ልጅ ጥላበት ሄደች. ይህ ይሆናል ብሎ የጠበቀ የለም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 01. 2024
  • ልጅ ጥላበት ሄደች. ይህ ይሆናል ብሎ የጠበቀ የለም
  • Zábava

Komentáře • 869

  • @ZenaJokers
    @ZenaJokers  Před 6 měsíci +40

    youtube.com/@Fasu_sura?feature=shared

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 Před 6 měsíci +225

    ማን እንደ እናት ሊሆን ማባበል ሲያቅትህ የሆነ ነገር ሆኗል አላለም ክብር ለእናቶች።

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před 6 měsíci +210

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @shamelahali1233
      @shamelahali1233 Před 6 měsíci +5

      ሰሊላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

    • @user-ku8fo2xb3y
      @user-ku8fo2xb3y Před 6 měsíci +2

      ሡለሏህ አለሂ ወሸለም

    • @sartt4348
      @sartt4348 Před 6 měsíci +2

      ሱለላህ አለይሂ ወሰለም❤

    • @hayatsemir174
      @hayatsemir174 Před 6 měsíci +2

      S a w

    • @Ethiopia-do5lk
      @Ethiopia-do5lk Před 6 měsíci +3

      اللهم صل وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 6 měsíci +217

    ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያላሰባቹት ትልቅ እንጀራ ይስጣቹ🙏🙏❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 6 měsíci +147

    እረ ተጠንቀቁ አሁንኮ መገልበጥ ይጀምራል አስተኝታችሁ አትሂዱ

    • @user-nc5ki3pr1w
      @user-nc5ki3pr1w Před 6 měsíci

      አወ ትክክልነሽአሁን ጠብቃ ያስፍልጋታን

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk Před 6 měsíci +152

    ክብር ለአያቶቻን ከ10 በላይ ወልደው ፈጭተው ውሃ ቀድተው ማገዶ ተሸክመው ላሳደጉን የአሁን እናቶች በጣም ቅንጦት ኑሮ ነው ሁሉም ነገር የተስተካከለ ነው አንድ ሁለት ልጂ ማሳደግ በኔ እይታ ምንም ቦታ አልሰጠውም

    • @zuzumohammed-ud9lf
      @zuzumohammed-ud9lf Před 6 měsíci +3

      በትክክል ወላሂ ክብር ለናቶቻቸን

    • @nefisa70
      @nefisa70 Před 6 měsíci +4

      በጣም እናቴ እራሡ 8ወልዳለች ረጅም እድሜ ለናቶች

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Před 6 měsíci

      አንቺ ስንት ልጆች አሉሽ??????

    • @taralema6070
      @taralema6070 Před 6 měsíci +1

      በጣም

    • @enanu7590
      @enanu7590 Před 6 měsíci +1

      ትክክል በተለይ የገጠር እናቶች❤❤❤

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij Před 6 měsíci +61

    እናቴ ይቂር በይኝ ብዙ መስዋትነት ከፍለሺ ንው ያሳደግሺኝ ግን እድሜና ጤና ይስጥሺ አንድ ቀን አኮራሻለው እናትነት በጣም ከባድ ንው ለሁሉም ልናቶች እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @masarat2998
    @masarat2998 Před 6 měsíci +106

    ምንያክል ከባድ እደሆን ቅመሱት አባቶች😂😂😂😂

    • @medhin8187
      @medhin8187 Před 6 měsíci +3

      እያንዳንዳቸዉ ኣቅምሷቸዉ 😂
      የኔ ባል ግን ስያለቅሱ ይጨነቃል ግን ይወዳቸዋል ዝም ያስብላችዋል 😊

    • @hikmahzeprago2484
      @hikmahzeprago2484 Před 6 měsíci +3

      መቅመስማ ግድ ይላቸዋል ብዙዎቹ አይረዱም 😂😂😂

    • @sameraassen3690
      @sameraassen3690 Před 6 měsíci

      😂😂

    • @user-pv3jy9wo5k
      @user-pv3jy9wo5k Před 6 měsíci

      እውነት ነው

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před 6 měsíci +49

    ማን እንደ እናት ምናለ እናት ሺ በሆነች አንድ ሆና ተቸገርን መተኪያ የላትም ክብር ለእናቶቻችን ❤❤❤❤ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤

