/አዝናኝ ድራማ/ "ኤቢ ቲክቶከር ሆና መጣች...😂በላይቭ ተቀጣች"😂🤣 //እሁድን በኢቢኤስ//
Vložit
- čas přidán 22. 06. 2024
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv. - Zábava
እኳን ለቅድስት ኪዳነ ምረት ብዓል አደረሳቹህ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን❤🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
አሜን❤❤
Amen
አሜን አሜን
🙏🏾❤️
መቅዲ ሚወዳትቢቻ ላይክ
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
የኔቅመም እደት እደምወድሽ መቅድየ
መቅዲ እና ሉላ ebs ድምቀት👍👍👍
ማርያምን መቅዲ ደስ ትይኛለሽ ነፃ ሰው ነሽ ሁሉ ያምርብሻል
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
አይመቅዲ በጣም አዝናኝ ነው
ለየት ያለ😅😅😅😅
ጆን ዳንኤል ና ጉድህን እይ😂😂😂😂😂😂 ebs ግን ነፍሳቹ አይማርም😂😂😂😂
እኔም በመጀመሪያ እሱነው የመጣልኝ😂😂😂
Kkkkkkkk😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂
ታብ ታብ እያሉ ለብር ብለው እንቅልፍ ለሚያጡት ቲክቶከሮች መልክት አለው😂😂
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
👍
😜😜😜😜 mekidi wow very smart act🎉🎉🎉🎉
መቅዲ ማለት ሁሉንም ነገር አሞልቶ የሰጣት ምርጥ በትወናው በቅብፀቱም በሁሉም ነገር አንደኛ የሆነች ቅመም ነሽ
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
@@-againyoutube5771 እሽ
መቅድዬ ብርቅዬ ጠፋች ምነው ኪሳራ ደረሰባት ወይ ጣላ ቤቱ የኔ የሳቄ ምጭ ስወድሽ እኮ አንቺ ዱቄታም😂😂
ወልዳ መሰለኝ
መጨረሿዉ ዘመን ነዉ ይሂ ሚያመላክተዉ ወጣቱ ልመና በሚዲያ ወቷል
ቀላል ልመና
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
ሉላ የሴቶች ቁንጮ👍👍
እረ መቅዲ በጣም ጎበዝ ነሽ ሁነሽ ነው እምትሠሪው ቀጥይበት በጣም ትችያለሽ❤❤
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
በጣም ጭንቄኛልዱአ አረጉልኝ
አላህ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ
አላህ ከጭቀት ያወጣሽ
አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
,አይዞሽ ውዴ❤❤❤
ፍጣሪ ከጭንቀት ያውጣህ/ሽ
ቅንልብ ያላቹ ብቻ ደምሩኝ ስደተኛ ነኝ ደኪሞኛል😢😢😢
እሽ
Ayzosh
እንደማመር ይኸው ደመርኩሽ ደምሪኝ
ኣይዞሽ ኪድነምህረት ጉልበት ትሁንሽ ❤❤❤
አይዞሽ ያልፋል😢❤❤
የምር እደዚህ ነዉ እንዴ እሚአብዱት ቲክቶከሮች ታድዬ አልጠቀምም ተገላግያለሁ
እኔም
እኔም
