ኤቢ (ቄንጠኛዋ የቤት ሰራተኛ) ያላሰበችዉ ገጠማት...🤣🤣//አዝናኝ ድራማ// እሁድን በኢቢኤስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 09. 2023
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • Zábava

Komentáře • 1,7K

  • @ekramtueb3720
    @ekramtueb3720 Před 9 měsíci +842

    ይቀጥል ዲራማዉ የምትሉ በላይክ አሳዩ

    • @melkamdemke4921
      @melkamdemke4921 Před 9 měsíci +4

      ወይኔ ሞትኮ በጣም ደስ ሰትል አነተ እድሜ ማረዘሜያ ነችዉ በስማም ሞትኩ በሳቅ

    • @mariyammariyam1774
      @mariyammariyam1774 Před 9 měsíci

      👍👍👍👍👍👍👍👍🥰😘😘😘🥰🥰🥰🥰😘❣️❣️❣️🤞👌🤞👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @alexalexalex583
      @alexalexalex583 Před 9 měsíci

      Zefenun muluwn btzefnew arif neber ,ketay part 2

    • @maku.hebron
      @maku.hebron Před 9 měsíci

      ​@@melkamdemke49216:53

    • @aberashmako8520
      @aberashmako8520 Před 4 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤​@@melkamdemke4921

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Před 9 měsíci +496

    😂😂😂የመዳም ቅመሞች ለትግስት ድምፅ እንሁን ዘፈኗ ተሰርቁዋል 😂😂ሀገሬ ገብቼ አልጋዬን ገዝቼ 😂😂😂

  • @habashaburti5859
    @habashaburti5859 Před 9 měsíci +56

    ይገርማል ሰው እኮ መነሻው አይታወቅም ሀገሬ ገብቸ ገብች ብላ የዘፈነችው ልጅ ታዋቂ ሆነች

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před 9 měsíci +47

    ወየየየ መቅዲ እና ሊያ ስዉዳችሁ 😂😂😂 ሀገሬ ሰላምሸ ናፈቀን ፍትህ ለአማራ ኔትወርክ😢😢😢😢

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 Před 9 měsíci +336

    የኢትዮጵያ አርቲስቶችን ታስንቃላቹው ሊያና መቅዲ ስወዳቹው ኮሚክ ናቹው ❤❤

    • @aaa-ih3rc
      @aaa-ih3rc Před 9 měsíci +1

      በጣም

    • @tizitafikadu
      @tizitafikadu Před 9 měsíci +2

      ምትገሙ ናችሁ በጣም ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤

    • @tizitafikadu
      @tizitafikadu Před 9 měsíci

      😂😂😂😂😂 በጣም ያስቃል

    • @ohbg8196
      @ohbg8196 Před 9 měsíci +1

      ሉላ ጎበዝ ናት እድትጫወት የሚሰጧት ከነሱ ለየት ያለ ሁኖ ነውጅ በነገራችን ላይ ተዋናይም ናት በፊት የሰራችው ፊልም አላት

    • @ህያብ
      @ህያብ Před 9 měsíci

      😂😂😂

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 Před 9 měsíci +269

    😂😂😂😂እኛ የመዳም ቅመሞች የዩቱበሮች ድምቀት ነን የምትሉ

  • @edaede8497
    @edaede8497 Před 9 měsíci +33

    ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁላችሁ ሂወታችሁን ፈጣሪ ብርሀን ያድርግላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማነው ግን እደኔ የሚስቅ የሙዚቀው ነገርሳ😂😂😂

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Před 9 měsíci +26

    የዛች ልጅ ዘፈን ተፈምሳል ተወዳል ዘፈኑ የማዳም ቅመሞች እኮ ተወዳጅ ነን ድራማ ሰሩበት አይ መቅድ ሁላችሁም ደስ ስትሉ😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @redwanfirst5197
      @redwanfirst5197 Před 9 měsíci +1

