ዉብዬ እና ናሂ ለመጀመሪያ ጊዜ እናታቸዉን አስደነገጡ!😢

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #nahitube #eregnaye #couples

Komentáře • 2,2K

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před rokem +1065

    😂😂😂😂😂 ማዘርዬን ለቀቅ ስታስጠሉ ማዘር ተመቹኝ አገላብጥሀለሁ አላሉም የኔናት ለማዘር ስጦታ ይካሱ ውብዬና ናሂ የምትሉ ላይክ የዚህን ቪድዬ ብር ለማዘር ይሰጣቸው የምትሉ እኔ ለማዘር❤❤❤❤

    • @dubai123mimiyaenatewaleje4
      @dubai123mimiyaenatewaleje4 Před rokem +2

      ደምሪኝ❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před rokem +3

      የኔ ዉድ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ ማርዋ

    • @batietube2939
      @batietube2939 Před rokem +11

      ለእናት እንኮን ይሄ ዳይመንድም ስያንሳት ነው👍💞💝❤️❤️❤️

    • @jemilanesro
      @jemilanesro Před rokem +1

      😊😊😊😊😊😊😊😊ሠበሰጨገ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ​@@dubai123mimiyaenatewaleje4 ደምሪኛ❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před rokem +654

    ማነዉ ከቤተሰቦቹ ጋር ሆኖ እንደዚህ መጫወት የናፈቀዉ😭😭😭😭😭 በጣም ታምራላችሁ💋💋💋💋

  • @asna6087
    @asna6087 Před rokem +337

    ❤❤❤❤እውነት እናት ማለት እቺ ናት ሀገር ናት ሲባል አልተሳሳትንም ❤❤እናት ረጅም እድሜና ጤና ጋር ❤

  • @hanaterefe6836
    @hanaterefe6836 Před rokem +43

    ማዘር አገላብጥካለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩኝ በሳቅ እውነት የሚገርሙ እናት ናቸው እድሜና ጤና ይስጦት

  • @user-gt4xf6ci9h
    @user-gt4xf6ci9h Před rokem +40

    አቤት በዚህ ዘመን እንደዚህ ወርቅ የመሰለ እናት እና አማት በመኖሩ በጣም ድንቅ ነው መታደል ነው እግዚአብሔር ፍቅራቸው ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ይላል ትልቅ ትምህርት ነው የባል ቤተሰቦች

  • @user-wi9yv9zy5h
    @user-wi9yv9zy5h Před rokem +215

    እናትህ እናቴንቁጭ ስትቆጣ ማነው እንደኔ እናቱየናፈቀው በሰላምያገናኘን አሚንበሉ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před rokem +388

    እናት ያላቹ ሺ ዓመት ፈጣሪ ያኑርላቹ 🙏🥺❤ ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ለሁሉም እናቶች 🙏🥰❤

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 Před rokem +236

    የኔማር ምስጊን እናት ኧረ ሁሌም ሳቁ ደስእሚሉ እናት ሺ አመት ያኑርልን እናቶቻችን

  • @wab7691
    @wab7691 Před rokem +15

    ይሄ ቤተሰብ እደዚ በፍቅር የተሞላ ለመሆኑ የናሂ ቤተሰብ ወዳድ መሆን ብቻ ሳይሆን የውቤ መልካምነትም ጭምር ነው እግዜአብሄር ሁሌም ከመልካሞች ይግጠመን 🥰🥰🥰🥰

  • @tgmakbel8056
    @tgmakbel8056 Před rokem +78

    እንደዚህ አይነት የባል እናቶችን ያብዛልን❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před rokem +130

    ዛሬ እኮ ቀኑ 1 ነው ግንቦት ልደታ ማርያም እንኳን አደረሳቹ ውድ የአገሬ ልጆች ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ ብላቹ የምትመኙትን በሙሉ ልደታ ማርያም ታሳካላቹ 🙏🙏🙏✝️🥰

