የ50 ሚሊዮን ሀብት ሌላ ጉድ!! ሞታል የተባሉት ሚሊየነር ድንገት!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • #aradaplus ‪@Dukashow33‬ ‪@ynserayne‬
    __ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more.

Komentáře • 474

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin Před 18 dny +34

    በጣም ጎቦዝ ጋዜጠኛ የልጁ ኣባት ስለተገኘ ደስ ብሎናል ተባረክ።

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Před 18 dny

      🙏🙏🙏🙏💚💛💓💚💛💓💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před 18 dny +68

    የልጁ አባት በሂወት ስላለ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ነበር ያሳዘነኝ ሴትዮዋ ግን ምስጥ ነገር ናት

  • @OmuHabib
    @OmuHabib Před 18 dny +50

    አጅብ እውነት ኢትዮጵያ ነው ይህ ጉድ አጃኢብ ነው ጋዜጠኛው ጀግና ነህ አላህ ያበርታችሁ

  • @Mahbooba-dy2xb
    @Mahbooba-dy2xb Před 18 dny +20

    ሱባሃን አላህ የወንዱ ልጂ ግፍ አባቱን ለማየት ስላበቃው ደስ ብሎኛል ልጆቻቺሁን ለእንጀራ እናት የምትሰጡ ወንዶቺ ከዚህ ቤተሰብ ተማሩ

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před 18 dny +38

    ተጋዜጠኛ ጀግናነህ የምር ከዘላአለምጋርና ከነሰርአይን ጋር ተጣምራቹ ሰሩ ጀግኖችናቹቹቹቹቹ❤❤❤

  • @user-nf9bm6fq9c
    @user-nf9bm6fq9c Před 18 dny +28

    አተ ጋዜጠኛ ጀግና የአብርአም ጉዳይ እዴት ኦነ❤❤❤

  • @HamelmalSolomon
    @HamelmalSolomon Před 18 dny +15

    ጀግና ጀግና ነህ እኔ ብየ ነበር ሴትየዋ ጋር የተደበቀ ሚስጥር እንዳለ ሴትየዋ ከባድ ሰው ነች ጨካኝ ገና ብዙ ሚስጥር አለ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před 18 dny +43

    ወይ መደሀኒያለም 💔💔💔😭😭😭 እረ የኢትዮጵያ ህዝብ ወዴት እየሄድን ነው 😭😭😭

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Před 18 dny +17

    ❤እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ምን አይነት ተአምር ነው ሀገራችን ላይ እየተፈጠረ ያለው ጉድ ተመስገን ጎበዝ ልጅ ነህ ተባረክ❤❤❤

  • @user-ep7pk2uq9d
    @user-ep7pk2uq9d Před 18 dny +20

    ወየ ጉዴ እውነት ጋዜጣችን እውነት በጣም ጎበዝ በርታ እንዴት ደስ በቀደም ኮመንት ስጽፍ እንዳልሞተ ጽፌነበር አባትየው ግን እንዴት ጨክኖ ከልጆቹ የሸሸ❤❤❤❤❤

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před 18 dny +8

    ተባረክ ወንድሜ ድሮም እንጀራናት ምንግዜም ክፉ የክፉ መጨረሻ ናት ልጆቼ አለች የራሳን ልጅ ቤት አስቀምጣ የራሳ ያልሆነውን አባረረች ክፉ የክፉ መጨረሻ ነች አባትየው ንብረቱን ለልጆቹ እኩል ማካፈል አለበት ለምን ከሴታ የበለጠ ወንዱ ተጎድታል በተለይ ወንዱ መካስ አለበት በጣም መጥፎ የመጥፎ መጨረሻ ሴት ናት ወንድሜ የሚያሳዝን ልጅ ነው የተጨቆነ ልጅ ነው በጣም ነው የሚያሳዝነው በጣም ወራዳ ሴት ናት

