Visa ተላከልኝ ትቼሽ ጀርመን መሄዴ ነዉ!|በቀረብኝ|ከባድ Prank!😱

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • #nahitube #eregnaye #couples

Komentáře • 2,1K

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Před 2 lety +800

    ፕራንክ ይቅር የምትሉ 🖐️እጅ ወደ ላይ

  • @wubalamethopia5206
    @wubalamethopia5206 Před 2 lety +364

    በእኛ ሀገር ፕራንክ ጥሩ አሪፍ
    ይደለም ኑሮችንም እኮ ፕራንክ ነው

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 Před 2 lety +189

    ይሄ ፕራንክ እሚባል ነገር ቢቀር ጥሩ ነው ስው እኮ በድንጋጤም ሊሞት ይችላል ብታስቡበት መልካም ነው ውብዬ የኔ ቆንጆ እውነት አሳዘንሺኝ ሴቶች እኮ ልባችንን ስስ ነው

  • @user-yx9ph5gs8e
    @user-yx9ph5gs8e Před 2 lety +95

    መሲ የምትባይ የማትረብ ነሽ እንዴት ሰው በውሽት እግዚአብሔርን ማርያምን ይላል ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ😭 ውብዬ አሳዘነችኝ የኔ ደርባባ 😥

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety +1

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 💝

    • @dalalalnuaimi6785
      @dalalalnuaimi6785 Před 2 lety

      እኔም አናዳኝ ልፅፍላት ነበር

    • @mahilema1239
      @mahilema1239 Před 2 lety

      በጣም አናዳኝ ነበር

    • @emusekina8994
      @emusekina8994 Před rokem

      እህት ድምሬኝ ዉድ በቅንነት

    • @redaetadane
      @redaetadane Před rokem +2

      ሲጀመር በውሸትም ሆነ በእውነት መማል ሀጥያት ነው።

  • @helenethiopia
    @helenethiopia Před 2 lety +74

    በዚህ ኑሮ ውድነት ምርር ያለ ፕራንክ አይነፋም 😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 💝

    • @emusekina8994
      @emusekina8994 Před rokem

      ድምሬኝ ዉድ በቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@emusekina8994 ደምሪኛ

  • @user-cv5pq7ro1p
    @user-cv5pq7ro1p Před 2 lety +102

    ኧረ ኡኡኡ ፕራንክ. ይቅር የሚል. እጅ ያውጣ. ኡፍፍፍፍ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 Před 2 lety

      የኔማር አዘኩበጣም።ውብዬየኔማር

    • @user-ye2yy5op3q
      @user-ye2yy5op3q Před 2 lety

      ሰዉን ለማስለቀስ መተባበር ኧረ ሼም ነዉ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety

      @@user-ye2yy5op3q እንደመር

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow Před 2 lety

      ደምሪኝ እህት ቪደወ እይና

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před 2 lety +325

    እንደው በትዳር ሆናችሁ ፕራክ የሚባል ነገር ብትተው ይሻላል በእውነት ናሂ አሳዘነችኝ በእውነት

    • @user-xf6eq6xs2v
      @user-xf6eq6xs2v Před 2 lety +1

      ደምሪኝ ስወዲሽ

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ Před 2 lety +2

      እየተመካከሩ እኮነዉ ዉዴ

    • @dehabtibebe
      @dehabtibebe Před 2 lety +1

      የገቢ ምንጫቸው ነው 😎😎

    • @bezagadisa1124
      @bezagadisa1124 Před 2 lety +2

      @@መሲፍቅርከወሎ እረ የኔ እህት እነደዚህ ስቅስቅ ብላ እያለቀሰች ተመካክሮ አያምርም

    • @bezagadisa1124
      @bezagadisa1124 Před 2 lety +1

      @@dehabtibebe ክክክክ የገቢ ምንጭ በፕራክ ነው የሚመጣው እንደ እኔ አይመቸኝም

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před 2 lety +198

    ናሂ የስራህን ይስጥህ የእውነት በጣም እረጅም ሰአት አታድርጉት ተሎ ፕራክ መሆኑን አሳውቁ 🤣🤣🤣

  • @መቅዲየ
    @መቅዲየ Před 2 lety +61

    እር በስመአብ እሶንም አስጨንቀህ በውሽት ማርያምን እግዚአብሔርን ትላላቹ የፈጣሬን ቃል በከቱ አይከብድም ነገ ትጠየቁበት አላቹህ ውብየ አይዞሽ የኔ ጨዋ

