ለ12 አመት የካንሰር በሽተኛ ነች የተባለችው ልጅ በገዛ እናቷ የተፈፀመ በደል!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ለ12 አመት የካንሰር በሽተኛ ነች
    የተባለችው ልጅ በገዛ እናቷ የተፈፀመ በደል!!
    ‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬‪@AddisChewataOfficial‬

Komentáře • 1,8K

  • @MahletMahlet-hk6bl
    @MahletMahlet-hk6bl Před 3 měsíci +355

    የጋዜጠኛ ዘላለም አድናቂዎች የመዳም ቅመሞች አላችሁ ወይ ??👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 አቤቱ ማረን ይቅር በለን ።😢🙏🙏🙏 እውነት ነው ። ለጀሮ 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @zelalemfiseha1368
    @zelalemfiseha1368 Před 3 měsíci +804

    ልጇ አይደለችም ድኤንኤ ይመርመሩ የምትሉ እጅ ወደላይ

    • @tigistabebe7139
      @tigistabebe7139 Před 3 měsíci +3

      Fact! I agree with you.

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l Před 3 měsíci +8

      አስታፉረላ አስታፉረላ አስታፉረላ እኛ የት እንሂድ ያረቢ የምንሰማው ነገር ሁሉ ውነት አገራችን ነው ይሄን ሁሉ አፀያፊ ተግባር የሚፈፅሙት እውነት ኢትዮጵያኖች ናቸው ወዮ ኧረ የአላህ ምን አይነት ጉድ ነው የመጣብን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

    • @Abeba1985
      @Abeba1985 Před 3 měsíci +9

      በትክክል እቺ ለባ ናት ከህኪምና የሰረቀቻት ናት

    • @user-ww4if2dy9l
      @user-ww4if2dy9l Před 3 měsíci +2

      true ❤❤❤❤❤

    • @user-jz5ci4vg5p
      @user-jz5ci4vg5p Před 3 měsíci +1

      አች አረመኔ እነት አይደችም ነጌም ትሙት አዲ አመትነው የቀረት ትየሌሺ አች የታረገምሺ😢😢😢😢😢

  • @ayumedia-2578
    @ayumedia-2578 Před 3 měsíci +89

    በርግጠኝነት እናቷ አይደለችም የወለደች እናት እደዚ በልጃ አትጨክንም ሁለቱም መመርመር አለባቸዉ ትክክለኛ እናት መሆና ይረጋገጥ የምትሉ በላይክ አረጋግጡ

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Před 3 měsíci +51

    ፍትህ ለልጅቷ ተባበሯት DNA ትመርመር ይህን ያክል የእናት ጨካኝ በአለም ላይ የለችም።
    ዘላለም ዘገየ በርታ ጀገና ጋዜጠኛ ነህ❤❤❤

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 Před 3 měsíci +136

    እናትማ አይደለችም እናት ለልጅዋ እንክዋን ካንሰር ጉንፋን አትመኝም የሰው ልጅ ሰርቃ ነው 😭😭😥😥😥☝☝☝

  • @user-lc3cr4cw6c
    @user-lc3cr4cw6c Před 3 měsíci +364

    ይቺ እናት አይደለችም የሰዉ ልጅ ሰርቃ አምጥታ ነዉ መጠቀሚያ ያደረገቻት እናት እንደዚህ ነዉ እንዴ😢😢😢

  • @user-jh8mg7vp5v
    @user-jh8mg7vp5v Před 3 měsíci +36

    ጋዜጠኛው ከህውቀት ጋር: ከብስለት ጋር :ከመረጋጋት ጋር :ከስብህና ጋር ዋው ቃል የለኝም ጀግና ነህ

  • @user-ky6ql7ub7c
    @user-ky6ql7ub7c Před 3 měsíci +29

    ዘሌ በጠም ጠንካረ ነህ በርታ ጎበዝ ይቺ እናት አይደለችም የሰው እንጄረ ናት ከሆስፕታል ነው የተሰረቀችው የምትሉ እሩጡ 💃💃💃💃💃💃

