በንዴት ግድግዳውን በቴስታ መታው..ከቀዶ ህክምና በኋላ ሰውነቱን ማዘዝም ሆነ መናገር አቆመ...የሀገር ባለውለታው አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ| Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 06. 2024
  • ከቀዶ ህክምና በኋላ ሰውነቱን ማዘዝም ሆነ መናገር አቆመ…
    በቱርክ ህክምናው ምን አጋጠመው?
    በንዴት ግድግዳውን በቴስታ መታው..ከቀዶ ህክምና በኋላ ሰውነቱን ማዘዝም ሆነ መናገር አቆመ...የሀገር ባለውለታው አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ| Seifu on EBS
    የሀገር ባለውለታው አሰልጣኝ አስራት ሃይሌ| Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 184

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 Před 3 dny +11

    ሰይፍሻ የቻልነውን እንረዳለን, እግዚአብሔር በማያልቅበት ቸርነቱ ይጎብኘው

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 Před 4 dny +26

    ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 Před 3 dny +13

    ለስው የማይቻል ለእግዚአብሄር ይቻላልና የእኔ እህት በጌታ በኢየሱስ ስም ይፀለይለት!!!
    ኢየሱስ ክርስቶስ በነፃ ያድናል!!!❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 4 dny +16

    እጅግ ያሳዝናል ቤተስቡ ቀላል መስዋእትነት አልከፈለም እጅግ ከባድ ነው እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ የእኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ነው ታምራቱን ያሳይሻል በርቺ አሁንም ጠንካራ ነሽ❤❤❤

  • @meharitgebremariam3616
    @meharitgebremariam3616 Před 4 dny +19

    ባዩ አይዞሽ እግዚኣብሄር ሀያል ነው . ጋሼ አስራት እግዚኣብሔር ይማረው🙏🏾❤️

  • @danielansane1340
    @danielansane1340 Před 4 dny +20

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በድንቅ አሰራሩ ፈውሶ ያቁምህ በኢየሱስ ስም ተፈወስ አሜንንን

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 Před 3 dny +8

    ጀግና እናት ነሽ ፈጣሪ ጋሽ አስራትን ጨርሶ ይማርልን አንደበቱን ይክፈትለት

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 Před 4 dny +34

    ወይኔ በጣም አስለቀሱኝ 😭😭😭 አምላክ በምረቱ ያስባቸው ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም

  • @EthioAmerica2024
    @EthioAmerica2024 Před 4 dny +45

    አስራት ሃይሌ ጎራዴው እግዚአብሔር ይማርህ!!! ቅ/ ጊዮርጊስ ማለት አስራት ሃይሌ ነበር እሱ ከለቀቀ ነው ለማልያ ፍቅር የሌላቸው ተጫዋቾች ጊዮርጊስ መምጣት የጀመሩት አስራት በጊዮርጊስም በብሔራዊ ቡድንም ያስጨፈረን ጀግና ነው።

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v Před 4 dny +29

    ራጉኤል ጨርሶ ይማረው ጀግና አሰልጣኝ ነው አቶ አስራት🙏

  • @Lore9072
    @Lore9072 Před 4 dny +19

    እንረዳለን እንፀልያለንም። ጌታ ከእርሶ ጋር ይሁን። በጣም የሚያሳዝኑ እናት።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 4 dny +11

    አይዞሽ የእኔ እህት ነገሩ እጅግ ከባድ ቢሆንም በርቺ አሁንም ብርቱ ነሽ እግዚአብሄር ያግዝሽ❤❤❤

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 Před 4 dny +9

    ሰይፉ በጣም መልካም ሰውነህ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 Před 3 dny +2

    እጅግ በጣም መግለፅ በሚያዳግት ስሜት የወንድማችን የጀግናው አስራት ሀይሌ ነገር ከአንጀት የማይወጣ የማይድን በሽታ ሆኖ ቀርቷል በዚች አለም ላይ ያለን የህይወት ጉዞ ትግል ጥረት ውጤታማነት እንዲህ ሆኖ ስቋጭ ማየት በተለይም በአስራት ላይ ምን ትርጉም ምን ምክንያት እንደሚስጠው የሚጨንቅ ነው በግሌ በጣም አዝናለሁ ሀያሉ ጌታ የሞተን አልዐዛር ከሞት ያስንሳ የሚሳነው የለምና አስራትን አንድ ቀን ቆሞ ያሳየናል ብዬ አምናልሁ ስለሆነም ምንም የማይሳነው ፈጣሪ እንዲምረው እንፀልያለን

  • @HanaAsegid-sq8eb
    @HanaAsegid-sq8eb Před 4 dny +4

    ጋሽ አስራት ፈጣሪ ጨርሶዎ ይማሮት የድንግል ማርያም ልጅ ወደቀድሞ ጤናዎት እንዲመልሶት ልባዊ ምኞቴና ፀሎቴ ነው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 4 dny +16

