ዳጊ ሲጋራ ሲያጬስ ናሂ ደረሰበት ደበደበዉ!🥺

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2023
  • #nahitube #couples #eregnaye
  • Zábava

Komentáře • 1K

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 Před 11 měsíci +607

    ሄሉ መቀጣት አለባት የምትሉ😂😂😂😂

    • @user-kk2mm3ti7y
      @user-kk2mm3ti7y Před 11 měsíci +1

      😂

    • @EyerusalemApo
      @EyerusalemApo Před 11 měsíci +2

      😂😂😂😂😂😂

    • @zainabaetop6398
      @zainabaetop6398 Před 11 měsíci +1

      @@MeriMTube አርጌሻለሁ

    • @MeriMTube
      @MeriMTube Před 11 měsíci

      @@zainabaetop6398 የኔእህአመሰግናለሁጀዛከላህኸይር

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 Před 11 měsíci +21

      ወብየ፣በፈጠርሽ፣ቁጥርሽን፣በምን፣ላግኝ፣ያችን፣ሄሎ፣የምትባል፣ሙልቅቅ፣መከርያት፣ትሰማዴሆነ፣፣እዴት፣ለወድ፣ልጅ፣አጎብሳ፣ቀለበት፣ታርጋለች፣የሀገሩን፣ባህል፣እርስታ፣ምን፣ጉድ፣ነወ፣ትዳር፣አዴለም፣ወይ፣ቀልድ፣ነወዴ፣???ማፈርያ፣ነች፣ወላሂ፣አዋርዴችን፣የኢትጰያ፣ሴትች፣ተበረከተላቸው ክከወ፣ቀለበት፣ያስራሉ፣በሶሻል፣ሚድያ፣ምን፣አይነት፣መርፌ፣ናት፣ነወር፣ነወር፣ነወ፣ከቻልሽ፣ምከርያት፣እማ፣ካጠፈሁ፣ይቅርታ፣እኔ፣የእነሡ፣የሠሩትን፣ሳይ፣በጣም፣አፈርያለሁ፣ወላሂ

  • @Tizita1232
    @Tizita1232 Před 11 měsíci +219

    ናሂ ይሄንን ጥፊ ለሄለን የእኛን ክብር ነካች ተንበርክካ ለወንድ ቀለበት ማሰር ማለት የሴቶችን ክብር ዝቅ አድርጋለች እና አንድ ጥፊ ይገባታል ፍትህ ለክብራችን