  • @Bereketbogale-yy5wh
    @Bereketbogale-yy5wh Před 6 měsíci +7

    የኔ ቆንጆ እኔ እናቴ ብቻዋን ነው ያሳደገችኝ ድንቅ ትምህርት ነው እማ በጤና ኑሪልኝ ለሁሉም እናቶች ክብር ይሁን

  • @yonibelayneh9943
    @yonibelayneh9943 Před 6 měsíci +50

    ሲጀመር አንተ ነክ እንዲያለቅሰ ያረከው ልጅ ላይ አይ ፏጭም እንዴ ደግም ለምን ያነጫንጭሀል አንተም ይመለከትካል ለማንኛውም ወዳችዋለው❤❤❤❤❤

  • @Aaaaaaaaaass99999
    @Aaaaaaaaaass99999 Před 6 měsíci +19

    አባትዬው በጣም አስተዋይ ነው መረዳቱ በራሱ ትልቅ ነገር ነው

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i Před 6 měsíci +9

    አባት ሱራፌል ኤጭ አይባልም ብቻ ክብር ለእናቶች የእናትነት ዋጋዋ❤

  • @user-jt4ud3ho5p
    @user-jt4ud3ho5p Před 6 měsíci +18

    ልጁን ሚዲያ ላይ አታውጡት ከረር ይበል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 Před 6 měsíci +16

    በጣም ጥሩ አባት እንደሆነ ነዉ ያየሁት ግን ማነ እንደእናት መድሀኔአለም የተባረከ እናት አባቱን አክባሪ ያድርግላችሁ። ❤️❤️

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 Před 6 měsíci +45

    ክብር ለእናቶቻችን❤❤😢 ማን እንደ እናት ገና ስትታቀፈው ለሽ አለ የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 Před 6 měsíci +33

    ሊበላኝ ነዉ አላለም ግን እኮ እናት ስንቱን ነዉ እምችለዉ የቤት ስራ አርግዛ አሳድጋ ወንዶች ሲስቁ ነዉ ደስ እሚላቸዉ የቀረ እኮ ሲያለቅሱ አይችሉም 😂😂ሲጀመር ከአንገቱ ስር አልያዘዉዉ አስጨንቆት ነዉ ያለቀሰዉ አልተመቸዉም

  • @gorogamma7168
    @gorogamma7168 Před 6 měsíci +27

    ውይ ባልሽ ቶሎ ተናዳጅና አኩራፊ ነው አንቺ ግን የሴት ቁንጮ ደርባባ ቆንጆ አንደኛ ነሽ ጌታ ይባርክሽ 👍🙏

    • @eexx3730
      @eexx3730 Před 6 měsíci +1

      ፍጠሪ እኮ አገዳድፎ ነው እሚስጠው እሱ እደተናደደ እሱም ብትናደድ ቤቱ ነው እሚቅጠለው

  • @bestbuy9242
    @bestbuy9242 Před 6 měsíci +63

    የናትነት ውለታ በምን ይገለጻል ቃላት ያንሳል ባባዬ እድግ በልልን ታምራላችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አባትየው ባዴ ተነጫነጭክ 😂😂😂😂

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu Před 6 měsíci +87

    መልካም ጥንዶች እርጂም ጤና ከፍቅር ጋ ይስጣችሁ ልጃችሁ እድግ ይበልላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 6 měsíci +66

    ልጃችሁ ሲምር ማሻአላህ ❤❤❤እድግ ይበልላችሁ

    • @newkw8981
      @newkw8981 Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉💞💞💞💞💞💞💞💞🎉🎉🎉🎉🎉💋💋💋💋💋💋💋💋👌👌👌👌

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Před 6 měsíci +82

    እርጋታሽ ትህትናሽ ደስ ስትይ የኔ ውድ ታምራላችሁ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ❤❤❤❤

  • @renaabe3255
    @renaabe3255 Před 6 měsíci +6

    ትንሽ ደቂቃ ይዘህ እብር እብር ትላለክ እድ ድገሚው ሌላ ግዜም እየው እናት የዝን ያህል ነች 1000 ዓመት ያኑርልን❤❤❤❤❤❤. ጉበዝ ውድ