እኔም አልጠቀም አልሀምዱሊላህ
መቅድ ታዝናናኛለች😅 ወላሒ ይህን ቲክቶክ ሳልጠቀመው እንደጠላውት እዚ መድረሴ አልሀምዱሊላህ ስንቱን አጨለለው ስንቱን ከላዩ ላይ ክብሩን ገፈፈው ስንቱ እረከሰ አኡዙቢላህ
አልሀምዱሊላህ እኔም አልጠቀምም ቀልብን ነው የሚያደርቀው አኡዙቢላህ
እኔም አልጠቀምም አልሀምዱሊላሂ👍🌺
አትጠቀሙ እኔ ጭራሽ አፑን የማየው የሆ ቪድዮ ሲላክልኝ እንጅ ከስልኬም የለ ስጠላው
እኔም አልጠቀምም አልሀምዱሊላሂ
አልሀምዱሊላህእኔምስሙንእጅአላቀውምየለኝም
መቅዲዬ እንቺን ለማየት ነው የምናፍቀው
ትወና ማለት እንደመቅዲ ነው የሳቄ ምንጭ ነሽ😂❤❤❤
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
ኡፍፍፍፍ ይህ ፖሮግረም አሲፍት የሰረተኘ አገነኝ ደለለ ሆኖ ሲለሰረዉ ገነ እቤ የምል ርእሲ እንደየዊ ዲንግጥ አልኩኝ አይ ሞት መቅዲዬ የኔ ቀበጥ ሁሉ የምርብሸል ሉለዬ ደሞ የኔ መደም ሆንሺበት ከከከከከ በርቱ ዉቦች
😂😂😂😂😂ኡፍፍፍፍፍፍ ወይ መቅዲዬ እሁዴን አሳመርሽው ሉላዬ ደግሞ በጣም ኮስታራነትሽ ደንቆኝ እንዴት ሳቋ አያመልጣትም ብዬ ነበር መጨረሻ ላይ ነው የገባኝ በጣም ነው ያዝናናችሁን 😄ሁለታችንም በጣም ነው የምወዳችሁ😍እናመሠግናለን Ebs🙏❤
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
ብርቅዬ ትምጣልን ኤቢ ይቅርብሽ
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
ያበደ ነው የዛራው ብርቅየ
መቅድየ ስወድሽ እንዴት ዘና እንደምታረጊኝ ትችያለሽ የኔ ቆንጆ
የሳኩት መጨረሻላይ ነው😂😂
ድራማ🙄ግን ዓስፋው ትዝ አለኝ ኡፍፍፍ
😢😢😢
😢😢😢🤫🤫🤫🤫
😢😢😢😢😢😢😢😊
Bhaqi eziga ymaxa neber ahun asfye Rip
እኔም😢
ትልቅ ትም/ት ለቲክታክ ተጦሪወች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊
ወይኔ የመጨረሻው ክክክክክክክክክክክክክክ ቆይ ለመሆኑ እንደዚህ ነወሰ እንደ እሚያደርጉት እኔ አላሀምዱሊላሒ አልጠቀምም አፑንም ማውረድ አልፈልግም
የኔ ጓዲ አልሃምዱሊላህ የለሁበትም የብዲ መደር ነዉ ምን ይሰራል አንዲ ቀን አዉርጀ ከፍቸ አላዉቅም
አልሀምዱሊላህ አል ኒኢመተል ኢስላም ወሏሂ መታደል ነው እንደዚህ አይነት ውስጥ ከመጣድ የሠተረን ጌታ ለአላህ ሱበሀነሁ ተአላ ክብር ምስጋና ይገባው ለአለማቱ ጌታ
@@user-lb7yb9pf7r ትክክልልል አላሀምዱሊላሒ
አረ😂😂😂😂😂
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
መቅዲዬ ገናሳያሺ ሳቄነው የሚመጣው❤❤❤❤❤❤❤😂
መቅዲዬ የኔ ፈገግታ ነሽ እኮ አንደኛ😂😂😂
19:42 አይ መቅዲ አያልቅብሽ😂
መቅድዬ ትለያለሽ!! ወይ ጉድሽ ሉላ.. ደግነቱ ቲክ ቶክ የለኝም ተመስገን.. ትወና ብሎ ዝም❤❤❤ ምን ለክፎሽ ነው ለሊት ለሊት ምትሰሪው አላለችም...ላይቭ..ቀጥሉበት
ታብ ታብ እባካቹ ለመቅዲ ታብ ታብ አቦ ይመቻቹ...
