ናሂ በሌለበት ዉብዬ ሌላ ወንድ ስታወራ ዳጊ ደረሰባት|ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ😢

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #nahitube #couples #eregnaye

Komentáře • 3,6K

  • @NahiTube1
    @NahiTube1  Před rokem +369

    ዩትዩብ መስራት ለምትፈልጉ መታየት ያለበት ወሳኝ ቪዲዮ👇
    czcams.com/video/y0D7ORS2OU0/video.html

    • @user-rx1vh4pq2k
      @user-rx1vh4pq2k Před rokem +3

      የኔ አባት አሳዘነኚ ወላሂ የምር ወዲም ባለዉ ሰዉ እንደት እንደምቀና❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem +1

      ​@@user-rx1vh4pq2kአበሸሬእኒምይለኚአላሀምዱሊላ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem +1

      አታሰለቀሱትይኒልጀእኒኒኒ

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g Před rokem +1

      😢😢😢 እሱ ሲያለቅስ እኔም ላለቅስነበር እራሴን ጨምድጀ ጨረስኩት እጅ የምር አንተን የወለዱ እናት መሀፀናቸው ይባረክ💙💙 ማሻአላህ ልበልልህ የሰው አይን እንዳይበላህ የኔውድ እንደት እዳሳዘከኝም እዳስደሰትከኝም እኔ አላጣላም ብለህ የሰማኸውን ስትደብቅ የምር ትለያለህ የኔ ለግላጋ 💙 💙 ሽአመት ያኑርህ ፈጣሪ ናሂ የኛ የሂወት አስተማሪያችን በመጀመሪያ እንደዝህ አስተማሪ የሆነ ስራ ስለምታቀርቡልን ከድቡሽጋር 💙💙 እጅግ ሲበዛ እናመሰግናለን እንወዳችኃለን ውብየ አንችማ የኔ ድቡሽቡሽ ሌላው ይቅርና ሳቅሽ እራሱ ይናፍቀናል የምር ብቻ በርቱልን🥰🥰🥰🥰

    • @ayelukasu-wq9bb
      @ayelukasu-wq9bb Před rokem +2

      እኔ መስራት ፈልጋለው ግን እንዴት ማሳደግ እንደምችል እና ቻናሉን እንዴት መክፈት እንዳለብኝ አላውቅም ናሒ እርዳኝ እስኪ ካላስቸገርኩህ❤❤

