ድጋሚ አጋብተን አስለቀስናቸው |ሰርፕራይዝ|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • #familyfunvlog #surprise #anniversary #jehoaddan #jeoanna #judy #sweet #actress #ethiopia #yoadan #parents #family
    Jehoaddan’s Instagram
    ...
    Jeoanna’s Instagram
    ...

Komentáře • 3,6K

  • @Yoadanandsweet
    @Yoadanandsweet  Před 2 lety +750

    Thank you for watching.
    Happy 27th Anniversary to Mom and Dad. We love you. It was a great surprise. 💓
    Jehoaddan’s Instagram
    instagram.com/_jehoaddan?
    Jeoanna’s Instagram
    instagram.com/_jeoanna?

    • @bezawitgeberedengle
      @bezawitgeberedengle Před 2 lety +6

      በጣም የታደላችሁ ናችሁ ውበት ስብዕና 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

    • @hanamuluneh2537
      @hanamuluneh2537 Před 2 lety +1

      Zemenachun egziyabher yebark tebareku I am so happy for u

    • @freweynikidane4943
      @freweynikidane4943 Před 2 lety +4

      Waw tebareku ❤️❤️🙏🙏🙏🙏 from🇪🇷🇪🇷

    • @danadana338
      @danadana338 Před 2 lety +2

      እግዚያብሔር ዘመናቹን አብዝቶይባርክላቹ

    • @tefeshidingle2112
      @tefeshidingle2112 Před 2 lety +2

      የእኔ እናት በጣም የተሰማቸዉ ወደኋላ ያስታወሱት ነገር አለ ኡፉፉፉፉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለእናት አባታችሁ የምወዳችሁ ዩቱበሮች እሰይ እልልል ሁል ግዜ ፕራክ ብቻ ነዉ እንደ የደስታ እንባ ነዉ ያለቅስኩት በስመአብ የእኔ ማሮች

  • @mogesbalcha3111
    @mogesbalcha3111 Před 2 lety +843

    እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በ you tub ታሪክ ምርጡ ቪድዮ ይሄ ነው ለኔ ። ሁሌ ደስብሏቹ ልያቹ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mayayirga7702
    @mayayirga7702 Před 2 lety +835

    እድሜህ እንዲረዝም ወላጆችህን አክብር የሚለውን ቃል የተገበራችሁ ምርጦቹ የዚህ ዘመን ልጆች ተባረኩ አንደኛዬ ናችሁ

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 Před 2 lety +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 Před 2 lety

      በቀንነት ደምሩኝ

    • @martakidus7616
      @martakidus7616 Před 2 lety

      Tbarkwwwwwxw

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 Před 2 lety

      ኡስታዝ ሳዳት ከማል በመርካቶ ገበያ ያደረገው አስደማሚ አስለቃሽ ዳዕዋ
      czcams.com/video/Pd73stpREac/video.html
      czcams.com/video/Pd73stpREac/video.html
      czcams.com/video/Pd73stpREac/video.html

    • @enatethiopia953
      @enatethiopia953 Před 2 lety

      @@hayatyoutube7172 ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun

  • @konjitbrhanu328
    @konjitbrhanu328 Před rokem +26

    የእናት እና የአባት ዋጋ የገባቹ ተባረኩ እናንተም በልጆቻቹ ይከፈላቹ ዋጋቹ ፈጣሪ ያስብላቹ ይህ ነው ዘመናዊነት የኔ ልዩ ናቹ

  • @chuhu5783
    @chuhu5783 Před 2 lety +531

    ወላጅ የሆነ ጊዜ ያጣውን ነገር መመለስ መቻል እድለኝነት ነው የኔ ቅመሞች ተባረኩ❤️❤️

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety +1

      እህት ደምርኝ ውዴ በቅንነት ቤተሠብእንሁን

    • @sparkevents9691
      @sparkevents9691 Před 2 lety +3

      አልቅሼ የማላቀውን ልጅ አስለቀሳቹኝ ተባረኩ🥰

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 Před 2 lety

      @@ZAMZAM-dz6dr እንደማመር

    • @almetube5688
      @almetube5688 Před 2 lety

      @@ZAMZAM-dz6dr ቤተሰብ እን ውን❤❤

  • @tagesechbereda4817
    @tagesechbereda4817 Před 2 lety +180

    ወላጅ በልጆቹ ሲባረክ ደስ ይላል ጨዋዎች ተባረኩ እናንተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ አስተዳደጋችሁ በስርዐት እንደሆነ ያስታውቃል።

