መንግስት ቦታ ቢሰጠኝ 200 ህፃናትን የማሳደግ አቅሙ አለኝ (ቲጂ-ትግስት አገልግል) .Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Vložit
- čas přidán 22. 06. 2024
- "በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#Abbaytv #sekela #talkshow #Ethiopia #habesha #infotainment #Tgagelgl
#ለምለም_ሃይለሚካኤል
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"
200 መቶ ሰው አበላለሁ አኖራለሁ የሚል በዚህ ግዜ 😳 በማሰብሽ ብቻ በክርስቶስ ሙሉ ሆነሻል እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ በእውነት ጎንበስ ብዬ አመሰግንሻለው እህቴ ይሙላልሽ... ጎበዝ ነሽ ሁሉን ከሚችል አምላካችን ከእግዚአብሄር ጋር ይሆናል .... ብርክ ብዝት በይልኝ ... 🙏👌
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ይቺ ሴትዮ 🙄በየወሩ ለሀበሻ ቀሚስ 100 ሺህ እወጣለሁ ያልሽ ስገጤ መንግስት መሬት ይስጠኝ ስትይ ድፍረትሽ .... በደሀ ስም መነገድ እቁሙ ከቻልሽ እርጂ ካልቻልሽ ግን በደሀ ስም መሬት እይገኝምምምም እትጠይቂ....!!!
@@user-dc1wb6td5o የፃፍከው/ሽው ለተሳሳተ ሰው ነው 😳 .... የቸኮለች አፍሳ ለቀመች አሉ ... አቤት ፍጥነት .... እናንተ ምን አድርጋችኃል.... ?
@@-againyoutube5771ደመርኩሸ ደምሪኝ በቅንነት🤝
ወላሂ በጣም ❤❤❤❤ እችካ ከአብይ ትሻላለች
ይች ሴት በጣም ጎበዝ ናት በዛ ላይ እጇ ሰፋይ ነው ስሰጥ ስሰራ አላህ ይጨምርላት
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ይቺ ሴትዮ 🙄በየወሩ ለሀበሻ ቀሚስ 100 ሺህ እወጣለሁ ያልሽ ስገጤ መንግስት መሬት ይስጠኝ ስትይ ድፍረትሽ .... በደሀ ስም መነገድ እቁሙ ከቻልሽ እርጂ ካልቻልሽ ግን በደሀ ስም መሬት እይገኝምምምም እትጠይቂ....!!!
@@user-dc1wb6td5oምን ቅናት አስመሰለብሽ 😮😮😮
@@TsegaTube-hj9pxምድረ መሀይም የቅናት ትሩጉሙን እታውቁትም እኮ...🙄😁 እንቦጭ ራስ ሁላ 🧠🔨በደሀ ስም መነገድ እረ ምኑ ያስቅናል ...??? ወይ እታምሬ ወይ እታፍሬ 🤛🏾
ቲጅዬ የሴት ጀግና ነሽ እኮ😊
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ቀለበት አረጋለች😂😂😂😂
የወንድ ጀግና ማን ነው?
@@Event12 አብነት@እሸቱ
ማርያምን ከልቤ ነው የምወዳት የሴት ጀግና ሰትሰጥ ሰሰት የማታቅ ምርጥ ሴት ጀግና አባቴ መድሀኒያለም ከዚ በላይ ይሰጥሸ
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ይቺ ሴትዮ 🙄በየወሩ ለሀበሻ ቀሚስ 100 ሺህ እወጣለሁ ያልሽ ስገጤ መንግስት መሬት ይስጠኝ ስትይ ድፍረትሽ .... በደሀ ስም መነገድ እቁሙ ከቻልሽ እርጂ ካልቻልሽ ግን በደሀ ስም መሬት እይገኝምምምም እትጠይቂ....!!!