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 Před 2 lety +22

    😂😂😂😂😂 አርብ ሀገር መሰለህ 2አመት ብቻ አላለም አውሮፓ ስራ የለም ሰውየው አንተ ውዴ ውዴ እያልክ ታስለቅሳታለህ ውዴ መባል ጠላሁ አንች መሰርት ተብየዋ በውሸት እግዚአብሔርን ማሪያምን አትበይ 🤔

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv Před 2 lety

      😀😀😀

    • @samrawitargaw8151
      @samrawitargaw8151 Před 2 lety

      እውነትም መሰረት ተብዬዋ ምን ሆና ነው በውሸት ይሄ ሁሉ መሀላ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      @@Tube-cn7rv ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 💝

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      @@samrawitargaw8151 ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 💝

    • @user-wb8fq9qz9z
      @user-wb8fq9qz9z Před 2 lety

      ክክክክክክ

  • @fuyeyene7134
    @fuyeyene7134 Před 2 lety +60

    ለገንዘብ ብለህ ሰላማችሁን እንዳታበላሹ ይቅርባችሁ ደሀ ሆኖ በፎቅር መኖር ይሻላል ከዚህ

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i Před 2 lety +32

    እውነት እንኳን ቢሆን መነጋገር እንጅ ማልቀስ ምን አመጣው አየ እኛ ሴቶች ስንባል ምን ሞኝ ነን ለማን ብለሽ ነው የምታለቅሺው ለማንኛውም ፕራንክ ይቅርባችሁ😒😍😍😍

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 💝

    • @emusekina8994
      @emusekina8994 Před rokem

      ድምሬኝ ዉድ

  • @user-mx9bb3in2d
    @user-mx9bb3in2d Před 2 lety +63

    ይህ ፕርክ የሚሉት ነገር ቢቀረስ በቃ እጅ እጅ አለ እኮ ስንት ምትሰሩት ስሪ እያለ ኤጭ😡😡😡😡

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 Před 2 lety +1

      በኛ ሀገር አያምርም

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +3

      እሷ ስታለቅስ እኔም እባየ መጣ ፕራንክ እደሆነ እያወቅሁ
      ውዴ ደምሪኝ ብልሽ ይከፍሽ ይሆን

    • @khayalahusein4760
      @khayalahusein4760 Před 2 lety +1

      እንዴት እዳናደዱኚ ደሞይምላሉ ኤጭ

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 Před 2 lety +1

      እንደማመር

    • @user-uc9sq5du8k
      @user-uc9sq5du8k Před 2 lety

      ትክክል ምድረ ጅል

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 2 lety +10

    የጥንዶች ፕራንክ ግን ሳስበው መተማመን ሚቀንስ እየመሰለኝ ደስአይለኝም ለጊዜው ቢያስቀኝም ግን ፕራንክ ውይ ደግሞ ስታሳዝን ቶሎአትነግራም አንተደሞ 😂😂

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k Před 2 lety +7

    ክክክክክክክ ምስኪኖች ነን እኮ እየተመካከሩ እኛን ፕራንክ እያደረጉ ገንዘብ መሰብሰቢያ አደረጉን አይ መጃጃል ክክክክክክ

    • @klmmichel168
      @klmmichel168 Před 2 lety

      Betam enji ..senet kum neger meserat sichelu...endet endasetelugn...unsubscribe aderekuachew kezih behula layachew alefelegem hulum yehabesha youtuber ande ayenet dedeboch nachew

