ያልተጠበቀው ሆነ፡ ዩናስ ያየውን ማመን አቃተዉ አለቀሰ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ያልተጠበቀው ሆነ፡ ዩናስ ያየውን ማመን አቃተዉ አለቀሰ።

Komentáře • 1,1K

  • @salamsalam5718
    @salamsalam5718 Před 22 dny +224

    ምረጥ ትወና ሰሜቱን ለማወቅ የቀመመችው ሰራ ነው😂😂

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 Před 22 dny +1

      በጣም ቅቤ አጠጣችኝ ግን እየፈተነችዉ ነዉ በእርግጠኝነት

    • @MkGaming-ye8mk
      @MkGaming-ye8mk Před 22 dny

      እወነትሺነዉ ወላሂ

    • @HirutseyoumA
      @HirutseyoumA Před 22 dny

      Awo😂😂😂fiteh le Hevan😢😢😢

    • @AliAhmed-cc5cn
      @AliAhmed-cc5cn Před 22 dny

      ወላሂአኪድ😂😂😂😂😂😂😂

    • @umumryembintabrudin7277
      @umumryembintabrudin7277 Před 22 dny

      እኮ እኔም ከነ አክሽናቸዉ ያስታዉቃል

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před 22 dny +112

    ወንድ ልጅ ሲቀና ደስ ሲል ዮወኒ ተጨረጨረ እዉነት ፍቅረኛዋ ቢሆን ደስስስስስ ባለኝ ለምናሀለች የሴትነቷን ክብር ትታ ለምናሀለች ግን እየፈተነችህ ነዉ

    • @fatimaa9853
      @fatimaa9853 Před 22 dny +3

      ትክክል እውነት በሆነ ወላህ ደስ ባለኘ

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 Před 22 dny

      @@fatimaa9853 እኮ ዉዴ ለብዙ ወንዶች ትምህርት ይሆናል

    • @umumryembintabrudin7277
      @umumryembintabrudin7277 Před 22 dny +1

      በትክክል

    • @umumryembintabrudin7277
      @umumryembintabrudin7277 Před 22 dny +1

      አዉቃ ነዉ ቂጧ እስኪቃጠል ነዉ የምቶደዉ ዮኒን እንደምታፈቅራት ለማወቅ ለመፈተን ነዉ

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 Před 22 dny +341

    ዛሬ ሰለእናንተ ፐርንክ ሳይሆን
    ለሄቨን ነው ፍትህ ፍትህ😢😢

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h Před 22 dny +56

    ዩኔ አረፈድክ ግን በጣም አሳዘከኝ ሮቤል ያናግራት ተስፋ ኘትቆረጥ ኡነት አላት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 22 dny +1

      እየፈተነችው መሰለኙ ደምሪኙ ዉዴ

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 Před 22 dny +65

    ያንተን የመጨረሻ ስሜት ለማወቅ ነው ይሄን ያደረገችው እርግጠኛ ነኝ ዮኒ ግን የስራህን አታሳዝነኝም ልጅቷ ስሜቷ ላይ ተጫወትክ😢 ታናድዳላችሁ.

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 Před 22 dny +4

      ምን ያርጋት እሱም የራሱ ምክንያት ይኖረዋል

    • @MeketeGetahun-l1k
      @MeketeGetahun-l1k Před 22 dny +4

      ትዝብት ውስጥ እንዳትገቡ

  • @AlamAlam-je1vj
    @AlamAlam-je1vj Před 22 dny +58

    ሮቢ ያናግራት የምትሉ በርግጠኝነት አሁንም ትወደዋለች የማይፈልጋት መስሏት እሱን ለመርሳት የረገችው ነገር ነው ብሌን እና ሮቤል የናግሯት

