"🛑 የገዛ እህቷ ባል ፊት ለፊቷ ግንኙነት ታረጋለች ከዛም አልፎ ከቤት አሶጣቻት " |Seifu on ebs|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • "🛑 የገዛ እህቷ ባል ፊት ለፊቷ ግንኙነት ታረጋለች ከዛም አልፎ ከቤት አሶጣቻት " |Seifu on ebs| SUBSCRIBE ማረጋቹን እንዳትረሱ❤ያላቹን አስተያየት ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ እወዳቹሀለው💓💖😍😘# #sheger_Digital #bobby_tube #አፍላ_ፍቅር

Komentáře • 201

  • @keditube7321
    @keditube7321 Před 6 měsíci +31

    ሠብራይብ ማድረግ ላይክ ማድረግ ብር ጉልበት አይጠይቅምና ይህንንፐልጅ 100ሺ አቶ ናስገባው

  • @abejedaba
    @abejedaba Před 6 měsíci +19

    መልሷ ንግግሯ ሁሉ ልዩ ቁጥብ ምርጥ ናት ፈጣሪ ይጠብቃት የኔ እናት ,,,

    • @husnishifa4175
      @husnishifa4175 Před 6 měsíci +1

      Betam geremognale yenegegere zeyebewa uuu

  • @yosephgeto1345
    @yosephgeto1345 Před 6 měsíci +29

    ሸባው የዚች የዋህ ልጅ ህይወት እጅህ ላይ ወድቋል ነገ ዛሬ ሳትል ታደጋት ፈጣሪን ይዘህ።

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 Před 6 měsíci +1

      😢😢😢😢😢😢😢😮😢

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 Před 6 měsíci +1

      አሁን እረሱ በይላቃ አልኩኝ በእውነት 😢😢😢😢😢😢 አሰዘነችኝ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 6 měsíci +21

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የሰዉ እጅ አያሳያቹ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @user-yv5sw4th5p
    @user-yv5sw4th5p Před 6 měsíci +37

    እባክህ ወንድም ተብዬው እህትህ ስሜቷ ተጎድቷል ከጎኗ ልትቆምላት ይገባል የኔ ማር አስለቀሰችኝ እህህህህህህ የኔ ቆንጆ ማን ይረዳት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 Před 6 měsíci

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @MdMd-fy2rn
      @MdMd-fy2rn Před měsícem

      እዉናትም ወንድም ተብዬዉ😢😢😢

  • @asnakutube6310
    @asnakutube6310 Před 6 měsíci +10

    አይ ወንድ የናቱን ልጅ በሴት የቀየረ የሙት ልጅ ናት ሁሉ ነገሩ እህቱ ነበረች

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj Před 6 měsíci +24

    ሲጀመር ጥፋቱ የወንድሟ ነው ቅድሚያ ለእህቱ ስልክ መግዛት ነበረበት ለሚስቱ ከሚ ልክ

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 Před 6 měsíci +3

      ይቅር ይበልሽ ወንዶች ከወደዱ ለእናቱም ግድ የለው እንኳን ለእህቱ

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Před 6 měsíci +8

    ቆይ ግን ይህችን ኮሜት ለወንድማችን ትድረስ ። በርታ ሰላምታ ደስ ይላል እንዴት ናችሁ። እንደምንድናችሁ? ምን ማለት ነው ሲቀጥል እንዴት ናችሁ ብለህ ሰላታም ስሰጡ ብዙዎቹ ባለ ሚዲያዎች ክርስቲያኖች ናችሁ ለምድነው እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እማትሉት????? እኛ እምናመልከው አምላክ እግዚአብሔር ይታፈርበታል ለምን አለን ትላላችሀ???መኖራችን በእግዚአብሔር ቸርነት አይደለም???? እርተው እስኪ አህዛቦቹን እዩዋቸው ሰላምታቸውን በሚያምኑት ነገር አያፍሩም እኔ ቀንቸ አይደለም ግን ለምን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ተረሳ ለምን???ወዴት እየሄድን ነው መኖራችብ በኛ ስራ ይመላችሁል በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ምስጋና እኮ ትልቅ ምስዋይት ነው ክፉ እየሰራን እየዋልን እንኩን እግዚአብሔር ይመሥገን አንልም ።!!!