      😂😂🎉🎉አዎ ህዝብ ጋ ተቀባይነት አገኝቱዋል 😂

    • @ematube9407
      @ematube9407 Před 9 měsíci

      ​@@redwanfirst5197😂😂😂😂

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 Před 9 měsíci +177

    እኔ በኢትዮጲያ መዳም 1 ወር ከምሰራ አረብ ቤት እድሜ ልኬን ልስራ 😂😂😂😂😂

    • @user-cm6ls7ob6e
      @user-cm6ls7ob6e Před 9 měsíci +3

      እዉነት ነዉ

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 Před 9 měsíci

      እውነትነው

    • @user-cw4dw3xt8c
      @user-cw4dw3xt8c Před 9 měsíci

      ትክክል

    • @user-hs7hw4km6z
      @user-hs7hw4km6z Před 9 měsíci +11

      ግንኮ አረብ ሀገር የምንሠራው እውነት ለመናገር መከባበርና ስረአት አለን ፅድት ጥርት ያልን ነን በአሠሪዎችም አትፍረጅ አፍ ለአፍ መለፋለፍ ከተጀመረ መከባበር ይጠፋል የትም ቦታ ያለ ነው

    • @user-pc5jo2lz9k
      @user-pc5jo2lz9k Před 9 měsíci

      me too

  • @MyloveEthiopen-wb3bd
    @MyloveEthiopen-wb3bd Před 9 měsíci +98

    የመዳም ቅመሞችኮ እንለያለን እሁሉም ቦታ አለን😊እወዳችሆለሁ የኔ ስስቶች😊አላህ በያላችሁበት ከክፊ ነገር ይጠብቃችሁ ❤

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Před 9 měsíci +13

    ኧረ በሳቅ የመዳም ልዩ ሀይል ነይ ፈታ በይ😅😅😅😅🥰🥰🥰😍👌❤❤

  • @user-lh8si7km4d
    @user-lh8si7km4d Před 9 měsíci +18

    ድራማዉ ይቀጥል የምትሉ በላይክ አይመቅድ ስታስቂ

  • @hay5360
    @hay5360 Před 9 měsíci +55

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ተይ መቅዲ ግን ❤❤❤ ስትወልጅ ምን ሊውጠን ነው ይደብረናል የማዳም ቅሞሞች 😂😂😂😂 ሀገሬ ገብቼ

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Před 9 měsíci +290

    😂😂😂 የመዳምን ቅመም ዘፈን ዘረፋችሁ 😅 ፍትሕ ብለናል ሀገሬ ገብቼ ጆርናታ ሰርቸ ያለችው ልጅ ማን ነበር ስሙዋ ያበናት😊

    • @user-ot8qo3fe5c
      @user-ot8qo3fe5c Před 9 měsíci +8

      ትግስት ትባላለች

    • @emuhiba9441
      @emuhiba9441 Před 9 měsíci +4

      እደትእደሳኩኝ. አገሬገብቸእሚለውንስትዘፍን

    • @amynaA-tc6py
      @amynaA-tc6py Před 9 měsíci

      Kkkkk

    • @amynaA-tc6py
      @amynaA-tc6py Před 9 měsíci

      ሰላም ስራ አሳዮ መብል ሳይሁን ይሰለችንን ስራ ነው

    • @user-cm6ls7ob6e
      @user-cm6ls7ob6e Před 9 měsíci +6

      የት ነዉ የሰማሁት ስል ለካ 😂😂😂

  • @user-ge2hs6hv9o
    @user-ge2hs6hv9o Před 9 měsíci +19

    😂ግን እኮ ሀረብ ሀገር ቀድመው መዳም ቤት የገቡ ሀበሾች ልክ እደመቅዲ ናቸው😂ያችኛዋ ስታሳዝን በኔ ደርሶብኛል እደመቅዲያለች😢

    • @meri147
      @meri147 Před 9 měsíci

      Ewunt new enam andi gadegnea abero yemseru lij endaz nebir yemti aderg

    • @sameraassen3690
      @sameraassen3690 Před 5 měsíci

      😂😂😂😂

    • @taybat8805
      @taybat8805 Před 2 měsíci

      እኔም አንችም ሸቃላ😂😂😂😂😂😂

  • @user-mv3uk6dz8h
    @user-mv3uk6dz8h Před 9 měsíci +17

    ድራማው ይቀጥልልን❤❤😅😅😅

  • @richibintbaba8235
    @richibintbaba8235 Před 9 měsíci +24

    አዲስ አበባ የዛሬ 5 አመት የሆነች አላህን የማፈራሴት ቤት ገብቸ እንደዚህ ነበር የምታቋሸኝ ሰርቸ የማታመሰግን አላህ የስራዋን ይስጣት አሁን ግን አልሀምዱሊላህ እናት የሆነች መዳም አለችኝ

