"🛑 ታማኝዋ ሴት ባልዋ SURPRISE አረጋት መኪና ገዝቶ " |Seifu on ebs|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • "🛑 ታማኝዋ ሴት ባልዋ SURPRISE አረጋት መኪና ገዝቶ " |Seifu on ebs| SUBSCRIBE ማረጋቹን እንዳትረሱ❤ያላቹን አስተያየት ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ እወዳቹሀለው💓💖😍😘# #sheger_Digital #bobby_tube #አፍላ_ፍቅር #adagnu #addischewata #አስፋው #ebs #ebs #ebstv #hab #miko_mike

Komentáře • 985

  • @shebawu
    @shebawu  Před 6 měsíci +133

    አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ አርጉኝ
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    czcams.com/channels/nVQth3eksAZqnOasJZ4TNA.html

    • @Emube1
      @Emube1 Před 6 měsíci +3

      ታማኝነትለራስነው ታመን ትታመናለህ ዋው ጎበዝሴታማኝናት

    • @hadyalav4972
      @hadyalav4972 Před 6 měsíci +2

      በጣም አሳከኝ ንፊ ማታ ትነፋለሽ ያልከው

    • @ohdgshggebdk8337
      @ohdgshggebdk8337 Před 6 měsíci +1

      Eshi subscribe enaregalen jeginaw wendimachin ante bicha bertaln yegna gobez

    • @ggcdvvx7351
      @ggcdvvx7351 Před 6 měsíci +1

      የኔወደም ደህናነህ ወደሜ

    • @user-rb7ps4ej7t
      @user-rb7ps4ej7t Před 6 měsíci

      ቁጥርህን ፈልጌ ነበር አስቀምጥልኝ ከቻልክ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Před 6 měsíci +292

    ይገባሽል ትልቅ ሴት ናሽ ሁሌም ታመኛ ሁኛ በዚ በክፋ ዘመን እዳች ጀግና ሴት መገኛት ትልቅ ነው ጎበዝ ❤

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b Před 6 měsíci +97

    አልሀምዱሊላህ አይናችንን ጥሩ ነገር ስላሳየኸን ጆሮችንን መልካም ነገር ስላሰማኸን አልሀምዱሊላህ

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před 6 měsíci +176

    ለታማኝነቷ ይገባታል እውነት ጀግና ሴት ነች እንኳን ደሥሥ አለሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @lucihymaryo7483
      @lucihymaryo7483 Před 6 měsíci +1

      ስትሸወዱ ይገርመኛል ድራማ ነው

    • @engidadessalegn7553
      @engidadessalegn7553 Před 6 měsíci

      She deserves!!!

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Před měsícem

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 5:04

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 Před 6 měsíci +158

    ይገባታል ወላሂ ለኛም ትልቅ ትምህርት ነዉ❤

    • @luellg-on4tc
      @luellg-on4tc Před měsícem

      እረ ድራማ ነው እናት መኪናው የልጁ ባለ ዩቱብ ነው በቪድዮው እይው እራሷ መኪና

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Před měsícem

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 4:37

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Před 6 měsíci +96

    ማርያምን ይገባታል የኔ ጀግና ሴት ለስሜት እማትገዛ የሴት ጥግ የጣይቱ ልጅ ይች ነች
    የፍቅር አምላክ እስከመጨረሻው ያኑራችሁ❤❤❤❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 6 měsíci

      ይገባታልጎበዝ🎉🎉

    • @user-vg4ij4jb2o
      @user-vg4ij4jb2o Před 6 měsíci +2

      ውይ አስተያየትሽ ደስ ሲል ፣ ሳስብሽ ፎካሪ ትመስይኛለሽ።ይመችሽ የእትየ ፀሐይቱ ልጅ።

  • @MahamadSaidd
    @MahamadSaidd Před 2 měsíci +19

    በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሴት አለ በእውነት ይገባታል እሺ ምርጥ ሴት