  • @eskadmasgebretsadik5423
    @eskadmasgebretsadik5423 Před 3 měsíci +130

    መቼም በሀገሬ ተስፋ የማልቆርጠው እንዳንተ አይነት ጀግና ሰው ስላለ ነው...... እዉነትም ዘላለም... መልካም ዕድል 🤞🏾

    • @tsehaymelese9126
      @tsehaymelese9126 Před 3 měsíci +2

      በእዉነት❤❤❤ እናረሱን የሰጠን ጌታ ይመሰገና

    • @user-sq1zz9hp1f
      @user-sq1zz9hp1f Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MazaGetachew
      @MazaGetachew Před 3 měsíci

      (:(
      Idbxdjxnmmmmueuhdjxmxijdjdj​@@tsehaymelese9126

    • @selamSeksm-jf1ru
      @selamSeksm-jf1ru Před 7 dny

      አንቺን ብሎ እናትአረመኔ ቆሻሻ ነሽ የአዞ እንባ

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c Před 3 měsíci +82

    ላኢላሀ ኢነላህ ሙሀመድ ረሱለላህ ኢትዩጹያ የማይሠራ ወንጀል የለም እደት ሰላም ይኑር ሀገራችን ይህ ሁሉ ግፍ እየተሰራ እደኔ ግን እናቷ አትመስለኝም

    • @Saada-wg7tl
      @Saada-wg7tl Před 3 měsíci +1

      አተልጅእድሜአላህይሥጥህዘላለምኑርየደሀእባጠራጊነህናአላህይጠብቅ❤❤❤❤በርታ

    • @user-ce2jq4eb5i
      @user-ce2jq4eb5i Před 3 měsíci +1

      ስንት ጨካኝ ሰው አለ ኮ እናትም ብትሆን 😢

    • @kunfeyekunso
      @kunfeyekunso Před měsícem

      ሰለላሑ አለይሒ ወሰልለም ❤❤❤ ኢትዮጵያ ዉስጥ ያልተሰራ ወንጀል የለም አላህ ይዘንልን ይታረቀን እጂ

  • @zamzam372
    @zamzam372 Před 3 měsíci +27

    እርግጠኛ ነኝ ልጇ አይደለችም። ነርስ ሁነው እየሰሩ አይደል የሰው ልጂ እየሸጡ ያሉት ይችን ልጂ ታደጉዋት ዲ ኤን ኤ ይመርመሩ ሴትየዋ ለህግ ትቀርባለች ወጀሏ የሰውልጂ ከመስረቅ ይጀምራል ሰርቃም መለመኛ አድርጋታለች ዱካ ሾው ጀግና ጋዜጠኛ ነህና እደምትረዳት አልጠራጠርም በርታልን❤❤❤❤❤🎉

    • @MuluEstifo
      @MuluEstifo Před 6 dny

      Endezihe ayinet lesew lejoche yemidersu ye hege kelels biderehelavhew teru nber

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u Před 3 měsíci +14

    ወይኔ አንተጀግና ጋዜጠኛ እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥልን❤❤ እውነትይመችህ ቃላት ያሰኛል

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 Před 3 měsíci +87

    እናንት ጀግና ጀግና ጋዜጠኞች ከህግ አስከባሪ ነን ከሚሉት እናንተ ናችሁ ትልቁን ወንጀል በየቤቱ እየገባችሁ እያወጣችሁልን ያላችሁት እግዚአብሔር ያብዛችሁ እመቤቴ በየሔዳችሁበት ሁሉ እቅፍ ድግር ታድርጋችሁ ትጠብቃችሁ ትቅደምላችሁ

  • @Hundumak
    @Hundumak Před 3 měsíci +101

    ሁሌም ለእውነት የቆሙ ጎሮቤቶች ይኑሩ ❤❤❤

  • @user-dk3lo4fn2e
    @user-dk3lo4fn2e Před 3 měsíci +16

    😢አላህ ሆይ አቤት አቤት ንግስናክ ከፍ ያለ ነው ትህግስትህ የላቀ ነው እንደው እንዴት ከነድፍድፋችን ችለሀናልኮ ታግሰሀናልኮ 😢አላህ እድሜህን ያርዝመው ዘሎዬ