  • @user-ff2ul1mm7v
    @user-ff2ul1mm7v Před rokem +2886

    ስጦታ ይሰጠው የምትሉ ለልጁ 😢😢😢😢😢

    • @arsemaqidest9514
      @arsemaqidest9514 Před rokem +2

      Awo kasut❤❤🎉

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Před rokem +17

      የኔ ሚስኪን❤❤❤ይሰጠው ኡፍፍ😢😢

    • @user-tc6un7ls7o
      @user-tc6un7ls7o Před rokem +12

      እኔ ያሚር አስለቃሰኝ

    • @ziantaily2355
      @ziantaily2355 Před rokem +13

      ይሰጠው ትልቅ ስጦታ የእውነት ጥሩ ወንድም ወሏሂ ባሁን ስአት አስተዋይ ሰው ጠፍቷል

    • @teyba577
      @teyba577 Před rokem +1

      አዎ ሚያረገው ሲያጣ በባ ገለፀው በመሀል

  • @user-lb2mb2wy9x
    @user-lb2mb2wy9x Před rokem +1313

    የኔ ሚስኪን በቀጣይ ሰፖራይዝ ይደረግ የምትሉ👍👍👍😍😍😍

    • @user-cd5kv4rj3n
      @user-cd5kv4rj3n Před rokem +3

      ይደረግ😭😭😭😭

    • @user-ze6vi4jw1d
      @user-ze6vi4jw1d Před rokem +1

      ሲያሳዝን ምስጊን ወደ ኛ አገር ቢኖር ዝም ብሎ እኳን ሊያለቅስ ከርቶ በጥፌነበር እሚላት😂😂😂😂😂😂

    • @FskaTube
      @FskaTube Před rokem

      ❤❤❤❤yeneee qonjo wandiimee

    • @FskaTube
      @FskaTube Před rokem +1

      😭😭😭😭😢😢uuuffiii yenee abatii

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před rokem

      🎉🎉

  • @mdami7741
    @mdami7741 Před rokem +44

    ለልጁ ሥጦታ የምትሉ👈👍በላይክ

  • @aynimoke9859
    @aynimoke9859 Před rokem +235

    ዳጊ ይሸለም የምትሉ 1000 ላይክ የሚገርም ስብእና ነው

    • @user-qg6yv7jn5h
      @user-qg6yv7jn5h Před 5 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @toran5460
    @toran5460 Před rokem +505

    ስጦታ ይሰጠዉ የምትሉ 👍👍👍

  • @altg3558
    @altg3558 Před rokem +12

    ናሂ ግን በጣም ትገርማለህ የምር እደዚህ እስኪሆን ልጁ እሷ ብትሆን ያለቀሰችው እድህ እስትሆን አትቆይም ነበር ምስኪን😢

  • @fanyhabeshawityoutube9178
    @fanyhabeshawityoutube9178 Před rokem +284

    ስጦታ ይሰጠው የምትሉ ጌታን አሳዘነኝ 😢😢

  • @medinayosaf7610
    @medinayosaf7610 Před rokem +407

    ወላሂ አስለቀሰኝ ቱ ውቤና ናሂ ይሄንንልጅ ታላስደሰታችውሁ ሰብስክራይባችንን እናነሳለን የምትሉ ኑ በላይክ ወላ አስለቀሰኝ😪😪😪😪😪

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před rokem +60

    ዛሬ እኮ ቀኑ 12 ነው ውድ የአገሬ ልጆች እንኳን ለሰኔ ሚካኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ ቅዱስ ሚካኤል የአሰባቹትን ያሳካላቹ🙏🙏🙏❤

  • @user-kp8ez2nz8i
    @user-kp8ez2nz8i Před rokem +196

    የወርቅ ስጦታ ይገባዋል የምትሉ ለይኩ የወንድምነት ጥግ የፍቅር ተምሳሌት ነው

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před rokem +4

      ኦረ ወንደ ወርቅ አያደረገም

    • @add9654
      @add9654 Před rokem

      ​@@user-od6kz2rq6zእኮ ክክክክስልክ ይገዛለት

    • @hanlove412
      @hanlove412 Před měsícem

      ይችላል​@@user-od6kz2rq6z

  • @mekids7842
    @mekids7842 Před rokem +203

    የወድምነት ጥግ❤❤❤❤ የኔ ውድ ስጦታ ይሰጠው የምትሉ 😢😢😢😢

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube Před 9 měsíci +6

    ይሔ ልጅ ለሚሥቱ ታማኝ ይሆናል የምር
    ምርጥልጅ

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Před rokem +328

    😂😂 ጀግና ወንድም❤❤ ሸልሙት የምትሉ👍👍👍

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 Před rokem +196

    ዳጊን ሰርፕራይዝ ይደረግ አስለቅሳችሁትማ መቅረት የለበትም😢

  • @eusshhs2668
    @eusshhs2668 Před rokem +12

    ወይኔ እድህ ሲያለቅስ ቶለ ትነግሩትነበር ምነው አጠወላችሁት ኡፉፉፉ የኔ አባት እኔ ልሠቅሰቅ 😭😭😭 ካሳማ ያስፈልገዋል ከበድ ያለ ወይም ጀዋል ብቻ ስጦታ ስጡት

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před rokem +319

    ተይግን ውብዬ ሚጥሚጣ አትሁኝ ልክ እደኑሮ ውድነት ልጁን አታሰቃዩት ብቅ ባለ ቁጥር የዚህን ቪድዮ ብር ለዳጊ ይሰጠው የምትሉ ላይክ ሀራም 😢😢😢

