ቃል እንዲህ ተፈትና አታቅም ወንድሞቼ አስጨነቋት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • ቃል ፈርኒቸር (ልዩ ቅናሽ)
    ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት
    የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ የ 15% ቅናሽ ያረግን ሲሆን የቅናሹ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን
    ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ
    የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
    አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ

Komentáře • 746

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  Před 20 dny +138

    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉 t.me/abmeaz👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 20 dny +285

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤

  • @hayat227
    @hayat227 Před 20 dny +88

    የምር ከኦርቶዶክስ እምነትተከታይ ቃልየ አችንአየሁ የምር ጀግናነሽ

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 Před 20 dny +74

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ታምራላችው
    ቃልየ የምውድሽ እንደ እኔ
    የምትውዷችው የመዳም ቅመሞች በላይክ❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Před 20 dny +57

    ወላህ ቃል ቃልአጠርኝ የኔቆጅ በርች ጠካራ በመጨርሻ ዘመን አችን አየሁ ❤🎉

  • @user-ru6up4iv4k
    @user-ru6up4iv4k Před 19 dny +24

    የኔ ቆንጆ ወላሂ ጀግና ብየሻለሁ የተላጠ ሙዝ እና የተገላለጠች ሴት አንድ ናቸው

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Před 20 dny +46

    ይህን የምታንቡ በሙሉ ፍጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 😊ብሎም ከድገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ

  • @FikralemMengestu
    @FikralemMengestu Před 20 dny +24

    ቃልየ ቃል የለኝም ማርያም በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Habesha_vlog-s
    @Habesha_vlog-s Před 20 dny +75

    የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አግዙኝ ሲሆን ከዛ በላይ ከስደት ወጥች መስራት እፈልጋለዉ አግዙኝ🙏🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤

  • @Lijtofuk
    @Lijtofuk Před 20 dny +114

    አቤላ ዩቱብ ክፈት ቀልድህ አይጠገብም😂❤

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 Před 20 dny +81

    እውነቷን ነው የሚሰማ ቃሉን የሚያከብር የለም እጂ አስመሳይ ሀይማኖተኞች ሆነናል❤ በናታቹ 1ሺ አስገቡኝ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas Před 20 dny +78

    ቃልዬ ጀግና እሴት ነሽ ❤❤❤እኔም አልወድ አጪር አልወድ ሱሪ አልወድ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-ix9iy4di2p
      @user-ix9iy4di2p Před 20 dny +6

      እኔም አልወድም ለሚለብሱት እራሱ ያስጠላኛል አጫጭር ነገሮች

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd Před 20 dny

      ❤❤❤

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c Před 19 dny

      እኔም ነኝ አልወድም

    • @emano5974
      @emano5974 Před 19 dny

      እኔም❤

    • @user-we2ml2fs2h
      @user-we2ml2fs2h Před 16 dny

      ቃልልያ ጅግና ሴት እኔም አጭር ቀሚስ አልውድም ስር ጠልቻልሁ

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 Před 19 dny +11

    ቃልየ የኔ ባለ ማትህብ ስወድሽ እኮ ስይጣን ብቻ ነው እሚጠላሽ አንችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 Před 20 dny +22