  • @user-sw5gg8gb5q
    @user-sw5gg8gb5q Před 6 měsíci +28

    ይገርማል እናት ምንጊዜም እናት ናት ሱሬ ጡጦ እንኳን መያዝ አልቻለበትም😂😂😂

    • @medhin8187
      @medhin8187 Před 6 měsíci

      አረ ኣዎ ምስኪን😂

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Před 6 měsíci +4

    እናት የምችለውን ጉድ እንኳን አየከው እናትነት ከባድ ነው ግን እናት የሆነች ብቻ ናት የን ሁሉ የምትረዳው ክብር ለናቶች🙏🙏🙏😍😍😍👍👍👍

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Před 6 měsíci +5

    ልዩነት በናቱ እጅ ሲገባ ዝም አለ ማን እንደ እናት ክብር ለእናቶች

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 6 měsíci +18

    ሲጨንቀው ነው እናቴ ማርያም አለ ምስኪን😊❤❤አይ ወንዶች ሁላቹም ሴት ልጅ ምን ያክል እንደምታጎድል በቀመሳቹ 😊

    • @nefisa70
      @nefisa70 Před 6 měsíci

      አለች እኮ እቤት ውሥጥ ውሀ አምጪልኝ ማር አለ ተቆርጦወል አልወጣችም ተመካክረው ነው

    • @medhin8187
      @medhin8187 Před 6 měsíci +2

      ​@@nefisa70እኔም ኮ ሰምቼያለሁ 😅😅😅😅 ግን ት.ት ጥሩ ነዉ
      ብራንኩ ግን ገብቶናል😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 6 měsíci +5

    እናት መሆን በጣም ደስ የሚል ስቃይ ነው ፋሱዬ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ ሱራም ምርጥ ባል እና አባት ነህ በርቱልን 🥰

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf Před 3 měsíci +2

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግልክ በተረፈ እኳንም አየከዉ በቀላሉ የናትን ልፋት እናቴ እረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @GgHbb-nc4wj
    @GgHbb-nc4wj Před 6 měsíci +9

    ማሻአላህ ሲምር አላህ ያሳዲግላችሁ ኧረሚደያላይ አታውጡት በተረፈ እወዳችኋለሁ

  • @ggrurvhbh344
    @ggrurvhbh344 Před 6 měsíci +8

    እናት ያረሠው እድህ ያሥታውቃን እድሜ ለእናቶች❤

  • @AsKl-lh7vv
    @AsKl-lh7vv Před 6 měsíci +22

    የኔጌታ ሌጃችሁ በጣም ያምራል ፈጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před 6 měsíci +56

    ❤❤❤❤እፍፍፍ ምስክን እግዚአብሔር ያሳድግላችው በፀጋ በሞጎስ በጥበብ ❤❤❤ሴት ልጅ ያለባት አላፍነት ማየት ጥሩ ነው ወንዶች። የመዳም ቅመሞች ለዝህ ወግ ማርግ ያብቃችሁ ያብቃን አሜን በሉ😮😊

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Před 6 měsíci +2

    አይ እናትና አባት ልዮነት ምን ያህል እደሁ ህዩ ክብር ለእናቶች ግን አባቴንም በጣም እወደዋለሁ በጣም ናፍቆኛን ኢሻ አላህ በቅርብ ቀን አገኘዋለሁ ከስደት መልስ

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před 6 měsíci +19

    😂😂😂😂😂😂ወይ ወንዳች ትግሰት ይላችሁም እኮ ሁሌ ለሴቶች ብቻ ማን ሰጥ

  • @ruhamanathan490
    @ruhamanathan490 Před 6 měsíci +18

    ወንዶች ህፃናቶች ሲያለቅሱ ብቻ የእናት ብቻ ይመስላቸዋል

    • @yelejochemeznagna1533
      @yelejochemeznagna1533 Před 6 měsíci +1

      Hulum wond new😂

    • @lilinoricucci3290
      @lilinoricucci3290 Před 6 měsíci

      yenewuma leje leje yilena lek seyalekis enki erebotal milew neger😂😂

    • @Sabit33
      @Sabit33 Před 6 měsíci +1

      በጣም. ሲለቅሱ ሲሰሙ እኮ ምን አረግሽው ምን ሆነ እያሉ ሚስታቸውን የሚቆጦ ባሎች አሉ እኮ

  • @Addeshabtamu
    @Addeshabtamu Před 3 měsíci +1

    እንዴት እንደምወድሽ ብታይ ግን እርጋታሽ ትዕግስትሽ መልክሽ ሁሉ ነገርሽ የተረጋጋችና ደርባባ ሴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ የማቅሽ ያህል!!!