  • @hirut758
    @hirut758 Před rokem +321

    ሁለተኛ ፕራክ እንዳታረጉት ሲያሳዝን የኔ ጌታ አብሬው አለቀስኩ😢😢😢😍😍😍

    • @user-uu1gp7mh8y
      @user-uu1gp7mh8y Před rokem

      ኡዉነት😢😢😢

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 Před rokem +1

      Hirut..yewahe lij nesh miset behonesh kemir👈

    • @askal6750
      @askal6750 Před rokem +1

      እውነት በጣም የኔ ጌታ ሲያሳዝን😢

    • @hirut758
      @hirut758 Před rokem

      @@askal6750 በጣም ይሄ ፕራክ የሚሉት ነገር ምን አለ በጠፋልን በጣም ነው የምጠላው

    • @hirut758
      @hirut758 Před rokem

      @@alexmekonen5116 አመሰግናለው የእውነትም ነኝ ፈጣሪዬን የምለምነው ልክ እንደኔ የዋ ታማኝ ፈጣሪውን የሚፈራ ሰውን በሰውነቱ የሚያከብር አዛኝ የሆነውን ሰው እንዲሰጠኝ ነው ጸሎቴ

  • @ngstitsegay5452
    @ngstitsegay5452 Před rokem +10

    በጣም ሙገረማል የዚ ሰውዬ ቤተሰብ ግን በጣም ሰው አክባሩ ስርኣት ያላቸው ናቸው ሄሉ የሄም እናቱም ፈጣሪ ረጅም እድሚ ይስጣቹ ክብረ ያለው ሰው ሁሉም ጌዜ ይከበራል።❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +271

    በስማም የኔ ሚስኪን ዳግዬ አስለቀሰኝ የሚገርም ስብህና ነው ያለው ለወንድሙ ያለው ፍቅር እውነት ድንቅ የሆነ ወንድም ነው ያለህ ናኦም እግዚአብሔር ትልቅ ደርጃ ያድርስህ 🙏🥰

  • @destadesta731
    @destadesta731 Před rokem +80

    ናሂ ግን ለእህቱና ለወንድሙ ያለው ፍቅር ያስቀናኛል❤❤❤❤ በል ምርጥ ስጦታ ይስጠው እምትሉ

  • @yeshi2239
    @yeshi2239 Před rokem +17

    ያላዩት አይተናል ብለዉ ቤተሰብን በሚያለያዩበት ሰአት በተለይ የባል ዘመድ ።እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @Bemnet649
    @Bemnet649 Před rokem +391

    እንኳን ለታላቁ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል በስላም አደረሳችሁ ናሂ ውብየ አደራ እንደተከበራችሁ ኑሩ ፕራንኩም ሆነ ስርቭራይዙ አስተማሪ ይሁን

    • @Makdas1224
      @Makdas1224 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Před rokem +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

    • @pezaagzech9597
      @pezaagzech9597 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜንን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @sarasara-wf7bd
      @sarasara-wf7bd Před rokem

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ

    • @bellayneshdando2398
      @bellayneshdando2398 Před rokem

      😭😭😭😭😭🥺🥺🥺

  • @wswd5859
    @wswd5859 Před rokem +63

    አብሬ ስቅስቅ ብየ ማልቀሴ ሁለተኛ ይህንን ትንሽየ ልጅ ፕራክ አታድርጉ ለወንድሙ ያለው ፍቅር እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢

  • @fafyeenatelij6473
    @fafyeenatelij6473 Před rokem +12

    አልቅሶ አስለቀሰኝ የልጅ አስተዋይ😢❤

  • @Zeyba-pr9oi
    @Zeyba-pr9oi Před rokem +49

    ወላሂ እንባየ መጣ ሚስኪን ስጦታ ይሰጠው የምትሉ በላይክ

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Před rokem +199

    የማዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ያረብ😘❤🤲

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před rokem +10

    ምርጥ ቤተሰብ አሉት እናቱ ለሁሉም አማቾች ከሶ ይማሩ ፈርሀ እግዚአብሔር ያላት የማታዳለ ልጂ ብላ

  • @Gurage4
    @Gurage4 Před rokem +186

    ማነው እነዚ ጥዶች የሚወድ በላይክ ግለፁ✅ ደምሩኝ ሰወዳቹ❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před rokem +112