    • @titititi6005
      @titititi6005 Před 9 měsíci +1

      እኔም😢😢😢

    • @user-ux5zy2to6s
      @user-ux5zy2to6s Před 9 měsíci +4

      ማን እንደ አረብ ለአላህ ትንሽም ቢሆን ለመቅረብ የሚታገሉ ናቸው❤❤❤❤❤

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před 9 měsíci +4

      እኔም እንዳንች ጉለሌ ሰፈር ነበር የምሰራው የስራዋን ይስጣት አንች አረብ ሀገር ሂደሽ ነው የምሰሪው በፎቅ ላይ ይወረውሩሻል ስትለኝ ነበር ይሄው 10 አመት ሆነኝ የምገባቸው ሰዎች በጣም ጥሩ ናቸው አንዳንዴየም መገፋት ጥሩ ነው እላለሁ ❤❤❤

    • @user-fc6ds3jy8h
      @user-fc6ds3jy8h Před 9 měsíci +2

      እኔ መጀመሪያ አረብ ሀገር ስመጣ ሀበሻ ቤት ገጠመኝ መቸም አለማችን ክፍ ሰወች አሉ ቢባል እንደ እሷ ክፍ አይገኝም ጭራሽ ልትማታም ትሞክራለች ስድቡንማ ታውት 3ወር ሰርቸ ብር አልከፍልም አለችኝ ጠፍቸ ወጣሁ ጥሩ ሰወች ቤት ገጠመኝ ይሔው 4 አመት ሰራሁባቸው አረቦች ይግደሉኝ ከሀበሻ አሰሪ

    • @user-hv4bo5jv1f
      @user-hv4bo5jv1f Před 2 měsíci

      አየ አበሻ አሠሪወች ሸገር 3ስት አመት ሠርቸ ባዶጀን ስትልከኝ ይብቃኝ ብየ ወደዚህ መጣሁ ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏🙏

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 Před 9 měsíci +62

    Respect ለቤት ውስጥ ሰራተኞች
    እራስን ማስከበር ሰውን ከማክበር ይጀምራል😊

  • @user-gw5lq4mb2c
    @user-gw5lq4mb2c Před 9 měsíci +11

    በጣም ያበላታል 🤣🤣🤣🤣🤣love you from Eritrea Asmera😘

  • @aaabbb10315
    @aaabbb10315 Před 9 měsíci +4

    እኔም አንቺም ሸቃላ 😂😂😂😂 ፍትህ ለኛ ቅመሞች ማነው የዘረፈን ማለቴ ማነው ሚስጥር ያደረሰው በህግ ይጠየቁልን ..3 ውቦች በጣም ትችላላችሁ ውድድድ እናደርጋችዋለን ሉላዬ ምርጥ መዳም❤❤❤❤❤

  • @hixx7766
    @hixx7766 Před 9 měsíci +99

    ሀገሬ ገብቼ ጆርናታ ሰርቼ የመዳም ቅመም የዘፈነችው ኢቢኤስ ደረሰ😂😂😂

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j Před 9 měsíci +117

    አገሬ ገብቸብላ የዘፈነይውልጂ በቃበ ዘፈኑ ፌመስ ሁናለይ😂😂

  • @rozaamdihon5498
    @rozaamdihon5498 Před 9 měsíci +13

    በቃ የመዳም ቅመሞች ሆነችሁ አኮ ነባር እና አዲስ በነገራችሁ ላይ እያሳለፍን ያለዉን ህይወት ስለተረዳችሁልን እናመሰግናለን

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 9 měsíci

      ደምሩኝ በቅንነት❤❤❤❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před 9 měsíci +8

    የዛሬው ልዩ ነው ስወዳችሁ እኮ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-ql5qc2qo3m
    @user-ql5qc2qo3m Před 9 měsíci +14

    ተው በሰራተኛ አትቀልዱብን ያልፍልናል አንድ ቀን😢😢

  • @user-vd5ef9ne6k
    @user-vd5ef9ne6k Před 9 měsíci +14

    ሀገሬ ገብቼ ገብቼ አለች መቅድም 😂😂😂😂😂

  • @samira7639
    @samira7639 Před 9 měsíci +6

    የዛሬዉ ዬለያል የሊያ ካልሲ ሁሌም ነው ዘና የሚያረገኝ መቅዲዬ እና ሊያዬ እና ሉላዬ ስወዳቹዉ እኮ ለዘላለም ነው❤💖💕😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-uq2jg4hh1v
    @user-uq2jg4hh1v Před 9 měsíci +6