    ቃል የሴት ወይዘሮ ጀግና ነሽ ውዴ❤❤

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Před 20 dny +57

    ሀዲስ ዜማዎች እየጠፉ ነው በሰላም ነው ተናፍቃቹሀል ቤተሰቦች❤❤❤

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před 20 dny +34

    በምክንያት ነው እኮ ቃልየ እምወድሽ የኔ ምርጥ

  • @kokobebeyn5815
    @kokobebeyn5815 Před 20 dny +44

    ለአቤል ዮቱብ ቻናል ይከፈት

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před 20 dny +10

    ምርጥ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የኔ እህት ቃልየ ጀግናነሸ👍❤❤❤

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 Před 20 dny +45

    ጎበዝ ናት ቃል በጣም ነው ያደነኳት ሤት ልጅ እረዥም ቀሚሥ ነው የሚያምርባት

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Před 20 dny +11

    ቃልዬ እኔ ጠንቅቄ አውቅሻለሁ በጣም እኮ ነው ምወድሽ እኮራብሻለሁ ኢዮባና አቤላ የስራችሁን ይስጣችሁ ምራቅዋን ጨረሳቹት

  • @hirutlema6964
    @hirutlema6964 Před 13 dny +1

    ቃል የናቶቻችን ምሳሌ ሃይማኖቱዋን አክባር መድሐኒአለም ይጠብቅሽ አይቀይርብሽ ጥብብቅ ያለ ልብስም አትልበሺ በማርያም አንድ ቀን ቃል ፈርኒቸርን ስታስተዋውቂ እንደለበሽው አይነት በሁሉ አርአያ ሁኝን በማርያም የቤተሰብን ፍቅር እና ሰላም መድሐኒአለም ይጠብቀው እናት እና አባታቹን እድሜና ጤና ይስጣቸው ፈጣር ከዚ በላይ የናንተን አበባ ያሳያቸው ❤❤❤❤ አሜን

  • @hometube8205
    @hometube8205 Před 20 dny +15

    ቃልየ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ ❤ ያፅናችሁ
    ለኛም ልቦና ይስጠን

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw Před 20 dny +22

    እረረረረ ኡኡኡ በሳሳቅ ፈረስኩኝ አቤት ተንኮላችሁ አቤልና እዮባ ተንኮል 😂😂😂 😂😂

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 Před 20 dny +43

    በእውነት ልባም ሴት ነሽ ቃልዬ ትክክል ነሽ ጀግና❤❤❤❤

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 20 dny

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅😮😢

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před 20 dny +1

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 18 dny

      ​@@-againyoutube5771እንደማመር

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Před 18 dny

      ደምሪኚ 18:56

  • @Hiwi-zw2qk
    @Hiwi-zw2qk Před 20 dny +7

    ቃሊዬ የኔ ሙሉ ሴት ጎበዝ በጣም ነው ምወድሽ ክብራችንን እራሳቺን ነን መጠብቅም ማስተበቅም ያለብን 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @user-jx2xh5io5s
    @user-jx2xh5io5s Před 20 dny +16

    እየጠፋቺሁ ነው ቶሎ ቶሎ ኑ እነቃልዬ❤🎉 አቤል እና እዮቤ በድጋሚ ስላየኋቺሁ ደስ ብሎኛል

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před 20 dny +1

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @user-jx2xh5io5s
      @user-jx2xh5io5s Před 20 dny

      @@-againyoutube5771 እሺ ውዴ አንቺም መልሺ

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 Před 20 dny +23

    የመዳም ቅመሞች ኧረ እኔም አበረታቱኝ በቅንነት🥰🥰

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Před 20 dny +8

    ቃልዬ ጎበዝ የማይመስል ነገር ለሰው እይታ ብላ ማተታለል

  • @mdassa8527
    @mdassa8527 Před 19 dny +4

    ዋዉ ቃልዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አጭር ቀሚስ የምለብሱ ሴቶች ተሷ ተማሩ የኔ ጀግና እዩብ ግን ለረዱ የገዛሀዉ ቀሚስ በጣም አጭር ነዉ😢😢😢

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f Před 18 dny +1

      በጣም በጣም እዮብን እንደዚህ አልጠብቀውም ነበር ማስተካከል ሲኖርበት ቆራጣ ልብስ ገዛላት

    • @mdassa8527
      @mdassa8527 Před 17 dny

      @@user-nt3gt4cz7f ❤❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @QerFfg-gk4kq
    @QerFfg-gk4kq Před 20 dny +13

    ወላሂ ቃልየ በጣም አደንኩሽ ጎበዝ የሴት ልጅ ውበቷ ሙሉ ልብስ ነው

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn Před 20 dny +39

    በማርያም የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አስገቡኝ ሴሆን ከዛ በላይ የመዳም ምርኮኛ መሆን ሰልቺቶኛል አግዙኝ 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @Mas-bn2by
    @Mas-bn2by Před 20 dny +11

    አንኳን ደና መጣችሁ እድስ ቃልዬ እዮባ እቤላ ቃልዬ ጎብዝ እጭር ልብስ እለብስን ስላልሽ ደስ በሎኛል

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je Před 20 dny +2

    የእውነት ምንም ቃላቶች የለኝም ለቃል የኒ ጠካራ በርቺልኝ የኒ እቁ🥀🙏🙏

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ Před 20 dny +13

    ቃልዬ የኔ ሴት❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 19 dny +5

    ብራችሁ ኮ ውጪ አይወጣም😂
    እራስ በራሳችሁ ነው የምትጠቃቀሙት ደስስ ይላል በርቱ❤❤❤

  • @user-do8ru2ry1r
    @user-do8ru2ry1r Před 20 dny +2

    የኔ ምርጦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃል ጎበዝ ምርጥ የተዋህዶልጅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 Před 20 dny +13

