Video není dostupné.
Omlouváme se.

ለእናታችን ዶሮ ሰርቼ ሰርፕራይዝ አረኳቸዉ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • #nahitube #ethiopia #habesha

Komentáře • 1,4K

  • @DagiTube123
    @DagiTube123 Před 9 měsíci +249

    እናመሰግናለን የኔ ዉድ እህት🥰❤️

    • @user-bn4ml1qs9y
      @user-bn4ml1qs9y Před 9 měsíci +13

      ምርጥ ምራት ናት ታድላችሁ❤

    • @user-jx5bb4bv6
      @user-jx5bb4bv6 Před 9 měsíci +7

      ኩቻ፣ለምን፣አተየለሕም፣አልበላሕም፣እየቀረፅክነው፣ክክክክክክ

    • @samerakaled8896
      @samerakaled8896 Před 9 měsíci +1

      🌹

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g Před 9 měsíci +2

      ❤❤❤❤❤

    • @burhanb4888
      @burhanb4888 Před 8 měsíci +2

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛❤️💛🙏🙏🙏💝💝💝

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 Před 9 měsíci +147

    ናሂዬ አባትህ ሲያሳዝኑ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልህ አርሴማ ፀበል አስጠምቃቸው ❤❤❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 9 měsíci +124

    ዉብየ ለባልሽ ቤተሠብ ያለሺ ክብር ማሻአላህ እኔም እዳች ነዉ የምሆነዉ ባሉን ይስጠኝጅ ኢንሻ አላህ እሲ ይስጥሺ በሉኝ ቅመሞችየ ❤❤❤✌✌✌

    • @sraap7689
      @sraap7689 Před 9 měsíci +2

      😂😂😂😂😂

    • @zenatathuobia9661
      @zenatathuobia9661 Před 9 měsíci +2

      አላህ ሷሊሁን ይወፍቅሺ የኔ እህት❤❤❤

    • @user-st4wi7hh7j
      @user-st4wi7hh7j Před 9 měsíci +7

      ገዘብ ካለ በሰማይ ላይ መገድ አለይላሉ ያገራችን ሰዎች ዋናው ብሩ ነው እየሰሩ ገዘቡን ካስረከቡን ባሎቹ እኳን የሱን ቤተሰብ ሌላም ይጠየቃል😂

    • @user-ku3wp6db2v
      @user-ku3wp6db2v Před 9 měsíci

      ​@@user-st4wi7hh7jሠህ ዋናው ገዘብነው

    • @masrt.getachwo5825
      @masrt.getachwo5825 Před 9 měsíci

      Baxme ❤liyui❤.nshi

  • @user-ch3zl3wx6d
    @user-ch3zl3wx6d Před 9 měsíci +100

    አባታችን ጤናወ ተመልሶ ለማየት ያብቃችሁ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤ነው ❤

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 Před 9 měsíci +448

    ሠላም ውብዬ የአቢቲ እናት ባለፈው ከይቅርታ ጋር ጥያቄ አቅርቤ ነበር ፍቃደኛ ከሆንሽ እሱም ምንድ ነው የሚጥሚጣ ና የርድ አስራር አሳይን አሳይን የምትሉ በላይክ ግለፁልን ቤተስብ 🙏♥️

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- Před 9 měsíci +5

      የኔ ውዲ. ዴምሪኝ

    • @KemeryaMuhammed-zo6yt
      @KemeryaMuhammed-zo6yt Před 9 měsíci +17

      ሚጥሚጣ መስራት አልችልም እያልሽ ነው በፈጣሪ😂😂😂

    • @user-yc3gr5gm9i
      @user-yc3gr5gm9i Před 9 měsíci +2

      ​@@KemeryaMuhammed-zo6yt😂😂😂😂😂

    • @user-yc3gr5gm9i
      @user-yc3gr5gm9i Před 9 měsíci +9

      እድሜ ለyou tube እንኳን ሚጥሚጣ ሌላም ያስተምራል😅😅😅😅

    • @user-yc3gr5gm9i
      @user-yc3gr5gm9i Před 9 měsíci +28

      ሚጥሚጣ አሰራር ብለሽ ሰርች አድርጊ ገልቱ😅😅😅😅

  • @bsgd936
    @bsgd936 Před 9 měsíci +96

    የስደት እህቶቼ አረፍት እንጀራ ይስጣችሁ በቀንነት እንደምሩኝ

  • @user-gn6qz4fh8w
    @user-gn6qz4fh8w Před 9 měsíci +22

    የሰዉን ደስታ ማየት እኔ ያስለቅሰኛል😭 እዉነት ሁልጊዜም የደስታ ምንጭ ያድርጋችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-gs1dm4tw1o
    @user-gs1dm4tw1o Před 9 měsíci +30

