícem +26

    የኔ ምስኪን ዬኔ ሪችም ውስጡዋ አኛም እንዳነሱ ብንሆን ብላ ትማኛለችስ ኡፉፉ አይዞሽ ሪች

  • @user-xc1nr6cu1e
    @user-xc1nr6cu1e Před měsícem +24

    እሪች እና ይወኒ ቢጣመሩ ሰያምሩ እስኪ እንደኔ ደስስ የሚሏቸሁ 👍👍👍

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn Před měsícem +32

    ወይኔየሰው ደስታ እንደዚ ያስደስታል❤😂 ብሌን ሳያት ደንግጬ ነው የገባሁት የምር የነዚ ጥንዶች በጣም ያስጨንቀኛል ነበር ተመስገን❤❤❤ እንካን ደስ አለህ ሮቤልየ❤

  • @alemyoso2807
    @alemyoso2807 Před měsícem +21

    ሪች በጣም ነው የምታምረው ደግሞ ደርባባ አብራው መዝለቅ የምትችልናት እና ግዜ ስጡት ነገሮች ይለወጣሉ እርግጠኛ ነኝ።

  • @user-ok7oc8qe5w
    @user-ok7oc8qe5w Před měsícem +21

    ሪችና ዮኒ ብትጋቡ ሚዲያው እንዴት እንደሚደምቅ እኔ እንጃ በማርያም ተጋቡ ዮኒየ❤❤❤

  • @salamsalam4154
    @salamsalam4154 Před měsícem +8

    ወዮኒ ይችን የመሰለች ቆጅየ እርጋታዋ ደስ እምትል ልጅ አሳልፈህ ከሰጠህ በኋላ እየመጣህ እዳታለቅስብን ነገርኩ ካሁኑ ጠበቅ አድረገ ያዝ❤❤❤

  • @Dan2jai
    @Dan2jai Před měsícem +21

    ሪች በጣም ጀግናና ጠንካራ ሴት ናት

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před měsícem +46

    እዬባ ሪችን ፍቅሯን ተቀባላት ❤❤❤❤❤❤ስታምር አደቧ ስነስርአቷ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdulkareemNegeso
    @AbdulkareemNegeso Před měsícem +16

    ዮኒ ሞኝ አትሁን ቆንጅዬ ልጅነት ለሌላ አሰልፌ አትስጣት

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Před měsícem +25

    የሮቤል እና የብሌን እና ዮኒ እና ለፍቅርኛ ዮኒ ግን ዛሬ ሁላቹ በጣም አምሮባቸዋል ዋው ደስ ስትሉ እና የዮኒ ወዳጆች የት ናቹህ የመዳም ቅመሞችየ ንፁህ አፍቃራ ይስጥን ❤❤❤❤❤

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw Před měsícem +15

    እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የኔ ውድ ብሌኔ እንኳን ደህና መጣሽ አጎትሽን ፈጣሪ ይማራቸው አሁን መሄድ የለም እኛም ተሰቃየን እኮ ሪች ተባረኪ የእናንተንም ደስታ ለማየት ያብቃን ዮኒ

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 Před měsícem +10

    ሮቤል እንካን ደስአለህ❤
    ❤❤ዛሬ ቀኑ 8ነው አባኪሮስ የኒን ልቡን ቀይሮ እርችን እንዲቀበል የኔ አስብበት ❤❤❤

  • @user-jh8mg7vp5v
    @user-jh8mg7vp5v Před měsícem +8

    ኸረ ዮኒ ሪቾ ቆንጆ የተረጋጋች ልጅ ናት እንዳታመልጥህ የምር በዛ ላይ ድምጿ ደስ ይላል

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Před měsícem +2

    ትልቅ ልቦና ነው ያለሽ ሪች አንቺ ባሰብሽው ባለምሽው መንገድ ሰውን አብሮሽ እንደማይራመድ ነግሮሽ አብረሽው መቆየት ምን ያክል እንደሚጎዳ አውቃለሁ እሱን ሁሉ ችለሽ አብረሽው እንዲህ በማየቴ የምር ክብር ለአንቺ ሪች።
    ሮባ እንኳን ደስ ያለክ በእውነት ይሄ ደስታ ይገባችኋል ለአንተም ለብሌንም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ።

