የናሂ የቀድሞ ፍቅረኛ መታ ያልጨረስኩት አለኝ አለች! ከባድ ግብ ግብ😭😭😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024
  • #nahitube #couples #ethiopian
  • Zábava

Komentáře • 1,8K

  • @user-qe1bb5rn7v
    @user-qe1bb5rn7v Před 16 dny +371

    ኣሞኛል በሰው ሃገር በፁሎት ኣስቡኝ😢

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 Před 16 dny +646

    ዛሬ ደሥሥሥሥሥ ብሎኛል ወላሂ እንኳን ደሥሥሥሥሥ አለሽ በሉኝ

    • @Aminat725
      @Aminat725 Před 16 dny +31

      እንኳን ዴሥአለሺ አላህ እሥከመጨርሻዉ ያድግልሺ ዴሥታሺን ወዴ

    • @alainalain8878
      @alainalain8878 Před 16 dny +18

      እኳን ደስ አለሺ

    • @susu21250
      @susu21250 Před 16 dny +11

      እንኳን ደስ አለሽ እማ❤❤❤❤❤

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 Před 16 dny +8

      እንኮን ደስ አለሺ❤❤

    • @user-tj3jq5ib6b
      @user-tj3jq5ib6b Před 16 dny +4

      @@hayathayat4616 እንኳንደስአለሺምንዱነውደስያለሺሺክበይንክክክ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Před 16 dny +46

    ደንቆሮ የደንቆሮ ስብስብ ይህንን ፕራንክ እያላችሁ ይህ የደከመ ሰው ልብ ድካም ያለበትን ሰው ትገላላችሁ

  • @user-on4qu5ul2i
    @user-on4qu5ul2i Před 16 dny +48

    ቢያንስ ቆርባችሁ ነው የተጋባችሁት ትንሽ ተረጋጉ መተማመን ይኖርባችኳል ሢቀጥል ባል ላይ እጅ አይነሣም😢😢😢😢

    • @user-wq5rr5ho9v
      @user-wq5rr5ho9v Před 16 dny +1

      አጠናግረዉ እሱ 😂😂😂ማነዉ

    • @user-on4qu5ul2i
      @user-on4qu5ul2i Před 16 dny +1

      @@user-wq5rr5ho9v ባልሽ ነዋ😀😀😀

    • @tube-ic6dd
      @tube-ic6dd Před 16 dny

      ቁርባኑን ምን አመጠዉ ፕራክነዉ ከቻልሸ ጨርሰሽ ተመልከች

    • @user-on4qu5ul2i
      @user-on4qu5ul2i Před 16 dny

      @@tube-ic6dd አይቸዋለሁ ፕራንክ ቢሆንም መከባበር አለባቸው ሴት ልጅ እንኳን እጇን ማንሳት ጮህ ብላ ባቡሏን መናገር የለባትም😒😒

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 15 dny

      ​@@user-on4qu5ul2iእኮ ባሏ ነዉ😂

  • @hiwot3385
    @hiwot3385 Před 16 dny +111

    ውሽት መሆኑ የሚያስታውቀው ሰው ወድቆ ሲከራከሩ😂😂😂😂 የተበላ እቁብ

  • @user-bx2pl8py6okidst
    @user-bx2pl8py6okidst Před 16 dny +331

    ጉድ ፈላ ዘንድሮ ግን ያበደ ፕራንክ ነው የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ የት ናቸው ኑ እንጂ 👍👍👍❤❤❤❤🤣🤣😂😂😂😂🙈🙈

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Před 16 dny +1

      😂😢😢😮😮

    • @user-cw9hp5qx6h
      @user-cw9hp5qx6h Před 16 dny

      ​@@emoydseta2899ደምረኝ

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 Před 16 dny +1

      በስማም ኢትዮጵያ ውስጥ ወንድ ተወዷል እዴ እጁን አትኪው አላለችም እረ ወብርስት እደዝህ አድርጋ ልጠብቀው ነው እዴ እኔ እሷን ቤያድረገኝ ማርያምን ቁጭ ብየ እስከመጨረሻው ነው የማያቸው

    • @eluwolde9400
      @eluwolde9400 Před 16 dny +1

      Ene wibyen behon ekayen sebsibe eweta neber. Yebalege prank new.