    አባታችን ድኖ ለማየት ያብቃን ማርያምን ድኖ ማየት ንፍቅ ብሎኛል ቃፆላ ማሪያም ጀበል አስገብት ይድናል የእኔ ውድ አባት እግዚአብሔር ይማርወት

  • @sauditaif2939
    @sauditaif2939 Před 9 měsíci +27

    ጨዋ ያሳደጋት ልጅ ማለት አችነሽ አማትሽጋ እደናት ሁነህ ተስማምተህ መኖር በጣም ደስ ይላን ውብየ አድናቂሽ ነኝ በዚህ ጊዜ አማትናምራት ተስማምቶ እሚኖሩት ጥቂቶች ናቸው💞💕

  • @emukal
    @emukal Před 9 měsíci +104

    🎉ምርጥ ምራት ምርጥ ባል ምርጥ እናትና አባት እድሜ ከጤና ፍቅር ሰላም በረከት ይሙላ በቤታችሁ ❤❤❤

  • @carlamendoza5416
    @carlamendoza5416 Před 9 měsíci +36

    ዉብየን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 8 měsíci

      በጣም ትግሥቶ ከአፎየሚወጡትቃላቶችበራሡ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Před 9 měsíci +6

    ውብዬ ይሄ ያንቺ ጥሩነት ውጤት ፈጣሪ ያለምልማችሁ ።በተለይ የባል እናት በዚህ መልኩ ስትገለፅ እጅግ ደስ ይላል ።

  • @FhhfFjgtt
    @FhhfFjgtt Před 9 měsíci +28

    የእኔ አባት እግዚአብሔር ይማርህ😢 ውብዬ ምርጥ ሴት በባል ቤተሠቦች መወደድ መታደል ነው ፍቅራችሁን ያብዛው❤❤

    • @selamawitsinaanaa781
      @selamawitsinaanaa781 Před 9 měsíci

      😢😢😢 የኔ ምንም ባረግላቸው አይወዱኝም

    • @seadltube2433
      @seadltube2433 Před 9 měsíci

      @@selamawitsinaanaa781 የልጅን ሚስት አይወዱም አዳዶቹ😌

  • @saddawly7503
    @saddawly7503 Před 9 měsíci +14

    አረ አችን የወለዱ እናትና አባት አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ከነ መላው ቤተሰቦችሽሀያቲዋየ የኔጨዋ የኔ መልካም አላህ ያክብርሽ የደስታ ኑሮ ያርግልሽ በጣም ነው የምወድሽ ወላሂ የኔ የዋህ

  • @Aste221
    @Aste221 Před 9 měsíci +40

    ናሂ በርሜል ፀበል ውሰዳቸው አባየን ይድናሉ 🙏🙏

    • @user-pu8ph2io2q
      @user-pu8ph2io2q Před 9 měsíci +1

      እዉነትሺን ነዉ እህት

    • @sara-sc2nl
      @sara-sc2nl Před 9 měsíci +2

      ልክ ነሽ ውዴ አሁን ላይ ምገዱ አስቸጋሪ ነው እህቴ እነሱ ያሉት ደቡብ ክልል ነው ምንገዱ አስቸጋሪ ነው አሁነ ላይ አማራ ክልል ያለው ነገር 😢😢

    • @Aste221
      @Aste221 Před 9 měsíci +1

      አወ ግን አውሮፖላን አለ ባህር ዳር ድረስ ከምር ይዘዋቸው ቢሄዱ ይድናሉ ብቻ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለቸው

    • @user-rb6uw5hl1s
      @user-rb6uw5hl1s Před 9 měsíci

      ​@@Aste221እስከ ከጎንደር ከመጣ እኛ እናሳየዋለን ኑልን

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Před 9 měsíci

      ዝም ብለው አስተኝተው አይና አይናቸውን ማየት ፀበል ውሰዷቸው

  • @meseretababu987
    @meseretababu987 Před 9 měsíci +16

    ማርያምን ደስ ስትሉ ናሂ እግዚአብሔር አባትህን ሙሉ ጤናቸውን ይመልስላቸው❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 9 měsíci +25

    ው ብዬ ጎበዝ ነሽ ተባረኪ በባል ቤተሰብ መዋደድ መከባበር ሲኖር በጣም ደስ ይ ላል ስታስቀኑ ጌታ ኑ ሮ ዋቹን ትዳራቹን ይባርከው ዘ ራቹ ይባረክ ቤቢሾ ም ይደግ 😘😘😘😘😘