    እግዚአብሄር በምህረት እጁ ይዳብስህ ውዱ የኢትዮጲያ ልጅ አስራት ኃይሌ 🙏🙏🙏

  • @eduam2859
    @eduam2859 Před 4 dny +5

    እግዝያብሔር ይማራችው አባቴ
    ምድያ ላይ እየወጣችው ትዳራችውን የምታሰጡ ሰዎች ከእነዝህ ተማሩ ::

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 4 dny +13

    አቶ አስራት እግዚአብሔርምህረት ያብዛ ቸው ንስሃ ሞት ያብቃቸው

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. Před 4 dny +4

    እኔም የድ/ዳ ልጅ ነኝ አባቴ ድ/ዳ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ነበር የሚሰራው ሁሌም የጋሽ አስራት ስም እኛ ቤት ሳይነገር አይውልም እናም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን እትዬ አይዞት የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው የምንችለውን ሁሉ አድርገን እናድናቸዋለን!!!

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 Před 3 dny +2

    ሰይፉ አንተ ጥሩ ሰው👏🙏
    በዩ አይዞሽ , አንቺ ጎበዝ ይህን ፈተና ታልፊያለሽ ::
    ለጋሼ አስራትእግዚአብሔር ምሕረት ያድርግለት 🙏

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 4 dny +8

    የሕዝብ ፍ ቅ ር በሌባ የማይዘረፍ ሀብት❤❤❤

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před 4 dny +7

    እግዚአብሔር ይማርህ አቶ አስራት የአገራችን ኩራት ፈጣሪ ይማርህ🙏🙏🙏እናታችን አይዞት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጠዎት 🙏🙏🙏

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 4 dny +12

    አስራት ኃይሌ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ❤

  • @Zemikeal
    @Zemikeal Před 4 dny +3

    እግዚአብሔር ይማረው አስራት ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ነውና፤የኔ እናት አይዞሽ ትውልዱ ብዙ ነገር የተማረብሽ ምርጥ ሚስት ነሽና

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 4 dny +5

    በጣም ጎበዝ ናቸው ሚስትየዋ እያንዳንዶን ነገር ያቆታል ❤

  • @mussiehabte8095
    @mussiehabte8095 Před 4 dny +3

    አስራት ሀይሌ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማረው አንችም ጎበዝ እናት እግዚአብሄር ጥንካሬውን ይስጥሽ🙏

  • @YaredTibebu-wi6ye
    @YaredTibebu-wi6ye Před 4 dny +16

    አስራት ሃይሌ እግዚአብሔር ይማርህ!

  • @w.zprogram2071
    @w.zprogram2071 Před 3 dny +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው አስራት የሀገር ባለውልታ ነው።

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 Před 4 dny +11

    እግዚአብሔር ይማረው

  • @woinshetalemusissay9515
    @woinshetalemusissay9515 Před 3 dny +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው. እንደው ፈጣሪ ተአምሩን ነአስራት ላይ ያሳይ.

  • @fekaduneka
    @fekaduneka Před 2 dny

    አሥራት ጎራዴው ወንዱ የኔ ወንድም ወደክ አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ተስፋህን በእግዚአብሔር ላይ ብቻ አድርግ እንደሰው ኖረሃል ለሃገርህ ሠርተሃል ልባምነትህን የምናውቀውን አጽና የመጣውን በደስታ ተቀበል ወንድ ሆነህ ኖረህ ከወንድነት ዝቅ እንዳትወርድ

  • @SurafelGudeta
    @SurafelGudeta Před 3 dny +2

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይማርክ የኔ ጀግና

  • @gizawbekuretsion1889
    @gizawbekuretsion1889 Před 3 dny +4

    አሰልጣኝ አስራት እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ። አስራት በስራው ብቻ ሳይሆን ሕይወቱም አስተማሪ ነዉ።

  • @user-xb6yx9fh4i
    @user-xb6yx9fh4i Před 4 dny +4

    ጠንካራ ሴት ጌታ ያድንልሽ እናቴ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 4 dny +6

    ስይፉዬ የሳቄ ጌታ እንኩዋን ለዛሬዋ ቀን አደረስህ❤❤❤

    • @hewrottedrose5991
      @hewrottedrose5991 Před 4 dny +1

      እኔም ስይፉ በጣም ነው ቀልዱ የምያስቀኝ ኑርልን እንወድሃለን ሰይፉ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 4 dny +7

