✈️ፈኪ መልስ ሰጠች || አህሙና ፈኪ ስለ ትዳር አወሩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024

Komentáře • 3,2K

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Před 26 dny +1832

    ነገ ጁመአነው አህሙ ሱራቱል ካፊ ይቅራልን የምትሉ እጅ አወጡ❤❤

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn Před 26 dny +993

    እነዚ ልጆች ከልቡ እሚወዳቸዉ አህሙ 70k እናስገባዉና የፈኪን ስጦታ እንይ የምትሉ👍❤❤❤

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Před 26 dny

      ❤❤❤❤

    • @mohmmed702
      @mohmmed702 Před 26 dny

      ❤❤❤❤❤❤ኢሻአላህ

    • @HdGx-uv7xp
      @HdGx-uv7xp Před 26 dny +2

      የአለህ እኔም

    • @AmenaNesra
      @AmenaNesra Před 26 dny +1

      ይደብሩኛል በጣምአጉል የሰውግዜአትብሉ ወረኛ ብዝነስሰራቹማለትነው ድቄምብዝነስሰሪ ሸቀጥእስከመቼሰው ታታልላላቹውሸታሞችናቹበጣም

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn Před 26 dny +2

      @@AmenaNesra ማናቸዉ ቤት ተሳስተሻል

  • @user-ns2qd6qb7o
    @user-ns2qd6qb7o Před 26 dny +215

    አህሙ እና ፈኪ በሀላል ተጋቡ አህሙ ለፈኪ የትደር ጥያቄ አቅርብላት ሀጅ ነብዬ ሰው አንድ ለይ ማውረት መቀማጥ አይቸልምምምም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እስቲ ይጋቡ የምትሉ Lik አድርጉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 26 dny

      እህትየ ደምሪኝ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 26 dny +691

    ወላሂ ቢጋቡ ዳስ ይላኝ ናበር 😢መነው እዳኔ ዳስ ሚለው በአላል ሲሆን በላይክ አሰዩኝ 😢🎉❤😂🎉🎉🎉

    • @iiff3757
      @iiff3757 Před 26 dny +3

      እኔ ለራሱ ወላሂ ያረብ ❤❤❤

    • @NbNn-i1s
      @NbNn-i1s Před 26 dny +1

      Esti bal felgulign Lene mihon ahimu

    • @WEt-pj4jv
      @WEt-pj4jv Před 26 dny +1

      አለ ይወፍቀቸዎ❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Před 26 dny +1

      በጣም,,የበሠሉናቸው🎉

    • @user-qs7yy1cf9r
      @user-qs7yy1cf9r Před 26 dny +1

      🎉 እኔም

  • @zebutube99
    @zebutube99 Před 26 dny +407

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

  • @Eiku-22
    @Eiku-22 Před 26 dny +65

    ፈኪና አህሙ ቁራዓን ይቅሩ የምትሉ

  • @user-qx3zm4yp8e
    @user-qx3zm4yp8e Před 26 dny +337

    ማነው ፈኩና አህሙን የሚወዳቸው በሀላል ተጋቡና እስኪ እኛም ደስ ይበለን

  • @Aisha-vp7dc
    @Aisha-vp7dc Před 26 dny +529

    ግን በሃላል ቶሎ ይጣመሩ የምትሉ👍

    • @furiduri8440
      @furiduri8440 Před 26 dny +3

      እኛማ ቢጋቡልንደሰታችንነበር😂😂😂

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it Před 26 dny +2

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-gp5ew2iu7s
      @user-gp5ew2iu7s Před 26 dny

    • @merimatadese9126
      @merimatadese9126 Před 26 dny +2

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍

    • @Btryea67Btryea67
      @Btryea67Btryea67 Před 26 dny +2

      እኔም ብጋቡ ደስ ይለኘል ❤❤❤❤❤❤ እወደችዋለው

  • @mariyamsaeed3623
    @mariyamsaeed3623 Před 26 dny +33

    ፈኪ ተጋቡ እሱ ከፈለገ ወለኋላ እዳትይ ትዳርሺን ያዠ ሀላል ሁኝ የሀራም ግንኙነት በበዛ ቁጥር ወደ መጥፎ ይወስዳችኋልና ተጋቡ አላህ እዳይቆጣባችሁና እዳይለያችሁ ሀራም ያደረገባችሁን ነገር እራቁ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 26 dny +196

    ፈኪ ውዴ እንደመጀመሪያው ሰከን በይልኝ ሴት ልጅ ሰከን ስትል ለሁሉም ነገር ጥሩ ነው አህሙ ምርጥ ልጅ

    • @mobilemobile7500
      @mobilemobile7500 Před 26 dny +4

      አስቤዉ ያልተናገርኩት አሳብ ነዉ 🙏🙏🙏

    • @Kadeeja6581
      @Kadeeja6581 Před 26 dny +2

      ግን እንድህ ሀጅ ነብይ ጋ ከተፋጠጠች አይቀር በሀላል ብትሰተር እኔ ሳስበው ሀላሌንም ቀጥ ብዬ እማይ አይመስለኝም በዚህ ፍራቴ

    • @user-kw4vb2wt5u
      @user-kw4vb2wt5u Před 26 dny

      ሳህ እኔራሱ አለባበሷእያማረኝ አነጋገሯግነዉ

    • @user-jm1nl3iy2w
      @user-jm1nl3iy2w Před 26 dny

      ሰህ

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to Před 26 dny +453

    እስኪ አህሙ እና ፈኪ ቶሎ ይጋቡ የሚትሉ👍👍

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Před 26 dny +24

    እሚስቅ ሰው ደስ ሲለኝ አህሙን እና ፈኪሀን እምታደንቁ በላይክ ግለፁ👍👍👍

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 26 dny

      ሀቢባየ ደምሪኝ እህት

  • @thottirajan2896
    @thottirajan2896 Před 26 dny +167

    የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ ጉሉ አሚን😢😢😢

  • @RadiTube-k3q
    @RadiTube-k3q Před 26 dny +89

    ሁሌም ከስኬታማ ወንድ ጎን ጠንካራ ሴት አለች!
    ከዚህ ድንቅ መልከመልካም አመለሸጋ ስኬታማ ጀግና ጎን ፈኪዬ አለች አላህ በሀላሉ አጣምሮ ደስታችሁን ዘላቂ ያድርግላችሁ

  • @user-fy4je9xx4i
    @user-fy4je9xx4i Před 26 dny +24

    እኔ ደሥ አላለኝም አህሙ የምታገባት ከሆነ ቶለ ኒካህ አድርግ ያለዛ ይሄ እየተያዩ ሀረካቶች ይጎዳቹሀን አይጠቅማቹህም ያው ዝሙት ማለትነው ቡዙ ቢዶወችን አይቻለሁ እራሳቹህን ጠብቁ😢😢

    • @KfjffDjfj
      @KfjffDjfj Před 25 dny

      tekekel😢

    • @sofiyagugsaalisofimar8381
      @sofiyagugsaalisofimar8381 Před 15 dny

      ትክክል

    • @MehabubaYesuf
      @MehabubaYesuf Před 14 dny

      ትከከል እኒየም እየፈራሁላቸዉ ያለሁት ኡሱን ነዉ አለህ ይጠብቃችሁ እናንተም ሰበ ቡን በፍጥነት አድርሱ እባካችሁ እኘንም አታስጨንቁን ሰለተረዳችሁን በቅድሚቨ በጣም እናመሰግናለን

