ናሂና ዳጊን የማይወዱትን ምግብ አበላኋቸዉ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #nahitube #ethiopia #habesha

Komentáře • 754

  • @RefeMusu-tt7oe
    @RefeMusu-tt7oe Před 9 měsíci +162

    እኛቤት ዱባ በፍቅር ነው እምንወደው እርሻችን ውስጥ እን ተክላለን ዱባየ ውድድድድድ

    • @tyabauae5539
      @tyabauae5539 Před 9 měsíci

      እኛም❤

    • @user-er6xl3fh4p
      @user-er6xl3fh4p Před 9 měsíci +1

      እኛም እገዛለን እበላለን

    • @zina5085
      @zina5085 Před 9 měsíci +13

      እኛ ቤት ደግሞ ከወጡም አልፈን ቀቅለን እንበለዋለን ማታ ተቀቅሎ ለጠዋት ሲበርድ በጣም ይጣፍጣል የምር እኔም እወዳለሁ ውብዬ ግን እንዴት ሰርታ እንደሆነ ጣእሙን ያላወቁት ገረመኝ❤❤

    • @hanadaniel4661
      @hanadaniel4661 Před 9 měsíci +1

      እኔም በጣም ነው የምወደው

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 Před 9 měsíci +1

      እኛም ቤት እንወዳለን ገዝተን ቢሆንም❤❤❤

  • @Aaaaaaaaaass99999
    @Aaaaaaaaaass99999 Před 9 měsíci +85

    ደርባባ❤የሞያዋ ነገርስ ባልቀምሰው እንኳን እንደሚጣፍጥ በአይን ያስታውቃል

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 9 měsíci +1

      አዎ ባቀመሠዉም አይቶ መገመት አያቅትም ልቅም ያለች ናት የኔ ቆጅ 💋💞

    • @hiwettesfaychanal
      @hiwettesfaychanal Před 3 měsíci

      ውዴ ሳስክራይብ አርጊልኝ❤

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 9 měsíci +149

    በዱባ ሞት አተለፍኝ በላይክ አጋጩኝ 😂😂😂😂 ኩቻ ደግሞ እንክት አደርገህ በልተህ ዘጋኝ አላለም 😂😂😂

    • @user-er6xl3fh4p
      @user-er6xl3fh4p Před 9 měsíci +1

      😅😅😅😅

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 Před 9 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኮ

    • @Meka-uo7js
      @Meka-uo7js Před 9 měsíci +1

      ልቅም አርጎ በልቶ እየጣፈጠው ሢያበቃ ዘጋኝ አይነፋም ውብየ ጎበዝ

    • @user-wr5bc3bn7u
      @user-wr5bc3bn7u Před 9 měsíci

      😂😂

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 Před 9 měsíci

      😂😂😂😂

  • @user-em5ys4iv5f
    @user-em5ys4iv5f Před 9 měsíci +43

    ከሁሉም ይቱበሮች እናተንና የጋሺዬን ልጆች እናብርሽን በጣም እወዳችኋለሁ አድናቂያችሁ ነኝ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የናሂ አባትም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርዎት አባቴ

    • @heesan7389
      @heesan7389 Před 9 měsíci

      እኔስ የምር በጣም ነው የምወዳቸው ሁለቱኔ ❤❤❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 9 měsíci +19

    ቢል አፊያ ውብዬ ባለሙያ ሲጀመር የማዳምቅመሞች አረብአገርስርታየሄደች ሴትበሙያ አንደኛ በቤትአያያዝ አንደኛ ነን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Před 9 měsíci +49