    • @user-xc7vf6hh3v
      @user-xc7vf6hh3v Před 2 lety

      ከከከከከ

  • @user-ox3bf7ij2h
    @user-ox3bf7ij2h Před 2 lety +79

    ማርያም የእናተ መቀለጃ ሆነች ያሳዝናል😭😭😭💔

    • @user-hk5uk4og3t
      @user-hk5uk4og3t Před 2 lety +3

      በጣም እህቴ በማሪያም አትበሉ በብራክ😭😭😭😭

    • @ethiolove5855
      @ethiolove5855 Před 2 lety +2

      በጣም አሁንስ ውስጤን ያነደዱት ነው በውሸት የማርያምን ስም መጥራት😢😢😢

    • @user-us9zg7nz5r
      @user-us9zg7nz5r Před 2 lety +2

      በጣም አቃጠሉኝ ከሀዲ ናቸው በውሸት 😢😢😢😢😢

    • @user-uc9sq5du8k
      @user-uc9sq5du8k Před 2 lety +1

      እመቤቴን በዚህ ጨምላቃ ስራ ይጠራሉ እንዴ ደነዞች

    • @zahragenetasefa9703
      @zahragenetasefa9703 Před 2 lety

      በጣም በተለይ እህቴታ እግዚአብሔርን ማርያምን ትላልቾ በዉሽት

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 Před 2 lety +98

    ኦ ኦ በሷ ቦታ ሆኘ ሳስበው ከባድ ነው ትንሽ አለቀሰች ነገሩ ማልቀስ ለጤና ጥሩ ነው የሚል ዶክተር ሰምቻለሁ 😁😍

    • @user-zn4ho1ix3w
      @user-zn4ho1ix3w Před 2 lety +1

      ትክክልነውካላለቀስንማስበራሳችንውስጥእንሰምጣለን

    • @alamalo4942
      @alamalo4942 Před 2 lety

      ክክክ

    • @user-ud3zh9ml3u
      @user-ud3zh9ml3u Před 2 lety +1

      አወ ለጤና ጠሩነዉ አለ አዳሰ እኔ ታድየ 🤣🤣🤣

    • @Tube-lf3sr
      @Tube-lf3sr Před 2 lety +1

      ወይኔ ክክክክ እኔም ላልቅስ

    • @aminateadera3925
      @aminateadera3925 Před 2 lety

      ከከከከ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Před 2 lety +120

    ዶሮም ተናግሪለሁ ፕራንኩን መላሹን አዘልቄውም ብየ የስራህን ይስጥህ 😂😂 በቃችሁ ደግማችሁ እንዳትደራረጉ ✋stop

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 Před 2 lety

      በቀንነት ደምሩኝ

    • @DD-lj5zb
      @DD-lj5zb Před 2 lety

      Yihen berakachu betam metfo new

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety +1

      @@DD-lj5zb ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 💝

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@DD-lj5zb ደምሪኛ

  • @mekdimetageswagalew3048
    @mekdimetageswagalew3048 Před 2 lety +81

    አሁንስ አስጠላችሁኝ በውሸትም ትምላላችሁ ጥሩ ስራ ስሩበት

  • @webnet435
    @webnet435 Před 2 lety +2

    ሁለተኛ፣ፕራክ፣አትሥሩ ብዬ ነበር የሥራችሁን ይሥጣችሁ አታሥጠሉኝ ከውጭ መታ ታሥለቅሣት አለህ

  • @alem6518
    @alem6518 Před 2 lety +85

    ምሰኪን ስታሳዝን እኔ ብሆን አላለቅስለትም አየ ይሄ ፍቅር መቸ ይሆን እኔን የሚገባኝ😂😂😂😂😂