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Před 18 dny +85

    አጅብ ይገርማል 😢😢😢😢. አንተን ጋዘጠኛ ስላደንቅህ አላልፍም ❤❤❤. ፈልፍለህ የምታውጣው 😂😂😂 ጎበዝ. ❤❤❤❤

    • @user-kn6gc8xp2h
      @user-kn6gc8xp2h Před 18 dny +7

      እንደነንስርአይንሊሆንልነውእንዳውምነውዋውው😢😢😢😢

    • @AhmedShop-zr4kh
      @AhmedShop-zr4kh Před 18 dny +1

      ❤❤❤❤😂

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Před 18 dny +1

      ❤❤❤❤❤

    • @user-cp1fc1gy2e
      @user-cp1fc1gy2e Před 17 dny +1

      ምን፥አስር፥ግዚ፥ቤቴ፥ቤቴ፥ትላለች፥ቤት፥የግዚአቤሔር፥ነው

    • @FoziaYesuf
      @FoziaYesuf Před 17 dny +1

      @@user-cp1fc1gy2e ትክክል

  • @FevenWendemu
    @FevenWendemu Před 18 dny +4

    ይገርማል ልጆቹ ሲያሳዝኑ አባት በመምጣታቸው ደስ ይላል ወንዱ ልጅ ስርአቱ ደስ ይላል እንካን ደስ አለክ

  • @hwuliat6579
    @hwuliat6579 Před 18 dny +5

    ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ እራስህን እየጠበቅክ የስው ልጅ ይሄን ያክል ኢላሂ በራህመትህ

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj Před 18 dny +2

    እረ በስማም ምነው ልጆቹን ይዘው በሸሹ ከዚህ የልጁ ስቃይ አባት መገኘቱ ደስ ብሎናል አሁንም ሴትየዋ ተንኮለኛ ነች

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese9126 Před 18 dny +6

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ዘመን ሁሉ ይባርክህ❤❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 18 dny +10

    በጣም ያሳዝናል እውነት ተደብቃ አትቀርም ተሙ በርታ 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻ግን ሞተ የተባለው ነጋዴ የ ኤርፖርት ስራተኛ ባል ከምን ደረሰ

  • @dghjhwfhhh4813
    @dghjhwfhhh4813 Před 18 dny +3

    መሸአላህ በጣም በጣም ጀግና ሰዉ ነህ ይኸን ስራችሁን እዳታቋርጡ ለተበዳዬ ጎን ስለቆማችሁ አላህ ደሞ ለእናተ ይቁምላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před 18 dny +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል አባትህ በሂዎት በመኖሩ የኔ ከርታታ እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 Před 18 dny +4

    የንሥር ዓይን ፣ዘላለምና ተመስገን ትዕግሥታችሁን በጣም አደንቃችኋለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ።

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Před 18 dny +5

    አቤት ጭካኔ እውነት ተደብቃ አትቀር ጋዜጠኛው ተባረክ

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh Před 18 dny +11

    ማርያምን ልጁ ነው አጀቴን የበላኝ አስለቀሰኝ የስራሽን ሴትዮዋግን የተረገመች😢

  • @MedinaMedi1234
    @MedinaMedi1234 Před 18 dny +2

    ጀግና ነህ ጋዜጠኛዉ በርታ ትርታ ዱካ ሾ የነስር አይን አንደኛ ናቹ ጓልጉላቹ ፈልፍላቹ እዉነቱን እያወጣቹ ነዉ ብዙ ሰዉ እየታደጋቹ ነዉ እናንተን ሳናዳንቅ አናልፍም በርቱ አላህ ይጠብቃቹ እንደናንተ አይነቱን ጀግኞች አላህ ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @user-fo7oy2qf3l
    @user-fo7oy2qf3l Před 18 dny +3

    አቤት፣አቤት፣አቤት፣... ተተመመስስገገንን! deep-rooted professional. በምን ቋንቋ ልግለጽህ የተረጋጋህ።

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ

    ጉድ የማይሰማ ዬላም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነዉ የሚትሉ ደሚሩኝማ ዉዶቼ ስዎደቹሁ