    በጣም ነዉ እኮ የሚጣፍጠው❤❤❤❤ዱባወጥ አሰራር ነው

    • @user-xe9cq7qm2d
      @user-xe9cq7qm2d Před 9 měsíci +2

      ❤❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 9 měsíci +1

      አዳዱአሰራሮንሰለማይችሎበትአይጣፈጠም
      አሰራርይጠይቃልጀይጣፈጣል

    • @yonatanteshome6800
      @yonatanteshome6800 Před 9 měsíci +1

      ​@@fatimanigus3261douba yitafetal ❤❤❤

  • @AzebTadele
    @AzebTadele Před 9 měsíci +16

    አይ ወድማችን ናሆም ዱባ እዴት ጣፈጠ አላለም😂😂😂😂😂 ዋናዉ ሴት ነዉ❤❤❤እህቴ እጅሽ ይባረክ👌👌👌👌

  • @user-cc2us7uj8m
    @user-cc2us7uj8m Před 9 měsíci +12

    የዱባን ጥቅም አልገባንም እጂ ከጤና አኳያ በጣም ነው የሚመከረው

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před 9 měsíci +28

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs Před 9 měsíci +34

    የኔ ባለሙያ ዳባ በጣም ምርጥ ምግብ ነው ዉብዩ❤❤❤

    • @mesigente708
      @mesigente708 Před 9 měsíci

      Yakrtae gane einame aelwadme
      Hire einate bame nabre yamitsarwe eimye narlye ❤❤

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 Před 9 měsíci +10

    ሺሮና ዱባ ያሳደገኝ ምግብ ነው ዱባ በተለይ በጣም ነው የምወደው ዉብዬ ዋዉ ጀግና ነሽ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 9 měsíci

      እኔም🎉🎉🎉ስወድ

  • @user-lw9un2yv5u
    @user-lw9un2yv5u Před 9 měsíci +14

    ሙያ ሲለካ ውብየ ናት ለካ❤❤❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před 9 měsíci +14

    ዳጊ እክት አርገሽ ከበላሽ ወድያ አልውድም አላልህም 😂😂😂በነገራችን ላይ አጫጭር ሴቶች ባለሙያ ልባም ታማኝ እኮ ናቸው ❤❤❤❤

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před 9 měsíci

      😂😂😂😂እ

    • @ttinaabate9710
      @ttinaabate9710 Před 9 měsíci +1

      @@user-dq1pl4wt8p ምነው አጭር ነሽ እዴ

    • @DubaiRak-bz3fc
      @DubaiRak-bz3fc Před 9 měsíci +3

      እናዉብየአጭርናትደ

    • @ZukriyaZukriya-kd3js
      @ZukriyaZukriya-kd3js Před 9 měsíci +1

      እረዠም ነኝ 😢ሞያ የለሽም ልባል ነዉ

    • @DubaiRak-bz3fc
      @DubaiRak-bz3fc Před 9 měsíci

      @@ZukriyaZukriya-kd3js ዝምአትያትምሙያበልብአዉጂበሙመትአይመጠንም

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Před 9 měsíci +12

    ጨርሰው ነበረ መናገር ያሠላም ያምራል ብሉ አፊያ በናተ የተባረከ ይሁን ☕️

  • @user-ry8fx8vp7y
    @user-ry8fx8vp7y Před 9 měsíci +14

    ዱባ እኮ አሰራር ይወስነዋል ልክ እንደ ዶሮ ተቁላልቶ ከተሰራ በጣም ነው ዱባእኮአሰራርይወስነዋልልክእንደዶሮተቁላልቶከተሰራበጣምነውየሚጣፍጠው ❤❤❤❤

    • @hirut758
      @hirut758 Před 9 měsíci

      ደርቆ ሲሰራ ዶሮ ያስንቃል

    • @Haymitube605
      @Haymitube605 Před 9 měsíci +1

      በጣም በተለይ ደሞ ከደረቀ እንደ ቋንጣ ይሰራል

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 9 měsíci +6

    ኧረ እኔ ኢትዮ እንዳለሁ ሰርቼ አጎቴን አብልቼው እስካሁን ድረስ ያነሳዋል በጣም ምርጥ ነው❤❤❤

  • @Uomutayeba
    @Uomutayeba Před 9 měsíci +2

    ዱባ ወጡንም ተቀቅሎም በጣም ነው የምወደው ማሻአላህ ውብየ ጎበዜ የኔ ባለሙያ

  • @nametitokh2282
    @nametitokh2282 Před 9 měsíci +21

    ዉብየዋ የኔ ባለሙያ እወድሻለሁ ❤️❤️

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 Před 9 měsíci +4

    እኔ ደሞ በጣምነው ምወደው የኔ ባለሙያ ውብዬ ጎበዝ ነሽ ስወድሺ ደሞ❤

  • @user-yp1jr7kq7q
    @user-yp1jr7kq7q Před 9 měsíci +16

    የገጠር ልጆች እኛ እንወዴዋለን😢❤❤❤

  • @user-th2gc2vz4n
    @user-th2gc2vz4n Před 9 měsíci +7

    የኒ ባለሙያ❤❤❤ እጅሽ ይባረክ❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 9 měsíci +4

