የልጄን የዳዊት ፅጌን ዘፈን ሌላ ሰው ከዘፈነው ፀቡ ከኔ ጋር ነው…ህጻን ሔራን..ማየት ችለው እዚሁ መድረክ ላይ እንደምንገናኝ እርግጠኛ ነኝ ዳዊት ፅጌ ክፍል3
Vložit
- čas přidán 20. 04. 2024
- "የልጄን የዳዊት ፅጌን ዘፈን ሌላ ሰው ከዘፈነው ፀቡ ከኔ ጋር ነው"… ህጻን ሔራን
"ማየት ችለው እዚሁ መድረክ ላይ እንደምንገናኝ እርግጠኛ ነኝ" … ተወዳጁ ድምጻዊ ዳዊት ፅጌ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow - Zábava
አንተ ደግ ልጅ አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ( ዳዊት ፅጌ )
ድንግል ማርያም የብርሀን እናት ብርሀናቸውን ትመልስላቸው
Amen ❤❤❤🙏
አሜን
amen++
Amen🙏🏿✝️⛪️
🎉🎉🎉❤❤❤አሜን
ዳዊት እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይሙላልህ አምላክ ለነሄራን የሚያስፈልጋቸውን ይፈፅምላቸው
ጀግና አይገልጻትም አላህ አይናቸዉን ብርሀናቸዉን ይመልስላቸዉ አካዉንት ብትነግሩን
@@habdulfetahassen2896 ይመለሳል እንዴ
@@Nonamen-ss6lx አዎ❤
አሜን
የሚገርም ነው ለዳዊት ያላቸው ፍቅር የኔ ልበ ብረሃኖች ❤❤❤.
🎉🎉🎉❤❤ዳዊት እድሜ ከጤና ይስጥክ
🎉🎉❤❤❤ሰይፍሻ የቁርጥ ቀን ወንድማምን እድሜ ከጤና ከነመላ ቤተሰብክ ይሁን አንተ በምክንያት አሰባሰብካቸዉ 🎉🎉❤❤
አቤት መታደል ዳዊት ምን አይነት እድለኛ ነህ
ያአላህ አተ ሁሉን ማረግ የምትችል ጌታ የነዚህ ልጅ ብርሃን መልስላቸው
ዳዊት አቤት ጨዋነት የእውነተኛ ኢትዮጲያዊ ጨዋነት ያልተበረዘ እግዚያብሄር በነገሮች ሁሉ አብሮህ ይሁን አመለ ሸጋው❤❤❤❤❤
የኔ ፍቅሮች❤❤❤❤❤❤
በጣም ሥነ ሥርዓት ያለው ልጅ ነው
በመልክ በቁመና በመልካም ስብእና የተሞላ ልጅ ማሻአላህ ዳዊት ትልቅ ሰው!!!
በጣም በሁሉ ነገር የተሟላለት ነው
ዳዊት ምልካም ሰው❤❤❤በህፃናት መወደድ መታደልነው🙏የእውነት ጀግና እናትናት ጤናኛ ልጆች እንካን ያስቸግራሉ እስከ ሚድጉ እንካን እደነዚህ አይነት ኬዝ ያለባቸው ልጆች በተለይ ወንዱህፃን ያለበት ከባድነው እናት ዉለተዋ ብዛቱእኮ😭❤
በህጻናት ይሄን ያሀል መወደድ መታደል ነው።ዴቭ በርታ።
ዳዊት የወለዱህ የማህፀናቸዉ ፊሬ ይባረክ
❤❤❤❤
ዳዊት ጽገ ተባረክ ኤርትራኖች ኢትዮጵያዊ እንወዳሃለን ስራአትህን የነዚህ ልጆች ፍቅር የእግዛቤሔር ፍቅር አንድነው እድሜና ጤና ይስጥህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤❤❤❤❤🤴😘🙏🏿
💕🥰
ኡፍ እነዚህ ልጆች እግሩስር ሲወድቁ አስለቀሱኝ ድንግል ጎብኛችው
እኔም ወላሂ🥺🥺😭😭
የዚ ልጁ quality ትልቅ ነው፣ ከትህትናው ጀምሮ anyways
❤❤❤❤
እፆን ልጅ ሚወደው ሰው ውስጡ ንፁህ ሰው ነው ይባላል ዳዊት ጥሩ ሰው እንደሆነ ሲታይ ያስታውቃል💓💓
ዳዊት ጽጌ በጣም ጨዋ ሰው ነው፡እድሜ ከጤና ይስጥህ !