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Před 18 dny +2

    በእዉነት እንዴት አይነት ጀግና እንደሆን እንዳንተ ያለዉን ያብዛላት ለዛች በገዛ ፍጥረቷ ለተጎዳችዉ እግዚአብሔር በገዛ ማህፀንሽ በተፈጠሩ ፍጥረትሽ ስቃይሽና መከራሽ እልቀትሽ ለበዛባት ኢትዮጵያ ለምትባለዉ አገር እንደ አንተ ያለዉን ጀግና ለእንባ ደራሽ ያብዛላት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ጀግና ጋዘረጠኛ ብለንሀል❤❤❤❤

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv Před 18 dny +2

    እኳን ደህና መጣህ ተሙዬ ጀግናኮነህ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታልን❤❤❤

  • @ONELOVEETHIO
    @ONELOVEETHIO Před 18 dny +10

    እኔ እናንተን ጋዜጠኞች በደንብ ነው የማደንቃችሁ ግን?
    ምን ነው ወንድም ግራ የምታጋባን የአንዱን መጨረሻ ስናውቅ ሌላ ቪዲዮ ትጭናለህ አሁን 50 ሚሊዮን ብለህ ጫንክ ግን ለሁሉም እንዲገባን ክፍል 1 ክፍል 2 እያልክ ለምን አትጭንም ሁሉንም ቪዲዮ በየ ፋይሉ ርዕስ ሰጠህ ክፍል እየሰጠህ ጫን ሁሉም እንዲገባወ ለምን ሁሌ ቪዲዮ ስትለቅ ይህ የነማን ነው እያሉ እንዳይወዛገቡ ነው ብቻ ካጠፋሁ ይቅርታ ግን የኔ ሀሳብ የተስማማው ላይክ ያድርግ

  • @user-yv9wo7fm6z
    @user-yv9wo7fm6z Před 18 dny +1

    በጠም ጎበዝህ ጀግና አሁንም የተዳበቀው የሰውን ሀቅ ለመውጣት መንፈሰው አይኖች ይከፈትልክ ጥበቃው የእግዚአብሔር እጅህ ከንተ ገር ይሁን🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤❤

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 Před 18 dny +12

    እሄ ሁሉ ግፍ ሲደር ህግ የሚባል የለም እንዴ???? #ሴትዮዋ ግን ትገርማለች።

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u Před 18 dny +5

    እኔ እናትየውን ሳላደንቅ አላልፍም !! እጅግ ቃአላቸውን ጠባቂና ለባለቤታቸው ታአማኝና ፍቅር ያላቸው መሆኑንና እናቶቻችን ምን ያህል ለባሎቻቸው ታአማኝና ጀግና መሆናቸውን አይቸበታአለሁ። ምንም ባለቤታቸው ወንጀል ቢሰሩም ምን እንደሆነ ባላውቅም እናቶቻችን ምን ያህል ታማኝነት በውስጣቸው እንዳአለ አይቸበታአለሁ !! በዚህ ዘመን ያለነው ግን እንኳን እንዲህ ልንደብቅ አርናገር እያልን እንናገራአለን። እዚህ ጋ የወንጀሉ ተባባሪ ይሁኑ ሳይሆን በድሮ ግዜ የነብውረን ታአማኝነት የሚገልጽ ነው በቃ

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd Před 18 dny +1

      ወነንጀለኛንመደበቅ በራሱወንጀልነው በተለይበሰውላይበደል አድርሶከሆነ አሳልፌነውእምሰጠው እውነትይዘገያልእንጅተደብቆአይቀርም

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty Před 18 dny +1

      Genzebun besmwa eskemtazor kfu set nechi

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l Před 18 dny +13

    አተ ጋዜጠኛ ጀግና የአብርአም ጉዳይ እዴት ኦነ

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 Před 18 dny +20

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅቅ በፈጣሪ ስምምም ምንአይነት ጉድነውውውው😢😢