  • @user-mq3gv4um4p
    @user-mq3gv4um4p Před měsícem +17

    WOW በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስያለህ ሮቢ 🎉 ዮኒ እና ሪች ግን እን ሮቢ ሲተቃቀፉ እናንተም አሁን ከአሁን ትተቃቀፋላቹ ብዬ ስጠብቅ አገረጣቹኝ

  • @y9gh956
    @y9gh956 Před měsícem +37

    ማነዉ ግን እንደኔ ሱስ የሆናባቸዉ❤❤❤

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj Před měsícem +25

    ውብ ነች እሪቾ አይና ከንፈር ቁመት እርጋታ ክምር ትገባዋለች የምትሉ

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr Před měsícem +12

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እልልልልልል እልልልልልል ክብርና ምስጋና ለጌታ ይሁን እሰይይይይይይ በጣም ደስ አለኝ እውነት የሮብዬ ደስታ የኔ ደስታ ነዉ እሰይይይይይይ ዮንዬ ርችዬ ቅዱስ እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤❤🎉🎉😢😢😢

  • @ferafera850
    @ferafera850 Před měsícem +18

    ብሌን በእናትሽ አትንቀልቀይ ፣ አትሞላቀቂ፣ እንደ ህፃን አያድርግሽ ምክንያቱም ሰው ቶሎ እንዳይሰለችሽ እርጋታ ከ ሪች ተማሪ በቃ።😅😅

    • @LiliAgabzie
      @LiliAgabzie Před měsícem +4

      እውነት ሪችየ የሴት ተምሳሌት

  • @alemyoso2807
    @alemyoso2807 Před měsícem +13

    ብሌን ነገሮችን በእርጋታ ያዢው ለምን እንዲየስብበት ።እርግጠኛ ነኝ ዮኒና ሪቾ አብረው በፍቅር ይዘልቃሉ።

  • @user-qm8vv2cb4i
    @user-qm8vv2cb4i Před měsícem +31

    ይወኒን ወንድማችን በጣም ግብዝ ጋዜጠኛ ነህ አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 🎉🎉

    • @wegahta-tube3585
      @wegahta-tube3585 Před měsícem +2

      ግብዝ = ጎበዝ

    • @Menelik27
      @Menelik27 Před měsícem +1

      ግብዝ??ምን ለማለት ነው ግብዝ እኮ ጥሩ ትርጉም የለውም። ባልሳሳት ግብዝ ማለት ራስ ወዳድ?

    • @fatma6629
      @fatma6629 Před měsícem

      ​@@Menelik27😂

    • @fatma6629
      @fatma6629 Před měsícem

      ​@@Menelik27ግብጃ ብየ ያነበብኩትስ

    • @Birhanu758
      @Birhanu758 Před měsícem +2

      ግብዝ ማለት ደንቆሮ ተነግሮ የማይሰማ ማለት ይመስለኛል ነገር ግን ዋናው የልብ ስለሆነ ችግር የለም በስህተት ነው

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Před měsícem +9

    ተመስገን ብሌን ልትመጣ ይሆን መጥታ ይሆን ፈጣሪ እዉነት ያድርገዉ ብሌንይ የሮብዬ ንግስት

  • @y9gh956
    @y9gh956 Před měsícem +80

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ነዉ የምንወዳችሁ❤❤❤❤❤
    ይችን ኮሜት የምታነቡ እግዚአብሔር የልባችሁን ሀሳብ ይፈፀምልችሁ❤❤❤❤❤

  • @sophiagualu2567
    @sophiagualu2567 Před měsícem +13

    የልጆች ፍቅር ደስ ሲል።እኛም እንዲህ አሳልፈናል።በጣም እያዝናናችሁን ነዉ ወደኋላ መለሳችሁን።ግን ተረጋጉ ሁሉም እንደጠበቃችሁት አይሆንም።አንድነታችሁን በኃይማኖት ፀንታችሁ ያዙት ፣ብሌን አክት አታብዢ ኢትዮጵያዊ ሴት ሁኚ ፣፣፣፣ካሳለፍነዉ፣፣፣፣