እኔ ኤርትራዊ ኔኝ ግን፡በጣም የዳዊት ኣድናቂ ነኝ።
Lehasi keblukha youm yedneko sele zebelka try wedi eri
ዳዊት ዘመን ይባረክ እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ በእጥፍ ይሙላልህ በህይወታቸው ብቻ ሳይሆን በሚመለከቱት ሁሉ ይደነቃል አንድ ቀን ያያሉ አይቀርም ታሪክ ነው መቸም ይህ በራሱ
ዝና አለኝ ብሎ የማይንጠባረር ዳዊት ፅጌ ❤
ችሎታ ትህትና መልክ ፀባይ ይሄ ሁሉ ኖሮት የማይታበይ እንዴት መታደል ነው:: ዴቭ ረጅም እድሜ ከጤናና ስኬት ጋር ያድልህ
ዳዊት የሰው መውደድ ያለው ሰው ነው ይህ መታደል ነው።
ልጆቹን እግዚአብሔር ያስባቸው።
ዳዊት ፅጌ መልካም ሰው❤❤❤❤
ምን እንደምልሽ አላቅም ጀግና!!ጀግና !! ጀገና እናት ነሸ አነ ሶሊ የኢትዮጵያ የሚያስተሩ ልጆች የሆናሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሄን መልክት የምታነቡ ሁሉ ፈጠሪ ለሀገራችን ሰላምና ምህረቱን ያምጣልን
amen amen amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Amen
amen 🙏
Amen ኧረ ለሁላችንም(ለመንግስትም ለህዝብም) እግዚአብሔር ከዘር ጉንፋን ያውጣን❤
Wend lij endezi ayinet ngrochin mekuakuam ayichlm😢set slhonech new yechalchiw yne enat edmena tena temgnewlsh ayizosh berchi 😍
ድንግል ማርያም ዳዊት የረገጥከዉ ለምለም ታርግልህ አነዚህን ህፃናት የይናቸዉ በርቶ ሙሉ ይሁን
ዳዊት እግዚአብሔር ያክብርህ ለ 2 ግዜ ከአጠገባቸው ቆመህ በዶንኪቲዩብ እና በሰይፉ ሾው ቆመህ ሰው ሆነህ በመገኘትህ
ዳዊት የመጨረሻ ምርጥ ሰው ነው!