ተከባለይ ይሉኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ,
ዋው መቅዲ ሲያምርባት😂😂😂
በመቤቴ እደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ለካም ሰው ሲከፋው እዲህም ይስቃልኝ ተባረኩልኝ ኤቤስ😂😂😂😂😂❤❤❤
መቅዲየ የሳቄ ምንጭ ❤
ኧረ በገዙ ሞት አበባ እኮ ጨጓራዋን ላጠችው 😂😂😂
😂😂😂😂😂በጣም
አይመቅዲ ታብ ታብ አላለችም
እንደዛሬ ስቄ አላቅም🤣🤣🤣ዋው የዛሬው ይለያል።ለሁለታችሁም👏👏👏
ሀሪፍ ትምህርት ነው አልሀምድልህሊላ እንኳን ላይቭ ላፈጥ ፍቶ ጥሮፍይል ማድረግ አልወድም ያውም ካሜራ ፍት ለፍት ላፈጥ
ደስ ይላል ጥሩ መዝናኛ ነው
😂😂😂😂ሳሚኝ ፣ውጊኝ፣ ደስ ያለሽ ቦታ ምቺኝ ሚሉትስ ምን ማለታቸው ነው 😂😂😂😂😂እውነት ለመናገር ቲክቶክ ከመጣ ወዲህ ብዙ ወንዶች ስራ ጠልተዋል ልመና ተያይዘዋል😂😂😂ሴቶችዬ በርቱና ስሩ እየተፈጠረ ያለው ወንድ እንኳን ላንቺ እራሱንም ማይችል ነው 😂😂😂
ትክክልወላሂ😂😂😂
ወይ መቅዲ የሳቄ መጭ ሰወድሽ
ውይ የእትየ ትግስት😂😂
@@user-gz6sd5oz7r አማማም አሆናለሁ ማርያምን
ወይ መቅዲዬ የሳቄ ምንጭ ሁለገብ ሁሉም ያምርብሻል ስወድሽ ማሪያምን❤❤❤❤
መቅዲ ቀናችንን ቀለል አደረግሽልን
መቅዲ ድምቀት ናት
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
አይመቅዲ እደት እሳቅሺኝ😂😂😂😂❤❤❤
መቅዲየ ጀግነ በርች ያምርብሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ናፍቃችሁን ነበር እንኳን ተመለሳቹልን የእሁድ አድማቅ አስቂኝ ድራማ
ፍትህ ለዱቄት😂😂😂😂
መቅዲዬ ትወና #1 ስወድሽ❤❤❤
Multi talented girls, beautiful people enjoy seeing them, they know how to run every tv show and people listen, now we are learning that they are act and people love watching them.
መቅዲየ የኔ ፍልቅልቅ😂😂
ትችላላችሁ❤❤❤
ኦኦኦኦ መቅዲዬ በሳቅ ነው የጨረስኩት ኡፍፍፍ😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂 አይ መቅዲ ሁሉም ነገር ያምርብሻል
የኔ አድራቅ መቅዲዬ ❤ ሉላዬ የኔ ቆንጆዎች ስወዳችሁ
መቅድዋ ብርቅየን አምጫት ናፍቃኝ አለች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
መቅዲ ምርጥ ነሽ እኮ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጉዳቸውን አያችውልኝ አይደል እንደዚህ ሆነው ነው ሚሰሩት ባይበላስ ልመና እኮ ነው በዘመናዊ መልክ ቱ😊
😅😅😅😅😅በትክክል ሠርተሺዋል
መቅዲየኔቆንጆበሌላየመዝናኛ ብሮግራምብትመጭደስይለኛል በኢቤስ ማለትነውበጣምጎበዝ
