Video není dostupné.
Omlouváme se.

የናሂን ወንድም አስጨነኩት|ዉብዬ እና ዳጊ ሰሩልኝ!!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 05. 2023
  • #nahitube #eregnaye #couples

Komentáře • 3,5K

  • @janaadesbaba7938
    @janaadesbaba7938 Před rokem +570

    ወይኔ አንተ ልጅ ለቤተሰብህ ያለህ ክብር የለለ ነው ይጨምርልህ አቦ 👍👍👍

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      እንደማመረ 🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኛ

    • @Fitsumtesfay
      @Fitsumtesfay Před rokem +1

      When I was a kid husband of my sister mistreated me then I left my house then my colonel uncle killed him by gun in 2005 . Still now we are killing each other in our family. True story.

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp Před rokem

      🌅😀

    • @egzabhryemsgin7722
      @egzabhryemsgin7722 Před rokem

      😮❤ betam des emli Lij New gebze

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 Před rokem +545

    😭😭😭😭😭😭. ተው ናሂ አታስለቅሰኝ
    ምን አይነት ሰው ነህ አላህ መልካም ነገር ይስጥህ 😭😭

    • @aminaamina9280
      @aminaamina9280 Před rokem +10

      ወላሂ በጣም ነው ያስለቀሰኝ 😭😭😭😭😭

    • @azahelazahel4472
      @azahelazahel4472 Před rokem

      Amen enem asleksegn

    • @hethamheitham3143
      @hethamheitham3143 Před rokem

      ናህዬ ስወድ ህ 🥰🥰🥰🥰

    • @sadasada6552
      @sadasada6552 Před rokem +1

      ማሻ አላህ❤

    • @yeneMB
      @yeneMB Před rokem

      Maryamini yeleyale lela bihone eswani kemito weye sedbo esu eko minim sayele . Shayunim keyeroblerasu wehi

  • @ashuclassic1221
    @ashuclassic1221 Před rokem +47

    ወንድምነት❤ እንባዬን አመጣሃው ናሂዬ❤ ለቤተሰቦቹ ልዩ ፍቅር ያለው እስኪ በላይክ❤

  • @naimatube2312
    @naimatube2312 Před rokem +90

    አስለቀሱኝ 😢እኔ አጎቴ ጋር ስማር ይሄ ታሪክ ደርሶብኛል በህይዎቴ መቼም አርሳውም በተለይ ልጅ ሁናችሁ አትርሱም 😢😢

    • @shhshxhhdh7309
      @shhshxhhdh7309 Před rokem

      እኔም

    • @zemzemzed9334
      @zemzemzed9334 Před rokem +1

      አይዞሽ

    • @almanal5018
      @almanal5018 Před rokem

      እኔን እፍፍፍ

    • @Fitsumtesfay
      @Fitsumtesfay Před rokem

      When I was a kid husband of my sister mistreated me then I went to military. then my colonel uncle killed him by gun in 2005 . Still now we are killing each other in our family. True story. Then many divorced in our family.

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Před rokem

      ትክክል ማርያምን

  • @kelemkelem8116
    @kelemkelem8116 Před rokem +544

    እመቤቴን ፕራክ ይሑንጂ የብዞች ክፉውች ታሪክ ነው በብዙ አሉ እደዚሕ ያሉ ክፉዎች አስተማሪ ነው ሰውን ለሚበድሉ ትምሕርት ነው ❤❤❤❤

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Před rokem +240

    መጀመሪያ ናሂና ውቤ ተማክረው ልጁን ፕራንክ ቢያደርጉት በጣም ያስጠላ ነበር ግን ውቤና ልጁ መማከራቸው ፕራንኩን አንደኛ አድርጎታል ዋዉ የኔ ምርጦች😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏♥🙌🙌🙌

  • @zinab8199
    @zinab8199 Před rokem +180

    ፍቅር ከሀይማኖት እና ከቤተሰብ ይጀምራል እዳተ አይነቶቹን ያብዛቸው

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před rokem +42

    ናሂ ❤ምርጥ ሰው ጨዋ የኔ ጌታ አፈር ባበላኝ አለ😢😢ከወንድሙ ጋር አብሮ በላ😢ሻዮንም ቀየረው ጎበዝ ምርጥ ወንድም❤❤❤❤ዳጊም ቆንጆ ልጅ