    ሀራም ሲያሳዝን አልቅሶ አስለቀሰኝ አይ ወንድም መከታ እኮ ነው ለታላቁ ወንድሙ ተቆርቆሮ ሲያሳዝን❤❤❤❤❤❤

  • @osmantube514
    @osmantube514 Před rokem +8

    እደዚህ አስኪያለቅስ እደት አስቻለችሂ ወይ ይሄ ብር ሰውን ጨካኝ አረገው ያአላህ

  • @user-hl4oo1do2q
    @user-hl4oo1do2q Před rokem +39

    ወሏሂ የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል የኔ ትንሽዬ ወሏሂ ውድ ስጦታ ይሰጠው የምትሉ👍👍👍

    • @LobabaLobaba-um2qi
      @LobabaLobaba-um2qi Před měsícem

      እኔሥ😢እፍፍፍፍ አሠዘነኝ😢😢😢😢

  • @mehaleta1348
    @mehaleta1348 Před rokem +29

    መካስ አለበት እባው እማ በከቱ አይቀርም ስጦታ ይሰጠው የምትሉ❤

  • @user-uf1gz3rf7w
    @user-uf1gz3rf7w Před rokem +2

    እኔ ገና ስገባ ነው ላይክ እማረገው ዉብዬ አንቺን ከማዳም አዉጥቶ ለዚህ ያበቃሽ አምላክ እኛን የመዳም ቅመሞችንፈጣሪ በቸርነቱ ከዚህ ያዉጣን

    • @sofya9565
      @sofya9565 Před měsícem

      አረብ ሀገር ነበረችዴ በፊት

  • @tigraymymather7597
    @tigraymymather7597 Před rokem +41

    በድንግል ኣሳዘነኝ 😥
    እባካቹ የናሂ ቤተሰብ የሆነ የሚወደው ነገር ሸልሙት

  • @user-qt5jc1wk6t
    @user-qt5jc1wk6t Před rokem +120

    በእውነት በጣም ነዉ ያሳዜነን 😢😭 ምስኪን የወንድምነት ጥግ❤❤❤❤ይሸለም የምትሉ እጃችንን አውጡ 🎉❤

  • @mfriyatsultanmfriyatsultan6876

    ለወንድሙ ትልቅ ፍቅር ስላለው ደስ ይላል ማልቀሱን ስየ ደስ ነው የለኝ የዋህ ነው ❤

  • @ethiopiaethiopia2489
    @ethiopiaethiopia2489 Před rokem +85

    የስራቹሁን ይስጣቹሁ የኔ ጌታ. እፍፍፍ ጥሩ ስጦታ ስጡት የኔ አባት❤❤❤❤

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Před rokem +201

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ አበረታቱኝ 🇪🇹👈🌹

  • @umieyad6526
    @umieyad6526 Před rokem +4

    እንደዚህ ስታስለቅሱት እናቱ ብቻ እንዳያዩ እኔን እንደዚህ ያረገኝ ማዘሩ ካዩ አለቀላችሁ😢😢😢

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano Před rokem +44

    ማርያምን ይሄን ልጅ አታስለቅሱት😥😥😥😥 በጣም የዋህ ነው በሉ የሆነ ነገር አርጋችሁ ሰፖራዝ አርጉት❤

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Před rokem +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ጨካኝ ናቹ የኔጌታ እንዲት እንዳሳዘነኝ ቢያሳዝናቹ እማ ወዲያው ታስቆሙት ነበር ሚሲኪ በጣም የወህ ልጅ ነው ከዚበፊት እህቱ ያደርገችው እራሱ አይረሳኝም በዚልጅ ለሁለተኛ ጊዜ ሳለቅስ እግዚያብሔር ልብክን አይቀይርብክ በጣም ፍቅር የሆነ ልጅ ነው❤❤❤