    የእኔ ደርባባ በርቺ❤❤❤አይዞሽ

  • @filmonmeshesha117
    @filmonmeshesha117 Před 3 dny +1

    እግዚአብሔር ይማራቸው ከ እግዚአብሔር ጋር. አይዞት እማማ

  • @user-fb9bm6wj7l
    @user-fb9bm6wj7l Před 4 dny +3

    ኣዞሽ ደግ እናት ነሽ እግዚኣብሄር ይረዳሻል።

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe Před 4 dny +9

    ባለ ዘውድ ሚስት🤙🤙❤️

  • @user-jf8vn6tj3v
    @user-jf8vn6tj3v Před 4 dny +9

    እግዚአብሄር ይማራቸዉ

  • @fezekirezekur4392
    @fezekirezekur4392 Před 4 dny +2

    አካውንቱን ብትገልፁልን አስራ ማለት የኢትዮጵያ ቡድን የማይረሳ ባለውለታ ነው ከጎኑ የመቆም ስፖርት ወዳጅ ሁሉ መቆም ይገባዋል ፈጣሪ ይማረው

  • @kaleabeba5391
    @kaleabeba5391 Před 4 dny +5

    አስራት ኃይሌ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @birhanyemra4695
    @birhanyemra4695 Před 3 dny +1

    እግዚያብሔር ፈፅሞ ይማረው። አንቺን ደሞ በዩ ጌታ ያበርታሽ ያገለገልሽው መድሃኔለም በሁሉ አንቺ ጋር እንዳለ አምናለው። ልብሽን እሱ ያፅናው ።

  • @bettyleoul7006
    @bettyleoul7006 Před 4 dny +5

    አሰልጣኝ አስረአት ሃይሌ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🙏

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Před 4 dny +11

    ለሃገር እንደመስራቱ መንግስት ድጋፍ ቢያደርግለት ጠሩ ነበር ፈጣሪ ይማራው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 4 dny +8

    አላህ አፊያ ያርግህ

  • @yetmworkjagema9467
    @yetmworkjagema9467 Před 4 dny +2

    ወንድሜ እግዝብሔር ምህረቱን ይላክልህ ላንቺና ለልጆችሽም ጥንካሬ ይስጣችሁ በርቺ ጠንካራ ሴርት ነሽ።።

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c Před 2 dny

    ግልፅነታቸው ደስ ይላል.ጌታ እየሱስ መልካም ነው አይዞሽ እህቴ. ❤❤❤

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Před 3 dny +1

    እግዚአብሔር ምህርትን ይስጥልን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 4 dny +5

    እግዚአብሔር ይማረው🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @kuriketema2349
    @kuriketema2349 Před 3 dny +1

    እግዚአብሔር ሆይ ምህረት አድርግለት ለቤተሰቡም ብርታትን ስጥ

  • @ihsa7548
    @ihsa7548 Před 4 dny +7

    Peace & love for Ethiopia 🇪🇹

  • @sosoasella7556
    @sosoasella7556 Před 3 dny +1

    አላህ ይማረው ያገር ባለውለታ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Před dnem

    ሴፉ ለጋዘጤኛ የተፈጠርክ ነህ ስወድህ የአራዳ ልጅ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-dz8ds4jy3h
    @user-dz8ds4jy3h Před 2 dny +1

    ጥሩ የትዳር አጋር እግዚአብሔር ይባርክሽ ይቅርታ አንቺ ስላልኩ የጀግና ባለቤት ስለሆንሽ ነው

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Před 4 dny +9

    ቃል የሰው ልጅ ይሰብራል ቃልም ያድናል

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 4 dny +3

    ማፍቀር አይከብደንም ❤❤❤ደስ የሚል ንግግር

  • @elsayimenu5512
    @elsayimenu5512 Před 2 dny

    በይየ አይዞሽ የእግዛብሔር ታምር አያልቅም ይምረዋል ጥሮ ሰው ስለሆ ታምሮን ያሳየናል

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 3 dny +1

    ፈጣሪ ይማረው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia Před 4 dny +4

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርልዎት

  • @angelsinki1922
    @angelsinki1922 Před 4 dny +1

    እግዚአብሔር ይማራቸዉ

  • @AmareLemma-fl8nr
    @AmareLemma-fl8nr Před 4 dny +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ምህረቱን ይላክልህ

  • @yonasbrihanu8790
    @yonasbrihanu8790 Před 2 dny +1

    እግዚአብሔር ይማርህ ጀግናችን🙏🙏🙏🙏

  • @abrarabdljwad
    @abrarabdljwad Před 4 dny +6

    ሁሉም ሰዎች መማር አለባቸው በሱ

  • @abiyfantahun2894
    @abiyfantahun2894 Před 4 dny +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው

  • @kurymengesha3926
    @kurymengesha3926 Před 2 dny

    ሉርድ ማርያም ከልጇ ታማልዳችሁ ያመንሽው ጌታ ይርዳሽ

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 Před 4 dny +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @ashenafikebede1917
    @ashenafikebede1917 Před 2 dny