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 Před 9 měsíci +2

      ያው እሶም ወደነሱ ታደላለች

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Před 9 měsíci

      @@amenamenselasa9298 አዎበቅር ብ ም ስላሉ ደግ ሞም ጥሩ ናቸው በጣም ደስ ይላል

  • @user-fj9ex3xf7x
    @user-fj9ex3xf7x Před 9 měsíci +10

    ውብዬ የኔ ኒግስት የበተሰብ የለሺ ክብር እኮ ልዩ ነው እኔም ወደፉት እንደች በሆና ተመኝሁ❤❤❤ የኔ አባት አላህ አፊየክ ይመልስክ ሀቢቢ 😢😢

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j Před 9 měsíci +14

    የኔ ውድ እናት ሸጋ ምራት አለችዎት አባታችንን መልአክ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ጨርሶ ይማራቸው

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Před 9 měsíci +34

    የናሂ እናትን እንዴት እንደምወዳት ማርያምን አባትየውን ደግሜ ሳያቸው ገና እንባዬ ይመጣብኛል እኔ አባቴን በጣም ነበር እምወደው ሞት ወሰደብኝ እንጂ😢

    • @rootp9490
      @rootp9490 Před 9 měsíci

      አይዞሽ እኔም አባቴን በጣም እዎደው ነበር ግን በስደት እያለሁ እንደናፈቀኝ ቀረሁ ሞተብኝ ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢

    • @user-mi3eq4lj3e
      @user-mi3eq4lj3e Před 9 měsíci +1

      እኔም እንደ ኣንቺ😢

    • @manishswami6957
      @manishswami6957 Před 9 měsíci

      Yenee abati motbign

    • @ghb8135
      @ghb8135 Před 9 měsíci

      እኔም allah yerahmke yabuya

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 Před 9 měsíci

      እኔን አይዞሽ እህት ፈጣሪ የፈቀደውን ያረጋልና ጽናቱን ይስጥሽ።😢

  • @kiditube1592
    @kiditube1592 Před 9 měsíci +20

    ውብዬ ስውድሽ ስነስርአትሽ ያለሽ እርጋታ ደስሽየሚል ቤተሰብ ባለሙያ ፀባይሽን አይቀይረው እንደዚሁ ቀጥይ ❤❤❤❤

  • @saddawly7503
    @saddawly7503 Před 9 měsíci +7

    የኔናት እደው ምን አይነት ቤተሰብ ቢያሳድግሽ ነው ያአላህ የኔናት አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ አላህ ያክብርሽበሂወትሽ ሁሉ ደስታን ያብዛልሽ የኔናት ውብየ እምርም ውብነሽወላሂ አላህ ያስደስትሽ የኔእህት

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Před 9 měsíci +5

    ውብየ የኔ ሴት ባለሙያኮ ነሽ እጂሽን አይቆርጥምሽ የኔ ውድ እህት
    ፋዘር ሁል ግዜ ቁጭ ብለው ሳያቸው ልቤ ይነካል የኔ አባትውይ ሲያሳዝንኑኝ አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው አይዞህ አባታችን ሲያጎርሳቸው እባየ መጣ ለምንደሁ አላቅም😢 ሁሌም በደስታ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤

  • @hayatahmed-gj3cy
    @hayatahmed-gj3cy Před 9 měsíci +14

    ደስ ሲሉ ቤተሰብ እንደዚህ በፍቅር በጤና ያኑራችሁ

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 Před 9 měsíci +30

    ዋው ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ በተለይ ምግቡን ባርካችሁ ስትበሉ እንዴት ደስ እንዳለኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mi1dd5rt6f
    @user-mi1dd5rt6f Před 9 měsíci +19

    የኔ እናት እኔ ራሱ እደት ደስ እዳለኝ የናሂ አባት አላህ ያሽረወት

  • @user-tq8cc3ed3h
    @user-tq8cc3ed3h Před 9 měsíci +3

    መሸአላህ ወብየ እኛም እንዳች ቆጆ ምራት ያርገን ሀማቶችሸም ወብ ናቸው አባታችን አላህ አፊህን ይመልሰልክ ጀሊሉ

  • @galzamgal7940
    @galzamgal7940 Před 9 měsíci +7

    ውብዬ እዴያው ምንልበልሽ የኒ መልካም አቤት ያለሽ ላማቶቺሽ ክብር ❤❤❤❤
    ናሄ እናትና አባትክን እድሜ ጤና ይስጥልክ ወድሜ በተረፈ አሚዚግ ሚስት ነው ያለክ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @user-lc7ts3cs9h
    @user-lc7ts3cs9h Před 9 měsíci +18