    • @Rauda-nv1bp
      @Rauda-nv1bp Před měsícem

      ወጉ ይድረሰኝ እጅ ለባሌ ታማኝ ነው

  • @syumsyum5139
    @syumsyum5139 Před 6 měsíci +177

    ይህ ቪዲዬ ስጋቸውን ወደው እምነታቸውን ክደው በየ ቦታው ለሚልከሰከሱት ትልቅ ትምህርት ነው ። ከሁሉም ነገር እምነት ይቀድማል 🙏👌👌👌👌

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 Před 6 měsíci +4

      በትክክልልልል አምላክ ለሁላችንም ልቦናይስጠንንንን

    • @MssMedina
      @MssMedina Před 6 měsíci +1

      በትክክል ❤

    • @user-ho8nj4bo9h
      @user-ho8nj4bo9h Před 6 měsíci +1

      ደስ የሚል ኮሜንት❤

    • @HabtemichaelAlem-j1z
      @HabtemichaelAlem-j1z Před 6 měsíci

      Syum =በእስራኤል ሀገር ያላችሁ በቅርበት እምነትን ያክል ማንነት ስትቀይሩ በትዝብት ያየኋችሁን ስለ ነገርክልኝ እግዚያብሄር ያክብርህ!

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c Před 6 měsíci +48

    ለታምልኝነቷ ይገባታል እውነት ጀግና ሴት ነች እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alainfef176
    @alainfef176 Před 6 měsíci +85

    ለታማኝ. ሰው. ይገባዋል. ይገባታል❤❤❤❤❤የኔ ጀግና

  • @user-hz5uz3pn7p
    @user-hz5uz3pn7p Před 2 měsíci +10

    ይገባታል ጀግና ነች አለባበሷ እራሱ ደስ ስትል ታማኝነት ለራስ ነው በቁርባን ተጋቡ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @yosephgeto1345
    @yosephgeto1345 Před 6 měsíci +68

    ድንቅ ናችሁ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ።

  • @ermypole8402
    @ermypole8402 Před 26 dny +2

    አረ ምን አይነት ጉድ ነው ፡በጣም የሚገርም እና የሚደንቅ ታሪክ ነው ያለቸው ፣አይደለም ገና ላላገቡት አይደለም እኛ እንኳን ያገባነው ባለ ትዳሮችንን ምን አለበት የእሷ አይነት በጎ ሴት በሰጠን ብለን ተመኘን

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel Před 6 měsíci +52

    ታማኝነት ለራስ ነው ዋጋውም ትልቅ ነው👌🥰ከምቀኛ ሽረኛ ጓደኛ ይጠብቃቹ ማሮች🥰

  • @Bizuye-lx3uv
    @Bizuye-lx3uv Před 6 měsíci +11

    የኔ እህት በጣም ጎበዝ❤ ይገባሻልልል እኔም እንዳንቺ ነኝ ብቻዬን ለራሴ ታማኝ ታማኝ ሆኜ ነው ያለሁት ከ10 አመት በላይ ፈጣሪን ማሳዘን አያስፈልግም በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 6 měsíci +117

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከፈራቹት ነገር ይጠብቃቸ የሰዉ እጅ አያሳያቹ ፍፍ አሁንስ ስደት ሰለቸኝ❤❤❤

  • @fuadtalafha9767
    @fuadtalafha9767 Před měsícem +6

    ዋወወወ ምርጥ ሴት ናት ይገባሸል ታማኝነቷ ለራሰ ነዉ❤❤❤👌👍👍👍😘😘😘

  • @አቢቲነኝስደተኛዋ
    @አቢቲነኝስደተኛዋ Před 2 měsíci +7

    ከምኑም በላይ የስዋ ልባምነት አለባበሳቸው ሴቶቹ 👌👌👌👑👑👑

  • @user-jw4fj4zx8s
    @user-jw4fj4zx8s Před 6 měsíci +49

    ወላህ ይገባታል በታም ምርጥ እና ታማኝ ሴት ናት እግዲ ለብር ብላቹ ጓሮ ጓሮ የምትሉ ሴቶች በሷ ተማሩ ❤❤❤

  • @birhanuhadis444
    @birhanuhadis444 Před 2 měsíci +8

    ይገባታል የእግዚአብሔር ሰዉ ናት

  • @Cell-g1q
    @Cell-g1q Před měsícem +4

    ማርያም,በትዳር,በልጂ,ትባርካችሁ,,❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 6 měsíci +21