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Před rokem +218

    እንደ ዉብየ አማት ያለ ይስጠን የእውነት ክበሪልኝ የኔ እናት❤❤

  • @seblebrhanu1593
    @seblebrhanu1593 Před rokem +62

    እውነት እናት ማለት እቺ ናት ሀገር ናት ሲባል አልተሳሳትንም ❤❤እናት ረጅም እድሜና ጤና ጋር ❤

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před rokem +20

    ዉብየ ታደለሽ የምትሉ በላይክ

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt Před rokem +20

    😂😂😂😂 እኔ እኮ ይሄን ቤተሰብ የምወደው በምክንያት ነው ናሂ የምር ርጥ ውውንድምም አባትም ሁሉን ነ ነገር የሸፋኝ ነህ ውቤ ታድለሻል ማርያምንፍቅራችሁ ይብዛ ❤❤❤ ለናታችሁ እረጅም እድሜ ከጤናው ጋር ይስጥላችሁ

  • @KelemwaKifle-ny9kk
    @KelemwaKifle-ny9kk Před rokem +236

    እናቶች 1000 አመት ይኑሩ ❤❤❤ አስተዋይ እናት ❤❤❤

  • @fambintali7082
    @fambintali7082 Před rokem +83

    ከምር የተለየች እናት ናት በህይወት ላሉ እናቶች እድሜ ና ጤና ይሰጥልን በደሰታ ያኑራቸው🎉🎉

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem +1

      ልጁንይሜወደ።ምራቱንይወዳል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      እኔአደትጉርቢት።ንበርችኚ።አማቷንእናቷናት።እሰክልደርሰ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem +2

      እኔንም።እደሜሰቱኚ።ምራቴን።ይመወደያርገኚ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      ትምርትምአለወ

    • @hayattube3185
      @hayattube3185 Před rokem

      አሜን አሜን

  • @hayatyimer3566
    @hayatyimer3566 Před rokem +42

    የውብየ እህት ወንድሞች የት አሉ እስኪ ይቅርቡ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před rokem +11

    የናሆን እናት ምስኪን የፍትህ ሰው ናት እውነትም አስተማሪ ናት እሩሩ ናት ልደታ ማሪያም እድሜና ጤና ታድልሽ ባለቤትሽን ትማርልሽ ❤❤❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před rokem +7

    😂😂😂😂የስራችሁን ይስጣችሁ እናተ የተመታችሁ ማዘርዬ ምርጥ እናት አገላብጥሀለሁ አላሉም እሰይ ጎበዝ😂

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před rokem +90

    የኔ ምስኪን እናት የምር ጎበዝ ናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣቸው ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኛዋ❤

    • @ndjs6045
      @ndjs6045 Před 8 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @ganzabeberhen
    @ganzabeberhen Před rokem +13

    እረ ፍቅር የሆናችሁ ዉዴታየ ጨመረ ግን እናት ፕራክ አይደረግም የዚህን ቪድዮ ገቢ ለማዘር ይሰጥ ይሰጥ የምትሉ

  • @tsige21
    @tsige21 Před rokem +23

    ክክክክ😂😂😂 አገላብጥሃለው አሉ ውብዬ ምን ብትመረቂ ነው እኚን የመሰሉ አማት የሰጠሽ ❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před rokem

      የኔ ዉድ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ ዉዴዋ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před rokem +6

    የኔ እናት በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አማት ማግኘት ከመታደልም በላይ መታደል ነው ፍቅራችሁ ለዘላለም አይጉደልባችሁ🎉🎉🎉🎉😊

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Před rokem +3

    እኔም የባሌ እናት በጣም ነበር የሚወዱኝ ለኔ እናቴ ነበሩ ነፍሳቸዉን በአፀደገነት ያኑረዉ ክብር ይግባዎት አይእናት❤❤❤

  • @saram5639
    @saram5639 Před rokem +81

    አገላብጠሀለሁ አላለቸም ጀግና እናት የምር😂 ለእኛም እንደዚች አይነት አማት ይሥጠነ ለእኛ ለመዳም ቅመሞች የረፈት እንጀራ ይሥጠን 🙏🙏🙏

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před rokem +81

    ❤❤❤❤የመጀመሪያው ኮማች እኔ ነኝ በላይክ አሳውቅኝ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před rokem +47