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Před měsícem +4

    ፍቅር፡እንደ፡እነ፡ሮቤል፡ከሆነ፡ትምህርት፡ሰጭ፡የሆናል። ፍጣሜውን፡ያሳምርላችሀ።

  • @ahlamahlam6251
    @ahlamahlam6251 Před měsícem +22

    waw በጣም ደስ ይላል ሮባየ እንኳን ደስ ያለክ❤❤❤❤

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před měsícem +4

    ሮቤል የእውነት የፍቅር ሰው ነኽ ስወድህ።ብሌን ታድላለች እንዲህ ዓይነት አፍቃሪ ስላላት ለዛውም በአሁኑ ግዜ። እባካችሁ አታስጨንቁት ተውት ዬኒ በናትህ

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Před měsícem +5

    ዋው ደሥላል እንኳን ደናመጣሽ ብሌን ፈጣሪ ይመሥገን ሮቢል እንካን ደሣለህ ።

  • @user-mk1ix5hr2v
    @user-mk1ix5hr2v Před měsícem +5

    እሪቸ አይዞሽ ታሪክ ቀያሪዉ አምላክ አለ ❤❤❤

  • @DjfhJcb
    @DjfhJcb Před měsícem +6

    እሮቤል እኳን ደስ አለህ ይወኒ አረ አብራችሁ ሁኑ የምር ምርጥ ልጅ ናት የምር

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je Před měsícem +26

    እሰይ እንኳን መጣሽለት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Helenutub
    @Helenutub Před měsícem +8

    ሪችዬ የፍቅር አምላክ ይታደግሽ😢❤❤❤❤እሮቢዬ እዃን ደስ አለህ ፈገግታህ ነበር የናፈቀን😢❤❤❤❤❤

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna Před měsícem +2

    ዮኒዬ እኔ ለአንቴ ፀሎት ለይ ነኚ እውነት ርች እንደ ተመልጥ በክህ ቆንጆ ልጂ ነች ያደስደስ አለት❤❤❤❤❤

  • @dawiteskender130
    @dawiteskender130 Před měsícem +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ሮብዬ በጣም ደስ ብሎኛን ማርያምን❤❤❤❤❤

  • @user-hy3uh4vx8n
    @user-hy3uh4vx8n Před měsícem +33

    እኳንደህናመጣችሁ
    ዛሬ አንደኛኮማችነኝ
    ሁላችሁም ታምራላችሁ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před měsícem +7

    ብሌንየ የኔ ጣፋጭ እውን ይሄ ቀን ናፍቆኝ ነበር❤🎉🎉🎉

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu Před měsícem +10

    እነኮን ደህና መጣሽልን ብሌኒሻ፡፡፡፡ዮኒ እነ ሪች አብራችሁ ሥትሆነ በጣም ታመራላችሁ፡ሮበ እንኮን ደሥ አለህ መጣችልህ፡

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf Před měsícem +2

    ብሌናችን እንዃን በሰላም መጣሺ ሮቢል እንዃን ደስ በለካ ማዓረይ❤❤❤

  • @LamLam-ch6pm
    @LamLam-ch6pm Před měsícem +8

    ሮብ እንካን ደሲ አለህ እንካን በሰላም ተጋናናችው 🥰🥰🥰

  • @TebletseWubneh
    @TebletseWubneh Před měsícem +5

    ሮብዬ እንካን ደሳለህ ብሌነይ ፅብቅቲ ያላንቺ ሮቤል አያምርበትም ደንግጣል ያልጠበቀውሆነበት ደግ እደረግሽ ተባረኩ🌹🌹🌹🌹

  • @user-sq8zx2nf9p
    @user-sq8zx2nf9p Před měsícem +7

    የኔውድ ብሌንዬ የኔ ልእልት እኳን ዴህና መጣሽ እዴት እዴናፈቅሽኝ ነበር እሮባየ እኳን ዴስያለህ ማነው እዴኔ ዴስ ያለው👍👍👍

  • @yewketquat6937
    @yewketquat6937 Před měsícem +5

    ዮናስ እባክህን ሪችን አታሰቃያት ውስጥህ በፎንቃ እየተቃጠለ እንደሆን ሁኔታህ ያሳብቅብሃል። አብራችሁ ብትሆኑ እጅግ ደስ ይለኛል።