    • @tigesttheethiopia7929
      @tigesttheethiopia7929 Před 2 lety +1

      የኔ ቢጤ

    • @hayminegn6148
      @hayminegn6148 Před 2 lety

      Hahahaha

    • @user-ty4zj6gq3m
      @user-ty4zj6gq3m Před 2 lety +10

      kkkk ማርያምን እኔም ጥርግ ቢል ግድ የለኚም ጥሎብኚ መለማመጥ ማለቃቀሥ አላቅም ሄ ምንቦጣኚ እባየን የማፈሠው 😂😂😂😂

    • @user-ut6kz4hw3n
      @user-ut6kz4hw3n Před 2 lety +1

      @@user-ty4zj6gq3m እኔም ልክ እንዳንቺ

    • @alem6518
      @alem6518 Před 2 lety +2

      ብዙ ጓደኛ አለኝ ማለት ነዉ ጪራሺ እደዚህ እባ በባ የማይሆን ነገር ነዉ ጥርግ 😂😂😂😂

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 Před 2 lety +14

    አንቺ መሲ በጣም ታሳዝኝያለሽ እሺ በውሸት ማርያምን እግዚአብሔር ትያለሽ እንዴ ፕራንክ መስራት ካልቻልሽ ተይ በውሸት የእመቤቴን ስም አትጥሪ😈ናሂ አንተ ደሞ እንደዚ ስታለቅስ አታሳዝንክም ቶሎ አትነግራትም እንዴ

  • @Mw-ks1ou
    @Mw-ks1ou Před 2 lety +7

    እባካችሁ ፕራንክ አጉል ጨዋታ ይቅርባችሁ ፍቅራችሁን ሊቀንስባችኀል ተጠንቀቁ ለኛ አገር ፕራክ ጥሩ አይደለም እባካችሁ ተው

  • @kalokalo3960
    @kalokalo3960 Před 2 lety +11

    በውነት የጠራሀአለባበሶሲምር ለሙስሊምብቻአደለም መልበስ ማነቸውምእምነትተከታይ ያልተገለለጠልብስ ያምራል😍

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 💝

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኛዋ🎉

  • @ffoozeyahasen
    @ffoozeyahasen Před 2 lety +39

    ናሂ በህይወትህ አትቀልድ እንደዝህ አይነት ነገረ ጡሩ አይደለም ልብ ይሰብራል ከምንም በላይ ወላሂ ውድያገረልጁች ሰላማቸሁ ይብዛ

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h Před 2 lety +38

    ፍየል ከመድረሱ ቅጠል መበጠሱ አሉ ሆይ
    እስራሳችሁ ላይ ባታማርቱ ጥሩ ነው

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +1

      እሷ ስታለቅስ እኔም እባየ መጣ ፕራንክ እደሆነ እያወቅሁ
      ውዴ ደምሪኝ ብልሽ ይከፍሽ ይሆን

    • @user-tk8kl5vv3g
      @user-tk8kl5vv3g Před 2 lety +2

      @@ewnettube2001 ደስ ይበልሽ እኔም ደመርኩሽ 😘

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před 2 lety +2

      ፋየል ናፍቆኛል ሲልሸ የምር የገጠር ልጀ ነኝ ፋየል በግ ድሮ ምናምን

    • @mohammedkhirfan4579
      @mohammedkhirfan4579 Před 2 lety

      Tikikil nesh

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety +1

      @@user-tk8kl5vv3g እንዛመድ

  • @user-lr9bc8ep2h
    @user-lr9bc8ep2h Před 2 lety +47

    በውሸት ማርያምን እግዚአብሔርን ትላለች እዴ ምናይነቷናት ኧረ በስማም ይቅር ይበልሺ መሲ ተብየዋ ኤጭ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +1