    • @user-rn1yt1ci6s
      @user-rn1yt1ci6s Před 16 dny

      ያች ይውጣ እሽ መብቶነው​@@gabreelgabre6813

  • @ARITi01
    @ARITi01 Před 15 dny +10

    ወይኔ የውብየ ቅናት እረ ዉብየ ለሰው ልጀ አነጋገርሽን አሳምር ክብር የሚባል ነገር አለ ለሰው ልጀ አንች ሰዎችን ካላከበር አችም አትከበሪም ውብየ የምትባይ ቅናታም

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 Před 16 dny +21

    ስነስርዓት ክብር ያላት ሴት ልክ እንደውብዬ ናት በክብሯ የማትደራደር ጀግና😊

  • @abraajabraaj6004
    @abraajabraaj6004 Před 16 dny +75

    ለትዳራችሁ ጠንቅ የሆነ ፖራክ እየሰራችሁ ንፋስ ስታስገቡበት እራሳችሁ በራሳችሁ መተማመን ታጣላችሁ

    • @Faithbemnet
      @Faithbemnet Před 16 dny

      @@abraajabraaj6004 ለገዘብ ብለው ወረዱ ምክንያቱም ይሄን ሲስሩ ነው ገንዘብ የሚስሩት ስራ ስርቼ በላቤ ልኑር የሚል ኢትዮጵያዊ እታገኝም ያሳዝናል !!

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před 16 dny +1

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @mahlettadey2477
      @mahlettadey2477 Před 15 dny +1

      የምን ፐሰራንክ ነዉ ልጅቷ በር እንድትንኳኳ እያሳሉ ምልክት እየሰጠዋት ነ በር ይጫወቱባችኋል😂

    • @RozaShemsuRozina
      @RozaShemsuRozina Před 15 dny

      Betkikile

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před 16 dny +115

    ናሂ ተውግን ውብየን አታስለቅስ😢😢

  • @hawa291
    @hawa291 Před 16 dny +53

    ወድን ልጅ ጠብቀሽ አታድኝውም እውነት እኳ ቢሆን

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez Před 16 dny +6

      አወ ሲጠብቋቸዉ ይብስባቸዋል😅😅😅

    • @kamilawasewase2655
      @kamilawasewase2655 Před 16 dny +2

      ​@@SamsungA-od5ezኧረ አሳቅሽኝ 😂😂 አወ ይብስባቸዋል

    • @user-tk6qs1qd7b
      @user-tk6qs1qd7b Před 16 dny +4

      ደግሞልጅቷውብናት 😅😅😅

    • @enatalemsiyamregi6067
      @enatalemsiyamregi6067 Před 16 dny

      ልክ ብለሻል አምነሽ ንቀሽው መኖር ነይ እዴህ በየት ገባህ በየት ወጣህ ማለት ለነሱ መገፋፋት ነው 😅😅😂

    • @user-ox8zv8dd2t
      @user-ox8zv8dd2t Před 16 dny

      ወ❤❤❤❤ጸ​@@enatalemsiyamregi6067

  • @user-yg4hd4oo3u
    @user-yg4hd4oo3u Před 16 dny +14

    ኧረ😂😂😂ሁሉም ይተዋወቃሉ ውብየም አውቃ ነው እነሱን ፕራክ ለማድረግ😂😂😂

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet Před 16 dny +136

    ባጠቃላይ ፕራንክ መሆኑን ሁላችሁም ለገንዘብ ነው እክት የምታደርጉ ግን በላባችሁ ስርታችሁ መብላት በቃ ነውር ሆነ???? የላሽቀ ትውልድ !!!

