ወቡዬን ያስለቀሳት የናሂ ህመም! የኔ አሳዛኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 05. 2023
  • #nahitube #eregnaye #couples
  • Zábava

Komentáře • 2,1K

  • @user-fj9ex3xf7x
    @user-fj9ex3xf7x Před rokem +367

    ልጁን እንደዝ አተረጉት ይወድቀል እኔ እናቴን አለየሁም ልጁን ነው የጠበክት እሺ, 😢😢😢😢

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +240

    ባባየ የኔ አባት ናፍቆኝ ነበር ❤❤❤❤ ፈጣሪ ያሳድግላችው ውዶቼ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @tagiashito9348
      @tagiashito9348 Před rokem +1

      አግዚእብሔር፤ያሳደጊንኝ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰❤️

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ❤

    • @weto9483
      @weto9483 Před rokem

      ሀፍፍፍፍፍ ይሄ ቆንጆ😢😢ዉብዬ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před rokem +67

    ማነው እደኔ ልጁ ይወድቃል ብሎ የተጨነቀው 🤦‍♀️ እኔኮ እናተን ማየት ትቼ ልጁን መጠበቅ ጀመርኩ kemewdeq adnew ይመስል ሁለተኛ እዲህ እዳታስተኙት እባካችሁ በማርያም

    • @mikelabbaakoo
      @mikelabbaakoo Před rokem

      😂😂

    • @user-rh2un1qs2f
      @user-rh2un1qs2f Před rokem +1

      እኔ😢😢😢

    • @bazzoncell7633
      @bazzoncell7633 Před rokem

      😂😂😂😂😂እኔ

    • @fekermedia870
      @fekermedia870 Před rokem

      ትክክል እፉ እኔም አሁን ካሁሉን ወደቀ እያልኩ ፈጣሪ ሆይ

    • @nejulove
      @nejulove Před rokem

      ወላሂ ካሁን ካሁን ወዴቀ ብየ ልቤ ቀጥ ነው ያለው😢😢😢

  • @adee4662
    @adee4662 Před rokem +44

    ባባ ካሁን ካሁን ወደቀ እያልኩ ተሳቅቄ አለኩ ጫፍ ላይ አታስተኙት❤❤❤❤❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před rokem +114

    ኧረ ኡኡ ልጁን እንደዚህ አታስተኙ ይወድቃል😢😢❤

    • @user-gm3kz4ii8u
      @user-gm3kz4ii8u Před rokem

      እንዴት እደተሳቀቅኩ ልቤ ከልጁጋር ነበር የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግህ😘

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg Před rokem +150

    ሴት ልጂ እናት እህት ልጂ እና ሚስት ናት በሁሉም ቦታ አሳኝናት እናት ስትሆን ለልጇ ሚስት ስትሆን ለባሏ ልጂ ስትሆን ለእናትና ለአባቷ ልዩ ፍጥረት እሩህሩህ ሴቶችየ❤ ወንዶችም እደዛዉ

  • @samira7639
    @samira7639 Před rokem +22

    ናሂ ልዮ የሆንች ሚስት ነዉ ያለችህ ዉቤዬ ባልሽን ምንም ክፉ አይንካብሽ ፈጣሪ አይለያቹ ፍቅራቸው ለዘላለም ይኑር አስለቀሳቹኝ በጣም ነው የምወዳቹዉ😭😭😭💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bg3gy8fx2k
    @user-bg3gy8fx2k Před rokem +15

    ያአሏህ በጣም እያለቀስኩ ነው ያየሁት መልካም ሚስት አላህ ይረዝቀን እደኔ ያለቀሳችሁ በላይክ ግለፁ!!!