  • @user-zs9ix2hc5b
    @user-zs9ix2hc5b Před 22 dny +106

    ፍትህ ለሄቨን

  • @Tkikildegife
    @Tkikildegife Před 22 dny +32

    እውነቷን ነው፤ትክክለኛ ውሳኔ ነው፤ጀግና

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 Před 22 dny +80

    እሱን ለማናደድብላነው እጂ ባለፈው ፍቅሩን ይዠው እኖራለሁ እስካሁንም ይዠዋለሁ ብላለች❤❤❤😂😂😂

  • @user-jk2tb7go6rዜድ
    @user-jk2tb7go6rዜድ Před 22 dny +80

    ፕራክ ነው 😂😂😂😂 ወይኔ ዘድሮ መጫወቻ አርጋችሁንኮ✊✊✊🤣

  • @Lidyafkr1752
    @Lidyafkr1752 Před 22 dny +300

    ፕራንክ ነው የሚል 🫣

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 Před 22 dny +29

    ዮኒን አታስከፉት በማርያም በጣም ነዉ ምወደዉ ዮኒ ይሳካልህ🎉😍

  • @user-wn2bd9mb2p
    @user-wn2bd9mb2p Před 22 dny +121

    ፕራንክ መሆን አለበት መጀመሪያ ገፍተሀት አልነበር ጉድ እኮነው😂😂😂

    • @zulikayonis1607
      @zulikayonis1607 Před 22 dny +1

      R

    • @zed8332
      @zed8332 Před 22 dny +1

      ደምሩኝ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 22 dny

      @@zed8332 ደመርኩሽ ደምሪኙ አችም

    • @user-jo2sz9ui4u
      @user-jo2sz9ui4u Před 20 dny +1

      ፕራንክ ነዉ ፍቅረኛዋ ቢሆን ቁመዉ ሲከራከሩ ዝም ብሎ አያይም ነበር

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Před 22 dny +9

    እውነቷን. ነው. ትክክለኛ ውሳኔ ነው ጀግና. ናት

    • @tanaethiopia5836
      @tanaethiopia5836 Před 21 dnem

      አሁነው የልቡን ትርታ ማየት😂😂😂

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n Před 22 dny +110

    ፍትህ ለፌቨን በጭካኔ ለተገደለችው 😢😢😢😢😢😢😢

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Před 22 dny +13

    እነደዚያ ስትለምንህ ተቀብሃት ቢሆን አሁን አይጸጽትህም ነበር 😢😢😢. ሙንኪን አንተን ልትፈትህን ይሄናል 😢😢 ሮቤል ይጠይቃት ያረጋጥልህ. ❤❤❤

  • @MeketeGetahun-l1k
    @MeketeGetahun-l1k Před 22 dny +12

    የእውነት ከሆነ ግን ሪች በጣም በጣም ይቅር የማይባል የዚህ ቤተሰብ ቻናል እርግማን ነው ይደርስብሻል የእውነት!

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 Před 22 dny +23

    የረከሰ እቃ ከተቀመጠ መወደዱ አይቀርም

  • @user-ug1ut5ct2f
    @user-ug1ut5ct2f Před 22 dny +41

    እንኳን የእጅህን አገኘህ ጠብቃህና ለምናህ ነበር ፡አሁንም ልታስቀናህ እንጂ የእውነት አይመስለኝም።

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Před 22 dny +17

    ፕራንክ አይደለም ዮኒ እርምህን አውጣ በቃ ህይወቷን ትኑር ጥፋቱ ያንተ ነው ❤

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t Před 22 dny +25

    ከዚህ ቢዶ የተማርኩት ማርፈድ ዋጋ እንደሚያስከፍል የሚወዱትን እንደሚያሳጣ ነው 😢

    • @GenetGenettesfay
      @GenetGenettesfay Před 22 dny

      ሳሕ👍

    • @user-jn9qd5qq6v
      @user-jn9qd5qq6v Před 22 dny +2

      እኳ እኔ ለራሱ ወላሂ 3አመት የጎዳሁት ልጂ ነበረ ዛረ ፍቅሩን እደምቀበል ወሰኩ ቡሀላ ከምቃጠል❤❤❤❤

    • @user-zd7mm3uy4e
      @user-zd7mm3uy4e Před 21 dnem

      በይ ተቀበይ❤😂​@@user-jn9qd5qq6v

    • @user-zn6fw1mb4g
      @user-zn6fw1mb4g Před 20 dny

      Awo kemre

    • @Juandb-dn6vi
      @Juandb-dn6vi Před 20 dny

      ሳሕ

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 Před 22 dny +12

    አይ እንግዲ አትጨማለቁብን ስንት እሚያስጨንቅና እሚያሳስብ ነገር እያለ የናተ መተጥረቅ ነገ ፕፕራንክ ነው ልትለን ነው ክብር ይኑራቹ ለተመልካች