  • @meditube147
    @meditube147 Před 26 dny +76

    አህሙና ፈኪ የምትወዱ እስኪ👍❤️🫶🥀​⁠አህሙ ለፈኪ እንድታገኛት የወሰንክበት ነገር ይንገረን የምትሉ ላይክ ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 26 dny

      መድየ ደምሪኝ

  • @user-nt8tq3hk3f
    @user-nt8tq3hk3f Před 26 dny +126

    አችልጅ እሽ በይና ቀልቡን አሣርፊው ከዛ ኒካ እሠሩ እኛ ሴቶች መቸም እሚወደንንን ትተን እማይወደንንን ነው እምናፈቅርው❤

  • @user-le5uo3hc9r
    @user-le5uo3hc9r Před 26 dny +14

    ወይኔ ፈድሻውን ለሱ ሳሰጥ አስታ ስበላ ደነገጥኩ ፈኪ ምግብ እካሜራ ፌት አትብሊ ወሏ ያስጠላል ከካሚራ ጀርባ ብሊ የት ያመልጥሻል😂 ረጋ በይ ወንዱን ልጂ አታይውምዴ እንዴ ሴት ሀያዐው ስለዚህ ድፍረት አታብዢ እዴመጀመሪያሽ ሁኚ እሽ እማ

    • @Hayreiyamoges-bb6bh
      @Hayreiyamoges-bb6bh Před 20 dny

      እወነትሽነው እኔ እራሡ ብዙ ጊዜ አያታለው ድፈረት አላት

  • @zeharadiyau
    @zeharadiyau Před 26 dny +73

    አሁን የናፈቀኝ ነገር ቢኖር በሀላል ምትጣመሩበት ቀን የኔ ሱሶች

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 26 dny

      ማሬ ደምሪኝ

    • @zeharadiyau
      @zeharadiyau Před 26 dny

      @@Zehara9 እሺ ስብስክራይብ አርጊኝ አረግሻለሁ

  • @Yenanafkotenatanat
    @Yenanafkotenatanat Před 26 dny +91

    ወላሂ ወረቢ በጉጉት ነው ምጠብቀው ቪደው እስከሚለቀቅ ማነው እንደኔ በፋቅራቸው የሰከረ🥰ስለ አህሙ የሂወት ታሪክ ከልጂነቱ እስካሁን ድረስ ያለውን ይነገረን እምትሉ👍

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq Před 26 dny +62

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 26 dny +29

    በአላህ ፍቃድ አህሙና ፈኪ በሀላል መንገድ ይጣምራሉ ኢንሽአላህ 🤲☝️🌹🌹🌹🌹

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před 26 dny +72

    ያጀማአ ዱአ እናድርግላቸዉ እነዚህ የሚዋደዱ ልጆች አላህ ያጣምራቸዉ ከምር ፋኪየ ተጋቡ በቃ ሂወት ይቀጥላል እና ተጋቡ ትዋደዳላችሁ ያስታዉቅባችኋል አጉል መግደርደር አታብዥ ምንም ይሁን ምን ትዳር ነዉ እሚያስከብረዉ እሽ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 26 dny

      እህት ደምሪኝ

    • @ummusiham150
      @ummusiham150 Před 13 dny

      እኔአብርሽ የሚባል ከምከታተል እነዚህ ይበልጡብኛል አሰላሙአለይኩም ብለዉ ነው የሚጀምሩት❤❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před 26 dny +10

    በመጀመረ. ፋኪ ምን ናከሽ ዘሬ ሰለምተውን ቀያርሽው እንደደግሚው ሁሌም በአለህ ሰለምተ ጀምሩም ዝጉም አደራቹን በሀሪያቹን አትቀይሩ. እና አህሞ ማሻ አለህ ምርጥ አስታወይ ጎበዝ ናክ አለህ ይጨምርልክ. እና በውስጥ ግዜ ተሰጠጠጡና ተመከከሩበትና. አንድ ለመሆን ወስኑ በኡናት በጠም ተምራላቹ አለህ ያጠምራቹ. ኒከ እሰርላትና. ለሁለት ቤት ክራይ ከመክፋል ተገላገሉ ቤት ክራይ ከባድ ናው በአለህ ስም ቀል ገብተሀል አትፍታው

    • @StPio-mp2qz
      @StPio-mp2qz Před 26 dny

      ወላሂ እኔ በጣም ነው ያዳናጋጥኩ ሳላም ብላ ስትጀምር

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 26 dny

      ነገር አታብዙ ይህ ቪዲዮ ይቆረጣል ይታጠባል

  • @NasirTube327
    @NasirTube327 Před 26 dny +162

    ✍️ነብዩ ሰ.ዐ.ወ እንዲህ ብለዋል
    ከጥሩ ስነ ምግባር የበለጠ
    ሚዛን ላይ የሚከብድ ነገር
    የለም
    ማሻ አላህ ስነምግባራችሁ ደስ ይላል አላህ በመልካም ስነምግባር ያስውበን 🤲
    ቤተሰብ በቅንነት ዘይሩኝ

  • @ሂባየወንድሞቸእህት2q

    ፍኪ አህሙ ይወድሻል አትቅበጭ ሳያመልጥሽ ያዥ ትዳር የኢማን ግማሽ ነው በዛ ላይ አህሙ ምርጥ ልጂ ነው

  • @user-wl4mn1wc6f
    @user-wl4mn1wc6f Před 25 dny +4

    እረተይ ፈኪ እህቴ ብልህ ሁኚ ለእንግዳ ክብር ይኑርሽ የቡና ቁርስ ቀድመሽ አሲዢ ምግብ ስታቀርቢ እጅ አሳጥቢ ቢቻ እራስሽ ብልህ ጎበዝ መላዎቹን በራስሽ መንገድ ፍጠሪ ተይ እህቴ

    • @user-wz1lp5hs2w
      @user-wz1lp5hs2w Před 20 dny

      😂😂😂😂😂ቆሎዋንም ለራሦ ልቅም ሁሉንም ላላሠቺዉ😢😢😢

  • @user-pk3jy4rm7c
    @user-pk3jy4rm7c Před 26 dny +108

    አህሙና ፈኪን የሚወድ በላይክ❤❤😅

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Před 26 dny +60

    ፈኪያ እና አህሙን ሰወዳቸው ታየተዉ አይጠገቡም ብታጋቡ ግን ጥሩ ነው ፈኪያ የዱሩየ መጨወቻ እንዳትሆኘ የሚወድሽን የሚአከብረሽን አግቢ አህሙን የመሰለ ወንድ እንዳያመልጥሽ❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Před 26 dny +6

    ሴት ልጅ የምትወደዉን ሳይሆን የሚወዳትን ብታገባ ሁሌም ደስተኛ ትሆናለች ስለዚህ ፈኪ አህሙ በጣም አዛኝ የዋህ ነዉ በሀላል ተጣመሩ በጣም ያፈቅርሻል❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 26 dny