  • @SeidabduSeidabdu
    @SeidabduSeidabdu Před měsícem +6

    የዝችን ልጅ መጨረሻ አደራ እንዲታሳውቀን ውድ ወንድማችን ለተጨቆኑ ደራሹ 😢😢😢😢😢

  • @amarechtamirat8377
    @amarechtamirat8377 Před 3 měsíci +169

    ልጅቷን የሷ መሆኗን በዲኤንየ ይረጋገጥ ነርስ ነች ሰርቃት ይሆናል ዶክሜንትም አዘጋጅታ ይሆናል ስራ ያቆመች በጥብቅ ትመርመር

    • @elukaya9653
      @elukaya9653 Před 3 měsíci

      ewenet yechi aleweledechatem

    • @ThigusQatar-bt6rs
      @ThigusQatar-bt6rs Před 3 měsíci

      ማርያምን አወ እኔም በያልሁ በጨራሽ እናቶ አድለችም ቱቱቱቱ የሰው ጭካኔ😭😭😭አምላኬ ሆይ ይሆንብንን አሰብ😭😭

    • @user-jb2om7io5p
      @user-jb2om7io5p Před 3 měsíci +1

      እኔምየጠረጠርኩነገርነውሠርቃነውአኪድ ዱኤንኤትመርመር😢😢😢😢ይቸእናትአይደለችም

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Před 3 měsíci +56

    🤔ልጅትዋን ከ ክፍለ አገር ስርቃት ውይም የ አድራ ናት የምትሉ 👍🏿👍🏿👍🏿ግጭ ትኩረት እዲስጥ

    • @Genet398
      @Genet398 Před 3 měsíci +3

      እረ ነርስ ሰለነበረት ሰርቃት ሊሆን ይችላል😢

    • @madinashaker4471
      @madinashaker4471 Před 3 měsíci +1

      የኔም።አሰብ።ነው😢😢

  • @user-bc9gc5lm2b
    @user-bc9gc5lm2b Před 3 měsíci +10

    ህመም የሚሰማችሁ በሙሉ አላህ ያሽራችሁ
    የሚሰቃዩ ሁሉ ስቃያቸውን አላህ ይገላግልላቸው

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Před 3 měsíci +13

    አቤት እግዚኦ በግድ በሽታ ያዛት ከገዝብ ጤና ይበልጣል ምን አይነት እናት ነሽ ግን

  • @eedd5379
    @eedd5379 Před 3 měsíci +57

    የእኔ እናት የሞተችው ትበልጥሻለች ከንቱ ነሽ እናት ሳትሆኝ የሸያጢኖች መሪ ነሽ ቱቱቱ አለይኪ

  • @nefisasemane
    @nefisasemane Před 3 měsíci +58

    የዘንድሮ ጋዜጠኞች ምን ላርጋቹህ በአላህህህ እድሜና ጤና ይወፍቃቹህ የደሥታ ንሮ ዘራቹህ እንደአሸዋ ይብዛ

  • @chainamekuanent1553
    @chainamekuanent1553 Před 3 měsíci +6

    በትክክል ልጆዋ አደለችም ህክምና በምትስራበት ቦታ የስረቀቻት ናት የኔ ግምት ወድሜ በጣም ይጣራ አመጣጦዋ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před měsícem +4

    ።።።።። ወንድሜ ዘላለም ዘመንህ ይባረክ።። ወላጅ እናት ልጄ ትደግልኝ ዓለሟን ልይ ብላ ትደክማለች እንጂ ያልታመመችውን ልትገድላት ነው እንዴ መድሀኒት የምትሰጣት።።። በፈጠረህ እናቷን ሕግ ይቅጣት።።የተረገመች ክፉ ነች።።።።።