  • @user-db8jb7ys3q
    @user-db8jb7ys3q Před 2 lety +13

    ይሔ ነው ብዬ መግለፅ ቢያቅተኝም ከእናታችሁ እና ከአባታችሁ ጋር አብሬ አለቀስኩ። ከዚህ በፊት ስለከፈሉላችሁ መስዋት ስትገልፁ ስለሰማሁ የዛሬውን የናንተ ስራ በጣም ነው ያስደሰተኝ። በእንደዚህ አይነት እናትና አባት ታንፆ ፍቅር አግኝቶ ማደግ ከአልማዝና ከእንቁ በላይ የበለጠ ነው። እናንተም በደንብ አብራርታችሁዋል። ብዙ ጊዜ ትዳርን በዚ ሁሉ ውስጥ አልፎ ፈተናን ጨርሶ ለዚህ መብቃት ልዩ ስሜት አለው። እግዚአብሔር የባረከው ጋብቻ ሁልጊዜም ደስ ያሰኛል። በመከራም ጊዜ ትእግስትን አላብሶ ነገሮችን አስገንዝቦ ለማየት የሚያስችል ልቦና ከአእምሮ ጋር ይሰጣል። ልጆች እናንተ አድጋችሁ ዛሬን ለማየት በመብቃታችሁ የታደላችሁ ናችሁ። እናታችሁና አባታችሁ ሁሉን መርቀዋል። እኔ ደግሞ አማኑኤል በጎደለ ይሙላላችሁ እላለሁ። እናትና አባት ለልጆቻቸው እንዲህ ሲሰሩ እንደዚህ አይነት ፍቅር የተሞላ ልጆች ያፈራሉ። እባካችሁ ወላጆች ከነዚህ ፍቅር የተሞላ ሐላፊነታቸውን ባግባቡ ከተወጡ ወላጆች ተማሩ። ግዚአብሔር ለክብሩ ያብቃችሁ። ሁልጊዜም በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ። እመቤቴ ትያችሁ።

  • @bethlehemhaile4109
    @bethlehemhaile4109 Před 2 lety +272

    እውነት እንደዚህ አይነት ደስታ ከየት ይገኛል ልጅ ደርሶ የናት አባቱን ደስታ ከማየት ውጭ እውነት እግዚኣብሄር እናንተንም ያስደስታችሁ

    • @user-xl2nm1gb8t
      @user-xl2nm1gb8t Před 2 lety

      ሰላም በቅነት ሰበእሰክረይብ አደረጊኘ ዉደችሁ

    • @shwet5513
      @shwet5513 Před 2 lety +2

      ቤቲዬ እግዚኣብሔር ብለሽ ኣስተካክይው

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 Před 2 lety

      ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety

      @@shwet5513 ደምሪኝ እማ

    • @hayatdoha9732
      @hayatdoha9732 Před 2 lety

      @@eduyedingillijedu2494 💕❤️

  • @kidymele7323
    @kidymele7323 Před 2 lety +73

    ዘመናዊ እናት ሆና ስነስረአቱዋ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላት ስነስረአቱዋ የኔ ደርባባ የኔ ቆንጆ እናት ዉይይይ አይቼ አልጠግባትም እንኩዋን ደስ አላችሁ 😍🍾🥂

    • @YouTuber-dz5kc
      @YouTuber-dz5kc Před 2 lety

      betam!! yene enat behonech beye temegehu ewnet

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 Před 2 lety +36

    እንዴት ደስ ይላል! እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
    እናንተ ለወላጆቻችሁ ባደረጋችሁት የሰማይ
    መላእክት እንኳ የሚደሰቱ ይመስለኛል የማያልቅ
    የማያቋርጥ በረከት ይከተላችሁ!ቃላት አጣሁላችሁ።
    መልካም ዛፍ ከፍሬው ይታወቃል
    እግዚአብሔርን የሚፈራ እንዲህ ይባረካል!በመልካም ልጆች❤❤❤❤

  • @kukuayalew1876
    @kukuayalew1876 Před 2 lety +84

    በጣም ነው ልቤ የተነካው እናንተ ልጆች ጌታ በብዙ ይባርካችሁ እናትና አባታችሁን እንዳከበራችሁ ጌታ እናንተንም ያክብራችሁ😍❤️😍❤️❤️

  • @princesss7977
    @princesss7977 Před 2 lety +66

    የምገልፅበት ቃላት ኣጣሁኝ በእንባ ነው የጨረስኩት ተባረኩ ከዚህም በላይ ወላጆቻችሁን የምታስደስቱ ያድርጋችሁ እናንተም በወለዳችሁት ይመለስላችሁ 💔💕

  • @liyuwerkeasfa8193
    @liyuwerkeasfa8193 Před 2 lety +16

    እኛንም አስለቀሳቹሁን ጌታ ሁላችሁንም እድሜና ጤና ይስጣቹ ድስ የምትሉ ቤተሰብ💖😍😘

  • @eotc_light
    @eotc_light Před 2 lety +53

    እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ሁላችንንም እንደዚህ አሳቢ ልጅ ያድርገን። እኛም እንዲህ የሚያስቡ እና የሚያስደስቱን ልጆች ይስጠን።