    ውብዬ በዱባ ሞት ዱባ ውስጤ ነው ስወድ እጅሽ ይባረክ😂❤❤❤

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Před 9 měsíci +14

    በዱባ ሞት😂😂😂😂😂😂😂 ኩቻ ደሞ አታካብድ እኔ በጣም ነው እምወደው ባለፈው ሀገር ገብቸ አሞኝ ከዛ ዱባ ወጥ በጣም አመረኝ እቤት የለም ነበር ከጎረቤት አምጥታ እናቴ ሰርታ ሰጠችኝ😊😊

    • @user-yg6jj4sm9t
      @user-yg6jj4sm9t Před 9 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂 ስው ስንት ነገር ያምርዋል አች ዱባ

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v Před 9 měsíci

      ​@@user-yg6jj4sm9t😂

    • @jameelajameela8867
      @jameelajameela8867 Před 9 měsíci

      @@user-yg6jj4sm9t እግዳ የበሽታ ክፉ ፋፎ ያስወድዳል አላሉሽም😜😂😂😂😂😂

    • @user-wb4fu8oz2b
      @user-wb4fu8oz2b Před 9 měsíci

      ወላሂ ዱባውን ልጠሽ ኽትፍትፍ አድርገሽ በንፁህ እቃ አድርቀሽው ልክ ስጋ ወጥ እንደምሰሪው በስነስርአት ሽንኩርት ምናምን ተቆላልቶ ሲሰራ ዶሮ ያስንቃል ጣዕሙ

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v Před 9 měsíci

      @@user-wb4fu8oz2b በቃ እመጣለሁ እቤትሺ

  • @mulu5
    @mulu5 Před 9 měsíci +8

    ❤❤❤❤❤❤❤ግን ከጨረሱ ቦሀላ ነበር መናገር ያለብሽ ከመች ወድህ ነዉ የጣፈጠዉ አለለም

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 9 měsíci

      አሰራሮይጠይቃል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 9 měsíci

      ይኒባልቀይሰር
      መሰርአይበላምንበር
      እኒአበላሁት

  • @user-ch3zl3wx6d
    @user-ch3zl3wx6d Před 8 měsíci

    እኔ ዱባ በጣም ነው ይፕምወደው እኔ ባደግሁበት አካባቢ ባርቅል ይባላል ግን በወጥ መልኩ ሳይሆን በጣም ትልልቅ ነው እኛ አካባቢ እና ተቀቅሎ ነው የማውቀው በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤ ዋው አገር ስገባ እንደ አንቺ አርጌ ሰርቼ እሞክረዋለሁ አባቴ አይወድም ❤አባቴ እስከማገኝህ ደህና ሁንልኝ ናፍቆቴ ይሄን ኮሞት የምታነቡ አባታችሁ የናፈቃችሁ በላይክ ግለፁልኝ ያለ እናት ያሳደግከኝ አባትዬ ናፍቆቴ ትዝታ ቀሰቀስሽብኝ እሱ ሳይኖር ነበር የሚሰራልን ዱባው

  • @Fafi26
    @Fafi26 Před 8 měsíci

    እኔ ልጅ እያለው ስጋ አልወድም ነበር እናቴ ሰርታ ድንች ነው እያለች አንድ ቀን በጆዎ እያጎረሰች አንድ እጀራ ተጨረስኩ ቡሀላ ስጋ አልወድም ብለሽ አልነበር አለችኝ እና አዎ አልወድም ይጣፍጣል እያልሽ ያጎረስኩሽ ስጋ እኮ ነው አላለችኝም ከዛወዲህ ስጋ ስወድ😊😊 እናም ውብዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ደርባባ ❤❤😊