  • @amiashi5436
    @amiashi5436 Před 3 měsíci +77

    ነርሰ ከሆነች የራሷልጅ አደለችም ነው እኔ እምለው ትመርመር የሰውን ልጅ ሰርቃ እዳይሆን ብቻ እግዝእኦ

    • @user-lt8xh5zt7k
      @user-lt8xh5zt7k Před 3 měsíci +4

      , እኔ ራሱ እንደዚህ አይነት ስሜት ነው ሚሰማኝ

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu Před 3 měsíci +2

      እእእኔመም ልጇ አልመሠለችኝም

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu Před 3 měsíci +1

      እእእኔመም ልጇ አልመሠለችኝም

    • @seidibrahim5175
      @seidibrahim5175 Před 3 měsíci

      ዱካ ዩቱብ

    • @seidibrahim5175
      @seidibrahim5175 Před 3 měsíci

      ዱካ ሾው

  • @user-gz2tr5uc5v
    @user-gz2tr5uc5v Před 3 měsíci +54

    እኔ ሲመስለኝ ልጅቱ እናቱ አትመስለኝም ምክኔያቱም ከገጠረ ኢዣትነው የመጣው አለች ወንድማችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥ ኡውነት የምትሰሩት ስራ በጣም ነው በለቹበት አላህ ይጠብቃቹ

  • @user-rp1rx5sg1f
    @user-rp1rx5sg1f Před 3 měsíci +7

    እ/ር ይባርክህ ለተቀደሰው ስራህ እንዲቀጥል ማለትም ለአኢትዮጵያ ህዝብ ታስፈልጋለህና እራስክን ጠብቅ ተባረክ

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk Před 3 měsíci +11

    ልጅ ለመሆኖ በDANA ይመርመር እናት በልጁ በሸታ አያሞርትም ሡበሀን አላህ ጋዜጠኛዉ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ DANA ይመርመሩ እዉታዉ ይታወቅ

  • @ZinetYemer
    @ZinetYemer Před 3 měsíci +57

    እኔ ግን ወላጅ እናቷ አትመስለኝም ከገጠር ሰርቃ ነው ያመጣቻት እጂ እናት እማ እደዚህ አትጨክንም 🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 3 měsíci +49

    ጠቋመመዋ ግን ጀግና ነች እናትነት እደዚህ ነው መቼም ሁሉምአድ አይደለም የልጂቷ የልጂነቷን ማንነት ነው የነጠቀቻት

  • @user-ky9sw3zm6b
    @user-ky9sw3zm6b Před měsícem +4

    ወላጆችህ !ክብርና ምስጋና ይግባቸው በእንደዚህ ዓይነት መንፈሳዊ አስተዳደግ ላሳደጉህ!አስተዋይነትህ አርቆ አስተዋይነትህ ዕዝነትህ ወዘተ ከፈጠረን አላህ!የተቸረህ ነውና!ውድ የኢ/አለኝቶች በመሆናችሁ እንዳላችሁት ያልሰማናቸው በግልፅ ያልተነገሩ ብዙ የሚያሳዝኑ ለጆሮ የሚቀፉ እንደምታገኙ ሆኖ እንሻ!አላህ!ይርዳችሁ!ይጠብቃችሁ! በርቱልን!!

  • @yilakayele9900
    @yilakayele9900 Před 3 měsíci +7

    ዘላለም ለደከሙ ረፍታቸው
    ላዘኑ መፅናኛቸው
    ለተጎዱ መካሻቸው ነህ በርታልን እግዚዓብሔር መንገድክን ያቅናልህ

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin Před 3 měsíci +56

    ❤❤ዘላለም የተባረክ ልጅ ለተበደሉ ሰዎች እንደምትደርስ ቸሩ መድሃኒኣለም ይድረስልህ በሄድክበት ዋስ ከለላ ይሁንልህ ወንድሜ❤❤🎉🎉🎉

    • @yeshitareke8004
      @yeshitareke8004 Před měsícem

      የራሷ ልጂ አይደለችም ሰርቃት ነው ፈጣሪ ይፍረድብሺ 😢😢😢😢

  • @SifenJorje
    @SifenJorje Před 3 měsíci +57

    ዘሌ እውነትህን ነው ያልሰማነውና ያላየነው እንጂ ሐገራችን ያልተደረገ ነገር የለም እናንተን የመሳሰለ መርማሪ ያስናቁ ጋዜኞች አሉን ሐቅና እውነትን ከመቃብር እምታወጡልን መድሐንያለም ይጠብቃችሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 3 měsíci +7

    ጋዜጠኛ ዘላለም ዘገዬ ዘመንህ ይባረክ.. @ ፈጣሪ ይባርክህ!
    እንደዝች ያሉ ተቆርቁዋሪ መልካም ጎረቤትችን ያብዛልን
    👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @user-fy6gn3ss7j
    @user-fy6gn3ss7j Před měsícem +4