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl Před 22 dny +17

    አውቃ ነው ልትፈትነው ነው ፍቅረኛዋ አይደለም ሪች ተይ ተረጋጊ ዮኒ ይወድሻል ያው መጀመርያ በርግጥ አልተረዳሽም ያሳለፈው ላይፍ ስላለ ዳግም እዳይጎዳ ፈትቶነው ተረጂው ምንም ማለት አይደለም ያጋጥማል ትወጂዋለሽ

  • @user-gm7gn7fj2z
    @user-gm7gn7fj2z Před 22 dny +11

    እሰይ ደግ ሆንክ እንደዛ ስለምንህ እቢ ብለህ አሁን የነቃው መቶ አፈፍ አረጋት ስትጃጃል ❤❤❤❤❤❤

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Před 22 dny +28

    ደግ አደረገች ብዙ ጠበቃች እደል ሰተ ነበረክ ዩኒ የአንት ጥፈት ነው የሴት ልጅ ልብ አንዴ ከሄደ አይመለስም 😂😂

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 Před 22 dny +11

    ዮናስ ደግ አረገችህ እድልህን ራስህን ዘጋህ በጣም ተለመንክ እኮ ጥሩ አረገችህ አንበሳ ነች ዘገየህ❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Před 22 dny +16

    ውላሄ ልጅቶ አሥተዋይንናት ተርጋጋ እና ሥሜትህን ለመርዳት ነው ❤❤😂😂🎉

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před 22 dny +9

    ይበልህ ይወኒ በጣም ታግሳሀለች ይበልህ አላዝንልህም ግን እየፈተነችህ ነዉ ክፉ ቃል ካደበትህ አይዉጣ ግን መጨረሻ ላይ አሳዘንኸኝ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 22 dny +1

      በሆነ ፕራክ,መሰለኙ ደምሪኙ ዉዴ

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt Před 22 dny +47

    ነግረንህ ነበር እኮ😂 እኔማ ተቀባላት እያልኩ ስልምን 😂

    • @user-jx3fp8bf8f
      @user-jx3fp8bf8f Před 22 dny

      ውነትሺንየኔውድ ጅብከሄደውሻጮህአለየኛገርስው😅😅😅😅😅

    • @Tiji21-m2x
      @Tiji21-m2x Před 22 dny

      😂😂😂

    • @God-rd8kt
      @God-rd8kt Před 22 dny

      @@user-jx3fp8bf8f አለች እናቴ ማር 🤣🤣🤣🤣🤣ብራክ ይሁንም አይሆንም ተመችታኝ አለች ወላሂ

    • @God-rd8kt
      @God-rd8kt Před 22 dny +1

      @@Tiji21-m2x እደዛሬው ስቄ አላቅም 🤣

    • @user-gs4zy3ko3v
      @user-gs4zy3ko3v Před 22 dny

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-hi8hd1gc9b
    @user-hi8hd1gc9b Před 22 dny +10