  • @workelove3235
    @workelove3235 Před rokem +50

    እፍፍፍፍ 😢 አታስጨንቁት በናታችሁ ይህ ፕራንክ ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን

    • @bebe-ff7fh
      @bebe-ff7fh Před rokem +1

      የገንዘብ ምንጭ ነው እኮ

  • @selemantiztatube5983
    @selemantiztatube5983 Před rokem +88

    ድስ የሚል ቤተሰብ ያሳደገው ልጅ ናሂም ቤተሰቦችህም እጅግ ደስ የሚሉ ናቸው

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Před rokem

      በጣም ለሚስቱ ለቤተሰቦቹ ለሰው ልጅ በጣም ክብር ያለው ልጅ ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @Girmanesh
    @Girmanesh Před rokem +7

    የኔ ወንድም😢 ኡፍፍፍ ኣሳዘነኝ❤ የኔ መልካም 1000 ኣመት ንረልኝ❤❤

  • @jcdh-lx2ut
    @jcdh-lx2ut Před rokem +46

    የተረገማችሁ ልጁን አሰቃያችሁት የኔ አባት በሉ ስጦታ ስጡና አስደስቱት😢😢🙏🙏

  • @NahiTube1
    @NahiTube1  Před rokem +169

    ቤት መግዛት ምትፈልጉ ጊፍት ሪልስቴት ብለዉ ይደዉሉ 0940257525 or 0982306312

    • @user-nt9br6hh6j
      @user-nt9br6hh6j Před rokem

      ይሀው ማሻአለህ ብያለሁ ❤

    • @Apple-rh2re
      @Apple-rh2re Před rokem +3

      ወለድ ከሌለው እገዛለሁ

    • @user-rq2th7uj9z
      @user-rq2th7uj9z Před rokem +3

      ስንት ነው ዋጋ ይነገረን ወንድማችን ለመዳም ቅመሞዎች ይሆናል ዋጋው

    • @floramiemanit9876
      @floramiemanit9876 Před rokem +4

      😂🤣🤣🤣ለማፍርስ ነው 😂😂

    • @baatirishefara6280
      @baatirishefara6280 Před rokem +2

      ስጦታ ስጦው ናሂ ለወንድምህ 🥺🥺🥺🥺

  • @user-yh5pd2uj9j
    @user-yh5pd2uj9j Před 8 měsíci +3

    ሚስኪን ወላሂ ተጫወታችሁበት የኔ ሚስኪን😮 ስጦታ ይሰጠው😮

  • @kayakuya5367
    @kayakuya5367 Před rokem +122

    የመዳም ቅመሞች የረፋት እንጀራ ይስጠን አሜን በሉ

  • @ekramali6409
    @ekramali6409 Před rokem +30

    ደግማችሁ ዉብየ & ናሂ ዳጊን ፕራክ እንዳታደርጉ ሥጦታ ይገበዋል የኔ ወንድም🥰🥰 እንደት እንዳሣዘነኝ 😭😭😭

  • @TsegishKing
    @TsegishKing Před rokem +10

    የእግዚአብሔር ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በሰላም መጣችሁ ሚስኪን እግዚአብሔር ያሰድግህ ❤❤

  • @Tsegi
    @Tsegi Před rokem +52

    በስመአብ ለወንድሙ ያአለው ፍቅር የተለየ ነው መታደል ነው👍👍👍👍💚💛💗

  • @Aregash-py8nb
    @Aregash-py8nb Před rokem +59

    ዳጊን ሳየዉ ወንድሜ ትዝ አለኝ❤ሁላቹንም ዉድድድድ ነዉ እማረጋችሁ ፈጣሪ ፋቅራችሁን ያቢዛላችሁ እወዳቿለሁ❤❤❤❤❤

  • @user-dy6dm8ez8h
    @user-dy6dm8ez8h Před 5 měsíci +1

    ይህ ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ክፉ ኣይንካቹ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስላቹ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-cv8dy1ck6b
    @user-cv8dy1ck6b Před rokem +15