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Před 6 měsíci +7

    ባባዬ ፈጣሪ ያሣዲግህ እውነት ነው መተጋገዝ ጥሩነው እናትነት በጣም ከባዲ ነው

  • @user-bc1gr4nt1n
    @user-bc1gr4nt1n Před 6 měsíci +10

    አረ ሱራ አንዴት ነው የምትነጫነጨው 😁😁ባባዬ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ 🎉🎉❤❤

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 6 měsíci +8

    ረዥም እድሜና ጤና ለእናቶችና ለአባቶች ይሁን ክብር ለወላጆቻችን 🙏🙏🙏💚💛❤በጣም ታምራላችሁ ምርጥ ኢትዬጵያውን ጥንዶች የትዳር ተምሳሌት ናችሁ እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን ልጃችሁን በበረከት በእግዚአብሔር ፍቅር ያሳድግላችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @user-yb9nw3nq2y
    @user-yb9nw3nq2y Před 6 měsíci +4

    ማሻ አላህ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ
    ማን እዴናት እናትነትኮ ይለያል እማ ሳይከፋሽ ኑሪልኝ የህይወቴ ቀመር❤❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 6 měsíci +4

    አረ ድገሚ ውዴ ልጅ በሑለቱም ሢጠበቅ ነው ፍቅሩ ጎበዝነሕ ደገም ደገም አርግ አያያዝሕ መልካምነው ድገምበት ❤👍

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před 6 měsíci +3

    ያኔ ቆንጆ ፋጠሪ ያሰድግህ ጉድ አራግሽው አይዞህ ሱሬ ጎበዝ ናክ በርታ 🎉ግን ማን እንደ እናት

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Před 6 měsíci +7

    ክብር ለእናቶቻችን ደርባቢት እኳን አሳየሹ❤❤❤

  • @haregalkebedademyworld8756
    @haregalkebedademyworld8756 Před 6 měsíci

    እግዜብሄር በጥበቡ ያሳዲግላችው የኔ ውዶች ደሞ እንዴት እንድ ምወዳችዉ ❤❤

  • @butukaniketuu
    @butukaniketuu Před 6 měsíci +9

    የኔ ውዶች ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላቹ

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před 6 měsíci +12

    ማን እንደ እናት ጠረኗ በቂ ነውኮ

  • @user-uw9sj1ge2i
    @user-uw9sj1ge2i Před 6 měsíci +1

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @user-ox7sd4mv1s
    @user-ox7sd4mv1s Před 6 měsíci +10

    ሆድሽን ለማጥፋት ሞክሪ ትንሽ እትቅስቃሴ አድርጊ እህቴ❤

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 Před 3 měsíci +1

    ማን እንደ እናት ሊሆን ማባበል ሲያቅትህ የሆነ ነገር ሆናል አላለም ክብር ለእናቶች።❤❤❤

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před 6 měsíci +5

    ባባዬ የኔ ጌታ እድግ በልልን❤ማን እንደ እናት😍🙏

  • @user-bo7ln8pn7x
    @user-bo7ln8pn7x Před 6 měsíci +3

    እርጋታሽ ዋው እግዚአብሔር ያሳድግላችኹ❤❤

  • @user-ii9hd1tf2s
    @user-ii9hd1tf2s Před 6 měsíci +15

    እውነት ነውእህቴ በጣም ያሳቅቃል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-it5ux2yk9z
    @user-it5ux2yk9z Před 6 měsíci

    ማሺአላህ ተባርካ
    ክላህ ያሠዲግላቹህ ልጀጁህን

  • @tsigedemeke7453
    @tsigedemeke7453 Před 6 měsíci +5

    ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
    ሚዲያ ላይ ባታወጡት ጥሩ ነዉ

  • @user-xs8wi9ul2r
    @user-xs8wi9ul2r Před 6 měsíci +3

    የኔ ጠፍቺ ሲያምር እግዚአብሔር ያሰድግላችሁ🙏 😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-qp3lm3xm7x
    @user-qp3lm3xm7x Před 6 měsíci +11

    ማሸአለህ ልጁ እድግ ይበል❤❤❤

  • @sofiaseid4295
    @sofiaseid4295 Před 6 měsíci

    Oww yene konjo siyamrrrrr Allah yasadglachihu!

