Video není dostupné.
Omlouváme se.

ብድሬን መለስክ ሆዴን ታምሜ ተሯሯጥኩ!|fart prank

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 11. 2022
  • #nahitube #eregnaye #couples
    seifuonebs mikomikee mikomikeeprank ethioprank habeshaprank ናሂዉብዬ ዜና ሰበር መዝናኛ ቤተሰብ mahikidvlogs fanisamri ሐዲስቃል habeshaprank fartprank howto makeonlinemoney

Komentáře • 1,3K

  • @rabiamkubi
    @rabiamkubi Před rokem +274

    የመዳም ቅመሞች ክፋ አይካችሑ ያረቢ ያሠባችሑትን አላሕ ያሣካላችሑ እናት ያላችሑ እናታችሑን በዱሎት እና በቅጦት ሳጦሯቸዉ አይሙቱባችሑ እናትም ክፋ አይካችሑ ያረብ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +122

    ኧረ ተው ሁለታችሁም ተንኮል እያሰባችሁ ተንኮለኛ ልጅ እንዳትወልዱ😅😅😅ለጫወታ ነው😁😁

    • @user-ix9bg7zu4q
      @user-ix9bg7zu4q Před rokem +9

      የልብሽን ተናግረሽ ለጨዋታ ነው ይሁንልሽ ሆዴ 🤣🤣🤣🤩🤩❤️❤️

    • @rukiya7187
      @rukiya7187 Před rokem

      @@user-ix9bg7zu4q ክክክክክ

    • @user-vt4jz5pp9e
      @user-vt4jz5pp9e Před rokem +7

      እኔ ቀልደን ነው ወደት ወሰዳችሁት ጉድ🙄

    • @user-ix9bg7zu4q
      @user-ix9bg7zu4q Před rokem +5

      @@user-vt4jz5pp9e
      ኧረ ቀልድ መሆኑ ገብቶናል
      ውዴ 🤣🤣🤣 ትንሽ እንደበር ብለን ነው እንጂ ቀልድ መሆኑን አውቀናል

    • @user-vt4jz5pp9e
      @user-vt4jz5pp9e Před rokem +4

      @@user-ix9bg7zu4q 😅😅😅💖

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před rokem +50

    እኔማ ስቄ ልሞት ነዉ ለዉብዬ ያንሳታል ሌላም አስብበት ናሂ 😁😁😁😁

  • @devan8265
    @devan8265 Před rokem +82

    ዉብዬ እደስምሽ ውብ ነሽ ናሂ በሳቅ ገደልከኝ በጣም ያስፈሳኛል አላለም 😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @yebchayetube334
    @yebchayetube334 Před rokem +89

    ምርጥ ጥንድ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @asna6087
    @asna6087 Před rokem +31

    😄😄😄አረ በጌታ በጣም አዝናኝና አስትማረ ነው አኔ ብቻዬ እየሳቅኩኝ ማዳመ ሰማችን 😄😄😄😄

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před rokem +38

    ቶሎ ቶሎ ነው የሚያስፈሳኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እሩጫው ቀጥሏል ድንግል ድረሽልኝ አሜን ትድረስልን

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +46

    በሳቅ ሞትኩ😂 እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቅችሁ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před rokem +38

    እንኳን የሚወዱትን ሰው ፈስ የኔ ማዳም ሁሌአጠገቤ ቆማነው ምተጣኝ ለጉድነው ምተጣኝ ሁሌ ምርርብሎኛል ፈሷ 😅😅😅😅

  • @genetdeug6172
    @genetdeug6172 Před rokem +27

    ጌታን በሳቅ ሞትኩኝ የናሆ መሮጥ🤣🤣🤣🤣🤣😍😍

  • @user-wc2fv7mp3k
    @user-wc2fv7mp3k Před rokem +9

    አስኪ ማነው እንደ እኔ በሳቅ ፍርስ ያለ🤣🤣🤣🤭

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 Před rokem +40

    ኮሜት መጻፍ አቃተኝ በሳቂ ብዛት ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝ ስላማችሁ ይብዛ።