      ደምሪኝ እህት

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 Před 26 dny +89

    አህሙ ፀጉሩን በሙስሊም አደብ ይስተካከል የሚል👍

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 26 dny

      ደምሪኝ እህት

  • @shemima5580
    @shemima5580 Před 26 dny +92

    በጣም ደስ የሚለው ነገር ሁለታቹምጋ የመፈላለግ ስሜት አለ አላህ በሀላል አንድ ያርጋችሁ😍

  • @sofyaahmed597
    @sofyaahmed597 Před 26 dny +7

    ፈኪየ ቨድወ ስሰሪ አትብሊ ይደብራል
    ሀቂቃ በጣም ደስ ትሉኛላችሁ ደሞ ሶብርሺን አትተይ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 26 dny

      ሶፊየ ደምሪኝ

  • @user-um8wy9sy3h
    @user-um8wy9sy3h Před 26 dny +130

    እዳትጫጩብኝ ግን አህሙ ሱሪውን ያሳጥር ቁርጭምጭምቱጋ ያድርግ ረዝሞልኮ በተረፈ ያኡመተል ሙሀመድ እወዳችሆለሁ😍😍😊

  • @Ihg-jn7vd
    @Ihg-jn7vd Před 26 dny +292

    በስረአት ሽማግሌልኮ ይጋብ እምትሉ ❤❤❤❤❤❤

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 Před 26 dny +1

      አወንበሀላልያምራ
      በተረፈእወዳችሆል

    • @aminaakmad544
      @aminaakmad544 Před 26 dny +3

      ልጁታ ገና አልገባትምኮ

    • @user-seadi
      @user-seadi Před 26 dny

      ​@@aminaakmad544 ግጥም አድርጎ ገብቷታል ከምታየው ሪአክንሽ እንዴት ባይገባት ነበር

    • @loveAhmedabad-xx1ir
      @loveAhmedabad-xx1ir Před 26 dny

      በጣምዴስ ይላል❤❤❤❤❤

    • @user-lu3ow7ts8x
      @user-lu3ow7ts8x Před 25 dny

      አንዷ ሽማግሌ አንች ነሽ ነይ እንሂድ😂😂😂

  • @user-wm2qt1lb1l
    @user-wm2qt1lb1l Před 26 dny +16

    ፈኪሀ ግን ሀሳብሽ ምንድነው? አህሙኮ እንደሚያፈቅርሽ ደጋግሞ ነገረሽ:: ታድያ እርሱ በጊዜ ሂደት እንደምታፈቅሪው ተስፋ እንዳለው እየነገረሽ ነው:: አንች ግን እያወቅሽ እንዳላወቀ ለማስመሠል መሞከርሽ ይደብራል:: ለእርሱ ፍላጎት ከሌለሽ እንደማታፈቅሪው ግልፁን ንገሪው:: ምክንያቱም በህይወቱ እየቀለድሽበት ስለሆነ::

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 26 dny

      ማሬ ደምሪኝ

    • @BipBip-bh5do
      @BipBip-bh5do Před 26 dny

      በጣም ነዉኮ የምትወደዉ ለተወሰነ ጊዜ ላልፋዉ ብላ ነዉ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Před 19 dny

      😂😂😂😂😂ምንአናደዳችሁ

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před 26 dny +119

    ፈኪ በአላህ እህቴ ሁሉን ነገር ሚዲያ ላይ አትብይ በጣም ትዳፈርያለሽ እንደዚህ አይነት ነገር በተደጋጋሚ አይቸሻለሁ ማማዬ ሴት ልጅ በአደባባይ ደስ አይልም ቪዲዮ ስጨርስ ከካሜራ ጀርባ እንደፈለግሽ ተጠቀሚ ስሞትልሽ የኔ ዉድ እኔ በጣም ስለምወድሺና እንዴእህት ስለማይሽ ነው አማና ድጋሚ እንዳታረጊው

    • @user-ug9xs1zg6s
      @user-ug9xs1zg6s Před 26 dny +11

      ሳህ እኔም ልልነበር አወን ይህን አስተካክሊ የኔ እህት ምክራችንነው 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr Před 26 dny +9

      ምርጥ ምክር ወላሂ❤❤❤
      ደሥ አይለም❤❤❤

    • @semiramohaned
      @semiramohaned Před 26 dny +11

      @@user-ug9xs1zg6s ወላሂ እኔ በጣም ነው የሚደብረኝ አልወድም ለሴት ልጅ ቁጡብነት ትልቁ ክብራቺን ነው

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 Před 26 dny +10

      አዎ ስየወሩ ሀሰበቸው ረሱ ትሰርቀቸወለች የሴትም አደብ አይደለም

    • @kasdesa3634
      @kasdesa3634 Před 26 dny +4

      ባሀላችንም አክብሪ ቡሲፈላ በጀበናነዉ ለተመልካች ክብር ይኑርሽ የጀበናቡና አልወድም ብለሻል ከካሚራዉጭ በምታፈይበት አፍልተሽጠጭ ባሀላችን አክብሪ ተመልካችም አክረሸ አደባሀላችን አፍይ።

  • @Eman-xn9is
    @Eman-xn9is Před 26 dny +94

    ፈኪየ እህቴ በጣም እወዲሻለሁ በጣም የሚደብረኝ እራሴም ማድረግ የማልፈልገው ሚዲያላይ አትብሊ ከቀረፃ በሗላ መብላት መጠጣት ይቻላል አይደል ደስአይለኝም ስለምወዲሽነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @SisaySare
    @SisaySare Před 26 dny +4

    አህሙ አስተሳሰብህ የሚገርም ነው ዋው ያራዳ ልጅ ተመቸኸኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 26 dny

      ደምሪኝ ውደ

  • @fhdghf6713
    @fhdghf6713 Před 26 dny +45

    ፈኪና አህሙ ብቻችሁን ስትመጡ ታምራላችሁ🎉🎉🎉 ግን አህሙን ተርጂው ይወድሻል

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Před 26 dny +3

      ❤❤❤❤እኔስስወዳቸውእረጋታቸውበአላህ

    • @fhdghf6713
      @fhdghf6713 Před 26 dny

      እኔም እወዳቸዋለሁ 🎉🎉

  • @user-seadi
    @user-seadi Před 26 dny +56

    ስለ አህሙ የምጨነቀው ነገር ጌታዬ ሆይ ሀላሉ አድርግለት በቃ ጠግርሮታል እኮ ድፍረት ነው ያጣው እሷም ገብቷታል

    • @ZUZUmidiy3714
      @ZUZUmidiy3714 Před 26 dny +2

      በጣም ታውቃለች ግን ተረጂው ፈኪ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 Před 26 dny +3

      በጣም ገብቷታል ምናለ ብትረዳውና በሀላል ቢያደርጉት

    • @user-ik7mx1dn1s
      @user-ik7mx1dn1s Před 26 dny +2

      ግን በጣም ስለሚዳት አትረዳውም ታሥቀይመዋለች

    • @user-yh8kb3pk1r
      @user-yh8kb3pk1r Před 26 dny +1

      ልጅቱ ገና ናት ቀልድ ነው የመሰላት 😂😂

    • @user-uo6vd8hl2s
      @user-uo6vd8hl2s Před 26 dny +1

      በጣም ግን ልጅትዋ ትወደዋለች ግን ገናናት ኣልበሰለችም

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 Před 26 dny +11

    ድምፁ አቋሙ የሆነ የደስደስ አለው ልጁ በዛላይ ግርማ ሞገስ የሆነልጂነው😂ማለቴ ያው ባጭሩ የብረት መዝጊያ የሆነነው😂ማነሽ እናት እኔአላቅሽም ግን እሱ ቁምነገርነው እያወራሽያለው ተረጂው እናት❤❤❤❤❤