    ማርያምን በዚአመት ካየሁዋቸው የኢቲዮ ፊልም የናተ በጣም ነው ሚያዝናናኝ😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před 9 měsíci +21

    ሊያ እና መቂድ ይመቻቹሁ አቦ

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Před 9 měsíci +34

    ወይ ጉድ የዛሬው ልዩ ነው አቦ ይመቻቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳቹ❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-wk2fe1fn9r
    @user-wk2fe1fn9r Před 9 měsíci +3

    መቅዲ እና ሊያ በጣም ነው ምውዳቹ ህዝቡ የሚዘናና ነው ማህበረሰቡ ያካተተ ነው ጊዜያዊ ጉዳይ ያካካ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Před 9 měsíci +11

    መቅዲዬ ዘፈኑን በሚቀጥለው ድራማ ይጨረስልን በሚቀጥለው ድራማ የማዳም ቅመሞች ተቃውሞ እንዲያነሱ😂😂😂😂

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 Před 9 měsíci +64

    ሰላም ለሀገራችን ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ እና ለአማራው ፋኖ

    • @user-qs9ik2pi6z
      @user-qs9ik2pi6z Před 9 měsíci +2

      አላርፍ ያለች ጣት ት ቆ ረ ጣ ለ ች !

    • @user-wv9tl8zo4t
      @user-wv9tl8zo4t Před 9 měsíci +2

      አሜን ድልልልልል ለጀግናውፋኖ❤❤❤❤❤

    • @romantola5947
      @romantola5947 Před 9 měsíci +3

      Salam le Ethiopia hager

    • @suleymanwabella2680
      @suleymanwabella2680 Před 9 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @getachewkebede9863
      @getachewkebede9863 Před 9 měsíci

      @@suleymanwabella2680 ይርገፍልህ እስከዘር ማንዝራህ

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 Před 9 měsíci +24

    ሊያዬ እና መቅዲ የሳቄ ምንጮች😂😂 ደንበኛ ከርሳም ናት እጂ አመልም አላት😂😂😂መቅዲ

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 9 měsíci +11

    ወይኔ የመዳም ልዩ ሀይሎች💔💔👍🥰 የቻልነዉን ጉድ አወጡት ተመስገን ኢትዮ ያለ ሰዉ እኮ አያምንም የኛን መከራ ለደይቃ ቆም ካልን አይወዱ ስንበላ አይናቸው ይቀላል አንዳንዶቹማ😡

  • @user-vm9wm7ku3u
    @user-vm9wm7ku3u Před 9 měsíci +8

    ስታምሩ መቅዲና ሊቾ እናተማ አርቲስት ነበር መሆን የነበረባቹ❤❤❤

  • @AddisGizachew-kw3oo
    @AddisGizachew-kw3oo Před 9 měsíci +22

    ሀገሬ ገቢቼ አላሌችም😂

  • @helenaddis4691
    @helenaddis4691 Před 9 měsíci +6

    ወይ መቅዲ 😂😂 ሊያ አንደኛ የእውነት ሉላየም ❤❤

  • @kebebushtweld8215
    @kebebushtweld8215 Před 23 dny

    የኔ ቆንጆ ነኢማ ታስታዉቂያለሸ ለሰዉ ክብር እንዳለሽ ደግ ነሽ ተባረክ ኢቢኤሶች ስለ እናንተ ኣለም ላይ ያለ ሁሉ ይናገር ተባረኩ

  • @user-zd1on5md9t
    @user-zd1on5md9t Před 9 měsíci +35

    አገሬ ገብቸ አላለችም 😂😂 ቀልዱ ምናለባችሁ

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před 9 měsíci +56

    መቅዲ እና ሊያ የebs ድምቀት የሳቃችን ምንጭ ናችሁኮ❤ የebs አይዶልም እንዳይቋረጥ ሉላ ጥናቱን ይስጥሽ ሁለት አድርቅ አደረቁሽ😂😂😂😂😂😂😂