  • @haiataisai5150
    @haiataisai5150 Před rokem +14

    ናሂ ሲረጥ በጣም ነዉ ያሳከኝ
    የመቻቹ🥰🥰😂😂😂

  • @totoal5243
    @totoal5243 Před rokem +70

    ከወደድሽ ከነምናምኑ ይላሉ በናታቹ አይለያቹሁ ፍቅሩን ይጨማምረላቹህ😭🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Před rokem

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      በቅንነት እንደማመር

    • @emebet591
      @emebet591 Před rokem

      Toto ስብስክራይብ አርግልኝ እህቴ

    • @emebet591
      @emebet591 Před rokem

      @@tube-bp7ew እህቴ ነይ እመጣለሁ በቅንነት

  • @kelemtube
    @kelemtube Před rokem +46

    የሚገርም ነው ወይኔ በጣም አዝናኝ እና አስተማሪ ነው የኔ ዉድ ዉብዬዬዬ መልካም የሂወት አጋር ነች አተምነህ ! በሳቅነው የፈረስኩት ይመቻቸሁ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem +1

      ቀለም እንደማመር በቅንነት

  • @tamesganamelke4616
    @tamesganamelke4616 Před rokem +7

    እንደ ዛሬ ስቄ አለውቅም በእውነት ፈጣሪ ሃገራችን ሰላም ያርግልን እና ሳቃችን ይመልስልን

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Před rokem +16

    አረ ናሂ በጣም ነው እምገርመዉ በጣም ያስፈሳኛል አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂አረወዴት ልህድ የኔ ማር እወዳችሁ አለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @medinaawole6749
      @medinaawole6749 Před rokem

      ከነሱ ቪድዮ ይልቅ ይህ ኮሜንት በጣም ነው ያሳቀኝ ❤

    • @MaraNata769Tube
      @MaraNata769Tube Před rokem

      😂😂😂😂

    • @shhgshfg8631
      @shhgshfg8631 Před rokem

      አረ እንየ ማርያምን በሳቅ ሸንቴ መጣኝ 😂😂😂😂😂

    • @titititi6005
      @titititi6005 Před rokem

      😂😂😂😂😂

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Před rokem +12

    የኔምስኪን እንዳይከፋውብላነውእንጂ አንጫዋንእየያዘይ አይሸትምትላለይ ወላሂሆደንአመመኝበሳቅ😂😂😂😂😂

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před rokem +7

    የሚያስቅ ነው የሚያዝናና ነው ገን ማርያምን ውብዬ አሳዘነችኝ ውብዬ አይ ናሂ በሳቅ😂😂😂አፈረስከን

  • @birtukanmekonene709
    @birtukanmekonene709 Před rokem +7

    የእዉነት እንደዛሬ ስቄ አላቅም የኔ ምርጦች ሠላማችሁ ይብዛልኝ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +16

    ውብዬ ቆንጆ💖💖💖💖 ቻይው ብድር በምድር ነው እወዳችኋለሁ በተረፈ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሺ🤗🤗 እኛም ሀገር ስንገባ ወልደን በሀገራችን የደስታ ሂወት የምንኖር ያድርገን አሚን 🇪🇹🇪🇹💕💚💛❤

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Před rokem

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz Před rokem +7

    ተገኝተሻል እሱን ፕራክ ስታደርጊዉ እያሳዘነኝ ነበር

  • @user-dt5wu5cu4e
    @user-dt5wu5cu4e Před rokem +5

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ እኮ ቤታችሁ ትዳራችሁ ይሳቅ አይ ናሂ ስትሮጥ የሌለ ሳኩኝ ውብዬ ምርጥ ሴት ቀጥይበት

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz Před rokem +4

    እኔ ፕራክ አሎድም ነበር የናተ በጣም አስተማሪ ስለሆነ እየተዝናናሁ እማራለሁ ዉብየ ዛሬ ተገኝተኛል ግን ፈተናዉን አልፈሻል እሱን ስታስጨንቂዉ ያሳዝነኝ ነበር እህልኳ ሳይበላ እያልኩኝ አሏህ ይጠብቃችሁ በሰላም ዉለጂ💚💛❤