አሜን ያርግላት ጀግናናት
አቤት ቅናት ምን አንጨረጨረህ ጎረቤትህን አድርገኛ ሰውን ከማረድ አትመለስም በዚህ ቅናትህ እና ምቀኝነት ስው መሳይ አውሬሬ@@user-dc1wb6td5o
ቲጂን አለማድነቅ ቅናት ነው ጤናና እድሜ ይሰጥሸ ጥሩ ትዳራ ይሰጥሸ ውለጂ ክበጂ እመቤቴ ማሪያም የተባረከ ትዳርና የተባረከ ልጆች ይሰጥሸ በጣም ጀግና ሴት ነሸ ። 🙏🙏🙏
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
200 መቶ ስው ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
Amen amen amen❤❤❤
@@user-dc1wb6td5ochenkelatshen letru neger tetkemebet beyehedshebt comment 😂😂😂😂mehayem yedersechebt atedrshem kefo chenkelatshe lesewentshe shekem new gelete😂
በጣም ነው የማደንቅሽ በተለይ ለነድያን ምግብ አሠጣጥሽ አላሕ አሑንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ
Batam ayen sfiye nach
አሜን
ህቶቸ አበርቱኝ በቅንነት ደምሩኝ❤
በጣም ጀግና ሴት ነሽ
ጀግና ነሽ ምግብ እኳ ስትሰጭ እጅሽ አይሳሳም በቃ ደስ ትያለሽ ጎበዝ በርች❤❤❤ ተቀማጭ ብዙ ይላል አትስሚያቸው
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
@@-againyoutube5771 አርጊሻለሁ
የእውነት ቲጂ አንች ትለያለሽ ፡፡መድሀኒአለም መልካሙን ነገር ሁሉ ይጨምርልሽ የኔ ጀግና
ሁልጊዜም የማከብርሺ ከሰደት ሰመለሰ በማንኛዉም ሰራ እንዳንቺ ጠንካራ ሰራተኛ መሆን ነዉ የምፈልገዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘😘😘😘
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ይቺ ሴትዮ 🙄በየወሩ ለሀበሻ ቀሚስ 100 ሺህ እወጣለሁ ያልሽ ስገጤ መንግስት መሬት ይስጠኝ ስትይ ድፍረትሽ .... በደሀ ስም መነገድ እቁሙ ከቻልሽ እርጂ ካልቻልሽ ግን በደሀ ስም መሬት እይገኝምምምም እትጠይቂ....!!!
ባገኛ ብየ የምመኛት ከስደት መልስ ጠንካራ ለመሆን
ከምር ቲጅየ በጣም ጠንካራ እና አስተዋይ ፣ጀግና ሴትነሽ ነፍ አመት ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድዬደምሪኝ❤
ነይ እህታለሜ እንደማመር❤
ቲጂ አንቺ ለሰነፍ ሴቶች ምሳሌ ነሽ ጎበዝ በርቺ ምቀኞችሽ ናቸው የሚሰድቡሽ እኔ ደስ ነው የምትይኝ ጨዋታሽም ቀልድሽም አገልግልሽን እግዚአብሔር ስፈቅድ እቀምሳለሁ በርቺ💐
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
እብድ ብለው የፃፊት ናቸው እብዶቹ አንችን እብድ አይደለሽም የሴት ጀግና ቸር የሰው ዘር ነሽ የሰዎች ተምሳሌት የምትሆኒ ብርቱ ሴት ነሽ ቲጅዬ መልካሙን ባል ሰጥቶሽ ያንችን አረአያ የያዘውን ልጆች አላህ ይስጥሽ ወልደሽ ሳሚ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሰው ውብ ❤❤❤❤❤ስለዚህ አስተያየት እኔ አመሰግናለው
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
@@-againyoutube5771 የኔ ውድ አልችልበትም እንደት እንደሚደመር እንጅ ከምር በተመርኩሽ ነበር አይ አለማወቅ
ይቺ ሴትዮ 🙄በየወሩ ለሀበሻ ቀሚስ 100 ሺህ እወጣለሁ ያልሽ ስገጤ መንግስት መሬት ይስጠኝ ስትይ ድፍረትሽ .... በደሀ ስም መነገድ እቁሙ ከቻልሽ እርጂ ካልቻልሽ ግን በደሀ ስም መሬት እይገኝምምምም እትጠይቂ....!!!