    • @RuqiaAdem
      @RuqiaAdem Před 26 dny

      😂😂😂

    • @user-po3ug4wu4n
      @user-po3ug4wu4n Před 26 dny

      የብረትመዝጊያ አማቻችነው አክብሩት😂😂😂

    • @user-lf5ni6kb9d
      @user-lf5ni6kb9d Před 25 dny

      ክክክክክክ

    • @AlfieaKIDER
      @AlfieaKIDER Před 25 dny

      😂😂😂😂😂

    • @dfghxvbb4310
      @dfghxvbb4310 Před 19 dny

      @@user-po3ug4wu4n አልተሳሳትኩም ሳሃ ካወሩ አይቀር እቅጭ እቅጮነው የምር ደስየሚልነው ልጅ 😂😂😂😂

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz Před 26 dny +54

    ፈኪ ድሮ ቤተሰቦችሽ አስገድደዉ ዳሩሽ አሁን ደሞ የኛተራ ነዉ አህሙን እንድርሻለን እኛም አስገድደን 😂😂😂

  • @SemSamuti
    @SemSamuti Před 26 dny +37

    አህሙ እኔ ሁሌም የምመኘልክ ፈኪን በሀላል አድርግና ከሚዲያ ብዙም ጥቅም የለውም በጣም አሰብኩ አበዘሃኛው ይለያያሉና ፈራሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 26 dny +1

      ሱሱየ ደምሪኝ

    • @SemSamuti
      @SemSamuti Před 26 dny +1

      @@Zehara9 እኔ ወላሂ ሙሰሊም ሁነው ደዚህ ከሀጂነብይ ሲላላጡ ያሳዝኑኛልና ሁሌም ዱአ ነው የማደርግላቸው ምክናየቱም የኛንም መጨረሻ አናውቅም እና አላህ ሀላሉን መንገድ ይወፍቃቸው

  • @ZD8679
    @ZD8679 Před 26 dny +4

    ብዙ እህቶች መክረውሻል በሚድያ ሁለተኛ አትብይ እህት ሴት ልጂ ሀያአ በሁሉም ቦታ ሲኖረት ነው የምትወደደው......ተሰተሪ እህት

    • @rtrt4566
      @rtrt4566 Před 26 dny

      ትክክል ሴት ልጂ ስትበላ በስረአት መሆን አለበት ይች ደሞ አበዛችው ካሜራ ሲጀመር ጀምራ እጅና አፋ አልለያይ አለ 🤣🤣🤣

    • @HayatMohm
      @HayatMohm Před 26 dny

      Enim yehn nw ememkerat 😂😂😂

    • @HayatMohm
      @HayatMohm Před 26 dny

      @@rtrt4566😂😂😂😂sah

  • @toybaendris4051
    @toybaendris4051 Před 26 dny +15

    ፈኪ እህቴ እኔም በ15 አመቴ ነበር የማላፈቅረዉን በቤተሠብ ተገድጀ ያገባሁት ነገር ግን 4ወር ቆይተን አሏህ ገላገለኝ !! አሁን ላይ ስደት ነኝ ግን በጣም የምወደዉ የሚወደኝ ልጅ አግብቻለዉ :: እና ሠዉ ሁሉ የራሡ የሆነ ገጠመኝ አለዉ ተስፍ አትቁረጭ : አህሙጋ በሀላል ተዘወጁ ❤❤❤ የሁለታችሁም ስሜት ልዩ ነዉ❤❤❤

  • @FatumaFatuma-rw1rm
    @FatumaFatuma-rw1rm Před 26 dny +30

    አህሙ ግን ፀጉረህ ተቆረጠዉ ደናችን በሚዛዉ ኢተቀላ አህሙ ፀጉሩን የቆረጥ እምተሉ ላይክ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Před 26 dny

      ደምሪኝ ለአላሕብለሽ❤❤

  • @LoleyEtophia-yg3wn
    @LoleyEtophia-yg3wn Před 18 dny +1

    ያረብ ያማረ ትዳር ይስጠን ሱብሀን አሏህ
    አገላለፅህ❤❤❤❤

  • @ሂባየወንድሞቸእህት2q

    አየር ላይ ነው እንደ የምትቀበሉት እኔ ጋ ገና ደረሰ ምኔ ቀደማችሁኝ ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው 😂😂❤

  • @SeadaYoutub
    @SeadaYoutub Před 26 dny +222

    እስቲ የሀላል የፍቅር ትዳር የናፈቀው ላይክ

    • @erahmatabye7014
      @erahmatabye7014 Před 26 dny

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-lz3ib7kj7q
      @user-lz3ib7kj7q Před 26 dny +1

      እኔኔኔኔኔኔኔኔ

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co Před 26 dny +1

      እኔ❤

    • @Rauda-nv1bp
      @Rauda-nv1bp Před 26 dny +2

      እኔ ናፍቆት አዙሮ ሊዴፋኝ ነው

    • @SeadaYoutub
      @SeadaYoutub Před 26 dny +2

      @@Rauda-nv1bp ፓራስታሞ ውሰጅ ወይ ፖናዶል ወድቀሽ ደሞ ስራ እዳታስፈችን

  • @user-hg8gv7pv6b
    @user-hg8gv7pv6b Před 26 dny +3

    የፈኪን ስጦታ እድናይ አህሙን 70k እናስገባው

  • @user-pj5zq8pb4s
    @user-pj5zq8pb4s Před 26 dny +43

    ኧረዉዶችየ ጭንቅ ብሎኛል እስኪ ዱአአድርጉል😥😥😥😔😔ኡፍፍፍ ስደት 😔

  • @MayahMayahhh
    @MayahMayahhh Před 26 dny +26

    ፈኪ ምትባዪ ሴትዮ ለምንድነው አህሙን የማታገቢው በጣም ይወድሻል ያስታውቅበታል ያው እንግዲ ሁሉም ዟሂሩን አይቶ ነው ሚፈርደው የውስጥ ሚያውቀው አሏህ ብቻ ነው ስለዚ ከላይ ሲታይ ጥሩ ልጅ ነው ማሻአላህ አላህ ውስጡንም እንደላዩ ያርግለት ከሱ የተሻለ ምታገኚ ከሆነ የራስሽ ምርጫ ነው ግን እኔ አህሙን ብታገቢው ምርጥ ነው ምክንያቱም ከዚ በፊት ለደረሱብሽ በደሎች አሏህ በአህሙ ሊክስሽ ሊሆን ይችላል ስለዚ አስቢበት አህሙ እንዳያመልጥሽ እንደማንኛውም ሰው ትእግስቱ ሊሟጠጥ ይችላልና ብጥፈጥኚ ኸይር ነው ይሄ ሁሉ የምልሽ በጣም ስለምታሳዝኚኝ ነው ወላሂ አህሙ ይክስሻል ብዬ ተስፋ አድርጋለው ትዳር ደሞ መልካም ነገር ነው ሰብሰብ ያረጋል ያስከብራል ትከበሪያለሽ በባልሽ ምክንያት አህሙ ደሞ ገና ወጣት ነው ወንዳወንድ ነው ከዚ በላይ ምን ትፈልጊያለሽ በዛ ላይ ምርጥ ሙስሊም ነው ብቻ ማች ታረጋላቹ እንግዲ አታናጂን አላገባም እያልሽ አንቺ ባልሺው አደለም ደሞ አላህ ባለው ነው። ይሄ ሁሉ የምለው አንድ ሙስሊም ወንድምሽ ስለሆንኩ ነው ይሄን ኮሜንት አይታችሁ የሆነ ነገር እንደምትሉን ተስፋ አረጋለው ይሄን ኮሜንት ግን ፈኪ ቀድማ ብታየው ደስ ይለኛል አህሙ ከሷ ቀድመህ እንዳታየው ዋ ዋ ዋ ።