    ማሪያምን በጣም ያስለቀሰኝ ውድም ማለት እንደዚህ ነው መከተ ሽልማት ይገባውአሉ የኔ ወንድም😭😭😭😭😔😔😔

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 Před rokem +90

    የኔ ጌታ አይ ዉብየ 😢😢😢😢ዳጊ አልቅሰህ አስለቀስከኝ❤❤❤❤

  • @selamgetenteselamgetente-4800

    ለወንድሙ ብቻ ሳይሆን ለሷምገበናዋን ሸፈነላት የእውነትቢሆንእኳን ጌታንምርጥ ልጅ❤❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před rokem +45

    የኔ ከርታታ አሳዘነኝ ጌታን 😢😢😢 day ወደ ስጦታ ስጡት ቶሎ አስደስቱት 😢😢

  • @tgstabebe8117
    @tgstabebe8117 Před rokem +88

    ማርያምን በጣም ነው ያስለቀሰኝ ለወንድሙ ያለው ፍቅር ወይ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤

    • @jfgmhi
      @jfgmhi Před rokem

      😢ምስኪን😢

    • @hayat-qg9pd
      @hayat-qg9pd Před rokem +1

      Enanm aslksgn

    • @hagerimedia
      @hagerimedia Před rokem

      የምር እኔም አሳዝኑኙል😢😢

    • @bizuyetegegne6418
      @bizuyetegegne6418 Před rokem

      ገና በልጅነቱ❤ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔርን የምትፈራ ልጅ ❤❤❤

    • @bizuyetegegne6418
      @bizuyetegegne6418 Před rokem

      እናንተ ግን መካስ አለባችሁሁ

  • @Cud-pf6bj
    @Cud-pf6bj Před měsícem

    የኒ አባት ሲያሣዝን የሥራችሁን እንዳለቀሰ መቅረት የለበትም ስጦታ ይሠጠዉ የምትሉ አሲ👍አሳዩይ

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Před rokem +60

    😢😢😢ይሄን ፕራንክ ምናለ ከሀገር ቢያጠፋዉ !!!!

  • @zidlove920
    @zidlove920 Před rokem +41

    ናሂ ህፃኑን አታስጨንቁት በአላህ ሀራምአለይኩም

  • @Alhamdulilah731
    @Alhamdulilah731 Před rokem +3

    የኔ አባት ሲያሳዝን በአላህ የልጅ አዋቂ ደስ ሲል😢

  • @MehubaAli
    @MehubaAli Před rokem +55

    የዚህን ቢደወ ብር ስጡ ሀራም አለይኩ 😢😢😢😢

  • @samira7639
    @samira7639 Před rokem +22

    በፈጣሪ ምን አይነት ወንድም ነው ናሂ ስጥታ ስጠዉ እኔ በማልቀስ አይኔ አመመኝ ናሂ ታድለህ በጣም ነው የሚወድህ ዉቤዬ ወርቅ የሆናቹዉ ቤተሰብ ናቹዉ 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @kadijaa9088
    @kadijaa9088 Před rokem +6

    Wallaah garaa nama nyaata miskinaa wallaah 😢😢😢😢😢😢maalif akkatti boochiftaan ❤❤❤❤❤

  • @magdes6631
    @magdes6631 Před rokem +20

    የኔወድም አሳዘነኝ ውብዬና ናህይ ሰጦታ ሰጡት ሲቀጥል ሁለተኛ ፕራክ ካርጋችሁት ሰብሰክራይቤን የማነሣ የኔ ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @soshitube7215
    @soshitube7215 Před rokem +37

    በስጦታ ይካስው የምትሉት like ኣርጉ

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 Před 4 měsíci +1

    እኛ አበሾች የማናደርገውን አቃቂር ማውጣት ስለምንወድ ተዋቸው እናንተ ዝም ብላችሁ ስራችሁን ስሩ ሰላማችሁ ይብዛልኝ 💚💛❤️ ☦️☦️☦️