      እሷ ስታለቅስ እኔም እባየ መጣ ፕራንክ እደሆነ እያወቅሁ
      ውዴ ደምሪኝ ብልሽ ይከፍሽ ይሆን

    • @immannii8361
      @immannii8361 Před 2 lety

      kkkkkkk😂🥰😍

    • @Faisal-fk7zs
      @Faisal-fk7zs Před 2 lety +3

      እውነትሺነው እግዚአብሔር ይቂር ይባልቻው ባንታቺን አታቃልዱ 😢

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m Před 2 lety

      ለ ማሳ መን ነው አታካብዱ

    • @user-lr9bc8ep2h
      @user-lr9bc8ep2h Před 2 lety

      @@user-ve5rp7pr5m ቅዱስ ቃሉ ምን ይላል መሰላወት ፈፅማችሁ አትማሉ እውነቱን እውነት ሀሰቱን ሀሰት በሉ ስሜንም በከቱ አትጥሩ ይላል እና ለማሳመን ተብሎ የእግዚአብሔር ስም መጠራት አለበት ከቻሉ ከስህተታቸው እዲሞሩ መናገርነው ካልቻሉ ዝም ማለትነው አታጋብዱ አይባልም ስህተትን መናገር ግደታችን ነው

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před 2 lety +26

    ሰላማቹ ይብዛ እዴት ናቹ ሲቀጥል እደዚህ አይነት ፕራክ ቢቀር ነዉ ሚሻለዉ እዴ ስት ነገር ሚሰራ እያለ እባዋን አስጨረስካት እዴ 🥺

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 💝

    • @bezachanel2516
      @bezachanel2516 Před 2 lety

      እሺ

    • @bezachanel2516
      @bezachanel2516 Před 2 lety

      አርጌሻለሁ 🇪🇹

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      @@bezachanel2516 ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 💝

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před 2 lety +2

    ትክክል ናት እሶ የምትወልድበት እዲሜላይ ናት ካሁን ቦሀላ ሁለት አመት ለሶ ከባድነው ምክንያቱም ሴት ናት እዲሜዋ ይህዳል ከስደት ተመልሰን የምናገባቡት የምንወልድበት ግዜ ስለሆነ በዲማችን መቀለድ ነው የሜሆንብን ለኛ ለሴቶች

  • @user-ei5jt3xs9o
    @user-ei5jt3xs9o Před 2 lety +27

    ኢጭ ይህ ብራንክ ፈረደበት ፍትህ ለፕራንክ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 Před 2 lety

      ፍትህ😆😆

    • @pkmg5434
      @pkmg5434 Před 2 lety

      😂😂😂

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      @@gogogogo742 ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 💝

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      @@gogogogo742 ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 💝

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před 2 lety +35

    የኔ እናት ስታሳዝን አብሬት አለቀስኩ ናሂ ግን ጨካኝ ነው የሚስትህን እንባ እንደ ጎርፍ አጎረፍከው

    • @jemalhawa2957
      @jemalhawa2957 Před 2 lety +1

      ባእላህ ግን እራስሺንጠ ብቂ እደበፊትሺሺርብይ

  • @asilkonjo9430
    @asilkonjo9430 Před 2 lety +11

    ትወደሀለች እኮ ለዛነዉ ያለቀሰችዉ ዉብዬ አይዞሽ ብድር መላሽ ያድሪግሽ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety +1

      እህት ደምርኝ በቅንነትውዴቤተሠብእንሁንማር

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m Před 2 lety

      በጣም እኔ ብሆን ጥርግ በል ነው የምለው ድብሾ ግን የ ምን ለቅሶ ነው😂😂

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 Před 2 lety +5

    አንተ ግን ተው አታስለቅሳት ውይ ደረቅ ነገር ነህ አሳዘነችኝ የኔ የዋህ ውብ እህቴ አይዞሽ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ Před 2 lety +6

    ዘንድሮ ፕራክ የሆነብን የዘይት ዋጋ ነዉ እኔ ብሆን ጥርግ በል ነበር የምልህሀሀሀሀሀሀሚስኪንዉብየ

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Před 2 lety +3

    ኧረ ፕራንክ ይቅርባቹ ናሂዬ ሌላ ብዙ መስራት የምትችሉ ናቹኮ ፕራንክ በጣም የሚያስጠላና የወረደ ስራ ነው

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 💝

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 2 lety +92

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x Před 2 lety +137

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።

  • @user-tk8kl5vv3g
    @user-tk8kl5vv3g Před 2 lety +5

    ቆይ እደዚህ የሚያስፈራ prnk ከምታደርጋት ቢቀርስ መቅረት አይችልም ???