    ልጇ አይደለችም በደንብ ትጠየቅ ትያዝ በርቱ ታሪክ ቀይሩ

  • @yasminabubeker1311
    @yasminabubeker1311 Před 3 měsíci +22

    በሽታው ሁሉ ለራስሽ ያርገው አሚን ብር ፍልገሽ አላህ እድሜሽን ያሳጥረው

  • @genetshaka9792
    @genetshaka9792 Před 3 měsíci +21

    ተባረክ ጋዜጠኛው እባክህ እግረ መንገድህን እናት ለመሆኗ DN ትመርመር ለህግ አቅርባት ሰርቃ ያመጣቻችና የምችነግድባት ልጅ መሆን አለባት

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 Před 3 měsíci +4

    ዘላለም፣እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰህ፣ መቻም ሁልግዜዕውነትን ይዘህ ለተቸገሩ ደራሽ ነህ፣ሴትዪዋ አትወልዳትም የቀጣፊ እንባ ነው በምትችለው ከዚህ ቤት አውጣት።

  • @user-jh8mg7vp5v
    @user-jh8mg7vp5v Před 3 měsíci +6

    እግዚሐብሔር አዋረደሽ ኢትዮጵያ ውስጥ የማይደረግ የማይፈፀም ነገር የለም ወንጀለኛ ቢረፍድም አንድ ቀን ፍርዱን ያገኛል ጀግና ጋዜጠኛ

  • @user-qm8vv2cb4i
    @user-qm8vv2cb4i Před 3 měsíci +12

    አንተ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ ወንድማች❤❤❤

  • @SleepyDreamCatcher-lp6vz
    @SleepyDreamCatcher-lp6vz Před 3 měsíci +82

    እናት አይደለችም ሰርቃት ነውDNA ያስፈልጋል ዘሌ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 3 měsíci +6

    ድንቅዬ ጎረቤት ተባረኪ🎉🎉

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 Před měsícem +5

    በየአካባቢው ብዙ መልካም ሰዎች አሉ በጣም ጥሩ ጎረቤት ናቸው።

  • @MekresilassieAsfaw-ph3wb
    @MekresilassieAsfaw-ph3wb Před 3 měsíci +17

    ጀግናው የመጨረሻውን ውጤት አሳውቀን። እንዳንተ ዓይነት ጀግኖች በብዛት እንዲገኙልን እንፀልያለን። ተባረክ።

  • @Rody-sd7tq
    @Rody-sd7tq Před 3 měsíci +20

    የኛ ጀግና እውነት ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን 🎉🎉❤❤

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Před 3 měsíci +7

    እናት ጨክና ለአንድ ልጅዋ ምን አይነትዋ ናት እግዚአብሔር አትፈራም መቀጣት አለባት

  • @user-lk6vz8fd3d
    @user-lk6vz8fd3d Před 3 měsíci +6

    ጀግና ጋዜጠኛ ተባረክ ልጅቷን ሠርቃት ነው የሚሆነው እንጂ ልጇ ብትሆን እንደዚህ አታደርግም

  • @zuzuloveyotub2005
    @zuzuloveyotub2005 Před 3 měsíci +26

    ዘሌ ጀግናዉ የእምየ ኢትዮ አበቦችና ድምቀቶቻችን አሏህ ይጠብቃችሁ ኢትዮ ዉሥጥ ያልሠማነዉጂ ያልተደረገ የለም የሚለዉ 100%ትክክልነዉ!!!!!

  • @ppall-jk1zk
    @ppall-jk1zk Před 3 měsíci +26

    እደው በየቤቱ የሌለ ጉድ የለም ያረብ አንተው ልቦና ስጠን

  • @dehabtesfay769
    @dehabtesfay769 Před 3 měsíci +4

    ዘሊየ በየሄድክበት ቁዱስ ገብሪኤል ይቅደምልህ🙏❤ እውነት የተበደሉ አባት ነህ ❤ እመቤትየ ከነልጅዋ ትጠብቅህ🎉❤❤ ደም ሰምኑ ጠፍተሃል ብሰላም ነው ?