@@mehbobamahnooba😂😂😂😂😂
እንደዚህ አይነት ጀግና አቅርቡልን እጂ እነዛን እከካሞች አብርሽ እሩታ የሳምንት ፍቅረኛሞች ያቀረበችሁልን ምን ትምህርት እንድንወስድ ነው ምንም የሰሩት ለሰው ትምህርት መነሳሳት የሚሆን ነገር የላቸው
ቲጂዬ የኛ ጀግና በርችልን
Wesha
ሳህ❤❤❤❤❤
❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ብሰማት ማልጠግባት ደስ የምትለኝ ሴት ብትኖር ቲጂ ናት
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ይቺ ሴትዮ 🙄በየወሩ ለሀበሻ ቀሚስ 100 ሺህ እወጣለሁ ያልሽ ስገጤ መንግስት መሬት ይስጠኝ ስትይ ድፍረትሽ .... በደሀ ስም መነገድ እቁሙ ከቻልሽ እርጂ ካልቻልሽ ግን በደሀ ስም መሬት እይገኝምምምም እትጠይቂ....!!!
@@user-dc1wb6td5oውይ ወሬ ሁሉንም ብታደርግ ሰርታ አግኝታ ነው
200 መቶ ስው ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
ቅናተኛ ደጋግመሽ ስትኮምች አየሁሽ ሰርታ ነው ሰርቃ አይደለም@@user-dc1wb6td5o
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ቲጂዬ ያልረሳሽን አምላክ ያልረሳሽው በጣም ታላቅ አስተዋይ ስለሆንሽ ነው ክፍ ሰዎች መጠቀሚያ እንዳያረጉሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሰው አትመኚ እጅሽን ከፀበል ከእምነቱ ከበረከት ስራው አይራቅ በትልቅ ደረጃ ሆነሽ እናይሻለን ገና ታድያ ከበሀልሽ እንዳትወጪ እሱ ነው ውበቱ እናዘምነው ቢሉሽ እንዳትሰሚ
ማሻ አላህ ነሺ ቲጂየ የፍለግሺውን ብትይ ዲብን አርገሺ ሰርተሺ የተቸገርሰው እየርዳሺነው በርቸ ማንም እንዳሰሚ
ውዷእሕቴ ደምሪኝ❤
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ይቺ ሴትዮ 🙄በየወሩ ለሀበሻ ቀሚስ 100 ሺህ እወጣለሁ ያልሽ ስገጤ መንግስት መሬት ይስጠኝ ስትይ ድፍረትሽ .... በደሀ ስም መነገድ እቁሙ ከቻልሽ እርጂ ካልቻልሽ ግን በደሀ ስም መሬት እይገኝምምምም እትጠይቂ....!!!
እድግትሽ ከኔ ጋር ይመሳሰላል እኔም በዘጠኝ አመቴ ነበር እንጅረ ስጋግር ወንበር ላይቆሜ።ነበር ስንት ውጣውረድ በህይውቴ አለፈ ችግር ዛሬም ባይላቀቀኝም እየታገልኩት ነዉ ተስፋ መቁረጥ አልውድም ሲፍጥረኝ እኔም ብዙ ሰዎች እብድ ይሉኛል እኔ ግን ጤነኛ ነኝ እነሱ ስላሉኝ ምንም አይሰማኝም ጠንካራ ሰው ስንሆን ብዙዎች ለነሱ አላማ ስላልተ ገዛን እብድ ይላሉ ዛሬም ጠንክሬ እጥራለው በርቺ እህት አንቺም ጀና ሴት ነሽ!