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Před měsícem +30

    እኳን ደና መጣቹህ ብሌን እኳን ደና መጣሽ

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka Před měsícem +8

    ዋው የዛሬው ይለያል ጥንድ ጥንድ አይለያችሁ ስታምሩ እንኳን በደህና መጣሽ ብሊኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ti1id4cs9b
    @user-ti1id4cs9b Před měsícem +11

    ወላሒ በጣም ደሥ የሚልቀን እንኳን ደሥ አለህ አሮቤል

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před měsícem +5

    በጣም ደስ ይላል ሁለቱም ጥንዶች የሰዉን ደስታ ከማየት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛ ልጆችሽ አርስበርሳቸዉ ሰለም ከፈጠሩ አንችም ነገ ሰላም ትሆኛለሽ !!
    አስተዋዩ ዯኒ ፋጻሜያችሁን ያሳምረዉ ደስ ይላል!!
    እሟሟሟሟሟሟሟሟሟሟሟሟ
    ለሁላችሁም!!!

  • @MrBio-ge2qc
    @MrBio-ge2qc Před měsícem +3

    ጎበዝ ሮብ እንዴዝህ ጠንከራ ስትሆን ደስ ይለኛል❤❤

  • @user-hg3nr8qq1g
    @user-hg3nr8qq1g Před měsícem +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት❤❤❤

  • @SamiraIbrahim-fq8dp
    @SamiraIbrahim-fq8dp Před měsícem +2

    ግን ወድሜ የእውነት አታምልጥክ ይችን የመሰለች ልጅ በጣም ቆንጆ ናት እኮ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Před měsícem +1

    አቤት አቤት የተማረ ይግደለኝ ይባላል አሜን ሮባ አሜን ። ዮኒ እና ሪች ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ እውነት የስጦታዎች ትልቅ ስጦታ

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts Před měsícem +10

    ሀርካቷ ደስ የሚለው የኔ እናት ብሌንየ

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb Před měsícem +6

    የኔ ይችን ልጂ እዳታመልጥህ ምርጥ ልጂ ናት

  • @ermiasalemayehu7610
    @ermiasalemayehu7610 Před měsícem +5

    እንኳን ሮቤል አይደለም እኔም ደንግጫለሁ ብሌን እንዃን ደህና መጣሸ ሁላችሁም ሰለተገናኛችሁ ደሰ ይላል

  • @sabirasabir-hm8zw
    @sabirasabir-hm8zw Před měsícem +9

    መብሩክ እንኳን በሠላም መጣሺ ሮቤል እንኳን ደሥ ያለሕ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Před měsícem +18

    ማሽአላህ ሥታምሮ አላህ ይጭምርልህ ችሁ እናተስ በናትህ ተ
    ርዳትእሩች የኔቆጅ ቢለኔ የኔቆጅ ❤ ድስሥትይ ❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    ብሌንዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔፍልቅልቅ እሮባዬ እንኳን ደስስስስ አለህ❤❤❤❤❤የወኒዬ የነኛ መልካም ልጅቷን ግን አጥብቅ ምርጥ ልጅ ናት❤❤