    • @HubithThh-fx4sz
      @HubithThh-fx4sz Před 16 dny +3

      የላሸቀ ኮሜት

    • @hielenyemaryamlij6998
      @hielenyemaryamlij6998 Před 16 dny +10

      እውነትሽነው ተጨማለቁብ እኮ😏😏😏

    • @tezebet9417
      @tezebet9417 Před 16 dny

      ​@@hielenyemaryamlij6998በጣምየስራቸውንይስጣቸው

    • @user-bk5yi6jb7o
      @user-bk5yi6jb7o Před 16 dny +5

      በጣም የይቱብ ብር ጭቅላታቸው ላይ ወጣ

    • @UMAbdelah
      @UMAbdelah Před 16 dny

      ተጫወቱብን ሲጠግቡ አዙረው ሞልጨው ይሰድቡናል

  • @Redu78978
    @Redu78978 Před 16 dny +42

    ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ናሂ የመልስ ምት ጠብቅ😂😂😂😂❤❤❤

  • @abinetabinet8923
    @abinetabinet8923 Před 16 dny +44

    ልጅቷ ግን ሰታምር ቆጅዬ ናት

  • @Alem468
    @Alem468 Před 16 dny +6

    ድራማ ነው አትቀልዱብን ውብየኮ የሪከርድስልክ በእጅሽ አለ😢

  • @abezash921
    @abezash921 Před 16 dny +65

    አንዳንዴ የምትቀልዱበትን ለዩ እሽ ህይወትን ብሆንም አሳጥታችሁ ነበር😢😢😢😢😢😢😢

    • @Mekeds-y8z
      @Mekeds-y8z Před 16 dny +6

      ይዋወቃሉ ተመካክረው ነው

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 16 dny +1

      የሥራዉ በሀሪ ነዉ የኔዋ😂❤

    • @abezash921
      @abezash921 Před 16 dny

      @@FatumaFatuma-gs8qr እሽ እማ

    • @abezash921
      @abezash921 Před 16 dny

      @@Mekeds-y8z እሽ እማ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 16 dny +138

    የናሂ ፍቅረኞች ግን መተው አያልቁም

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 Před 16 dny +7

    ውብዬ ናሂ ጥሩ ስነስራት ያለው ልጅ ነዉ አንቺም ጥሩሰውነሽ ግን በሁለታችሁ መሀከል መተማመን ያስፈልጋል እንዳትቀኚ ጥሩ ባልናሚስት ናችሁ ትዳርሽን ጠብቂ