    WOW እመቤቴን የናሂ እናት በጣም ቅን የዋህ መልካም ሰው ናቸው። የሁሉ እናት የኔ እናት በተደጋጋሚ ፕራንክ ላይ ባየሁት መሰረት ነው የናሂ እናት ውድድድድድ❤❤❤ እመቤቴ ረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ውብዬ እድለኛ ነሽ እንዲህ ያለ አማች እናትሽ ቤት እንደገባሽ ቁጠሪው።

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 Před rokem +3

    ይቺስ አማት ሳትሆን እውነት እንደ እህት ነች እድሜና ጤና ይስጥሽ ሁላችሁም አማቶች ከሷ ተማሩ እወዳችዋለሁ😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekramali6409
    @ekramali6409 Před rokem +4

    ጀግና እናት እማ ❤ ለዘላለም ትኑር ናሂ እናትህን ደግመህ ፖራክ እንዳታደርግ በጣም ሥላሥደነገጣችኋት ሠፕራይዝ አድርጓት የኔ እናት🥰🥰🥰🥰

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Před rokem +35

    እኔ ለናሂ ማዘር ቃላት አጠረኝ ብቻ ይኑሩልህ እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን 😘😘😘😘

  • @veeashrreds6762
    @veeashrreds6762 Před rokem +37

    አረ እናተ ልጆች 100ሺ ተገባችሁ ቡሀላ አልተቻላችሁም ❤❤❤እግዚአብሔር ከነቤተሰባችሁ ይጠብቃችሁ

  • @user-hs7mi4ib5r
    @user-hs7mi4ib5r Před rokem +31

    ወላሂ የናቲ እናት ምርጥ እናት ነፍ አመት ይኑሩልን ከጤናጋር እናቶቻችን💝🌹

  • @tsehaygsaye5059
    @tsehaygsaye5059 Před rokem +3

    የእዉነት ለዉብዬ አማት ለማለት ይከብዳል እናት ናቸዉ ታድለሽ ፈጣሪ እድሜና ጤናን ይስጦት እናታችን

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +33

    ደስ ስትሉ አቤት ናሂ ያለው ፍቅር ለቤተሠብ ትልቅነት እንዲህ ነው ❤❤ማዘርየ ደስ ስትለኝ ረጅም እድሜ ያድልልን። እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ልደታ ለማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን የአመት ሠው ትበለን 🙏🙏🙏

  • @hayah5198
    @hayah5198 Před rokem +16

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ዉብዬ ግን ያችን እናት እሲ እንያት የምትሉ እና ዉዶቸ እሲ በዱአችሁ አስቡኝ ሀገር ልገባ ነዉ በቅርብ ኢንሻ አላህ ቤተሰብ ግን አይፈልጉም እድገባ እኔግን ሰለቸኝ ስደት መርርኝ ወላሂ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před rokem +56

    😢😢😢😢እፍ እናት እኮ ማር ናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ይስጣቹው❤❤❤

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 Před rokem +13

    የኔ እናቴ ረጅም እድሜ የስጣቹ 😢 ከፈለኩ አግላብጠሀለው ያሉትነገር በጣም አስቆኝል😂😂😂 ስታምሩ ❤❤ወላሂ አዳዶቹ እናቶችችን ለልጃቸው ያዳልሉ

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před rokem

      እኔም በጣም ነውየሳኩት አገላብጥሀለሁ ያለችው ፖርት የኔየውድ እናት😘😘😂😂

  • @mahimahi-iu6oj
    @mahimahi-iu6oj Před rokem +1

    ምን አለ የሁሉም ባል እናቶች እንደዚህ አይነት ስሜት ቢኖራቸው ለሚስቶች :: እድሜ ይስጥላቹ 🙏🙏❤❤

  • @toybaahmed7246
    @toybaahmed7246 Před rokem +38

    እናንተ ❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛ ሲቀጥል ማዘርን ስጦታ ይሰጣት ይምር በጣም ደስ የሚሉ እናት ❤❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +62

    እድሜና ጤና ለእናቶቻችን❤😂😂😂ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie Před rokem +31

    ዳግም እናቱን ሲስማት 😢እንባዬ መጣ እናቴን ባገኛት በሳምኮት እፍ ስደት

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 Před rokem +2

    የናሂ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ነው የምወዳቸው አስተዋይ እናት ናቸው

  • @habtamfekartube5861
    @habtamfekartube5861 Před rokem +4

    አቤት እናታችሁን ስወዳት ጀግና እናት ናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ለሁላችሁም