  • @ashmekasha6788
    @ashmekasha6788 Před měsícem +3

    በውነት እናቷነች? በጣም ነው ያስለቀሰኝ። የልጆን ሂዎት ማህይም አድርጋ በዚህ በ21 ደኛው ከፍለዘመን ማህይም አድርጋ መኖሯዎ በጣም ጨካኝ እናት አይቸም ሰምቸዬ አላቃም። በውነት እናታዎ ነች?

  • @user-tv2er6co4x
    @user-tv2er6co4x Před 3 měsíci +9

    ዘላለም ምርጥ ጎበዝ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    ልጂቱ ሳይኮሎጂ ጎዲታታለቺ እክምና ያስፈልጋል

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Před 3 měsíci +12

    ወንድማችን ተባረክ እናቷ አትመስለኝም ድኤንኤ ያድርጉ ምክንኛቱም ነርስ ከሆነች ሰርቃት ስለሚሆን

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya Před 3 měsíci +4

    እውነት እናት ናት እናት ለልጅ እደዚህ አይነት በሽታን አይስጥ በጣም ነው የሚያሳዝነው እግዞ በርታ

  • @zinebgashaw1015
    @zinebgashaw1015 Před měsícem +5

    ሱሀን አላህ ይገረማል እደት እናት እደዚህ ጭካኔ
    አማና ያረብ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 3 měsíci +18

    ወንድም እናትህን አተሃል እግዚአብሔር ያፅናህ ነፍሳቸውን በገነት ያኑር

  • @user-no1gx6pp4k
    @user-no1gx6pp4k Před 3 měsíci +11

    ዘላለም ዘገየ ምርጥ ሰው ድንግል እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ❤

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o Před 3 měsíci +4

    ጀግና ብቻ አይገልፅህም ሰላምህ ብዝት ይበል ዘመንህ ሙሉ የተባረከ ይሁንልን❤❤❤❤

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 Před 3 měsíci +5

    ጎበዝ ነህ እሰይ አገራችን ጀግና እያፈራች ነው በርቱ❤❤❤❤👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před 3 měsíci +25

    በመተት አደንዝዛት ነው በሽታው ለአንቺ ይሁን ወደ ፀበል ውሰዳት

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před 3 měsíci +11

    አላህ ያዋርድሽ እዉነት ልጆዋ አትመስለኝም ሱባሀን አላህ ምን አይነት አረመኔ ነሽ ፣ጭራቅ

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 Před 3 měsíci +7

    Wow ejege betame desi yelale Egzabehare kekifu hulu yetbekihi ❤❤❤Yena jegena Gazetega. Wow. Yejuani tagegi..

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 Před 3 měsíci +3

    ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ

  • @SleepyDreamCatcher-lp6vz
    @SleepyDreamCatcher-lp6vz Před 3 měsíci +29

    ይች ሴትዮ አልወለደቻትም እርግጠኛ ነኝ ነርስ ስለሆነች ሆን ብላ ቢዚነስ ልትሰራባት ከሆስፒታል ሰርቃት ነው። DNA ይመርመሩ።እውነት እናቷ አይደለችም።😢😢😢😢😢

  • @meronmeron2806
    @meronmeron2806 Před 3 měsíci +19

    እችን ምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዛቢሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alexyifru9270
    @alexyifru9270 Před měsícem +3

    የች ሴት ልጅቷን ሰርቃ ነዉ የሚሆነዉ ደማቸዉ ይመርመር በርታ ዘሌ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @GenetBogale-xw6nt
    @GenetBogale-xw6nt Před měsícem +3

    ደስ የሚል አባባል እያለቀሽ እንዳይሆን

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm Před 3 měsíci +12

    ሱባሀንአላህ. ልጅነቷን. መማርበነበረባት. ጊዜዋን ነዉ ያባከነችባት. ለዚህሁሉማነዉ ተጠያቂዉ. ይቺአሁንእናትናት. አላህየስራሽንዋጋ. ይክፈልሽ አሳፋሪየዉነት. ልጇናት. ሳጀመርልጇስ. ባቶንእደዚህ. መደረግአለባት 😢😢

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Před 3 měsíci +10

    ጀግናው፡ዘላለም፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥህ። የሕዝብ፡እንባ፡ጠባቂ፡በመሆንህ፡እናደንቅሃለን።በርታ።