እውነትም መታደል ነው ዴቭ በነኚ እርግቦች መወደድ❤❤❤ጀግና እናት ቲጂ ይደጉልሽ❤❤
ዳዊት ፅጌ የመዘዞው የሰማዕቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ልጅ በነዚህ መወደድ መታደል ነው እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥህ ይስጣቸው ውይይይይ የኔ ማር ልጄ አልሽው እውነትም ልጅ
ትህትና እና ፍቅር ,እናት በጣም የምትከበሪ እናት መሆንሽ ልጆችን አይቶ ቤተሰቦቻቸውን መገመት አይከብድም
ሰይፉ የሚመሰገንበት ዝግጅት ይዘጋጅ የሚመለከታቹ በሂወት እያለ አስቡበት
እንዴት አንጀት የሚበሉ ልጆች ናቸዉ አላህ በደሰታ ዳግም ያገናኝን ያረብ😢😢😢
አሚንንን
አቤት ቅንነት ደስ ሲል
ልጆች የሚወዱት ሰው ንፁ ልብ ያለውን
ነው እናንተ ልባሞች ሆይ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቃሉም እንደ ተፃፈው የዳዊት ልጅ አይናችሁን ያብራ
ጀግናዋ እናት በጤና አንቺም ቤተሰቦችሽም ኑሩ
ዳዊት እግዚአብሔር ይስጥህ ጠይቃቸው የሚበረታታ ነው
ዳዊትየ ተባረክ የኔ ጨዋ እግዚያቤር ትልቅ ቦታ ያድርስክ
❤❤እግዚአብሔር ይባርክ Dv❤❤
እመብርሃን አይናችሁን ታብራላችሁ❤❤❤ዴቭ መልካም ሰዉ❤❤❤ትጂ ጀግና እናት🥰🥰🥰🥰
ሁሉም ራሱን በሚያይበት ዘመን ዝቅ ብለህ ስለተገኘህ ከጎናቸው እግዚአብሔር ከፍፍፍፍ ያርግህ ማርያምን የደስታ እንባ አነባው ሲያቅፉት በሄድክበት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤❤በእድሜ በጤና ሰው ነህ❤
ልጆቹ ካላቸው ፍቅር የእሱ ትህትና በመቤቴ ሰም እንዴት ደሰ ይላል ክበርልን ወንድማችን ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት
ዳዊት አቤት ትህትና❤❤❤❤❤❤ ልበ ብርሃኖቹን እግዚአብሔር ይባርካቸው ያሳድጋቸዉ እናታቸዉንም እግዚአብሔር ይጠብቃት ለልጆቿ እናት ያድርጋት🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የልጆቹ ነገር ግን ልብ ይነካል ስረአታቸው ደስ ሲል በዳበሳ ሄደው ጉልበት ሳሙ ❤❤❤ ውይ ፣ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
ጠንካራ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይለውጥ ዳዊት ምርጥ ልጅ ተባረክ
እናት ጀግና ነሽ ❤ እኛ ደም እነዚህን ልጆች ተባብረን እናሳክም
ዳዊት ፅጌ ማለት መልካም ባለራዕይ ወጣት የእግዚአብሔር ቸርነት ጥበቃ ካንተ ጋር ይሁን አይለውጥህ ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን❤❤❤
እድለኛ ነህ ደዊትየ መመርጥ እኮ ነው
በነዚህ ንፁሀን ህፃናት መወደድ ሔረንየ ሶልያናየ እዴት እደምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ዳይትዬ የኔ ሰው አክባሪ በጣም ነው የምወድክ የማከብርክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤️❤️❤️
ትጌ ጌታ ይባርክሽ የጌታን አደራ ተወተሻል ፀጋው ይበቃሻል ሀይሉም በድካምሸ ይፈፀማል ጀግኒት ብርቱ የሆነው ጌታ እንደ ማርያም በአንቺ ብርቱ የሆነ ስራ ሰርቷልና ስሙ ይባረክ! ለምስጋና ያብቃን
"የጌታዪ እናት ማርያም ሰይፍ በአንቺ ውስጥ ያልፋል "ስትባል ጠላት ዳቢሎስ የምትወልደው ልጅ ለሰው ሁሉ መድሐኒት እንደሚሆን ስለሚያወቅ ነው።ይህ ያነሳሁት ለዚህች ለማትተካ እናት ስሜቴን መናግር ስላቀተኝ ነው።አንድ እርግጠኛ የምሆነው ነግር ፈጣሪ አብዝቶ እንደሚክስሽ ነው ።የማይቋረጥ ሳቅ ከፊትሽ ይጠብቅሻል የኔ ጀግና እናት ተባረኪ ደስ ይበልሽ!!! እባሽ ይታበሳል።