  • @Kdisttube
    @Kdisttube Před rokem +18

    እናተ የሳቅ ምንጮች በጣም ደስ ትላላቹህ ሁሎም በፍቅር ያኑራቹህ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      እንደማመር እህቴ

    • @Kdisttube
      @Kdisttube Před rokem

      @@tube-bp7ew እሽ

    • @maskimaski474
      @maskimaski474 Před rokem

      wowowo😘😘😘😂😂😂😂😂😂😂😂😂😀😀😀😀😀😀😀

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@maskimaski474 እህት ደምሪኝ

  • @abrehethailu9879
    @abrehethailu9879 Před rokem +5

    ወይኔ😂 ይሸታል አይደል😂😂😂😂😂😂😂😂ደስ ትላላቹ የፍቅር አምላክ ፍቅራቹ ያብዛላቹ🙏

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 Před rokem +2

    እር በሳቅ ናሂ የምትሮጠዋ ነገርሰ😂😂😂😂😂😂ውቤ እየሰተተሸ አይሸትም ድርቅ የኔ መልካም ሴት በርቱ

  • @user-hl8rr6st7v
    @user-hl8rr6st7v Před rokem +9

    አላማችሁ ምንድነው እኛን በሳቅ መግደል ጌታን ሞትኩኝ በሳቅ ወይ ውብዬ የኔናት #አንደኛ ነሽ😍😍 ናሂ ትችላለህ የሩጫህ ነገርማ ተው 😂በርቱ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂 ወየው ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😂

  • @zaharhali4476
    @zaharhali4476 Před rokem +14

    ቶሎቶሎ ነዉ የሚሥፈሣኝ😂😂😂

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      እንደማመር በቅንነት

  • @user-zm5jv4lc1j
    @user-zm5jv4lc1j Před rokem +9

    ደብሮኝ ነበር በመዳም ቤት በሳቅ ሞትኩ ዉይ😂😂

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 Před rokem +3

    😂 ቂቂቂቂቂ የኔ ማር ውብዬ አሳዘነችኝ ግምት ጥንብት ብሏት ቻለችው ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +37

    😂😂😂😂ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🥰🥰🥰🥰✌️✌️

    • @user-yq4mb8xy3v
      @user-yq4mb8xy3v Před rokem

      አሚን

    • @user-vp8ln3ds2b
      @user-vp8ln3ds2b Před rokem

      አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን🤲🤲🤲🤲💚💛❤️😘

    • @tamenechgaga5688
      @tamenechgaga5688 Před rokem

      😂😂😂😂😂😂😂💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🥰🥰👍👍

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@user-vp8ln3ds2b እህት ደምሪኝ

    • @bezamarkos2299
      @bezamarkos2299 Před rokem

      አሜን

  • @tgstmulat8153
    @tgstmulat8153 Před rokem +9

    እንኳን ደና መጣችሑ ውቦች ለውብየ ያንሳታል ይደገም

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew Před rokem +10

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ ሀሀሀ ወደሽንት ቤት እሩጦ ሲሄድ በጣም ነው እሚያስቀው

  • @merthrty9269
    @merthrty9269 Před rokem +1

    ወይ ውብዬ ወይኔ ዛሬ ጨንቋት ምን ውስጥ ነው የገባሁት ፈጣሪ ሆይ ጠብቀኝ ስትል አሳዘነችኝ 🙏💝💝

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Před rokem +14

    እኔ እራሱ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ እሷን ሲነካት ቀፈፈኝ የምር 😂😂😂😂😂😂

  • @user-vb7jn1wq1l
    @user-vb7jn1wq1l Před rokem +4

    ኪኪኪኪ እረ ተዉ ተዉ ግን ናሂ ባባን አታናዳቸዉ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን እመብርሃን በሰላም ተገላገይ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Před rokem

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @zaharazahara188
    @zaharazahara188 Před rokem +5