    • @ayacell1360
      @ayacell1360 Před 11 měsíci +9

      😂😂😂😂😂ለወንድሟ አቃጠርሽ ❤😂

    • @hayat2582
      @hayat2582 Před 11 měsíci +5

      በትክክል ወላሂ

    • @user-fu8sr4gr6b
      @user-fu8sr4gr6b Před 11 měsíci +3

      በትክክል

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Před 11 měsíci +2

      መስመር ከሳተች መቀጣት ስላለባት

    • @jeryyeru6912
      @jeryyeru6912 Před 11 měsíci +2

      ከክክክክክ እውነት 😂😂😂❤

  • @fanosfanos1530
    @fanosfanos1530 Před 11 měsíci +232

    ሄሉንም እንዲህ ብጠፈጥፍት ጥሩ ነበር መሰመር ስታለች

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Před 11 měsíci +14

      ቅን ሰው ነው ይሄን ኮመንት የሰጣችሁ አዎ ሄሉ ወጣ ያለ ባህሪ እያሳየች ነው ናሂ መላ በላት

    • @user-zj5oz2jh2q
      @user-zj5oz2jh2q Před 11 měsíci +1

      ere tebark/ki

    • @kiwait9295
      @kiwait9295 Před 11 měsíci +7

      ሄሉተዋናይናት😂 እርግጠኛነኝ ሞድእየያዘችብን ነውጂ እንዲአታረግም😂

    • @fanosfanos1530
      @fanosfanos1530 Před 11 měsíci

      @@kiwait9295 ተሰፍ እናደርጋለን

    • @kere6628
      @kere6628 Před 11 měsíci

      ማነ አ ገበች ዉይ ኮሜት😂😂😂😂

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Před 11 měsíci +80

    ሄሉ ምከረት ናህ እና ደግም እህታችን መሰመር ለቀሌች😢😢😢

    • @y9gh956
      @y9gh956 Před 11 měsíci +1

      በጣም😢

    • @user-qq5wf9po8i
      @user-qq5wf9po8i Před 11 měsíci +1

      በጣም 😢

    • @mohammadsaad2172
      @mohammadsaad2172 Před 11 měsíci

      ባጣም ይገርማል 😢😢

    • @MbmaeMhmew
      @MbmaeMhmew Před 10 měsíci +2

      ምክር ብቻ ሳይሆን ጭኗ ስር መመዝለግ ነዉ መስመር ስታለች ወንድን ተበርክካ ቀለበት ላድርግልህ ያሳፍራል 🤔🤔🤔

    • @user-gj1ey6su6e
      @user-gj1ey6su6e Před 10 měsíci

      በጣም ሂሉ ምክር ያስፈልጋታል ትልቅ ወንድም ነህ አደል ስለዚህ መስመር አሲዛት

  • @Ldyagsahw
    @Ldyagsahw Před 11 měsíci +256

    ውብዬ አለባበሳን እደድሮው ይህን የምትል በላይክ አሳውቁን❤❤❤❤

    • @user-je1bs4du4n
      @user-je1bs4du4n Před 11 měsíci +8

      ሙቀት ነው አለች በሙቀት ትቃጠል እንዴ

    • @TigestMasresha
      @TigestMasresha Před 11 měsíci +3

      Bekeremt yet ager new muket

    • @zuzutube1454
      @zuzutube1454 Před 11 měsíci +7

      ትንሽ ብር ሲማጠ እንዲ የራጋል አሉ ክክክክክክ

    • @user-vf5lb4ru5h
      @user-vf5lb4ru5h Před 11 měsíci

      @@user-je1bs4du4n አራ በክሽ ሙቃት ነዉ

    • @user-vf5lb4ru5h
      @user-vf5lb4ru5h Před 11 měsíci +4

      አዎ አለባበሳ ይስተክክል እንደ ድሮ እሄ አለባባሳ ለበለቤትሽ ይሁን

  • @sosinamekonnen601
    @sosinamekonnen601 Před 11 měsíci +50

    ውብየ ሄሉን ምከሪት እባክሽ መስመር ስታለች ቤተስቦቻቸው አሰደበች

  • @geikyek1747
    @geikyek1747 Před 11 měsíci +22

    ናሆሜ ምናለ ሔለንን ብትቆጣጠራት በጣም የሴቶችን ክብር እረስታለች

  • @KiyaQueen363
    @KiyaQueen363 Před 11 měsíci +266

    ፍትህ ለደጉ አማራ ህዝብ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን💚💛❤️

    • @user-rn7kk8wu3e
      @user-rn7kk8wu3e Před 11 měsíci +2

      ፍትህ ከፈጣሪያችን ብቻ ነው 😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

    • @fanosfanos1530
      @fanosfanos1530 Před 11 měsíci +4

      እውነት ነው ፍትህ የሚገኘው ከፈጣሪ ብቻ ነው

    • @kedijamohammed9897
      @kedijamohammed9897 Před 11 měsíci +1

      አሚን ያረብ አላህ ሰሙን ያውርድልን ባገራችን

    • @ferdosjuhar
      @ferdosjuhar Před 11 měsíci +1

      አሚን ያረብ

    • @uaeuae8373
      @uaeuae8373 Před 11 měsíci +1

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @amran9326
    @amran9326 Před 11 měsíci +75

    ናሆም እህትህን መላበላት በጣምተጃጂላለቺ

    • @user-dj6yv6kj8u
      @user-dj6yv6kj8u Před 11 měsíci +7

      የምርተጃጃለች ቆፍጠንማለትአለባት

    • @madinafuj6125
      @madinafuj6125 Před 11 měsíci +6

      አወ በጣም ነው እኔ እራሱ የተናደድኩት

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Před 11 měsíci

      ትክክል

    • @user-ol3jy8pn8y
      @user-ol3jy8pn8y Před 11 měsíci +2

      አዲጋለች ብሎነው መገረፍ ያለባት እሷነበረች😂😂

    • @zk3815
      @zk3815 Před 11 měsíci

      😂😂😂ትክክል

  • @user-zf1rn5ry6o
    @user-zf1rn5ry6o Před 11 měsíci +48

    እረ ናሂ እህትህን ተቆጣት በጣም አበዛችው ተጨማለቀች ላድያዋ ጭራሽ ቀለበት ልሠርልህ ያያለች ትጃጃላለች

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Před 11 měsíci +128

    ፍትህ በየቀኑ ለሚገደሉት እና ለሚታሰሩ እህት ወንድሞቻችን 😢 ሰላም ናችሁ ናሂ ና ውብዬ ❤

    • @hanakukuhana4575
      @hanakukuhana4575 Před 11 měsíci +1

      ፍትህ ክእግዛብሔር ነው እሱበምህረት አይኑ የመልከተን 🙏🙏🙏🙏

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 Před 11 měsíci

      @@hanakukuhana4575 ፈትህ፣ከፈጣረ፣እንጅ፣ከገዳይ፣ፈትህ፣አጠይቅም፣አላህ፣ያቀ፣ያለበትን፣ያወቃል፣ሰወ፣ሊሞት፣ይችላል፣አወን፣ይሞታል፣አይቀሬወ፣ድል፣የአማራና፣እድሁም፣ጪቁኑ፣ኢትጰያዊ፣ነወ፣ኢሽ፣አላህ፣እናሸንፈለን፣ድል፣ለተገፈ፣ለአማራ፣ህዝብ፣ለአማራ፣ፈኖ💪💪

    • @samiraali8679
      @samiraali8679 Před 11 měsíci

      እረ ገዳይ እረ ገዳይ ዳመናው ሲዳምን ይዘገያል እጂ መቸ ይረሳል በደል እኛ ነፃ መውጣታችን አይቀሬነው ነፃም ምንወጣው በፋኖ ነው ለኛ ብለው ላገራቸው ብለው የሚዋደቁትን የፋኖ ልጅች እንረዳቸው ህዝብን አሸንፎ የገዛ የነገሰ መግስት በአለም በታሪክ የለም ድል ለጀግናው ፋኖ ድላ ማራ ጥይት በክረምት እደበረዶ ሜዘንብበት ፋኖነት ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤❤ 💪💪💪💪💪💪