  • @user-yv5sw4th5p
    @user-yv5sw4th5p Před 6 měsíci +12

    ስልክም ግዛላት ለእህትህ እባክህ ከእህት ጋር ደሞ ተደዋወል ስሜቷን ሼር አርጋት በጣም አሳዘነችኝ የኔ ቆንጆ አልቅሳ አሰለቀሰችኝ የኔ ማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 Před 6 měsíci +6

    የኔ እናት ስታሳዝን ይቺ ልጅ ከባድ ሁኔታ ላይ ናት ወንድማችን አትተዋት በቻልከው አቅም እርዳት

  • @NegasiSeyum
    @NegasiSeyum Před měsícem +1

    በጣም አስለቀሰችኝ በአላህ ለወድሟ ያላት ክብር ይገርማል

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Před 6 měsíci +7

    ማርያምን ስሰማት እኔ ያሳለፍኩትን ፈተና ከወድሜ ጋር ያለኝን ተቀራራቢነት አሰብኩ እኔ በቤተሰብ ጥላቻ ነው ከቤት የወጣሁት ወድሜም ለኔ ብሎ ዋጋ ከፍሎ ነበር ቤተሰብም ይጠሉት ነበር ወድሜ ስትል እኔም ዋጋ የከፈለልኝ ወድሜን አሰብኩ ሁሌም እወድህ አለሁ ወድም አለሜ ወታደሩ ወድሜ ኑርልኝ
    ይዚች ልጅ ወድም እባክህ ለህትህ ድረስላት ስሜትዋ ተጎድቶዋን ልብዋ ተሰብርዋል ታሳዝናለች😢😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před 6 měsíci +2

    በጣም ታሳዝናለች ወንድም ተብዬዉም ቶሎ መምጣት አለበት ከቻለ አሱ ስለእህቱ ቼክም አያደርግም ቢያደርግ ለዚህ ስቃይ ጎዳና ባልወጣች ነበር እንደምን አገናኟት አላህ ይርዳሽ እህቴ

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 Před 6 měsíci +3

    ወይኔ በናትህ እዛው ጎዳናላይ እንድትወድቅ አደረካት? እርዳታ የሚጀመረው እኮ እሷን ከዛቦታ ማንሳት ነው ። የኔ ናት አይዞሽ የፈጠረሽ አምላክ ከፍ ያደርግሻል።

  • @emebetwodimieneh3301
    @emebetwodimieneh3301 Před měsícem +2

    ሚዲያ ላይ የንስር አይን ብዙ ያወጣል እንባ ወቶኝ አያልቅም የዚቺ ግን በር አንኳኩተው ምን ሆንሽ እስኪሉኝ አስለቀሰቺኝ ተባረክ ከዚህ በኋላስ ደርሰህባታል። ባገኛት ምናለ እህቴ አድርጊያት በኖርኩ

    • @user-lu3ei8yt
      @user-lu3ei8yt Před měsícem

      ትባብራት በናትህ አቅምታልህ

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka6160 Před 6 měsíci +2

    ያማል😭 ወንድምየው ጥፋተኛ ነህ😡 አይዞሽ ውዴ ይረዳሻል የምትፈልጊውን ነፃነት ያሰጥሻል ወንድማችን የብዙ ሰው እንባ አብሷል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Před 6 měsíci +4

    የኔ ልበ ቀና ለወንድሟ ስትል 😢እውነት እኮ ተደብቃ አትቀርም እግዚአብሔር ይርዳሽ እናቴ❤

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms Před 6 měsíci +3

    የኔ እናት ስታሳዝን😢😢ዎድሟ ነው ጥፋተኛው ቅድሚያ እህቱን ነበር መስማትና ማክበር የነበረበት😢😢

  • @user-fozeya
    @user-fozeya Před 6 měsíci +4

    ሸባው ክፉል ሁሉት የዚችን ልጂ መጨረሻ ማየት እፈልጋለሁ ❤

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s Před 6 měsíci +2

    ወድሟ ከጧቱም ጥፍተኛ ነው እህቱንና ሚስቱን ከአድ ግድም ጥሎ መሄድ ሲቀጥል ለእህቱ ሳትገዛ ለሚስቱ በጣም ስተት ነው ስለዚህ አሁንም እድሉ አለህ ሚስተሰህ አድ በአድ ተዋትና እህትህን አኑራት እምትፈልገውን አርግላት ነገ እምጠቅምህ እህትህ ነቸሰ ለእህትህ ካልሆነች ላተ አኮንም