  • @kasdesa3634
    @kasdesa3634 Před měsícem +9

    እሮቤሌ እኳንደስአህ ብሌንየ እኳንደናመጣሽ ስላጎትሽም በጣምደስብሎኛል እግዚአብሔር ይመስከን

  • @user-ui4nf7ul6k
    @user-ui4nf7ul6k Před měsícem +4

    እንኳን ደህናመጣሽ ብሌን ሮቢ እንኳን ደሳለህ

  • @user-zu4bi7kq8s
    @user-zu4bi7kq8s Před měsícem +11

    በዝሁ አጋጣሚ የስራ ዘረፍህን ቀይረክ ከበጎ አድራጎት ወደ ፍቅር❤❤❤ ስራህንም እንደትረሳው

  • @user-of3ce2sf6v
    @user-of3ce2sf6v Před měsícem +9

    ዮኒ እንዳይቆጪህ የምታፈቅርህን ትተህ ከማታፈቅርህ እንዳትወድቅ ምን ይወጣላታል አንዱ እንዳይወስድልህ

    • @user-pp1pp8xh9o
      @user-pp1pp8xh9o Před měsícem

      Degmo eko ergatawa dess stl bikebalt mn alebet 😢

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h Před měsícem +27

    እኔኮ እነሮቤል ሴገላኞ እኔ ባሌን ያገኛሁ ያህል ነው የሜሰማኝ እኔም 6 ወር ቀረኝ እዛ በሠላም ያድርሰኝ ዱአአድርጉልኝ ውዶቸ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před měsícem +3

    በጣም የምታምሩ ካፕሎች
    ብሌን እና ሮቤል 😍❤️😘🥰😊

  • @user-rw4fc7uk7m
    @user-rw4fc7uk7m Před měsícem +5

    ወኔ በጣምምምምምም ደስ ኣለኝ እግዚብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተመለሽ ቢሌነይ

  • @MaheletGmedihn-yb1rj
    @MaheletGmedihn-yb1rj Před měsícem +4

    ቢሌን እንኳን በሰላም መጣሽ ፈጣሪ ይመስገን
    እንኳን በሰላም አገናኝቹ አሜን
    ሮቤል እንኳን ደሳለህ

  • @MahirEbrahim-cc4gb
    @MahirEbrahim-cc4gb Před měsícem +2

    ሮቤልና ብሌን እንኳን ተገናኛቹህ
    የእውነት ዮኒና እሪች በጣም ነው የምታምሩት
    ዮኒ ሚስት አርጋት

  • @user-rt2st5fe4r
    @user-rt2st5fe4r Před měsícem +1

    ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ዬኒ በማርያም በናትህ ሪችን የግራ ጎንህ አድርጋት ስታምር እኮ በደንብ እያት እስኪ 🥰❤️

  • @user-cx9nk9oy2u
    @user-cx9nk9oy2u Před měsícem +24

    ፍቅራችሁ የህንድ ፊልም ይመስላል ግን እውነትም ትወዳችው ወይ ትዋደዳላቸው ይገርማል

    • @GalRayaRayuma
      @GalRayaRayuma Před měsícem +1

      ደምረኝ😍

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍💛💛💛💚💚❤️❤️💪💪💪💋💋💋💋💋👌👌👌🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl Před měsícem +4

    የኔውድ ብሌንዬ መጣች ዋው ስወድሽ እኮ ናፍቀሽኝ ነበር የኔውድ እያሰብኳቹ ነበር ደሞ ሮቢ እኳን ደስ አለህ

  • @user-xi4my9uy3l
    @user-xi4my9uy3l Před měsícem +7

    ዋውው በጣም ደሰ ይላን እኳን በሰላም መጣሸ ብሌን❤❤❤

  • @FatihaShahi-gg7qv
    @FatihaShahi-gg7qv Před měsícem +20

    እንደኔ ምትወድዋቹ ቢቻ በላይክ አሳዩኝ😢

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Před měsícem +5

    ብሌን እንኳን ደህና መጣሺ ሮበል ጭንቀትህ ለቀቀህ አሁን ብሌን ቀበጥባጣ የሮቤል ሚሰት እንኳን መጣሽልን እኛንም አሰጨነቀን እኰ ያዉ አደራችን አሰረክበነሻል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ikram-ry3gj
    @Ikram-ry3gj Před měsícem +7