    • @tsehayaserat6378
      @tsehayaserat6378 Před 11 měsíci

      😢😢😢😢

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před 11 měsíci +62

    ውብዬ ሴት በመሆንሽ መጠን ከቻልሽ ሂሉን ምከራት አለባበሶ እንደገና በኢትዮጵያ ውስጥ የማይደረገውን እያደረገች ነው የናተ ፍቅር እምነት ስራት የምንማርበት እሷ ግን ከሶ የማይጠበቅ እየሰራት ነው እንደ እህትነት ፀበል ያስፈልጋታል
    በተረፈ እወዳቸዋለው❤❤❤❤❤

    • @izetawelu
      @izetawelu Před 11 měsíci +1

      ትክክል ሄሉ ያረገችዉ ነገር ጥሩ አይደለም ሴትልጅ ለወድ እደዛ ተበርክካ ቀለበት እረ በጣም ያስጠላል

    • @mohammadsaad2172
      @mohammadsaad2172 Před 11 měsíci

      ትክክል

    • @sihamsiham-mq7ol
      @sihamsiham-mq7ol Před 11 měsíci +1

      ሞኝ ሣያቁ ቀርተው መሠለሺ ለብር ብለው እየሠከሡን ነው😅😅

    • @YasminYodet-uj4jx
      @YasminYodet-uj4jx Před 10 měsíci

      @@sihamsiham-mq7ol እህቴ እውነት እንደዛ ከሆነ ያስጠላል እውነት የሰው መሳለቂያ ወይም እግዚአብሔር እየታዘበን ነው ጥሩ አይመሰለኝም ከምር ፍቅር ማለት ቀልድ አደለም

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 11 měsíci +41

    ዛሬ እኮ ቀኑ 19 ነው ቅዱስገብኤል ውድ የአገሬ ልጆች ቅዱስገብርኤል ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏🙏🥰

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk Před 11 měsíci +57

    ኧረ አትምታው ኩቻዬ 😢 ሄሉን ምታልን አለባበሷ ያስጠላል በዛ አጥንት ሠውነቷ ላይ አጭር ቀሚስ 😂

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Před 11 měsíci +33

    ደግሞ ዳጊ ለአማራዎች ድምፅ በመሆንህ አማራ አትንኩት ይኑርበት እያልክ ነበር ፈጣሪ ይባርክህ

  • @ggh8725
    @ggh8725 Před 11 měsíci +62

    ኧረ ናሂ ወንድም ይቅርታ እና እህትህን ስነ ስራአት አዚዛት በተረፈ ይመቻችሁ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j Před 11 měsíci +21

    ውብየና ናሂ የእውነት በጣም ስረአት ያላችሁ ልጆችናቺሁ ግን ሄሉን ብትመክሯት ደስይላል ካለባበሷ እስከ ስራዋ

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 Před 11 měsíci +49

    ሄሉን በጠፈጠፍካት እንደሱ ሀሪፍነበር❤❤❤❤❤❤😊

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 11 měsíci +39

    ጎበዝ ናሂ ለቀልድም ቢሆን ያደረጉት ጥሩ ነው መቆጣጠር ታናሽን ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤

    • @abay5630
      @abay5630 Před 11 měsíci

      ናሂ ምርጥ ስብእና ያለው ሰው እግዚአብሔር አምላክ ልቦናህን አይለወጠው ዳጊ ለወንድም ያለህ ክብር እና ፍቅር ደስ ይላል ግን መልክቱ ጥሩ ነው💕💕💕