  • @alamutofia7330
    @alamutofia7330 Před měsícem +3

    ዘላለም የኔ መልካም ወንድም እግዚአብሔር ከንተ ጋ ይሁን እናቷ አይደለችም የተረገመች ሠርቃት ነዉ ያመጣቻት ከክፍለ ሀገር የስራሽን ይስጥሽ ፈጣሪ

  • @user-eu8qh9sp1i
    @user-eu8qh9sp1i Před 3 měsíci +3

    እድሜሽ ይጠር የሚያኖረው ጌታ ብቻ ነው

  • @SleepyDreamCatcher-lp6vz
    @SleepyDreamCatcher-lp6vz Před 3 měsíci +18

    ወይኔ ልጅቷን ተጫወተችባት ልጅቷ የራሷ አይደለችምምምም እመኑኝ አልወለደቻትም

  • @gcy3510
    @gcy3510 Před 3 měsíci +12

    ጎራቤት በእውነት በሥልጥኛ ወለም አለም አንድ ነቻው ይበለል በማርኛ ጎራቤትና ፈጣር አድ ነቻው ማለት ነው ጎራቤቶች አሁንም በርቱ ጎራቤታቹን ጣብቁ በቃንም በማታም

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5j Před 3 měsíci +5

    ምርመራ አድርግላቸው ሰርቃት ነው እንጅ እናት እደዚህ አታደርግም በወለደችው አጀት አይደለ ዲኤን አስመርምር የሆነ ነገር አለ ሰላቢ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fatimakamal6332
    @fatimakamal6332 Před měsícem +2

    በትክክል ልጇ አይደለችም የስውልጅ ስርቃ መለመኛ አድርጋትነው በርግጠኝነት የራሷልጅ ብትሆን ጉንፋን እንኳን አትመኝም ዘሌ ወጥረህ ያዛት ልጅቿ ታሳዝናለች

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 3 měsíci +24

    እግዚኦ መሐረነ ክርሥቶሥ እናት በቁልጅን አረ ሥንቱን ሠማን ኡኡኡ ጌታ ቶሎና💔💔👍👍👍

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs Před 3 měsíci +22

    ገዜጠኛ ጀግና ነህ ግን እራሰህን ጠብቅ አናትዬዋ ወደህግ ትቅረብ

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 Před 3 měsíci +1

    ዘሌ አንተና የንስር አይን ላይ የሚያቀርብልን ልጅ ሁለታችሁም እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ ከእኛ ሀገር ፖሊሶች በእጥፍ ትሻላላችሁ

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 Před 3 měsíci +2

    እናተብዬዋ,,ክፉነች
    ዉለቸሩላይአቺዉተቀመጪበት

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 Před 3 měsíci +11

    ወይኔ የዘመናችን ጀግና ነክ ጌታ ይባርክህ ወዴት እየሄድን እንዳለን ግን አናውቅም ሰው በዚህ ልክ ከሰይጣን የበለጠ ተንኮለኛ ሆኗል እግዚአብሔር የቅር ይበለን ተባረክ መረጃ የሰተችክም የተባረከ ናት የክፉዎች ምክር አትፀናም በጊዜው ትፈርሳለች

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před 3 měsíci +11

    😭😭😭😭😭😭ወይ ዘንድሮ ያልተሰማ ፣ያልተደረገ የለም እንደ እናተ ያለ ሙጅሪም ፣በላ ነዉ ለአገራችን ጦስ የሆናት በጦርነት እና እርስበአርስ እየተባላን ያለዉ እንደዉ አገራችንን የድንጋይ በረዶ አለመዝነቡም የአላህ እራህመት ነዉ እንደወንጀላችንማ ጉድ ነበር ያረህማን ለይተህ ምታ ከበላዉ አንተ ጠብቀን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 3 měsíci +3

    Excellent Job. don"t give up bro? may God Bless You all

  • @hirut8456
    @hirut8456 Před 3 měsíci +3

    ተባረክ ዘሌ

  • @user-ps7yz2xo2m
    @user-ps7yz2xo2m Před 3 měsíci +14

    እናትዋ ኣይደለችም ወይኔ እግዚአብሔር በምህረትህን ኣስበን ምን ጉድ ነዉ እግዚአብሔር ኣለመፍራትዋ የመድሃኒኣለም ስእል ኣድህኖ ኣለ እቤታቸዉ ልጅትዋ ፀበል ዉሰድዋት❤❤❤ እናትዋ ግን የወለደጃት ኣይመስለኝም