በእውነት እናታቸው በጣም ጀግና ነች እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ልጆችን ፈጣሪ ያሳድግልሽ የአይን ብርሃናቸው ያሳይልሽ በጣም ፍቅር የሆኑ ልጆች ናቸው
ዳዊት መታደል ነው❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
እዉነት የዘመናችን ጀግና እናት ነች big respect ❤🙏
አላህ ብርሀናቸውን እንድሠጣቸው ምኞቴ ነው በህፃን ልጂ መወደድ እኮ እንደት ደሥ እንደሚል የልጂ ፍቅር ይሥጥህ ይላል ያገሬ ሠው ሢመርቅ የህፃኖች ፍቅር ይለያል
እሸቱ መለሰ እባክህ ለቤተክርስቲያን ያደረከውን መልካምነት በነዚህ ልጆች አሳየን እባክህ 😢😢😢😢 ግማሽ ቀን ቢፈጅብህ ነው
ዴቭ በውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወጣት ትሁት ሀገሩንና ሕዝቡን የሚያከብር ዝና የማያሰክረው አረ እንዴት ልግለጽህ ዴቭዬ እድሜ ጤና ይስጥህ። ዘፈንን ብለው ስለጨው ብቻ በየ መድረኩና በየ መሸታ ቤት ፓንትና ጡታቸውን ጭናቸውን ከፋፍተው ለሚሸኑብን ሴት ዘፋኞች ልበል ሸርሙጦች ስርአትን ከሱ ተማሩ እስቲ። ግዴለም አትከስሩም እናንተም ሌላ ትኩስት አትሁኑ
ለዳዊት ያላቸዉ ፍቅር ይለያል ዳዊት ተባረክ እየሄድክ መጠየቅክ እራሱ ትልቅነትህን አስመስክረካል ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆች ለዳዊት ያላቸው ፍቅር ይለያል እናታቸውም ጀግና ናት❤❤❤❤ ዳዊት እድለኛ ነህ
የኔ መልካም ዳዊትዬ ስወደው የኔ ማሮች እድግ በሉ የኔ ልበ ብርሐኖች❤😘
ሄራን እና ሶልያና እግዝያብሄር ያሳድጋችሁ እኔም በግሌ እፀልይላችዉለሁ በጣም ደስ የምትሉ ልጆች ናችሁ ዳዊት ፅጌም እግዝያብሄር ብድሩን ይክፈለህ በጣም ደግ ቀና ሰዉ ነህ
ውይይይይ ልብ የሚያቀልጡ ሰነ ሰራአታቸው እናትየው ተባረኪ ዳዊት የተባተክ ልጅ ውይይይይ
ሰይፍሻ ተባረክ ፕሮግራምህ እጅግ በጣም ምርጥ እና ማራኪ ለተቸገረ በርህ ክፍት ነው። በነዚህ ልጆች ደግሞ ይበልጥ። ዳዊትዬ ክበር
ዳዊት ❤❤ ረጋ ያለ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ደስ የሚለኝ ነገሩ በየቦታዉ በየሚድያዉ አይገኝም ከስራዉ ዉጪ 👌👌
ዳዊት በዚሁ በጎ ተግባርህ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ። እነዚህን ሁለት ቆንጆ ህፃናት እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ለቁምነገር ያብቃችሁ። ትግስት ጠንካራ እናት ነች።
ሔራንዬ ❤ ሶልያናዬ
ስይፋሻ አንተ ምርጥ ሰው
ዳዊቴ ምርጥ ሰው አቦ ኑሪልኝ
አላህ የኔ ጌታ አለምን ሁሉ በፀሀይና በጨረቃ የምታበራት አተ ነህና የነዚህንም ልጆች አይን አብራላቸው
ዳዊት መልካም ሰው ረጅም ዕድሜ ጤና ይሰጥህ❤❤❤❤
ዳዋትዬ ለሰው ያለህ ክብር በጣም ይገርመኛል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
የኔ ምርጦች እናንተ አይናቹ ከፍቶ ካይናቹ ማርያምን 1000 ግዜ ስግደት አምላኬን እያመሰገንኩ ስግዳለው ለዛ እሩሩሁ ጌታ ለድንግል ማርያምን ልጅ😭😭እኔ ምሰጠው የለኝም ስደት አድቅቆኝል እግዚአብሔር ብርሃናቹን ይመልስላቹ😭😭😭😭😭
እናመሰግናለን የኔ ውድ❤❤❤
ወላሒ እኔም ዱአየነው😢😢
ዳዊት ፅጌ ደስ ይበልህ በእግዚያብሄር ተመርጠሃልና!!