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Před 11 měsíci +45

    ምርጥ ጥንዶች❤❤ማነዉ እንደኔ የደነገጠዉ ዉብዬ እራቆቷን ሣያት እየጠፈጠፍዉ እስባለዉ አላለም😂😂😂😂

  • @user-mt9rs7rh7q
    @user-mt9rs7rh7q Před 11 měsíci +46

    ሄሉን መላ በላት ትንሽ ጠፍጥፋት ጭራሽ እሷ ተንበርክካ ቀለበት ልታስር በሀላችን አይደለም

    • @bitewm7998
      @bitewm7998 Před 11 měsíci +4

      😂😂😂 አቃጣሪ ሚስጥር አይደል የተነገረሽ

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 Před 11 měsíci

      😂😂😂😂

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Před 11 měsíci

      የተመታሺ

    • @user-mt9rs7rh7q
      @user-mt9rs7rh7q Před 11 měsíci

      @@bitewm7998 ክክክክከ የኔ ነገር ሚስጥር አባከንኩ 🤣🤣🤣😁😁

  • @user-ve7wp3hb8p
    @user-ve7wp3hb8p Před 11 měsíci +28

    ወይኔ ዳጊ ያለበት እዴት ደስ እደሚለኝ❤❤❤

  • @sallysally8305
    @sallysally8305 Před 11 měsíci +78

    ፈጣሪ እኛንም ከስደት መልሰህ እደዚህ የምንርፍበት ይስጠን

  • @user-gk8dd2wy6o
    @user-gk8dd2wy6o Před 11 měsíci +24

    ዉብዬ እርጉዝ ናት የሚል👍👍

    • @frehailu3394
      @frehailu3394 Před 10 měsíci

      ኡሳና ፈጣር ብቻ ያውቃል😂😂😂

  • @HanaTilahun919
    @HanaTilahun919 Před 11 měsíci +47

    አገራችንን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን 💚💛❤

  • @muhammadroza4705
    @muhammadroza4705 Před 11 měsíci +74

    ናሂ ለፈጠረህ እህተህነ መከራት በጣም መሰመረ ሰታለች😢

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg Před 11 měsíci

      አረፕራክ ነዉ አትዘባርቁ ተመካክረዉ ነዉ

    • @hanahana1960
      @hanahana1960 Před 11 měsíci +3

      ​@@yarsamyalignegምን አዲርጋ ነው እች ገንጩሬ 😁😁😁

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg Před 11 měsíci

      @@hanahana1960 እ

    • @nefisa70
      @nefisa70 Před 11 měsíci

      ​@@RHAMAYGATAበተለይ ናሒ ከተለያዩ በኋላ ነው እንዲህ የሆነችው ለምንድነው ግን ከአክሥቷ ልጅ የማትማው ከሧ ጋር የምትውለው የምታድረው

    • @FatySam
      @FatySam Před 11 měsíci

      ​@@yarsamyalignegፕራክ መሆኑን እኛም እናቃል ፕራክ የሆነደሁ ብልግናነው የሚሰራው የሷቢጤ እጭ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Před 11 měsíci +18

    ሄሉ ምክረት ናህ እህታችን መስመር ሰታለች😢😢😢😢በጣም ቤተስቦቻቹዉ አሰደባልች😢😢😢

  • @heesan7389
    @heesan7389 Před 11 měsíci +26

    ወድሜን ቁጭ እግዚአብሔርን የምር ስታምር ደግሞ ዳጊዬ ❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 11 měsíci +92

    ፍትህ የተኔት የኒቶርክ ለተጎዳው እማራ ወገኖች

    • @vjgcjn2028
      @vjgcjn2028 Před 11 měsíci +2

      ውይ አንቺብሎ በለ ምክር

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Před 11 měsíci +23

    ምነዉ ያችን እህትህን ብትናገራት ናሂ ጥሩላይ አይደለችምኮ🤔

    • @user-nc9iz6gg6x
      @user-nc9iz6gg6x Před 11 měsíci

      ሥራነውኮ ክክክ

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj Před 11 měsíci +1

      @@user-nc9iz6gg6x ዉሸት ይሆን ትናትየሰራችዉ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 11 měsíci

      ​@@user-nc9iz6gg6xደምሪኛ

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 Před 11 měsíci +2

      አዎ በጣም ነው ያስጠላችኝ ትናንት

    • @madinafuj6125
      @madinafuj6125 Před 11 měsíci

      ​@@user-nc9iz6gg6xእና ስራ ቢሆን እሷ ያየች ደግሞ የእውተት ታደርገዋለች

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 11 měsíci +14

    ወይኔ ጉዴ ፈትለ ጉድሽን አላየሽም 🤣🤣ወይ ናሆም አሳከኝ 😂የኔ ቆንጆ ዳግዬ ተጠፍጥፈሃል በደና ጥፊ🤣ግን ውብዬ አስመታሽው እኮ ቶሎ ብለሽ መናገር ነበረብሽ ፕራንክ መሆኑን

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před 11 měsíci +6

    እንደ ናሆም አይነት ጠንካራ ወንድም ይስጠን ናሂ በነካ እጂህ ሂሉንም እንደቂጣ ጠፍጥፍልኝ እሺ ኩቻ ግን አሳዘነኝ ዉብዬ አልተረፍሺም አቺም

  • @user-kc9ei4li6g
    @user-kc9ei4li6g Před 11 měsíci +135

    እረ ውብየ አለባበስሺን አስተካክሊ እስኪ የውብየ አለባበስ ያልተመቻችሁ በላይክ አሳዩኝ

    • @wubenahi
      @wubenahi Před 11 měsíci +8

      ሙቀት እኮ ነው ምን ሆነ😳

    • @Tsinat-iy8nm
      @Tsinat-iy8nm Před 11 měsíci +4

      Gabi lebseshilachew ney 😂

    • @wubenahi
      @wubenahi Před 11 měsíci +3

      ​@@Tsinat-iy8nm😂😂😂

    • @usersamsunf1781
      @usersamsunf1781 Před 11 měsíci

      እኔ😂😂😂😂😂😂

    • @maskarammery2761
      @maskarammery2761 Před 11 měsíci +1

      way men honebachu muket khone dmo eja new ymitayew

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek Před 11 měsíci +132

    ፍትህ ለአማረ ድል ለፋኖ ሰላም ለሀገራችን አቤቱ አምላኬ ሆይ በምህረትህ እየን 😢😢😢

    • @user-rn7kk8wu3e
      @user-rn7kk8wu3e Před 11 měsíci +7

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏አማራዬ የኔ የዋህ ህዝብ ሙሴ ያልከው ፈርኦን ሆነብን እና እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልን😢😢😢😢😢

    • @A.A-oj5nf7ip9e
      @A.A-oj5nf7ip9e Před 11 měsíci +3

      አሚንን ሙሴ መስሎ ገብቶ አጋንት ሆነብን ለንጹሀን ለአማራ ህዝብ ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣልን

    • @yeshiabebe6237
      @yeshiabebe6237 Před 11 měsíci +2

      @@A.A-oj5nf7ip9e በጣም እንጂ ፈጣሪ ይጎብኛት ቅድስት ሀገራችንን

    • @agizamedia3.6
      @agizamedia3.6 Před 11 měsíci +1

      ፍትህ በግፍ ለምገደሉ ለአማራ ተወላጅ ወገኖቻችን

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 11 měsíci +17

    አይ ናኒ ምርጥ ወንድም ነህ ማርያምን

  • @hddhhdshhsgsg1272
    @hddhhdshhsgsg1272 Před 11 měsíci +70

    ፍትህ ለአማራ በግፍ ለሚጨፈጨፍው ፅልዩ እስኪ ፈጣሪ ይመልከተን 😢😢😢

    • @KayiruShiferaw-gf5vh
      @KayiruShiferaw-gf5vh Před 11 měsíci +3

      አማራ ባሆኔም እዴ አማራ የተሰቃያ ህዝብ የለም ፍትህ ለአማራ ህዝብ

    • @hddhhdshhsgsg1272
      @hddhhdshhsgsg1272 Před 11 měsíci

      ልብ ይስጥህ ወይ ልብ ይስጥሽ አሳስቾች

  • @milkamnadew979
    @milkamnadew979 Před 11 měsíci +14

    ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህህህህህ ወገኖቼ

  • @ayelukasu-wq9bb
    @ayelukasu-wq9bb Před 11 měsíci +11

    እህትህን ቅጣት በጣም የሚደብር ስብዕና ነው ያላት አንተ እና እሷ የሰማይና የምድር ነው ልዩነታችሁ ቤተሰቦቿን አሰዳቢ ናት ፕራንክም ቢሆን የእውነት የምትሰራውን ነገር በጋጦጥነት ባይሆን መልካም ነው

  • @user-pf2ig8sm3w
    @user-pf2ig8sm3w Před 11 měsíci +2

    ውብዬ የእኔ ደረባባ የሴት ዋጋዋ እንዴት ውድ እንደ ሆነ መከሪያት በእውነት የሴትነት ክብራችንን ነው ያሰናቀችው ሲቀጥል ናሂ የሰው አክባሪ እህትህን መከራት የእውነት ከቻልክ ፀበል ወሰዳት የሰው ልጅ እራሱን መግዛት ካቃተው እራሱንም ጉድቱ ማህበረሰብንም ይጉዳል እና ቢቻልህ ፀበል ወሰዶት

  • @dasashdas4308
    @dasashdas4308 Před 11 měsíci +8

    አስተማሪ ነቱ ጥሩ ነዉ ግን ያስቃል ታላቅ ወንድም ያአባት ምትክ ነዉ

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před 11 měsíci +7

    😢😢😢እኔን ውብዬ ያንች ሰበብ ልጁን። አስመታሽ😢😢😢እኔን ዳግዬ አስወድ እኮ ናህ ምርጥ ወንድም

  • @Apple-rh2re
    @Apple-rh2re Před 11 měsíci +13

    ናሂ በናትክ ያችን ሄሉን ተቆጣት እቢታለች አጋጫት ስታሥጠላ የምሠራው ሥራ አቃጠለችንኮ

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Před 11 měsíci +15

    ፕራክ መሆኑን እያወቅሽ ታስመችዋለሽ ታዳ አትይዢም ናቲን መታውኮ😏😥

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Před 11 měsíci +48

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ ፍትህ ለአማራ ህዝባችን😢

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek Před 11 měsíci +24

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዉዶቸ ከክክክክክክ ዳጊ ያለበት ሁሉ በጣም ደስ የሚል ነው ወይ ዳጊ 😂

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před 11 měsíci +23

    እዴ ውብየ ልጆን ልታስገዲይውነው

  • @Hayathseid5156
    @Hayathseid5156 Před 13 dny +1

    ጎበዝ ናሄ መሆን ያለበትን ነገር ነው ያደረከው እዳተ አይነቱን ያብዛልን ዳጊ ሙሽራው ቻለው

  • @tesffakr
    @tesffakr Před 11 měsíci +35

    ናሂ እህትህን አረ ምከራት ደግሞ ምንስ ፕራንክ ቢሆን ለወንድ ተበርክካ ቀለበት አሰዳቢ ናት

  • @user-vf5he7qy5u
    @user-vf5he7qy5u Před 11 měsíci +22

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @user-rn7kk8wu3e
    @user-rn7kk8wu3e Před 11 měsíci +43

    ውብዬ አለባበስሽን አትቀይሪ ልክ እንደሮ ሁኝ አትገላለጭ ሳይሽ በጣም ነው የደነገጥኩት😢😢😢😢 ደሞ ልጁን አስደበደብሽው ቢያንስ አትገላግይም የኔ ምስጊን ዳጊዬ እድግ በልልን የኔ ጨዋ🙏🙏🙏🙏