  • @zaharz611
    @zaharz611 Před rokem +23

    አታስለቅሱት እባካችሁ ስጦታ ስጡት በኛ ፊት😢

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Před rokem +25

    ልጁ ደሞ ሲያምር ወላሂ ውድሜን መሰለኝ ያርቢ የስራሽን ውብየ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 Před rokem +3

    ምስኪን አይ ወድም😢😢አልቅሶ አስለቀሰኝ ውይ😢እነሱን ላለማጣላት ማልቀስ ብቻ ውብየና ናሂ ግን ነፍሳችሁ አይማርም😂ውይ

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před rokem +19

    የኔ ሚስኪን ማርያምን ተው የልጆች ጭንቅላት አይችልም ቢያንስ የሚያስተምር ነገር አሳያቸው😢😢

  • @eexx8683
    @eexx8683 Před rokem +30

    ሚስኪን ምርጥ ልጂ ነው ወላሂ ሆደን አባባው 😢😢😢😢😢

  • @user-cy5xz3js5q
    @user-cy5xz3js5q Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ወላጇቹን ሳላደንቅ አላልፍም❤❤😢😢😢

  • @hagerimedia
    @hagerimedia Před rokem +50

    የእውነት ልጅ ሲያሳዝን😢
    የማዳም ቅመሙች መላአኩ ቅድስ ሚኬኤል በያላችሁበት ይጠብቃችሁ በሠላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Před rokem +42

    ውይ ወንድም ይኑር ለዘላለም ግፋችሁ ይህን ያህል ማስለቀስ የለባችሁም ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @user-hg5yu8si5y
    @user-hg5yu8si5y Před rokem +5

    እመቤቴን ፕራንክ መሆነን እያወኩ የማልቅሰው ነገርስ 😢❤

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 Před rokem +112

    በሉ ቀጥ ብላችሁ አሪፍ ስጦታ ስጡት 😍😍😍😍

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před rokem +18

    የኔ ጌታ😢😢😢😢 አስለቀስከኝ የኔ ሚስኪን የኔ አባት ❤❤❤❤ ናሂ በጣም ምርጥ ወንድም አለህ ስጦታ ይሰጠው በእመቤቴ የኔ ጌታ ❤❤❤😢😢😢😢😢ኡፍፍ

  • @kuwait2644
    @kuwait2644 Před rokem +5

    የኔ አባት ሲያሳዝን ዉይይይይይይይይይይ በሉ ስጦታ ይገበዋልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Před rokem +20

    በፈጣሪ እንደዚህ አይነት ወንድም ያብዛልን

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Před rokem +13

    ፕራክ መሆኑን አዉቂ ከዳጊ ጋራ አለቀስሁ ማርያምን እራሴን አመመኝ 😭😭😭ሰርፕራይዝ አርጉልኝ 🥰🥰

  • @zinab8199
    @zinab8199 Před rokem +2

    ሆዳቹህ መቻሉ😢 በባዶው እደዚህ ሲያለቅስ! የኔ ሞስኪን!!

  • @hayatmohmed2305
    @hayatmohmed2305 Před rokem +19

    በሉ በሱጦታ አበሽብሹት እና እኛንም አስደስቱን😢

  • @almaztarekegn8508
    @almaztarekegn8508 Před rokem +33

    በስማም ኩቻ ምርጥ ልጅ ❤❤❤❤ በጣም ነው ያሳዘንከኝ 😢😢😢😢 ሙሉ ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳችሁ እምነታችሁ ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Před rokem

    እንድህ አስለቅሳችሁ እሱን ብቻ ሳይሆን እኛንም አስለቅሳችሁ የዚህ ቪድዎ ብር ለሱ ይሰጠው እምትሉ ላይክ አድርጉ ሚስኪን አሳዘነኝ ስታወራ እራሱ ተጨንቆ ነበር በጣም