    • @wollo1630
      @wollo1630 Před 26 dny +2

      በትክክ አላሕ ያጠምራቼው🙏

    • @bitAhmed-w9y
      @bitAhmed-w9y Před 26 dny +2

      በትክክል አላህ ያጣምራቸው ወደ ሀላል ቢያደርጉት በጣም ደስ ይላል

    • @jebdb
      @jebdb Před 26 dny +2

      ትክክል ምረጥ ልጅነው

    • @jebdb
      @jebdb Před 26 dny

      ሳህ

    • @jebdb
      @jebdb Před 26 dny

      እውነት ነው

  • @aamm8248
    @aamm8248 Před 25 dny +2

    አላህ ይጠብቃሸሁ ሥወዳሸሁ ኢንሻአላህ ትዘወጂላሽሁ ማሮች❤❤❤❤❤❤

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 26 dny +25

    በጣም ደስ ትላላችሁ ነገር ግን እካሜራ ፍት ምግብ አትብዬ. ደርባባዋ ፍኪ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 26 dny

      እህት ደምሪኝ

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ Před 26 dny +38

    እረ ወይኔ አህሙ ባሽሙር ይናገር ገባ አላህ በሀላል መንገድ ያጣምራችሁ ታምራላችሁ ማሻአላህ ደሞኮ ከሁለታችሁም አለ ያስታዉቅባችሇል ግን ለምን ተፈራራችሁ❤❤❤❤❤😂😂

    • @user-ex1fn8vd5m
      @user-ex1fn8vd5m Před 26 dny +4

      ታይ ሚስጢር አታዉጪ

    • @سبحانالله-ض1ذ
      @سبحانالله-ض1ذ Před 26 dny

      ❤❤❤❤❤

    • @user-yr5ps9mw9f
      @user-yr5ps9mw9f Před 26 dny

      😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ Před 26 dny +1

      ​@@user-ex1fn8vd5mእረ በሳቅ ገደልሽኝ ወላሂ ምን ሚስጥርሆነ አሁንማ አዳድ እያለነዉ በአደባባይ ሊወጣ😂😂😂

  • @Kiyu-gc5xy
    @Kiyu-gc5xy Před 8 dny

    ምርጥ ውይይት ነው ለቤታችሁ አድስ ነኝ ግን ወደድኳችሁ ሀላል አረጉት አህሙ ምርጥ ባል ይሆናል ኢንሻአላህ የአላህ ፍራቻ ከሁለታችሁም ካለ ትዳር የሠመረ ይሆናል

  • @Haymi-ue3rr
    @Haymi-ue3rr Před 26 dny +37

    ዳይ 70k የአህሙን ስጦታ ለማየት
    እኔግን ስገምት ከርባትና ቁልፍ ይመስለኛል😍

    • @tegesttegest-i7v
      @tegesttegest-i7v Před 26 dny

      እኔንም ደምረኝ ውዷ

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED Před 26 dny +1

      እኔደግሞ ሰአትይመስለኛል

    • @user-ru6up4iv4k
      @user-ru6up4iv4k Před 26 dny +2

      እኔ ፊክ ፕራንክ እየመሰለኝ ነው ኪል ኪል ሲል ጠጠር እየመሰለኝ ነው 😂😂😂😂

    • @uaekalba3062
      @uaekalba3062 Před 26 dny +2

      እኔ ደም ሰማአ ነወ❤❤

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Před 26 dny

      ወላሂስትቀርውእኔስ

  • @user-uv2vf1lg3y
    @user-uv2vf1lg3y Před 26 dny +87

    ከዙሙት ራቁ ከተወዳዳቹሁ ኒካህ አስራቹ ተጋቡ በሀለል ስሆን በረካ ይኖረወል ሁሉም ነገር

    • @sadahussen620
      @sadahussen620 Před 26 dny

      ሳህ ✅✅✅✅✅✅🌹🌹🌹🌹 የኔ አስተዋይ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Před 26 dny

      በተሰብ,,አርጊኘኘ🎉🎉የኔ,ውድ

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx Před 26 dny +2

      መቼ ዝሙት ሲሰሩ አየሽ አንቺ ዴግሞ

    • @zadsem7305
      @zadsem7305 Před 26 dny

      እሺ. ለኔም ደሚሪኝ​@@maryamdawood5052

    • @hwaamusa3856
      @hwaamusa3856 Před 26 dny

      ​@@MadinaAdem-fu7bxእኮ

  • @tube463
    @tube463 Před 24 dny +3

    እስካውን ድረስ እከታተላለው የአንዱም ዮቲበር አይመቸኝም
    ከአህሙና ከፈኪ ውጪ የሌላውን አይጥመኝም💟💟💟💟

    • @ummusiham150
      @ummusiham150 Před 13 dny +2

      እነ አብርሽሽሽሽ ተቀናቃኝ መጣባቸዉ😂😂😂እኔ የነ አህሙ እና ፈኪ አድናቂ ነኝ😂😂😂😂

  • @user-dh2ut9nh9u
    @user-dh2ut9nh9u Před 26 dny +36

    ሁለታችሁም በሃራም አጠገብ ላጠገብ ተቀምጣችሁ ስለረሱል ታወራላችሁ አላህን ፍሩ 😮😮😮😮😮

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 26 dny

      ደምሪኝ ውደ

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc Před 26 dny +1

      ማየቱምኮ ሀራም ወድልጅ ከግር እሥከራሡ ማየት ነው ኡዝታዛ😮

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc Před 26 dny

      ምን ትሠሬለሽ ወረኛ

    • @user-pl9rs5uf1x
      @user-pl9rs5uf1x Před 25 dny

      😅😅😅😅😅😅​@@LpppHjj-bj2cc

    • @user-bs5sc9ol6u
      @user-bs5sc9ol6u Před 11 dny

      እደዛ ነው ኡስታዝ

  • @FatiyaTaju
    @FatiyaTaju Před 26 dny +75

    ፋኪየ ሚዲያ ላይ አትብይ camera ላይ አትብይ አጠጪ ራስሺን ጠብቂ አይን እንዳይገባሽ አይን ኡነት ነው በ እስላም እና ራጋ ባይ ማረ እንደ ዱሮሽ አወድሻለው ❤❤❤