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Před rokem

      እሱም ጡሩ ስለሆነ ነው

    • @user-fs1yv5wp8s
      @user-fs1yv5wp8s Před rokem +2

      ሁለቱም መልካም ናቸው ሴት ልጂ እኮ እሚወዳትን ወዲ ካገኘች ሂወቷን አሳልፋ ትሰጣለች

  • @ayelukasu-wq9bb
    @ayelukasu-wq9bb Před rokem +87

    ወይኔ በድንግል ማርያም ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ከውብዬ ጋር እሪ አልኩ እኮ😢😢😢😢😢😢😢ሴት ልጅ ሩህ ሩህ አዛኝ እናት ናት ክብር ለሁሉም ሴቶች

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Před rokem +409

    በሥደት ያላቹ እህቶቼ ፈጣሪ የነፃ እጀራ ይሥጣቹ 🙏🙏🙏🙏

  • @ethiomert1114
    @ethiomert1114 Před rokem +9

    ኡፍ ከባድነዉ ተንሰፈሰፈች የኔዉዲ እኔም ለቅሶየ ወላሂ😭😭😭 ደግሞ አንተጠጣ ላንተነዉ ያመጣሁት ❤️❤️❤️ ቤቢየ ማሻአላህ አላህ ያሳድግክ እንዳይወድቅ ሶፋላይ ስታስተኙ ተጠንቀቁ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před rokem +9

    ልጁን ከሶፋው ላይ ትታችሁት እዳትቀሳቀሱ ግልብጥ ይላል የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ የኔ ማር

  • @dagmawitTubeuser-dt1cq4xe3m

    ውብዬ የኔ እንስፍስፍ አስደነገጥካት ❤ናሂ በል ካሳት ሰፕራይዝ አርጋት የምትሉ👉👍 በስደት ያላችሁ ወገኖቼ የሰባችሁትን ፈጣሪ ያሳካላችሁ

  • @user-qy4nk6vp6z
    @user-qy4nk6vp6z Před rokem +149

    ልጁ ማሻአላህ😍😍አላህ ያሳድግላችሁ ግን ጥንቃቄ አድርጉ እኛን የመዳም ቅመሞች ደሞ ለዚህ ክብር ያብቃን አሚን በሉ የኔ ሻማዎች😊😊

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před rokem +8

    ቡዙ ጊዜ ሚዲያ ላይ እንዳታወጡ ባባዬን እመ አምላክ ትጠብቅላችሁ ያሳሳል ማርያምን ሲያምር መድሀኒ አለም በጥበብ በሞገስ ያሳድግናችሁ አድጎ ለሀገር ለእምነቱ የሚፀና ያድርግልን

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Před rokem +5

    የኔ እናት ናሂ በጥባጭ አራስ እኮ ናት ማስደንገጥ የለብህም❤❤❤❤❤ባባዬን ደግሞ አታውጡት እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ❤❤❤ደግሞ እኮ አብረው ነው የተማከሩብሽ ከልጁ ጋር😂😂😂😂

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Před rokem +79

    ታሁን ቡሀላ ባባየን ብቻ አምጡልን😊😊 እናተ የራሳችሁ ጉዳይ😂😂😂😂😂 የኔ ማር አላህ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤

    • @masigirma5030
      @masigirma5030 Před rokem +1

      የዛሬ እመት ብቻውን ይመጣል እሁን እየተለማመድ ነው ባባ😂😂

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před rokem +1

      😂😂😂😂😂😂ሳህ

    • @jameelajameela8867
      @jameelajameela8867 Před rokem

      @@masigirma5030 😊😊 ይምጣልን

  • @user-zy8bt6tm2e
    @user-zy8bt6tm2e Před rokem +72

    ልጃችሁን ሜዳ ከአሁኑ ለም ታወጡታላችሁ ማሻአላህ ብለናል

  • @user-jc9cx1zu7i
    @user-jc9cx1zu7i Před rokem +10

    ዉይ የኔ አባት ልጃችሁ ሲያምር እመቤቴ ታሳድግላችሁ❤

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Před rokem +9

    የእናንተ ፕራንክ መቼም አያልቅም እኔ ልቤ ከባባዬ ጋ ነው የሚወድቅ መስሎኝ ጫፍ ላይ ስላለ ተሳቀቅኩ😅 የኔ ማር ባባዬ❤

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 Před rokem

      እኔ ለሣሱ😢😢😢😊

  • @Enen550
    @Enen550 Před rokem +177

    የኔ ፍቅር ባባ ሲያምር ብቻህን ስታወራ እያየ ገርሞት ነው ❤❤❤እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤

    • @amalmalyoutube6927
      @amalmalyoutube6927 Před rokem

      dagiyye

    • @user-jv5ym2wk7k
      @user-jv5ym2wk7k Před rokem

      በነገራችን ላይ ክብር ይገባሻል የኔ ውድ ዳጊዬ ሁሉም ኮመንት ላይ አይሻለው እውድሻለው❤❤❤😊

    • @munatube4818
      @munatube4818 Před rokem +8

      ​@@user-jv5ym2wk7k ወላሂ ዳጊ አደለችም ክክክክክክ

    • @Gloria-ye1pw
      @Gloria-ye1pw Před rokem

      @@munatube4818 ተይ እንጂ ዲጊ ናት🙆😀

    • @user-fd2ow9nx5m
      @user-fd2ow9nx5m Před rokem +2

      ​@@amalmalyoutube6927 እረ ዳጊ አይደለችም ፌክ አካዉንት ነው😅😅😅

  • @madina3096
    @madina3096 Před rokem +178

    ጥሩ አዴለም ደግጣ ብቶድቅስ😏ልጁስ ቢወድቅ አተጋር ስተላፋ😒እጭ ማነው እንደኔ ፕራንክ የዘጋው👈😒

    • @madina3096
      @madina3096 Před rokem +1

      @@alexcroch4534 በጣም ወላሂ😒

    • @elizabethtesfatsion4596
      @elizabethtesfatsion4596 Před rokem +1

      አይ እሄ ፕራንክ በድንጋጤ ልብዋ ቀጥ ቢሊስ ናሂ አሁንስ በዛ የእውነት ብትታአመም ስው አይረዳህም እይዞሽ ውብየ የኔ ቆንጆ ልጁ እንዳይወድቅ በድንገት እንዳይንከባለል ሶፍው እስደግፊለት 🙏🏽🙏🏾♥️🌹💋💋

    • @madina3096
      @madina3096 Před rokem +3

      @@elizabethtesfatsion4596 እኔ ለራሱ ቢወድቅ የምደግፈው ይመስል ከነሱ ይለቅ ካሁካሁን ወደቀ እያልኩ እሱነው ማየው😂ዝብለው ይጃጃሉብኛልጂ😒😒😁

    • @agizamedia3.6
      @agizamedia3.6 Před rokem +2

      እኔ እራሱ ልቤ ልትፈርስ ደረሰች ኡፉ

    • @kelemyoutube7367
      @kelemyoutube7367 Před rokem +2

      Mina yisaru bilash naw marr bizanasa naw😅

  • @user-ei6dx7kw2k
    @user-ei6dx7kw2k Před rokem +47

    የስደት እህቶቼ የነፃ እንጄረ ይስጠቹ❤❤❤❤❤❤

  • @mesertwedu4467
    @mesertwedu4467 Před rokem +7

    ወይኔ ልጃቹህ ሲያምር በሞገስ በጥበብ እግዚሀብሄር ያሳድግላቹህ ❤❤❤😂

  • @yube2405
    @yube2405 Před rokem +183

    እመብርሀን ታሳድግላችሁ ❤❤❤
    የመዳም ቅመሞች ከስደት ስትመለሱ እንደ ናሂ አይነት ባል ይስጣችሁ😍🙏❤

  • @fgbh865
    @fgbh865 Před rokem +18

    ወይኔ ካሁን አሁን ልጂ ወደቀ እያልኩ ነፍሴ ልትወጣ 😂😂

  • @bezamarkos2299
    @bezamarkos2299 Před rokem +4

    የኔ ማሮች ሰወዳችው ሚሴት ማለት ውብዬ ናት ባል ማለት ናሂ ነው እንደዚህ አይነት ሰው ያብዛልን ባባዬ የውብዬ እና የናሂ ቆንጆ እድግ በል ሰታምረ የኔ አምበሳ❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před rokem +6