  • @sewmehon3329
    @sewmehon3329 Před 2 lety +71

    በጣም በሳል ልጆች ናችሁ ሁሌ ባያችሁ አልጠግባችሁም የቤተሰቦቻችሁ ፍቅር የሚገርም ነው

  • @user-ip5gw2ww3l
    @user-ip5gw2ww3l Před 2 lety +20

    ጨዋ እንዳሳደጋቹ ምስክር ነው እናንተም በልጆቻቹ ለመክበር ያብቃቹ ኤርትራዊት ወዳጃቹ ነኝ ❤❤❤

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety +25

    ከናታችሁ ጋር እኩል አለቀስኩ😘😍 እናት አባት ያላችሁ የእዉነት እደለኛ ናችሁ ሳይረፈድ አስደስቷቸው ለሞቱብን ማረፋቸውን ያሳምርልን 🙏🙏🙏

  • @zayetube3001
    @zayetube3001 Před 2 lety +122

    ፍቅር ዘርተው ፍቅርን ያፈሱ እድለኞች ወላጆች

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx Před 4 měsíci

    ከተባረከ ይበቃል አዱ❤።

  • @rahimoha5730
    @rahimoha5730 Před 2 lety +67

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እኔንም አስለቀሳችሁኝ ሺ አመት ይኑሩላችሁ ተባረኩ

  • @samrawitmesfin6912
    @samrawitmesfin6912 Před 2 lety +63

    እኔ እራሱ ቃላት አጣሁላችሁ!!!!
    እንኳን ወለዱዋችሁ ፈጣሪ ከዚ በላይ ሞገሱን ያብዛላችሁ በይበልጥ ወደድኩዋችሁ ጌታን ተባረኩ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety

      ሳምራውይት ውዴ ደምርኝ በቅንነትቤተሠብእንሁን

    • @user-xl2nm1gb8t
      @user-xl2nm1gb8t Před 2 lety

      @@ZAMZAM-dz6dr ሰላም በቅነት ሰብእሰክብ አደረጊኛ በእነትችሁ

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 Před 2 lety +13

    እናንተ ሁለት ቆንጅዬዎች ከመልክ እሰከ ፀባይ ያደላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ እንዲህ ብዬ ባረኳችሁ እናት አባትህን አክብር እረጅምን እድሜ ትጠግባለህ ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ተባረኩ ❤️😘

  • @zemenayyeha7007
    @zemenayyeha7007 Před 2 lety +24

    ዋው!!!!! በጣም በጣም ነው ያለቀስኩት በጣም የምትደነቁ ልጆች ናችሁ ስንት ወላጅ በልጆቹ ሳይከቦር ፣ ካያምርበት ያለፉ ብዙ ወላጅ አለ
    ከናንተ ብዙ ተምረናል
    ተባረኩ .........

  • @edaledal3003
    @edaledal3003 Před 2 lety +47

    ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው የአባትና የናታቹ መባረክ ልጆቹም የተባረኩ ሆኑ ነፍ አመት ኑሩ

  • @hannagaredew7755
    @hannagaredew7755 Před 2 lety +13

    ለእግዚአብሔር ምን ይከፈለዋል ተባረኩ በልጆቻችሁ አግኙ😍የእናታችሁ እንባ ሳይ እናቴን አስታወሰኝ እስከመጨረሻው በእንባ ነው ያየሁት በምን ውስጥ እንዳለፈች እሷ ናት ምታውቀው የእሷ መኖር ለአባታችሁ ፅናት ለናንተ ከለላ ሁና ነው ያሳደገቻችሁ🙏እዚህ ምድር ላይ ከተባረኩ ሴቶች አንዷ ናት ለአባታችሁም እንዲሁ 🙏

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 Před 2 lety +38

    ልጅ የቤተሰብ ድካም ልፋት ሲያስብ በጣም ደስ ይላል እናተም አስተዋይ ልጆች ናችሁ ተባረኩ ከዚ በላይ አስደስታቸው በጣም ነው ያለቀስኩት እነሱ ሲያለቅሱ የሁላችንም ቤተሰቦች ዋጋ ከፍለው ነው እዚ ያደረሱን 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety +1

      ቤቲ ወዴ ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁን

  • @hellohey9597
    @hellohey9597 Před 2 lety +35

    ምርጥ ቤተሰብ በጥሩ ስነምግባር ማሳደግ ውጤቱ ያማረ ነው አላህ ጤናን ሰላምን እድሜን ይለግሳቹ

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 Před 2 lety +21

    Omg አስለቀሳችውኝ የአባታችውን እና የእናታቸውን ምርቃት ያሳካላችው!!!
    ከወለዱ አይቀር እንደእናንተ ነው!!!