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před rokem +21

    እሰይ የኔ እናት ተባረኪልን ትክክለኛ እናት በሴት ልጆ ቢደረግ ደስ የማይላትን ነገር በምራቶም ቢደረግ ደስ አይላትም ሺ አመት ኑሪልን መምህርት❤

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 Před rokem +94

    ሚስኬን እናታችን እረዢም እድሜ 😢 ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hayat227
    @hayat227 Před rokem +22

    ምርጥ ቤተሠብ አገላብጥሀለሁ😂😂😂😂😂ጀግናናት ማዘር ረጂምእዲሜ ይስጣችሁ❤❤

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 Před rokem +1

    ናይ በጭራሽ በናታችሁ ላይ ፖራክ በጭራሽ ነዉር ነዉ። በእናት አይቀለድም አይቻልም ከባድ ነዉ። በላ ካሣ ለእናትህ ካሣቸዉ። ምርጥ እናት ናቸዉ። በኛዉ ፉት

  • @salamaaa905
    @salamaaa905 Před rokem +2

    ከምዚ ዓይነት ሓማት ይፍጠረልና ሚዛናዊት ኣዶ ዕድመን ጥዕናን ይሃበን ማማዋይ😃😘

  • @weynshetabey3588
    @weynshetabey3588 Před rokem +38

    እኔማ ዳጊ እስኪያድግ ጠብቄ እሱን ነው የማገባው😂 ማዘርዬ አማቴ እዲሆኑ ❤❤❤❤❤❤

  • @yube2405
    @yube2405 Před rokem +23

    በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸው ❤
    ማርያምን ቃላት የለኝም እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልላችሁ🙏🙏🙏😍❤

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před rokem +6

    የናሂ እናት እዴት እደምወዳት እናት ማለት እንዲህ ናት አዳዶቹ እኮ ለልጃቸው ተደርበው የሚያግዙ አሉ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥሺ ሺ አመት ኑሪልን ❤❤❤❤😍

  • @user-ft9fo7kq5j
    @user-ft9fo7kq5j Před rokem +4

    እድሜና ጤና ለናቶቻችን ይስጥልን🙏🙏የኔ እናት አገላብጥሀለሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @MeseretAlamu
    @MeseretAlamu Před rokem +5

    ማረያምን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው በጣም ቁምንገርኛ እናት ናቸው ፉፉፉፉፉ ታድላቹሃል ልጆቻቾ በመሆናቸው የኔ ናት በጣም ነው የምውደዎት ኑር ሽ አመት❤❤❤❤ክክክክክክክክክክ ደሞ ጢፊዉ ስይምር

  • @mekiyaademi
    @mekiyaademi Před rokem +16

    ማዘር ግን ላ ዉብዬ ያሉት ቦታ ማሻአላህ 🥰❤️ ፍቅርችሁ ያብዛላችሁ የኔ ማሮቼ ❤️

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 Před rokem +20

    ናሂ ለቤተሰቦቹ ያለው ፍቅር ደስ ሲል ❤👍

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 Před rokem +19

    ማሻአላህ ጀግና እናት እንደዚህ ልጅን ቀጦቶ ማሳደግ ለነገ ሂወቱ ይጠቅመዋል ሺ አመት ኑሩ ማዘርየ

  • @hayattube3185
    @hayattube3185 Před rokem +1

    ምርጥ እናት ነች እናቴ ሂወቴ ኑሬልኘ ናፍቆቱ በዛብኘ እስኪ ዱአ አድርጉልኘ ለመግባት አስቤለሁ እድሳካልኘ 12 አመት አላየሆትም😢

  • @user-hb3eb6xh1e
    @user-hb3eb6xh1e Před rokem +3

    የእነት ቁጣ የነፋቀዉ በላይክ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před rokem +33