    በጣም ጥሩ አደረገች በእድሜህ ቀለድክ

  • @SofiaSaid-tl7iw
    @SofiaSaid-tl7iw Před 22 dny +27

    ወንዶችእየ እንተሳሰስብ 😂😂😂የጠገበ ቢጥልሽ የራበው ያንጠልጥልሽ ህይወት እንድህነው❤❤❤❤ሪችእየ

  • @destata7749
    @destata7749 Před 21 dnem +2

    ዘልዘሎች ናቸው እግዚአብሔር
    ይቅርባላች በጌታ በእየሱስም
    ስርቺዉ ይፍርስ

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu Před 22 dny +22

    ብድር በምድር ታገሥ እግዲህ፡ያው ሥመቱን እድትረዳት ፈልጋ ነው፡

    • @MeketeGetahun-l1k
      @MeketeGetahun-l1k Před 22 dny

      @@EyerusAgechewu ፍቅር የብድ ጨዋታ አይደለም ከነ ሮቢ ተመልከቱ

  • @Aminat725
    @Aminat725 Před 22 dny +8

    ይህ ነገር ፕራክነዉ እሪቾ ይመችሺ በቀላሉ ያለዉን ሥሜትከሚገልፅልሺ ይልቅ በተግባር ማየትን መረጥሺጀግና

  • @user-lc3cr4cw6c
    @user-lc3cr4cw6c Před 22 dny +7

    ፕራንክ መሆኑ የሚያስታዉቀዉ ልጁ ዝም ብሎ ነዉ የሚያዳምጠዉ ትክክለኛ ቢሆን አዲሱ ፍቅረኛ ተብየዉ ዝም ብሎ አይመለከትም ነበር ፕራንክ ነዉ።

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    ቀጣይ ክፍል ቶሎ እንጠብቃለን😂😂

  • @MeketeGetahun-l1k
    @MeketeGetahun-l1k Před 22 dny +7

    በእርግጠኝነት ትዎና መሆን አለበት በእግዚአብሔር!!

  • @letinaabreha3205
    @letinaabreha3205 Před 22 dny +2

    Richiye yene konjo enkan dena metash/ metachu demo ejig betam new yemiwedsh empaa ❤️❤️🥰✊✊✌️

  • @user-lv3hd6cz8m
    @user-lv3hd6cz8m Před 22 dny +8

    እዉነት ከሁና ደግ አረገቺህ ጉበዝ

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx Před 22 dny +4

    Fetena Yemeslegnal Semeteken Lemawek Yoni Betam Des Yelal Fekrachehun Yazlekelachu❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 Před 22 dny +7

    አይዞህ ያጋጥማል ብራክነው ያስታውቃል

  • @AynalemTigashaw
    @AynalemTigashaw Před 22 dny +10

    እውነቷን ከሆነ ጥፋት የለባትም።

  • @SayetEitapia
    @SayetEitapia Před 22 dny +9

    እንዴት አባቴ እንደምወድሽ❤❤❤❤❤❤

  • @fttott8301
    @fttott8301 Před 22 dny +15

    Yero issiin sittii bottuu sannii mallif ittii bonttaa attii baga jallatee❤❤❤❤❤❤

    • @user-hy1xg9gl5k
      @user-hy1xg9gl5k Před 22 dny +1

      𝐄𝐲𝐞𝐧𝐢𝐢 𝐝𝐡𝐮𝐠𝐚 𝐝𝐮𝐫𝐚 𝐦𝐚 𝐢𝐭𝐢 𝐤𝐨𝐫𝐞 𝐛𝐚𝐠𝐚 𝐣𝐚𝐥𝐚𝐭𝐞❤❤❤❤

    • @FantuLema
      @FantuLema Před 22 dny

      Dhirotaa Akabadaan macarashaan sanii kanaa​@@user-hy1xg9gl5k

  • @mesineguse1376
    @mesineguse1376 Před 22 dny +7

    ዮኒ አጠፋህ እኮ እሷ እንደዉም በጣም ትእግስተኛ ናት

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m Před 22 dny +5

    ይመሳሰላሉእሪችጋወድሞወይምዘመዶ🎉🎉😢😢❤❤

  • @ياسينادم-ل6ث
    @ياسينادم-ل6ث Před 22 dny +5

    አይዞኝ ዮን ስሜትህን ለማወቅ ነዉ ፈታናዉ

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Před 16 dny

    ሪችዬ የሴት ጀግና ነሽ መሆን ያለበትን ነዉ የሆንሽዉ ጀግና ነሽ ብዙ ጊዜ እንዳለቀሽ በአንድ ቀን ተበቀልሽዉ

  • @AlmazMerne-jw5rp
    @AlmazMerne-jw5rp Před 22 dny +9

    እንደምትወዳት እየፈተነችህ መሆን አለበት ልጅቷ ግን ግራ የምታጋባ ናት የሁለት ዓመት ፍቅረኛዬ ነዉ እያለች ነዉ ስለዚህ ተዋት አትለምናት ያንተያለዉን ፈጣሪ ያዘጋጅልሀል