    • @user-rw4of3ky2p
      @user-rw4of3ky2p Před měsícem

      አይገርምም ለረሱ እኳን አልበለም እየጎረሰዉ😢😢😢😢😢

  • @kalkidanyibeltal47
    @kalkidanyibeltal47 Před rokem +131

    እኔ እራሱ ስሜቱን ሳስበው አለቀስኩ እንደዚህ አይነት ሴቶች ካሉ ልቦና ይስጣቸው😢😢

    • @wab7691
      @wab7691 Před rokem +3

      ካሉ ሳይሆን አሉ በጣም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው

  • @elsilovee
    @elsilovee Před rokem +711

    የስደት እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ባለንበት ከክፉ ነገር ጠብቆ ለእናት ሀገራችን ያብቃን አሜን በሉ ስደት መርር ነዉ ያለኝ😥😥

  • @user-zy4fm4rs5e
    @user-zy4fm4rs5e Před rokem +27

    ሚስት የባልን ቤተሰብ የምወደው ቦታ የምሰጠው ባልዮው ለቤተሰቦቹ ልዩ ፍቅር ሲኖረው

  • @Zuzu_habesha5
    @Zuzu_habesha5 Před rokem +56

    ፈጣሪ ቤተሰብ ጋር ከሚያራርቅ ትዳር ይጠብቀን

  • @user-fg4zr7pd4l
    @user-fg4zr7pd4l Před rokem +153

    ጌታ ሆይ ለቤተሰቦቹ ክብር ያለው ባል ስጠኝ አተን የሚፈራ ሰው የሚወድ ትግስተኛ ስጠኝ ካልሆነ ይቅርብኝ❤❤❤❤

    • @user-gk6yc6wt2c
      @user-gk6yc6wt2c Před rokem

      Ezi honesh nw yetefashibign yene mist😂

    • @betikonjo7059
      @betikonjo7059 Před rokem

      ​@@user-gk6yc6wt2c😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ያተስ ከፋ

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Před rokem

      አሜን

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Před rokem

      አሜን የኔማ ተራርቀን ሰለሆነ ያለንው በአመት 2 ቢበዛ 3ጊዜ ስንገናኝ ሁለታችንም እናለቅሳለን ነበር ግን አሁን ተጋጭተን ናፍቆኛል የኔ አባት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@user-gk6yc6wt2c ደምሪኛ

  • @roroed9946
    @roroed9946 Před rokem +381

    ለቤተስቦች ያለዉ ክብር እግዚአብሔር ያክብርህ ስወዳችሁ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před rokem +12

    አፈር ባበላኝ አለ የኔ ጌታ ናሂ 😢😢😢😢አስለቀስከኝ እመቤቴን የኔ ጌታ ኡፍፍፍ

  • @user-si1iq4sf7z
    @user-si1iq4sf7z Před rokem +27

    ማርያምን ያሳለፍነው ህይወት አስታወሽኝ በእናቴ ቤተሰቦች የደረሰብን ግፍ 💔💔😭😭😭

  • @hghg5376
    @hghg5376 Před rokem +123

    💔💔💔💔ወይኔ መታደል ነው በዚህ ሰአት እንደዚህ አይነት ወንድም ማገኘት😢😢😢😊

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኛ

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 Před rokem +3

      ቤተሰብ ነው የምቀድመው እሳ እኮ ትለት ነው የምጠችው

  • @gidcfjdg359
    @gidcfjdg359 Před rokem +134

    በነገራችን ላይ ፕራክ ቢሆንም ለክፉ ሰዎች በጣም ትምሕርት አለዉ ወንድም መከታ ነዉ 👍👍

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ 💋

    • @gidcfjdg359
      @gidcfjdg359 Před rokem

      @@sebelyoutube እሺ

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Před rokem

      የታወቀ ነው ምንም እንኳ እሱ ባያከብራቸው ሚስቱ ቤተሠቦቹን እንዲትጠላበት የሚፈልግ የለም አንዳንዲ የተረገመ ካልሆነ በስተቀር

    • @SikoSilo-zl5wu
      @SikoSilo-zl5wu Před rokem

      ትክክል

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 Před rokem

      ትክልክል

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun9100 Před 7 měsíci +3

    ወይኔ ናሂ ዘመንህ ይባረክ በእውነት እዳንተ አይተት ወንድሞችን ፈጣሪ ያብዛ በእባ ነው የጨረስኩት😢😢😢😢

  • @roselovelululove9342
    @roselovelululove9342 Před rokem +4

    የእውነት ፕራንክ መባሉን ባልሰማ ኖሮ ፕራንክ እንደሆነእንኳን ናሂ በጣም መልካም ባል ነው እውነት ስንት ቤት አለ እንደዚህ አይነት ምርጥ ትምህርት ነው