መኖር ወዳጀ ይቀጥላል
ልጆቹን ጨምሮ እኛም ለ ዳዊት ❤❤❤❤❤ ልዩ ነው personally ሴፉ ለ ዳዊት ያለው ፍቀር እና ክብር በግልፅ ይነበባል, respect Dave
የኔ ውዶች የብርሀን እናት አይናችሁን ታብራላችሁ የኔ እናት የልጆችሽን ብርሀን ልደታየ ትመልስልሽ ዳዊየ የኔ ደግ ሰው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
ዳዊት ፀጌ ተባረክ ትህትነክ ቅን ልብህ አደባባይ ላይ ይታያል ዘመንህ ይባረክ ማዬት አይችሉም እነዚህ ህፃነት ቀንነትህን በልበ ብረሀን ህፃናት እግዚአብሔር መሰከረልህ ዘረ ቀልም አያቁ የእግዚአብሔር ማደራወች በንፁህ ልቦና ባላቸው መወደድ መታደል ነው ይህ ድንቅ ነው የብረሀን አምላክ እግዚአብሔር ይረዳችሁ ህክምና አግኝተው ለማየት ያብቃቸው ☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
ልበ ብርሀን ፈጣሪ ያሳድጋችሁ❤❤❤❤❤
እውነት በዳዊት የደስታ እምባ አነባው በእውነት በእውነት የትልቅ ሰው ልጂ ነክ
እግዚአብሔር ግሩም ልጆች ናቸው ዳዊት ምርጥ ኢትዮጵያን ነው እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ
ውይ አላህ አድኖ ያሳየን❤❤❤❤
በሁለት የእድሜ ድንበሮች መወደድና መከበር ልዩ ፀጋ ነው።ዳዊት በትንሽም ቅርበት አውቀውት ቢሆንም እንኳን እድሚያቸውን ብዙ ኖረውበት አመሻሹ ላይ ያሉ ትላልቅ እናቶች እና አባቶች ያከብሩታል። ህፃናቶችም እንደዛው። ፈጣሪ ይጠብቀህ ዳዊታችን።
ዳዊት እዉነተኛ ሰዉ ምን አለ ምድረ ሆዳም አርቲሰት ከአንተ ቢማር ተባረክ ሰይፉ ትልቅ ሰዉ❤
ልበ ብርሃኖች ውይየኔ ፍቅሮች!!! ዳዊት መልካም ሰው ኢትዮጲያዊነት ማለት ይሄ ነው አምላኬ ብርሃናቸው የገለጠ ግዜ ምን ይሆን የምለውን አላቅም ብቻ የሱ ስራ ብዙ......!! ትግስት አንዳንዴ በጣም ይገርመኛል ወላጆች ስም ሲያወጡ ስሟ ህይወቷ ላይ ሆኖ ስናየው ይገርማል።
አምላኬ ጥበቡ የሱ ነው ይሆናል🙏❤ የነኚ ልጆች ምግባር የሚገርምነው አይኔ በእንባ እንደሞላ😢😢😢 ነው ሁሌም በየትኛውም ሚዲያ ሳያቸው የየካው ሚካኤል የት ሄዶ ይሆናል!!