    • @mulu5
      @mulu5 Před 11 měsíci +2

      እኔም በጣም ነዉ የደነገጥኩት ቢያንስ ሻርፕ ብጭን እስኪያልቅ ቪድዮዉ 😂😂❤

    • @user-my7bc5yv9f
      @user-my7bc5yv9f Před 11 měsíci +2

      ካሚራ ላይ መሁኖን እረሰታዉ ነዉ መኝታ ቤት ያልች መሰሏት ነወ😅

    • @user-oj7df3in4i
      @user-oj7df3in4i Před 11 měsíci +5

      ምን ችግርአለው እጇ ነው የተከፈተው ደግሞ ሙቀት ነው ብላለች

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 Před 11 měsíci

      እኔም ወላሂ በጣም ደነገጥኩኝ 😭

    • @user-gu1bc7bp7r
      @user-gu1bc7bp7r Před 11 měsíci

      ​@@fufuilu1212በሆነባልሆነዉ አትማሉ

  • @madina3096
    @madina3096 Před 11 měsíci +6

    በየኮሜንቱ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለከሌ የምትሉ ሰው ማን ሰሚ አለ ብላቺሁ ነው ነውስ ለማነው የተኮመተው ፍትህ የሚጠበቀው ከምንግስትና ከፈጣሪ ነው ምንግስት ደሞ እኳን በዚህ ሊያያን ቀርቶ እንደነ ክርስቲያን ታደለ ያሉት ጀሮዉን ይዘው ነግረዉትም አልሰማቸው እኳን በዚህ😂እና የት መኮመት እንዳለባቺሁ የት ፍትህ መጠየቅ እንዳለባቺሁ ለዩ😢❤

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Před 11 měsíci +11

    ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኧረ ፍትሕ ለአማራ ለሚሲኪኑ ህዝብ እህህህህህ

  • @user-go8fo9ei3o
    @user-go8fo9ei3o Před 11 měsíci +50

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @kidistTafyaTube
    @kidistTafyaTube Před 11 měsíci +13

    ምርጥ ቤተሰብ አንኳን ደህና መጣችሁ😂😂❤❤❤

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 Před 11 měsíci +6

    ናቲ ሄሉን ነው እዲህ መጠፋጠፋ መስመር ስታለች ወንድም ለመቸ ነው

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 Před 11 měsíci +30

    ዋው ምርጥ ፕራንክ ነው ውብዬ ዎፈረች ወይስ አይኔ ነው

  • @AyatMensur
    @AyatMensur Před 11 měsíci +13

    ውብዬ እስካሁን አሪፍ ለብሠሽ ነበር የምትሠሪው ዛሬ ደሞ ምን ለበሥሽ ጥሩ ይደለም ለአንቺም እንደ ሌላ ግዜ ልበሺ ውብዬ

    • @fatimaahmed7956
      @fatimaahmed7956 Před 11 měsíci +2

      ሀብትመጣክክክ

    • @wubenahi
      @wubenahi Před 11 měsíci +4

      አለባበስ በሃብት አይለካም አርባምንጭ ሙቀት ስለሆነ ነው ሌላ ነገር ውስጥ አትግቡ ከይቅርታ ጋር🙏

    • @AyatMensur
      @AyatMensur Před 11 měsíci

      @@wubenahi እኔ በበኩሌ የተናገርኩሽ እንደ እህትነት ነው ውብዬ እስካሁ ከሚሠሩ አንቺ ማሻላ ነበርሽ ዛሬ ብቻ ነው ያየሁሽ ለዛ ነው የፃፍኩልሽ እህቴ

    • @titititi6005
      @titititi6005 Před 11 měsíci

      ሞቆት ኮ ነው 🙄

    • @maskarammery2761
      @maskarammery2761 Před 11 měsíci

      wbeye bka nege brdlbes lbsesh ney way mnew albabsesh albabsesh alu ede

  • @user-gd8nb7bx1x
    @user-gd8nb7bx1x Před 11 měsíci +3

    ሰሩልህ ናሂግን ማለትነዉ ኮሜተሮች እያሰባችሁ አዉሩ እና ሠዉ የሚያስከፍ አትጻፉ ለማንኛዉም እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤

  • @gufu6525
    @gufu6525 Před 11 měsíci +4

    አይይይ😢 አስመታሽው ውብዬ ልጁን ቶሎ መናገር ነበረብሽ ፈትለ ድረሽ አለናሂ😂

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Před 11 měsíci +2

    ሰላም ለናተ ይሁን የምወዳቹህ ዛሬ በጣም ተናድጃለው ሄለን ክብራችንን ዝቅ አድርጋናለች ናሂዬ እባክ ይህንን ጥፊ ለሄሉ ብታደርገው ደስ ባለኝ የምር በጣም ነው ያናደደችኝ ከመቼ ወድህ ነው ሴት ልጅ ለወድ ዝቅ ብላ ቀለበት የምታስረው የምር እናተንም ክብራቹሁን ነክታለች ተቆጣጣሪ ያስፈልጋታል

  • @halima8741
    @halima8741 Před 11 měsíci +5

    ናሁም ሄሉን አስረህ ግረፍልን ሆ በተረፈ እወዳችሆለሁ

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 Před 11 měsíci +23

    ፍትህ ለአማራ ፍትህህህ እረ እስከመቸ አማራ በየቦታው የሚገደለው 😢😢😢😢😢 ቁይ እኛ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ምንድነው በደላችን

    • @madinafuj6125
      @madinafuj6125 Před 11 měsíci

      አማራ ሁነን መፈጠራችን!!!!