  • @user-dl3wz4gq3t
    @user-dl3wz4gq3t Před rokem +241

    ከናሂ የምወደው ነገር ቢኖር የቤተሰቦቹ ያለው ቦታ ማሻላህ የሚስትም የትዳርም የቤተሰብም ፍቅር እኩል ሲሆን ደስ ይላል ፈጣሪ ሁሉንም ያቆይልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ውብየ አንችም እንደስምሸ ውብ ነሸ ውዴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 አሁን ደሞ ልጃችሁን 🧍‍♂️ ያሳድግላችሁ 😍😍😍😍

    • @zemzemtube2551
      @zemzemtube2551 Před rokem +1

      @@Gente977 ምኑን አወቅነው ውሸት ውሸት እያሉይመጣሉ

    • @zainabaetop6398
      @zainabaetop6398 Před rokem

      በጣም ወሌሂ አለቀስኩ😢😢😢😢❤

    • @kayrujamel6775
      @kayrujamel6775 Před rokem

      ​@@Gente977❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @teyba577
      @teyba577 Před rokem

      nati gn jaegna nek

    • @teyba577
      @teyba577 Před rokem

      Lijum asazenegn yene mar😅

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před rokem +225

    የውነት ለቤተሰቦቹ ያለው ክብር ይለያል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤ፈጣሪ በያልንበት ይጠብቀን

    • @user-xp5gd4tv8d
      @user-xp5gd4tv8d Před 7 měsíci +1

      እሄ መውደድ ሳይሆን ግዴታው ነው አይደረግም እንደዛ እኮ 😢😢

  • @ddfgccvb8547
    @ddfgccvb8547 Před rokem +12

    ወንድሜ እንጄራናቴ ምግብ ከልክላኝ ስሄድ እቤቱ በጣም ነበር እሚንከባከበኝ ወንድሜ ሺ አመት ኑርልኝ😭😭😭😭😭

    • @MdRaj-jw4xj
      @MdRaj-jw4xj Před měsícem

      የኔወርቅአሁንምንላይነሽ

  • @user-mt3zw7ls4c
    @user-mt3zw7ls4c Před rokem +5

    ለቤታችሁ አዲስ ነኝ🎉አርሴማን በአሁኑ ስአት እደዚህ አይነት ወድም ማግኘት መታደል ነው😢😢😢😢ናሂየ ለቤተሰብ ያለህ ክብር ኡፉፉፉፉፉ በጣሪ ይጨምርልህ ወድሜ😢😢😢😢😢

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 Před rokem +178

    ማርያምን ለቤተሰብ ያለው ክብር ዋውውው❤❤ናሂ

  • @yegebreail
    @yegebreail Před rokem +64

    Nahi ለሰው ያለው ክብር ይለያል በፈጣሪ 😢😢🙏🙏

  • @abdubaley6721
    @abdubaley6721 Před rokem +11

    ማሻአላህ ወላሂ እንደዚህ አድርጋ ያሳደገች እናት❤❤❤❤❤አይለያያችሁ ወላሂ ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před rokem +7

    ናሂ እጅግ በጣም መልካም ሰው ነህ ❤❤ለቤተሰብህ ያለህ ክብር 😢😢😢ሲበዛ መልካም ሰው ሺ አመት ያኑርህ❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před rokem +177

    ዛሬ እኮ ቀኑ 27 ነው ቸሩ መድሃኒአለም ውድ የአገሬ ልጆች ቸሩ መድሃኒአለም ከክፉ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏✝️💒

  • @saharasahara9326
    @saharasahara9326 Před rokem +97

    ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት አቤት የቤተሰብ ክብር ሚስትም እንደዛው አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @zerfeasamn6246
    @zerfeasamn6246 Před rokem +11

    ናሂ ሺአመት ኑር ወድምነቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ በውነት እያለቀስኩነው ያየሁት አይ አጀቴን አሰፈሰፍከው ❤❤❤❤❤😊😊

    • @ffggggg9238
      @ffggggg9238 Před rokem +1

      እኔም እያለቀሱኪ ነው ወንድምነቴ ከባድ ነው 😢

  • @luluatkhalij5
    @luluatkhalij5 Před rokem +2

    ናሂ እዉነት አስለቀስከኝ ለቤተስቦችህ ያለህ ክብር በጣም ያስገርማል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ

  • @royziade6074
    @royziade6074 Před rokem +96

    የናሂ ወንድም ሲያሳዝን❤❤❤ናሂ ዉነትም ወንድም ነክ!! ዉብዬ ዛሬ ማዳምን መሰልሽ😂😂😂

    • @betimessi1827
      @betimessi1827 Před rokem

      Madamu beti sile serechi ye madamuwa tsebayi yizaa hedechi eko😂😂😂😂

    • @Elham-gw7gm
      @Elham-gw7gm Před rokem +2

      በጣም😂😂😂😂😂

    • @teferagirma371
      @teferagirma371 Před rokem +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Burte1434
      @Burte1434 Před rokem +1

      በጣም ወላሂ😅😅😂😂😂😂😂😂

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Před rokem

      🤣🤣

  • @senitube999
    @senitube999 Před rokem +131

    ማርያምን በለቅሶ ሞትኩኝኝኝኝኝ 😢😢😢😢😢 ፕራንክ መሆኑ እያወኩኝ ምርጥ ትምህርት ነዉ ውብዬ ❤❤

  • @youtub6675
    @youtub6675 Před rokem +10

    የቤተሰብ ክብር እጅጉን ደስ 100%ይጨምርልህ

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Před rokem +2

    አቤት ወንድም ማለት እንደዝ ነው ናሂ በጣም ወደድኩህ ዘመንህ ይባረክ እኔም አብሬ አለቀስኩ

  • @user-mk4bq1fy8e
    @user-mk4bq1fy8e Před rokem +128

    ናሂ ምርጥ ሰው 😭😭😭እያለቀስኩ ነው ያየሁት ሚስቱንም ቤተሰቡንም የሚያከብር ነው ሰውማለት

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ ውዴ

    • @batietube2939
      @batietube2939 Před rokem +2

      እኔስ ብትይ የኔ ጌታ ናሂዬዬዬ አስለቀስኝ😭😭😭

    • @nouriyehno9296
      @nouriyehno9296 Před rokem +2

      አላህ እዳተ አይነት ወዶችን ያብዛልን😭😭😭😭😭😭😭

    • @djhin8729
      @djhin8729 Před rokem

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኛዋ❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před rokem +387

    ❤❤❤❤❤ ውይ ስወዳችሁ ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለወርሀዊው ለመድሀኒያለም በአል አደረሳች የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጠን

  • @user-ux3pm5lx8i
    @user-ux3pm5lx8i Před rokem +1

    ናሂ እኮ ሰው ነው ለቤተሰብ ያለው ክብር እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችህ ይስጥህ

  • @user-de3il7li6j
    @user-de3il7li6j Před rokem +7

    ኡፍ ሰንቢደ🥺💔ሓቂ መሲልኒ ነይሩ
    ደቂ ዓደይ ሰላም ልሃገርና

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před rokem +85

    😢😢😢😢😢😢የኔ ምስኪን ስታሳዝን በዚህ ጊዜ ለወንድምክ እናት የምትከዳበት ዘመን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Před rokem +56

    ለዜ ልጅ ምን እላለው ለቤተስቡ ያለው ክብር ክበር ናቴ ምን እይነት አስተዳደግ ትባረክ ስነምግባር አስተምራ ያሳደገችክ እናት ❤!!

  • @masart9631
    @masart9631 Před rokem +2

    የኔ አባት ደስ የሚለኝ ልጅ ፈጠረ ትልቅ ቦታ የድረስህ🙏በዛ ላይ አስተማሪ ፕረንክ ነው ውብዬ ትችየለሽ የምር ናህ ደሞ ምርጥ ወንድም ትለየለህ😍

  • @muridaheru3918
    @muridaheru3918 Před rokem +3

    😭😭😭 ናሂ የምር አስለቀስከኝ ጌታ ዘመንህን ኢባርክ በጣም ትለያለኽ ትግስት ዉቤ ❤

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem +96

    ናሂክበርልኝ ቤተሰብ እንደ ምታከብር ፈጣሪ እድሜ ጤና ያድላችሁ❤❤😢😢😢 ደስሲትሉ ለቤተስብክብር የሌላቸው ተማሩ

    • @diseimansur8605
      @diseimansur8605 Před rokem

      ኧረ ዉቤ ይደብራል እደዚህ አይይነትት ፕራክ ይቅርብሽ በአድ ላይ

    • @warkmeoko
      @warkmeoko Před rokem +1

      ​@@Selamkassa-iv7vj በጣም እንባነው የመጣብኝ እኔ ወንድም አለኝ ልክእንደናሂ አይነት😢😢

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኛ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@diseimansur8605 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@Selamkassa-iv7vj ደምሪኛ