  • @HahaMohamed-pp6hk
    @HahaMohamed-pp6hk Před 9 dny

    ተጋቡ በአላህ ፈኪ አህሙን ካገባሺ ጥሩ ሂወት ትኑሪለሺ የበፊቱን ታሪክ እርሺዉ ካሺ የባሰ ሁኘአለሁ መናገሪ ጥቅም ስለለለዉ ለማንም አላዉራሁትም አሁንም በማዳም ቤት ነኚ ቁስሌ በሆደ ነዉ የአለዉ ወላሂ ለማንም አላዉራሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaneHne
    @HaneHne Před 26 dny +102

    ዛሬ አህሙ አቀማመጥህ ትክክለኛ አባወራ መስላችኋል የዛሬው ይለያል አላህ ያጣምራችሁ ቢል ሀላል ❤

    • @user-lf5ni6kb9d
      @user-lf5ni6kb9d Před 26 dny +4

      እደውኮሚቶች አቦይመቻችሁ

    • @user-hh3uk2pg2p
      @user-hh3uk2pg2p Před 26 dny

      እደው ማርያምን በሳቅ ኮሜታተሮችኮ በሳቅ😅😂😂​@@user-lf5ni6kb9d

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi Před 26 dny +2

      kkkkkkkk ewnet new

    • @MadinhRr
      @MadinhRr Před 26 dny +2

      የተመቸኝ ኮሜት ❤❤❤

    • @ZenatAlnaqbi
      @ZenatAlnaqbi Před 26 dny

      😂😂😂😂😂😂

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 26 dny +23

    አህሙ በጣም ምርጥ ቤተሰብ ነው ያስደገህ ጀግና ነህ

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co Před 26 dny

      ትክክል❤❤

    • @sameeradxb1830
      @sameeradxb1830 Před 26 dny

      በጣም አስተዋይ ጎበዝ ልጅ ነው ከምር😍😍😍

  • @zertuwedajzw8788
    @zertuwedajzw8788 Před 26 dny +2

    ውይ ፈኪ አአንደምወድሽ ልጠላሽ ነው ሰው ለማለል አይባልም ሰው ያከበረሽ አማላይ በመሁንሽ ሳይሁን ያለፈው ታሪክሽ ያሳዘነን አህሙጋር ባለሽ ጥምረት ነው

  • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
    @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ Před 26 dny +21

    ብዙ ኮሜታትሮችን አብቤ አለሁ ቀለበት ነዉ የሚል እኔ ግን ያህሙ ስጦታ ማይክ ነዉ የሚመስለኝ እኔ የገመትኩትን የገመተ ላይ ያድርግ

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h Před 26 dny +30

    😂😂የልጁ ንግግር ያስቀኛል ሁሌ ሲያደቃት የሚያሽኮሮምመማት ነገር😂😂 ደስ ትላለቹሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jamilamohamed4143
    @jamilamohamed4143 Před 26 dny +3

    ፈኪ ሚዲያ ላይ ምግብ አትብሊ እኔ አች ለበላሺ ጨነቅኝ ምክኒያቱም አይ ጥሩ አይደለም በተረፈ ትንሺ እርጋ በይ ሴትልጂ እረጋ ሥትል ነው እሚያምርባት ለማሥተካከል ሞክሪይ

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q Před 26 dny +22

    የፈኪየ አለባበስ እዳይቀየር የኔኩሩ ሴት❤

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo Před 26 dny +37

    ማሻአላ ተባረከላ አሙና ፋኪ ❤❤❤❤አሙ ትላንትና አጭር ቢደወ አይቸ በሳቅ ልትገድለኝ ነበር ፋኪስ እየተወዛወዘች ነው አንተግን ምን እያሯሯጠክ ነው ፍቅር😂😂😂😂🎉🎉🎉አይዞክ

    • @DUBAIUae-d2t
      @DUBAIUae-d2t Před 26 dny +3

      እኔራሡ ስቅነበር ሚስኪነፈር አህሙ😂😂😂😂😂

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa Před 26 dny

      BAIUae-d2t❤❤ ፍቅር❤❤😂

    • @halima7993
      @halima7993 Před 26 dny

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @ToybaT_qv9zo
      @ToybaT_qv9zo Před 26 dny

      @@DUBAIUae-d2t እንደኔ የሳቀም ያሳዘነውም ያለ አልመሰለኝም ነበር የምር ሚስኪን

    • @ToybaT_qv9zo
      @ToybaT_qv9zo Před 26 dny

      @@feyzaShifa ክክክክክክ

  • @yig3
    @yig3 Před 26 dny +3

    አለባበሳን ስወድላት የወደላት ላይክ ያርገኝ❤

  • @toybaendris4051
    @toybaendris4051 Před 26 dny +19

    መኮማመት ደስ አይለኝም ነበር ነገር ግን በማያችሁ ሠአት አሏህ በሀላል እንዳጣምራችሁ ዱአየ ነዉ : ❤❤ ከሚወዱት ሠዉ ጋ መኖር ሢታሠብ ትዳር ደስ ይላል :

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 26 dny

      ጦይባየ ደምሪኝ🎉🎉

  • @ጨረቃ4212
    @ጨረቃ4212 Před 26 dny +68

    ፈኪ ሴት ልጂ ለማግባት የእድሜ ገደብ የላትም ስትይ
    አህሙ እንዴት ሲልሽ
    ረሱል ሰ' ዐ 'ወ አይሻን እና ኸዲጃን ያገቡበት እድሜ ስትይ. ኦህ ራሴ 🤕👌

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 26 dny

      ጨረቃየ ደምሪኝ

  • @halima7993
    @halima7993 Před 26 dny +6

    አህሙ የኔ ምረጥ ሰው በጣም ተመቸኛለህ ሁሉ ነገረህ አህሙ በቃ ነገራት አዱ ሳይወስዳት የኔ ልእልቶቺ ሳያቺሁ ብውል አልጠግባቺሁም አህሙ ፊከም ተወደሀለቺ ግን ያው እየመሰላት ነው የኔ ማረ እረዳሻለሁ የኔ ልዩ ሴት በጣም ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እደው በአላህ ቶሎ ተጋብ በነገራቺን ላይ ፈኪ አህሙ ትዳረ ስትገባበት በጣም ነው ደስስስስስስ የሚለው ወላህ መነው ቶሎ አግብቸ በነበረ ነው የምትሉት ሴት ልጂ 15አመት ከሆናት ለኔ ብታገባ እመረጣለሁ ወድ ልጂ ለማስተዳደረ አቅሙ ከደረሰ 18አመት ባገባ ደስ ይለኛል ለኔ ሀብት የለኝም በሎ ለትዳረ ደረሶ መቀመጥ የለበትም ማግባት ነው ያለበት እረዝቅ ወይ በሚስት ወይ በባል ወይ በልጂ የመጣል ሀብት የለኝም አላገባም አይባልም የሰው ልጂ የተፈጠረነው ተጋብተን እድነወልድ ዘረ ለመተካት ነው እረሱል ሱለላህ ወአለሂህም ወሰለም የውመል ቃማ ይወዳደሩብናል መተማመን መተሳሰብ ካለ ትዳረ እደኔ በጣም ምረጥ ነው እንሻአላህ አህሙ እና ፊኪም ይጋባሉ ።