  • @gufu6525
    @gufu6525 Před 9 měsíci +8

    ዱባ እንዴት ጣፈጠ😂😂😂 ዋው ዋናው አሰራሩ ነው ይጣፍጣል ከምር

  • @samikhan6260
    @samikhan6260 Před 9 měsíci

    እኔም አልወድም አሁን ሰርቸ እበላለው በጣም ያምራል ስያዩት ራሱ እጅሽ ይባረክ

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Před 9 měsíci +2

    ውብዬ እጅሽ ይባረክ ባለ ሙያ ነሽ ድባ እኮ ምርጥ ምግብ ነው ዋናው አሰራሩ ነው ውብዬ👌👌👌👌👍👍👍❤❤❤

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s Před 9 měsíci

      የጉርሻ ምግብ ነዉ ዱባ በፌስቡክ ጉርሻ ፔጅን ካወቅሺዉ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @Bet9232
    @Bet9232 Před 9 měsíci

    ሆያ የኔ ማር እንዴት ነሽ❤ 😅😂 በኢየሱስ ስም እንዴት ነው አንቺ የአምሮ እግዚአብሄርን እንዴት ነው ሚያምረው እኔም እንደዛ ነበር ባል ያልበላም ብሎ መጨረሻ ላይ በጣም ምርጥ አድርጌ ሰርቼው በልቷል እግዚአብሄርን ደሳለኝ መጨረሻ ማለት እግዚአብሔርን በጣም ይጣፍጣል ሳቅ ምንጭ በጣም በጣም እንደ ዶሮ ነው የሰራው እንዳንቺ ማለት በጣም ደስ ይላል ጀግና ነሽ❤ የንቅም ልብ

  • @zina5085
    @zina5085 Před 9 měsíci +2

    እኔ አገር ስገባ የውብዬን ምግብ መብላት እፈልጋለሁ ማርያምን ግን አገሬ ደብረብረሃን ነው አይ አልታደልኩም ትያለሽ❤❤❤

    • @jadabuziki9203
      @jadabuziki9203 Před 9 měsíci +1

      ያገሪ ልጂ ነሻ ቆጃ የሰሜን ሸዋ❤❤

    • @zina5085
      @zina5085 Před 9 měsíci

      @@jadabuziki9203 እሽ የእኔ ውድ

  • @AyatMensur
    @AyatMensur Před 9 měsíci +2

    አሪፍ እኮ ነው ዱባ ሽኩርት ይፈልጋል ዘይት በርበሬ ይፈልጋል በጣም ይጣፍጣል እንደ ዶሮ ነው አሰራሩ ውብዬ እኔም እሰራው ነበር ባለቤቴ ግን አይወድም ነበር ከዛ ሠርቼ ቀምሶ ሢያየው ወደደው ዱባው ግን የፈረጂ መሆን አለበት የኛውማ ዱባ እኔም አልወደውም የፈረጂው በጣም ጥሩ ነው

  • @emanfentaw
    @emanfentaw Před 8 měsíci

    I love you ዱባዬ ዋውው ናሂ ለሚስቱ ያለው ክብር የምር በጣም ደስ ይላል የምር ዱባ በጣም ብዙ ጥቅም አለው እኛ ስለማናቀው ነው እጅ ፈረንጆች ሆን ብለው ገዝተው ነው ሰርተው የሚበሉት የምር የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Před 9 měsíci +26

    ዱባ እንዴት ጣፈጠ አላለም😂😂😂😂😂ኧረ በሳቅ ሞትኩ

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 9 měsíci +1

    ዱባ በደንብ ከተሰራ ከስጋ ያስንቃል ውብዬ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ እኅታለም።
    =>በቀጣይ ሽንብራ አሳ ስሪልን ጎሽ ናፍቆኛል የእናቴ ሽንብራ አሳ ጾም በመጣ ቁጥር በጣም ነው የማስታውሳት።

  • @user-ln3so2uc4m
    @user-ln3so2uc4m Před 9 měsíci +14

    ውብዬየኔባለሙያ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Před 9 měsíci +8

    አሜን አሜን እጅሽን ይባርክ ❤❤❤❤❤

  • @የስደቷስቄእመቤቴ
    @የስደቷስቄእመቤቴ Před 9 měsíci +3

    ባለሙያነሽ እጅሽ ይባረክ🥰🥰 / በልቶ አሎድም አላለም ስሙ ዘጋኝ አላለም እህል ይዘጋል አይባልም?!!