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před 6 měsíci +5

    የኔ እህህ ያማል ስሜቱ ያለሺበት ለወንንምሺ ስትይ አቺ ትጉጃለሺ አቺም ደህና ሰላም ስኩኚ ነዉ እሱም ደስ ሚለዉ እዉነቱን ንገሬዉ ሰማሺም አልሰማሺም የተረዳ ቀን ይረዳሻል 😢😢እረዳት ወንድሜ ኩምቼ አላቅም ነበር አሳዘነችኝ ወላሂ ዉስጧ ተጉድቷል በጣም ትለያለች😢

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před 6 měsíci +9

    በርታ ዋንድሜ 🙏🥰🥰🥰ሁነቱን ዬ ያዛ ሳው ዋርቆ ዓይ ዋርቂም እህቴ ዓይዞሽ 😭😭🤲🤲🤲ሳው ዬ ዘራሁን ያጭዳል 😢😢የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ ላ ቤጎ ነው

  • @fozisaditube4934
    @fozisaditube4934 Před 6 měsíci +11

    ክፍል ሁለት እባክህ

  • @essy5906
    @essy5906 Před 6 měsíci +4

    የኒናት ቆስላለች 😢😢 ስታሳዝንን እባክህ ወድም ተብየዉ ከህትህ ጎን ቁም😢😢

  • @user-fozeya
    @user-fozeya Před 6 měsíci +2

    ጥፍቱ የወድሟ ነው እንዴት ለሚስቱ ሲያደርግ ስልክ ለእህቱ ቢገዛላት እህ ዱኒያ

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Před 6 měsíci +5

    አዋጡና ስልክ እንግዛላት

  • @EeEe-st4ts
    @EeEe-st4ts Před 6 měsíci +9

    እህትህ ትመሰላለች

  • @UDubai-fv7ju
    @UDubai-fv7ju Před 6 měsíci +5

    የኔወድም አብሽር እናበረታታሀለን ጀግና ነህ አላህይጠብቅህ

  • @teddy777
    @teddy777 Před 6 měsíci +2

    የኔ እናት ከምር የውቱን እንደምትናገረ ገበቶኛል ከምር በተቻለ መጠን እሰቲ እንረዳት ሞት ላይቀረ ጣረሞት አለ ጎረቤቴ ሀሰን ሙሃመድ በቃ ጀለሰ አድራሻ ወይም ሰልክ ቁጥረ ሸረ አድረግልን አፈጥነው

  • @sameeraahmad119
    @sameeraahmad119 Před 6 měsíci +1

    የኔ እናት አሳዘነችኝ አላህ የስራሺን ይስጥሺ የወንድም ሚስት ተብየዋ

  • @ሰሙነኝወሎየዋ-የ8ጐ

    😭😭😭😭😭ወይን ወዴምየዉ አረ ከህቴህ ጉኔሁን ስታሳዚን

  • @jdjtwy9829
    @jdjtwy9829 Před 6 měsíci +1

    ወድምማ ነበረች ሥትል ያላት ፈገግታ😢😢😢😢

  • @AsAs-s5p
    @AsAs-s5p Před měsícem +1

    የኔ ምስጊን ወይ ፈተና እግዚአብሄር ያበርታሽ
    አይዞሽ የኔ ዉድ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @shebawu
    @shebawu  Před 6 měsíci +9

    አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ አርጉኝ
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    czcams.com/channels/nVQth3eksAZqnOasJZ4TNA.html

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 Před 6 měsíci

    የኔ እናት ሲታዛዝን 😢😢😢😢😢😢 በናትክ ክወንድሟ አገናኛት😢😢😢😢😢 ግን አደራክን እንዳትለቃት ቢያስ ወንድሟ እስኪመጣ የሆነ ነገር አድርግ በፈጠረክ

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Před 6 měsíci +3

    ወይኔ እህቴ አይዞሽ ያልፋል እባክህ ወንድሜ ወንድሙ ዋገናኛት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 Před 6 měsíci

    ጋዜጠኛ ወድም አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ ሚስኪን አላህ ይወከላት

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 Před 6 měsíci +4

    የአንተን፡ ዕርዳታ፡ በፅኑ፡ ትፈልጋለች፡ እርዳት፡ እባክህ፡ ይህቺን፡ ልጅ፡ እባክህ።😢😢😢

  • @user-rz8ru3tb7i
    @user-rz8ru3tb7i Před 6 měsíci +1

    መጨረሻዋን አሳየኝ አደራ እህቱ ግን የምርም እህትም የከፈለችው መሰአትነት ከባድ ነው አዞኝ እናቴ አብሽር

  • @AbbbAesm
    @AbbbAesm Před 6 měsíci +3

    ወንሜ ቅድሚ ለእህትህ እህትነት😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @MdabolkorimHossain
    @MdabolkorimHossain Před 19 dny