Berchi ehet anchim betam jegna set nesh. Medhanialem mengedeshen yakenalesh. Be negeroch hulu yekedemelesh ❤️❤️❤️
@@Mediye አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Berchiy nege Leyland Ken new
@@BrktiGebre-up6tb 🙏
በጣም የምወዳት የማደንቃት ጀግና ሴት በራሷ የምትተማመን በዛ ላይ ደግ በሰፊዉ የምትሰጥ ማርያምን በርች እግዚአብሔር በሰፊዉ ይስጥሽ
ማንነትሽን የማትረሽ ጅግና ሴት ነሽ ሰው የሚለውን እዳሰሚ እግዚአብሔርን ይዘሽ ወደፍት❤
ትጅ በጣም ጎበዝ ነሽ።ፅኑ ነሽ ከዕለታት አንድቀን ኃይልና አቅም እንዳለሽ አምን ነበር። እግልዘኛሽ ይጣፍተኛል።ስልክ ስደውል ፀሐፊሽ አነሳው።በርችልኝ ውዴ አንቺ እዮብ ነሽ።ትናንት ከውሻ ጋር ታድራለች ይሉሽ የነበሩት፣እብድ ነሽ የሚሉሽ አዎ ብለውሻል ጠንቅቄ አውቅ ነበር።ከለታት አንድቀን እንዲህ ጠይቄሽ ነበር።አንቺ ለምን እንደ ሴቶች አታጌጪም አልሁሽ።ምን ብለሽ እንዳልሽ ታውቂያለሽ እኔ ከነሱም በላይ ውበት አለኝ፣የደቂቃ ስራ ነው አሁን ጊዜ የለኝም አልሽ።ከዚያ በኋላ ከአንቺ ቤት ዘወትር እመገብ ነበር።ሰፈር ቀይሬም ጠላ ለመጠጣት እየመጣሁ እጠጣ ነበር።ቲጅ በርች።አብርሐም ነኝ ከአጠገብሽ ሱቅ የነበረኝ
የኔ ጀግና ብርቱ ታታሪ ግልጽ ደግ ዛሬ ለሚሉሽ ባለጌዎች ተሳዳቢዎች ቦታ አትስጪ ።በጣም እወድሻለሁ ።
ያኔ የዋህ ልዕል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ቲጂያ እጅሽ ይባረክ የኛ ቅመም❤❤
እኔ ኮተቤ ሀና ማርያም አከባቢ አውቃታለሁ በጣም ጠንካራ ሴት ናት ጎበዝ በርቺ
የሴት ጀግና ጥንካሬሽ ደስ ሲል አገሬ ስገባ ባገኝሽ ደስታዬ እናንተስ❤❤❤
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ቲጂዬ ይሄን ሁሉ ሙያ ከማን እንደተማረች ብትጠይቂያት ደስ ይለኝ ነበር ❤እናቷ በልጅነቷ ስላጣች ብዬ ነው
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
ለታመመ ጤንነትን
ላላገባ ትዳርን
ላልወለደ ልጅን
የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን።
አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
አሜን🙏🙏🙏
አሚን ያረብ
200 መቶ ስው ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
Amen❤
የኔ ቆጆ የሴት ጀግናነሸ ሰወድሸ ❤ቲጂሞ ገና ከፍ ትያለሸ እግዚአብሔር ካቺ ጋር ይሁን
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ እህቴ ሰርተሽ እራሽን የለዎጥሽ በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺ እህታለሜ እውነት ነው ሰው የኃላውን መርሳት የለም ስለሰራሽ ነው ብትለብሽ ብትደምቂ ይገባሻል ❤❤ጀግና እንዳቺ አይነቶችን ጀግና ሴቶችን አቅርቢልን ጀግና ሴት ነሽ ሁለት ቲጂዎች 💚💛❤️👍👍👍👍👍👍
ዛሬ ጀግና አቀረብሸልን ቲጂዬ በረች አንቺ አንደኛ ነሸ አትሰሚ መሰራት የማይችል ይሳደባል ሰነፋ ነው የሚሳደበው ❤❤❤❤❤