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Před rokem +86

    ቅድሚያ ለቤተሰብ ማለት ይህ ነዉ ህኔም በወንድሞቼ ቀልድ ሀላዉቅም።
    ❤❤

  • @user-ed2te8pr1s
    @user-ed2te8pr1s Před měsícem

    ፍቅር ከእህቱ ከወድሙ ከናቱ ከአባቱ ይጀምራል ጀግና ነህ ናሂ ይመችህ አይለያያችሁ ምርጥ ሠዎች❤❤❤

  • @keymobile3913
    @keymobile3913 Před rokem +10

    ማነው እንደኔ እምባ የተናነቀው ትግስቱ ቢሥሚላህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @weiynshetdemta
    @weiynshetdemta Před rokem +40

    ወይኔ ሲያሳዝን እውነት በጣም ፍጣሪውን እና ቤተሰቡን አክባሪ ነው እንደዚህ አይነት ባል ከስንት አንዱ ነው ❤❤❤

  • @user-td6kx8ch5l
    @user-td6kx8ch5l Před rokem +51

    እረ ውብየ ድፍረትሽ ናሂ ጀግና በቤተሠብ ድርድር የለም 💯👍

  • @fikiritamengia1536
    @fikiritamengia1536 Před rokem +2

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው 🌿ግን ናሂ ትግስቱ በጣም የሚገርም ነው መታደል ነው ምርጥ ወንድም ያተ ትግስት ሳይ ወንድሞቸ ይናፍቁኛል ❤❤❤

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +2

    እውነት ልጅ አሳዘነኝ ግን እኮ እንዲህ ክፉ ሰዎች አሉ😢 አስተማሬ ነው❤❤

  • @user-mc5zr2pu8u
    @user-mc5zr2pu8u Před rokem +33

    ጀግና ናሂ ወላሂ ተመቸህኝ እሾህ ሚስቶች ከዚህ ተማሩ ለባላችሁ ቤተሰብ አክብሮት ይኑራችሁ

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před rokem +18

    ወይኔ ይሄ ፕራንክ ሳይሆን እንደዚህ አይነት ክፍ ስዎች አሉ ማስተማሪያ ነው ውብዬ የእውነት መስሎኝ በልጁ ድርጊት አለቀስኩ ሁሌ እንዳስደመምሽን ውብዬ❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችኃለሁ ውዶቼ ኑሩልኝ

  • @user-kq7tg2uc1z
    @user-kq7tg2uc1z Před rokem +4

    ጩጨው ታድለህ ምርጥ ወንድም አለህ ❤ ማሻ አላህ ናችሁ ❤

  • @user-dv7jd9oz6u
    @user-dv7jd9oz6u Před rokem +1

    እንደው የዚህ ልጅ ትዕግስት ትህትና የዋህነት 😢ደስ ሲል
    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Před rokem +41

    አፈር ያስበላኝ አላለም የወንድምነት ጥግ አይለያቹ😢 ዉብዬ ግን ትወና አንደኛ ነሽ 😂ሻይ በስኒ አልሰጠችዉም😂😂😂

    • @masigirma5030
      @masigirma5030 Před rokem

      😂😂😂🎉🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@masigirma5030 ደምሪኛ

    • @user-dz5fo9ib8q
      @user-dz5fo9ib8q Před rokem

      ​@@masigirma5030 😢😢😢😂😂😊

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 Před rokem

      😂😂😂😂😂😂

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 Před rokem +1

      እኔም በጣም ያሳቀኝ ቢኖር ከሻይ አቅም በስኒ ማድርጓ በጣም ነው ያሳቀኝ 😂😂😂😂😂

  • @hanlove412
    @hanlove412 Před rokem +36

    ጎበዝ ነህ ብዙ ወንዶች እኮ ሲያገቡ ወደ ሚስት ነው የሚያደሉት 🥰🙏 ቤተሰብ ምን ይሁን ቤተሰብ ነው እኮ

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Před rokem

      አወ በትክክል ውትፍ ውትፍ ነው እሚሉት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@user-tt5ne9uv4s ደምሪኛ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem

    ወይኔ ናሂ እውነት በጣም ነው የስለቀስከኝ እውነት ለቤተሰብ ለወንድምህ ያለህ ፍቅር ልዩ ነው እውነት በጣም መልካም እና የዋህ ነህ
    ዳግዬ ቆንጅዬ ልጅ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ግን እኮ እውነት ነው አንዳንድ ቤት ውስጥ እንደዚህ አይነት ድርጊት ይኖራል በጣም ትምህርት አለው

  • @alemneshadane9901
    @alemneshadane9901 Před rokem +1

    እንድህ ነው። በውነት አደነኩህ። ለእህት ለወንድም ክብርህ መታደል ❤❤❤❤❤❤❤
    ስንት አሉ ለምስቶቻቸው ብለው እናት ወንድም እህቶቻቸውን እማሰቃዩ አንተ ግን የተለየህ❤❤

  • @belitube9866
    @belitube9866 Před rokem +26

    የአመቱ ምርጥ ፕራንክ ወይኔ ልጁ ስወደዉ የዋህ ነገር ነዉ😂😂😂😂❤

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 Před rokem +31

    ዎላሂ ናህ በጣም ነው ደስ ያለኝ... የስው ክብር አይንካ, ሰዎቹም የሱ ክብር እንዲነኩ አይፈቀድም... በማንነት የማይደራደር 🥰🥰🙏🇪🇹🇪🇹🇯🇴🇯🇴ዉብዬ 😘😘

  • @user-gy9vj9pf8x
    @user-gy9vj9pf8x Před rokem +2

    ለቤተሰቦቹ እና ለወንድም እህቶቹ ጥሩ የሆነ ሰው ለሚስቱም ጥሩ እንደምሆን እወቂ ፍቅር ከቤት ይጀምራል በጣም ነው ያደነኩህ ስሜትህን ሳትደብቅ ስለ አሳየሃት ጎበዝ ነህ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 Před měsícem

    መዲሜ መከታየ እዳልል እኔ በወዲሜከፈቶኛል 😢😢😢አረብ አገረሁኝ አስከፈቶኛል ይህን ወዲም ሳይሆን አባትነው አላህ እዲሜይስጥህአቦ ጀግናብየሀለሁ

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Před rokem +20

    አይ የእምየ ልጅ እፍ አስለቀስከኝ ናሆም አላህ ይስጥህ ለቤተሰብ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል

  • @ehetehet
    @ehetehet Před rokem +36

    አይ ናሂ አንተን እናት ወልዳለቺ ተባርክ❤❤❤❤

  • @kokebsiyoum7744
    @kokebsiyoum7744 Před rokem +7

    ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @tsgehananayzgi3561
    @tsgehananayzgi3561 Před rokem

    በጣም ክብር ያለህ ባልቤት ነህ ለ ሚስትህ ለ ወንድምህ በጣም ወዳጅ ቤተስብህ ነህ ኣንችም ምርጥ ሚስት ነሽ።

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před rokem +32

    😭😭😭😭ናሄ አሰለቀስከኚ ወላሂ ለቤተስቦችህ ያለህ ፍቅር አላህ ይጠብቀህ 😭😭

    • @yashica5085
      @yashica5085 Před rokem

      ብራንክ ቤሆንም የክፉሰወችነዉ🥰🥰🥰

    • @user-cq3iv2gc3t
      @user-cq3iv2gc3t Před rokem +1

      አይይይይይይይይ እኔም እንዲህ አይነት ወንድም ነበረኝ አምና በጦርነቱ ሞተብኝ አይይይይይይይይይይይይ😭😭😭😭😭😭

    • @betikonjo7059
      @betikonjo7059 Před rokem

      ​@@user-cq3iv2gc3tነፍሱን ይማር የኔ ቆንጆ አይዞሽ❤❤❤😢

  • @user-hs7mi4ib5r
    @user-hs7mi4ib5r Před rokem +105

    ፍቅር ከቤተሠብ ይጀምራል ቤተሠቡን የሚከብር ለሁሉም ክብር አለዉ💝🌹

  • @user-gw5ym9wt4m
    @user-gw5ym9wt4m Před rokem +2

    ናሂ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢 የወንድም ጥግ ማለት አንተ ነህ ሞላ ቤተሰብ ፍቅር ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @DinkineshKiray
    @DinkineshKiray Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሄር እንደዚህ አይነት ወንድም ምድሃኔአለም ይባርክህ