  • @abatofficial
    @abatofficial Před 2 lety +66

    ታዲያ ኢሄን ማረጋቹ ጥሩ ነዉ የሁሉንም ቤት ይነካል የኔንም ቤተሰብ ጨምሮ እኔም ቀን ነዉ ምጠብቀዉ ለናትና ላባቴ እግዚአብሔር የልቤን ይሙላልኝ የናንተንም

    • @user-xl2nm1gb8t
      @user-xl2nm1gb8t Před 2 lety

      ሰላም በቅነት ሰብእክረይብ አደረጊኛ ዉደች

    • @user-jt4sm9qp1n
      @user-jt4sm9qp1n Před 2 lety +2

      እኔም ከስደት ገብቼ ለናቴ ና ኣባቴ እንደዚ የማርገዉ ቀን የእግዚኣብሄር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን

    • @mekleetkebede2986
      @mekleetkebede2986 Před 2 lety +1

      Do it now, tomorrow is not yours.

    • @hirutgirma4
      @hirutgirma4 Před 2 lety

      የልብሸን ይሙላልሸ ከጤና ጋር🙏🙏

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 2 lety +14

    የኔን ይህን ሁሉ እምባ ማን ይጥረግልኝ ወይኔ በእውነት ልቤን ነካው ጌታ ዘመናችሁን ያለምልምላችሁ የኔ ምርጦች የጌታ ልጆች

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před 2 lety +24

    ሄይ ጋይስ ከምትሉ ብዙ ትልልቅ ሰዎች ይመለከታሉ ደስ በሚል ሰላምታ ስጡ ደስ የሚለዉ ለቤተሰብቹ ያላቹን ክብር ወድጄዋለዉ ተባረኩ በልጆቻቹ አግኙት

  • @edaledal3003
    @edaledal3003 Před 2 lety +16

    ጌታን እናትና አባታቹ ሲያለቅሱ አለቀስኩ ዳሞ ልጆቹ ሲሲቁ ሳኩኝ ሚክስ የሆናቹ ናኒዬ ልጅሽም አድጎ እደዚህ ሰፕራይዝ ያርግሽ

  • @bettyeshetu167
    @bettyeshetu167 Před 2 lety +35

    በጣም ጎበዞች ተባረኩ በኑሮአቸው ተደሰቱ.!!!!!የአብዛኛዉ ኢትዮጵያዊያን 👨‍👩‍👦 ወላጆች ዋጋ ተከፍሎ አያልቅም ።

    • @dejenegoshu6927
      @dejenegoshu6927 Před 2 lety +1

      እውነት በጣም ነው ያሥለቀሳችሁኝ እዲነው በልጅ መባረክ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @yayaayele2128
      @yayaayele2128 Před 2 lety

      ትክክል

  • @etsegenetabera2888
    @etsegenetabera2888 Před 2 lety +7

    ዮአዲ እረ ምን አይነት ጉዶች ናችሁ ኡፍፍፍፍ እንባ አይለም ደም ነው ያስለቀሳችሁኝ ወላጅን ከማስደሰት በላይ ደስታ የለም ተባረኩ እናንተም በልጆቻችሁ ይህን ክብር እዩ እዚህ ለመድረሳችሁ ዋናው የእነሱ ምርቃት ነው እናንተ ትለያላችሁ🥰🥰🥰🙏🙏🙏👍👍👍

  • @mekdes5825
    @mekdes5825 Před 2 lety +19

    ልጆች የእናትና አባትን ድካም ልፋት ሲያስብ እንደት ደስ ይላል በጣም በሳል ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤ ከዚህም በላይ በፍቅር ያኑርላችሁ

  • @mekedesyohannis7481
    @mekedesyohannis7481 Před 2 lety +16

    ውይ እኔንም አስለቀሳችሁኝ እኮ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ባቢ እና ማሚ እስዊት እና ናኒ ምንም ቃል የለኝም በቃ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Před 2 lety +38

    ፈገግታች ሁሌም የፈካኛል እወዳችኋለዉ የኔ ቀበጦች እንኳንም የወላጆቻችሁን የመከራ ዘመን ለመረዳት እና ለመካስ አበቃችሁ እላለሁ!!!

  • @user-ee7bz1wt4t
    @user-ee7bz1wt4t Před 2 lety +17

    የሚገርም ፍቅር የሆነ ቤተሰብ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ወላጅ በልጅ ሲደሰት ደስ ይላል

    • @cheetahk112
      @cheetahk112 Před rokem

      ተባረኩኩኩኩኩኩኩ 🙏❤️🙏👏👏👏👏👏👏💯💯💯💯💯💯💯🎁

  • @addisalemhmariym9459
    @addisalemhmariym9459 Před 2 lety +6

    ተባረኩ የልጅ አስተዋይ ናቹ በነገራቹ ላይ እኔ እና እህቴ ይህንን አቅደን ነበር ለቤተሰባችን እድለኞች ናቹ እኛም እግዚያብሄተር ይህንን ጊዜ እደሚሠጠን አምናለን በጣም ደስ ትላላቹ አይለያቹ ረጅም እድሜ ለቤተሰባቹ!!