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us Před 16 dny +38

    ልጅቷ ግን ስታምር

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 Před 16 dny +22

    አንዳንዴ የምትቀልዱበትን ነገር ለዩ 😭😭

  • @UmuEmane
    @UmuEmane Před 16 dny +34

    የናተ ዲራማ አያልቅም አጭ አሁን ዘጋኝ😣😣😣😣😣

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 16 dny

      ሥራ ነዉ

    • @user-pn7jk7sy3k
      @user-pn7jk7sy3k Před 16 dny

      ሣህ

    • @user-id4td6gt7n
      @user-id4td6gt7n Před 16 dny +5

      የኢትዮጲያ ይትበሮች እማ ተጫወቱብን እርስ የለው ማለቂያ የለው ምእራፍ የለው ድራማቸው አያልቅም😂😂😂😂

    • @UmuEmane
      @UmuEmane Před 16 dny +1

      @@user-id4td6gt7n ሳህ ወላሂ እኛ እውነትእየመሠለን ማዘን አብርን ማልቀሥ ሲስቁመሳቅ አይይይይ እነሡ ጥቅማቸውነው

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede Před 16 dny +1

      ​@@UmuEmane ለብር ብለው ለሚባሉ እኛ ምን ያስለቅሰኛል ቢጋደሉ እራሱ አላለቅስም

  • @Lubab406
    @Lubab406 Před 16 dny +5

    የዛሬው ፕራንክ ለተመልካች ነው ነቄ ብለናል😅የምትሉ ላይክ

  • @ekiramgashaw3861
    @ekiramgashaw3861 Před 15 dny +5

    አወዳድቋ ያስታውቃል የምክክር ፕራንክ😂😂😂😂

  • @zinatmohammed6067
    @zinatmohammed6067 Před 16 dny +18

    ወይኔ የውብየ ቅናት 😂😂😂😂😂እደኔ ነው በባሏ አትደራደርም

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 16 dny +25

    መነው እዳኔ ብራንክ ሚሉት ነጋር ያስጣለው😮😢😂

    • @user-rm2rq6cx1j
      @user-rm2rq6cx1j Před 16 dny

      እኔ ደግሞ ሥወድ

    • @user-rw4of3ky2p
      @user-rw4of3ky2p Před 16 dny

      ​@@user-rm2rq6cx1j🤣🤣🤣🤣

    • @user-bj9lc1tp3p
      @user-bj9lc1tp3p Před 16 dny

      ​@@user-rm2rq6cx1j ነገር ነው የምወጅው ያንቺሰ ከፋ 😀😀😀😀

  • @alainfef176
    @alainfef176 Před 16 dny +5

    😂😂😂ውብየ. ግን. ወይኔ. ቅናቷ. እደኔ. እዴት ነው የምትነካት አላለችም😂😂ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @Mywelow-rb1tc
    @Mywelow-rb1tc Před 16 dny +15

    እኔኮ የዉብየ አወዳደቅ ነዉ ያሣቀኝ ቀሥ ብላ ቁጭ አለችና ፍግል አላለችም ተጫወቱብን ምንትሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Před 16 dny +74

    ጎበዝ ዉብዬ ለምን ይነካታል ባለፈው እሱ አትካት ሲል አልነበረም 😂😂😂

  • @habasehabasehabasehaba5162
    @habasehabasehabasehaba5162 Před 16 dny +10

    ጉቦዝ ውብዬ መሸአላህ አላሀ የሰድጊልሽ ልጁችሽ

  • @Maserte3213
    @Maserte3213 Před 16 dny +5

    ፍቅረኛ አለኝ አለኝ እያልካት ውድ ባለቤቴን አታስብለት😅😅

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z Před 16 dny +14

    ተመካክራችው ነው ምክንያቱም ፌንት ተረታ ባታቅ ኖሮ ፕራክ መሆኑን ቶሎ ታወራ ነበረ ተነቃባችው

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r Před 16 dny +1

      ተስማምተው ነው አይደፍራትም ሲጀመር😅

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 16 dny +1

      ​@user😂😂😂 አይደፍራትም የምር ጀግና ሴትናትእኮ ሥወዳት❤-sk1vp2wd6r

    • @user-pl3lj5uc5y
      @user-pl3lj5uc5y Před 14 dny

      Ende deros derama new eko

  • @zeharamehamedali9725
    @zeharamehamedali9725 Před 16 dny +67

    ፓራክ ነው የምትሉ😂😮

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 16 dny +2

      ካሜራ ደቅነው ፕራንክ አይነፈም

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 Před 16 dny +87

    አንደኛ ፓራንክ የምትሉ😂

    • @user-jg4kj3il8s
      @user-jg4kj3il8s Před 16 dny +2

      ቲያትሩ ተመቸኝ አመቻችታ ገደም አለች

    • @Alsi84
      @Alsi84 Před 16 dny

      😂​@@user-jg4kj3il8s

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 Před 16 dny

      ሢጀመር ልጅቷን እየተጠበቀች ነበረ ውጪ

  • @yuiityuii2627
    @yuiityuii2627 Před 16 dny +3

    እንኳን ደስ ያለሽ አልሃምዱሊላህ እኔም ደስስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ሃምደን ከሲሯ ጦይበን ሙባረከን ፊህ አላህ መጨረሻዉን ያሳምረው

  • @HhgHuf-zb3re
    @HhgHuf-zb3re Před 16 dny +9

    ለማንኛውም ቆጆ ናት ❤❤

  • @keekiyaa
    @keekiyaa Před 16 dny +8

    ናሂ ጠብቅ የውብዬን መልስ 😂😂😂😂

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Před 16 dny +12

    እንዴት ነው የምትጨረጨረው ውብዬ እራስሽን ትጎጃለሽ እረጋ በይ 😂😂😂😂😂አጥር ሰራች እኮ

  • @-vk6qz
    @-vk6qz Před 16 dny +3

    ወይኔ ዉብዬ ብን ያለ ቅናት አለብሽ ጎበዝ በርች

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Před 16 dny +7

    ልጅቱ ሰታምረ👍👈

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 16 dny +27

    ናሂ ነገር በደላላ ስትፈልጋት ማለት ነው ውብዬን😂😂አለቀልህ😅😂😂

  • @user-ee6nj1mj6w
    @user-ee6nj1mj6w Před 16 dny +13

    እግዞ ዘድሮ እኔም ቅናት ያቃጥለኛል ቀልድ የለም በባሌ ግን አላገባሑም ፍቅረኛም የለኝ ስደት ነኝ የማላፈቅርበት ምክኒያትአለኝ እዳልጎዳ ሐገርስገባብየ እናሳገባ ሌላ ሤት ማየት የለበትም 😊😊😊ውብየ ልክ ነሽ ❤❤❤❤😂😂