    እፍ መቼ ይሆን አገሬ ገብቼ እናቴን ቅፍ እማደርጋት😢

  • @user-jr4jt6pn1l
    @user-jr4jt6pn1l Před rokem +17

    ውይኔ አማቼ የት ነሽ የዋህ እንድትሆኒ ተስፋ አርጋለው😂😂የእውነት እናትህ በጣም መልካም ናቸው💞💞💞💞

    • @fatimamohammed2573
      @fatimamohammed2573 Před rokem

      😂😂😂😂

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před rokem +2

      የኔ ዉድ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ ማሬዋ

    • @user-jr4jt6pn1l
      @user-jr4jt6pn1l Před rokem

      @@HtymiTuba5335 ደመርኩሽ እህት💞

    • @fatimamohammed2573
      @fatimamohammed2573 Před rokem

      @@HtymiTuba5335 እሽ

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před rokem +1

      ማይታወቅ አማችሽነዉደ 😂😂😂😂😂ደህና ምራት ከሆናችሁ አማችቻችን ደህና የማይሆንበት ምንም ምክንያት የለም

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Před rokem +5

    ዳጊ የእናቱ መደንገጥ አሳስቦት ነበር ጎበዝ ዳጊዬ እናቱን እየሳመ እያፅናና ነበር ከድንጋጤዋ እንድትመለሥ ❤❤❤❤

  • @ayshatube6139
    @ayshatube6139 Před rokem +2

    ወገብህን ድው አይ ማዛር ቶሎ ፕራክ መሆኑን ባትናገሩ😂 የምር ያገላብጡህ ነበር😂😂😂😂😂 አይ እናት ተጨነቁ እኮ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +1

    😂😂😂😂ልጁ መርዝ በላንደ አለች ማዘር መልካም እናት❤❤❤❤❤🙈🙈🙈🙈🙈😂😂😂😂

  • @rebiyamuste9084
    @rebiyamuste9084 Před rokem +11

    አረ ሁሌ እደዚ ሰቁ አለች የኔ ማር እነት 😥😂🥰🥰ስጦታ ስጡወቸዉ የምር ለማዘር

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Před rokem +74

    የኔ እናት 👍💪💪💪እንዳንቺ ያለ አማት ይስጠን🥰🥰🥰💪💪💪

    • @user-pk3tl3ex5k
      @user-pk3tl3ex5k Před rokem +1

      አሚን ያረብ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před rokem

      😒😒ተቀድመሽአል እኔ ሊላ ውንድ ልጅ ካላችሁ ዳሩኝ ብያለው ስለዚህ 😒😒እንዳትሽሚ አድራ

    • @user-ot3vn6vq7c
      @user-ot3vn6vq7c Před rokem

      @@user-kp2vl5fc3c 😄😄

    • @titititi6005
      @titititi6005 Před rokem

      ​@@user-kp2vl5fc3c 😂😂😂😂😂😂

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před rokem

      ​@@user-kp2vl5fc3c 😂😂

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 Před rokem +6

    ወይኔ ሳቅ በእንባ ሞትኩኝ ምንውጦነው ሁለምነው ያለችው እናትክ ፍቅርናት❤❤❤❤❤❤😂

  • @remaseid-me6qs
    @remaseid-me6qs Před rokem +1

    የኔ እናት እድሜና ጤናውን ይስጥሽ አላህ ምን አይነት እናት ምን አይነት አማት ናት ፍትሀዊ እናት ነሽ በፍቅር በጤና በደስታ ያቆያችሁ አይለያችሁ
    💪💪💪💪💪 ከፈለኩ አገላብጥሀለሁ አለች ማሚ ሰምተሀል ናሆም ወላሂ ጀግና እናት ነሽ 💋❤

  • @honeykitnesh5851
    @honeykitnesh5851 Před rokem +6

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥላቹ ትክክለኛ የእናት በሀሪ ደስ ስትሉ

  • @Slame-Tkela
    @Slame-Tkela Před rokem +13

    ደስ ስትሉ አይለያቹ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ ውቢና ናሂ የምትወዱ እደኔ በላይክ አሳዩን