  • @zainabme708
    @zainabme708 Před rokem +44

    የኔ አባት ናሂዬ እንደአንተ አይነት ወንድሞችን እግዚአብሔር ያብዛልን አንተ ግን ልዩ ነህ ደሞ በጣም ነዉ የምወደችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 Před rokem +30

    ነሆም ማለት በቤተስቦች የማይደራደር ጀግና ኢቶቢያዊ ጎበዝ በርታ

  • @user-bu5ob4nj1v
    @user-bu5ob4nj1v Před rokem +1

    ወይኔ ታላቅ ወንድም 😢😢😢😢 የኔ ውድ እህት ታላቄ የእናቴ ምትክ የአላህ ስጦታየ አላህ እድሜሽን ያርዝምልኝ ያረብ የእኔም እህት ልክ እንዳተ ለታናሾቿ እንድሁም ለሁሉም ሠው ብሉ ጠጡ ያላህ ፍካት ናት እህቴ ባንተ ውስጥ አየኃት

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 Před rokem +1

    ወይኔ ናሆም ለቤተሰብ ያለብህን ክብርና ውዴታ እንዳቴ አይነት ወንድ ያብዛልን

  • @user-pk6qz1gh9m
    @user-pk6qz1gh9m Před rokem +9

    ናሂ ድስ የሚለኝ የህቱ የወንድሙ ያለው ክብር የማይደራደረው ነገር

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Před rokem +18

    በትክክል ነው ናሂ ለወንድሙ ለቤተሰቡ እንደዚህ ቀጥልበት ማርያምን ጎበዝ😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem +3

    😢ውይይ ሲያሳዝኑ ሲጀመር ቤነተሰቡ ሁሉ ፍቅር የሆኑ ናቸው ውብየ ታድለሻልኮ😍 ውይይይ ትግስት ናሆም በስመአብ 😮😮😮😮😮

  • @asmatube1022
    @asmatube1022 Před rokem +1

    ያኔ ወንድም እፍፍፍፍ😢😢💔 ብዙ ቤት ያለ ታሪክ ነው ጀግና ብዬሀለው ያኔ በል ቢሆን ዬኔ በጥፊ ብሎኝ ነበር ትግስቱ በጠም ያስደንቃል አሰዛነኝ ለሁለት አቀጠለቹ

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Před rokem +40

    ናሂ እምወድለት ለቤተሰቦቹ ያለው ክርብ ❤❤❤❤😢

  • @samritube9007
    @samritube9007 Před rokem +20

    የኔ አባት ሲያሳዝን ወንድሜን ነው የሚመስለኝ ትንሹየ እግዚያብሄር ያሳድግህ

  • @user-tz1yq2tb8w
    @user-tz1yq2tb8w Před rokem +2

    ወላሂ ጀግና ነህ ክብር ፍቅር ከቤተስብ ይጀምራል ይመችህ ጡሩ ትምህርትነው

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 Před rokem +1

    መጣምጎበዝነሽ አስተማሪ የኦነ ነገርነው የፈጥርሽው አች ብራክ አርጊ እኛ ትምህርት ብለን ነው እምንይዘው❤ ጎበዝ ታገቡ ወራሂ ቅይርነው እሚሉት አብዛሀኛወቹ ሚስቶቻቸውን እካ ሳደርስባቸው እደት እደሚያሰቃዩን እደሚያሰቃዩን

  • @user-kb2ur7wk5u
    @user-kb2ur7wk5u Před rokem +21

    ወይኔ ናሂ ምርጥ ወንድም❤😥በፍቅር ሁሌም ኑሩ ናሂ/ውብዬ🙏❤

  • @kndahaftikndahafti444
    @kndahaftikndahafti444 Před rokem +9

    ኮሜንት ሰጥቼ አላቅም ግን እውነት ናሂ አደነኩት ምርጥ ወንድም ቅድምያ ቤተሰብ 👌👌👌❤❤❤ውብየ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f Před rokem +1

    ናቲዪ የኔ ወንድም ክበርልኝ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ ለቤተሠብህ ያለህ ቦታ ይለያል ዉብዪ የኔ ደርባባ ሁለታችሁም ልዪ ናችሁ በጣም አስተማሪ ነገር ነዉ ከነ መላ በተሰባችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት 😭😭😭😭