    የኔ ጌታ በአንተ ንግግር ፈገግ እያለ ምዝናናውስ😂😂ጨዋታ ለመደ የኔ አንበሳ ፈጣሪ አምላክ በሞገሱና በጥበቡ ያሳድግል ምስኪን ውብዬ ፈርዶብሽ ግማሹ ያቃጥልሻል ግማሹ ያስለቅስሻል 😂😂😂ቻይው የኔ ውብ

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 Před rokem +35

    ከዚህ በዃላ ልጁ ጠብቁት ሶፋ ላይ አታሥተኙት መገልበጥ ሚጀምርበት ሠአት ነው እዴት እደደነገጥኩ ሥታሥተኛው አላህ ይጠብቀው እድግ ይበልላቹ❤

  • @ZAHRAZAHRA-sc3kp
    @ZAHRAZAHRA-sc3kp Před rokem +72

    ልጃችሁ እሚዲያ ላይ ባተወጡት ጡሩ ነዉ አላህ ያሣድግላችሁ ልጅ ነኢማ ነዉ❤❤

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před rokem

      በትክክል

    • @SaraSara-cg3fv
      @SaraSara-cg3fv Před rokem

      እውነትነው አታውጡትልጁን የኔ አባት❤❤❤ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @Soliyna21
    @Soliyna21 Před rokem +3

    የኔ እናት ማርያምን አስለቀሰችኝ እውነተኛ ፍቅር እኮ ኃያል ነው በእውነት በስመአብ❤❤❤❤❤

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Před rokem +3

    የኔ ቆንጆ እድግ በልልኝ ሲያምር እደናቱ እና አባቱ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ሞገስ ያሳድግልን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před rokem +110

    ዛሬ እኮ ቀኑ 12 ነው ቅዱስ ሚካኤል ውድ የአገሬ ልጆች ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏🥰

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před rokem +19

    ከናተ መጃጃል ልጁ ከአሁን አሁን ወደቀ እያልኩ ልቤ ተሳቀቀ ደግሞ ሁሌ አንድ ቦታ ካሜራ አስቀምጦ ፕራክ ፋራ አረጋችሁን በቃ

  • @Tube-nk7xk
    @Tube-nk7xk Před rokem +5

    ልጃችሁ በጣም ያምራል እድግ በልልኝ የኔ አባት💓💕

  • @hwete1590
    @hwete1590 Před rokem +6

    ፈጣሪ ያሳድግላቹህ💕💕እደናሂ እና እደውብየ አይነት ትዳር ይስጠን በስደት ያለነው እህቶቸ

  • @mestawetkbebe4494
    @mestawetkbebe4494 Před rokem +82

    ባባዬ እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ ያሳድግህ ❤❤ ተስደት መልስ ደስ የሚል ህይወት ቤተሰብ ይስጠን 😥🙏

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před rokem +13

    😢😢😢እንደው ለብር ብላችሁ አይግዜ
    ልጁስ ቢወድቅ በዚህ መሐል ምን ልትሉ ነው???
    ዛሬ ላይክ አላደረኩም አላደርግምም ማርያምን ማርያምን 😢
    ሲያስጠላ

    • @user-ws6wu4du7d
      @user-ws6wu4du7d Před rokem

      እውነትሽን ነው አዳየ ካወደቀየ አደጋው ከባድ ነው

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Před rokem +3

    ልጃቹ በጣም ቆንጅዬ ነው እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹ ፍጻሜያቹ ያሳምረው ደስ ትላላቹ ውብዬ ይሕ ፕራክ ነው ግን ጠንካራ መሆን አለብሽ ለሌላ ጊዜሽ 🕊🕊🕊🕊🕊ሃገራችን ሰላም ያርግልን