    • @mariamsayeed101
      @mariamsayeed101 Před 2 lety

      ዋወወወወወ

    • @mariamsayeed101
      @mariamsayeed101 Před 2 lety

      ማሻ አላህ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌❤❤❤👌🙏🙏🙏👌❤❤👌👌🙏🙏👌👌👌👌👌👌😭

  • @ashenafidebela431
    @ashenafidebela431 Před 2 lety +95

    ለልጅ ወላጁን በዚህ ደረጃ ከማስደሰት የበለጠ ምን ደስታ ይሰጠዋል!? እኔንም ያለ ፕሮግራሜ አስለቀሳችሁኝ😀እግዚአብሔር ከዚህም በላይ በሳል ያድርጋቹ።

  • @asegidadamu7636
    @asegidadamu7636 Před 2 lety +69

    እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ሁሉ ይሙላ።ስዊት&ዩ ጌታ እንደናተ አይነት ልጆች ይስጠኝ_

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012

    የልጅ ቁም ነገሮኞች ማንነታችሁን የማትረሱ ጎበዞች ናችሁ ቤተሰብን ማስደሰት በጣም ደስ ይላል በእውነት የተባረካችሁ ልጆች ናችሁ የወላጅ ምርቃት ደሞ በምንም አይገኝም እድለኞች ናችሁ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ ከነመላው ቤተሰባችሁ

  • @fantaachenafe3863
    @fantaachenafe3863 Před 2 lety +5

    ደሞ እኮ እረጋ ያሉ እናትና አባት ናቸወ አቤት መታደል እረጅም እድሜ ይሰጣችወ

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 Před 2 lety +16

    እናንተ ልጆች በእውነት እግዚአብሔር ይባርካቹህ.. ያውም በዚህ ዘመን ልጆች በጣም Selfish በሆኑበት ጊዜ ላይ , ከዚህ በላይ ደስታ ምን አለ.. ወላጆችም የዘሩት በቅሎ ማየት መባረክ ነው :: እኔንም አስለቀሳችሁኝ .. Stay blessed!!

    • @teklutuffa9255
      @teklutuffa9255 Před 2 lety

      ግሩም ተግባር ነው የፈጸማችሁት ።
      እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
      ወልዳችሁ ሳሙ እናንተም በተራችሁ።

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw Před 2 lety +9

    ሱዲዬ የኔ ልህልት አንቺ አመለወርቅ ጌታ የጀመረው ከፍታ ብዙ ያፍራ ከነ መልካሙ ባለቤትሽ ከነ ፍሬዎችሽ ዛሬም ልህልት ነሽ ዬሐና ና ስዊ አድገው የተባረኩ ሆነው የምትወጂው ጌታ ድንቅ ገና ትለመልሚያለሽ የኔ ውድ ካንቺ ጋር እያለቀስኩ ነው ያየሁት❤️❤️ ኑሮአችሁ ዘመናችሁ የደስታ ይሁን

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc Před 2 lety +27

    አላሕ ይጨምርላችሁ ወላጆቹን ያከበረ የተከባከበ ያስደሰተ በአላሕ የተወደደ ነዉ ጣሪይዉደዳችሁ

  • @kerimaseid4868
    @kerimaseid4868 Před 2 lety +26

    እፍፍ አስለቀሣችሁኝ አቦ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወይኔ እናታችሁ እርጋታዋ የኔጨዋ እናት እንኳደስ አላችሁ

  • @user-ii6oj8mt4c
    @user-ii6oj8mt4c Před 2 lety +10

    እኔንም አስለቀሳችሁኝ ምርጥ ልጆች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ። እናንተን ለማሳደግ የከፈሉትን ዋጋ ባለመርሳታችሁ ልትመሠገኑ ይገባል ።

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 Před 2 lety +34

    በዚህ ዘመን እንደ እናንተ አይነት ጨዋ ልጆቾ መገኘት እራሱ ተአምር ነው ተባረኩ

  • @nebiyata332
    @nebiyata332 Před 2 lety +9

    የእኔናት ብዙ ወደ ኃላ የሚስታውሳቸው ነግር ይኖራል አልቅሰው አስለቀሱኝ እግዚአብሔር ይባርካቹ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች❤❤❤😘😘😘👈

  • @nigatuagashute8478
    @nigatuagashute8478 Před 2 lety +24

    የምትገርሙ ልጆች ናቹ በጣም እነም እንባየን ማቆም አልቻልኩም :: በዝህ ጊዜ እንድህ አይነት በተሰብ የለም :ዘመናችሁ ይባረክ ::

  • @kidufonka4943
    @kidufonka4943 Před 2 lety +16

    በጣም ደስ ይላል ቤተሰብ በዚህ ደረጃ ሲተሳሰብ ደስ ይላል ሁሌም በህይወታቹ ደስተኛ ያድርጋቹ፣ለእናትና አባታቹ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቸው።