የሚሳደቡ ሰወች የማይሰሩ የሰው እጅ የሚጠብቁ ለማኞች ናቸው የማንንም ቱሪናፋ ቆሻሾች ቦታ አትስጭ የኔ ጀግና እዳች ጀግና መሆን እፈልጋለሁ ያረብ
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ስድብን ምን አመጣው አረ ተዉ ከፈጣሪ አንጣላ በጨዋ ደረጃ ምክር ብታስተላልፊ ምን ይጎዳሻል ??? እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ።
የኔ ብርታት ቲጂየ በጣም ጀግና በጣም የሁላችን ተመሳሌት
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ቲጅ ጀግና በርች ወደፊት የኔ እናት ለሚሳቸቡ ቦታ እዳሠጪ❤❤
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
@@-againyoutube5771 ደምሬሻለሁ
የሴት ጄግናነሽ በርች መጨረሻሽን ያሳምረው🥰🥰🥰
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ስወዳት የሴት ጀግና በዛላይ ለነዲያን የምታደርገው ነገር የኔእናት ከዚህ በላይ ይጨምርልሺ❤🙏
❤❤❤❤❤❤አባቴን ሥትመቸኝ ይች ሤት ፈታ ያለች ናት
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
የኔ ብርቱ ቲጅየ የሴቶች ብርታት ነሽ ማርያምን በጣም ሲበዛ ጅግና በቃ ሰው ድህነቱን ያለመርሳት በራሱ እሄ አንድ እድገት ነው የኔ አንደኛ የእውነት በጣም ነው ማደንቅሽ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ብርቱ ሴት
ቴጅየ የሴት ጀግና ❤❤❤እናታችን የድንግል ማሪያም ከልጇ ከቸሩ መድሃኒዓለም ጋር ትጠብቅሽ ❤❤❤
በጣም ጀግና ሴት ናት ወላሂ አሏህ ይጨምርልሺ እሙየ መሉ ጤናሺን አላህ ይስጠሺ ያኡምሬ
ማርያምን በጣም ነው የምወዳት የሴት ጀግና ስትሰጥ ሰሰት የማታቅ ምርጥ ሴት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን🙏❤❤❤
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ
እራሷን የሆነች ጀግና ሴት አቀረብሽ ❤
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
የእኔ እህት በርቺልን እቺ አለም አደለም ለእኛ ሀጢያተኞቹ ስለፍቅር በፍቅር ለሰዉ ልጅ ለመጣወ መዳኒአለም ያልተመቸች ናት
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
200 መቶ ስው ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
እግዚአብሔር ከእዚህ በላይ ሐሉን ጉልበትሽን ይስጥሽ ትልቅ ተምሳሌት ነሽ እሩ ልብ አለሽ የትናቱን የማረሳ ሰው የሰው ችግርን ይረዳል ሐሳብሽን ያሳካልሽ ❤❤ በርቼ
ጥፍርሺን ብታሳትሪ ጥሩ ነዉ::ረጅም ጥፍር ና ምግብ አብሮ አይሄድም::እኔ ሰው ቤት እንኩዋን ስሄድ ረጅም ጥፍር ካየው ምግብ እራሱ ላልበላ እችላለሁ::ንጽህና የስልጣኔ ምልክት ነዉ::ረጅም ጥፍርን ለጥፍራም ትተሽ ንጽህና ላይ አትኩሪ::ምክ ንያቱም ጎበዝ የምግብ ባለሞያ ስለሆንሽ::ይመቺሽ ቲጂ ጀግና!