  • @tebabe
    @tebabe Před rokem +2

    እሚያስደነግጥ ነገር አትስሩ ልብ ድካም ያስይዛል ፓራራይዝ ያደርጋል ድንጋጤ ጥሩ አይደለም

  • @miranasrallah1106
    @miranasrallah1106 Před rokem +32

    ባባየ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሣድግህ እመብረሀን ትጠብቅህ ❤ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 Před rokem +16

    ባባዬ የኔ ጌታ ፈጣሪ በፀጋው በግርማ ሞገሱ ያሳድግህ 😍 ውብዬ ደነገጠች ምስኪን አይ ይሄ ፕራንክ ምን ይሻላችኋል እንደው አይይ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላቹ💐

  • @user-lh2mf7gs1d
    @user-lh2mf7gs1d Před rokem +2

    እግዚኣብሄር ያሳድግላችሁ ልጃችሁ ሲያምር ሴት ልጅ እሩህ ሩህ ናት እናትም እህትም ሚስትም ኣቤት ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ❤❤❤

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 Před rokem

    የኔ ጌታ ፈጣሪ ያሳድግላቹህ ናሂ እመብርሀን ምህረቱን ትላክልህ

  • @user-ke4tf8hx2q
    @user-ke4tf8hx2q Před rokem +10

    ዓይኔ ከልጁጋ ተንከራተተ ፈጣሪዬ ከስደት መልሰ የልጅ እናት ታረገኝ ይሆን

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 Před rokem +36

    ማርያምን የዉብዬ ሁኔታ የምር ነዉ ያስለቀሰኝ ናሂ የስራህን ይስጥህ ለማንኛዉም❤❤❤

    • @RabiaMohammed-ku6xq
      @RabiaMohammed-ku6xq Před rokem

      ውይ እኔም በጣም ነው ያለቀስኩት እውነት መሰለኝ

    • @alamiiaa8425
      @alamiiaa8425 Před rokem

      🎉😢

    • @hihe9344
      @hihe9344 Před rokem

      እባዬ መጣ ወላሂ😢 የዛሬ አመት እኔም በሌ በደገት እንደዚህ ሂኖብኝ ሠማይመረቱ የተደባለቀ ነወ የመሠለኝ 😢😢😢😢 መቸምአይረሣንም

    • @user-py8wk9kp5j
      @user-py8wk9kp5j Před rokem

      በጣም

    • @RealmeCy-pn6if
      @RealmeCy-pn6if Před rokem

      ​@@RabiaMohammed-ku6xq 😢😢😢😢😢😢

  • @sikosulo9750
    @sikosulo9750 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ልጂቹህን ያሳድግላቹሁ እመብርሃን በጥበብ በሞገስ ታሳድጋላቹሁ❤❤❤❤

  • @semaligwondemu4744
    @semaligwondemu4744 Před rokem +3

    ነሆምን እና ዉብዬን የምዋድ👍👍👍👍ላይክ❤❤❤

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Před rokem +49

    ፈጣሪ ያሳድግላቹ ደሞ ለባባ ፕራንክ እያስለመዳቹ ነው በርቱ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-gf3tn6pe4y
    @user-gf3tn6pe4y Před rokem +10

    ውብዬ የኔ ውድ ማርያምን በጣም ነው ያሳዘነቸኝ የምር በስመአብ 😥😥ግን እንደዚህ አይነት ቢቀር የምር😢

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Před rokem +1

    እግዚአብሔር ያሳድግልህ ነሂም በጣም ያምራል ልጅህ እግዚአብሔር ይማርህ ናሂም በዉነት የናተ ፍራክ ሳይ 😢ልቤ ግን ከባባየ ጋር ነዉ ይወድቃል ብየ እደፈራሁ

  • @sameeras6715
    @sameeras6715 Před rokem +2

    አላህ የሰዲጊሊህ ገን ልጂንህ በሚዲያሀ አተወጠሁ❤❤

  • @habibashizir5271
    @habibashizir5271 Před rokem +18

    ማሻአላህ ልጅህ አላህ ያሳድግልህ አባቱን መሳይ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Před rokem +75