  • @bekeleshimels663
    @bekeleshimels663 Před rokem +6

    እናት ላይ ፕራክ ደስ አይልም። ክብር ለእናቶች ይሁን

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Před rokem

      የኔ ዉድ እስኪ በቅንነት ደምሪኝ ማርዋ

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 Před rokem +8

    😂የኔፍቅር እናት አገላብጥሀለዉ ናይ እራሱ ፍቅር የሆነልጅነዉ አላህ የመረቀዉ በቃ የኔወንድም ቢሆን አቦሬዉን ይከፍትነበር😢የኔዉድእናት አላህ ያቆይሽ ማሚዬ

  • @ensratube
    @ensratube Před rokem +3

    ወይኔ ማዘር አሳዘኑኝ 😂😂አይ እናት ረጆም እድሜና ጤና ይስጣቸው ያኑራቸው የቤት ድምቀት ሁሉ ይደምቃል እናት ስትኖር ❤❤❤❤

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 Před rokem +1

    አንተ ደማቸውን ቀጥ ልታረግ ነው ትልቅ ስው ፕራንክ ባታረጉ ጥሩ ነው : : በዛላይ እናትን እሳቸው ግን ተመችተውኛል ባገላበጡ 😂😂😂

  • @molumulo570
    @molumulo570 Před rokem +22

    የእኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠለን በስደት ያላችሁ እህቶችም በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኘን❤

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 Před rokem +8

    ማዘርዬ ስወድሽ ሺ አመት ኑሪልኝ ❤❤❤ውብዬ እና ናሂ በሉ የሆነ ስጦታ ስጡና አስደስቷቸው

  • @user-lm1bc7tz3p
    @user-lm1bc7tz3p Před rokem +12

    በመጀመርያ እማስታወቂያው ላይ ደነገጥኩ ቡሀላ ፕራክ 😮 እምላከ ቅዱሳን ይጠብቃችቱ ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሟን ያውርድላት 😢

  • @kadeejaahmed8170
    @kadeejaahmed8170 Před rokem +1

    አገላብጠሀለሁ አለለችማዘር መሸአላህ 😂😂ልሳቅ ልዘን ወላሂ ዘና አረጋችሁኝ😢

  • @tiztaorba8603
    @tiztaorba8603 Před rokem +1

    የኔ እናት አገላብጣሀለሁ አላለችም ደግ እናት ነች ታሳውቃለች

  • @user-nf3qp5hp3f
    @user-nf3qp5hp3f Před rokem +7

    ጓዳ ገብታችሁ ተጣሉ ወድጄዋለሁ😂😂😂😂

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem +15

    ማዘር ዋው እድሜ ጤና ያድልን❤❤❤ ደስሲሉ ናሂተው😅😅😅😅 እንኳን ለእመቤታችን የልደት በአል አደረሳችሁ❤❤😂

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 Před rokem +16

    ኑሮን ለመሸነፍ ብለቹ ከሀገር ለተሰደደቹ አለመቹ ተሰክቶ በሰለም ለሀገረቹ የብቀቹ አሚን በሉ ❤❤

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp Před měsícem

    እናትን አታሥደግጡ እማ ዘላለም ንኒ❤❤❤ ናሂ🎉🎉ለእማ ስጦታ ይሰጣት❤❤❤❤

  • @senaitweldas.w9495
    @senaitweldas.w9495 Před rokem

    የናሂን እናት በጣም ነው የምወዳት ድምጣ በራሱ ፅድት ያለ ነው ናሂን ድው ስታደርገው ይገባሐል ያልኩት ነገር ገርሞኛል ውቤን በጥፌ ሲያቀምሳት እናቱ ሲቆሙ እና አገላብጥሐለሁ ሲሉ ናሂ ጉድህ ፍላ አልኩኝ እናትህ ግን አስተዋይ ናቸው ልጃቸውን ነው የሚቆጡት እድሜዎትን ያርዝምልን የናሂ እናት ሳቅ በሳቅ አደረጋችሁኝ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ

  • @talaalex2032
    @talaalex2032 Před rokem +7

    የምትገርም እናት ማርያምን ግን መካስ አለባቹ😅❤❤❤

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Před rokem +8

    ውይ ማዘርየ አገላብጥሀለው አሉ ደስ የሚሉ እናት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    😂😂😂አይዞሽ ዉብዬ የጥፊዉን የናሂ እናት መልሳልሻለች😮ወገብን ዱቅ አረገችልሽ😂😂