    አቦ ጀግና እህቴ ሲያንስሽ ነዉ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ታማኝ ስትሆኚ እንዳቺ ያሉ እህቾች ያብዛልን እዉድሻለሁ እህቴ ወንድሜም እድለኛ ነህ እሶ የመሰለች ልጅ ስላገኛህ ብቻ ማሰብህ ይበቃል ስጦታዉ ከበቂ በላይ ነዉ የስጦታ ትንሽ የለዉም

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 Před 6 měsíci +7

    ዋዋዋዋዋ የምር ይገባታል ከማናቸውም ነገር ክብር ፍቅር ይበልጣ እንዴ አንቺ አይነቱን ያብዛልን ሴቶች ለሂልናችን ብለን እንታመን❤❤❤❤

  • @user-yn2ti5pp5s
    @user-yn2ti5pp5s Před 6 měsíci +11

    ጀግኒት፣ይገባሻል፣የእኔናት፣በጣም፣ክብር፣አለኝ፣ለእንደነዚህ፣አይነት፣ሴት❤❤❤❤❤❤

  • @JohnWondiyeZane
    @JohnWondiyeZane Před měsícem +6

    ማሪያምን ታምር ነው (ማመን መታመን የገባት ፍቅር የሆነች ሰዉ ዛሬ ገና አሳየኝ፡፡ፍቅር እድሜ ልክ ቢቆይ አይዝግም፡፡የዚችን ልጅ ስም (ፍቅር )መባለት አለበት፡፡

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Před 6 měsíci +19

    ማሻአላህ ሁሌም ታማኝ አላህ ያድርገን አይለያችሁ❤

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Před 6 měsíci +41

    ጎደኖችዋ ከሳ ትማሩ ታመኛ ንት ምን ያክል ጀግና እደሆና

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 Před 6 měsíci +18

    ይገባሻል እንደአንቺ ጀግና በእምነታቾው የጸኑ ያብዛልን

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 Před 6 měsíci +31

    I amazing !!
    በዚህ ዘበን እንደዚህች ታማኝ መገኘት ታአምር ነው
    ይገባታል !!

  • @saraabata4886
    @saraabata4886 Před 6 měsíci +10

    ለኔም ሸልሙኝ ታማኝ ነኝ😊😊😊እንኳን ደስ ያላችሁ ለማንኛውም ❤❤❤❤በኑሮአችሁ በትዳራችሁ በህይወታችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

    • @hanayemaramlji
      @hanayemaramlji Před 28 dny

      እኔም ታማኝ ነበርኩ😂😂😂😂😢

  • @QweQw-xx9hb
    @QweQw-xx9hb Před měsícem +2

    ዋዉ ብጣዕሚ እምንቲ ቆልዓ እዚ ሽልማት ይንእሳ እምበይ ኣይበዝሓን ስለዚ ፍቅርኹም የብዞሖዮ

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 Před 6 měsíci +9

    የመዳም ቅመሞችየ ወየነን የኔወዶች የኔከርታታዎች እኛም ታማኝ ሁነን አላህ ታማኙን ይስጠን የእርፈት እንጄራ ይስጠን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉 ይገባሻል እምዋ ከቴም ባሁን ሰአት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @sabo8756
    @sabo8756 Před 6 měsíci +11

    ታማኝነት ለራሥ ነው ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ😢❤❤❤❤

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h Před 6 měsíci +34

    ይገባታል አተም ምርጥ አፍቃሬ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zewditutikuye
    @Zewditutikuye Před 6 měsíci +5