    እስቲ እነዚህን ጥንዶች እምትወዷቸዉ 😊

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ ውንዲሜ ውብየ አሳዘንሺይኝ በጣም ይሰደንግጣል ባባያ ፈጣሪ ያሳዲጋችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w Před rokem +1

    እፍፍፍፍ እንዶ የሴት ልብ ምን አይነት ነው በስላሴ ስም የኔ እናት ዉብዬ አስለቀስሽኝ ወይኔ እር ናሂ የስራህ ይስጥህ

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 Před rokem +13

    ቱቱቱ ናታን ሲያምር ከአይን ያውጣህ እድግ በል ❤❤ውብየ የኔ ማር ስታሳዝን😢፡

    • @jemyimet404
      @jemyimet404 Před rokem

      ናታን🙄ሥሙናታነው አቤት የችኮላ ማንሊቀድም ይሆን

    • @MesiChannel19
      @MesiChannel19 Před rokem +1

      @@jemyimet404 አወ ናታንኤል ሲቆላመጥ ናታን ምን አቀዠቀዠሽ አንች ራስሽ ወሬኛ ቲሽ😏

    • @susu-cf5dq
      @susu-cf5dq Před rokem

      ​@@MesiChannel19🤣🤣🤣🤣🤣

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před rokem +8

    እኔ ልጅ እዳይ ወድቅ ነፍሴ ተጨነቀች 😢ከጉኑ ትራስ አድርጉ እይወድቅ ግን በማርያም እፍፍፍ ❤❤❤

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 Před rokem +2

    የምር አስለቀሠቸሰኝ እናወኩ😢ወይኔ ህፃኑ የኔ አባት😂ፍንቅ ፍንቅ😂❤እግዛብሔር ያሳድግላችሁ❤❤

  • @user-nc9lo6ym3h
    @user-nc9lo6ym3h Před rokem +1

    እረ እባካችሁ አታውጡት ሚድያ ላይ እመብርሀን ታሳድግህ የኔፍቅር ናሂ ግን አታሳዝንክም ጨካኝ 😢 ቆይ ጠብቅ ተራህን እሽ 😂😂

  • @user-qq5wf9po8i
    @user-qq5wf9po8i Před rokem +17

    እንደኔ ልጆቹን ወድ ሚዲያ አመጡ ጡሩ አይደለም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ 🥰የኔ ምርጥች ❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před rokem +19

    እንደ ውብየ ያሳዘነው ማነው ❤❤❤❤ባባዬ የኔ ቆንጅ እድግ በል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tizitademoz-ox2gi
    @Tizitademoz-ox2gi Před rokem +2

    እግዚአብሔር በጥበቡ የሳድግላቹ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤

  • @user-jl5jm8tr2n
    @user-jl5jm8tr2n Před rokem +1

    ወይኔ ዉብየ የኔ የዋህ እደት እዳሥለቀሺኝ አላህ በፍቅር በጤና ያኑራችሁ

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 Před rokem +34

    ውፍ ውብዬ ሥታሣዝን በተረፈታምራላቹ አይለያቹ በሥደት ያላቹ እህቶቼ ፈጣሪ እረፍት ምታገኙበት ትዳር ይሥጣቹ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Před rokem +20

    😢😢😢ውብዬ እያስለቀሰችኝ አይኔ ባባ ለይ ካሁን አሁን ወደቀ እያልኩ 😳😳ፈጥጬ ቀረው ናሂ በፈጠረህ እንደዚህ ካባድ ፕራንክ ይቅርብህ አንተን ብላ ሁሉን ትታ አብራህ እየኖረች እንደዚህ አታድርጋት ❤❤❤❤