  • @mariyam9591
    @mariyam9591 Před 26 dny +22

    ከቁርጭምጭምቱ በታች ሱሪውን ያሥረዘመ የሳት ነው ብለዋል ነበዩ ሰለላህ አለይሒ ወሰለም

    • @woyay2095
      @woyay2095 Před 26 dny +1

      ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም

    • @user-iq7hk5wd1k
      @user-iq7hk5wd1k Před 26 dny

      😢😢😢😢

    • @Alzaboor
      @Alzaboor Před 23 dny

      ሰለላሁአለይሂወሰለም ሰለላሁአለይሂወሰለም ሰለላሁአለይሂወሰለም ሰለላሁአለይሂወሰለም ሰለላሁአለይሂወሰለም

  • @user-ce1if5rj7f
    @user-ce1if5rj7f Před 26 dny +11

    ወላሂ ከልቤ ነው ምወዳቸው ስርአቷ ገዝቶኛል ፍኪየ ቀጥይበት በሻርፓ ማትደራደር ቆጅየ ሴት አችነሽ ተጋቡ አህሜ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Před 24 dny +1

    ሴት ልጅ ስራ መያዟ ሸርጥ አይደለም
    አህሙ ትክክል ነው ወላሂ ትዳር ይሰትራል ሴት እናት ስትሆን ልጆቿን ትሪት ማረግ የበለጠ ጥሩ ነው
    ወላሂ በሀላል ሁናችሁ ባያችሁ ደስ ይለኛል

  • @user-xj3dv4cq4l
    @user-xj3dv4cq4l Před 26 dny +22

    ፈኪ ከሁሉም ነገር ቁጥብ ሁኝ ከሰው ፊት አትብይ ትንሽ አይናፋር ብትሆኝ ጥሩ ነው

    • @ommumifta3385
      @ommumifta3385 Před 26 dny +1

      ✅✅✅✅✅

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx Před 26 dny +2

      ምን አልሽ አረ ጉድ😂😂😂

    • @user-kw4vb2wt5u
      @user-kw4vb2wt5u Před 26 dny +1

      የምር እኔም እያልኩነበር

    • @user-ks2dn6mf6n
      @user-ks2dn6mf6n Před 26 dny +1

      እኔ በቀደም የአህሙ 50 k ቀን ኮካ ከፍታ ስጠጣ ወላሂ እዴት እደተሸማቀኩ ኡኡኡ😢 እኔ ወላሂ ወድ ፊት እቃ ማሳት ያቅተኛል ያቅጠቅጠኛል😢

    • @user-xj3dv4cq4l
      @user-xj3dv4cq4l Před 26 dny

      @@user-ks2dn6mf6n ወላሂ እኔም እሷን ለማየት አፍራለሁ

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Před 26 dny +25

    አህሙና ፍኪ መጣመራችሁ አይቀሬ ነው ይህን ይጣመሩ የሚልኮሜት ቶሎተጋብታችሁ በቃ ሊባል ይገባል😂😂😂❤❤ቶሎ ተጋቡ

  • @Fatema-fv5bw
    @Fatema-fv5bw Před 26 dny +1

    እነ ከዲጃ ረዲ አለሁ አነሀ እኮ ከረሱል ሷለ አለሁ አለይሂ ወሰልንም ሰታገበ በፊት ሌላ አግብተለች

  • @LovelyAlbatross-nw7pe
    @LovelyAlbatross-nw7pe Před 26 dny +42

    አረ ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ፈኪ አለባበስሽ እንዳይቀየር ኢንሻአላህ ወደፊት ደሞ በኒቃብ አሸብርቀሽ የምናይሽ ያድርገን

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 26 dny

      ደምሪኝ ማሬ❤

  • @user-pj4yf5tq8y
    @user-pj4yf5tq8y Před 26 dny +13

    ወንድ 25አመት መሆን አለበት በሰል ይበል እንደኔ በሃያው አግብቶ ማሳደግ እንዳይመጣ ጋይስ እኔ ሳገባ 19አመቴ ነበር እሱ23ነበር ግን ቀልቡ ሁሉ ራሱ ያለውን እንጂ የትዳር አጋር በታምር አይሰማም ነበር አየሁት ወለድኩኝ አልሰማም አለ ትቼው ስደት መጣሁኝ አልፈልግህም በቃ ፍታኝ አልኩት በዛች ሰአት ትዳረ ምስት ምን መሆኑ ገባው በተለያየን አመት ከሁለት ወር ከጥፋቱ ተምሮ ታረቅን ስለዛ ወንድ በሰል ይበል ሴት የፈለገ ለጋ ብትሆን ብልህ ናት አህሙ ይቺን ማበብ አለብህ

  • @MedinaYesuf-m8e
    @MedinaYesuf-m8e Před 26 dny +2

    ታምራላቺሁ ማሻአላህ ግን ፈኪየ አህሙን ከልብ ነው የሚወድሽ ተጋቡ ሲያወራሺ ልክ እንደሱ ከልብሺ አውሪው ፈታ ብለሽ አላህ ሀላልን ይወፍቃቺሁ 😍😍😍😍😍

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 26 dny

      መድየ ደምሪኝ💚

  • @user-tk8mc2kl1h
    @user-tk8mc2kl1h Před 26 dny +19

    ኢማን ትግስት ሶብር ለትዳር አስፈላጊው በትለይ አላህን የሚፈራ ለተውሂድ እጅ እግር የሰጠ ዱኒ ያላታለለችው ከሀራም ከመጥፎ ከልክሎ በመልካም የሚያዝ የሚያበራታ ባለው የተብቃቃ ሚስቱን ሰተሮ የግሎ የሚያደርግ በጅልባብ በኒቃብ የሚያስውብ ነው አላህ ይወፍቃችሁ እህቶቸ አላህ ይወፍቀን ሚስት የግል እንጅ የህዝብ አይደለችም ሀቂቃን ለዱኒ ጥቅም ብሎ በየሚዲው ሚስቱን የሚያወጣ ወንድ ወንድ ሳይሆን ይህ ጀሂል ነው በኒቃብ የተሸፈነች ሴት ከቧሏ ውጭ ማንም አያያትም ምንግዜም ሙሺራ ነች ኢላሂ አጠንክረን

  • @AlAin-d9q
    @AlAin-d9q Před 26 dny +14

    ይቱብ የምገባዉ እናተን ፍለጋ ነዉ ፍቅር ያዘኝ ተናተ የኔ ዉድች ሥታምሩ🌺🌺

  • @user-ds6jc6lh7l
    @user-ds6jc6lh7l Před 26 dny +1

    ወላሂ የሀቄን ነው በቀጣይ እንዲህ አምሮባቹ አላህ በሃላል አጣምሮአቹ ኑልን ያረብ የአላህ ኢንሻአላህ ጁመዓን ለናንተ ዱዓ ማረግላቹ እዲ አምሮባቹ አለህ በሃላል አንድ ያርግልን ያ ወዲድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r Před 26 dny +21

    ፈኪ አህሙንኮ አይናችን እያየ አጨለልሽብን መፍትሄ ፈልጊጂ😂😂😂❤❤❤

    • @JemGash-so1no
      @JemGash-so1no Před 26 dny +1

      ወላሂ አሳዝኖኛል የትላንቱ ፕራንክ.