    ታሰቃላችሁ ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውብየም በሰላም ይገላግልሺ

  • @zainabme708
    @zainabme708 Před rokem +20

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰

  • @mariam3292
    @mariam3292 Před rokem +3

    በጣም የዋህ ነች የኔ እናት በርግዝና ጋ አመላለስካት

  • @user-vb7jn1wq1l
    @user-vb7jn1wq1l Před rokem +6

    ወይኔ ያለቀስኩት እንባ ወይኔ ዛሬ ሁሌም እዳሳቃችሁኝ አሁንስ ልተዋችሁ ነዉ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem +1

      የአቤል እናት እንደማመር

  • @user-yj1wd2dh2r
    @user-yj1wd2dh2r Před rokem +4

    ዉይ ዉብዬ ተሰራልሽ ፈጣሪ ሆይ ጠብቀኝ እምትይዉ ነገር ደስ ይላል

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem +1

    ዊይ በሳቅ😂😂😂😂 ዉብየ አልሸተተኝም የኔ ዉድ ህይዋን ነሽ በዉነት እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ❤

  • @user-vn6ee3pi1w
    @user-vn6ee3pi1w Před rokem +2

    😀😀😀😀ቀላል አሳቃችሁን 😂😂😂እየሸተታት አልሸተተኝም አለች አይ ውብየ

  • @zenashmengestu3177
    @zenashmengestu3177 Před rokem +4

    ዉብዬ በጣም አሳዘንሽኝ ከእርግዚና ጋር ሽታ በጣም መጥፎ ነዉ ግን በጣም አዝናኝ ነዉ ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ😂😂😂

  • @hshshhshshshs8022
    @hshshhshshshs8022 Před rokem +11

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @azebtadele841
    @azebtadele841 Před rokem +1

    ወይ እናተ እኔ ያሣቀኝ ቀጭዉ ብሎሥራራጥ ዉብዬ በጣም አሣዘሽኝ
    በዚህ አጋጣሚ እኔ ሠዉ አልጠየፍም አያትአሥታምሜአለሁ ዳግም እናትያምብኛል አናቴም አሥታምማለሁ ተከትሎኝ ሥደት ላይ ሽማግሌ እከባክባለሁ ሥለለምኩትም ይሁንባላቅም ምንም ቢያጋጥመዉአልጠየፈዉም መጨረሻዬምንይሁን አላቅ

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před rokem +7

    በጣም ደሰ ትላላችሁ እኔ ሁሌም ነዉ እምከታተላችሁ

  • @mizela1244
    @mizela1244 Před rokem +8

    እኔ ተቅማጥ እፈራለው ወይ ናሂ እንዴት አሰበከው ምርጥ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      እንደማመር በቅንነት

  • @marrykuwaitmarrykuwait9198

    እረ ውውውው ማርያምን በሳቅ ሞትኩ ፈሳሽ ነው አለ😂😂😂 😂😂😂😂😂ዛሬ ምን ውስጥ ነው የገባሁት አለች ውብየ😂😂😂😂

  • @berybawaneh2045
    @berybawaneh2045 Před rokem +2

    ውብዬ ቻይው እንግዲህ በሳቅ ሞኩኝ ዛሬ ክክክክክክክ እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቅችሁ በትርፍ እውደችኅልሁ

  • @sarasara347
    @sarasara347 Před rokem +5

    በትለይ ሰትሮጥ በጣም ነወ የሳኩኝ ፈጣሪወያ ደረሰ ሰትል በጣም ነወ የሳኩት

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      እንደማመር በቅንነት

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Před rokem +16

    ጥሩ ስራህ ከእድሜህ ገዝፎ ሲገኝ
    አስተሳሰብህ ከአለባበስህ ሲበልጥ
    እዝነትህ ከጭካኔህ በልጦ ሲገኝ
    ዝምታህ ከንግግርህ ከፍ ሲል
    በእርግጥ አንተ ለጥላቶችህ
    ትምህርት ለወዳጆችህ ኩራት ነህ።ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ያገኙበታል