  • @user-jq4zm8cc3s
    @user-jq4zm8cc3s Před 2 lety +1

    ውብዬ ግን እራስሽን ጠብቂ ውፍረትሽን ለመቀነስ ሞክሪ እንድሁም አለባበስሽ ስትር ያለ ይሁን በተረፈ የዋህ ልጂ ነሽ

  • @tigestmengistu2436
    @tigestmengistu2436 Před 2 lety +8

    ኮመት ሰጥቸ አላቅም በጣም ትግራማላችሁ የፈጣሪስም ብውሽት አታሱት

  • @user-dg8wu3jr3v
    @user-dg8wu3jr3v Před 2 lety +10

    የኔቆንጆ አብሬሽ ነዉ ያለቀስኩት፡ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @senisenaittube9135
    @senisenaittube9135 Před 2 lety +14

    እረ በመደሀኒ አለም ልጅቱን አታሰቃያት ምስጊን ፕራንክ ይቅርብህ እባክህ😥💔

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +2

      እሷ ስታለቅስ እኔም እባየ መጣ ፕራንክ እደሆነ እያወቅሁ
      ውዴ ደምሪኝ ብልሽ ይከፍሽ ይሆን

    • @senisenaittube9135
      @senisenaittube9135 Před 2 lety +1

      @@ewnettube2001የእውነት ፕራንኩ ቢቀርባቸው ምንም ችግር የለም እህቴ እደምርሻለሁ🙏

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety

      @@senisenaittube9135 እንደመር

    • @senisenaittube9135
      @senisenaittube9135 Před 2 lety

      @@eduyedingillijedu2494 እሺ ውድ💖🙏

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl Před 2 lety +48

    ሰላማችሁ ይብዛ ምርጦች እደት ናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደናነኝ ውይይይ ናሂ ከባድ ፕራክ ነው ለትዳራችሁ አደጋ የሚሆን ነገር አትስሩ ውብየየየ ብድርሽን ደም አስለቅሽው 🤣🤣🤣

    • @mounaalemu8227
      @mounaalemu8227 Před 2 lety

      😭😭😭😭😭

    • @nefisa70
      @nefisa70 Před 2 lety +2

      ብሌንዬ አዎ ትዳር ከባድ ነው ይሔ ፕራንክ ያጥፋው ሠው ሢሞትም ፕራንክ ይመሥለዋል ሠው

    • @sstube1890
      @sstube1890 Před 2 lety +1

      @@nefisa70 ሰብ አድርጊኝ ማሬ

    • @tigitube9338
      @tigitube9338 Před 2 lety

      እንደማመር

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Před 2 lety

      👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    እንዲህ የምትጨማለቁትን ሠብሰቦ በርበሬ ማጠን ነበር ለፍዳዶች

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 Před 2 lety +2

    በጣም ነው ምወዳችሁ ግን ፕራንካችሁ ያሥጠላል
    ኡፍ እስከኛው ታሥደነግጡናላችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @aiyshaahmed7596
    @aiyshaahmed7596 Před 2 lety +5