  • @user-si2jp7sz8d
    @user-si2jp7sz8d Před rokem +40

    አሳዘነኝ ለወንድው ያለው ፍቅር ልዩ ነው ደግሞ ብሰለቱ አላጣላችሁም አለ በአሁኑ ግዜ እንኳን የተወራ ያልተወራ ወሬ የሚናገር ሰው ባለበት ዘመን እንዲህ አይነት ሰው ማገኘት መታደል ነው ወላሂ ሀራምአለይኩም እንደዚህ አታሰጨንቁት 😢😢😢😢😢

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 Před rokem +27

    ማርያምን አስለቀሰኝ የኔ ጌታ 😢😢😢 😢😢አሁኑ በስጦታ ካሱት ❤

  • @ረድኤት
    @ረድኤት Před rokem +24

    የአመቱ ምርጥ ወድም
    ዲምፅችን
    ይሰማ በደረቀቁ አስለቅሰችሁት
    አቀሩም ይሸለም
    የሆነነገረ አረጉለት

  • @halemayimam
    @halemayimam Před rokem +14

    ዉብየና ናሒ ይህን ልጂ እዲህ እዳስለቀሳችሁት ቆጆና ደስ የሚል ስጦታ ሰታችሁ ባታስደስቱቱ የእዉነት እቀየማችሗለሁ አናዳችሁኛል እሺ ሰምታችሗል 😭😭😭😭

  • @agizasurakoyomedia
    @agizasurakoyomedia Před rokem +20

    በጣም አስለቀሰኝ ኡፉ የኔ ወንድም ተሰቀሰቀኮ😭😭አንጀተን በላኝ እንደት እንደ አስለቀሰኝ ብታዩ ደሞ አልተናገረም በጣም ደስ የምል ወንድም ወይኔ በጣም አስተማር ነዉ ብዞቻችን እንደምንባርበት ተስፋ አለኝ 😂😂ፈጣር አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @mekides
    @mekides Před rokem +2

    በስማም ሲያለቅስ እባዬ መጣ😢😢 እፍፍ ምስኪን ነው ውብዬ ሊላ ቢሆን ስልኩን ነበር ቀምቶ እሚሰብርብሽ

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Před rokem +34

    😢ይሄ ልጅ እና ሄሉ ሳያቸዉ ያሳዝኑኛል ታናናሾቼን ይመስሉኛል ባጠቃለይ ቤተሰቡ መልካሞች ናችሁ አይለያችሁ ምርጦች😍

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 Před rokem +23

    ወይ ዳጊየ አሳዘነኝ በዚህ በክፉ ዘመን ዳጊን የመሰለ ወንድም ስለለህ ናሂ እዲለኛ ነህ ወላሂ ላንተ ተናግሮ ከማጣላት ማልቀስን መረጠ አስተዋይ ቅን የሆነ ልጂ ነው 👍

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i Před rokem +1

    እግዚአብሔርን በጣም ሲበዛ ክፉ ናችሁ እንዲህ እስኪያለቅስ ግን ዝም ማለታችሁ ትክክል አይደለችሁም ናሂ ውብዬ ትቀጣላችሁ😂

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 Před rokem +14

    ማርያምን የስራችሁን ይስጣችሁ አስለቀሰኝ የኔ አባት ስጦታ ግዙለት ሆ

  • @Ail-ox6zv
    @Ail-ox6zv Před rokem +63

    የልጁን ሥሜት የተረዳ😢😢😢😢😢

  • @ManazeDulla-hq9fg
    @ManazeDulla-hq9fg Před rokem +3

    ወላሂ,ሚስክን,አስለቀሰኝ,ወንድምህ,አላህ,ይጨምሪለቹ,ማሻአለህ,ባጠም,ድስስይለን,ስትወደዱ,አስደስቱት❤️❤️❤️❤️

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před rokem +6

    እኔ በግሌ ፕራንክ የሚባል ነገር አስጠልቶኛል ግን ዝም ብዬ ቪዲዮ ላይክ ለማድረግእገባለሁ