    ስታሳዝን በጣም የተጎደች ናት ወድምየው ግን በጣም ታሳፍር አለክ ወይኔ በእግዚአብሔር ስታሳዝን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-nl3xe9il2f
    @user-nl3xe9il2f Před 6 měsíci

    የኔ ጃግና እህት 😭ደም ነው ያለቀስኩት እግዚአብሔርን እኔ እችን እህት መርዳት እፈልጋለሁ 😢ያለሁት በሰው ጋገር 😢😢😢ስልክ እፈልጋለሁ የእሱሃን 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etalem3581
    @etalem3581 Před 6 měsíci +3

    በጣም ነው ያሰለቀሰችኝ ማርያምንንን
    አይዙን እህቴ ይሄ ቀን ያልፋልል
    እወነት እወነትነው ዉሸትም ወሸት ነው ትመነምናለች አይዙሽሽ

  • @habibaahmed223
    @habibaahmed223 Před 6 měsíci +1

    ቀጣይውን። ልቀቅልን ቤት ትንስ ተከራዩላት። ውድሞ ማውቅ አለበት

  • @Samry-bm1ep
    @Samry-bm1ep Před 6 měsíci +1

    ኧረ ወንድምየዉ እንዴ እንዴት እስከዚህ ድረስ አታወራትም እንዴ😢

  • @keditube7321
    @keditube7321 Před 6 měsíci +7

    ወይ ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም

  • @leya3286
    @leya3286 Před 6 měsíci

    ውንድሜ ይች ጠንካራ ልጅ ታደጋት በጣም ታሳዝናለች

  • @user-bx8di8rj8h
    @user-bx8di8rj8h Před 6 měsíci +5

    አጄቴ ታቃጣል ድርሱላት የቆጆ አለህ ካሀንቺ ገር ይሁኑ😢😢

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Před 6 měsíci +2

    ወንድሟ ማወቅ አለበት

  • @teddy777
    @teddy777 Před 6 měsíci +1

    ከምረ መረጋጋት አልቻልኩም ሸባው እንዴት ነው ሰለህታችን መተባበረ የሚቻል

  • @bmm3152
    @bmm3152 Před 6 měsíci +1

    የዋህ ልጅ ነት ወለህ በጠም ነዉ የሰዘነችኝ ለወንድመወ ሲትል ብዙ መሰወትነት ከፍለለች አይዝኝ እህቴ ሁሉም የልፈል ለወንድሙወ ምሲት አለህ የሲራወን ይሲጠት ምን አይነት በለጌ ዉሸተም ነት እች መትራበ ምን አይነት ሰገጤ ነት

  • @user-xq4md9pz1h
    @user-xq4md9pz1h Před 6 měsíci +1

    ዉይ ዉንድም ዉንድሜ መከታነዉ አላህ ይጣብቅልን

  • @matyasbelhu5900
    @matyasbelhu5900 Před 6 měsíci +3

    ብትናገራት ልታስደፍራት ልትጎዳት ትችላለች

  • @mahaboobadam5611
    @mahaboobadam5611 Před 6 měsíci +3

    ዉይ እንዴት እንዳሳዘነችኝ ተባበራት

  • @user-kf7ot9ow6h
    @user-kf7ot9ow6h Před 6 měsíci +1

    አይ ስጋ ማለት በሰዉ አገር እንዲጎዳብኝ አልፈልግም አለች😢

  • @ababaababa-c2j
    @ababaababa-c2j Před 6 měsíci +1

    እባክህ ይህችን ምስኪን ታደጋት እባክህ ወንድሟ ያለበትን አፈላልግ እሷንም እንርዳት

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Před 6 měsíci +1

    የምንስማው ሁሉ ይስቀፕጣል 🥱ሀገሬ በጦርነትና! በሴስኛ ስይጣኖች ትታመሳለች🧐

  • @Seada4756
    @Seada4756 Před 6 měsíci

    ወንዶች ግን ከሴት በተለየ ከቤተሠብ ይልቅ ሚሥትን እሚያምኑት ነገር ያናዳል እንደት አገናኝኝ ብለህ አታወራትም እሷ እንደምትልህ ብትሆን እንኳ ለምን ለመምከርና ለምን እንደሁ አልጠየክም በዚህ እድሜዋ ሥልክስ ለምን አልገዛህላትም ለምን በግሏ በነፃነት አላወራሀትም እኔ ወንድሞቸን በነፃነት ከትንሽ እስከትልቅ በየግል አወራለሁ ከቤተሠብ የጎደለ እሞላለሁ እንኳን ወላጅ ሣይኖራት እህ