    ተመስገን ጌታየ ታማኝ በጠፋበት ግዜ ታማኝ ሁነሺ መገኝትሽ አኮራሺኝ❤❤

  • @beliyumuleta1924
    @beliyumuleta1924 Před 2 měsíci +6

    ቸትም ሀገር የሀቹ ሴቶች ተማሩ ቀል ከበድ ነው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቸው ይበርክ እውነት ምን አለበት ሴትም ወንድም ተማኝ ብትሆኑ❤❤❤

  • @HawaHawa2-q2d
    @HawaHawa2-q2d Před měsícem +2

    መሠሐቿን ያብዛሊን እኔም ለውዱ ባሌ ታማኝ ነኝ የኔውድ ነገር በነገራችን ላይ ታማኝነትኮ ለራሥነው

  • @SisayAntenhe
    @SisayAntenhe Před 6 měsíci +4

    የምር ታምር ነው የኔውድ የምር ልዩ ሤት ነሸ አምላክ በትዳር በልጂ ይባርክሸ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Před 6 měsíci +17

    ጋደኞቹዋ እራሱ አለባበሳቸው ደስ ሲልልልልልል

  • @user-fk9hh9mu6j
    @user-fk9hh9mu6j Před 2 měsíci +3

    ይገባታል እግዝአብሔር አይለያቸው እውነት መኃላቸው ሴጣንነ አታሰገቡ ባላታይ የአገራቸን ባህል አይደለም ወልዳቸው ያገናይን

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Před 6 měsíci +7

    ታማኘ ነት. ለራስ. ነው. ጎበዚ ናት. እግዚአቢሔር. ፈቅሩን. ይጨምሪላቹ. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fy2fm1sr1r
    @user-fy2fm1sr1r Před 6 měsíci +6

    ይገባታል እውነት ጀግና ሴት ነች እንኳን ደስ አለሸ ለኛም ትልቅ ትምህረት ነው ❤❤❤

  • @mekliteabebe2373
    @mekliteabebe2373 Před 6 měsíci +4

    እስይ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ይገባታል :: አንተም ደሞ ጎበዝና ጥሩ ስው ነው ለሌሎችም ትምህርት ይሆናቸዋል ከገባቸው :: ተመስገን እግዚአብሔር ይስጥህ::

  • @user-uw5ze2pi1i
    @user-uw5ze2pi1i Před 6 měsíci +10

    ይሄ ነገር ሳይ የቅድስት እለን ታርክ ነዉ ያስታወስክ ፍቅራቹ ለዘላለም❤❤❤❤

  • @AlemuDesu
    @AlemuDesu Před 6 měsíci +16

    ሰው ሲደሰት ማየት በራሱ ደስ ይላል

  • @user-yv5sw4th5p
    @user-yv5sw4th5p Před 6 měsíci +5

    በጣም ጀግና ሴት ናት እውነት ይገባታል የሴቶች በላዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Před 6 měsíci +13

    ጀግናናት ይገባታል አንተም ጀግና ባልነህ ይህን ማድረግህ በጣም ትልቅነትህን ያሳያል

  • @user-lj8my9gd1t
    @user-lj8my9gd1t Před 6 měsíci +4

    እድለኛነህ ታማኝ ሴት በመታደልህ አላህ መጨረሻቹሁን ያሳምረው።

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Před měsícem

      ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ 10:30

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před 6 měsíci +5

    ይገባታል. ጀግና. ለፍቂሯ. ታማንይ. ሴት. ናት. 👍👍👍👍

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před 6 měsíci +21

    ይገባታ የእኔ እቁ እሴት እህቴ ❤❤❤❤

  • @tegestbrano8388
    @tegestbrano8388 Před 6 měsíci +7

    ሴቶቹ እራሱ ሲያምሩ ቀሚስ ለብሰው ሴት ማለት እንዲ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ababaabdallah3773
      @ababaabdallah3773 Před 6 měsíci +1

      ❤❤❤ማሪያምን ሴት ልጅ ልብስብሥ ስታረግ ነዉጅ በይ የምናምረዉ

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN Před 6 měsíci +40

    ከእዚህ በላይ ይገባታል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Před 6 měsíci +14

    የኔ ቆጆ ሰታምራይ ይገባሻል አላህ ይጠብቃቺሁ እዳቺ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 Před 6 měsíci +11