  • @emanabdulkirem2454
    @emanabdulkirem2454 Před 2 lety +19

    በጣም ደስ ትላላችሁ 😘 በወላጆች መመረቅ መታደል ነው እንኳን ደስ አላቹህ እድሜ ከጤናጋር 50 አመት አንቨርሰሪ ለማክበር ያድርሰን

  • @user-dm7xt5sm9l
    @user-dm7xt5sm9l Před 2 lety +34

    በውነት እኔ እራሱ አለቀስኩ በውነት ወልዶ ማረፈ ማለት ይሄ ነው ተባኩ ልጆች እድለኖች ናችሁ

  • @shinodatube
    @shinodatube Před 2 lety +37

    ዋው በጣም ደስ ይላል። እናት እና አባትን ከማስደሰት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም።🥰

  • @haritesfaye5372
    @haritesfaye5372 Před 2 lety +77

    I wish if I can subscribe this channel 1,000,000 times. I would like to commend the respect and love that you have for your family. I can see how you guys raised and brought up. Thank you for sharing ❤️

  • @tube7559
    @tube7559 Před 2 lety +16

    እዉይ ስታምሩ እናታቹ ደሞ ስታምር ጋሽ ኤፍሬምንም በጣም ነው ማደቃቸው

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety

      ቃል ደምርኝ ውዴ በቅንነት

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx Před 2 lety +10

    እናተ ቆንጆ ልጆች ምሽታችንን የደስታ እንባ እንዳነባ አረጋችሁን የድንግል ማሪያም ልጅ ይባርካቹ አሜን

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 Před 2 lety +6

    አሪትስት ጋሸኤፍሬም እና ማሚየ የኔ እናት የኔ ደርባባ እኳን ደስ አላችሁ ፪፯ አደረሳችሁ የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ መጨረሻየን አሳምርልኝ ማለት እዲ ነው በቃ እግዚአብሔር አብዝቶ ሲለምወዳችሁ እዲ መልካም ጎበዝ አስተዋይ ልጆች ሰጥቶችሀል ትልቅ ቦታ ድረሱ🙏 ❤❤❤

  • @helimerha
    @helimerha Před 2 lety +14

    በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ የእውነት እንዲህ አይነት የቤተሰብ ፍቅር ደስ ይላል🥰🥰❤

  • @danialsisay4839
    @danialsisay4839 Před 2 lety +3

    ምንም ማለት አልችልም ተባረኩ።አስለቀሳችሁኝ።መባረክ እንደዚህ ነው።ክፉውን ባየውባቸው ቀኖች ፈንታ ደስታን አጠገብከኝ።ለአባትናእናት ትርጉሙ ይገባቸዋል ።ብዙ

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 Před 2 lety +5

    እንዲ ነው መባረክ፣ የተከፈለላችውን እንዳትረሱ ያደረጋችው መልካም ቦታ ደርሳችው ብድራችውን እንድትከፍሉ የረዳችው አምላክ ይባረክ። እናትና አባታችው ነፍ አመት ይኑሩላችው ተባረኩ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety

      እህት ደምርኝ ሥወድሽ በቅንነት ቤተሠብእንሁን

    • @teklaydalawit6865
      @teklaydalawit6865 Před 2 lety

      @@ZAMZAM-dz6dr ምን ችግር አለው። ያዚ

  • @merrysooyaaa7256
    @merrysooyaaa7256 Před 2 lety +38

    My mom did the same thing to raise me and my sister by herself. When I saw your parents crying they made me realize how hard it must have been on mami. And what you did make me want to study hard and work hard to make my mom proud. Thank u so much jéon sisters. We need more people like you I ❤ u so much.

  • @hellohey9597
    @hellohey9597 Před 2 lety +7

    በጣም አስተዋይ ወላሂ! የተረጋጉ ምርጥ ልጆች

  • @user-xb6ho7ph2e
    @user-xb6ho7ph2e Před 2 lety +20

    ጎበዞች ደስ ይላል የወላጅ ምርቃት ቀላል አይደለም ትልቅ በረከት ነው በስላሴ አስለቀሳችውኝ

  • @mromha
    @mromha Před 2 lety +20

    Your parents are so adorable and graceful. Instead of the like I wish there is a LOVE button for this. May your family Remain blessed and joyous.

  • @rahelcross6099
    @rahelcross6099 Před 2 lety +41

    Your parents are The most beautiful couple I have ever seen in life!!! God bless you two, guys. The best video so far!!!