    • @user-rn7kk8wu3e
      @user-rn7kk8wu3e Před 11 měsíci

      ፍትህ ከፈጣሪ እና ከራሳችን መተባበር ነው 🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před 11 měsíci +1

    በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው የምር ውብዬ በጣም ነው ያማረብሽ ሙቀቱ ተስማምቶሻል❤❤❤❤❤

  • @hgyy2926
    @hgyy2926 Před 11 měsíci +4

    የኔ ወንድም እሰቲ ለእህትና ለሄለን ምከራት ❤

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 Před 11 měsíci +33

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ በገፍ ለሚገድሉት ቢትሥቦቻችን ፍትህ ብሉ ❤❤❤❤❤

  • @user-qc8lb1yr2t
    @user-qc8lb1yr2t Před 11 měsíci +39

    እህትህንም ትንሽ ቆንጠጥ ብታደርጋት ጥሩ ነበር 😂

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 Před 11 měsíci +2

      😂😂😂እኮ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 11 měsíci +4

      እሱ እንኳን የብር ጉዳይ ስለሆነ አይነካትም ተመካክረው ነውኮ😂 እሱም ወቶ ይነፋረቅ የለ😊

    • @user-rn7kk8wu3e
      @user-rn7kk8wu3e Před 11 měsíci +2

      ​@@yeshumethiolove275😅😅😅😅ይነፋረቅ የለ

    • @user-hp8gz2xo1m
      @user-hp8gz2xo1m Před 11 měsíci +1

      የሚያገኙትእኮ ገንዘብ ነው ለመሸቀል ነወ

  • @totoal5243
    @totoal5243 Před 11 měsíci +11

    አር ናሂ ከቻልክ በመጠኑ እህትክን ምከራት ጭራሽ እኛ በግብረሰዶማውያን ነት እየጨነቀ እንዳይስፋፋብን ጭራሽ ደሞ ተበረክኬ ካላገባውህ ብላ ትቀውጠዋለች በስማም በጌታ😭

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h Před 10 měsíci

      እረ እባካችሁ ሳታውቁ አታሽቃብጡ ኤጭ

  • @user-gd3jc5cx8z
    @user-gd3jc5cx8z Před 11 měsíci +6

    ደስይላልኮ አላለም😂😂😂😂ገደልከው ናሂ😮

  • @tenawt6636
    @tenawt6636 Před 10 měsíci +4

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ፍቅራችሁን ❤❤❤❤

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Před 11 měsíci +13

    አይ ዳጊዬ ሁሌ በጥፊ በመጠፍጠፍ መከራህን አየህ 😂😂😂😂

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Před 11 měsíci +3

    ውብዬ አባባልሽ ልክአይደለም እያጬሰ የምን ምክር ነው ባዛላይ የልጁ ንግግር ያበሳጫል እንደውም ናሆም ታግሷል ግንትምህርት ሰጪነው❤❤❤👍👍🙌🙌

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před 11 měsíci +2

    ዳጊ ስነስርአት ማሻ አላህ አትለወጥ በዚሁ ይደግብህ
    እህታችሁ ግን ጋጠወጥ ሆናለች ምከሯት

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 Před 11 měsíci +14

    ወድምኮ መከታነዉ😢😢😢❤❤

  • @y9gh956
    @y9gh956 Před 11 měsíci +4

    የምወዳችሁ የኔ እንቆወት እግዚአብሔር ይቅራችሁን ብዝት ብዝዝት ያርግልችሁ
    ልጃችሁንም እግዚአብሔር ያስድግላችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤
    በመቀጠል ናቴየ የሉ የምታረገዉ ነገር ግን ደስ አይልም ለወድ ቀለበት ማረግ በጣም ነዉ የሚከብደዉ😢😢😢😢 ግን ወደይት እየህድን ነዉ
    😢😢😢ብቻ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያደለን 😢😢😢

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 Před 11 měsíci +2

    ሁሉተኛ ሄለን በጣም ምላሰኛ ነች ቤዛልይ ነናቲ አትመጥንም ስራዋ ሁሉ አስቸጋሪ ናት ስነስርእት የላትም ዳጊ ጡርልጅ ነው

  • @user-pk7gb8fy1h
    @user-pk7gb8fy1h Před 11 měsíci +9

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ በግፍ ለሚገደሉ አማራ ህዝብ😭😭

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 Před 11 měsíci +5

    ናሂ በጣም ተሳሰተሀል ልጅ ሲያጠፋ በምክር እናበፀባይ ነው የሚደረገው ውብዬ እንዳለችው አንተ ያደረክው እልህ ውሰጥ ነው የምትክተው እዚህ አሜሪካ ብትሆን ኖሮ እስር ቤት ገብተህ ነበር ለዳጊ ካሳ ያስፈልገዋል በጣም እወዳችኋለሁ በርቱ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ። ልጃችሁን ያሳድግላችሁ።