  • @maryammohamed418
    @maryammohamed418 Před 8 měsíci +1

    ውብየ እርጋታሺን ስወድልሺ❤❤❤❤ እኛም በሰዋገር ያለነው ፈጣሪ በሰላም ላገራቺን አብቅቶን አግብተን ወልደን የምንኖርበትን ቀን ያምጣልን

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před 8 měsíci

    የከተማሰው በብዛት አንበላም ሲሉ እሰማለሁ ገጠር ብዙሰው ይወዳል ከኛቤት በጣምነው የምንወደው ከእርሻ ይተከላል ለጎረቤትም እንሰጣል ደስነው እሚላቸው በተለይ ቅቅሉ በጣም ይጣፍጣል

  • @trenshjemal3970
    @trenshjemal3970 Před 9 měsíci +4

    ማነወ እንደእኔ ከቤተሰብ ጋር በገበታ መብላት የናፈቀዉ እፍፍፍ😢😢😢

    • @bb6526
      @bb6526 Před 9 měsíci

      እኔ አላህ ከስደት ይገላግለን መቼም ለማትሞላ አለም በሰው ሀገር ተሰቃየን

    • @trenshjemal3970
      @trenshjemal3970 Před 9 měsíci

      @@bb6526 በጣም አልፎ ለያልፍ በሰዉ ሀገር ስቃይ😭😭

  • @tube7770
    @tube7770 Před 9 měsíci +6

    ልክክ አድርገው በልተው ዱባ አንወድምአላሉም 😅😅😅
    ማሻ አላህ ውብየ ባለሙያ ነሽ

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 9 měsíci

    ውብዬ የኔ ባለሙያ በጣም ጎበዝ ነሽ በእውነት እኛ የመዳም ቀመሞች እኮ በሙያ አንታማም በርቺ
    እኔም ዱባ ወጥ አለወድም ሳየው ገና ለመምሽ ይለኛል 🤕

  • @user-tw1xw2tg3q
    @user-tw1xw2tg3q Před 9 měsíci +6

    ወላሂበጣምነዉየምወደዉዱባ

  • @user-jp4po3iw8r
    @user-jp4po3iw8r Před 9 měsíci +1

    ከኛ አካባቢ በጣም ነው የምንወድው ከከተሞች ገጠር አስራሩን ይቸሉበታል በጣም ነው የሚጣፈጠው

  • @መቅዲየ
    @መቅዲየ Před 9 měsíci +2

    እንጀራ ናፈቆኛን 6 አመት ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢አየ ሰደት

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 9 měsíci

      እኔምአለሁ11አመትየእማዬሽሮናፍቆኛል

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን ወንድማችን ናሆም🙏🙏🙏

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 9 měsíci +3

    አረ ኩቻ አሳከኝ😁😁የወድሜ ብጤ ወድሜ ጥርግ አረጎ ይበላና ሲጠግብ እኔ እኮ አልወድም ይል ነበር😁😂 ናሂ እዲህ ይጣፍጣል እዴ አለለም😂 እኔ እራሱ ሳልቀምሰው ነው አልወደውም የመለው መቀመስ አለብኝ ማለት ነው

  • @muluworkketeme1358
    @muluworkketeme1358 Před 9 měsíci +6

    እንኳን ደህና መጣሽ ውብዬ ቆጆ😍😍

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 9 měsíci +2

    😂😂😂😂😂😂ዱባ እንዴት ጣፈጠ በጣምኮ ነው የሚጣፍጠው❤❤

  • @user-kp5nl8uj1j
    @user-kp5nl8uj1j Před 9 měsíci +1

    ውብዬ እጅሽ ይባርክ ባለ ሙያ ነሽ የኔ ሴት❤❤👌👌

  • @makbellakew
    @makbellakew Před 9 měsíci +9

    እንኳን ደና መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @hophad3783
    @hophad3783 Před 9 měsíci +4