  • @user-dr3hy7bw4w
    @user-dr3hy7bw4w Před 6 měsíci +6

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @nanibelete8583
    @nanibelete8583 Před 6 měsíci +2

    ❤❤❤❤ሁፍፍፍፍ የኔ ጌታ ሲያምር ልጃቹ ከኛ ከኢቲዮብ ስዎች አይን ያውጣላቹ እድግ በል አባትየው አይክ አይደል እናት እንዴት ለልጆ እንደምታስፈለግ ለግማሽ ሰአት ጨነቀክ ክብር እናት ለሆነው ሁሉ ክብር ለናቶቻቻ ❤❤❤❤❤ግን ጥንቃቄ አድርጉ አሁን ሚገላበጥበት ውቅት ነው ስለዚ ጠንቀቅ ብሉ

  • @user-xv1vz3sv2y
    @user-xv1vz3sv2y Před 6 měsíci +5

    ዉሀ አምጭልኝ ያለዉ ማንንነዉ እወዳችሁዋለሁ ግን የሠራችሁት ፍራንክ እንጅ ፕራንክ አይደለም

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f Před 6 měsíci +11

    😂😂😂አይ ወዶች ትግስት የሚባል የላቸውም

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Před 6 měsíci +6

    ልጃችሁ ሲያምር እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5u Před 6 měsíci +16

    አላህያሳድግላችሁ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 6 měsíci +2

    አይ በዙ አባቱች አሉ እኩ ግን አንተ በስራ ደክመህ ስለሁንን ነዉ ተደራችን እግዚአብሔር የበረከች እመቤቴ ትጠበቃችሁ ቱሉ ቱሉ አቆርቢዉ ❤❤❤

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch Před 6 měsíci +5

    ፈጣሪይጠብቅላችሁ❤

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw Před 6 měsíci +2

    እረጋታሸ ደሥ ሲል የኔ ውድ በተረፈ እወዳችኃለሁ❤❤❤

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 Před 6 měsíci

    አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ
    ስወድች ሁ
    Tabarkiu❤️❤️❤️

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 Před 6 měsíci +5

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ምርጥ ጥንዶች🥰🥰🥰🥰🌹🌹

  • @user-ee3rv5ye5d
    @user-ee3rv5ye5d Před 6 měsíci +6

    ማሻ አላህ ብያለው ልጁን

  • @QwertyQwerty-vp8bj
    @QwertyQwerty-vp8bj Před 6 měsíci +30

    የኛ እናቶች በምን ይገለጩ ይሆን ከጉሊት ገበያ ከድህነት ከቤትስራ ጋር ያሳደጉን

  • @bahhahayhhuuu4051
    @bahhahayhhuuu4051 Před 6 měsíci +7

    እናት ለዘላለም ትኖረ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaNetant
    @TesfaNetant Před 6 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Před 6 měsíci +6

    ስወዳችሁ እኮ ልጃጅሁደሞ አንደኛነው❤❤❤❤

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r Před 6 měsíci +1

    ማሻአላህ አላህያሳድግህ ባባይ❤❤❤❤❤❤❤ወይ የናት ውለታዋ ሁሉም በናትያምራል

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5u Před 6 měsíci +9

    ክብርለናቶች

  • @user-ni2vl7cq6d
    @user-ni2vl7cq6d Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ያሳድግልህ. አባትየዉ ግን ባለፍዉ ሁለተኛ አረገዝኩ ሰትልክ ፍግል ነው ያልክዉ ህፀኑም ወድምና እህት ይደግማል ፀጉሩ ክረክሯል ክሇላዉ❤❤❤❤❤❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Před 6 měsíci +2

    ማሻአላህ አላህ ያሳደገላችሁ ካሜራ አታዉጡት አይ ወዶች ትገስት የላችሁም❤❤❤❤

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b Před 6 měsíci

    በእርጋታሽ እና በትህትናሽ በጣም ነው የምቀናው አሁንም ያብዛልሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው መድሀኒ አለም ❤❤

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏እንዴት መታደል ነዉ ልጅቷ አንተን አቀልች አደል ዋው ::

  • @werk-nl7gf
    @werk-nl7gf Před 6 měsíci +7

    በጣም ነው የእውነት የምታምሩት እግዚአብሔር ፍቃራችሁን ይብዛላችሁ ልጃችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ
    በቅንነት ደምሩኝ እስኪ