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 Před 18 dny +10

    ወይኔ በአላህ አባቱ ትገኝ ምንአይንትመሰሩናት😭😭😭😭

  • @user-kn6gc8xp2h
    @user-kn6gc8xp2h Před 18 dny +10

    ጀግናጋዜጠኛውእንካንምአባቱበህይወት ተገኙ

    • @AlmnishAli
      @AlmnishAli Před 18 dny

      ለምዲነውይሄንያህልለምንትልመጠመጣትአትአለህይችንባለጌሤት

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre Před 18 dny +2

    ዘላለም እንዳለው ያልሰማነው እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም የፈጣሪ ያለህ❤❤❤❤

  • @ppall-jk1zk
    @ppall-jk1zk Před 18 dny +2

    ግንኮ ሴትየዋ የአባታቸውን መደበቋ ትክክል ናት ለልጆቹ መኖሩን ብትነግራቸው ልጅ ስለሆኑ ያዋራሉ ገንዘቡንም ትክክል ናት አባትየው በህይወት ስላለ ስለተነጋገሩ ነው በጣም አደንቃታለሁ የሷ ስህተት ልጁን ማባረሯ ማግለሏ ነው።

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز Před 18 dny +8

    ይች ወራዳ እና ማፈሪያ ሴትዩ አላህ ያዋርድሽ

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f Před 18 dny +6

    በዚህ ምድር ላይ ያልተሰራ ክፋት የለም እግዚአብሔር ሚስማር ቢያዘንብብንም ሲያንሰን ነው እንደ ሰውን ልጅ ክፉ በምድር ላይ የለም እናንት እርቢተኞች ልቦና ይስጣችሁ😢ልፍ ብሏችሁ ነው እንጂ እውነት ተቀብራ አትቀር ውሸት በአለም ላይ ቢነግስ ቲንሽ እውነት ታሸንፋለች❤ እንኳንም ተገኘህ🎉🎉

  • @user-ct4ou6qn8b
    @user-ct4ou6qn8b Před 18 dny +7

    እረ ያይዉ እንጂ አያለተሰማ ብዙ አለ ጉድ ጉድ በዝ አነት ከፈተ ለምን😮😮

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy5753 Před 18 dny +4

    ጀግና ነህ አቦ❤❤❤❤

  • @PhoneStore-o4y
    @PhoneStore-o4y Před 18 dny +1

    ጀግናችን ባለፈው በሚኪ ገዳይ ባተም ከፍቶኝ ነበር ቲንሽ ግን መጨረሻላይ አስደሰትከኝ በሱም ጉዳይ ቢሆን አላህ ይጠብቅክ

  • @user-xu2gx2jn7r
    @user-xu2gx2jn7r Před 18 dny +1

    ተሜ ጀግና በርታልን አድናቂህ ነኝ🎉

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز Před 18 dny +7

    ተመስጌን ማክስ ልበስ ለደህንነትህ ቢያንስ ከአላህ በታች ስበቡን አድርስ ሰዉ ተጨካክኖል

  • @rozaragasa9518
    @rozaragasa9518 Před 18 dny +8

    Nama ajjibaa dhugaa rabbi 😢😢😢😢😢

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Před 18 dny +2

    ሴትየዋ ልጁን መበደላቸው ያሳዝናል ለባላቸው እስከመጨረሻው መደበቃቸው ጀግና ናቸው

  • @BuziyegudetaBuziyegudeta
    @BuziyegudetaBuziyegudeta Před 18 dny +1

    Araa Satiyoo Daraqii Natii Hidee. Zalalamii. Jaganaa. ❤❤❤

  • @chalachewYouTube
    @chalachewYouTube Před 18 dny +8

    አቤት ሰው እንዲህ የክፋት ርቀት መሄድ ክፉነት

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 Před 17 dny +1

    ሴትዮዋ ሳይሞት ይህን የሰራች ቢሞትማ ምን እንደምታደርግ እግዚአበሔር ይወቀዉ

  • @user-xz2eu1wo2g
    @user-xz2eu1wo2g Před 18 dny +6

    ተመስገን አንተ ጅግና ነህ ግን በመተት አስርታ ገበነኛ አስመስላ ጭንቅላቱ አእምና ትሆናለች ፀበል ውሰዱት መጀመርያ

  • @user-xz2eu1wo2g
    @user-xz2eu1wo2g Před 18 dny +5

    ተመስገን እኔ 100%100% ተአማምኔ ነበር 😢😢

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před 18 dny

    ።።።።። ጋዜጠኛ በጣም በጣም ጎበዝ ነህ።። ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @fgy6739
    @fgy6739 Před 18 dny +2