    ፅድት ያለች ሴት ዉብየ❤❤❤❤

  • @zemzemfaraja2953
    @zemzemfaraja2953 Před 9 měsíci

    የዱባን ጥቅም ስለማታቁት ነው ለጤና በጣም ጥሩ ነው ካንሠር ይከላከላል ብዙ በሽታ ተከላካይ ነው

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před měsícem

    እኔ ዱባ በጣም ነው የምወደው ❤

  • @user-sb4tw4ls7f
    @user-sb4tw4ls7f Před 6 měsíci

    ወይኔ ዳጊ በላ በላና አሽው ይዘጋን አላለም በሳቅ ሞትሁ😂😂😂

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Před 9 měsíci +11

    ውብዩ ቃራ ውስጥ ያደርግሽውን በቀጣይ አሳይን💋💋

    • @user-ws1rc6mn2v
      @user-ws1rc6mn2v Před 9 měsíci +1

      ቀላል ነው ኧረ

    • @mohmmedmohmmed-mo5wy
      @mohmmedmohmmed-mo5wy Před 9 měsíci

      ​@@user-ws1rc6mn2vንገሪና

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 9 měsíci

      ይሄጠፍሽእንዴውዴገጠርእንኳንእናቶቻችንንይሰራሉ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 9 měsíci

      ቲማቲም ቀይሽንኩርትነጭምከፈለግሽ እንደፈላጎትሽቀምመሽ ቃሪያውስጥማስገባትነው

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 Před 9 měsíci

      @@gjyvng738 አርብ ሀገር አርጄሁ 13 አመቴ በቅርቡ ጎጆ ወጭ ነኝ አላቀውም

  • @mamadubai9741
    @mamadubai9741 Před 9 měsíci

    ዋው ውብየ ማሻአላህ ባለሙያነሽ እኔራሡ አልወድም ግን አሁን ሣየው እምበላነው የመሠለኝ ለማንኛውም ብለአፊያ❤❤❤

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 Před 9 měsíci +1

    ክክክክክክ😂 እኔ እራሱ ትናንት የማዳምን እህቶች ሰርቸላቸዋለሁ። ሻወርማ ስሪብላ ደክሜደክሜ ጥያቄ አብዙብኝ። ሶሱላይየማይወዱት ነበረ ካለዉ አንበላም አሉ አይ የለውም አልኳቸው የሰራሁት ግን በማይወዱት ነዉ ጥርግ አድርገው በሉት 😂😂😂😂😂

  • @user-ym1xt6tm8c
    @user-ym1xt6tm8c Před 9 měsíci +2

    አይ ዳጊ ጥርግ አርጎ በልቶ ተበሳጨ 🤣🤣🤣🤣🤣 ውብዬ ባለሙያ ❤🤗

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 Před 9 měsíci +5

    የኔ ባለሙያ ውብዬ❤❤💛💛💚💚

  • @halymaaa2042
    @halymaaa2042 Před 9 měsíci

    በጣም ነው የሚጥመው እኮ ዱባ ወጥ አሠራር ይጠይቃል እንጅ የኔ ጀግና ሴት ውብየ በርች❤❤❤❤

  • @hshdhdh5295
    @hshdhdh5295 Před 9 měsíci +2

    በዱባ ሞት አየ ናሆም ጭርግድ አድርገህ በልታችሁ 😅😅😅😂 ውብየ የኔ ባለሙያ❤❤❤❤

  • @amarechabate6307
    @amarechabate6307 Před 9 měsíci +2

    ጎበዝ ባለሙያ ነሽ!

  • @SalamSalam-pb8ri
    @SalamSalam-pb8ri Před 8 měsíci

    ሁብዬ. ጎበዝ. እና. ምስጢር. ሁሉንም. አስቆክላች. አውርታች. ጨርሳችሁ. የኔ. በሳቅ. ዱባ.ነው. ብለሽ. ስትንግር. በሳቅ.😂💝

  • @Umieg1zp
    @Umieg1zp Před 8 měsíci

    እኔም ሳልቀምሰው በፊት በጣም ነበር የሚገርመኝ ዱባ ወጥ ሲባል ነገር ግን በጣም ነው የሚጣፍጠው ❤❤❤

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h Před 9 měsíci

    ማሻአላህ ሲያምር ብልአፍያ ዱባ እኮ በጣምነዉ እሚጥመዉ እጀራእየበላሁነበር ላጋጣሚ ሰዋክአስመጥቸ ለዛሬዉስ አልቀናሁም ለነገዉ እጃጅክክክ