    • @mahletaba5413
      @mahletaba5413 Před 9 měsíci

      💜💜💜💜

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Před 9 měsíci

      😂😂😂😂😂የኣሁን ኣሠሪ ጠዋት ተነሥተዉ ይናደፋሉ እደእባብ ኣላለችም😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-fo3xt2wo8t
      @user-fo3xt2wo8t Před 9 měsíci

      @@mengsteabteklit-lm3xm አይገርሙሽም በጣም አስቂኝኮ ናቸው 😂😂😂😂😂

    • @Apple-rh2re
      @Apple-rh2re Před 9 měsíci

      ክክክክክ😂

  • @selam484
    @selam484 Před 9 měsíci +6

    Both of you u r awesome love to see more. ❤❤❤

  • @zainabbh3881
    @zainabbh3881 Před 9 měsíci +3

    መቅድዬ ስወድሽ እኮ ምንም ብትሰሬ ያምርብሻል የኔድምቀት❤❤

  • @gondertube618
    @gondertube618 Před 9 měsíci +35

    ቲክቶክ ላይ የዘፈነችው ልጅ ትዝ አለችኝ😂😂😂

    • @ohbg8196
      @ohbg8196 Před 9 měsíci +1

      ፍትህ ለህታችን ዘፈኗን ተሰርቃለች

  • @jbjj-hs3fr
    @jbjj-hs3fr Před 9 měsíci +33

    ሀገሬ ገብቼ ገብቼ😂 ጆርናታ ሰርቼ ሰርቼ😂😂😂 እህህ ሰርቼ😂😂

  • @omaralmansoori9564
    @omaralmansoori9564 Před 9 měsíci

    መቅድየ የኔዉድ በሰላም ወልደሽ እድትአቅፌ እመብርሀን ትርዳሽ

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 Před 9 měsíci +1

    መቅዲ በጣም ነው የምታስቂኝ የአነጋገር አክሰንትሽ ይመቸኛል ቃላቶችሽ ሁሉ ያስቁኛል ትችያለሽ ይመችሽ።

    • @UufufuYfyfuf
      @UufufuYfyfuf Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂መቅዲ

  • @sifandxb1310
    @sifandxb1310 Před 9 měsíci +31

    ሀገሬ ገብቼ የመደም ቅመም እብኤስ ገር ደርሶዋል 😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @hikmayoutube6653
    @hikmayoutube6653 Před 9 měsíci +64

    እደው ያሁን አሰሪሆች ጠዋት ተነስተው እደ እባብ ይናደፋሉ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @yeshiharegnegash6894
    @yeshiharegnegash6894 Před 9 měsíci

    ሊያዬና መቅዲ የተፈጥሮ ኮሚኮች፣ ከዘመኑ የውሸት ኮሜዲያን ገላገላችሁን፣ ሁሉ ያምርባችኋል፣ ውብ መልከመልካሞች፣ በዚያ ላይ ይህን የመሰለ የሳቅ ምንጮች ተባረኩ! ሉላዬ የኔ ደርባባ እንደተሰጠሽ ገፀባህሪ ደግ ትመስዪኛለሽ፣ በርቱ ቆንጂዬዎች!😍🌿☘️🍀😁

  • @hailebeyene3271
    @hailebeyene3271 Před 9 měsíci +1

    ቴዃንዴ ቤት ነው እንዴ የሠራሸው??
    What an expression
    ድንቅ performance. Genuine and entertaining
    Kudos to both

  • @dinkuyetube360
    @dinkuyetube360 Před 9 měsíci +38

    ሀገሬ ገብቼቼ😂😂😂😂 ልጅቱ ፍሜስ ሆነች

  • @user-mi5xc6xp8o
    @user-mi5xc6xp8o Před 9 měsíci +13

    እኔ እኮ መቅዲ ለመደባደብ የምታደርገው አክት ነው የሚያስቀኝ😂😂❤

  • @user-kq7tg2uc1z
    @user-kq7tg2uc1z Před 9 měsíci +1

    በሽኩርት 😂😂😂😂😂 ወላሂ የኔ አሰሪ አድ ግዜ ቁርስ ምን ልስራልሽ ስላት አሳ ስሪልኝ አለችኝ እደት እዳናደደችኝ በሁለት አመቴ ቤት ቀየርኩ አሁን አልሀምዱሊላህ በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው እሷም እኔ ከወጣሁ በኋላ ሽትቤት ስታጥብ እግሯን ተሰብረች መገፋይ ጥሩ ነው ቅመሞችየ አላህ ከናተ ጋር ይሁን ❤