    አግዚአብሔር የባርክ ዋንድሜ ታሜ 🎉❤❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤🎉❤❤🎉❤

  • @user-dm5uy4ft2r
    @user-dm5uy4ft2r Před 18 dny +3

    ወይ ጉድ አገራችን ላይ ያላየነው እንጅ ያልተደረገ ነገር የለም ታሪክ እኮ ነዉ

    • @user-dm5uy4ft2r
      @user-dm5uy4ft2r Před 18 dny +1

      ተመስገን ሳላደንቅህ አላላልፍም

  • @destata7749
    @destata7749 Před 18 dny +2

    እግዚአብሔር አምላክ የእዉነት
    አባት ነው

  • @RumanaAli-mj9cu
    @RumanaAli-mj9cu Před 18 dny +1

    ሴትየዋ ሚስጥር በመደበቃቸው ጎበዝ ናቸው:ነገር ግን የልጁን አደራ አልተዋጡም የባል ልጅ እኮ የራስ ልጅ ማለት ነው ኢሄ ነው ጥፋታቸው።

  • @user-ep7pk2uq9d
    @user-ep7pk2uq9d Před 18 dny +6

    ሰውየው ግን ሰውገድሎው ብር ሀብት ዘርፈው ይሆን የሸሹት ሽፍታ የሄኑት😮በህቅ መቅረብ አለባቹው ያ ሁሉ ሀብት ከየት እንደመጣ በህግ ይጠየቁ

    • @amaneamane-yd8eg
      @amaneamane-yd8eg Před 18 dny

      ከ አች አልሰረቅኩም አይድል😮😮

  • @user-ne7zi1cz8x
    @user-ne7zi1cz8x Před 18 dny

    ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 Před 18 dny

    የልጁ አባት በሂወት ሰላለ በጣም ደሰ ብሎኛል ❤❤❤❤

  • @TeteH-fo5wj
    @TeteH-fo5wj Před 18 dny

    ተሚ በታም ደግ ሰውነህ ሰትየዋ በታም ቆውስ ሲትነች በውሸት የመከርት እዉነት አደረገቸሁ እ/ሀር ለልጁ ስል አባቱ እንካነ በስላም መታ በተረፈ ውድ ጋዘተና❤❤❤

  • @user-ns4lh5cs1s
    @user-ns4lh5cs1s Před 17 dny +1

    ጀግና ሚሰት የባልዋን ሚሰጥር የምትጠብቅ ጀግና እናት

  • @user-id6jt4uu1o
    @user-id6jt4uu1o Před 18 dny +4

    ጉድ ጉድ አቤት በይወት እያሉ ሞተ ትርታ ሚዳ ሳላ ደቅ አላልፊም

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 Před 17 dny +1

    አየህ'እናታችን፣ እናታችን፣ እናታችን' እያልክ የዚችን ወንጀለኛ ሴት ስም ጥሩ አድርገህ ደበቅህላት እሱ ብቻ አይደለም የባሰ 'እናታችን' በማለትህ ያንተም ወላጅ እናት አደረካት። ለወደፊቱ አስብበት ምክሬን ስራ ላይ አዉለዉ።

  • @Madot-hl2vz
    @Madot-hl2vz Před 18 dny

    በጣም ያዘንኩት በሴትየዋ አባቱ በህይወት መኖሩን እያወቁ ልጁን እንደዚ ያረጉት አይ የንጀራ አናት

  • @mahmoud-g9j
    @mahmoud-g9j Před 8 dny

    ተሜ ከንስር አይንና ከዘላለም ስለዚህ ስራ በደንብ ማጥናትና መማር አለብህ አንተ ገና ነህ ብዙ ማጥናት ያለብህ ነህ እባክህን ተበዳዮቹን እያበሳጨህ ነህ ያለኸው