    ቃልዬእግዚአብሔር ይስጥሽ በንተገብረዉ ቃሉንሴትልጅረጅምቀሚስነዉመልበስያለባት

  • @alemmihretualem2193
    @alemmihretualem2193 Před 20 dny +3

    Kal gobez hayimanotuan tebaki rasuan askbari tamiralachehu❤❤❤gn ebakachehu atetfu

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 Před 19 dny

    Wow ❤ ቃልዪ አንደኛ 100 ሰጠውሽ እወድሻለሁ በይበልጥ መውደዴን ጨመርሽብኝ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እውነትም ቢሆን አታደርገውም እንደዚ አይነት Family ውስጥበመግባትሽ የሚያስቀና ነው ደግሞ የሰራችሁት ትልቅ ትምህርት ነው ደስ ትላላችሁ እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @MayeIove
    @MayeIove Před 20 dny +3

    ቃልዬ የእኔ ቆንጆ ጎበዝ እስኪ የተዋሕዶ ልጆች እደሷ ሁኑ ግን በውሸት ስትምሉ አታፍሩም አፋችሁን አይሰቀውም እረ ተው ተው ግን😢😢

    • @user-cz3nu2mj4l
      @user-cz3nu2mj4l Před 17 dny +1

      በጣም እኔ እነሱ ለማሉት እኔ እንደት እንደሰቀጠጠኝ🙏🙏

  • @GhfesFhfgf
    @GhfesFhfgf Před 20 dny +5

    የኔ ዉድ ቃልዬ ትክክል ነች❤

  • @TesfaNetant
    @TesfaNetant Před 20 dny +1

    በቤቱ ያፅናሽ ቃልዬ❤

  • @user-ie3mz9tf6r
    @user-ie3mz9tf6r Před 20 dny +1

    እውነት ቃልየ ትልያለሺ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-zb4cc5px8d
    @user-zb4cc5px8d Před 20 dny +7

    ቃል የኔ ማር❤❤❤ አይዞሺ

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 Před 5 dny +1

    አቤል she is Right she Right አትበል ስትማር እራሱ right አጊንተህ አታቅም😂አስተማሪ ነው በርቱ

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f Před 18 dny

    ቃልየ ጀግና ሃይማኖትሽን በተግባር የምትኖሪ ምርጥ ጤት ቃል የለኝም ላንቺ በቤቱ ያፅናሽ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒያለም❤❤❤

  • @user-ve6me7no7s
    @user-ve6me7no7s Před 20 dny +4

    የተዋህዶ ልጅች ከቃል ተማሪ ቃልየ ጎበዝ❤❤❤❤

  • @Aste221
    @Aste221 Před 20 dny +4

    ዋው ቃልይ የኔ ውድ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ❤❤❤❤

  • @Etho-if4rx
    @Etho-if4rx Před 20 dny +4

    እኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-kl9rp4vc9w
    @user-kl9rp4vc9w Před 20 dny +3

    ቃልየ ምርጥ ሴት ጎበዝ እውነትም ክርስቲያን ነሽ አበሳ

  • @user-go1qv6ng5r
    @user-go1qv6ng5r Před 20 dny +3

    ቃልየ ጅግና ነሽ❤❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Před 20 dny

    የኔ ልዩ ቃልዬ እወድሽ አለሁ በጣም ጎበዝ የቤተክርስቲያን ቃል አክባሪ እግዚአብሔር ያክብርሽ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg Před 20 dny +9

    ቃልዬ የኔ ጨዋ❤❤❤❤በናትሽ አቤልን ፕራንክ ያረግሽውን ልቀቂልን የኔ ማር😂😂😂😂

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 20 dny +14

    አይ ቃልዬ የኔ ምስኪን የጠነሰሱልሽን ሴራ አላወቅሽ😅😂❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před 20 dny +5

    ቃልዬ ጎበዝ የኔ ሴት ❤❤❤❤

  • @user-ii5xw3cl7r
    @user-ii5xw3cl7r Před 20 dny +2

    የኔውዲ እግዚአብሔር በቤቱ ያጥናሺ

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 Před 19 dny +1

    እንዴት ደስ እንደምትሉ እንደዚያዉ እንዳላችሁ ድንግል ተባርካችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mk1ix5hr2v
    @user-mk1ix5hr2v Před 20 dny +3