  • @user-zf3uf1pk9d
    @user-zf3uf1pk9d Před 6 měsíci +1

    የኔናት ስታሳዝን እባክሕን ከጎኖ ቁምላት

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase Před 6 měsíci +1

    ወንድሟ ሳይነግራት በመጣና ባያት

  • @فاطمهالعتيبي-ج7س

    ሼባው አንደኛ❤

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Před 6 měsíci

    ትልቁ ችግር የወንዶች ነው የእራሳቸውን ቤተሰብ እንክብካቤ ለእራሳቸው ቤቱሰብ ሳይስጡ ይቀርና ቤተሰብ መሀል አላስገባም ብለው እስኪታነቁና ብዙ ችግር እስኪደርስ አይ ቁም
    ሴትዋም እንዲ ሚስት ሆነ ባል አንድ አንዴ የቤተሰብን ጆሮና አንድ አንዴ ምክር ቢሰማ ጥሩ ነው እላለሁ
    ይህ ወንድማችን ችግሩ እህቱ እሱን እንክዋን እንዳታወራ ስልክ
    እንክዋን እንድትይዝ
    እድሉን አልሰጣትም

  • @firewotsalamon
    @firewotsalamon Před 6 měsíci +6

    Bartaa wadimee 😢❤❤

  • @ElsabetTeka
    @ElsabetTeka Před 2 měsíci +1

    ቤት ይከራይላት ወንድሟ ሌላ ምን ይደረጋል

  • @jossigebretnsae860
    @jossigebretnsae860 Před 6 měsíci +1

    ጎበዝ ነው ኣምላክ ካንተ ጋር ይሁን ኣዞህ

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር፡ ይርዳሽ፡ እህቴን፡ አይዞሽ፡ እግዚአብሔር፡ ከአንቺ፡ ጋር፡ ይሁን

  • @habibaahmed223
    @habibaahmed223 Před 6 měsíci +2

    ቀጣይውን ላክልንን

  • @sameerasameera8382
    @sameerasameera8382 Před 6 měsíci +3

    በርታታታታ❤❤❤

  • @user-xf6db6tt5l
    @user-xf6db6tt5l Před 6 měsíci +3

    እቤት ካሚራ አድርግ

  • @user-ks9jy2bl1c
    @user-ks9jy2bl1c Před 6 měsíci

    ይኔነት ስታሳዝን ምስክንዋይ ፈጣራ ይረዳሽ😢😢😢

  • @ritalebanon4761
    @ritalebanon4761 Před 6 měsíci +2

    Ayii jiirenyaa lafaa kanaa uuuuufffffff waqayyoo laphee nuufii haa kenuu 😢😢😢😢😢

  • @user-kf9ms2ff9q
    @user-kf9ms2ff9q Před měsícem +1

    ቀጣይ ክፍል የለውም

  • @redwanfirst5197
    @redwanfirst5197 Před 6 měsíci

    ሲጀመር ሚስቱን እና እህቱን ባንድ ማስቀመጥ የለበትም 😢የምር ልታሳብዳት ሁሉ ትችላለች አሁንም ፊቱዋ ተሸፍኖ ቢቀር ጥሩ ነው ቢፈታት የውጭ ሀገር ብር ስቀርባት ልታሳግታት ትችላለች የምር እራሷን ትጠብቅ የዋህ ናት ይች ልጅ በጣም ተጎድታለች ለወደፊትም አደጋ ላይ እንዳትወድቅ ግዴታ ብልጥ መሆን እና አድራሻዋን ደብቃ መማር ወይ ውጭ ሀገር ወስዶ ያስተምር ነው እኔ የምለው