    እናቴ የአንቺን ብርታት ለማየት ነው እና ጠንካራ ሁኚ እንደ እዮብ ለበጎ ነው ይህ የሆነው እሳቸውን ፈጣሪ ይማር በርቱ እናቴ

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 Před 3 dny +1

    እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ።

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s Před 4 dny +4

    እመቤቴ ማርያም ጨርሶ ትማሮት

    • @hl9677
      @hl9677 Před 3 dny

      መሀሪ አንድ ብቻ ነው ።

  • @rehima4916
    @rehima4916 Před 4 dny +1

    የሰውየው ታሪክ መሳጭ ነው ለስራው ያለው አክብሮት ወንድነቱን ብቻ ጀግንነቱን አየሁ አላህ ይማርህ

  • @user-eb6eg7pc3h
    @user-eb6eg7pc3h Před 4 dny +3

    ሕግዚአብሄር ይማርክ❤❤❤

  • @tesfamariammareyabey5723

    እግዚአብሔር ይማርህ ጋሽ አስራት🙏

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f Před 4 dny +1

    ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ምህረት ይላክልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 Před 3 dny +1

    እግዚአብሔር ይማርህ እፕባታችን

  • @sisaymoges6602
    @sisaymoges6602 Před 4 dny +3

    ደግ ዴተሰብ ናቸው ምስክር ነኝ

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Před 4 dny +1

    እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክሎት ጋሽ አስራት ታላቅ ሰው

  • @Amejr27
    @Amejr27 Před 3 dny +1

    ልብ ይሰብራል አሰልጣኝ አስራት ሀይሌ ጨርሶ ይማርህ!!!

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 Před 3 dny

    😢😢የኔናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሎ ፈተናውን በቃ ይበላችሁ

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw Před 3 dny +1

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ጨርሶ ይማርህ🙏🙏🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 4 dny +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ ወንድማችን

  • @zola3464
    @zola3464 Před 3 dny +1

    እግዚ አብሄር ይማረው 😢

  • @antenehyeshibelay2956
    @antenehyeshibelay2956 Před 4 dny +1

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልን የጥንቱ ድ ጨ ጨ ፋ ተጨዋች የሃገር ባለውለታ።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 4 dny +4

    ምነው እባካችሁ ቀንሱላቸው ብዙ ክፍያው

  • @Adis001
    @Adis001 Před 3 dny

    ወይ ወንድሜ ልቤ እንክት አለ የኔ አንበሳ ምን ጉድ ነው የምሰማው፣እግዚአብኤር ይማር ቸርሶ፣አንበሳዬ እንባዬን እያፈሰስኩ ነው የምስፈው፣እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ደጋፊ ነይ፣ወንድሜ አስራት እግዚአብሔር እርስ ይማርእ።አንተ አንበሳዬ ነእ በእይወቴ ሙሉ።

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před 23 hodinami

    ያረብ.መጨረሻችንን.አሳምርልን

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v Před 4 dny +3

    በዩ እግዚአብሄር ይርዳሽ ጋሽፐአስራት ይማርህ

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v Před 3 dny +1

    የማያልቅበት ቸሩ መዳኒያለም ጨሪሶ ይማራቸው

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Před 3 dny +1

    ጌታ ለምስጋአናአ ያብቃአሽ

  • @woinishetabera7846
    @woinishetabera7846 Před 2 dny

    እግዚአብሄር ጤናቸውን እንዲመልስላቸው እመኛለሁ

  • @californa6827
    @californa6827 Před 3 dny +2

    አላህ ይማረዉ አሰራት ጥሩ ሰው 😂

  • @user-vl9si6wt4s
    @user-vl9si6wt4s Před 4 dny

    Egziabher yinarlachu

  • @kirubelgudeta293
    @kirubelgudeta293 Před 4 dny +1

    እግዜር፡ ይማረው።

  • @mehretabbay8387
    @mehretabbay8387 Před 4 dny +2

    Ayezoshe beyuye egziyabher melkam new. Berchilegne yene enat

  • @leahlings7449
    @leahlings7449 Před 3 dny +1

    እይዞይ

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 Před 3 dny

    He is a great man true Ethiopian did everything h e could on his professional to help his country was a great player and later on a great coach so we all hope for his speedy recovery so h e can get back with his family

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před 4 dny +1

    Asrat Haile, God is great. Stay strong brother. I am in tear. I know Asrat when he was a lion. Really sad.

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před 23 hodinami

    እማማ.ፈጣሪ.ይማርሽ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 4 dny +1

    ዮናስ እናመስግናለን❤❤❤

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Před 3 dny

    እግዚአብሔር ይማርህ አስራት