    እሰይ ቃልየ ጀግና ማርያምን❤

  • @Ggg-xs4sh
    @Ggg-xs4sh Před 20 dny +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ማርያምን ስወዳችሁ❤

  • @burkibrown9919
    @burkibrown9919 Před 20 dny +1

    Tebarkuu

  • @user-vl5jo7lk2k
    @user-vl5jo7lk2k Před 20 dny +4

    ወይ ቃልየ በጣም አከብርሻለዉ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @Eyutina19
    @Eyutina19 Před 20 dny +8

    ሰው እንዴት በፕራንክ ማርያምን ብሎ ይምላል ምን አይነት ድድብና ነው ግን ትንሽ ብርና ታዋቂነት ስታገኙ በጣም የምታበዙት ነገር አለ ድራማም ሲሰሩ በፈጣሪ ስም መማል ኧረ እንዲሁም አልታረቀን የባሰ እሳት እንዳታዘንቡብን ተው ግን የማስመሰል ህይወት በጣም ነው የሚያስጠላው በተለይ በሀይማኖት

  • @munaofficialfmh8820
    @munaofficialfmh8820 Před 19 dny

    ጀግና ጌታን ቃልዬ የማንም እምነት አይፈቅድም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Lijtofuk
    @Lijtofuk Před 20 dny +2

    ቃልየ ጀግና እግዚአብሔርን ❤

  • @Wudemake
    @Wudemake Před 20 dny +5

    እኔምለዉ አቤላ ግን ለምን ይትዩብ አይሰራም ከምር ሴያወራ ኮሜዴ ነዉ ጨዋታ ያዉቃል ከምር

  • @volumecare9918
    @volumecare9918 Před 20 dny +6

    ቃልዬ የኔ ምርጥ ሴት ዎዎ ስወድሸ ኦኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberashhune
    @aberashhune Před 20 dny +12

    አንደኛ ነኝ ምርጥ ቤተሰቤች ስወዳችሁ😍🙏

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Před 20 dny +1

      አበሻዩአ😊

    • @aberashhune
      @aberashhune Před 20 dny

      @@Mas-bn2by ወይዬ መዬ❤😍🌹

  • @NeimaYimam-qn7ce
    @NeimaYimam-qn7ce Před 20 dny +3

    የኔ ሴት ቃልየ ስወዳት❤❤❤😊

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před 20 dny +2

    ቃልዬ ጅግና ሴት ነሽ ❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 20 dny +28

    አቤላ ቀብረር አላልክም ወንድምክ ላይ😂አንተ አዝክ😊❤እንኳን ሰላም መጣቹ አዲስ ዜማዎች❤❤❤

    • @Hyroot-rv2ej
      @Hyroot-rv2ej Před 20 dny

      ቃል የኔ ማር❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤ 24:24

  • @meserettadese280
    @meserettadese280 Před 20 dny +5

    ቃልዬ እወድሻለው የኔልባም

  • @HayatHayat-zz7sl
    @HayatHayat-zz7sl Před 20 dny +3

    ዛሬ ደሞ የ አዲስ አለባበስ owwwww🎉🎉 ጥቁር በነጭ ምርጫዬ አምሮብካል በተረፈ ሁላቹንም❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Před 19 dny +2

    የኔ ውድ ስወድሽ ስጋውን እና ደሙን የተቀበለ አጭር ቀሚስ አይለብሱም የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 Před 15 dny