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Před 3 měsíci +10

    ወድሜ በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር በየሄድክበት ሁሉ ይከተልህ። እናት አይደለችም ደኤንኤ አስመርምሯት። ከቤት ጭካኔ የመጨረሻዉዘመን ላይ ደረሰ ናል ማለት አሁንነዉ ማርያምን😭😭😭

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před měsícem +1

    የኢትዮጵያ እናቶች እሄን ያህል ክፎች የሀጢያት ጎተራ ሁነናል አቤት ፈጣሪ እሄሁሉ ሞት ለካ በሀጢያታችን ነው

  • @buzetube8387
    @buzetube8387 Před 3 měsíci +2

    ይገርማል እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እንሰማለን😢።እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ይሄን ሁሉ ማረጋገጫ ወረቀት የሰጡ ሀኪም ቤቶች መከሰስ አለባቸው።ደግሞ እድሜዋ አጭር ነው ትላለች ?😢ትገርማለች ይቺ ከእናት አትቆጠርም

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148 Před 3 měsíci +15

    እረ ዘሌ ምን ጉድ ነው እየበረበርክ የምታሳየን ወንድማችን ዕድሜና ጤና ይስጥህ በርታ ወንጀለኞቹን እያሳደድክ በሕግ አንጠልጥላቸው ጀግና

  • @tenuabe2327
    @tenuabe2327 Před 3 měsíci +11

    ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው እናት እንደዚ አይነት የለችም እግዛብሔር ይፍረድባት

  • @user-nn7sj9de3t
    @user-nn7sj9de3t Před 3 měsíci +1

    አተን ለማመስገን ቃላት ያጥራል እደሜ ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Před 24 dny +1

    አቤት ማህረነ ክርስቶስ ማረን በዚህ ሀጢያታችን ነው መከራችንን ያበዛው

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Před 3 měsíci +18

    ትክክለኛው እናትዋ አትመስለኝም DNA እስመርምራቸው። ትክክለኛ እናት አይመስለኝም

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 3 měsíci +21

    ነርስ ከሆነች እማ እመኑኝ ልጇ አይደለችም ከሆስቡፒታል የሰው ልጅ ሰርቃ አሳድጋት ነው እርግጠኛ ነኝ የራሷ ልጅ አይደለችም 😢😢

  • @selamSeksm-jf1ru
    @selamSeksm-jf1ru Před 7 dny +1

    እግዚዬ ማረነ ክርስቶስ አንቺን ብሎ እናት የእናት አረመኔ

  • @user-ip7tx1ps3o
    @user-ip7tx1ps3o Před měsícem

    ቀጣዮን ወድሜ አላህ ያግዝህ ለተቸገሩት ወገኖቻችን ደራሸ ነህ ለአተም አላህ ይድረሰልህ ያረብ የሚገርም ነገሮች ነው የምናየው አላህ ይርዳህ ወድሜ

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Před 3 měsíci +13

    😢😢😢በእውነት ዛሬም ሀገራችን መልካም ሰውች አሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 Před 3 měsíci +8

    አቤቱ አንተ ሀያል ንጉስ እግዚአብሔር ሆይ ለሃገራችን ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ምህረትን ታወርድልን ዘንድ በጽኑ እንማጸንሃለን።በሃገራችን እጅግ በጣም አጭበርባሪዎች በዝተዋል።የሃገሪቱ ህግ በጣም የተዝረከረከ ስለሆነ ነው እስከ መጨረሻው እድ ርስት ጉዳዩን።

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 Před 3 měsíci +3

    I have no words. ZELALEM You're the best 👌. Please Please take care of yourself.

  • @user-kq2wo6el6n
    @user-kq2wo6el6n Před 3 měsíci +1

    አረ እግዚአብሄር እድሜና ጤናይስጥህ ወዳታ ያገለጠችውንም ሴተዮ እድሜ ይስጣት🎉🎉