  • @KokiyeKebede
    @KokiyeKebede Před 16 dny +7

    በስመአብ ወብዬ ምን አይነት ሴት ነሽ ቃላቶችሽ በጣም ያሥጠላሉ አንቺ በቤተክርስቲያን አግብተሽ ስርአት የጎደለሽ ሴት ነሽ ምንም ነገር ቢፈጠር ተረጋግተሽ ነው ማውራት ያለብሽ

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 Před 16 dny +3

    ዉብየ ረጋ ማለት አታቂም ሤትልጅ ነሽ እኮ ኡነት ቢሆን ነገባንቺላይ ቢከሠትስ ለነገራቶች ረጋ ብሎ ማዳመጥ ሀሪፍ ነዉ

  • @user-hp8bm6qv2i
    @user-hp8bm6qv2i Před 16 dny +3

    ውብየ ልቦና ይስጥሽ ሰው ቆሎ አይደል አይዘገን

  • @helenadefirs965
    @helenadefirs965 Před 16 dny +6

    ፕራንክ ካልሆነ ዉብዬብቻ ሳትሆን እኔም ደሜ እየፈላ ነዉ በእዉነት ምን አይነት ድፍረት ነዉ ባለ ትዳር ቤት ሰተት ብሎ መግባት ናሂ በእዉነት ከባድ ስህተት ሰርተሀል እዉነት ከሆነ ነገሩ

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp Před 16 dny +2

    የኔቆጆ በጣም ፈታ የሚያረግ❤❤❤እህቴን ትመሥሊያለሺ😂😂😂😂😂

  • @Hawahemeda-nz6ts
    @Hawahemeda-nz6ts Před 16 dny +3

    ውለጂ ማማየ አሁላይ ባባ ጥሩላይ ነው ፈጣሪ ቤታችሁን ሞልቶ ጤናኛ ልጂ ማሳደግ ቀላል ነው

  • @meseoroyoutube287
    @meseoroyoutube287 Před 16 dny +7

    Pitakii jirenyaa qoosamu halayaa habu

  • @GudayTeshome-ro7hn
    @GudayTeshome-ro7hn Před 16 dny +25

    ሄሉ በስላም ነው የጠፋችሁ።

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 Před 16 dny +2

    ውለጂ ዋናው እግዚአብሔር ይስጥሽ ናሂን ያኑርልሽ !❤ ውዱ ባልተቤትሽ ፈጣሪ ሰላምና ጤና ፍቅር ❤ያበርክትላችሁ ወዳቸዋለሁ!!