      ያልተቀበለም አይለብስም የኛ ስንፍና እንጂ

  • @samira1164
    @samira1164 Před 20 dny +3

    ቃልወላሂጀግና❤❤

  • @HanaZamadu
    @HanaZamadu Před 20 dny +2

    የኔ ቆንጆ ቃልዬ በትክክል 👍👌

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit Před 20 dny +4

    ቃልየ ይመችሽ የኔ ውድ❤❤❤

  • @EYULOVE-eg2bo
    @EYULOVE-eg2bo Před 20 dny +3

    ቃልይ በጣም ናፈቃኝ ነበረ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 20 dny +24

    በአዲስ አመት ሁለት ሺህ አስገቡኝ ወገን እኔንም ቤተሰብ ሁኑኝ እንጂ😅❤

  • @MahiDesta-jn2fy
    @MahiDesta-jn2fy Před 20 dny +2

    የእውነት ጀግናናተ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b Před 20 dny +4

    አቤልና እዮባ በጣም ፈታነው የምታረጉኝ በአንድ ስትመጡ😂🎉❤❤

  • @FireGetahew
    @FireGetahew Před 20 dny +7

    Abel yileya Azigi new betam new miyasikegn

  • @WerquMola
    @WerquMola Před 18 dny

    የምር በጣም ነዉ የምወዳቹ ፍቅራቹሁ ያሥቀናን በዛ ላይ ቀልዳቺህ የኔ ምርጥቺ ቡቻ እወዳቹህ አለሁ❤❤❤

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b Před 20 dny +1

    ከሁሉም ከሁሉም በእምነቱ የማደራደርና የማይቀልድ ሰው ያስደስትኛል 🎉🎉🎉

  • @user-fi1jg1po6g
    @user-fi1jg1po6g Před 20 dny +2

    ቃልዬ የኔምርጥ❤❤❤❤❤❤

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 Před 20 dny +2

    ቃልዬ ጎበዝ ልባም ሴት ብየሻለሁ😊

  • @sagusagui6368
    @sagusagui6368 Před 19 dny +1

    ቃልዪ እመብርሃን ትጠብቅሽ የኔ ጥንቁቅ ሁሉም እሴቶች እንዳንች ቡሆኑ ❤❤❤❤❤

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Před 18 dny

    የእኔማር ቃል በጣም ምርጥ ልጅ በአሁኑ ጊዜ እንዳች አይነት ሴት መገኘቱ ፈጣሪ ይመስገን

  • @user-mc7yy4xe1l
    @user-mc7yy4xe1l Před 20 dny +2

    ቃል ዋውውውውው❤❤❤❤❤❤

  • @Kidanemhretenate-b5d
    @Kidanemhretenate-b5d Před 19 dny +2

    ስርአት ያላት የኦርቶዶክስ ሴት ማለት አንቺ ነሽ ቃል😊

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i Před 20 dny +1

    ቃልዬ የኔ ውድ ጎበዝ😘😘😘ይሔን ቤተሠብ ሥወደው ❤❤❤ ቃል የመልሥ ምት እንጠብቃለን❤❤❤

  • @user-tn8in4kv3n
    @user-tn8in4kv3n Před 20 dny +1

    Liked the pictures 👍

  • @user-rq4ej7jj9b
    @user-rq4ej7jj9b Před 20 dny +1

    ቃልየ የኔ ማር 1ኛ ጀግና ግን ተፍታችዋል ቃልና አዲስ አረ አትጥፋ ❤️❤️❤️

  • @amma4705
    @amma4705 Před 20 dny +1

    የኔ ውዶች ደሥ ሥትሉ ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @user-es6xs9kz3j
    @user-es6xs9kz3j Před 20 dny +10

    ቆይ እናንተ ሰዎች ጓደኛሞች ወይስ ወንድማቾች

  • @hgf6568
    @hgf6568 Před 20 dny +2

    ቃልየ ጀግና ሴት የኔ ወድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 20 dny +11

    ጎበዝ ቃልዬ ልክ ንሽ ይመችሽ እኔ እኮ ዱባይ ቃል ምነው በሙቀት እረጅም ልብስ እያልኩ ነበር ለካ ስለማትወጂ ነው አሜሪካ ብትመጪ ንሮሽ እዝህ ቢሆን በግድ ትለምጂያለሽ ምክንያቱም ሙቀቱ ከባድ ነው እኔ ከእገር ከወጣሁ ነው ሱሪ የለመድኩት በግድ አስገዳጅ ነገር ሲገጥመኝ እናም ለማንኛውም ተመችተሽኛል በጣም ጎበዝ

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 Před 19 dny

    Bewunet kaliye egzaber yebarkesh leset tamsalit nesh❤❤❤

  • @agreselammnwuyelet2401

    ጎበዝ ቃልዬ ሴቶች ኑኑኑ ተማሩ ❤

  • @user-mh2ih7fi9z
    @user-mh2ih7fi9z Před 20 dny +2

    ደብሮኝ ነበር አሳቃችሁኝ

  • @seammerr4272
    @seammerr4272 Před 20 dny +3

    አቤል ባለቤቱ ምነው አትታይ የባሏን ዲዛይን እሷ ነበረች መነሳት ያለባት