    ይገባታል ታማኝ ጀግና ሴት ናት❤❤❤

  • @አረግዚአብሔርይመስገን

    ዉዷ ባልተቤቴ ታምነሽ ጠብቂኝ ❤❤ ያዝልቅላችሁ

  • @asas-xe5et
    @asas-xe5et Před 6 měsíci +5

    ዋው ደሲይላል ውጤቱን በዝህ አይነት ስላየሁት መልካም ሴት ለባሎ ዘውድ ናት ይላል ቃሉ ❤❤❤❤መታመን ለራስነው ይመቻችሁ😊😊❤❤

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před 6 měsíci +5

    ይገባታል የኔ ቆንጆ ታማኝ ሴት ነሽ ውለዱ ክበዱ ፈጣሪ ልቦናሽን አይቀይርብሽ ❤❤❤❤

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx Před 6 měsíci +4

    ያሰባታል ❤❤❤ አደራ እንግዲህ ይችን እንቁ ሴት ልቧን ጠብቅላት አደራ❤❤❤ ዋናው እሱ ነው ❤❤❤የማያልቅ የማራጅ ፍቅር እንደሰጠሃት ኑር ❤❤ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ ለፍሬ ያብቃችሁ መልካም ጊዜ❤❤❤

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Před 6 měsíci +12

    ይገባታል እውነት ይኸን ሁሉ አመት ትስምኖ መቀመጥ ቀላል አይደለም እንኳን ደስ አለሽ ታማኝነት ትልቅ ዋጋ ያስገኛል❤❤❤

  • @user-ni2wb5yh1t
    @user-ni2wb5yh1t Před 6 měsíci +5

    ይገባታል። ❤❤❤ የአመተ ታማኝ። ብያታለው ቀሪ ዘመናችውን ይባርክላችው

  • @godislove1474
    @godislove1474 Před 6 měsíci +4

    መልካም ሴት ናት ተምሳሌት ለሌሎች ነሽ የኔውብ ልጅ ጎበዝ ነህ አንተአዘጋጅ በርታ ነገር ግን ልምከርህ አነጋገር ላይ እንደጋዜጠኛ መጠን ንግግር ላይ ጣዕም እንዲኖረው ትንሽ እልሐለው ለራስህ ለዝግጅትህ ነው ቀጥል ትነፊያለሽ አይባልም በውስጥ እውቀት የምንናውቀውንሁሉ አደባባይ አይወራም ትንሽ ያስመስልሀል ይህንን የመሠለ ሥራ ሠርተህ የኔልጅ እንዳትሰድበኝ ከወልድህ አደርስሀለው ❤❤ ❤

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před 6 měsíci +4

    ታማኘነት ለራስ ነው ደስ ይላል አለባበሳችሁም ሴቶች የሴትነት መገለጫ ነው የለበሳችሁት ደስ ይላል ወንድ መስላችሁ ተወጣጥራችሁ አልመጣችሁም

  • @bethlehemadugna7076
    @bethlehemadugna7076 Před 6 měsíci +14

    በጣም ይገባሻል። ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርከው❤❤❤❤❤

  • @user-uk8dt7mv7p
    @user-uk8dt7mv7p Před 6 měsíci +6

    አይ እኔ የኢትዮጵያን ሠው እና ካሜራን አላምንም ወላሂ የእውነት ከሆነ ደሥ ይላል ግን እውነትም አይመሥለኝም ሀሀሀ

    • @user-zh3dv5oi1b
      @user-zh3dv5oi1b Před 6 měsíci

      እኔም ድራማ ነዉ የሚመስለኝ

    • @user-ig9bd3iq5x
      @user-ig9bd3iq5x Před měsícem

      😂😂😂😂😂እኔም ወላሂ ውነትአልመሰለኝም😂

  • @EeEe-rk6hy
    @EeEe-rk6hy Před 28 dny

    ይገባታል ጀግና ናት አለማድነቅ ንፍገት ነው ማሻአላህ

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 Před 6 měsíci +4

    ይገባታል ወላሂ ጀግና ናት እዳገኝ እምትጋደሙት ተማሩ ከሷ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Před 6 měsíci +1