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 11 měsíci +4

    ናሂ ግን ሂሉ እህትህን አንድ አትላትም ማርያምን መከራት እህትህ አደለች😳

  • @WerekeEthiopa
    @WerekeEthiopa Před 11 měsíci +12

    ኧረ ገደለው ኧረ ናሆም መልካም ሰው

  • @user-di3ng2md5d
    @user-di3ng2md5d Před 11 měsíci +20

    ይልቁን ሄሉ መስመር አስዝልንንንን ቀይ መስመር ስታለች ጭራሽ ዲኮር አዘጋጅታ አግባኝ 😂😂😂😂😂😂 አበስገበርኩ

  • @mulushegute2633
    @mulushegute2633 Před 11 měsíci +6

    ወይኔ ታላቅ ለመቼ ነው ኦኦኦኦኦ

  • @yikanus6097
    @yikanus6097 Před 11 měsíci +4

    ናሂ እብድነህ የሚላት ነገርስ😂😂😂😂😂ዳጊ ዱላ ጠገበ😂😂😂😂

  • @user-xu5oc8rb1m
    @user-xu5oc8rb1m Před 10 měsíci +4

    ፍትህ ለሃገራችን ሰለምለናፍቃት ፍትህ በሳውድ እስርቤት ላሉት ምስኪን ህዝብ

  • @kadijaa9088
    @kadijaa9088 Před 11 měsíci +7

    Yaa rabbii obboolleessa akkana naaf keeni 😢😢

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před 11 měsíci +3

    እንኳን በሰላም መጣቹ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e Před 11 měsíci +4

    ልክ ነህ ናሆም ግን ቀስ ብለህ ነው መምከርም ካለብህ አትናደድ አስተማሪ ስራ ነው

  • @sadahali8035
    @sadahali8035 Před 3 dny +1

    አለባበስሽን አስተካክይ ሚድያ ወንዶች ፊትኒያ አትሁኒ በተርፈእንወዳችሆለን

  • @user-ex2qx6fx9n
    @user-ex2qx6fx9n Před 11 měsíci +1

    ዋው ምርጥ ትምህርት ነው ግን ሄሉን ቅጣት ናሂ ❤❤❤❤ውብዬ ሄሉን ምከሪያት ❤❤❤❤

  • @tigesttemsegen8856
    @tigesttemsegen8856 Před 10 měsíci +3

    ስታምሩ ዉቦች ደግሞ ናሂ ዉብየን ካገባ አምሮበታል❤❤❤❤❤😊😊😊😊

    • @mohmmed702
      @mohmmed702 Před 10 měsíci

      በጣም ማሻአላ ወፈረ

  • @AseyaYusef-bf6xs
    @AseyaYusef-bf6xs Před 11 měsíci +3

    እረ ሄሉን ግርፍልን ጭራሽ አሳፍራኛለይ በሴትነቴ😂😂😂😂😂

  • @Martitube-xb4df
    @Martitube-xb4df Před 11 měsíci +2

    ናሂ እና ውብዬ እንዴት ናችሁ ናሂ ከቻልክ እህትህ ሄሉን መክረህ አስተካክላት ሁሌ ምትሰራው ቪዱዮ ከእምነትም ሆነ ከባህላችን እንዲሁም ከሴት የማይጠበቁ ድርጊቶች ትፈፅማለች ያንተ እህት አትመስልም ናሂ ከይቅርታ ጋር

  • @burtacanheila1184
    @burtacanheila1184 Před 11 měsíci +8

    ፍትህ ለምሥኪኑ ህዝብ በተረፍ ታምራላችሁ

  • @user-co2vr7ms7n
    @user-co2vr7ms7n Před 11 měsíci +4

    እህትህን እዲህ ብትመክራት ጥሩ ነው ናሂ በጣም እዝላል ሆናለች ሄሉ

  • @user-ye3ck3ff9o
    @user-ye3ck3ff9o Před 11 měsíci +6

    በጣም ጡሩ ሃሳብነው በዚሁ ቀጥሉ

  • @cellcell6047
    @cellcell6047 Před 9 měsíci

    ውብዬግን ማሻ አላህ ያስችላታል እኔ እየተቀጠቀጥኩ እሷምንም አይመስላት😢😢

  • @Aaaa-ci8yn
    @Aaaa-ci8yn Před 11 měsíci +6

    ይህን ከዛች እህትህጋ ነበር

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 Před 11 měsíci +7

    እህትህም መስመር ስታለች እደዚህ ብታጋጫት

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee Před 11 měsíci

    Are በጣም ጥሩ ነገር ነው ምርጥ አስተማሪ ነገር ነው እስከ ሂሉም ነገራት እንደ አይንት አስተማራ ነገር እድትስራ ማንነቷን እየሳተች ነው ebakachu like comemnt bela manentan yetachi new webyi yen set nayi wendim. Mekwrat aten yemesl wendim eyalat

  • @eexx5392
    @eexx5392 Před 11 měsíci +4

    ሰላም ለሀገራችን ዉብየ ጎበዝ ነበርሽ አትገላላጭ

  • @user-jm9yh5gr7b
    @user-jm9yh5gr7b Před 11 měsíci +3

    ይመቻቺሁ ወዶቼ ናሂ በፍጥንት ወደርምጃ መግባት አልነበረበትም ስለህ ከፈተናው ወድቋል ኮቻ ጥፊያን ቀመሰቺ በግርግር ቤቤዬ ደናነው 😘😘