    ሆ 2አመት ዝም በይው ሁለት ቀንም ይከብዳል ከሚወዱት መለየት ያረቢ ከምንወደው አኑረን አሚበይ አዳሜ ክክክክ

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s Před 2 lety +27

    የስደት ነገር ውጤቱ የቀመሰው ያውቀዋል 😥

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety

      እህትደምርኝ በቅንነትውዴ ቤተሠብእንሁንውዴ

    • @joodalshehri2378
      @joodalshehri2378 Před 2 lety

      Ewnet wude🥰🥰🥰❤️❤️

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety

      @@joodalshehri2378 እንደመር

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 Před 2 lety +1

      በጣም ስደትም ትዳርም ሳይሳካ ሲቀር ያበሳጫል ኦሯ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@joodalshehri2378 ደምሪኛ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +33

    የስራሕን ይስጥሕ ናሒ አረ ተው ፕራንከ የተባለ ከኢትዮጵያ ይጥፋ የምትሉ 🖐️🖐️አውጡ🙄😂😂

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 💝

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 Před 2 lety

    የኔ ማር አሳዘነችኝ እሷ አስለቀስካት እንዴዚህ አላዴርገችም ወዳው ነው ስትናዴድ የተናገርችው። ይሄ ፕራንክ ጥሩ አይዴለም ለዛውም በትዳር ላይ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Před 2 lety

    በስማም እደት እዳስለቀሰቺኝ በስማምእውነቷንነው እሷ ልትሄድ ብትል አትሄጂ ብሎ አስቀርቶ እሷኮ የሱ መሄድ ሳይሆን የራሷ ነገር ነው ያስለቀሳት ግን ፖራኪ ቢቀር ጥሩ ነው

  • @helentube325
    @helentube325 Před 2 lety +12

    የኔ ሚስኪን አለቀስች እኮ ዉብዬ ይዝሽ ነበር በጥፊ ማለት 😀ናሂ የስራህ ይስጥህ 🙄

  • @user-bx4jd8tz5n
    @user-bx4jd8tz5n Před 2 lety +6

    እኛን ነው እንጅ ፕራንክ የሚያደርጉን አነሱ እየተመካከሩ ነው ሚሰሩት

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety +1

      እህትደምርኝ በቅንነት ቤተሠብእንሁን

    • @user-uc9sq5du8k
      @user-uc9sq5du8k Před 2 lety

      ትክክል አጃጃሉን እኮ

  • @mishu372
    @mishu372 Před 2 lety +18

    በነገራችን ላይ ፕራንክ እያላችሁ የማይሆን መንፈስ እያስገባችሁ ነው የኢትዮጵያን ህዝብ እግዚአብሔር ይሁናችሁ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety +1

      ሚሚሹ ደምርኝውዴ በቅንነት

  • @mahderdegefu2907
    @mahderdegefu2907 Před 2 lety +1

    ውይ ውብዬ የኔ ቆንጆ የኔ የዋህ ስወድሽ እኮ
    ናሄም በናትህ እንደዚህ ፕራንክ አታድርጋት በጣም ነው ያሳዘነችኝ

  • @alemegirma1558
    @alemegirma1558 Před 2 lety

    ግን ይፕራንክ የሚባል ነገር ስልጣን ቢኖረኝ ማዕቀብ እጥልበት ነበር ሌላ ሀሳብ ፍጠሩ በባለትዳር ውስጥ ይቅር ፕራንክ የእውነትም የሆነ ነገር ላይም እኮ እውነት ይሆን ብላቹ አትተማመኑም ካሜራ ይኖር ይሆን ፕራንክ ይሆን ነው የምትሉት

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn1931 Před 2 lety +6

    ሰራህላት ምላሹን እንጠብቃለን ውቤ መሲ ደግሞ ለፕራክ በፈጣሪ ስም አትማይ ግን ውዴ ውዴ ውዴ የሚለው ቃል አቅለሸለሸኝ😃

  • @maranat7829
    @maranat7829 Před 2 lety +5

    ናህዬ & ዉብዬ እንኩዋን ደህናመታቹልኝ ናፍቃቹይኝ ነበር..... ናህዬ ሁሉም ነገር ገደብአለው ሲልክ በምክንያት ነው የማይሆን ፈራንክ እያልክ የሞቀትዳርክን ባትበጠብጥ መልካም ነው እያልኩይኝ ሰላማቹው በክርስቶስ እየሱስ ይብዛላቹው ዉብዬ አይዞን እህታለመ አንችም ልብ ዉልቅ ፍራንክ በተራሺ እንደምታድርግ አልጠራጠርም ❤❤😍😇