  • @marti5961
    @marti5961 Před 16 dny +1

    የኔ የዋህ አይዞሽ ምቀኛሽን እግዚ አቤሔ ያሳልሽ ዉብየ

  • @user-yo1zc2oy7f
    @user-yo1zc2oy7f Před 16 dny +4

    ጎበዝ ውብ

  • @user-wi9yv9zy5h
    @user-wi9yv9zy5h Před 16 dny +9

    ውብየ😂😂😂😂😂ተቃጠለች😂😂😂😂

  • @Yosebeny
    @Yosebeny Před 16 dny +2

    ዉብዬ የኔ ዉድ አሳዘንሽች❤❤

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Před 16 dny +4

    ኸረ ተው እንደ ምን ጉድ ነው

  • @denekekebedekebede3894
    @denekekebedekebede3894 Před 16 dny +7

    አኔ ፕራንክ ማሰሎያል ያምረ ናው ዎይ 😂😂😂 ፓርት 2 አንታብቃለን

    • @user-dr8ls2ek1s
      @user-dr8ls2ek1s Před 16 dny +1

      ኧረ ልጂቱ እራሷን ስታለይአሉ😂😂😂😂😂😂😂😂 አቤት ሚስኪኑንህዝቡተጫወቱቡን

  • @user-rv5rd1fi7o
    @user-rv5rd1fi7o Před 16 dny +4

    ዉይ ስታምር ልጅቱ መለሎ ነች❤

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 Před 16 dny +2

    ውለጅ ውብዬ ልጅች የእግዚአብሔር በርከቶች ናቸው በርከት ይዘው ነው የሚመጡ መርዝ አትጠቀሚ ውለጅ ልጅ በልጅነትነው

  • @user-yemaryam
    @user-yemaryam Před 16 dny +4

    ኪዳነ ምህረትን nahi እየወድኩህ ልጠላህ ነዉ በዉብዬ ቀልድ የለም ማርያምን 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Betiye
      @Betiye Před 16 dny

      አዎ ዉብ ትሁት ናት ግን

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před 16 dny +4

    ጎበዝ ዉብዬ❤❤

  • @maskitube4495
    @maskitube4495 Před 16 dny +8

    Xuru Dirama naw👍👍👍👍👍

  • @user-tt2rc4xb5f
    @user-tt2rc4xb5f Před 16 dny +5

    Wow Deramachu Arif jew part 2 etebekalen

  • @user-pq7kn4yw3j
    @user-pq7kn4yw3j Před 16 dny +3

    Nahi betam webyen atasazenat abezahew

  • @user-sj3xk2km2r
    @user-sj3xk2km2r Před 16 dny +22

    ተመካክረውነው😂😂😂ጅሎች ባጃጅ ጥራ አላለም😅😅አይ ምናለ አስመስላችሁ እንኳን ብሰሩ

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 Před 16 dny +7

    አብረው ሲያድጉ ነው ጥሩ ነው ድገሚ

  • @User1-dc3gf
    @User1-dc3gf Před 16 dny +6

    የዛሬው ማስመሰል ይጎድለዋል 3 ታችሁም ተነጋግራችሁ ነው የተወናችሁት በጣም ያስታውቃል ለማንኛውም pic

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před 16 dny +1

    በኢየሱስም ብትሞትሰ ምን አይነት ነው ምን ትሆናለች አይልም ምህረት ያድርግላቹ ❤ውብዬ አይዞሽ❤

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n Před 16 dny +7

    ዛሬ አነደኛ ነኝ አትርገጡኝ

  • @SeadaSeid-un3bh
    @SeadaSeid-un3bh Před 15 dny +3

    ውብየበጣምነው እማደንቅሽ ጀግናነሽወላሂ

  • @user-oo9mx7os4g
    @user-oo9mx7os4g Před 16 dny +3

    ኡንት ኖው ዎይ ናህ ኡሌም ማትፎ ፕርንቅ ታዳርጋለ አይዳራግም ናሆም ጋባ ❤️😢😢

  • @firehmaryam7478
    @firehmaryam7478 Před 16 dny +2

    ውለጂ ምክንያቱም ለአንዱ የምታሳልፌው ግዜ ለሁለቱም የምታሳድጊበት ነው ስለዚህ ውብዬ ወለጂ

  • @alemteebarelyamentohunilac236

    Gud nw medenew wobiye xenkara set nat bexam kiber yalat ejig sirat yalat gobez lij nat hiyotwan tinurebet att rebishwat prank ke hon gin yas xelal

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv Před 16 dny +11

    አይ ውብየ ባለፍ አትካት ብሎ ነበር እሱ አሁን እሷም ተራዋን አትካት አለች

  • @raheldalecha9455
    @raheldalecha9455 Před 16 dny +4

    Wowowoow she is so beautiful mashall nahi you married her

  • @MichaelScofield-mr4ki
    @MichaelScofield-mr4ki Před 16 dny +7

    ውብዬ ቅናት ቅናት እንደዚህ ነው እንዲህ ቻይው የጋጥማል ኧረ ሴቶች አቅሙ

  • @zhararashad3159
    @zhararashad3159 Před 16 dny +12

    😂😂😂😂😂ውቢቱ ተጨረጨርሽ ግን ምንምፕራክቢሆን ለሰውክብርይኑርሽ ቢሆንእንኳን ተረጋግተሽመረዳዳትአለብሽ

  • @hfhdhdfhh395
    @hfhdhdfhh395 Před 16 dny +8

    የናንተ ድራማ እኮ ኣልጨረሽም 😂

  • @user-ii9qn3hn8e
    @user-ii9qn3hn8e Před 16 dny +1

    እንዲያውም ዘግተሻል አሁንም ወለች እና ባድላይ ማሳደግ ይሻልሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatimaahmed7956
    @fatimaahmed7956 Před 16 dny +3