  • @tigistsarahnew3305
    @tigistsarahnew3305 Před 18 dny

    ዮኒ አይዞህ እግዚአብሔር ላንተ ያለውን ይሰጠሃል ፀሐይ እኛምበፀሎት እናስበሃለን ❤❤❤❤❤❤

  • @yohanstsega9182
    @yohanstsega9182 Před 22 dny +18

    ሲታደሎ ቀርቶ ሲታገሉ መኖር አሉ
    በጅህ ገብታ አልፈልግም ብለህ አሁን ልመና 😂😂

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 Před 22 dny +8

    ሢመሥለኝ ዘመዳሞች ናቸዉ እርጋታቸዉ ይመሣሠላሉ። ፕራንክ ነዉ በርግጠኝነት እነ እርቤል ቀድመዉ ነግረዋት ነዉ የሚሆነዉ

    • @Mebri-c5w
      @Mebri-c5w Před 22 dny

      Enem endeza new yemeselegni

  • @dawiteskender130
    @dawiteskender130 Před 22 dny +6

    ብዙ ለምናህ ነበር ይበልህ 😢

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y Před 22 dny +2

    ወድሜ እድልን ያጠፋከው ራስህ ስለሆ ንንክ ጠካራ መሆን አለብክ ጠካራ ሰወች ይሰበራሉ ያለቅሳሉ ይጎዳሉ በጣም በማይቻል ከባድ ነገር ላይም ይፈተናሉ ግን ደግሞ ጠካራ ስለሆኑ ከተሰበሩበት ይጠገናሉ ከየትኛውም ሰው በልጠው ይገኛሉ ጠካራ መሆን አለብክ ወድሜ ላአንተ አልተፈጠረችም ተዋትና የራስን መንገድ ሂድ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 22 dny +8

    ጅብ ከሔደ ውሻ ጮኽ አለ ያገሬ ሰው😅😅
    ወንድ እንዲህ ሲጨረጨር ደስስ ይላል❤❤❤

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Před 22 dny +8

    ለልጁም አስቡለት ጨዋ ሰው ነው በትዕግስት ማየቱ

  • @Aaa-nn4zg
    @Aaa-nn4zg Před 22 dny +6

    ፕራንክ መሆን አለበት ስለገፋሀት ምርጥ ትወና ነዉ

  • @Hagosakeza07Dxb
    @Hagosakeza07Dxb Před 22 dny

    እውነት ሪች ፍቅረኛ ይዛ ከሆነ ትክክለኛ ነች እስከመቼ የማይፈልጋት ሰው ትፈልጋለች ከባድ ነው በህወታችን ጥሩ ውሳኔ መወሰን አለብን በተለይ የሴቶች እድሜያችን በጣም ውድ ነው😢

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw Před 22 dny +8

    ይመቺሺ👌👍

  • @taybahals3951
    @taybahals3951 Před 22 dny +12

    ስንት እሚያሳስበን እሚያስጨንቀን ጉዳይ አለእናተ🥺💔😭😭😭😭

  • @user-hr8hn2qj2r
    @user-hr8hn2qj2r Před 22 dny +16

    ብራክክ እያረገችው ነው. ምናቸውም ፍቅረኛሞች አይመስልምኮ ከልጁጋ ልጁ የተውሶነው ያስታውቃል 😂😂😂😂

  • @user-hq8ut9ze8x
    @user-hq8ut9ze8x Před 22 dny +26

    ምርጥ ኮሜድያን ይወጣችኋል

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u Před 22 dny +5

    እና ፍቅረኛ የሁለት አመት ፍቅረኛ እያለሽነውዴ እሱን ፍቅርሽን ስገልጭለት የነበረው። እውነት ከሆነ ታሳፍራለች ግን ሲመስለኝ ስሜቱን ልፈትነው መሆን አለበት

  • @user-gv4gs4wv3p
    @user-gv4gs4wv3p Před 22 dny

    ፕሪንኪ ይሁን የአለሀ ዮኒ የምጎድው ነገሪ ኢንደይገጥመው ሁሌም ፀሌቴነው

  • @teumayimen5881
    @teumayimen5881 Před 22 dny +3

    ወንድሟ ነው ይመሳሰላሉ እሰይ ደግ አረግሽ እሱ ማን ሁኖ ነው ላስብበት ግዜ ስጪኝ እያለ እስከኛ አስከፍቶን ነበር

  • @user-cb2vj1xx4r
    @user-cb2vj1xx4r Před 22 dny +1

    አይዞ የወኒ እኔ አዉነትአይሠስለኝም ከሆነም እግዚያብሔር ያንተን ያለችዋን እንዲሠጥህ ጠይቀዉ እሱየሚሳነዉነገርየለም አትዘነ ለበጎነዉ አሺየወኒ::