  • @ethiosenytube2138
    @ethiosenytube2138 Před rokem

    በድንግል እኔ በእንባ አየሁት።ለምን የናሒ ንዴት እና ብስጭት በጥፊ እንኳን የሚበርድ አይመስልም።ውቤ እንዴት አልፈራሽም አልደነገጥሽም ግን በስማም።ናሒ ትዕግስትህም ለቤተሰብህ ያለህም ክብር ዋውውውው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።❤

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 Před rokem +13

    ምርጥ ወንድም ግን ትግስተኛነህ እኔብሆን እሳሳታለሁ ከራሴ በላይ የምወደው እናት የሆነ ወንድም አለኝ አላህ ይጠብቅህ የመኖሬ ምክናዬት።

    • @hekmtatyby4654
      @hekmtatyby4654 Před rokem +1

      እሠይእንዲዚህ ወንዲምከወንዲሙ ዚዋዴዲበጣምያሥዴሥታል አላህይጨምርላቺሁ

    • @endrisslamlethiopia1181
      @endrisslamlethiopia1181 Před rokem

      @@hekmtatyby4654 አሚን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@hekmtatyby4654 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@endrisslamlethiopia1181 ደምሪኛ

  • @iubabasuleyman6969
    @iubabasuleyman6969 Před rokem

    ናቲ ትለያለህ አንተ እኮ አዛኝ ነህ አሥለቀሥከኝ ለቤተስቦችህ ያለህ ክብር ልዩ ነው

  • @user-th4zd1uk5n
    @user-th4zd1uk5n Před rokem +1

    ውይይ ናሂ የሰውነት ጥግ❤❤ እንዲህ ነው ወንድምነት ሻህዩ ሳይቀር ቀይሮ ለራሱ ትንሿን ቡሽ ለራሱ😢 ወንድም ሁለተኘ አባት ነው በጣም ነው ያስደሰትከኝ ናሂ

  • @zinabemulat5123
    @zinabemulat5123 Před rokem +21

    😢አስለቀሠኝ ወድም እኔም ወድሞቸን ከመውደደ የተነሳ ቤቴሠብ እኳ ሲናገራቸው በጣም ይከፋኛል ነበር ያረብ ሠላም ያገናኘኝ

  • @makdatube8713
    @makdatube8713 Před rokem +6

    ናኒ የምር እንዴት ያማል ግን ለሌሎች ክፉ ሚስቶች ጥሩ ትምሀርት ነው ጎበዝ 😢😢😢😢😢

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 Před rokem +1

    እደ ፕራክ የዘጋኝ ነገር የለም ወላሂ ቀልድም ቢሆን ከባድ ነው በግድ ጠብ ናሂ ትግስተኛና አሥተዋይ ሥለሆነ ነው ቢያሥቀይምሽ ምን ልትይ ነው ወይ ቢመታሽ ልትጣሉ አይደል ፍቅር ብርጭቆ ነው ጥንቃቄ ይፈልጋል 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 Před rokem

    በእውነት ተመካክረው ካልሆነ የእውነት ፕራክ ከሆነ ናሂ ሚባል ልጅ ጀግና ነው እህቱን ና ወንድሙን እንዴት እንደሚወድ

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Před rokem +9

    አገባህ ወለድክ ሀብታም ሆንክ ደሀ ሆንክ ቤተሰብ ቤተሰብ ነዉ ❤❤ ናሂ ፈጣሪ ይጨምርልህ 🙏

  • @annisamomaganda6826
    @annisamomaganda6826 Před rokem +15

    ግን ለቤተሰብ ያለው ፍቅር ለየት ያለ ነው ቤተሰቡን ሚያከብር ሰው ደስ ይለኛል

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Před rokem +2

    ሁሌም እከታተላችሁ አለሁ ኮሜት ግን ስፅፍ ለመጀመርያ ጊዜ ነው በእውነት ለቤተሰብ ያለህ ክብር ደስ ይላል ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በስደት ያላችሁ እህቶች ወንድሞች በሰላም ለአገራችሁ ያብቃችሁ

  • @user-bu5yo7uu3o
    @user-bu5yo7uu3o Před rokem

    በየሱስ አስለቀሰኝ ናሂየ. የማይቀየር. ምርጥ የቤተሰብ ፍቅር. በጥቱ የገባ. እፍፍፍፍፍ

  • @user-yx3ki8ln1v
    @user-yx3ki8ln1v Před rokem +12

    ወይኔ ምን አይነት ትሁት ደግ ቤተሰብህን አክባሪ ሰው እንደሆንክ እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