  • @eyerusalemhaylemaryam-vg4rl
    @eyerusalemhaylemaryam-vg4rl Před 8 měsíci

    እኔ ራሱ አልወድም ስጠራ ያስጠላኛል ግን ተሰርቶ ሰየው ደስ አላኝ ማርያም ጥመው አላቅም ሀገሬ ስገባ እጥመዋለው

  • @Yordi-g2g
    @Yordi-g2g Před 9 měsíci +3

    ዱባ ወጥ በጣም ይጣፍጣል እንደ ቋንጣ ደርቆ የሚሰራው ዶሮን ያስንቃል ዱባ በጣም ምርጥ ምግብ ነው❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 6 dny

    ዱባኮ ምርጥ ምግብ ነው እኔ እወዳለሁ

  • @zina5085
    @zina5085 Před 9 měsíci +1

    ዳጊ ከበላህ በኋላ አሎድም እኮ አላለም😂😂 ግን ውብዬ እንዴት ብትሰሪው ነው ግን ጣእሙን ያላወቁት ያስታውቃል እኮ ስኳር ስኳር ይላል ጉድ ነው

    • @Jkeesum
      @Jkeesum Před 9 měsíci +1

      በርበሬ ሽንኩርት እንደዶሮ ይፈልጋል በጣም ነዉ የሚጥመዉ

    • @zina5085
      @zina5085 Před 9 měsíci +1

      @@Jkeesum እኔም ለመስራት ቸኮልኩ የምር

  • @tsehaidadi3676
    @tsehaidadi3676 Před 9 měsíci +1

    ድባውን እንደዚህ ከቀየርሺ ሌላውንም ትቀይራለሺ አላለም ዳጊ በጣም ባለሞያ ነሺ ደርባባ ❤❤❤❤❤

  • @GrDgg
    @GrDgg Před 7 měsíci

    ዱባ አሰራር ይፈልጋል ጎበዝ ነሽ እኔም ባሌም አንውድም እኔ ከበላሁት ቦሀላሀ ጨጋራዬን ስል ሚያቃጥልኝ አልበላውም

  • @tehonmama8764
    @tehonmama8764 Před 9 měsíci

    ውብዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክህ ድሮ ማዘር ቀቅላ እበላ ነበረ ትዝ አለኝ

  • @bmm3152
    @bmm3152 Před 9 měsíci +3

    ዱበ ምርጥ ምግብ ነዉ እኛ ቤት ሁለችንም በጠም ነዉ ምኖደዉ

  • @GuxFrom
    @GuxFrom Před 9 měsíci +1

    አሜን😢😢ሠላም ለሠው ልጅች ሁሉ❤❤❤

  • @user-fm3vg1pl2l
    @user-fm3vg1pl2l Před 9 měsíci +1

    ማሻ አላህ ❤❤❤ በጣም ጉበዝ ነሽ. ውብየ❤❤

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r Před 9 měsíci

    እኔ በጣም ነዉ የምወደዉ የኡነት ምርጥ ምግብ ነዉ ጀርቡት ያበናት አጀብኩም ኩሉ ማያጀብኩም ከላስ😂😂😂

  • @saraendris4058
    @saraendris4058 Před měsícem

    ዱባ ሙያይጠይቃል እና ለጤና ተስማሚነዉ

  • @user-db6fi4ql2i
    @user-db6fi4ql2i Před 8 měsíci

    ሢጀመር ዱባ ጣእሙ ቆጆ ነዉ እኛቤት ሁላችንም በፍቅር ነዉ እምኖቸዉ ለሆድ እመም ሠዳኒት ነዉ ተቀቅሎ

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Před 9 měsíci +2

    ዱባ ትናቃለች እጂ በጣም ይጣፍጣልኮ ልክ ዲንች ቀይ ወጥ እንደሚሰራው እሱንም እንደዛው

  • @NardosEtefa-gy6ms
    @NardosEtefa-gy6ms Před 9 měsíci +1

    እንደ እኔ ዱባ የሚጠላ

  • @hawamuhamed5971
    @hawamuhamed5971 Před 9 měsíci

    ወንድ ልጂ ሆዱን ይወዳል አሉ ዱባ በጣም ነው የሚጣፍጠው አሳምረው ተሰሩት ወብየ አሳምራ ሰርታዋለች ልክ እንደ እናቴ ያው እናቴ ፍቃ ሳይሆን 4ምአዘን ቆርጣ ነው የምሰራው ውይ ስወደው ወጡንም ጊሚጦሹን አሁን ከበላሁ 7አመቴ አይይይ ስደት ብስ አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ግዜ አለው ኢንሻ አላህ