  • @malefiyadirsha4097
    @malefiyadirsha4097 Před rokem +1

    ❤❤❤የኔ እናት እኔም አብሬሽ አለቀስኩኝ ማርያምን አሳዘሽኝ❤❤❤

  • @user-fz9zp8sj1u
    @user-fz9zp8sj1u Před rokem +2

    ባባዬ እግዚእብሔር በግብ በፀጋ ያሳድግህ ተስድት መልስ።ድስየሚል ህይወት ቤተስብ ይስጠኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Před rokem +8

    እኔ የታየኘ ልጁ ነዉ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣዲግላቸሁ 🙏
    ለኛም የመዳም ቅመሞቸ የእረፍት እጀራ ይሠጠን 🙏🙏💔

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +5

    ኧረ ተው ናሂ ውብዬ ሚስኪን😢ባባዬ እድግ በል❤❤❤😊😘😘😘😘

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je Před rokem +1

    ማሻአላህ ባባዬ የኔዉዲ አላህ ያሳዲግህ ዉብዬ በወነት እኔንም አሰለቀሰቺኚ የኔናት ፍቅራቹህን እሰከዘላለም ያዲርግላቹህ እወዳቹሀለሁ አላህ ይጠብቃቹህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @maekel6789
    @maekel6789 Před rokem

    ውይ ውብየ ማሻአላህ ልጃችሁን ፈጣሪ ያረሳድግላችሁ❤❤❤

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před rokem +9

    በእመቤቴ ልብ ድግጥነው ያለው ጥሩ አይደለም እንዲ ማስደገጥ😢😢😢😢ፈጣሪ ይማርህ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግህ

  • @tadese1114
    @tadese1114 Před rokem +7

    የናት ሳይሆን ልጁ ወደቀ ተብዬ እየፈሰሰ ኡኡኡኡ ህዳር ላይ አታስተኙት በናታቱ እንዳይወድቅ ተጠነቀቁለት🙏❤💞💞💞እወዳቸዋለሁ

  • @masimtube671
    @masimtube671 Před rokem +1

    የኔ ማር ልጀችሁ ስይምራ እግዚአብሔር በሞጎስ የስድግለችሁ❤❤

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Před rokem

    ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ውብዬ የኔ ውድ❤❤

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Před rokem +15

    ባባየ ሲያምር እግዚአብሔር ያሳድግህ የነረ ጌታ🎉🎉

  • @user-ec4to6mk2e
    @user-ec4to6mk2e Před rokem +15

    የኔዎ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ብጥበብ ይሰድግልህ ❤😘

  • @user-cl5gn8xw2o
    @user-cl5gn8xw2o Před rokem

    ልጃችሁን ፈጣሪ በሞጎስ ያሳድግላችሁ ውብዬ አይዞሽ❤

  • @muslimbookambamravimukku3498

    ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ያምራል እደህና ቦታ አስተኙት እንዳይወድቅ

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před rokem +23

    ወይይይ የኔ ዶልፊን😍😍😍😍😍 እግዚአብሔር አምላክ በጥበቅና በሞገስ ያሳድግህ የኔ ጎረምሳ አደረገ እኮ ።❤❤❤😍😍😍🕊🕊🕊 ልጁ ጠረጤዛው ወደ እሱ አስጠግተህ ትራስ አድርጉለት በአናቱ ተደፍቶ እንዳይጎዳ በተረፈ አይዞህ ናሂ እግዚአብሔር ይማርህ መዳኒቱ እንዳታቋርጥ ወደ ታይፈስ ይቀየራል መድኃኒቱ ሲቋረጥሀ እና አይዞህ።

    • @gravitymobile8548
      @gravitymobile8548 Před rokem

      እግዚአብሄር ይማርህ ናሂልጃቹ በሞገሱ ይደግ እንደዚህ አታስደንግጣት

  • @user-sb3gf8xb5g
    @user-sb3gf8xb5g Před rokem +6

    በመጀመሪያ ልጃችሁን ማሽአላህ ብያለሁ አላህ ያሳድግላችሁ❤❤ ሲቀጥል እንደዚህ አይነት ፕራንክ እንዳትሰራ እሷስ በድንጋጤ የሆነ ነገር ብትሆን ልጁ ደሞ ሶፋ ላይ ነዉ ቢወድቅስ የእዉነት ካሁን ወደቀ ካሁን ወደቀ እያልኩ እንደት እንደተሳቀኩ ናሂ pliss እንዳይደገም