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      እህቴ በቅንነት እንደማመር

  • @maryamaisa8198
    @maryamaisa8198 Před rokem +2

    በሳቅ ፍርስ ነው ያልኩት ቻለችሁ የኔ ቆንጆ ውብዬ ፍቅራችሁን ይ ጨምርላችሁ😘

  • @selam1122
    @selam1122 Před rokem +3

    እረወይኔ😄😄😃😂😂😂😂😂ውብዬ እደትነው ፈትሺን ጭምድድ ሰታረጊው የናሂ እሩጫ እውይ😂😂😂😍😍😍😍

  • @sarasara347
    @sarasara347 Před rokem +5

    እወነት በጣም ደብሪኝ ነበር በጣም ነወ የአሳከኝ ሰላምክ ብዝት ይበል

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      እህቴ በቅንነት እንደማመር

  • @user-to2tg3cp3x
    @user-to2tg3cp3x Před rokem +4

    ነብሰጡሪ ስለሆነች ለይስማማት ይችለል ይህን አይነት ብራክ ግን አስቃቹኘል ማደሜ አነደኝ እነንታ አሰቃቹኝ

  • @hayat8321
    @hayat8321 Před rokem +6

    🙉🙉🙉🙉🤣🤣ግን በበሺታ አትቀልዱ

  • @genzebjemal1051
    @genzebjemal1051 Před rokem +13

    3 ስቴ ነው የሮጥኩት አላለም አይ ናሂየ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l Před rokem +1

    😀😀😀😀በሳቅ ሆን አስተመማችሁኝ ምድነው እሚያሯሩጥህአላለችም ውብየ😂😂

  • @user-hu3to2wb2h
    @user-hu3to2wb2h Před rokem +2

    ምርጥ ጥንዶች ነችሑ ምናልባት ካነበባችሑት ማርያምን ባትሉ በጥቅሉ አትማሉ በተረፋ አሪፋነው የዛሬው ይለያል ሆዴ ቆሠለክክክ

  • @rahma2236
    @rahma2236 Před rokem +5

    እኔ እኮ በጉጉት ነው የጠብቃችሁ ስወዳችሁ ደግሞ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Před rokem +5

    እምን ውስጥ ነው የገባሁት አላለችም😂😂😂

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      እንደማመር በቅንነት

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 Před rokem +2

    አይ ዉቢዬ አይ ነሆም ያስረን ይስጥክ ወለሂ በስቅ ይሸታል ወይ አላላም እሱዋም ምስክን አይሸቲም አለቺዉ ❤👌♥️😂😂😂😂😂😂

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 Před rokem +1

    እርጉዝ ሴት ፕራንክ አታድርግ ናሂ እስክትወልድ ጠብቅ የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችው

  • @tgTube-sh5fy
    @tgTube-sh5fy Před rokem +5

    እውነት ሲሮጥ ኸርበሳቅ😂😂😂😂😂
    ከወደድክ እስከምናምኑ ይሉሀል ይህነው
    በእውነት የፍቅርተምሳሌት ናችሁ አይለያችሁ👏👏👏

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 Před rokem +6

    እንኳን በሰላም የኔ ወድቹ በጣም ናፍቃችኛ ውብዬ እና ናሂ ፈጣሪ ፍቅርችን ይባዛላችሂ😍😍😍👍👍👍👍👍👍👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷ሰላም ለሀገሬ

  • @sabatekeste132
    @sabatekeste132 Před rokem

    ክክክክክክ በሳቅ ሞትኩ ኧረ አልቻልኩም ውብዬ የኔ ማር ትግስቷ የፊቷ መቀያየር ሲያስቅ ውይ ናሂ ግፍህ ክክክክ ማሮች ናችሁ

  • @tigesttemsegen8856
    @tigesttemsegen8856 Před rokem +1

    ምርጥ ፕራንክ ናቲ ሰራህላት ዉብዬ የኔ ደርባባ እመቤቴን ስታምሩኮ ዉቦች ፍቅራችሁ ብዝት ይበል እምወዳችሁ

  • @seadaabera5547
    @seadaabera5547 Před rokem +14

    ዘና አርጋችሁን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @merontangu4927
    @merontangu4927 Před rokem +5