  • @Titay2348
    @Titay2348 Před 2 lety +8

    የቤተሠብ ፍቅር ከምንም በላይ ነው የናንተ ደሞ ይለያል ቤተሠብ በልጆች በድሰተኛ ሲሆን ደስ ይላል

  • @user-rd5hb9wm4t
    @user-rd5hb9wm4t Před 2 lety +19

    የእኔ ማልቀሥ ምን ይሉታል ወይ ሥታሥቀኑኮ ማሻአላህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሥጣችሁ ሥወዳችሁ የአላህ 😢😢😢

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Před 2 lety +21

    What a beautiful family my family broke up when I was kid I wish if I was young enough to do them live together I cry like a baby watching this more blessings ❤️

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Před 2 lety +4

    የኔ ውቦች እረጂም አድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ እናንተም በልጂ ሰርፕራይዝ ተደረጉ በልጂ ተጦሩ ለእናትና ለአባታችሁ እረጂም እድሜ ይስጥላችሁ በጣም ታምራላችሁ ውብ ናችሁ❤

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 Před 2 lety +7

    የእኔን እንባ ባያችሁት!! ውይ ቀለበታቸውን እስከመሸጥ ችግርን ያሳለፉ አይመስሉም ግን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።

  • @etsegenetbelew8150
    @etsegenetbelew8150 Před 2 lety +5

    ራሴን እስከሚያመኝ አለቀስኩ እናንተም ወላጆቻችሁም እድለኞች ናችሁ ሁሌም ደስ ይበላችሁ

  • @Seni1286
    @Seni1286 Před 2 lety +6

    You both young children r an example of for those who don’t respect of their family am happy for the family

  • @kalkidandaniel
    @kalkidandaniel Před 2 lety +10

    በጣም የተባረካችሁ ልጆች ናችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ፈጣሪ የናንተን ደስታ ደሞ ለወላጆቻችሁ ያሳይ በጣም ደስ ትላላችሁ ።

  • @meseretmekonnen2607
    @meseretmekonnen2607 Před 2 lety +8

    ሁሌም የምታቀርቡትን ብሎግ እወደዋለሁ የዛሬው ግን ልዩ ነው እንደዚህ አይነት አስተዋይ ልጆች እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @seblekonjo8481
    @seblekonjo8481 Před 2 lety +14

    እኔንም አስለቀሳችሁኝ እፍ ልጆች ለወላጆች ደስታ ሲሆኑ ምንኛ መታደል ነው😥😥😥😥

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Před 2 lety +36

    በጣም ነዉ የምታምሩት ፍቅራቹሙ በጣም ደስ ይላል አይለያቹዉ ደሞ ጎበዞች ናቹዉ❤❤👌👌

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 Před 2 lety

      👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤩🤩🤩🤩🤩🤩👌👌👌👌👌

  • @seblekonjo8481
    @seblekonjo8481 Před 2 lety +50

    ደስ የሚል ቤተሰብ ሁሌም ደስታ አይለያችሁ😍😍😍

    • @user-xl2nm1gb8t
      @user-xl2nm1gb8t Před 2 lety +1

      ሰላም በቅነት ሰብእሰክረይብ አደረጊኛ ውደች

    • @sadiyamuhamed98
      @sadiyamuhamed98 Před 2 lety +1

      Wawuuuu batemii desiii yemilii sepirayizinw

  • @betelhemhaylu2793
    @betelhemhaylu2793 Před 2 lety +4

    በጣምምም ደስ ሚል famili!!እናትና አባት እኮ የራስን ዓለም ትተው የልጆቻቸውን ዓለም ነዉ ሚኖርት እናት &አባትምንም መተኪያ የላቸውም በጣም ያሳዝናሉ እናት ደሞ ሞር ብዙ ነገር!!!ከዚ በላይ ይገባቸዋል!ረጅም እድሜ ኑሩ ደስተኛ ሁኑ ክፉ አይንካቹ ደስ ትላላቹ!!😍

    • @rosenadyashow8991
      @rosenadyashow8991 Před 2 lety

      ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏wawa very good job guys love you 😍

  • @FatimaFatima-cj7zm
    @FatimaFatima-cj7zm Před 2 lety +3

    የእውነት በጣም አስለቅሳችሁኝ እኔም ሁለት ልጅች አሎኝ አላህ ያሳድግልኝ እናትንም አላ ያጨምርላችሁ

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 Před 2 lety +7

    የተባረካችሁ ልጆች ናችሁ በጣም ነው የምትገርሙት እንኳን እነሱ እኔም አለቀስኩኝ

  • @motitimitiku1056
    @motitimitiku1056 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣቹ ወላጆች በህይወት እያሉ እነሱን ከማስደሰት በላይ መታደል የለም ተባረኩ!❤

  • @abbytaye6837
    @abbytaye6837 Před 2 lety +5

    Omg I couldn't stop crying! Your all family is beautiful inside and out and the blessings from your parent so genuine ❤️❤️❤️

  • @melkamuserdo7774
    @melkamuserdo7774 Před 2 lety +3

    ለወላጆቻችሁ ስላአደረጋችሁት ነገር በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ከዚህ የበለጠ ማስተዋልን ይስጣችሁ!!