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Před 18 dny +4

    አባትመከታ❤❤❤❤😢😢😢😢እካንደናቆየህ❤❤ላይክአርጉ

  • @Hundumak
    @Hundumak Před 18 dny

    ወንድማችን ተመስገን ሥራዎቹ ከቀን ወደ ቀን ልክ እንዳ ንስር አይንና ዱካ ሾው እየጨመረ ነው። በርታ ወንድማችን። ቆፍጠን ብለህ የምርመራ ጋዜጠኝነት ሚናህን ቀጥል።

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    😂😂😂😂ኡፍፍፍ ሞትኩ ባሳቅ አያስቂም ጊን ታሜ ዋንድሜ ይቂርታ አርጋልኝ እች ሴትዮ አላሳቃቺም ማቶሃል እዬ መታሌው ስትላት ለስለስ ብላ ምን አልከኝ ስትል 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤔🤔🤔🤔አይ ታሜ ትግስቲክ ገርመኝ 👌👍🥰🥰🥰

  • @mahmoud-g9j
    @mahmoud-g9j Před 8 dny

    ተመስገን እባክህን ስራህ ላይ በጣም ቀዝቃዛና ድካም አለብህ ሐቁን እውነቱን እያወቅከው ለምንድነው ሰዎቹን ማለትም የሚበድሉትና የሚያጠፉት ሰዎች ላይ ትንሽ ቃለሃይል ቃለአጋኖ የማትጠቀመው

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz Před 18 dny

    ተሙ ጁግና ከንሥር አይን ከዘላለም ዘገየ ቀጥሎ አንበሣ ብየሃለዉ ብዙ ፊድዮችህን አይቸለዉ በኡናት ድንቅ ሠዉ ነህ አብትዮዉ በሕይወት መኖሩ በጣም በጣም ድሥ የምል ነዉ እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 Před 18 dny

    የእናት ክፉ የጋዜጠኛ ጀግናናናናናናናናናናናናናናናናናና

    • @EliasHelena-k5v
      @EliasHelena-k5v Před 2 dny

      ክፋት የለባትም ከአባታቸው ጋር ተመካክሮው ነው አባታቸው ወንጀለኛ ነው መሰለኝ

  • @daniaesmail1442
    @daniaesmail1442 Před 18 dny

    ዘሌ አንበሳ ነህ ፍጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Před 18 dny

    አቴጋዜጠኛ በጠሚጋበዚናእ በርታ የልጁ አበት ስለታገኛ ደስብሎኛል

  • @user-ou6ln3js5t
    @user-ou6ln3js5t Před 18 dny +2

    የዱካ ሾው ማለቴ የነሰሪአይን ጓደኛ ወንድም ነው በጣም ነው ድምፅም ንግግር ይመሳሰላል

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx Před 18 dny +4

    Tamu baxame gobozu sawu new❤❤❤

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 Před 18 dny +1

    እነዚህ ሰውች ልጅቱም አይመስለኝም የሰውየው እቺ ልጅ አይመስለኝም። ሴት ልጅ DNA ታድርግ እንጂ እናትውም ልጂቱም ውሸታሞች ናቸው።

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 Před 18 dny +1

    ምን አይነት ሴትዮ ናቸው ድሮውንም እንጅራናት ክፉ ሴት።

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 Před 18 dny +2

    ለልጇ ነወ እንጅ እንዴት ለእነሱ ትላለች ልጁን አግልላ እሷ ብትሞት ለልጇ ነው እንጅ ለልጁ አይደርሰውም ይህች ቆሻሻ ሴትዩ

  • @mxm8763
    @mxm8763 Před 18 dny

    ፈጣሪ ይባርክክ ለሀቅ ስለ ምትሰራ በርታ በጣም ጓበዝ ነህ

  • @HirutBekele-fn3bm
    @HirutBekele-fn3bm Před 18 dny +1

    እቺ ሴትዮ መተተኛ ናትእንደፈለጋት ባሏን እና ልጆቹንየምትጫወትባቸው

  • @fatmanesro2739
    @fatmanesro2739 Před 5 dny

    በጣም ያማል ሀቅ ተደበቆ አይቀረም በረታ ወደማችን

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l Před 18 dny +4

    እዚ ምድርላይ ያልኦነ የለም ያልሠማነውጂ

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson Před 18 dny

    ትክክል ነዉ በጣም ጥሩ ሥራ ነዉ እየሠራዉ ያለዉ ክፍል1፣2፣3፣4 ተብሎ መለቀቅ አለበት የተባለዉን ተቀብሎ ማስተካከል ይኖርበታል፡፡