    • @furiduri8440
      @furiduri8440 Před 26 dny +1

      ሳህ ወላሂበሰሰትነውየሚያያት

    • @JemGash-so1no
      @JemGash-so1no Před 26 dny +5

      ትረዳዋለች ግን ፍርሀት. አላት ያለፈው ስብራትዋ. ወደሀላ እየመለሳት ነው

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co Před 26 dny +1

      ​@@JemGash-so1noትክክል

    • @user-lu5ji7rh2m
      @user-lu5ji7rh2m Před 26 dny +1

      የተመታ ኮሜንት😂😂😂😂😂😂😂

  • @Samar-id4iv
    @Samar-id4iv Před 26 dny +11

    በቃ ጠይቃት አትፍራ አህሙ ትወዳታለህ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @madiiwellgaatube2502
    @madiiwellgaatube2502 Před 16 dny

    አህመድ እና ፍኪ በቀጣይ በሀላል አንድ ሆናችሁ ማየት እፍልጋለሁ ፍኪ ደግሞ የምታፍቅሪውን ሳይሆን የሚያፍቅርሸን አግቢ ❤

  • @MahiDesta-jn2fy
    @MahiDesta-jn2fy Před 26 dny +17

    ፈኪእደህትልምከርሽ ፈጣሪከፈቀደ ከዚህልጅጋ ሂወት ብጀምሩምኞቴነውበእውነተ ይለያል አህሙዬ ለሤትልጅ ያለውክብር

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 26 dny

      ማሂየ ደምሪኝ

  • @user-pl8vb6mf3d
    @user-pl8vb6mf3d Před 26 dny +14

    ወንድ ልጅ ቢያንስ ቤቱን ሊያስተዳደር የምችልበት ነገር ሊኖረው ይገባል ገንዘብ ወሳኝ ነው !!!የገቢ ሚንጭ ከሌለ መጣላት ይመጣል ግድ ነው !!

    • @user-pl8vb6mf3d
      @user-pl8vb6mf3d Před 26 dny

      በቂ መልስ አልሰጠሽውም ውዴ ግልፅ ብትሆኝለት ደስ ይለኛል!

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co Před 26 dny

      ​@userከዚህ በላይ ግልፅነት 😂-pl8vb6mf3d

    • @hwaamusa3856
      @hwaamusa3856 Před 26 dny

      ዋናው ፉቅርነው ከተፋቀሩ አብረው እየሠሩ ይኖራሉ ሲቀጥል እርዚቅን በትዳርውስጥ ፈልጉ ብለዋል ረሱላችን ሰ አ ወ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ Před 26 dny

      ትክክል ወላሂ ባሁኖ ሰአት ትዳርን እያፈረሰ ያለዉ የገዘብ እጥረትነዉ

  • @lubabalubaba5085
    @lubabalubaba5085 Před 26 dny +3

    ተጋቡ አላህ ይረዳችሁ ኮሜት አንብቡ የህትና የዎንድም ምክር ስሙ የህትነት ምክር ነው ውዱ ነብያችን ሱ ዐ ወ አንድ ዎንድና አንድ ሴት ለብቻ ተተገለሉ 3ኛው ሸይጧን ነው ብለዋል

    • @Zehara9
      @Zehara9 Před 26 dny

      ሉሉየ ደምሪኝ

  • @kerya649
    @kerya649 Před 26 dny +13

    የኔ ዉዶች ♥️🥰🥰ፈከዬ የህትነት ምክሬ ነዉ ዉዴ ሚዲያ ላይ ምግብ አትብይ እሽ ቡና ቁርስ ከሆነ ፈንዲሻ ብቻ ብይ ሌላ ይቅርብሽ ቀረፃ ካበቃ በኋላ ትበያለሽ ካጠፋሁ የቅርታ አህሙዬ♥️🥰🥰

    • @MarymBz-w7t
      @MarymBz-w7t Před 26 dny

      ከካሜራ ጀርባ ትብላ አንከለክልም

    • @kerya649
      @kerya649 Před 26 dny

      @@MarymBz-w7t ትክክል ዉዴ

  • @user-dm1pr4tv1i
    @user-dm1pr4tv1i Před 26 dny +74

    የፈኪና የአህሙ ሱሰኛ ነኝ 😢በስደት ስደክም ኑሬአለሁ ሀገር ልገባነዉ በዱአ አግዙኝ በሀገሬ እንኮን ደስታ ባገኝ😢😢😢

    • @AsSa-xp7bl
      @AsSa-xp7bl Před 26 dny

      አላህ ያስደሳሽ

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 Před 26 dny +1

      አላህ በሰላም ያስገባሽ

    • @user-dm1pr4tv1i
      @user-dm1pr4tv1i Před 26 dny

      @@MominaMomina88 አሚንን

    • @alainvista9661
      @alainvista9661 Před 26 dny +1

      አላህ ያበሺሪሺ እት አላህ ለቢተሰቡቸሺ የበቀሸ ☝️👍👍

    • @user-dm1pr4tv1i
      @user-dm1pr4tv1i Před 26 dny

      @@alainvista9661 አሚንን ዉደ

  • @mamedimamedi4552
    @mamedimamedi4552 Před 12 dny

    ፈኪ ግን ያሰጦታ ወይ ማይክ ነው ወይ ቀለበት ነው ማይክ ከሆነ ይደብራል አህሙ በጣም ጎበዝ እና ታጋሽ ነው ያው ሴቶች ሲጠጉን እንኮራለን

  • @user-eh8xt3fo6g
    @user-eh8xt3fo6g Před 26 dny +75

    ሲጀመር ልጅቱ 19አመቴ አለች እንጅ እሆዷውስጥ አሮጊት ተቀብሯል የምታወራው ሁሉ የምትመልሰው መልስ ከባድ ነው እኔ በእሷ እድሜ ምንም አላውቅም ከባድ ናት ፈኪ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Před 26 dny +7

      ፈጣን ሰው አለ አሁን ላይ ትንንሾች ልጆች ስጠይቃችው የሚመልሱት መልስ ትልቅሰው አይመልስም

    • @mnegnyewlolijmeryem3797
      @mnegnyewlolijmeryem3797 Před 26 dny

      😂

    • @UmReyan-nv7em
      @UmReyan-nv7em Před 26 dny

      😂😂😂

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu Před 26 dny +3

      ፈጣን ሰዉ አለ ቅመም ናት ብዙ ዉጣ ዉረድ አሳልፋለች የኔናት ቀሪ ሂወቷ ይመርላት

    • @seidkase8283
      @seidkase8283 Před 26 dny +2

      ወላሂ በጣም ያሳቀኝ ኮሜት ነው

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 Před 26 dny +27

    አሰላሙአለይኩም ውድ የአህሙ ቤተሰቦች 70k አስገቡት ቶሎ ያች ስጦታ እረሳችኀት እንዴ

  • @Hanigs3yl
    @Hanigs3yl Před 5 dny

    እነዚህ ሁለት ፍልቅልቅ ልጆች ስወዳቸው❤❤❤

  • @user-cz3em6eg8r
    @user-cz3em6eg8r Před 26 dny +38

    ማነዉ እደኔ ሁለቱብቻ ሢመጡ የበለጠ ደሥሚለዉ ግን ጆሢንም እወደዋለሁ መልካምልጂነዉ እረ መቅድ ጠፋች😮