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Před rokem +3

    በጣም ደስ የሚሉ እናትናቸው ማርያምን እኔስ መቸነው ከቤተሰቦቸ ጋር እዴዚ የምጫጫወው 😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 Před rokem +1

    የኔ እናት አገለብጥሀለሁ ከፈለኩ አላለችም😂😂😂😂😂 ቸሩ መድኃኔዓለም እረጅም እድሜ ይስጥልን 😘😘😘
    ምርጥ እናት ናቸው😍😍

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Před rokem +19

    አስተማሬ ነዉ ❤ግን ናሆም እናትህን በስሞ አትጥራ የምትሉ በ👍👍👍አሳዩ😢😢😢😢

    • @user-bo4po8dy1v
      @user-bo4po8dy1v Před rokem

      በሥም መጥራት ደሥ ይላል የኔልጂ በሥሜነው የሚጠራኝ ደሥ ይለኛል❤❤❤❤❤❤❤

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Před rokem

      እኔ እናቴን በስሞ ነው እምጠራት 😅

    • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
      @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Před rokem

      @@user-bo4po8dy1v ለምን እማዬ አይልም

    • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
      @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt Před rokem

      @@selammesganaw3899 ሌሽ እኔ ይከብደኛል😥😥😥😥

    • @hananhnan-nh4ln
      @hananhnan-nh4ln Před rokem

      እኔም በስሟ ነው እምጠራት በልጅነቴ ስጠራት ብታስቆመኝ ኖሮ እላለሁ 😂😂😂

  • @yenutube8940
    @yenutube8940 Před rokem +5

    ውብዬ እድለኛ ነሽ ባልሽም መልካም ልጅ ነው ጥሩ አማት አለሽ በጣም መልካም ቤተሰብ ናችሁ እድሜና ጤና ለሁላችሁም በተለይ ማዘሯ ደስስስስስስስስስስ የምምትል ጥሩ እናት❤❤❤❤

  • @zinabuadesalegn1174
    @zinabuadesalegn1174 Před rokem +5

    ያበደ ፕራክ 😂😂😂😂የተመቸኝ ቀጮ ጓዳ ገብታቹ ተጣሉ😂😂😂 ማዘር ምርጥ እና ናት ለኢትዮጵያ እናቶች እረጅም እድሜ ተመኙ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🙏🙏

  • @roozroozy6793
    @roozroozy6793 Před rokem +1

    በጣም ልዩ እናት ናት ተባረኪ የምር ኣምች እንድህ ብለ ስትናገር በጣም ይገርማል እናት ማለት እንድህመሆን ኣለበታ

  • @fentugoshu
    @fentugoshu Před rokem +2

    የአመቱ ምረጥ ፕራክ የኔ ምርጥ እናት እርጅም እድሜ ይሥጠወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናት አለሜ አገላብጥሀለሁ🎉🎉🎉 ሁሌም ሣቁ❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +8

    የኔ እናት እግዚአብሔር አምላኽ ረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን❤❤❤ ታደላችሁ እናት ያላቸሁ😢

  • @tgstmulat8153
    @tgstmulat8153 Před rokem +4

    በስመ አብ እናታችን ሺ አመት ኑሪልን እንዲ ነው አማት ቃላት የለይም በእውነት እንዲ አይነት አማት ለእኛም ያድለን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před rokem +6

    ደስ ሲል ዊ እናታችን እድሜዎትያርዝመዉ እዉነተኛ እናት እኩል ሚያዩ

  • @selameyayou8659
    @selameyayou8659 Před rokem +3

    ስታምሩ ❤❤❤ እናት ማለት እንዲህ ነው በርቱ 😘😘😘

  • @user-en8og9ue5w
    @user-en8og9ue5w Před rokem +1

    ማርያምን ምርጥ እናት ናቸው የኔ እናት እድሜ ከጤናጋ መድሀን ያለም ይሥጠወት ቡጢው ተመቺቶኛል ድው ሢሊ የሣኩት ሣቅ 😂😂😂

  • @fowzmohammed482
    @fowzmohammed482 Před rokem +9

    የእናት ጀግና ሽአመት ኑሪማሻአላህ ደስ ሲሉ❤