  • @AserTomas
    @AserTomas Před 6 měsíci +1

    በጣም የተረጋጋች ናት

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 Před 6 měsíci

    አይ ፈተና ቤተሰብ አለመኖር ምስኪን ስሜቷ ውስጣ በጣም ቸጎድታል

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq Před 6 měsíci +1

    የማይረባ ወንድም ወይ ደውሎ ወይ አስደውሎ እህቱንማግኘት ሲገባው አፈር ብላ

  • @AserTomas
    @AserTomas Před 6 měsíci +1

    እባካቹ ተባብረን ሰልክና ሥራ እንሰጣት account ካላት

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 6 měsíci +3

    ድሮ ጥሩ ነበርክ አሁን ድራማ አበዛህ 😂😂😂😂

  • @samiraali2739
    @samiraali2739 Před 2 měsíci +1

    የኔማርስረአቷ የወድሟንሚስት ለወድምሽብትናገሪ ብሩንመላክያቆምነበር

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh Před 6 měsíci +1

    እገዛት የምትሉ በላይክ

  • @keditube7321
    @keditube7321 Před 6 měsíci +3

    አይ የኛገር መከራ

  • @ሪሀናኢቶብ
    @ሪሀናኢቶብ Před 6 měsíci +1

    እባክህ ይችልጅ፡ተባበራት፡፡

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Před 7 dny +1

    ፈታኙ እራሱ ተፈታኞን ይመስላል

  • @aseelhashem3344
    @aseelhashem3344 Před 6 měsíci +3

    በረታጀግና❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel Před 6 měsíci +1

    እነዳለችው ኣይነት ሴት ብትሆኛማኮ ልኳን ታስገቢያት ነበር ምስኪን በመሆንሽ ነው የጎዳችሽ እንጂ ኣይዞሽ የኔ ማር😢

  • @aminameles4466
    @aminameles4466 Před 6 měsíci +1

    አህቴኣዩዞሸ❤❤❤😭😭

  • @tigstwerke2281
    @tigstwerke2281 Před 6 měsíci +1

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @user-nv4sq1ju5y
    @user-nv4sq1ju5y Před 6 měsíci +1

    በጣም ያማል

  • @semu639
    @semu639 Před 6 měsíci +1

    የኔ እናት በጣም አሳዘነችኝ ኡፍፍፍ😢😢😢😢

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o Před 5 měsíci +1

    ያአላህሚስኪንየኔውዲ

  • @purplestars029
    @purplestars029 Před 6 měsíci +1

    Ya Allha this very painful 😢😢😢😢 not only for her for her brother too 😢😢😢😢 his own sister on the street no way 😢😢😢😢

  • @purplestars029
    @purplestars029 Před 6 měsíci +1

    Some people think they can get something out of hurting 😕 😢😢😢 But Allha,GOD is allways thier for people 😢😢😢😢😢

  • @ruthgg5626
    @ruthgg5626 Před 6 měsíci +2

    Wendme Rashn shefn fithn atasay tru ayidelem.beterefe arif new ketlbet 🎉❤

  • @user-lu3ow7ts8x
    @user-lu3ow7ts8x Před 6 měsíci +1

    ካሜራ መደበቅ ነዉ

  • @roomirommi4848
    @roomirommi4848 Před 6 měsíci +2

    Yena enate betam tasazenalch gen metages waga alew ayezoshe shebaw lemen tefak gen demo ye dewel melikitu yerebeshal be mehale atefaw piles❤❤❤

  • @user-ww7cw9lf9y
    @user-ww7cw9lf9y Před 6 měsíci

    ችግሩ እኮ እናት እህቶቹን መርዳት ትቶ የሰው ልጅ ያውም የሱ ያልሆነች እምነት በጠፋበት ዘመን ቤተሰቡን አብሮ ያደጋቸውን ትቶ በድግልና ያገኛት ሚስቱ ይመስል ቤሰቡን ትቶ ከማንም ከሀዲ ሸርሙጣ ብሩን ሲበትን በጣም ይገርመኛል የእናትህ ልጅ ጥፋተኛ ብትሆንም ለማንም ሸርሙጣ ከእቶቼ አላወዳድርም ያውም በዚህ ዘመን የውሸት አርትፊሻል ገላና ማንነት በበዛበት በል እህትህን ከገደል ውስጥ ነች ያለችው አውጥተህ ሰው አድርገሀት መስማት እፈልጋለው ቶሎ

  • @aseelhashem3344
    @aseelhashem3344 Před 6 měsíci +2

    😭😭😭😭💔💔💔💔አይዛሺ

  • @BezaAyele-zb5up
    @BezaAyele-zb5up Před 6 měsíci +1

    ወይ ጉድ እኮ ነው

  • @lisen888
    @lisen888 Před 6 měsíci +1

    ማርያምን ሰሰማት ያማኘል

  • @MMm-um5cy
    @MMm-um5cy Před 6 měsíci +1

    ስታስዝ ን 😢😢😢😢