    Acting skill 100%🤣😂both of them we're acting she knows that it is a prank

  • @ritarita945
    @ritarita945 Před rokem +1

    ስታምሩ የኔውዶች ያበዛላቹ ፍቅራቹ የአብራአም የሳራ ያርገውፈጣሪ

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před rokem +1

    ውብዬ የኔ ቆንጆ ባልና ሚስት አንድ ናቸው የሚባለው ለዚህ ነው የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ

  • @user-gi3dg3qi3j
    @user-gi3dg3qi3j Před rokem +9

    ስወዳችሁኮ እስክትመጡበጉጉትነውየምጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️እረጅምእድሜናጤናይስጣችሁ

  • @ath1381
    @ath1381 Před rokem +7

    እህትህ አልጋ ተከራይታ ድግልናዋ ሰጠቹ😂😂😂

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 Před rokem +2

      ክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ቢዲዮው አያየውም ብለሽነው

    • @ath1381
      @ath1381 Před rokem

      @@wedetwedet705 😂😂😂 እንዲጋብ አድርግ ለማለት ነው ወድ ልጅ አይታመን ጥላት ይሄዳል

    • @sameerasame1612
      @sameerasame1612 Před rokem

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-zg7ps4fb8k
      @user-zg7ps4fb8k Před rokem

      ክክክክ አላ አስቃሜጫወልሁ አልሳጣሁትም አላች

    • @emuyemariyamlij7037
      @emuyemariyamlij7037 Před rokem

      😂😂😂😂😂😂😂mister atebikm ende mar

  • @hanaabebeyemaryamelje6535

    ቶሎ ቶሎ ነው የሚያስፈሳኝ አይይይይ ናሆምዬ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Před rokem +3

    ውይኔ በሳቅ ሞትኩ ማሪያም 😃😃😃😃

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Před rokem +5

    ክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ ውብየ ስታሳዝን እየወለወለችነው

    • @user-ye2yy5op3q
      @user-ye2yy5op3q Před rokem

      እየሸተተሽ ነዉ አላለም😂😂😂😂

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 Před rokem +2

    በሳቅ ገደላችሁኝ እውነት አይ ውብዬ የኔ እናት አይሸትም ትላልች

  • @user-kl1js3gv8w
    @user-kl1js3gv8w Před 9 měsíci

    ማሪያምን እዴዛሬው ስቄ አላቅም ውብየ ሚስኪን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-xj2xk2sz5n
    @user-xj2xk2sz5n Před rokem +6

    በጣም ነው እሚያስቀው 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mestawetkbebe4494
    @mestawetkbebe4494 Před rokem +5