አይ ሙቅዲ ገደልሽን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወላሂ ያሳቁባት ፓርት በጣም ነው ያሳቀኝ ክክክክክ ኑሩልን ያኛ አስቂዎች
መቅዲዬ አንደኛ ሉላዬ ሥወዳችሁ❤❤❤😘😘😘😂😂😂
ሉላን ብቻ ሳይሆን እኔም ተቃጠልኩ👋✊
😂😂😂😂
😂😂😂
እኔም😂😂😂😂😂
መቅደስ ጎበዝ ነሽ❤❤❤
መቅዲ በጣም ድንቅ መሻሻል ነው።። ጠላና አረቄ ቤቱን ዘጋሽው። ጎቦዝ
ብርቅዬ የቤቱ ድምቀት ነሽ
ወይ መቅዲ እኡ ምን ይሻልሻል 😂😂😂😂
ደምሬኝ በቅንነት እህታለሜ❤
''Love and Respect'' Part አልቻልኩም😂😂
Just wow ❤ you're amazing 😅
ወይ መቅዲ ያዘነ ሰው ቢይሽ ሀዘኑን ይረሳል ታጋሽ አሰሪዎች ያብዛልን
ይሔትምሕርት ነዎ ለገባው እነመዳምቤት እሰውቤት ያለነው በጥቅሉ እኔኳን የለሑበትም አልሐምዱሊላ 😂😂😂😂😂
❤❤❤ጉድ ነዉ
።።። መቅዲ እቤትሽም እንዲህ ትጫወቻለሽ ? ባለቤትሽም ልጆችሽም ታድለዋል በጣም ታዝናኛችኋለሽ።። ሉላየ ዳኒም ጃፒም ስንቱም ።።ተባረኩ ።። ሳቅ በጠፋበት ግዜ።።እንድንስቅ ስለምታረጉን።።።
😂😂😂 waye tik tko yasrahanee yasxaqee badabee nawe yasarashuu👌👌👌111gobzee maqadyee💕💕💕
ወላሒ ከካሜራ ጀርባ የሠቃችሁ ሳቅ እኔም ከልቤነው የሳኩት ስቄ አላውቅምነበር😂😂😂🤣🤣🤣🤣
እኔማ እባየን ጨረስኩት የመጨረሻው
Mekid betam nw yemi wodati❤😂❤😂
በጣም አሪፍ ነሸ host ከማድረግ ውጭ ያለሸ የአክቲንግ ችሎታ የሚደንቅ ነው !!!!!!!!! ጎበዝ !!!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣችሁ❤❤❤
መቅድማ በደንብ ነው ያየቻቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ያጋባሉ ያፍታሉ ያማሉ አላችም😂😂😂😂😂😂😂እውነትሽን ነው😂😂😂😂😂
ሁለታችሁም ምርጥ ሁለገብ ችሎታ ያላችሁ ናችሁ።በርቱ ለአደናቃፊ አስተያየቶች ቦታ አትስጡ።ስራችሁ ላይ ብቻ አተኩሩ
Wowስወዳችሁ በረቱ💕💕🌺🌺🌺🌺
አይ መቅዲ የሳቄ ምንጭ ምርጥ ኮሜዲ😂😂😂😂😂😂😂
Ara Ababa tamacheshiyi inidachi yadala yelami😂😂😂
እረመቅዲ አልተቻላችሁም❤❤❤😅😅😅
መቅዲዬ የ ebsድምቀት ነሽ❤❤❤❤
እኳን ደህና መጣችሁ እነመቅድ ላይቩን አሟሙቁት ❤❤❤❤❤❤
መቅዲዬ የኔ ምርጥጥጥጥ ❤️❤️❤️❤️
በናታችሁ ከካሜራ ጀርባ ያለው ነው ሚያስቀው ልቀቁልን የመጨረሻው ፓርት ሊገለኝ ነው በሳቅ
ሉላ እና መቅዲ ምርጦች❤
😂😂😂አይ ቲክ ቶክ ትችያለሽ መቅዲ❤
መቅደስየ😂😂😂😂
ዋውመቅዲየሳቄመጭ🎉🎉😂😂😂
አይ መቅዲ😅😅😅ከአይኔ እንቅልፍ አራቅሺዉ😂😂😂ፈታ አረግሽኝ ይመችሽ
ሉላየ መቂዲ ስወዳችሁ
😅😅😅😅😅ኧረበሳቅ ገደለችኝ ውይ መቅድ ያችሥ ከፋሀሀሀሀሀ😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂 መቅዮ ትችያለሽ
በውነት በሳቅ ነው የገደላቹን 🙏🙏🙏
Wowowowo mekede and luliyee chawata das lal❤❤❤❤❤❤❤