    ጋዜጠኛ ምን ብየ እንደምገልፅህ ቃላቷች ያጥረኛል በጣም ትግስተኛ ብልሀትህ ጥበብብህ በጣም ግሩም ነው ተባረክ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ

  • @makiahomar892
    @makiahomar892 Před 6 měsíci +15

    ጀግና ይገባታል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr Před měsícem +1

    ኡፌፌፌ ጋዜጠኛ በኡነት ምን እንሏለን ይገርማል በክርስቶስ እየሱስ ስም ተባሬክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በብዙ አይችያለው ግን ትለያለህ❤❤❤❤😢😢

  • @wondimmatusalamengistu4398
    @wondimmatusalamengistu4398 Před 6 měsíci +23

    የታማኝነት ዋጋው ትልቅ ነው እንኳን ደስ አለሽ

  • @user-dt1lw4hq3n
    @user-dt1lw4hq3n Před 6 měsíci +5

    እግዚአብሔር አይለያችሁ ከሁሉም በላይ ለሰው ልጅ እምነት ነው

  • @user-er4lg6we9u
    @user-er4lg6we9u Před 6 měsíci +4

    የኔ ቆንጆ ይገባሻል ታማኝነት ለራሥ ነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ወንድሜ አንተም ተባረክ ጥሩ ሠው ነህ እድለኛነህ ተንከባከባት 💓💓💓💓💓💓

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Před 6 měsíci +5

    ዋው ዘላለማዊ ፍቅር ይሁንላችሁ አብራችሁ አርጁ እድሜና ጤናን ተመኘሁላችሁ❤!!

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 Před 6 měsíci +3

    መታደል ነው፡፡መታመን በእምድር ከምንም በላይ ነው፡፡ ተባረኩ፡ እግዚአብሔር ፡ለዘለዓለም ይባርካችሁ፡፡ ወልዳችሁ ክበዱ!!

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před 6 měsíci +2

    ይገባታል ለቃላ ታማኝ ጅግና ሴት ናት በዚህ ሰአት ገንዘብ በማባሩሩባት ዘመን ማን ይታመናል ❤❤❤❤❤

  • @asebewojilove-sx7cz
    @asebewojilove-sx7cz Před 6 měsíci +4

    በምን ቃላት ልገለፅሽ እንደአንቺ አይነት ታማኝ ሴት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በፀጋዋ በመጎስዋ ጠብቃ ነው ያሳደገችሽ ዘርሽ አእንደ ምድር አሸዋ ይብዛ

  • @محمديوسف-خ1ظ
    @محمديوسف-خ1ظ Před 4 dny +1

    ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ከዚህም በላይ ለቁምነገር በቅታችሁ ለማየት ያብቃን