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 Před 9 měsíci +1

    😄😄😄 የኔ ዉዶች ሰላም ያምጣልን ያረብ የዘድሮዉ ይለያል የመቅድና ይልያ

  • @user-so2jb9ec5m
    @user-so2jb9ec5m Před 9 měsíci +13

    እ እናንተም ሰምታችኻታል 😂😂😂ሀገሬ ገብቸ ያለችውን ልጅ😂😂

  • @emunahom3267
    @emunahom3267 Před 9 měsíci +41

    የመዳም ቅመሞች ዘፈናችን ቀድማን ኢትዮጰያ ገባች ebs ውድድድ ሁላችሁንም❤

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Před 9 měsíci +1

      ፍትህ ለትግስት ዘፈን ተዘርፋለች የመዳም,ቅመሞች ድምፅ እንሁናት

  • @Muna336
    @Muna336 Před 9 měsíci +3

    በጣም ትችላላችሁ ቀጥሉበት

  • @starta4678
    @starta4678 Před 8 měsíci

    Excellent and very Entertaining.
    Shout out

  • @user-se7vk7wr3c
    @user-se7vk7wr3c Před 9 měsíci +11

    ጆሮናታ ግን ምድ ነዉ 😁😁😁አገሬ ገብቸ ገብቸ አላለችም ኤቢ😅

    • @user-ot8rc3mv7g
      @user-ot8rc3mv7g Před 9 měsíci +1

      የቀን ስራ

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c Před 9 měsíci

      ​@@user-ot8rc3mv7gየቀን ስራ😳ማርያምን የሆነ የምግብ ስም መስሎኝ ነበር

    • @uae8772
      @uae8772 Před 9 měsíci

      😂😂

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Před 9 měsíci +9

    ውይ መቅድየ ደስ ስትይ እኮ እውነት ብለሻል ሊያየ ስወድሽ ብይው የኔ ቆንጆ ለጤና ይበልልሽ

  • @mesertkiya-hn1pf
    @mesertkiya-hn1pf Před 9 měsíci +1

    በጣም ትችላላችሁ በርቱ ምርጥ ድራማ 😂😂😂

  • @user-fi8ii2qx6i
    @user-fi8ii2qx6i Před 9 měsíci +1

    ዋዉ እንዴት እንደምታምሩ እናመሰግን አለን ዘና ስለምታደርጉን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm Před 9 měsíci +11

    😂😂😂😂😂😂😂😂በቲቪ እያየሁ መብራት ጠፍትብኝ ተናድጄ ነበር😂😂😂😂ኤቢ ሞትኩኝ ኣዲሧ ግን የዋህነች😂😂😂😂😂ዘነብየ መጨረሻላይ ኣዋረድሻት😂😂😂😂😂😂

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k Před 9 měsíci +6

    ወይኔ ዛሬ መቅዲ መቶባታል ሊያየ ልገላት ነው ክክክክክክ የሳቄ ምጮች ኑሩልን ይቀጥል መሸአላህ ደስ ይላል

  • @kemeriyaabdella5315
    @kemeriyaabdella5315 Před 9 měsíci

    በጣም የሚያሳዝን ይሄ ነዉ መንግስታችን እና በለሀብት ተብዬ የሰዉን ህይወት መበጥበጥ የተማረ ስራ የለ😢 የሚሰራዉ ደመወዝ የለ ኑሮ ዉድነት ሰማይ ለዚሁም ሰላም የለ 😡😡😡ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል የስራችሁን ይስጣችሁ😢😢😢 ያደረገችዉ ነገር የምደግፍ ሁኔ አደለም ተመርቀዉ ስራ አጥ በመሆናቸዉ እና መስተንግዶ ስሰራ ሀብታም ፥🤷🏾‍♀️🙆🏼‍♀️