    በክሰል ቢሆን ክስቶፎ አሪፍ ነው አርብ ሀገር የሰራች ሴት ባለሞያ ናት

  • @user-ko8ji8gu1z
    @user-ko8ji8gu1z Před 9 měsíci +19

    ማሽአላ ደስ ትላላችሁ ወላሂ❤❤❤ሚስት ማለት የባልን ቤተሰብ የምታከብር ነች❤❤❤❤❤ያረብ ጡሩ አማት ይስጠን እኛም ጡሩ እንሁን

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 Před 9 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @SadNeGase
      @SadNeGase Před 9 měsíci

      ውዴ
      ድምሩኝ

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před 9 měsíci +3

      አሚን እነሱ ጥሩ ከሆኑ አንችም ጥሩ ትሆኛለሽ

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před 9 měsíci

      ​@@user-mr4mc4uk4yሳህ❤❤

  • @zenathussain7851
    @zenathussain7851 Před 9 měsíci +6

    አባታችሁ ሲያሳዝኑ የኔ አባት አላህ ያሺራቸው ሙሉ አፊያቸው ይመለስላቸው ያረብ

  • @user-yd8rg1pw4b
    @user-yd8rg1pw4b Před 9 měsíci +7

    ውብየ የእውነት እግዚአብሔር ያክብርሽ ምርጥ ቤተስብ ያሳደገው በተግባሩ ይታወቃል ልብሽ አይቀይርብሽ አሜን ❤ አባታችንን እግዚአብሔር ይማርልን ሁላችሁንም ሲያጎርሱ እንባየን መቁጣጠረ አቃተኝ የእውነት ❤❤❤

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw Před 9 měsíci +10

    ውብየ ውብ ነሽና እጂሽ ይባረክ ውዴ ባል ባል የሚሆነው አማች ጋር ስንዋደድ ብቻ ነው

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 Před 9 měsíci +27

    ❤❤❤❤❤❤❤ ምራትም አማትም ሙሉ ቤተሰብ በጣም የሚያስደስት ቤተሰብ ነዉ እዉነት

  • @user-fi5wv7gt3x
    @user-fi5wv7gt3x Před 9 měsíci +9

    እግዚአብሔርም በጣም ደስ የሚል ሰዉ ናት ዉብዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምውድሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h Před 9 měsíci +27

    አባታችሑን ፈጣሪ ምሮላችሑ ደስታችሑ ሙልት ይበል🙏

  • @Redu78978
    @Redu78978 Před 9 měsíci +8

    ዉብዬ የኔ ዉድ እጅሽ ይባረክ ቤተሰብን የሚያከብር ሰዉ በጣም ነዉ የምወደዉ የኔ ባለሙያ ሴት እግዚአብሄር ያክብርሽ

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 Před 9 měsíci +10

    ወልጌዜ ባየወትቆጥር አባታቸው ያሳዝነኛል ያሰለቅሰኛል ፈጣሬይ ምንይሳነዋል መዳኔያለም ሆይ በውድነብርበት መልሰህ አሳዬን እፌው 😢😢😢

  • @user-nb2ig4ju8g
    @user-nb2ig4ju8g Před 9 měsíci +8

    እመቤቴ የጭቅ አማላጇ ጋሽማሞን ቆመው እዲሄዱ አቺጎብኘልን የኔአባት😊😊😊❤❤

  • @JhJv-ix3qs
    @JhJv-ix3qs Před 9 měsíci +7

    አላሕ ያቆይሽ ዉብየ መልካም ምራት ሑላችሑንም በደሥታ ያኑራችሑ አባታችንንም አላሕ ያሸራቸዉ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před 9 měsíci +20

    የኔ ቆንጆ ምርጥ ባለሟያ ነሸ❤❤❤❤❤

  • @user-kn5ls6ou5m
    @user-kn5ls6ou5m Před 9 měsíci +10

    ታድለህ ምርጥ ሚስት ናት ውብየ ትለያለሽ❤❤

  • @sikosilo6132
    @sikosilo6132 Před 8 měsíci +7

    የተባረከ ቤተሰብ እድሜና ጤና ይስጣቸው አአባታችሁንም እግዚአብሔር ይማረው 🙏🙏🙏

  • @user-cl4vp7fz2b
    @user-cl4vp7fz2b Před 9 měsíci +3

    ማሻአላህ ውብየ አላህያክብርሽ ❤❤❤❤ ናሂ አባታችሁን አላህያሽርላችሁ❤❤❤❤ምርጥሜስት ስለጠህ አመስግን ፈጣሪህን አላህ በፍቅር ያነራችሁ❤❤❤❤