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 Před 22 dny +9

    አረ ውይ አሳዘነኝ ብራክ መሆኑን አውቄ ግን እፍፍስሜቱን ለማወቅ ነው የምትሉ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 22 dny +3

    ማወቅ አለብህ ብዙ እንቀላፋህ።እውነቷን ነው ሴት ከቆረጠ ቆረጠ ነው

  • @user-ip8pc6dz9p
    @user-ip8pc6dz9p Před 22 dny +5

    ፍትህ ያጣች ህጻን አለች ፌበን 😢

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u Před 22 dny +3

    ልጁግን ደስየሚለውነገር እረጋያለልጅነው

  • @IbrahimK-kj9pu
    @IbrahimK-kj9pu Před 22 dny +4

    አይዞንን እነሮባስ አይሆንም ይሄነገር ዩነስ ተርጋጋ

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Před 22 dny +2

    ዮንዬ ጥሩ መጨርጨር አባቴ ግን ወንዶች ከሌላ ሰው ጋር ስታዩን የሚጨረጨሯት ነገርስ ብትይዝ ምን ይገርማል ብዙ ታግሳሃለች አይዞህ ዮኒ ፕራንክ ነው

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 Před 22 dny +3

    ዉነት ከሆነ መቼም እኔ ሰው ማመን በቃኝ

  • @misayeyoutube8383
    @misayeyoutube8383 Před 22 dny +4

    ጎበዝ ፖራኩ ይገባዎል በፍቅር ለምናሀለች❤❤

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g Před 22 dny +6

    እውነት ከሆነ በጣም ይደብራል❤❤❤

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز Před 22 dny +4

    ፕራንክ ነዉ እሪች ስሜቱን ለማወቅ ያደረግሽዉ ነገር አሪፍ ነዉ

  • @yeabsiraababu1237
    @yeabsiraababu1237 Před 22 dny +5

    አፈቅረዋለሁ ስትል ቆይታ ይሄን አታደርግም😊

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 Před 22 dny +9

    እጭ ዮኒ በዚህ ሰዓት እንደዚህ አይነት መቀረብ አዝናለሁ እኔ ያሰጨነቀን ምንም የማታው ልጅ ትንሽ ሄበን ነው 7 አመት ልጅ የቁም ሲቃይ አይታ የምተች ነገር ነው እንጀ የአንተ የማንም ጀራረ አይደለም አዝናለሁ 😭😭😭😭😭