  • @werkeayele
    @werkeayele Před 12 dny

    በጣም ነዉ እምወዳችዉ መቅዲኤ

  • @Eethioshorts55275
    @Eethioshorts55275 Před 9 měsíci +11

    ስወዳት መቅዲን ሁሉ ነገር የሚያምርባት ሴት😂😂😂😂😂😂😂

  • @MeberitAddis
    @MeberitAddis Před 9 měsíci +29

    የማዳም ቀመሞቼ እንኳን አደረሳችሁ❤❤

  • @user-lo1hr5kv2e
    @user-lo1hr5kv2e Před 9 měsíci +6

    ኸረ የናተስ ከፋ 😁🤣🤣🤣🤣 ዘፈናችንን ፍትህ ለተኮረጀዉ የማዳም ቅመም ወይ ሙዚቃሽ 🥰🥰🥰

  • @DhgdDhgfe-zj9li
    @DhgdDhgfe-zj9li Před 9 měsíci +3

    ወዴት ልሒድ አይሊያ ስወዳችሑ በቃሸቃሊት ፈመሰች ሐገሬ ገብቼ አላለችም መቅዲ 😂😂😂

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx Před 9 měsíci +7

    እውነት እኮ ነው እኔ የዛሬ 8ዓመት ባፊት ቤሩት ኢትዮጵያ ሰርታኝ ልክ እንድዚህ ነበር የደርጋችሁ ቆንቃ አለቂም የገጣር ልጅናኛ ብቻ ደም እምባ አስልቂሳኝ ነበር

  • @user-fi2yu8yr1z
    @user-fi2yu8yr1z Před 9 měsíci +10

    የዛች የልጅ ግጥም ቀረበ ሀገሬ ገብቼ የሚለው😂😂😂

    • @gltube4471
      @gltube4471 Před 9 měsíci

      አዎ እኔም ስስቅ ነበር

  • @user-sx8uo4xn2j
    @user-sx8uo4xn2j Před 9 měsíci +1

    ወይኔ የመቸዉ ነዉ😂😂😂😂ሊያየ በጣም ተሣክቶልሻል

  • @fasikasefiw4330
    @fasikasefiw4330 Před 9 měsíci +2

    😂😂😂😂😂😂ውይይ ማሪያምን ጎበዝ ናችሁ 😂😂😂😂❤❤

  • @saliya3249
    @saliya3249 Před 9 měsíci +6

    መቅዲ እና ሊየዬ አልተቸለቹም 😂😂😂 መቅዲ ግን አደረ ረስሽን ጠብቂ ❤❤

  • @user-qs6ez6vt2c
    @user-qs6ez6vt2c Před 9 měsíci +12

    ረ ኡኡኡኡ መቅድ 😂😂😂😂 ልብስ አቃተልኩ አንችን ሳይ😢😢መዳም ገደለችኝ😢

  • @AhmadAhmad-cg1mm
    @AhmadAhmad-cg1mm Před 9 měsíci +1

    ኧረ መቅዲ 😂 ሊያ😂 ሉላ 😂😂 በባንጃዉ ሞት የማዳም ቅመሞች ሠላማችሁ ይብዛ መቅዲ ወላዲቷ ትቅረብሽ አራስ ቤት ስትሆኝ ትናፊቂናለሽ በሰላም ወልደሽ ለመገናኘት ያብቃን❤❤❤❤ ሉላ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ😂😂

  • @madinawerake3550
    @madinawerake3550 Před 9 měsíci

    አዝናናቹኝ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ

  • @user-tz7uu5xs9t
    @user-tz7uu5xs9t Před 9 měsíci +6

    አይይይይይይ እረ ቀልድ በቀልድ ሁለታችንም ሸቃላ አላለችም እኞ የመዳም ቅመሞች የማንም ምሳሌ መሰጫ ሆንኮ ውድ ሰደተኝ እህቶቸ እኝንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃንና ሰማችን ይቀየረልን ያረብ❤❤❤አገራችንም ሰላም ያድረግልን

  • @lidiyawondafrash1894
    @lidiyawondafrash1894 Před 9 měsíci +16

    😂😂😂😂😂😂😂ሊያ ና መቅዲ በጣም ነዉ ምወዳቹ❤❤❤

  • @user-ru4zn7lw3e
    @user-ru4zn7lw3e Před 9 měsíci +1

    እንደዉ በሳቅ የመጨረሻዉ በተለይ አይ መቅዲ ሲስተሬ ትመጣለች አለይ😂😂

  • @genetteshome3906
    @genetteshome3906 Před 9 měsíci +2

    እኔም አችም ሸቃላ,አይ መቅድዬ ሊያ ሉላዬ ይመቻቹ የደስታችን ምጭ አገሬ ገብቼ ጆርናታ ሰርቼ አልጋዬን ገዝቼ እያለ ይቀጥላል

  • @HabibamahamedSaid
    @HabibamahamedSaid Před 9 měsíci +5

    "የኔ ማሮችችችችቾ ስወዳችህ ቃልየ አላህ ይጠብቅሺ

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq Před 9 měsíci +7

    እኔም አንቺም ሸቃላ😂😂ሊያ መቅዲ ወይኔ እንዴት እንዳሳቁኝ😂😂😂

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 Před 9 měsíci +5

    I adore Liya and Mekdi! They’re so funny! Lula is a little serious.