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed8130 Před 9 měsíci +47

    ደስ ትላላችሁ ቤተሰቦቻን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫❤❤❤

  • @user-ds3wr6vz3c
    @user-ds3wr6vz3c Před 9 měsíci +6

    እደት ደስ እዳለኝ የምር መልካም ሴት ነሽ ወብየ አደስምሽ ስነምግባርሽ ውብ ነው

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 Před 4 měsíci +2

    የባሉዋን ቤትሰብ የምታከብር ሴት እግዚአብሔር ይባረክሽ እውነት ውብዬ እየውደድኩሽ ናው 😅❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ ምርቃቱ wow እሄ ምርቃት ሌልጅ ልጅሽ ይበቃሻል 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před 9 měsíci +5

    ዋውው ውብየ ጎበዝ ዛሬ መዳሜም አልቀርች ስታይሽ በዛውም ምግባችን ላስተዋውቅ ብየ ሽንኩርት አገራችሁ እርካሽ ነው እንደ አለች😅

    • @fozyayoutube1140
      @fozyayoutube1140 Před 3 měsíci

      አረ በርበሬነዉ የረከሠ የመሠለኝ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před 9 měsíci +4

    ውብዬ የኔ ደርባባ የኔ ባለሙያ እናት የሆነች አማት አለችሽ አንቺም ምርጥ ምራት ሳትሆኚ ልጅ ነሽ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አባታችሁንም ፈጣሪ ይማርላችሁ❤❤❤❤❤

  • @alimaalima1988
    @alimaalima1988 Před 9 měsíci +35

    ማሻአላህ ስታምሩ ❤❤❤

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 Před 9 měsíci +4

    ደስ የምቱሉ ፍቅረኛሞች ፍቅራቹ እያደረ የተባረከ ይሁኑላቱ እጅ ይባርክ
    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ የኔ ገብታቹ በሃገር በስደት ያላቹ ከእግዚአብሔር በታች እድታበራቱኝ በትህትና እጠይቃለሁ አመስግናለሁ እግዚአብሔር ስደተታችን ያሳጥሪልኝ ሰላሙ ይላክልኝ ከምድሪ ዘርእነት ያጠፋልኝ👏❤

  • @user-zx6zc7ic9z
    @user-zx6zc7ic9z Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ለብዙዎች አስተማሪ ነገር ነው እናት አባት ማክበር መመረቅ😍💓

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r Před 9 měsíci +7

    ❤❤❤❤ውብየ ታድለሻል ከናትሽ ወተሽ ሁለተኛ እናት አግኝተሻል ያርብ የሁሉንም አማት እዳችያድርጋችው ❤❤❤❤ሌላውን ትቸው በነፃነት ማውራቱ

  • @user-pj7ge7dh7w
    @user-pj7ge7dh7w Před 9 měsíci +8

    እባትህ ፍጣሪ ያማሪልህ ናሆመይ

  • @mekamohamed7962
    @mekamohamed7962 Před 6 měsíci +1

    አባታቹ ፈጣሪይማራቸው ውብዬ የምትወደጂልጅነሽ አሚን ማዘርዬ

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 Před 9 měsíci +8

    😢በውነት፡የናሄ፡አባት😢፡ጨርሶ፡ጌታ፡ይፈውሰው፡ምስጌን❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před 9 měsíci +24

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ቤብዬን ያሳድግልሽ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 9 měsíci +5

    ውብዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ደስ ብሎኛል

  • @amiymohammed5833
    @amiymohammed5833 Před 9 měsíci +2

    ማሻአላህ አባታችን ተሽሎት የምናየው ያድርገን አንችም በርካ ሁኒ እህታችን

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Před 9 měsíci +17

    ማሻአላህ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-hy4fb3bg4w
    @user-hy4fb3bg4w Před 9 měsíci +52

    ፈረሰኛው ጎንጎኑ ይነሳል በተረፈጎበዝ❤❤❤

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 9 měsíci +4

    የኔ አባት እንዴት አንጀቴን እንደሚበሉኝ እፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሆይ ምህርት ያለው በእጅህ ነው ማራችው 😢😢😢😢

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Před 9 měsíci +51

    ደስ የምትል ቤተሰቦችን እግዚአብሔር ጠብቃቸው ❤❤❤

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 Před 9 měsíci +8

    ማሻ አላህ ብያለሁ ቢል አፊያ እኔም ለአማቴ መልካም ምራት ያርገኝ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 9 měsíci

      ትሁንችትሁኛለሸ
      ገንክሰራሸወሰሰጫት
      ዛሬልወጠበልታ
      ለጀንጨፈጨፈችእዳትልሸጀ

  • @RahmaMohamed-lz9ps
    @RahmaMohamed-lz9ps Před 9 měsíci +1

    Wubiyee bareduu koo rabbi umrii kee❤️hadherasuu bayye namatii toltuu Ilmaa kees❤️rabbi siif hagudisuu

  • @user-le3sc9sw4n
    @user-le3sc9sw4n Před 9 měsíci +38

    እኔስ የናፈቀኝ የናሂዬ አባት በግሩ ቁሞ ሲሄድ ነዉ ማየት እምፈልገዉ 😢😢❤❤እሱም እርግጠኛ ነኝ እማምላክ ወላድት አማላክ ታረገዋለይ አምናለሁ ❤️❤️🙏🙏

    • @user-fi5hs5lr8s
      @user-fi5hs5lr8s Před 9 měsíci

      በእግሩ ቆሞ አይሄድም እደ አባቱ ውደ😢 ማለቴ በአደጋነው

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Před 9 měsíci +1

      ​@@user-fi5hs5lr8sአዎ ውዴ😢😢😢 የኔ አባት

    • @user-fi5hs5lr8s
      @user-fi5hs5lr8s Před 9 měsíci

      @@user-cr3yq9kr1o እግዚአብሔር ጨርሶይማረው

    • @user-ni7fg3gf3v
      @user-ni7fg3gf3v Před 9 měsíci

      ውድ እንደመማር

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Před 3 měsíci

      አዎእኔም ማርያምን😢😢

  • @seadiyoutube389
    @seadiyoutube389 Před 9 měsíci +9

    አባታቸው ደስ ሲሉ ሁላችሁም ደስ ትላላቹ

  • @mmkksara434
    @mmkksara434 Před 9 měsíci +4

    የተባረከ ይሁን ውይ እደው ዚያሣዝኑ
    እግዚያብሄር ይማረወት አባታችን በምድር ላይ ከባዱ ነገር በሽታ ነው😥😥😥

  • @Fafi26
    @Fafi26 Před 9 měsíci +20

    እርጋታሽን ስውድልሽ😊❤❤አባታቹሁን ፈጣሪ ጤናውን በሙሉ ይመልስለት😢 ወላሂ አባቴን መሰለኝ😢 እስኪ በቅንንት ደምሩኝ🙏🙏የሀገሬ ደጋጋ ልጆች❤

    • @tcxjhvc2190
      @tcxjhvc2190 Před 9 měsíci

      አዎ አባት አይመመው የኔም አባት እደዚህ ታሞ አመት ሙሉ መነሳት አይችልም በመጨረሻም አረፈ ነፍሱን ይማልኚ😢😢😢😢😭😭😭

    • @Fafi26
      @Fafi26 Před 9 měsíci

      @@tcxjhvc2190 የኔውድ ፈጣሪ በገነት ነብሱን ያሳርፋት አባት ቀላል አይደለም😢

  • @alemyoutube3955
    @alemyoutube3955 Před 9 měsíci +3

    ዉብዬ በጣም መልካም አስትተዋይ ልጅ ነሽ የምር

  • @user-rf2rt1cf6f
    @user-rf2rt1cf6f Před 9 měsíci +51

    ወላሂ አባትህ አባቴን ይመስላል ሳየው ልቤ ቀጥ ነው እሚለው አባቴግን ሞቶብኛል እኔም በስደት ናፍቆት ቀጣኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @asenkachgossaye6953
      @asenkachgossaye6953 Před 9 měsíci +1

      Aye sedate ename bateme yemewadawe yemewadegn basesete ayenu yemeyayegn sedate laye hoegn atahute😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @SofiaSaidi-jc5wl
      @SofiaSaidi-jc5wl Před 9 měsíci

      አላህ በጀነት ያኑርልን የኔ እህት እኔም በስደት አባቴን አጥችለሁአይዝን

    • @user-jt7hz2zr9t
      @user-jt7hz2zr9t Před 9 měsíci

      አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው አብሽሪ ውዴ ሁሉም ወደ እዛው ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 😢😢

    • @jdjdmusieoy8781
      @jdjdmusieoy8781 Před 9 měsíci

      አይዞን

    • @user-er9hu1ne7o
      @user-er9hu1ne7o Před 9 měsíci

      አላህይዘንለት😢

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před 9 měsíci +11

    ተባሪክ የኔ ማር ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው ❤
    ሴት ልጃቸው እንዲሁ ታውደለድላለች

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Před 8 měsíci +1

      ክክክ የምር እሶን እኮ ሥረአትቢሥዞት ሀሪፍነዉ የናሁምእህት አመሥለኝምሁኔታዋ ሥረአትእሚባል ማፊ

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Před 9 měsíci +4

    ሰው የሚነግራችሁን ስሙ ስእለ አድናውን ከሶፋላይ አሱት ወይ ከፍ አድርጋችሁ ስቀሉ የራሱ ቦታ አዘጋጂለት 😢😢😢

    • @user-hb9lu6fp2q
      @user-hb9lu6fp2q Před 8 měsíci

      ቤቱ የራሳቸው ካልሆነ መስቀል አይችሉም አከራዮች ግርግዳው እዲበሳ አይፈልጉም

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 8 měsíci

      @@user-hb9lu6fp2q የኔ ውድ ቤቱ የራሳቸው ነው ባይሆንኮን የራሱ ቦታ ሊዘጋጂ ግድ ነው ሶፋላይ አይደርግም ቦታ ከሊላቸው ሁሉንም አድላይ የሆነ ጠርቤዛላይ ላይ ማስቀመጥ ነው

  • @JeriyLovo-we9vx
    @JeriyLovo-we9vx Před 9 měsíci +4

    ዋዉ ዉብየ ግን ከልብሽ ባለሙያ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uf1xt7hd4t
    @user-uf1xt7hd4t Před 9 měsíci +8

    እንየ ማዘር ሲትያት ይከፋኛል እናቴ ብያት እናትሸ ናት ውቡየ❤❤❤❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 8 měsíci +1

    ዉብዬ ስቅል አድኑን ባንድ ቦታ አድርጊዉ በመጋረጃ ፀሎት ቤት ቢሆን ጥሩነዉ በተረፈ እርጋታሽ ስነስረአት ደስ ትላላችሁ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁእግዚአብሄር ይማርዎት❤❤❤❤

  • @hirut758
    @hirut758 Před 9 měsíci +3

    የኔ አባት እግዚአብሔር በምህረት ይጆቹ ይዳብሶት ስታምሩ❤❤❤

  • @ethiohani589
    @ethiohani589 Před 9 měsíci +8

    አያችሁ ያረብ ሀገር ያየች ሴት ለትዳር አትሆንም እምትሉ

  • @akmam5900
    @akmam5900 Před 9 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ያክብርሽ ሁልጊዜም በፍቅር ያኑራችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @user-ks3zd3vk4p
    @user-ks3zd3vk4p Před 9 měsíci +1

    ዋው ውብዬ የኔ ደርባባ ተባረኪ አባታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረዎት❤

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 Před 9 měsíci +3

    ❤ሳቅና😂😂 ደሰታችሁ ያብዛላችሁ🙌♥
    አባታችን ጌታ እግዚአብሔር ጨርሳ ይማረው🙏

  • @alemkeder8910
    @alemkeder8910 Před 9 měsíci +3

    ዋው ውብዬ ልዩ ነሽ ማሻ አላህ ከሰው አይን ያውጣቹ

  • @QweQwe-rw4ox
    @QweQwe-rw4ox Před 9 měsíci +5

    አባታችሁን አላህ ሙሉጤናዉን ይመልሥላችሁ ወላሂ በጣምነዉ የምወዳችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ እድሜና ጤናይሥጣችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @TigabuwWolda-c9r
    @TigabuwWolda-c9r Před měsícem

    Tebareki Embrhan Yelbshen Meshate Temulalshe Yena Wuber...❤❤❤❤❤

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 Před 9 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስትሎ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara Před 9 měsíci +5

    አባትነት 🥰
    ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው

  • @seadi5
    @seadi5 Před 9 měsíci +3

    ማሻአላህየወለድሽውይጥቀምሽ
    በጣምእምቀናበትእናቤተሰብመካደም
    ወላሂእሚናፍቀኝይሂብቻነው

  • @solomiebelachew6118
    @solomiebelachew6118 Před 9 měsíci +1

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ውብዬ የኔ ባለሙያ ፈትልዬም የኔ መልካም እናት ምርቃታቸው ደስሲል ናሂና ውብዬ ታድላችሁ እናንተም ጥሩ ልጆች ናችሁ ተባረኩ ::

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df Před 9 měsíci +2

    ዉብዬ ዉነት ዉብ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሴቶች ተምሳሌት ነሽ ብዙሰዎች ካንቺ ይማሩ ተባረኪ አንቺ ያስቀመጥሹ ጥሩ ስራሽ ነገ በልጆችሽ ታይዋለሽ በቃ ትለያለሽ ዉብዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👈💋💋💋💋

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Před 9 měsíci +5

    የኔ ባለሙያ ውብዩ🥰ምን አለ ያችን ጭራሮ ብትመክሯት እናቷን አባቷን ብትከባከብ ከሆነ ዱቤ ጋ አድሄ ተጣላን አደሄ ሌላ ፍቅር ጀመርኩ እያለች የምታብደውን ብትሰትሯት ውብዩ😢

  • @youtbe2754
    @youtbe2754 Před 9 měsíci +4

    ዋው አስቀናቹኝ ጆሮ ናፍቆኛል እውነት ውብዬ ❤❤❤

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u Před 9 měsíci +1

    ደስሲሉ ናሒ ሚስቱን አጎርሰ አባዬ ደሞ መልሶ እሱም ሚስቱን አጎርሰ ጤናህን ይመልስልህ በጣም ደስ ትላላቹ የኔ ባለ ማዕተቦች ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-vg7kg8si9m
    @user-vg7kg8si9m Před 7 měsíci +1

    ደስ የሚሉ ቤተስቦች እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @user-bn4ml1qs9y
    @user-bn4ml1qs9y Před 9 měsíci +4

    ውብዬ ዛሬ ታለፈች እምንላት ጎረቤታችን አለች እስዋን መስለሻል ሻሽ አስተሳሰርሽ

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 Před 9 měsíci +35

    ዶሮ በከሰል ነው ሲሰራ ደስ ሚለው እኮ

    • @hekmahhekmah5823
      @hekmahhekmah5823 Před 9 měsíci +1

      በጣም ይጥማል በከሰል

    • @user-vl4wb8xf2l
      @user-vl4wb8xf2l Před 9 měsíci

      ልክነሽወላሂእማየሁሌብከሰልነውየምትሰራው

    • @etabmestwate9195
      @etabmestwate9195 Před 9 měsíci +1

      ባለሙያ ውብዬ የሀረብ ሀገራት ሴት ከትህትና እስከ ሙያ አንደኛ የዶወጥ በሸክላ ድስት በከሰል እንዴት እንደሚጥም❤

    • @melonimarkon1813
      @melonimarkon1813 Před 9 měsíci

      @@etabmestwate9195 የሸክላው አይወራ ኡፍፍ

    • @user-hl4fp7xd3o
      @user-hl4fp7xd3o Před 3 měsíci

      እደግፋለሁ

  • @MeM-nh2zi
    @MeM-nh2zi Před 9 měsíci +1

    የኔ ደረባባ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እጅሽን ይባረክልሽ ሰወዳችሁ አባታችንም እግዚአብሔር ይማረወት

  • @MohammadZakir-bh2lu
    @MohammadZakir-bh2lu Před 9 měsíci

    ዉብየ ደስ ሲለኝ ሰብስክራይብ አረኩሽ እዳቺያለቅኑሴቶችን ያብዛልን አሳዳጊወችሽን አሏህ እረጅም እድሜይስጥልሽ በጡሩበተሰብ ማደግ ይህነው ውጤቱ መሻአላህ

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku3498 Před 9 měsíci +3

    በጣም ታምራላችሁ ዉብየ የኔ ባለሙያ አባታችን እመቤቴ ትማርሁ

  • @zina5085
    @zina5085 Před 9 měsíci +7

    የዉብዬን ወጥ ሳይ ይርበኛል የምር አመትባል ሲሆን የአንችን ዝግጅት ለማዬት አቤት ጉጉት አገር ስገባ ሰርተሽ ብታበይኝ የእውነቴን ነው❤❤❤❤

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před 9 měsíci

    ዉብዬ አላህ ፀባይሺን አይቀይረዉ ጥሮነትሺ ነዉ ምረጥ ባል ምረጥ አማትና አማች የሰጠሺ ናሂ አላህ ፍዘርን አላህ ያሺረልህ ፍትልዬ ምረጥ እናት ነሺ ይገባታል ለጥሮ አማት አማት የምኩኑ እናቱች ከፍትልዬ ተማሮ የልጃችሆን ሚስት አያያዝ መከበር በከንፍር ነዉ ❤❤❤❤