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 Před 6 měsíci +22

    ዋዉ ሳላየዉ ነዉ ደስ ያለኝ❤

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Před 6 měsíci +3

    አለባበሳችሁ እራሱ ደስነው ያላችሁኝ እደናተ ያለውን ይብዛልን በውነት ከዘመኑ ከብዶች ልብስ

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 Před 6 měsíci +5

    በጣም ደስ ይላል ትዳራቹን የአብረሀምና የሳራ ያርግላቹ ወልዳቹ ክበሩልን

  • @HiwotBerhanu-b3h
    @HiwotBerhanu-b3h Před 6 měsíci +2

    በጣም ደሰ ብሎኛል ኢትዮጵያዊ ነትን የሚያሰ መሰክር በጣምካርቼ ብሻለሁ ሴት ነትን ማለት ተባረኩ ይገባሻል

    • @HiwotBerhanu-b3h
      @HiwotBerhanu-b3h Před 6 měsíci +1

      ታማኝነት የመሰለ ትልቅ ሰጣታ የለም

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před 6 měsíci +4

    ለታማኝ ሴት ልጅ ይገባታል❤❤❤❤

  • @MelshMesfin
    @MelshMesfin Před 24 dny +2

    በጣም እምትደነቅ ሴት ነች ከዘመኑ ልጅ የሌለች ፈጣሬ መጨረሻችሁን ያሳምረው ማንም ዘጠኝ አመት አይጠብቅም በጣም ገራሚ ልጅ ነች

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 Před 6 měsíci +4

    እሱስ ታማኝ ነበር እንደዚህ ዓይነት ንጹህ ፍቅር እጅግ በጣም ደስ ይላል ከመኪናው በላይ አንተም ለእሷ ታማኝ ሆነህ እንድትገኝ እንዳትጎዳት፡፡

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Před 6 měsíci +1

    ጎበዝ ናት በእውነት ክብር ይገባሻል።አንተም ፈጣሪ ይስጥህ

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před 6 měsíci +56

    ስትጋቡ በቤቴክርስቲያ ተጋቡ እሽ❤❤❤

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 Před 6 měsíci

      Betam🙏🥰🥰🥰

    • @user-zh3dv5oi1b
      @user-zh3dv5oi1b Před 6 měsíci

      ቸጋብተዋል አይደል ነዉ ከዝሙት ስራ አስባርኩት አብሮነታችሁን ማለትሽ ነዉ

    • @user-rh2un1qs2f
      @user-rh2un1qs2f Před 6 měsíci

      @@user-zh3dv5oi1b እረ ገና እጮኛ ናቸው

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Před 6 měsíci +2

    ዋውውው መታመን ትልቅ የሂሌና ረፍት ነው ሲያምኑት ለሚታመን ይገባታልል ጀግና እምነት ሉራስ ነው

  • @user-wj3oj7ei2h
    @user-wj3oj7ei2h Před 6 měsíci +7

    ታድለሽ በዛላይ ንግግርሽ ዋዉ እንኳን ደስ ያላችሁ❤

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-363 Před 5 měsíci +2

    ማሻ አላህ ታድለህ😢😢😢 እሰቴ ተማሩ ሴቶች ከዚች ልጅ

  • @user-fj9ex3xf7x
    @user-fj9ex3xf7x Před 6 měsíci +4

    ጀግና ይገበሸል አላህ መጨረሸች የሰምርለች ወላሂ😢😢❤

  • @user-vv1zh8jd6p
    @user-vv1zh8jd6p Před 14 dny +1

    ዋው እዳንች አይነቶችን ያብዛልን

  • @ueuri3r
    @ueuri3r Před 6 měsíci +8

    የገባታል በዚህ ዘመን ታማኝ

  • @Sofi24434
    @Sofi24434 Před 6 měsíci +2

    ይገባታል ስርዓቷ ራሱ ከመጀመሪያዋ ጀምሮ ታማኝ ናት በጣም ❤️

  • @Haymi_Tube-y7f
    @Haymi_Tube-y7f Před 6 měsíci +6

    ይገባታል ወላሂ ኮርቼባታለሁ ሴቶች ከሷ ተማሩ ማለቴ እንማር ጥብቅነት ለራስ ነው🎉

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s Před 6 měsíci +5

    ታማኝነተቀ ምርጥ ነው መሻአሏህ ደሞ ወበታቸው እሷም ጓደኞቿም ከዱቄተሰ ነፆ የሆኑ በራሳችው እሚተማመኑ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 6 měsíci +5

    ታማኝ ነትሽ ነዉ ይገባሻል 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m Před měsícem +1

    ❤❤🎉ማሽአላህእደዚህአይነትባልይስጠንታማኚ🎉🎉

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c Před 6 měsíci +3

    ይገባታል የምር ጀግና ናት ባሁኑ ንአት እዴዚች አይነት ታማኝ መገኝት❤❤❤

  • @FhffgFfgchg
    @FhffgFfgchg Před měsícem +2

    ይገባታል ወላስውበሌለበት ሳአት ሰውሁና ተጌታለይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před 6 měsíci +5

    ታማኝነት ለራስ ነዉ ቆንጆ በዚሁ ቀጥይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