    • @emmitube1931
      @emmitube1931 Před 9 měsíci +2

      She is their boss.

    • @saraababa
      @saraababa Před 9 měsíci

      She is indeed but remember if you are talking about this particular event she is the household. Ever if I don't agree some people act a little differently when they are in power. But as you said to me she is a little serious usually.

  • @sadiamobile-ei5mz
    @sadiamobile-ei5mz Před 9 měsíci

    የኔ ዉዶች ሰወዳቹ መቅዲዬ እና ሊያዬ ሉላዬ ሰወዳቹ ሁላቹም እህት ወንድማቼ እወዳቹሀለዉ ድራማዉ ይቀጥል

  • @user-po7pu7yu1l
    @user-po7pu7yu1l Před 9 měsíci +12

    ትንሹ ድሀ ትልቁን ድሀ ይጠላዋል 😂😂😂😂

  • @madinasaed4392
    @madinasaed4392 Před 9 měsíci +7

    የዛሬው ይለያል 😂😂😂😂 መቅድ ሊያ

  • @KokoBAN-pp3nc
    @KokoBAN-pp3nc Před 9 měsíci +1

    ክክክክክ ፍታ አድርጋችሁ ሰውን ይምቻችሁ እኔ ክሀብሻ ጋር አብሮ መሰራት አልውድም የምቅዲ ሰራ አሳቅኝ

  • @user-nq8rd6qc6j
    @user-nq8rd6qc6j Před 9 měsíci +6

    አይትግስት በምሬት የዘፈነችው ኢቢኤስ ደረሰ ፍትህ ለቲጂ ሙዚቃ

  • @taratara5800
    @taratara5800 Před 9 měsíci +5

    አረ መዳም ቅማሞችን አዚናንታቹሀል እበከቹ ሁሌም ድረማ ስሩት እኔ ስከፈ መልሼ እዴገና አያሎ❤❤❤❤❤

  • @tenayutub
    @tenayutub Před 9 měsíci +10

    እረ ተዘርፈናል ቅሞቼ ሸቃላ የምትለዋ ቃል ለኛ የመዳም ቅመሞች እኮነዉ😂

  • @user-xw4vq9bt4l
    @user-xw4vq9bt4l Před 9 měsíci +1

    በሳቅ መቅዲ ሰወዳት ደሞ ❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 9 měsíci

    መቅድዬ የሳቄ ምንጭ አዳድዬ ዘና አርጉን😂😂😂እድህ የመዳምን ቅመሞች

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před 9 měsíci +9

    ይቅርታና ግን እደ መቅደስ ናቸዉኮ የኢቶጺያ አሰሪዎች ደሀን የፈጠሩ ይመስላቸዋል

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před 9 měsíci

      እኔም ቀምሻለሁ የአድስ አበባን መዳም የስራዋን ይስጣት ከእነሱስ ሱማሌዎች በጣም ጥሩ ናቸው ስለሰራሁባቸው

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 Před 9 měsíci

      እረ የኔ ማዳም እንደዚህ ነች

    • @fanosfanos1530
      @fanosfanos1530 Před 9 měsíci +2

      ከኢትዮጵያ ማዳሞች አረቦች ይሻላሉ 100%

  • @adis7211
    @adis7211 Před 9 měsíci +4

    እዉነት ነዉ😂😂😂😂❤ገጠሜኝ አለ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @SurprisedAnglerfish-ec2jx
    @SurprisedAnglerfish-ec2jx Před 5 měsíci +1

    ከመቅደስ ሉላደስትላለች ሉላዬ ስወድሽ❤❤

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch Před 9 měsíci +1

    የሳቄምንጭችፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Před 9 měsíci +7

    😂😂😂😂😂በሳቅ አይ እትዬ የቢ😂😂ምችት ይበላችሁ