አርቲስት ዳዊት ፅጌ የነዚህ ብሩካን አምላክ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
ዳዊት ግን የምር የዘመኑ ክስተት ነው። እኔ በድሜ የርሱ እኩያ ነኝ እናም በዚህ ዘመን እርሱን በማግኘቴ በጣም ደስታ እና ኩራት ይሰማኛል።የሚገርም እኮነው ያለ ምንም መሳራያ እንደዚህ አይነት ድምፅ አይቸም ሰምቸም አላቅም።በርታልን በተረፈ ደግሞ ዜማም ግጥምም ሞክር።❤❤❤
ዳዊት ትህትናህን ስወደው ሄራንና ሶልያና ስለናንተ ለማውራት ቃል እራሱ የለኝም በጣም ነው ምወዳቹ የበርጠሚወስን አይን ያበራ አምላክ እናንተንም በምህረት ይዳብሳቹ❤
ሰይፉ ከሰራቸው ጥሩ ስራወች የላቀው መልካም ስራ ነው እናመሰግናለን
ዳዊት የኛ ፀባይ ሰናይህ መልካም ሰው❤❤❤
ይችን ኮሜንት ምታ ነቡ ያልታስበ ደስታ ይስጣቹ ከፍ በሉልኝ ❤❤❤❤❤❤ እነዚህ ልጆች ሚወድ እንደኔ🙌🏼
የሴቶች ተምሳሌት የሆንሽ እናት ነሽ እግዛቤር
በልጆችሽ ይክስሻል በጣም ጠንካራ እናት
እየሱስ ክርስቶስ ከናተ ጋር ይሁን❤❤❤
እግዛብሔር ይመስገን ትግስት ጀግና አይገልፅሽም ዳዊት ይኸ መታደልነው ለአንተ በረከት ነው ያገኘኸው እናንተም እመብርሀን አሣክተው የምደሠትበት ቀን ይምጣልን ❤❤❤
ዴቭዬ እግዚአብሔር ይክብርህ የሰው ልክ ❤❤❤❤
ልበ ብርሀን ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን ለማየት ያብቃቸው🙏🏾 ዳዊት ጽጌ ጨዋ ልጅ ነው እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ🙏🏾❤️
በእውነት አይናቸው አይተው ዳዊትን ቢያዮ በጣሞ ደስ ይለኛል ውስጡ ውጪው ቆንጆ የሆነ ልጂ።😍😍😍
የዳዊት ትህትና ስርአት ፐ ቃል የለኝም 🙏 ድምፁ🥰
ለሁለተኛ ጊዜ ደስ ይላል መታደል ነው ዳዊት ልበ ቀና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
የኔ መሮች❤❤❤❤አለህ ብረሀነቹን የብረለቹሁ❤❤❤
በውነት ዳዊትን እግዚሐብሄር ይወደዋል ጌታ የሚገኝው በነዚህ ንፁሀኖች ነው።
እመብርሀን በምልጃሽ የነዚን ልጆች ታሪክ ቀይሪ🙏😭
Your respect for your guests increases as you get older. Honoring man is honoring God.
አቤት መታደል በእነኚ ሕፃናት መወደ ድ ዳዊት ፅጌ እድለኛ ነህ ❤ እንርዳቸው እናታቸው የጀግና ጀግና ናት ❤ እናመስግናለን. ሴፍሽ እነኚን እንቁ የኢትዮጵያ ልጆች ስላቀርብካቸው ❤❤❤
ዳውይት እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ ፈጣሪ እወድሃለሁ አከብርሀለሁ❤❤❤
ዳዊቴ ዋው ስወድህ እድሜና ጤና እመኛለሁ ተባረክ
እመብርሃን የአይናችሁን ብርሃን ትመልስላችሁ🙏
አላህ ብርሀናችሁን ይመልስ
Amin
ሲገርም እንዲህ አይነት መወደድ ከህጻናት ደስ ይላል ዳዊትዬ ታድለህ መጨረሻ ላይ በፍቅር ጎንበስ ብለ ሲስሙት አንጀቴን በሉት
መታደል በነዚህ የሚአምሩ እፆን መወደድ❤❤❤