እስከሚለቀቅ ቸኮልከ ቲጂየ የኔ ምርጥ ጀግናዋ ቲጂ
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
የኔ ውድ እህት ወላሂ በጣም ከጀግናመ ጀግና ነሺ በረች አላህ ከዚህ በላይ መልካሙን ነገር ይስጥሺ ይገባሻል
ቆራጥ ሴት ነሺ ጣፋጭ ንግግርሺ ብቻ
ብቻ መልካምነትሺን ይገልፃል ማሬ
አላህ ያክብርሺ ይሙላልሺ ውዴ እህት
አይዞሺ እሙዬ
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
በእውነት ዛሬ ገና ነው የተከታተልኩሽ የዋህና ደግ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልሽ
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ
200 መቶ ስው ያንቺ ምፆዋተኛ ለማኝ መሆን እይፈልግም የለበትምምም ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
እመብርሃን ትርዳሽማንንም አትስምእግዚአብሔር መቼ የማይወድቅምሰውን ከሰማሽ ወደኋላ ነው የምትቀየሰው ልጅ ስቅ ሲጫወትየደላው ይመስላልአይዞሽዛሬ ላይ አልፈሽ ሰውን እየረዳሽ ነውናበርቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቲጂዬ የሴት እመቤት ጀግና ነሽ እኮ ሾሻል ሚዲያ አታብዢ ክብርሽን ትቀንሻለሽ
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
አይዞሽ የኔ ውድ፡፡ ሕልም ፡ የሌላቸው ሰዎች ይሳደባሉ፡፡ በርቺ፡፡
አላቅም ለምን እንደምወዳት እግዚአቤር ይጠብቅሽ የኔ የዋህ እጅሽ ይባረክ ጀግና ሴት በርቺ ግን የምትጠጪ ይመስለኛል ቀንሺ መጠጥ ❤❤❤
ጀግና ነሽ ቲጂ እመብረሀን ትጠብቅሽ ሰላምሽን ታብዛልሽ እኔም ሳውዲ ነኝ ያንቺን አርያ መከተል እሻለው ፈጣሪ ይርዳኝ
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
እኔም ያለ እናት ነው ያደኩት እግዚአብሔር ይመስገን በራሴ ሰውቸ እየተለወጥኩኝ ነው በርች ታጂየ የኛ አርያ ነሽ
የኔ ጀግና ውበትሽ ማንነትሽ ነው ምንም ውስጥ የሌሉ ሰዎች ናቸው❤
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
200 መቶ ስው ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
ቀረፃ መሀል ሰው አታስገቡ ኤጭ ሰው አክብሩ ዳሪክተሮች ማኔጅ አታረጉም እንዴ
ሰላምበየቦታውለረጁምግዜአገኝሺአለሁአችምሰደትነውያለሺው
በትክክል
ትክክል ስርአት የለ
ከምር በጣም ምስኪን ናት በእውነት ተዋት የኔ የዋህ
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
200 መቶ ስው ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
ጀግናነሽ እኮ ቲጅዬ አመሰግናለሁ💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
200 መቶ ስው ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
የዋህ ናት ወላሂ ማሺአላህ አላህ ይጨምርልሺ
የኔ ጀግና በርቺልኝ🥰🥰🥰🥰
እብድ ያሉሽ የሚሰድቡሽ ስለ ስራና መለወጥ አላማ የሌላቸው ናቸው እድሜ ልካቸው አያልፍላቸውም።
ቲጂዬ መልካም ሰው በእውነት ማስመሰልም መመሳሰልም አላይባትም ትመቸኛለች በርቺ እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን
ጀግና ነሽ አቦ በርቺ ግን ብርሽን አይቶ የመጣ እንዳይሆን ቲጂ በደንብ እይው❤❤❤
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
የኔ እናት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግሽ የብዙወች እናት ያድርግሽ
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
200 መቶ ስው ያንቺ ምፆዋተኛ ለማኝ መሆን እይፈልግም የለበትምምም ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