    እደዛሬውደስብሎኝአያውቅምብሌንየ❤❤❤❤❤❤❤እኮንበሰላምመጣሽልን...ሮቤልእኮንደስአለህ❤🎉🎉🎉🎉

  • @Hagosakeza07Dxb
    @Hagosakeza07Dxb Před měsícem +3

    ብልየንየ ህፃን ቀበት ሰትመጭ ቤቱ ደመቀ እንኳን በሰላም መጣሸ ምቅርቲ❤❤❤

  • @Romaflorist
    @Romaflorist Před měsícem +2

    አሁንስ ሱስ ነው የሆናችሁብኝ በየቀኑ ባያችሁ ደስ ይለኛል ዪኒ ሪችን ካገኘ ወደህ ፈገግታህ ተቀይሯል አራታችሁም በአንድ ላይ ብትሰሩ በጣም ያምርባችኋል ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ እወዳችኋለሁ 🙏👏🥰💕🇦🇺

  • @shurtuabera1504
    @shurtuabera1504 Před měsícem +7

    ደስ ሲል እንኩዋን በ ሰላም ተገናኛችሁ ዉዶቼ ❤️🥰

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Před měsícem +4

    😂😂😂😂😂አይ ዮኒዬ እና እርቼ እረሱን አሉ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @ashfd
    @ashfd Před měsícem +2

    ሮቤልየ በጣም ጀግና ነህ
    እግዚአብሔር ይባሪክህ❤❤❤❤❤

  • @Mklite-dx2do
    @Mklite-dx2do Před měsícem +5

    ዋው በጣም ደስስስ ይላል ሮባዬ እንኳን ደስ ያለክ❤❤❤❤

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s Před měsícem +4

    ዋው ብሌኔ እዲህ ቦሪቂልኝ እዲህ ያለ ፍቅር ይሥጠን

  • @fdgg5954
    @fdgg5954 Před měsícem +4

    ወይኔ ብሌኔ የኔቀበጥ ተወድሽ የኔጣፋጭ ቅመሟ እኔሴቲቱ ራሡ አፈቀርኩሽ💖💖💖💖💖💖

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s Před měsícem +4

    የኔ ፍልቅልቅ እውይ የእውነት 😢😢በጣም ደሥ ትላላችሁ እሮባዬ እንኳን ደሥ አለህ😅😅😅😅

  • @user-wj3oj7ei2h
    @user-wj3oj7ei2h Před měsícem +5

    ብሌንዬ የኔ ቀዉጢ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል

  • @فضيله-ب5ف
    @فضيله-ب5ف Před měsícem +7

    ብሌን ኡነኳን በደህና ማጣሽ ለወንድመችን ሮቤ በጠም ነዉ ምዎደቹ እንዳያልቅ ቃጢሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aselef3620
    @Aselef3620 Před měsícem +11

    እንክዋን ሰላም መጣችሁ ሰላም ፍቅር ደስታ ብዝት ይበልላችሁ❤❤❤❤

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se Před měsícem +6

    አለን አልሀምዱሊላህ አተእደትነህ የብሌን ናፍቆት እደትይዞሀል

  • @user-rp4hm1ek1u
    @user-rp4hm1ek1u Před měsícem +3

    ሮቤልእና ብሌን በጣም ያስቀናሉ

  • @user-zo9kz2ev5z
    @user-zo9kz2ev5z Před měsícem +6

    ዉዶችዬ እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ብሌኔ የኔ ዉድ እንኳን ደና መጣሽ ሮቤል እንኳን ደስ አለህ ሁላችሁንም በጣም ነዉ የምወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Před měsícem +11

    ብሌን የምፈራላት አጎቴን አሰታምማለዉ ብላ እንዳትረሳ ፍቅርዋን እንዳታጣ ነዉ

  • @samsungphonne4379
    @samsungphonne4379 Před měsícem +7

    እንኳን በሰላም ተመለሽ እሮቢም እንኳን ደስ አለህ❤❤❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Před měsícem +6

    አጎትሽ ተሽለቻው ወይ እንኳን በስለም መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዪኒዬ ያአንቴ ፍቅርኝ በጠም ቆንጅ ነት ደሞ ርጋ ያአለች ነት በእውነት በጠም ደስ የምትል ልጅ ነት

    • @LiliAgabzie
      @LiliAgabzie Před měsícem

      በጣም ሴት ልጅ ረጋ ስትል ውበቷ ይጨምራል