    የዛሬው ያበደ ነው ይሸታል አይሸትም አረ ወይኔ በሳቅ 🤗😂😂😂😂😂 ይመቻችሁ ውዶች

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 Před rokem +1

    ዎይኔ ናሂ ሽትበት ሥትሮጥ በሣቅ ነዉ እምትገለዉ😂😂😂😂😂

  • @njatandabdu2472
    @njatandabdu2472 Před rokem +14

    እንዲህ ለ10 ደቂቃ የተመረርሽ አንድ ወር ቢተኛ አወጥተሽ ነው የምጥይው😁

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s Před rokem +6

    😀😀😀😀ሩጫህ ነው ያሳቀኝ እኔስ

  • @amarech1945
    @amarech1945 Před rokem +4

    እረ የዛሬዉ ያበደነዉ 😀😀😀😀😀

  • @user-wi9sg6rz5n
    @user-wi9sg6rz5n Před rokem +7

    ናሆም ባርችን አይተሀታል ሩምይዛኮ ፍቅረኛዋን ሰርብራይዝ አረገችው .ክክክክክክ

    • @yodelielt9967
      @yodelielt9967 Před rokem +1

      አቃጣሪ ክክክ

    • @user-cj4pn6gp6u
      @user-cj4pn6gp6u Před rokem +2

      እሱ የራሱን ላይፍ እየቀጨ ነው እስዋም ዘና ትበል

    • @madina7645
      @madina7645 Před rokem

      @@yodelielt9967 አቃጣሪ የኔ እህት አይነት ነሽ መሰለኝ 🤣🤣🤣🤣😃😍😍

    • @user-to7gx5lx5r
      @user-to7gx5lx5r Před rokem

      ይህኔ በአካል ብታገኝው ነገረኛነሽ

    • @sintayehumelese6711
      @sintayehumelese6711 Před rokem

      አይ በቃ ያችን ነገር ሰጠችው ማለተ እኮነው ክክክ

  • @yaracell8931
    @yaracell8931 Před rokem +1

    አይ ውብዪ አሳዘነችኝ እየሸተታ አልሸተተኝ አላለችም ቀንህን ጠብቅ እልኋን እንደምትወጣ ብህ አልጠራጠር ጀግናናት 😁😁😁😁

  • @saidaahassan4911
    @saidaahassan4911 Před rokem +10

    በርቱ በጣም ያስቃል👍👍👍👍👍

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      ሳአዳ እህቴ በቅንነት እንደማመር

    • @RealmeCy-pn6if
      @RealmeCy-pn6if Před rokem

      በርቱ በጣም ያስቃል 😂😂😂🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @user-xk1pu1mo5z
    @user-xk1pu1mo5z Před rokem +3

    ምርጥ ጥንዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💗

    • @user-mh5zo7ph2j
      @user-mh5zo7ph2j Před rokem

      እደዉበዉነት አሳዘነቺኝ የኔናት ፋቅር ማለት እደዛህነዉ🥳🥳🥳🥳🥳😪😪

    • @asibanazif7472
      @asibanazif7472 Před rokem

      🤣🤣🤣🤣

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@user-mh5zo7ph2j እህት ደምሪኝ

    • @uggygf5112
      @uggygf5112 Před rokem

      ​@@user-mh5zo7ph2j ደምሪኝበናትሽ

  • @user-vw4ix8dw4t
    @user-vw4ix8dw4t Před rokem +2

    እናት ሞትኩልሽ ክክክክክክ ፍቅር ይረሺ ወይቴ በሣቅ ልፈነዳ ነዉ 🤣🤣💘

  • @user-vw8jh1vr1c
    @user-vw8jh1vr1c Před rokem +1

    ወላሂ በሳቅ ገደላቹኝ ውይ ውብዬ ተሳቀቅች እኮ 😂😂🤣🤣🤣

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 Před rokem +3

    ስወዳችሁ 💝💜💚💚💛💜💓💓💝💜💚💚💛 ባሳቅ ሞትኩኝ

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube Před rokem +7

    ወይ ናሂ ሸተተሽ ገማሽ አላለም😂😂😂

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Před rokem

      ሰብስክራይብ በማድረግ ደምሪኝ ውዴ

    • @kaddesik1646
      @kaddesik1646 Před rokem

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣min yergi

  • @magdessafely2358
    @magdessafely2358 Před rokem +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የዛሬው ልዬነው ገና ስጀምርነው መሳቅ የጀመርኩት ወይኔ

  • @halimaseid1023
    @halimaseid1023 Před rokem

    የኔ መዳም አሰለቸችኝ ወላሂ መሄጃ ማጣት ደሞ መሳጂ አዲርጊልኝ ትልና እያደረኩላት ትለቅብኛለች እዛው ኧረ ፈጣሪዬ ያልታሰበ እርዚቅ ሰተህ ከዚህ አውጣኝ😥😥😷😷

  • @user-xp8df1fb3d
    @user-xp8df1fb3d Před rokem +4

    ኧረ በሣቅ ✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍🤭🤭🤭🤭

  • @zeditub110
    @zeditub110 Před rokem +6

    እእዉዉይይይ ምሪጦችዬዬዬ💞💞💞ዉብዬ የነ ደርባባ ደስ ስትሉ

  • @hanaabebeyemaryamelje6535

    የእኔ እናት ውብዬ ሚስኪን አጥበዋለሁ አለች እዴ ስምሽ ውብ ነሽ❤❤❤❤

  • @nafeeaahmed9517
    @nafeeaahmed9517 Před rokem +2

    ፍቅረኛየን ትመስለኛለክ. እያስታወስከኝ. አንተን ሳይህ ማየት ፈልግና አሳልፈሀለው 😢😢💔💔💔💔💔💔