በጣም ጎበዝ ጀግና ሴትነሽtg ክብር ይገባሻል❤❤❤
ጀግና ሴት ነሽ በጣም ጎበዝ እ/ብሄር አምላክ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ የኔ ደግ ❤❤❤
መድአኒያለም ጠላቶችሽን ያዝልሽ ቲጂ ጀግና❤❤❤🎉
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
የኢትዮጵያ ህዝብ ጉራቹ መከራ ነው ኢትዮጵያ የተከበረች ናት ስቃይ እኛ ከድሮ ከደርግ ጀምሮ ነው ስድብ የተማርነው ተሰዳድቦ ያላደገ የለም ያሁኑ ግን ልቅ ያጣ ስድብ ነው ፣ ግን ለአንቺ ይመስለኛል ሚካብ ስለ ማትጠቀሚ ተኳኩለሽ ተሽቀርቅረሽ ስላላዩሽ ነው የኛ ሰው በአርቴፍሻል የሚያምን ህዝብ ነው ያለን ግን አንቺ ጆሮ አትስጪ የኛ ጀግና ነሽ እድሜ ጤና ያብዛልሽ ፣ ወደፊት እንጂ ወደ ውሀላ አትበይ❤
200 መቶ ስው ያንቺ ምፆዋተኛ ለማኝ መሆን እይፈልግም የለበትምምም ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
እንደ አንቺ ያሉ እትዬዽያ ያብዛልን👍👍👍
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
እረ ጀግና ነሽ ኩሩ ጠንራ ሴት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ እርዝቅሽ ይስፍ ዲሀ እሚያበላ
ይከፍትለታል አዲናቂሽ አክባሪሽ ነኝ
ይቺ ጀግና ሴት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና እንዲሠጥሽ ተመኘሁልሽ አንቺን የሚሠድቡ ሠዎች የአይምሮ ብሌናቸው የላላባቸው ናቸው በርቺ እህቴ።
ቲጂዬ አንቺ የሴቶች ቁንጮ ጎበዝ የነበርሽበትን ያልረሳሽ ያገራችን እንቁ ሴት በርቺልን እብድ አይደለሾም የምወድሽ የማከብርሽ ነኝ ከአምሪካ ካሊፎርኒያ
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
200 መቶ ስው ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
እዳች ያለውን ያብዛልን ለወሬ ቦታ አትስጭ በተርፈ ጠክሪ🎉🎉🎉🎉
ደምሬኝ እህታለሜ በቅንነት❤
ጀግና ጀግና የሚለው ቃል ላንቺ ያንሳል ፈጣሪሽን እዘሽ ገና ብዙ ቦታ ትደርሻለሽ ያሰብሽውን ፈጣሪ ያሳካልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ሴት! እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይሰጥሸ!
ቲጂዬ የኔ ቱጉ የሴት ቆንጮ💪💪ጀግኒት😍እንዴት እንደምወድሽ ለነድያን አሰጣጥሽ ዳግማይ ጣይቱ🥰🥰🥰ብዬሻለው የጥጋብ ዘመን የምታስመስይው❤️ምክንያቱም የለስስት ዳቦው ግዝፈቱ!የፍትፍቱ አዛዛቅ የአብረሐም ስላሴ ይባሩኩሽ🙏
200 መቶ ስው ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
ቂቂቂቂቂቂቂ ጣይቱ 😂😂😂
ወላሂ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ድፋ ዳቦ ስቆርስ አንቸቴን ነው የምታርሰው ወላሂ አተላለቆ ለተጀገሩት ስሰጥ እንባ ተናነቀኝ
Mee too
ቲጂ ታታሪዋ የሴት ጀግና የስራ ሰው አምላክ ከፍ ያድርግሽ ስስት የማታውቅ ደግ ሴትእድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
ቅዱስ ሚካኤል ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ እጆሽ ይባረክ ውለጂ ክበጂ፡ተባረኪ
ቲጅዬ አች ጀግና ሴት ነሽ ወላሂ የሚሳደቡትን ዝምብለሽ እለፍያቸዉ ደደቦች ናቸዉ የሚሰድቡሽ ስለበለጥሻቸዉ ነዉ በርጅ ወደፊት በድናቂሽነኝ ሰራወዳድ እነትሽ ስራ ክብርነዉ
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ
ጌታ ይባርክሽ
❤🎉እግዝአብሔር ያግዝሽ የኔ ቆንጆ እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ❤🎉