    አይይይፍቅርመቀለጃሆነ እኛአለንየእወነትአፍቅረን የምንሰቃይአይይ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Před 16 dny +4

    ሁሌም አንድ አይነት ፕራክህ የሰገጤ ፕራንክ እህትህን ባል አመጣንላት የአንተ ፍቅረኛ መተው አያልቅም የወንድምህ ፍቅረኛ መጣች ወይ ብር 😂😂😂😂😂😂

  • @user-mg4dm5jm5g
    @user-mg4dm5jm5g Před 16 dny +3

    አራ ዉብየን ስካፋ አሎድም 😭😭አይዞሽ ዉብዬ 😌🥺😘😘❤️❤️🥰

  • @medna5856
    @medna5856 Před 15 dny +1

    😂😂😂😂😂😂 እረ ውብየ በሳቅ ወይኔ ቅናት እኔማ እስታሁ ጨረጋግጄ ገድያታለሁ😅😅😅

  • @Eritreia189
    @Eritreia189 Před 16 dny +2

    ደስ የሚል ትወና

  • @alemteebarelyamentohunilac236

    What😢 really or diram

  • @tsehaytube7653
    @tsehaytube7653 Před 16 dny +7

    ወይኔ ውብየ ቅናት😅😅😅😅

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 16 dny +1

    ውይ ጉድ እር ነእውን ምን ጉድነው

  • @Irespectethiopa
    @Irespectethiopa Před 16 dny +1

    እይ ውብየ ጐበዝ በዚህ ስዓት እንደዚ ጠብቀሽ ካስቀረሽ እውነት ጐበዝ ነሽ 😂😂😂😂

  • @user-gz4cn8re3n
    @user-gz4cn8re3n Před 16 dny +5

    are ohhhhh

  • @user-vi5tq8ys7i
    @user-vi5tq8ys7i Před 16 dny +5

    እደዚህ አይነት ቅናት ያስጠላል ጨራሽ አትያት ማለት ነው እኮ የቀራት በሰማም

  • @mohemednasser192
    @mohemednasser192 Před 16 dny +1

    አይይይ ፕራክ 😄😄ነገር ውስጤ ነው ልያችሁ እስኪ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Před 16 dny +23

    እንደዚህ አይነት ፕራንክ እንዳይደገም በጣም ያስጠላል

  • @bjtffutt2986
    @bjtffutt2986 Před 16 dny +5

    Eraa cubbuudha hubiyyee dhugaa akkaa eshee jaladhuu ❤❤❤😢

  • @BurteLema-sf5mc
    @BurteLema-sf5mc Před 16 dny +3

    Micayati siriti baredi deramadha kun😊

  • @user-it1fc4oh7j
    @user-it1fc4oh7j Před 16 dny +1

    ውይይ ቀጣይ ልቀቁልኝ

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 Před 14 dny

    አረ ቶሎ ቶሎ ውለጂና እረፊ ውዴ ብራንኩ ደግሞ ያበደ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @BaneshSmart
    @BaneshSmart Před 16 dny +6

    Abazachuu Ahuns getan 😏

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 Před 16 dny +5

    ናሂ ግን ከዉብዬ በፊት ሰንት ፍቅረኛ ነበረዉ መተዉ አላልቅ አሉ

    • @Mathina-bo2cw
      @Mathina-bo2cw Před 13 dny

      ገናኔቸዉ አላለቁም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @samrawitgwahid6846
    @samrawitgwahid6846 Před 16 dny +2

    Nahi betam tasafralek kante yhen antebkm

  • @fufuufufur7501
    @fufuufufur7501 Před 16 dny +2

    Nahi gn ke sirati wuch eyehunki nw e/r fira yastelali prank pihun enqwan