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer Před 22 dny +18

    ጉድ ያለው ገንፎ አድሮ ይፋጃል አሉ😂😂😂😂ፍቅር ፍቅር ኧረ ወዳ😂😂😂

    • @RoziYnatwalij
      @RoziYnatwalij Před 22 dny +2

      ማርያምን በጣም ያሳቀኝ ኮሜት

    • @asterkebede9886
      @asterkebede9886 Před 22 dny

      🤣🤣🤣👍

    • @Zakia-eh1gs
      @Zakia-eh1gs Před 22 dny

      😂😂

    • @FoxyaOumer
      @FoxyaOumer Před 22 dny

      @@RoziYnatwalij ሳቂልኝ ውዴ ሁሉም ቤት ተፋቀሩ ስንል ተለያየን አደጋ ላይ ነን ምናምን አበዙት ክክክ

    • @FoxyaOumer
      @FoxyaOumer Před 22 dny

      @@asterkebede9886 ክክክክክ

  • @user-tt1pp3ei6q
    @user-tt1pp3ei6q Před 22 dny +2

    ፍትሕ ለሔቨን ባካቹ ምንም ማየትም መስማትም አስጠላኝ😭😭😭😭😭

  • @thomasalkie3964
    @thomasalkie3964 Před 22 dny +5

    በጣም ነው የምትወድህ ታስታውቃለች

  • @LuckyCanoe-sq5sh
    @LuckyCanoe-sq5sh Před 21 dnem

    ❤❤❤❤ያልፋል,አታሥቡ,ላንተ,የተቀመጠሽ,አለሽ,

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 Před 22 dny +4

    ቁጭብለዉ የሰቀሉት ቆመዉ ማዉረድ ያቅታል ሆነበህ ዮኒ አይዞህ

  • @eimanlove
    @eimanlove Před 20 dny +1

    ፍትህ ለህፃኗ ሄቨን😢😢😢😢😢😢

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy Před 22 dny +6

    ዮኒ ፕራንክ መሆን አለበት እስከመጨረሻው ታገል ወንድሜ ፍቅረኛዋ አይመስለኝም

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před 22 dny +1

    እረ በጭራሽ አዉቃ ነዉ ስሜትህን ለማወቅ ለማስቀናት ይመስለኛል እና መጨረሻ ፕራክ እንደምትልህ ነዉ የኔ ግምት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seade127
    @seade127 Před 22 dny +12

    😢😢😢😢ፍትህ ለሄቨን

  • @user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ

    ፍራካቺሁን ቀቅላቺሁ ብሉት እኛ ያሳሰበን ያለው ያገራቺን ጉዳይ ነው ፍትህፍትህህ ለፌበን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t Před 22 dny +3

    ዮናየ ጀግና ነህ ወድሀለው ማርያምን 😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @halima7993
    @halima7993 Před 21 dnem

    ብራከ ነው እጂ እሷ በግ አይደለቺ አሁን ሌላ የምታፈቅረው ያከሆነ ለመሳመሰል ነበረ የጠየቅሺው

  • @Aginche
    @Aginche Před 22 dny +4

    ያንተ ናት🎉🎉🎉አይዞህ ልጅለም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RabiaAccount
    @RabiaAccount Před 22 dny +4

    ፖራክ ትጠላለህ ጀግና ነሽ

  • @Nim-is3oq
    @Nim-is3oq Před 22 dny +6

    ፕራንክ ነው የምትሉ አስኪ 😂😂😂

  • @merrymerry9926
    @merrymerry9926 Před 22 dny +1

    ዮኒየ ያንተ ሥሜት ለማወቅ ነው እንጅ ነትክክል አይመስለኝም ኣይዞክ ከሆነም ግን ራስህን አረጋጋ ምክንያቱም እሷ መጀመሪያ ስለለመነችህ መሯት ይሆን እና ተረጋግተህ ተስፋ ሳትቆርጥ አጣራ

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se Před 22 dny +3

    አይይይይ ብሬክያድርገዉ ብዬተመኜሁልህ ።ሂወትእደዝህናት ጎደሎናትኮ እኛባሰብነዉ ሆኖአያዉቅም አላህባለዉጂ አብሽር

  • @eimanlove
    @eimanlove Před 20 dny

    ወላሂ እኔም ገጥሞኛል ወድልጅ የጣለዉን ሳነሱበት አይወድም😂😂😂😂

  • @SaraMohmed-r2q
    @SaraMohmed-r2q Před 22 dny +3

    ቢደወእየቀረፅ ድንፅመቅጃውንይዞትወናነውየምርይመችህወድማችንአሪፍትወና

  • @user-qb3fd1uo1h
    @user-qb3fd1uo1h Před 22 dny

    ይህን ነበር ድሮም የፈራሁት በል ልብህን አበርታ እግዚአብሔር ይሁንህ

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 Před 22 dny +5

    እሪች ጎበዝ ዩኒ ቻለው😂😂😂ፕራንክ ነው ጥሩ አደርግሽ 😂😂😂ዩኒቻለው
    እኔ ግን ሚመስለኝ ካሜራ አማኑ ጋራ ተማካክርው ነው የሚመስለኝ ዩኒን ፕራንክ ለማድርግ😂😂😂ስራችልህ ፕራንክነው

  • @kalubirehanakalu5665
    @kalubirehanakalu5665 Před 22 dny

    እውነት የምትወዳት የምትወድሕ ከሆ ነ ፍቅራችሁን አይቀይርባችሁ (ርችን የሌላ አያርግብሕ)