  • @Mamaye57
    @Mamaye57 Před 9 měsíci +7

    Amen Amen Amen 😢😢❤❤

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před měsícem

    ዱባእኮ በደንብ ከተሰራ ከስጋይበልጣል ዋናውአሰራራነው❤❤❤

  • @hanamaryam2466
    @hanamaryam2466 Před 9 měsíci +2

    አኔ ባለሙያ ዱባ በጣም ምርጥ ምግብ ነው ውብዬ❤❤❤❤❤❤

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Před 8 měsíci

    እኔም እዳቺ ሰርቼ በላለው ልጆቼ አይወዱም ዱባ በጣም ምርጥ ምግብ ነው ❤❤❤

  • @user-qi7xp4ut5y
    @user-qi7xp4ut5y Před měsícem

    መሸአለሀ፡ደሲይለል፡ኢኔ፡ዱበ፡በጠሙነወ፡ምወደዉ፡አሁንግን፡የለሁት፡ሲደትነወ፡ዱበይቅረነ፡ኢጄረሚ፡አለገኙም😢😢😢😢፡የረቡ፡ለሀገሪሺ፡የቡቀሺበሉኝ፡በዱአቻ፡አትሪሱኙ😢😢🤲🤲🥺

  • @Enen550
    @Enen550 Před 9 měsíci +3

    አስባችሁታል የሄን እያየሁ ነጭ እሩዝ ስበላ😅😅😅😢

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj Před 20 dny

    አጣሪ ነዉ ጅ የፈጅ አደለም ፈረጅ ዱባ ቀይናት❤

  • @zeharemohamed5310
    @zeharemohamed5310 Před 9 měsíci

    😂ሴትልጅእኮ መለኛናት የሚባለው ለዚህነው ውብየ የኔባለሙያ ❤❤❤❤❤

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Před 8 měsíci

    የኔባለሞያ ግንአድያየሁትነገር ብናገር የድስቱ ክዳን ስትከፍቺ ገልብጠሽ አስቀምጪ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před měsícem

    እኔእኮየገጠርልጆች ድብንአድረገው እነበሉ አድገው ሀገር ሲቀይሩ አልወድም ይላሉ እር ዲባየ ውድድር

  • @mhrubabulo4165
    @mhrubabulo4165 Před 9 měsíci +1

    ዉብ እጅሽ ይባረክ 😘😘😘የነ ባለሞያ😘😘😍😍ስወዳችሁ 😘😘😘 ዳግ አታካበድ አንደ ወደ በልታል 🙄🙄😂😂

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 Před 9 měsíci

    ዱባ,እኛ ቤት በፍቅር ነው የምኖደው ሽኩርት በርበሬ አብዝቶ እንደ ዶሮ ከሰሩት ዋውውውው ነው

  • @rttrtt9381
    @rttrtt9381 Před 9 měsíci +1

    እኔ በጣም ነው እምወደው ❤️❤️❤️

  • @user-nz8ww6dg9q
    @user-nz8ww6dg9q Před 8 měsíci

    እደዶሮ ከተሰራ ምርጥ ነው በፍቅር ነውምወደው ለልጅም ጥሩ ቀቅለሽ ከዛን ክዛን አብይው ውብዬ ቆንጆ ነው

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před 9 měsíci +1

    የበረሀ ዱባ በጣ ነው የሚጣፍጠው እኔ ግን አልውድም አማራ ክልል በብዛት ይበላ ይሰራል

  • @user-uw3dw3kb3u
    @user-uw3dw3kb3u Před 7 měsíci

    Wow des stlu eko❤❤❤ በዱዱዱዱባሞት ናሂ እኮ ምርጥ ነክ ትለያለክ የምር ውብዬ ምርጥ ኩቻ ደግም አርፈክ ብላ እሺ

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 Před 3 měsíci

    ዱባ ምርጥ ምግብ ነው❤❤