  • @samirawitdechasa8185
    @samirawitdechasa8185 Před 2 lety +13

    ጣፍጭ የሆናቹ ልጆች ጌታ እየሱስ ይባርካቹ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 Před 2 lety +18

    የዘሩትን ነው ያጨዱት መልካም እናት እና አንስት ስለ ሆናችሁ መልካም ልጆች ተሰጣችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ እኔንም አስለቀሳችሁኝ

  • @mestawettubetube7132
    @mestawettubetube7132 Před 2 lety +4

    አስለቀሳችሁኝ እግዚአብሔር ክፍፍ ያርጋችሁ በስመአም የመባረክ ትርጉም 😭❤❤❤❤

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 Před 2 lety +12

    So sweet of you guys was weeping with your Parents specially your Mum totally understand how she fells May Allah showers his blessings up on u and family Amern.

  • @winawina4119
    @winawina4119 Před 2 lety +7

    Wow I’m so happy for you guys what you did for your parents. Your mom she touched my heart I am always emotional like her I know the way she cried she knows what she passed through raising kids. I’m proud of you guys keep up love ❤️ your mom and dad God bless you more and more🙏🏽

  • @assefamarew5595
    @assefamarew5595 Před 2 lety +3

    በፈጣሪ ፍቃድ በጋብቻ ተገናኝተው ከተጋቡ ባለትዳሮች ተወልዶ የቤተሰብ ፍቅር ላላዬ ሰው በጣም ይረብሻል😭😭😭 ግን ዋናው ጤና ነው እና ሁለታቸውም ቢለያዩም ባሉበት ሰላምና ጢና ሰጥቶ ይጠብቅልኝ🙏

  • @user-of2zp8zu1i
    @user-of2zp8zu1i Před 2 lety +10

    Awww how nice of you ladies!!! Parents go above and beyond to bring up kids.
    That was so thoughtful of you! It's really touching to see your parents' reactions. Wishing them many more years of togetherness!

    • @graceplug3471
      @graceplug3471 Před 2 lety

      What if a child grew up being physical and mentally abused by their parents?

    • @saradaniel803
      @saradaniel803 Před 2 lety

      ምርጦች እግዚያብሄር እናተንም እረጅም እድሜና ጤና ሰጥቷችሁ በልጆቻቹ ለመካስ ያብቃቹ ሁሌም ተደሰቱ እኔ እናቱንና አባቱን የሚያከብር ሰው ውስጤ ነው የሚገባው ገና ከዚ የበለጠ ለማድረግ ያብቃቹ ተባረኩ ሁፍፍፍፍ

  • @emanuelfsehaye5623
    @emanuelfsehaye5623 Před 2 lety +9

    ፈጣሪ ይባርካቹ ደስ የሚል ቤተሰብ ሁሌም ደስታ አይለያችሁ GBU

  • @amazinggrace5909
    @amazinggrace5909 Před 2 lety +9

    Amazing God fearing family!! You are a great example of beautiful family that value love, respect and unity in this lost generation!! May God abundantly bless you and help you to teach your generation the value of family and giving back to the community that sacrificed a lot to raise you up. Simply, you are the BEST!!

  • @goldbody2836
    @goldbody2836 Před 2 lety +3

    አቦ ይመቻችሁ::
    የደስታ እንባ ማንባት እንዴት ደስ ይላል::
    ተባረኩ ሁሌም አስደሳች ያርጋችሁ::
    ❤️❤️❤️❤️👌❤️❤️❤️❤️

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 Před 2 lety +41

    This is the most beautiful vlog by far🤗🤗🤗 you girls are truly gems(this made me emotional saw it in tears 🥰😍😭) May God bless your entire family your Parents are very deserving for this a true example of circle of life receiving the gold bands from their golden hearted children such a sweet moment ❤️❤️❤️ May all the blessings you got from your happy and proud Parents come to fruition and follow you in your lifetime 🙏🙏🙏 And thank you for sharing this personal meaningful memory with us you are giving us lessons by being examplery leaders to do right by our Parents and honor them like this 😊😊😊

  • @menbigenana9675
    @menbigenana9675 Před 2 lety +4

    ቤተሰቡን የሚያስደስት ሁሌም እንደተደሰተ ይኖራል ደስ ስትሉ 😍😍

  • @rozamekebebe3815
    @rozamekebebe3815 Před 2 lety +7

    እድለኛ ወላጆች ናቹ በጣም እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @zb.woloywa4411
    @zb.woloywa4411 Před 2 lety +5

    በምድር ላይ. አባትና እናትሲደሰቱማየትእሚያስደስትነገርየለም
    እረጅምእድሚከጤናጋርያኑራችሁ

  • @dawitgetachew5224
    @dawitgetachew5224 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር እናንተም ወልዳቹ ለዚህ ያብቃቹ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳ።