Video není dostupné.
Omlouváme se.

ናሂ እንደዛሬ አልቅሶ አያቅም በቀረብኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 03. 2023
  • #nahitube #couples #eregnaye

Komentáře • 2,2K

  • @youtub4977
    @youtub4977 Před rokem +601

    የሰው ሀገር ምርርር ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ በሀገራችሁ የተመቻቸ ኑሮ ይወፍቃችሁ 🥰🥰🥺

  • @kelvin1411
    @kelvin1411 Před rokem +331

    ባሁኑ ሰአት ብዙ ወገኖቻችን እያለቁ ያሉበት በሽታ ነው በማይቀለደው መቀለድ ጥሩአደለም 😏😏😏

    • @astkebe1317
      @astkebe1317 Před rokem +3

      ቃሉ አራሱ ለመጥራት ይዘገንና በስማም 😢

    • @Fufuabcd
      @Fufuabcd Před rokem

      Dummy

    • @hamzyaflower6373
      @hamzyaflower6373 Před rokem

      በቃ እኔም ልሞት ነው ማለት ነው ያለሁት በሰደት ነው ግን ሁለቱም ኩላሊቶቼ ያመኛል😢😭😭😭😭

    • @rahlegirma1203
      @rahlegirma1203 Před rokem +2

      እውነት ነው እኔ እንክዋን ምልክቱን ሳይ በጣም ነው የሚያሳስበን ፈጣሪ ለሁላችንም ጤናችንን ያድለን

    • @kelvin1411
      @kelvin1411 Před rokem +2

      @@hamzyaflower6373 እረ አይዞሽ እህቴ አትፍሪ ውሀ በደንብ ጠጪበት እኔም እዳቺ ነኝ

  • @asegechbera7423
    @asegechbera7423 Před rokem +76

    በእነዚህ አይነት አይቀለድም።
    ዉብዬ 1, ፈጣሪን ይቅርታ ጠይቅ
    2, ናሂን ይቅርታ ጠይቅ😢😢😢

    • @alemalem618
      @alemalem618 Před rokem

      ጅል ምንማለት ነዉ አስጠሊታ ይቅር ይበልሽ

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před rokem +16

    አብዛኛዉ ኮሜንት ሳይ ያመኛል ነዉ የሚል ያሳዝናል💔 እኛ ስደተኞች ወይ ከፈጣሪያችን፣ ወይ ከገንዘባችን፣ ወይ ከጤናችን፣ ወይ ከቤተሰቦቻችንን ጋር አልሆንን ምን ይሆን መጨረሻችን ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ዉሃ ጠጡ በደንብ ጤነኞች እንዳትታመሙ ታማሚዎች ምህረቱን ይላክላችሁ😢 አምላኬ ሆይ የናሂ አይነት አዛኝ ወንዶችን አብዛልን🙏

  • @user-bd1go6sb2e
    @user-bd1go6sb2e Před rokem +76

    ቶለ ንስሀ ግቢ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ እንደዚህ. አይነት ቀልድ ምን ይሉታን አምላኬ ሆይ የናረግውን አናውቅም እና ይቅር በለን እደበደላችን እደሀፃታችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን 😢😢😢😢😢ይቅር በለን

  • @user-pf2ig8sm3w
    @user-pf2ig8sm3w Před rokem +124

    ወብዬ ቶሎ በለሽ ንሰሀ ጊቢ ያለ በለዚያ ግን ፈጣሪ ሳይሆን እማይተኛ ጠላታችን የአፍሽን አይቶ ፈተና ላይ ይጥልሻል ሰው በአፉ የተናገረውን ነገር እራሱኑ ነው እሚሆነበት እና ንሰሀ ጊቢ

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m Před rokem +23

    ያላገባችሁ እንደ ናሂ ያለ ባል ይስጣችሁ

  • @mimisimrat963
    @mimisimrat963 Před rokem +17

    ናሂ ደንግጧል😢ሕጻኑን ረሳ የኔ ምስኪን ደግሞ ምርጥ ሰው ነህ❤❤❤ ውብዬ እረፊ🙄

    • @ecfffchh3801
      @ecfffchh3801 Před rokem

    • @weynshetshuk
      @weynshetshuk Před rokem

      በድንጋጤ ቢታመምሥኧረ በጌታ በማይቀለደዉ አቀልጅ እፍፍፍ ሢያሣዝን

  • @helen37993
    @helen37993 Před rokem +240

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም 5ተኛ ሳምንት ደብረዘይት በሰላም አደረሳቹህ ሙስሊም ወገኖቸ መልካም ፆም ይሁንላቹህ ውብየ ናቲ ትዳራቹህን እግዚአብሔር ይባርክ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před rokem

      እናመሰግናለን

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 Před rokem

      አሚን

    • @user-zx7qx4xn4w
      @user-zx7qx4xn4w Před rokem

      💋😍🌹👍🌹🌺🥰🌺🥰🌺🥰👍👍🌹🌹👍

    • @user-zx7qx4xn4w
      @user-zx7qx4xn4w Před rokem

      🌺🌺🌹🌹👍👍👍👍🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰👍

    • @user-zx7qx4xn4w
      @user-zx7qx4xn4w Před rokem

      😍🌺🌹🌹🥰👍👍🌹🌹🌺🌺🌺😍🌺🌹🌹🌹🥰👍

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Před rokem +256

    አሁን በዚህ ይቀለዳል በጤና😢😢 ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g Před rokem +6

      ኧረ መቀለድ አይደለም የብዙ ሰው ችግርነው ያቀረበችው የሞከረው እንጅ ያልሞከረው ሰው ቀልድነው የሚመስለው

    • @tsegenetasfa1144
      @tsegenetasfa1144 Před rokem +9

      ይህች ልጅ ግን በጣም አብዝታዋለች መካሪ ዘመድ የላትም መሰለኝ ። በማይቀለደው ሁሉ ዝም ብላ ትንጨባረቃለች ለጊዜያዊ ዮቱብ ቀረፃ ብላ የምታወራው እኛን ሰዎችን እንኳ ምንም የማናደርጋት ሲሆን ግን እንዴት እንደሚያስጠላን ። ቸር ተመኝ ቸር እንድታገኝ ነው ። ቁም ነገር ይዘው እና ሰርተው ሰውን እንዲከታተላቸው ማድረግ ሲቻል እንቶፈንቶዋን መቀባጠር ምን ይሉታል ?

    • @ergochanel
      @ergochanel Před rokem

      tigest@ በቅንነት እንደማመር

    • @aniiabadiinqabaa3544
      @aniiabadiinqabaa3544 Před rokem +2

      Er ihitee bakulalit atiqaljii😢

    • @user-md4sm4lg4y
      @user-md4sm4lg4y Před rokem +4

      የሰው አባበል ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል ነው የአፉን ፍሬ ትበላላችሁ የምለው ጌታ ይቅር ይባለት በእንደዚህ አይነት በፍጹም አይቃለድም😢😢😢

  • @user-no4ou7ie1o
    @user-no4ou7ie1o Před rokem +17

    ውድ የሙስሊም እቶቻችን ወንድሞቻችን እንካን ለርመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹ ።ውብዬ ና ናሄ አስተማሪ ነው ፈጣሪ ቤቢን ያሳድግላችሁ

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 Před rokem +19

    እባካችሁ በጤና አታሟርቱ ይቅር ይበላችሁ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን በጣም ያሳዝናል የምንናገረውን የምንሰራውን አናቅ ይቅር በለን የድንግል ማርያም ልጅ😭😭😭

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 Před 4 měsíci +1

      Yematakiwoun atekebateri dedeb afenchashen newou yemesebresh

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Před rokem +31

    ሙሉ ጤነኛ ስላደርገኝ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ💒🙏 ኮመት ብዙም አልፅፋም ግን የዛሬው prank ያፅፋል,ውብዬ ከፈጣሪሽ ጋር አትጣይ የኔ እናት, ናሂን የመሰለ ሩህሩህ ባልሽን አታስለቅሽው,በተርፈ እወዳችሁለው❤✅

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኛዋ❤❤🎉❤❤

  • @sossai4197
    @sossai4197 Před rokem +123

    በእንደዚህ አይነት አይቀለድም ዉብዬ ዛሬ ልክ አላረግሽም የምር😢😢😢

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኛዋ❤❤🎉❤

    • @user-jr6ry4qn4c
      @user-jr6ry4qn4c Před rokem +1

      Bzu aynet ytena mkir eyale ykrbhin sew bndzih mften agbab adlem btam asaznegn tgbi adlem

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před rokem +8

    ውይ የኔ እናት ለካ ስደትን ቀምሰሻል የሚያቅ ያቀዋል እንኳን እመብረሀን በሰላም ለሀገርሽ አብቅታ ለዚህ ክብር በቃሽ የኔ ውብ ለቤታችሁ እዲስ ቤተሰብ ነኝ ግን በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Před rokem +16

    በጣም የምፈረው በሂወቴ የኩላሊት ህመም😢😢😢😢😢😢

  • @jemilseidmohammed4701
    @jemilseidmohammed4701 Před rokem +42

    አኡዙቢላሂ ወላሂ እነዚህ ዩቱበሮች አበዱ ለብር ብሎ በሂወቱ ማሟረት ስንቱን ወጣት አሳጥቶናል

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Před rokem +34

    የክርስትና እምነት ተከታይነኝ ❤የስልምናእምነት ተከታዮች እንኳን ለረመዳንወር አደረሳችሁ ፆሙን በሰላም አስጀምሮ በሰላምያስፈፅማችሁ❤

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n Před rokem +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን በፆም እንጅ በስራ አንድ ነን ስለዚህ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @medinaawole6749
      @medinaawole6749 Před rokem

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሚን

    • @hassanalkhameiri406
      @hassanalkhameiri406 Před rokem

      ሺኩርንማማየ እኮንአብሮአደርስን

    • @hayutiyeumer1235
      @hayutiyeumer1235 Před rokem

      አሚን ያረቢ❤❤❤😊

    • @semirahassenhassen8543
      @semirahassenhassen8543 Před rokem

      Ekon aberi aderesen❤❤❤❤❤

  • @betslot9715
    @betslot9715 Před rokem +12

    2 አንደበትህ ኃጢአትን ያስባል፤ እንደ ተሳለ ምላጭ ሽንገላን አደረግህ።
    3 ከመልካም ይልቅ ክፋትን፥ ጽድቅንም ከመናገር ይልቅ ዓመፃን ወደድህ።መዝ ዳዊት 52 ❤❤

  • @tarytary495
    @tarytary495 Před rokem +6

    እረ ውብዬ በዝ አይቀለድም ፈጣሪ ያፍሽን አይቁጠር ጨርሶ አምላክ ይማርሽ ለሁላችንም እዲ አይነት ትዳር ፈጣሪ ይስጠን ፍቅራችውን እግዚአብሄር ይባርከው❤❤

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem +39

    እናመሰግናለን ውብየ እህቶቸ መልካም ረመዳን የምንጠቀምበት ያርገን ያረብ😢

  • @user-ko8tf1kc3u
    @user-ko8tf1kc3u Před rokem +179

    እኔ አባት የእኔንም ቢሆን እስጥሻለሁ አላለም ክበርልንንንን 100%!!!

  • @aaaaaa9246
    @aaaaaa9246 Před rokem +8

    የኔ አባት እዳተ አይነቱን ያብዛልን 🙏

  • @stronginchriststronginch-rw2sp

    እኔ እሰጥሻለሁ አላት እኮ የኔ አባት ናህዬ አንተ የተባረክ ልጅ ዘመንህ በእግዚአብሔር ጥበቃ የታጀበ ይሁን አሜን እወዳሃለሁ የኔ የህዋ ❤😍

  • @zineymetaferiya3567
    @zineymetaferiya3567 Před rokem +79

    እንደዚክ አይነት ፍቅር ይስጣችሀ የድምጽ ቅመሞችዬ❤❤❤

    • @samsom4361
      @samsom4361 Před rokem

      ይሄ ፍቅር ትያለሽ ይሄ እዝቤሌ ነው😢😢😢😢😢

    • @meyrema2736
      @meyrema2736 Před rokem

      ​@@samsom4361 😮😮😮😮😂😂😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@samsom4361 ደምሪኛዋ❤❤🎉

    • @merr219
      @merr219 Před rokem

      አሜንንንን❤❤❤❤❤

    • @asnakechatle823
      @asnakechatle823 Před rokem

      Endazi aynate bali nfkni

  • @asna6087
    @asna6087 Před rokem +10

    አረ ዉብዬ የአፍ ቃል ይኮኔናል ይላል የእግዚአብሔር ቃል እንድዚህ አይነት እንዳት ቀለጅ ብቻ ጌታ ሙሉ ጤና ይስጥሽ ❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 11 dny

    የኔ እናት የስደት ተካፋይ ነሽ ለካ እንኳንም በሰላም ላገርሽ አበቃሽ እኛም ያብቃን ትልቅ ትምህርት ሰተትሁናል ከልብ እናመስግናለ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hash3196
    @hash3196 Před rokem +5

    ጌታን በጣም ነወ ምታሰጠይወ እደዚ ሰወ አታሰለቀሺ ማረያመን ጨራሸ ካሰበሺወ በላይ ነወ ፈጣሪ ሚያሸከመሸ ኧረ አሰተወሉ ምታረጉተ ነገረ😢😢😢😢

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 Před rokem +14

    ውንድሜ እንደት ደስ ስትል ስታማትብ ውድ የተዋህዳ ልጆች ስትነሱ አማትቡ ስትበሉ አማትቡ የገዛችሁትንም ስትጠቀሙ አማትቡ። ዉብየ ደሞ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሁላችን ያለብን ነው እውነት ነው ብዙ ግዜ ስለምንቆም ነው ኢፌክሽን የሚያጋጥመን

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg Před rokem +41

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለ5 ኛ ሳምንት ለአብይ ፆም አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ❤

  • @selamaha9480
    @selamaha9480 Před rokem +1

    ፍቅራችሁ በጣም ጥሩ ይመስለኛል ውብዬ የኔ እህት ለማይጠቅም ሳንቲም ብለሽ በዚህ ዘመን እንኳን ተመኝተሽው ጊዜው እጅግ ከባድ ነው አንቺ ያስጨነቅሽ የእሱ እንባ ነው ብዞውን ሰው እንደምትጎጂ እወቂው ልቦና ይስጥሽ

  • @user-xw8zi1ki3s
    @user-xw8zi1ki3s Před 7 dny

    የኔናት በዚሕ ከትቀልጂ ስዉ የአፉን ፍሬ ይበላል እግዚያብሔር ይቅር ይበልሽ እግዚያብሔርን እና ባልሽን ይቅርታ ጠይቂ በራሣችሁ ላይ አታሟርቱ ዛሬ ግን በቀለድሽዉ ቀልድ ተናድጄብሻለሁ ሲያለቅሥ አያሣዝንሽም ሁለተኝ የናንተን ፕሮግራም አላይም

  • @emutube6233
    @emutube6233 Před rokem +25

    ያምሻል እንደ 😢😢😢በማይቀለደዉ አትቀልጂ እዉነት ነዉ በሥደት ያለን እህቶች እግዚአብሔር ይጠብቀን ሞስሊም እህት ወንድሞች መልካም የሮመዳን ፆም እግዚአብሔር ያግዛችሁ ሥራም ይበዛል እር አሁንሥ ፍጣሪ በቃችሁ ብሎ በሠላም ለእናት ሀገራችን ያብቃን

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 Před rokem

      አሜንውዴ

    • @masigirma5030
      @masigirma5030 Před rokem

      በማይቀለደው ትቀልዳለች ስው የዘራውን እንድማጭድ ርስተዋለች መስል

    • @user-kc3tj7vd1i
      @user-kc3tj7vd1i Před rokem

      አሚን

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 Před rokem

      አሚንአሚን😢😢😢 ወላሂ አጄቴንበላው ኡፍፍፍፍ

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Před rokem +24

    ልክ ነሽ ውብየ ቁመን የምንውልበት እግራችን በጣም ነው የሚያብጠው እኔም ኩላሊቴን ቲኒሽ ያመኛል ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀኝ / ይጠብቀን 🙏🙏🙏

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx Před rokem +6

    😭😭😭😭ያተ አይነቶችን ያብዛልን ወድሜ☝☝☝☝

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +4

    በጣም አስተማሪ ነው ውብዬ ጎበዝ ነሽ በእውነት! እሽ እናመሰግናለን በጸሎት አስቡን!

  • @teferagirma371
    @teferagirma371 Před rokem +100

    ዉድ ኢትዮጲያዉያን በስደት ያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem +90

    ስመአብ በራስሽላይ አታማርቼ ልብ ይስጥሽ❤❤❤😢 በጤናችሁ አመስግኑ

    • @GenetLegese-qt6ho
      @GenetLegese-qt6ho Před rokem +4

      የሚስራ ጥፈቶ ግን እራስሽ ላይ የሚታሟርቺው አዎ እናቃለን እየኖርንምበትም ስለዚህ መምክር ሲገባሽ ዝም ብለሽ ትጃጃያለሽ ልብ ይስጥሽ

    • @user-nf8hg1jb3q
      @user-nf8hg1jb3q Před rokem +1

      😭😭😭😭😭😭

  • @user-jw3bl7ln7o
    @user-jw3bl7ln7o Před 28 dny

    ውብዬ ግን ምን እየሆንሽ ነው ብዙ ወገኖቻችን እየተሰቃዩ ነው ያሉት አንቺ ግን ትቀልጃለሽ በጭራሽ በዚህ አይቀለድም አያስቅምም ናሂ እንባ አውጥቶ እስከሚያለቅስ ድረስ ያሳዝናል

  • @meklit4262
    @meklit4262 Před rokem +1

    በቅድሚያ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ግን አንቺም በማይቀለድ አትቀልጅ ትላት ግን በጣም ነው የተናድሁብሽ ባየሁት ሰዓት

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 Před rokem +16

    ኧረ በጌታ እንደዝህ አይባልም አንች ስትህ እኔን ሰቀጠጤኝ ለማነኛውም ኑሮን ለማሸነፍ በስደት ያላቹት እህቶቼ እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ በዝህ በአረመዳን ግዜ ሥራ ስለምበዛ ከእግዝአብሔር ጋር እራሳችሁን ጠብቁ

  • @user-bn4ml1qs9y
    @user-bn4ml1qs9y Před rokem +11

    የናት አንጀት ነው ያለው ቶሎ ያዝናል የባል እናት ነው የሰጠሽ❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 Před rokem +2

    *ውብዬ አንዳንዴ ከልክ ታልፊያለሽ ባለፈው ጽንሱ ወረደ አሁን ኩላሊት ሰው ያፉን ፍሬ ይበላል ነው በጣም ነውር ነው እንደዚህ አይነት አስቀያሚ ስራ ባትሰሪ መልካም ነው ምክሬ ነው*

  • @RosRos-nu5fr
    @RosRos-nu5fr Před rokem +1

    ሰው እንዴት ለብር ብሎ በብር በማይገኝ ጤናው ይቀልዳል ያሟርታል 😢😢
    ስንት ዘና ሚያደርግ ነገር መስራት እየቻላችሁ ደባሪ እና ዘግናኝ ነገር ይዛችሁ ትመጣላችሁ
    ጥሩ ተመኝ ጥሩ እንድታገኝ ይባላል ምኞትሽን አሳምሪ😡😡
    እኔም የኩሌሊት ኢንፌክሽን አለብኝ አልፎ አልፎ ያመኛል ግን ቀላል ክኒኖችን ነው ምጠቀም ወዲያው ይሻለኛል ግን እውነት ነው ኢንፌክሽን ሲደጋገም የኩላሊታችንን ሴሎች እያንዳንዳቸውን ይገድላቸውና ወደ ፌል ያደርሳል አሏህ ይጠብቀን ኢንፌክሽን በብዙ ሴቶች ዘንድ ያለ ነገር ነው

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před rokem +32

    እሚገርም ስው ነው መልካም ባል እግዚአብሔር ሁሌም ፍቅራችሁ ይሙላ🙏

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 Před rokem +47

    ስደት ያደክማል😢😢😢
    እፍፍፍ እግሬ ተቃጠለ 💔💔💔😭ፈጣሪ ሆይ አስበን😢😢😢😪

  • @liysewkebede
    @liysewkebede Před rokem +1

    ሁለተኝ እዳደግሚው ስት ነገር እዳሰበ እሱና ፈጣሪ ነው የሚያውቀው እና ደሞ የተመኝትን ይሰጣል አምላክሽንም ባልሽንም ከልብ ይቅርታ ጠይቂ እህቴ😢😢😢😢

  • @kokebkokeb5365
    @kokebkokeb5365 Před rokem

    ናሂ በማሪያም ልጅን እንዳትሸከምአድርጋት ደሞስራዎችንምአግዛት ምክንያቱም ይከብዳታል ደሞ እንደዚአታልቅስ ህመምንያባብሳል በውስጥህእያለቀስክ ህመሟንተጠግተህነው መረዳትያለብህ በተረፈ እግዚያብሄር ይህን ህመሟን ጨርሶእንዲያነሳላት ፀልይላትእሺ እንደዚካለቀስክ ህመሟንልትደብቅትችላለች ያደሞመጥፎነው

  • @adee4662
    @adee4662 Před rokem +24

    ናሂ የምር የሰው ልክ ነእ ❤❤❤❤❤❤

  • @tgTube-sh5fy
    @tgTube-sh5fy Před rokem +19

    አይባልም እንደዚህ ልብይነካል ማልቀስም ሲያንሰውነው😭😭😭

  • @abunezena
    @abunezena Před rokem

    ለመጀመርያ ጊዜ ያየዋችው በወንድሙ የሰራሽው በጣም አናደድሽኝ አሁን ደግሟ በዚህ በጣም ስህተት በጣም በጭራሽ ድጋሚ አላያችውም

  • @user-vd4wc7ml3n
    @user-vd4wc7ml3n Před rokem

    እግዚሆ ማህረነ ክርስቶስ በጣም ያሳዝናል ያውም የኩላሊት ችግር እያለብሽ ነው የምታሟርችው ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ይላል ቃሉ ለገንዘብ ብለሽ ምነው ባይበላ ቢቀር በማይቀለድ ነው የቀለድሽው ብቻ እግዚያብሄር አይመልከትብሽ

  • @sumyea2880
    @sumyea2880 Před rokem +13

    የማዳም ቅመምች አላህ የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብብብ የአላህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😢😢

  • @sarahabashi4167
    @sarahabashi4167 Před rokem +9

    አረ አንቺ ጨካን ነሽ በውሸት እንደዚህ ታስለቅስያለሽ 😢😢 ብዚ በሽታ እኮ ቡዙ እየተሰቃዩ እኮ ነው አንቺ ደሞ ትቀልድያለሽ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ስለ ሃጥያታችን እንደዛ አልቅሰን አናውቅም የወንድ ለቅሶ ደሞ ያልተለመደ ስለ ሆነ በጣም ያሳዝናል እና ሌላ አስተማሪ ብታመጡ ደስ ይላል

  • @rahmetwolloyewa8190
    @rahmetwolloyewa8190 Před rokem +1

    እኔ ሁለቱንም ኩላሊቴን እግሬን ወገበሬ እራሥሽ በአጠቃላይ ጤና የለኝም ለመለወጥ ብየ ዎጥቸ ከሀገሬ በሽታ ብቻ ያቸረፍኩት 😢😢😢😢😢😭😭

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist6963 Před rokem +4

    ፍቅር❤ ሲለካ ❤በናተ ❤ ነው ❤ ለካ❤❤

  • @user-mr3hf7nd5r
    @user-mr3hf7nd5r Před rokem +5

    እረ ተው በማይቀለደው አትቀልዱ ሰው የተመኘውን ነው እሚሰጠው እደዚህ አይነት ነገር ጥሩ አይደለም ብዙ እሚያስተምር ነገር አለ አይደል ውብየ& ናሂ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጃችሁ ይደግላችሁ

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 Před rokem +59

    ይቺን ቀን የምትረግሚበት ቀን እንዳ ይመጣ ነሰሀ ግቢና ጌታሆይ ከአደበት ሀፅያት ከድፍረት ሀፅያት ጠበቀኝ ብለሺ ፅልይ

  • @hikma3360
    @hikma3360 Před rokem

    እህ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ እኔ መደንገጤ ፕራንክ ይቅር እምትሉ ላይክ አርጉ የፈጣሪ ያለህ ሠው ማሥደንገጥ ምንድነው

  • @bestbuy9242
    @bestbuy9242 Před rokem +2

    በስማአምወወልድ ወምንፈስ ቅዱስ አሃዱአምላክ አሜን. አቤቱ አምላኬ ማስተዋል ከኛ እርቋል እና ማስተዋል ስጠን ይቅር ይበልሽ እህቴ በዚህ ቀልደሽ የምታገኝው ብር ጥቅር ብሎ ቢቀርስ ደግሞ ትምርት ነው ትያለሽ እዴ በፈጣሪ በጣም ይዘገንናል 😢😢😢😢

    • @selamawittegegne814
      @selamawittegegne814 Před rokem

      በጣም ትምህርት አዘል ነው
      ያልተያዘ ሰው ግልግል ያውቃል አሉ
      በእርግጥ የባለቤቷ ድንጋጤ ከባድ ነው ግን...

  • @salam9960
    @salam9960 Před rokem +27

    ማሪያም ለሁላችንም የናሂ አይነት ባል ይስጠን ማፍቅርም ሆን መፈቅር መታድል ነው እግዚአብሔር ፍቅራችኋን ያብዛላችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ወቤዩ የኔ የዋህ ስዉዳችኋ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @kemeriakela-xs7um
    @kemeriakela-xs7um Před rokem +6

    ኡኡፍፍ የኩላሊት ነገር ተይ በናትሽ እኔ 10 ዓመት ከታመምኩኝ.... ግን አልሃምዱሊላህ..... በዉሃ እየተሻለኝ ነው... አሜን እንኩዋን አብረን አደረሰን........ አር ተይ ግን እንደዚህ አታረግ ዎይ ምስኪን... የባልሽ እንባህ ልክ እንዴ ሴት እምባ ነው...🥰🥰😢... ሙስሊም የሆናችሁ እንኩዋን ለረመዳን በሰላም አደረሳችሁ... አደረሰን አልሃምዱሊላህ 🙏🥰😘ፆማቺን የሰላም, የደስታ.. የእዝነት,, የአንድነት, ያሰብኖ ሁሉ የተሳካበት ያርግልን 🙏🤲አላሁማ አሚን....!!

  • @bekandawit6471
    @bekandawit6471 Před rokem +1

    ሲጀመር በራስሽ ላይ እንዲ ያለ ሟርት መጥራት ሲቀጥል ቶሎ እንደመናገር ስቅስቅ ብሎ እስኪያለቅስ መጠበቅሽ ያናድዳል ውብዬ ታረሚ ከስተትሽ

  • @user-xn7ow5zf8v
    @user-xn7ow5zf8v Před měsícem

    ውብዬ ያሰተምራል ብለሺ ሊሆንይችላል ግን በዝህ አይቀለድም ናሂን በሺታ ጥለሺዋል የዝህን ምላሺ ምርጥ ሰጦታ ያሰፈልገዋል

  • @user-gy6li4up3u
    @user-gy6li4up3u Před rokem +15

    በስመ ስላሴ 😢ቃሉ እኔን ዘገነነኝ ግን በማይቀለድ በቀልዱ😢

  • @workieyeshiwas7313
    @workieyeshiwas7313 Před rokem +13

    ሰላማቹህ ይብዛ እንዲህ አይነት ባል ይሰጣቹህ የማዳም ቅመሞች እራሳቹህን እየጠበቃቹህ የሮመዳን ሰራ በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ብርታቱን ይሰጠን

  • @Temir5172
    @Temir5172 Před rokem +1

    እደዉ በጣም እሚደብር ነገርነዉ እደት ሰዉ በዚህ ይቀልዳል ነገ እደማይመጣብሺ ምን ያክል እርግጠኛነሺ ይቅር ይበልሺ በስደት ያላችሁ ከዚበሺታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Před rokem +1

    ናሂ የምር የሰዉ ልክ ነህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤😢😢

  • @makdsshagye784
    @makdsshagye784 Před rokem +5

    የምናደርገውን አናውቅምና ፈጣሪሆይ አተው ይቅር በለን 👏👏በማይቀለደው አትቀልዱ ይሄን ያክል ለገዘብ ስብሰባ እደዚህ አይባልም ፈጣሪ እደጉ ታላችሁ ለናተ ባድብር ታድጋላችሁ በረከትና እረዲኤቱን ተላከላችሁ😭😭😭😭😭🙄🙄ለማንቻውም ልቦና ይስጠን ለሁላችንም🙄🙄🙄🙄🙄

  • @superhero3455
    @superhero3455 Před rokem +22

    ሐድስ ቀልን የስለቅሰለታል ዉብዬ ነህን ታስለቅሰሌች ጉድ ነዉ ዘንድሮ

  • @jamelayimer
    @jamelayimer Před rokem +1

    ውብየ ጥፋተኛ ነሽ የምር ሻሽው ሰርፕራይዝ አድርጊው😢😢😢😢😢ወላሂ ሀራም ነው ውብየ

  • @rihantube
    @rihantube Před rokem

    ቱ ቱ እዴት ሠው በዚህ ያሟረታል ሠው እያየሻቸው ነው በዚህ ህመም የሚሠቃዩ ቱ ያረቢ ትግሥቱን ሥጠን

  • @talaalex2032
    @talaalex2032 Před rokem +26

    ውብዬ በጣም ነው የምወዳቹ ግን እንደዚህ አይነት ፕራንክ ባትደራረጉ ጥሩ ነው በበሽታ አይቀለድም ግን ማርያምን እንባዬ መጣ ወይኔ ናሂ አሳዘነኝ ሂወቱን የሰጥሻል ውብዬ እድለኛ ነሽ ❤❤❤

  • @gelilagetachew
    @gelilagetachew Před rokem +5

    እረ ኡኡኡ ዘንድሮ ሴቶች ግን ምን እየሆናችሁ ነው ግን🥺በአደባባይ ባል ማስለቀስ😭😭😭😭 ለምን ግን እላይሽ ላይ ማማሟረት😭😭😭

  • @atulema4368
    @atulema4368 Před rokem +1

    የኔ ጌታ ሲያሳዝን ውብዬ ግን እንዲ አይነት ቀልድ ይቅርባቹ በበሽታ አይቀለድም በጣም ነው የምወዳቹሁ ❤❤

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před rokem

    በኡነት እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ውቤ ንስሀ ግቢ በቶሎ በርግጥ የራሴ ሀጺያት ሞልቶ እየፈሰሰ ስለሠው ማውራት አልችልም ግን እደዚህ አይነት መጥፎ ፕራክ ይቅር ደግሞ አለማችን በዚህ በሽታ ተጠቂ ሁኖል በስመአብ

  • @moamna9019
    @moamna9019 Před rokem +6

    እኔም ያመኛል አላህ ይረዳን ለሰድተኞቸ እመመን በዉሰጤ ቸየ ቤተሰብ ጤናሸን ድህናነሸ ሲሉኝ ድህናንኝ እላለሁ😢😢😢😢😢😢😢 አላህ መጨረሻቸንን ያሳምረልን

  • @bettykoste183
    @bettykoste183 Před rokem +7

    የNahi ኛ የ wubi አድናቂዮች 👍👈❤️

  • @MW-ql8bq
    @MW-ql8bq Před rokem

    አባካችሁ ፕራንክ እያላችሁ አጉል ጨዋታ አታድርጉ ጥሩ አይደለም ሰው በድንጋጤ ብዙ ነገር ሊመጣ ይችላል

  • @lemlemyohannes7043
    @lemlemyohannes7043 Před rokem

    ግድ ፕራንክ እየተደራረግን ሰውን ብሎም የትዳር አጋራችንን ማስደንገጥ ማስለቀስ አለብን?ፕራንክ የሚያስጠላ ነገር ነው ምናለ ደስታ በሚፈጥር ነገር ቢሆን።ዩቱበር መሆን ለዚህ ነው?በጣም ያስጠላል የምር ስለእንባው ንስሐ ጊቢበት።ባላየውት ይሻላል

  • @shammayousefl657
    @shammayousefl657 Před rokem +38

    ኡፍፍፍፍ የኔ ማሮች ስወዳችሁ ያረብ ሀገር እህቶቸ የእረፍት እንጀራ እግዚአብሔር ይሥጠን ማነዉ እንደኔ የሠለቸዉ ኡፍፍፍፍፍ

  • @user-gf5ls4fg2e
    @user-gf5ls4fg2e Před rokem +6

    እናመሰግናለን ወብየ ❤❤ወድ የእስልምና አምንት ተከታዩቺ በሙሉ ለተከበረወ ለሸህ እሮመዳን አደረሳቺሁ አላህፁመወከተጠቀሙት ያድርገን ረመዷን ሙባርክ ❤

  • @wenduyeatsbha4531
    @wenduyeatsbha4531 Před rokem

    ሁሉ እንዳለ ሆኖ ወንድ ልጅ ግን ይሄንን ያህል ማልቀስ የለበትም ሶ ኢትዮጵያ ውስጥ ማንኛውም ወጣት ብሄራዊ ውትድርና ያስፈልጋል

  • @tsigebekele4797
    @tsigebekele4797 Před rokem

    ለምን ኪዳነምረትን አየጠራሽ ለምን እንዲ ያለ ግፍ ትሰሪያለሽ ኩላሊት ፌል አደረገ ብለሽ ቀልድ ትቀልጃለሽ ልቅምቃሚ ሳንቲም ብለሽ ትዳርሽን ትበጠበጫለሸ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጭንቀት ሰልችቶታል ፍረንክ ብለሽ ትዳርሽን ፍራንክ እንንዳታረጊው አኔ ብሆን ዛሬ ነው የምፈታሽ ናሒ ጥሩ ልጅ ነው ደግመሽ ደጋግመሽ ይቅርታ ጠይቂው ሁለተኛ ግን እንዲ ቅጥ ያጣ ቀልድ እንዳትለቂ

  • @ekramabdalah9709
    @ekramabdalah9709 Před rokem +10

    As wr wb 2u ዉድ የኢስላም ልጆች እንኳን ለ ታላቁ የአርመዳን ወር አደርሳቹ ❤❤❤

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 Před rokem +10

    በዚህ ባትቀልዱ መልካም ነው በሌላ መልኩ ሟርት ነው

  • @hanawubshet1681
    @hanawubshet1681 Před rokem

    በጣም ባለጌ አስተሳሰብ የጎደለሽ ነሽ አመብርሀንን ወንድልጅ እደዚህ እከሚለቅስ በስላሴ

  • @Tigsit23
    @Tigsit23 Před rokem +2

    እደናሁም አስተሞይ የእግዚአብሔር ሰው ይስጠን እህቶቸ በጣም ነው ያሳዘነኝ😢

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Před rokem +7

    አረ ጉድ ነው ለራስን አሟረትሽ አይይይይይ ዩቱፕ ስንቱን አሳየን😊

  • @drphone9773
    @drphone9773 Před rokem +8

    😂ናሂ የሚያስቀኝ እሩጦ ወደ ልጁ ክክክ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před rokem +1

    ፕራንክ የተባለው ቢቅር ድራሹ በጠፋ

  • @mekdesmolla4289
    @mekdesmolla4289 Před rokem +8

    ወንዶች ግን ገራሚ ናቸው በፊት እና አሁን በጣም ይለያያል አሁን ልጅህ ላይ ነህ

    • @asmayimam5081
      @asmayimam5081 Před rokem

      እና ልጁን የሚወድ ሚስቱን ይወዳል

  • @ሪሀናአሊ
    @ሪሀናአሊ Před rokem +4

    ሆሆሆሆሆሆሆ ኧር አታሞርች 😳😳😳ሠዉ የተመኝዉን ነዉ የማገኝዉ 😳😳አይይይይ እግድህ 🏌🏼‍♂️🏌🏼‍♂️🏌🏿‍♂️🏌🏿‍♂️ዉብየ ሡረአት አታስለቅሽዉ ዋ!!! የናሁ እባ 1️⃣ቀይ 😂😂😂😂

  • @haytamehamede9774
    @haytamehamede9774 Před měsícem

    ፍጣሪ ይቅር በለሽ እሽ በልጅ አይቀለድም እሽ ቶለ ብለሽ ንስሀ ግቢ በስመስ ስላሴ😢😢😢❤❤❤

  • @emulove2112
    @emulove2112 Před rokem +1

    የአፍህን ፍሬ ትበላለህ ይላል የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል! ለገንዘብ ተብሎ እንዲህ አይነት ሟርት ተገቢ አይደለም እንደዚህ አይነት ፕራክ ዋጋ እንደሚያስከፍል ማወቅ አለብሽ።

  • @amhara74
    @amhara74 Před rokem +25

    የመዳም ቅመሞች ብዙሃናችን በኩላሊት ልብስ መተኮሱ ሁሉም የስራ ብዛት ለዚህ ያጠቃናል እህቶቼ ተጠንቀቁ ውሃ አብዝታችሁ ጠጡ😢😢😢❤❤❤❤ብግዱኑስ ጠጪ ውብዬ ኢትዮ ካለ ይሄ ቅጠል አሪፍ ነው አፍልተሽ

    • @user-zx7qx4xn4w
      @user-zx7qx4xn4w Před rokem +1

      😭😭😭😭

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i Před rokem +2

      እኔም በጣም ያመኛል ወይኔ 😢😢😢😢😢

    • @asnaabula
      @asnaabula Před rokem +1

      😭😭😭

    • @user-od5zi2ks3d
      @user-od5zi2ks3d Před rokem +1

      እኔም በጣም የመናል አኪም ቤት ሄጅ መድኃኒት ስጣን

    • @amhara74
      @amhara74 Před rokem

      @@user-tt7cw5me8i አይዞን ውሃ ጠጡ💔😢😢

  • @user-nc9lo6ym3h
    @user-nc9lo6ym3h Před rokem +6

    በማርያም እፍፍፍ ዛሬ ነው ያየሁት 😢😢😢😢😢😢እደት እዳስለቀሰኝ የኔ ጌታ እፍፍፍፍ ፍርዬ ተይ ማሬ እድህ አይደረግም እሽ እማ ንስሀ ግቢ 😢😢😢😢😢

    • @samzouein558
      @samzouein558 Před rokem

      😥😥be Geta sim era tayi endezi Ayideregimi fexare yikiri yibelishi

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@samzouein558 ደምሪኛዋ❤❤🎉❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኛዋ❤❤🎉❤❤

  • @Mulu2112
    @Mulu2112 Před rokem

    እረ በጣም ይደብራል ለዩቱብ ተብሎ በእንደዚህ አይነት ነገር አይቀለድም አንዳንድ ጊዜ የምትሰሪው ፕራንክ በጣም ይደብራል በማይቀለድ አትቀልጅ እማዬ በፈጣሬ ስራ አትግቢ

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 Před rokem

    ካልጠፋ ፕራንክ በዚህ ይቀለዳል በስመአብ በይ ሰው የአፉን ፍሬ ነው የሚበላው ይቅር ይበልሽ የልጅ እናት ሆነሽ የሰይጣን ሰራ ማሰብ አይከብድም ክፉ ነሽ።

  • @goldenhand1521
    @goldenhand1521 Před rokem +16

    እውነት እደ ናሂ አይነት አፍቃሪ የለም ❤❤❤😢😢😢

    • @kokamoka3223
      @kokamoka3223 Před rokem

      🤝👍

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ​@@kokamoka3223 ደምሪኛዋ

    • @SamSamrina-nn9rj
      @SamSamrina-nn9rj Před rokem +3

      የኔ ባል ይለያል ብዙ ሚዲያላይ ያሎጣ ትዳር እና ፍቅር አለ ልታይ ልታይ የማይሉ ከካሜራ ውጪም እንደዚ ከሆኑ ፍጣሪ ፍቅራቹን ያብዛው

    • @goldenhand1521
      @goldenhand1521 Před rokem

      @@fatumawase ስብስክራም አርግሻለሁ ማማየ