ቲጅ❤❤❤ እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ በበረከት ትርፍርፍ ያድርግሽ የበለጠ ወደድኩሽ ።ስጥ ይሰጥሀል የሚለዉ የእግዚአብሄር ቃል በአንች ላይ አረጋገጥኩ
pure heart ,brave mind tgy u are real motivation
200 መቶ ስው ያንቺ ምፆዋተኛ ለማኝ መሆን እይፈልግም የለበትምምም ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
ዕረ እግዚአብሔር ሆይ እኔንም ከማዳም ኩሽና ገላግለኝ በብዙ ሀብት አልፈልግም ግን ለፍቼ ጥሩ ውጤት እያገኘሁ ልጆቼን የማሳድግበት ነገርን ፍጠርልኝ ማርያምን የሰው ቤት ደክሞኛል😢
አይዞሽ ከሰራሽ ጠንክረሽ ሁሉም ያልፍል
መዳንያለም እንዳንቺ አይነቱን ስው ያብዛልን 🎉🎉🎉በርቺ ፈጣሪ የሀሳብሽን ያሳካልሽ መሬቱም ይገባሻል❤❤❤❤
አባይ ቲቪ በጣም እናመሰግናለን ቲጂ የኔ ፍቅር በጣም ጀግና ነሽ ሁለታችሁም ለኔ ምርጥ ናችሁ ቲጂ በርቻ አላህ ይጨምርልሽ 🎉🎉🎉
ጥሩ ሰው ትመሰለኛለይ በየሄደቸበት ይዛ ነው የሚኬደው❤
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
200 መቶ ስው ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
የቲጅን ጀግንነት እና ጥንካሬ አለማድነቅ አይቻልም
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ
እግዚአብሄር ይርዳሽ ምርጥ የ እግዚአብሄር ሰው ነሽ
ቲጂዋዬ ጀግና በጣም የምወድሽ እመ ብዙሀን ቅድስት ኪዳን ምህረት ትጠብቃቹሁ አሜን፫❤❤🎉
በጣም ጎበዝ ነች የሴት ጀግና
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
ጀግና ነሽ።Blessed
200 መቶ ስው ያንቺ ምፆዋተኛ ለማኝ መሆን እይፈልግም የለበትምምም ስርቶ እራሱን የሚችልበት የሚኖርበት መንቀሳቅሻ ብር ወለድ እራጣ በሌለው መልኩ ስርቶ እንዲመልስ ቢስጠው ስርቶ እራሱን ይችላል ....ካንቺ እይጠብቅም እንቺ በለማኝ ስም የ200-300 ሚሊየን ብር መሬት ትፈልጊያለሽ የስገጤ ብልጣ🙄🙄🙄
ጠንካራ ሴት❤❤❤❤❤❤
ጃግና ቲጂ ተባረኪ አሁንም እግዚአብሔር ይርዳሽ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ 🙌🙌🙌❤
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነቱ የኔ ውድ እህት ትጂዬ
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
she is the strongest women of ethiopa
I don't know why, but I love this woman. She is my inspiration ❤
ትምህርት ቤት መክፈት አለብሽ ቲጂዬ እኔ ሞያ መማር እፈልጋርለሁ ❤❤❤
የዘመኑ ምርጥ ጀግናና ጀግና ነሽ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ🎉🎉❤❤❤🥰🥰🥰
Tg I love your confident and honest you are my hero Tg good job from America
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለመድኃኔዓለም በርቺ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ኧረ አታስጠይም ቲጂየ 😘😘😘 ሰው ግን እንዴት ባለጌ ሆኗል እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጠን መልካም ትዳር ይስጥሽ መልካምነትሽና አስተዋይነትሽ ፊት ላይ ይነበባባል እግዚአብሔር አባታችን መልካም ልብ ካላቸው ጋር ነው።
ሊዩዬ ደምሪኝ❤
@@DadaTube225 እሺ እኔንም ደምሪኝ or ደምረኝ
እህታለሜ በቅንነት ደምሩኝ❤
በጣም ጎበዝ ሴት በጣም ነው ማደንቃት የምወዳት በርቺ እህቴ
ቲጃ ጀግና የዋህ ስሰጥ የማሰስት ልበቀና ነች ፈጣሪ ሁሉኑ አሟልቶ ይስጥሽ ጨምሮ ጨማምሮ ❤ጀግኒት እንወድሻለን ❤❤ቲጂዪ ተባረኪ-🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!❤❤