  • @user-kl8dk9wk8r
    @user-kl8dk9wk8r Před 6 měsíci

    የኔውድ አላህ ያሳድግሽ ማሻላህ ጡጡ ሜድያላይ ባታጠቢያት ጥሩነው ማማየ እኔ ልጀን ሱቅ ላይ ይዠነበር የማጠባት አሁን ግን እስከ መጨረሻ ወተት እዳትወድ ሁናብኛለቸ ወተትባይናም ስታይ ያማታል ፍቅራቹሁን አላህ ያብዛላቹሁ አገራቺንን ሠላም ያድርግልን🥰🥰🥰🥰

  • @gulehworkwoldegebrieel4841
    @gulehworkwoldegebrieel4841 Před 6 měsíci

    ጥሩ ባልአለሽ እግዚአብሔር አብሮ ያኑራችሁ ❤❤

  • @user-qm5ul5gi2r
    @user-qm5ul5gi2r Před 6 měsíci

    እድግ በይልን ኑኑቲ

  • @workjoozil
    @workjoozil Před 6 měsíci +2

    አግዚአብሔር ያሳደገልቹ 💕

  • @tesfaneshtefri
    @tesfaneshtefri Před 6 měsíci

    Wow gobezi enkuwan asayiteshal

  • @user-uv8yp7qn8l
    @user-uv8yp7qn8l Před 6 měsíci +1

    መሸአላህ አላህ ያሳድግላችሁ ሚድያላይ ባታወጡት,ጥሩ, ነው,❤❤❤

  • @user-uz9je2oc7e
    @user-uz9je2oc7e Před 6 měsíci +2

    ማሻአላህ አላህ ያሳዲግላቺሁ ካሜራ ላይ አታውጡጡጡጡጡጡጡጡ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před 6 měsíci +35

    የኔ ማርር ሲያምር ልጃችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ 😍😍😍😍😍

  • @jumanajumana4123
    @jumanajumana4123 Před 6 měsíci

    አውነት ነው ወንድሜ እናመሰግናልን❤❤❤❤❤

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 Před 6 měsíci +2

    Tebareku pls 2 Lij beljnen Eijoy 🎉🎉🎉

  • @DagneDemissie
    @DagneDemissie Před 3 měsíci +1

    ባለፈው በጣም ተበሣጭቸ ነበር ሥትጣሉ እውነት መሥሎኝ ይመቻቹህ በጣም ደሥ ትላላቹህ

  • @geniblessed3668
    @geniblessed3668 Před 6 měsíci

    wow geta yibarkachu❤❤❤

  • @user-jd4hu9fz7y
    @user-jd4hu9fz7y Před 6 měsíci

    ደስ ስትሉ ግን እስከመጨረሻው አይለያቹሁ እናትነት ግን በጣም ከባድ ነው የእውነት ክብር ለእናትች❤❤❤

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 Před 3 měsíci

    አቢየ እዲግበል🎉🎉🎉🎉 የኔጣፍጪ🎉🎉

  • @seadi5
    @seadi5 Před 6 měsíci

    ማሻላህሳያምርአላህያሳድግላችሁ

  • @yeshiwerk-wg9og
    @yeshiwerk-wg9og Před 6 měsíci +5

    ጡጦ እዳጠባህድግሪ አታሰተኘዉ ለነገሩ አይፈረድባችሁም ምክንያቱም አልቻሉም እየዉልህ ጡጦእደጠባ ደረትላይአድረገዉ እዲያሰገሳዉ እድሪእደጠባአታሰተኘዉ እሸ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Před 6 měsíci

    ልጅ ያለ እናት አይሆንም እናት መድሐንት ነት እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ የሚየሳዝን ልጅ ነዉ አባቱም ያቅሙን ታግልሏል ክብር ለናቶች

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 Před 6 měsíci +2

    አክብሮቴ እያሉ ማለፍ ብቻ ሳይሆን ልጅ መያዝን መልመድም ጥሩ ነው ብዙ ችግር አለ ማረፍም አለባት ሌሎች ብዙ ነገሮችም አሉ እና መረዳት ተገቢ ነው ብሮ

  • @MariamMariam-id9fz
    @MariamMariam-id9fz Před 6 měsíci +4

    ደሞ ልጃችሁ ሲያምር ፈጣሪ ያሳዲግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