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před 18 dny

    ።።። አባትየው እንኳን ለልጆቻቸው ኖሩ።።። የበለጠ ለወንድ ልጃቸው።።።

  • @salamanezanat261
    @salamanezanat261 Před 18 dny

    ሴትየዋ ላንተ ስለባላቸው ላንተ አለመናገራቸው ትክክል ናቸው

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před 18 dny +1

    የሴትየዎ ድርገት አረመኔ እጀራናት እጀራናትናት ክፍነሸሸሸ አረመኔኔኔኔ😢😢😢

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h Před 18 dny +1

    በጣም ይገርማል ባለቤታቸው ሳይሞት ሞቱ እረ እግዚሖ

  • @gamalyassinabdogamalyassinabdo

    ወንድማችን ታራታ ሚዲያ ተበረክ አለህ ያሰብከበት ያሰከልክ አቦ ተበረክ🙆🙆ወይይዬ ሴትዬዋግን ያአለህ ኢትዮጲያ ኡስጥ ምን ኢተከሄደነዉ

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo Před 18 dny +1

    የ ማርስት ባሺታ ያለው አብሔርም የት ጋባ 👍👍👍

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Před 18 dny +1

    እኔኮ የሚገርመኝ ድርቅናቸው ነው ትልቅ ሰው ድርቅ ሲል ያስጠላል።

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 Před 18 dny

    ምርጥ ጋዜጠኛ የአባቱ ጓደኛ ደግሞ የልጁ ሂወት ስለታደጉ መድሃኔአለም ይባርክዎት አቤነዘር ደሞ እንኳን ደስ አለህ የሃቅ በትር ትቀትናለች እንጂ አትሰበርም

  • @nazretabebe836
    @nazretabebe836 Před 8 dny

    በጣም ደስ ይላል አባትየው መገኘታቸው ግን አባት ለምን ተደበቁ ካጠፉ ቅጣታቸውን መቀበል አለባቸው

  • @user-ul9oi5mx3w
    @user-ul9oi5mx3w Před 18 dny +2

    Wow Wow Wow MashaAlla

  • @Wellaitay
    @Wellaitay Před 18 dny +3

    ኣቶ ሞጎስ አኔ በቅርብ ኣወቃቸዋሎው ፡ ፈሳም ነው፡ ከሚስቱ ተደብቆ ምን አየ ሰራ ነው።

  • @user-st1ry3jq5l
    @user-st1ry3jq5l Před 18 dny +3

    አረ ወዴት እየሄድነዉ ሰወች 😢😢😢😢

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 Před 18 dny

    ስንት አይነት እናት አለ እንደዚህ አይነት ስርዓተ ቢስ እናት አይቸ አላውቅም

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 Před 18 dny

    ችኮ ሴትዮ ናት አንተ ግን ጎበዝ ነህ ተርታ

  • @zamzamhassan6231
    @zamzamhassan6231 Před 18 dny +1

    ወድማችንእኮንበሰላምመጣህልንጀግናአላህያጠክሪህ

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg Před 18 dny +1

    እናት ልክናቸው የባላቸዉን ቃል ከጠበቁ አታስጨንቃቸዉ

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 Před 18 dny

      ምን ጠበቁ የእንጀራ ልጃቸውን በደሉ ጎዳና አውጥተው ጣሉ ልጃቸውን ግን እየተንከባከቡ ነበር ቃል ጠባቂ ማለት ይሄ ነው?

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před 18 dny

    ።።። ሴትየዋ ግን በጣም ደባቂ ናቸው።።።።