  • @abdulhashibassamindia7038

    አሰይይይ ስያምር ልጅህን በኡውነት ፈጣሪ ያሳድግላቹ

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 Před rokem +3

    ደንግል ማርያም ታሳድግላችው እምወዳቸው❤❤❤❤

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    እግዚአብሔር ይማራችሁ ክፉ አይንካችሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ በጣም ናፍቆኝ ነበር ናትዬ❤❤❤ ልጅ እወዳለዉ ጥሎበኝ ደግሞ ሲስቅ እኔም አብሬ ሳኩኝ አስቆኝ ናትዬ ዉድድድድ❤❤💋💋💋💋💋

  • @tube7756
    @tube7756 Před rokem +6

    አረተው እናንተ ልጆች😢 ህፃኑን ፈጣሪ ጠብቆት ነው

  • @barkot7147
    @barkot7147 Před rokem

    ልጁን በእናታችሁ እንዳይወድቅባችሁ የኔ ጌታ ደግሞ ሚዲያ ላይ ብዙ አታውጡት❤ ይደግላችሁ

  • @user-nk6bk8uk1j
    @user-nk6bk8uk1j Před rokem +2

    ወይ ልጃችሁ ሲምር የኔ ማር ❤❤❤❤ እመቤቴ ትጠብቅላችሁ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Před rokem +8

    እግዚአብሔር እንዴት እዳለቀስኩ ፍቅር ማለት እዴ ነው ለሚወዱት ሰው ከዚህ በላይም ይኮናል 😢

  • @sadeh1224
    @sadeh1224 Před rokem +12

    ባባዬ የኔ ጌታ ፈጣሪ ያሳድግህ 🥰

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9e Před rokem

    ከምር አስለቀስሽኝ የኔ ቆጆ ፍቅራችሁን ገዚህ በላይ ይጨምርላችሁ

  • @user-xd7ry2uf4v
    @user-xd7ry2uf4v Před rokem +1

    ባባየ ማሻአላህ❤ እድግበል

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p Před rokem +11

    ልጃችሁ ሳምር እግዚአብሔር በሞገሱ በጥበቡ ያሳድግላችሁ

  • @buzeyoutube22
    @buzeyoutube22 Před rokem +6

    Baba እግዚአብሔር ያሳድጋዉ❤❤
    እንተንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክፉ አይንካችሁ ❤️❤️

  • @user-xs6lo9di4k
    @user-xs6lo9di4k Před rokem

    የእየይ አባት ደሰ ሲል❤❤❤❤❤❤እግዜብሔረ በሞገሰ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤

  • @user-od2yg7ki3s
    @user-od2yg7ki3s Před rokem

    ፈጣሪ ያስድግላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤አተን ነው የሚመስለው

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před rokem +3

    የኔ ፍቅር ልጃችሁ ሲያምር ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ሶፋ ላይ አታስተኙ ተንከባሎ ይወድቅባችኋል ናሒ ተዉ አታስለቅሳት እንዲህ ያለ ፕራንክ ጥሩ አይደለም ወቤ የኔ እርግብ ስወድሽ ከልቤ ነዉ።

  • @tigsttube7259
    @tigsttube7259 Před rokem +6

    የኔ ገታ እግዛብሔር እደሳሙኤል በቤቱ ያሳድግላቹ የኔ ምርጦች ❤❤❤❤

  • @weletemaryamkedejshadershnafek

    ለማንኛዉም ባባን እሶፋ ላይ ጥላችሁ እትቀሳቀሱ ዉዶቸ የሚሆነው አይታወቅም እሽ

  • @tgTube-sh5fy
    @tgTube-sh5fy Před rokem +1

    አብቹየ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ❤❤❤