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 💝

  • @kelvin1411
    @kelvin1411 Před 2 lety +5

    አይ ሴት ልጅ ከወደደችኮ😥😥😥😥😥ተው ወንዶች አታስለቅሱን

    • @Sara-nj4xu
      @Sara-nj4xu Před rokem

      በጣም አልቅሳ አስለቀሰችኝ 😭😭😭ደሞ ፕራንክ መሆኑ እያወኩ 🤣🤣🤣

  • @user-zz1wc8ux8h
    @user-zz1wc8ux8h Před 2 lety +1

    ፍቅር ከባድ ነዉ ከሚወዱት ሰዉ መለየት በጣም ይከብዳል ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ስታለቅስ እኔም አለቀስኩ

  • @bestebeste1240
    @bestebeste1240 Před 2 lety +2

    ይሄ ልጅ ብር በጣም ይወዳል መጨረሻቹ አያምርም ለብር አትንገብገብ እህትክ ላይ አመድ ደፋክ ሚስትክ ላይ ቀዝቃዛ ውሃ ደፋክ ብሩ የሚመጣበት መንገድ እንጂ ሌላው አይታይክም አሁን ሚስትክን እንደዚ እስለቅሰክ የምታገኘው ዶላር ምን ያደርጋል ስንት የሚሰራ ነገር እያለ

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 Před 2 lety +5

    ሰላም ማሮች እኔግን በእውነት ፕራንክ መሆኑን እያውኩ በጣምነው ያሳዘነችኝ እውነት እኔንም አስለቀሰችኝ።እውነት ፍቅር ይህነው።

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety

      እህት ደምርኝ በቅንነትውዴ

  • @tube3413
    @tube3413 Před 2 lety +3

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ደርባባ ዉብዬ ፕሬንክ መሆኑን እያወኩ አብሬሽ ማልቀሴ 😥 ስትደሰቱ አብሬችሁ የምደስት ሲከፍችሁ አብሮኝ የሚከፍኝ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ ከድባይ ሁለትሽንም ዉድድድድድድድድ😍

  • @zddd5746
    @zddd5746 Před 2 lety +3

    የኔ እናት ውብዬ😢😢😢ኡፍፍ እምባዬ መጣ
    ናሂ አስረዘምከው እምባዋ እየፈሰሰ ኧረ ፕራንክ ይቅርባችሁ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 💞

  • @user-lk8it2cy7n
    @user-lk8it2cy7n Před 2 lety

    ማርያምን ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታውቃላችሁ በፕራንክ እንዴት ትምላላችሁ ያሳፍራል

  • @adenendebaba6571
    @adenendebaba6571 Před 2 lety +3

    በጣም እወዳቹአለው አከብራቹአለው ፕራንክ ባትደራረጉ መልካምነው የፈለገ ቀልድ ቢሆንም ቀስበቀስ በፍቅራቹ ክፍተት ያመጣል የህትነት ምክሬነው

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 Před 2 lety

      ውደዋ አድስ ጀማሪ ነኝ #ሠብስክራይብ# አረጊኝ ደሜዋ የኔ ልዩ የኔ እሕትየየ 💝

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 Před 2 lety +5

    ውይ በየሱስም አሳዘነችኝ ውቢትየ የኔ ቆጆ 😥😥😥

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 Před 2 lety +6

    አይ ፍቅር ይሄም አለዉ አለህ አይለየቹ😍❤👈

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Před 2 lety +14

    እዚህ ድረስ አትጨማለቁ ይቅርባችው እጭ ውብዬ እንዴት እንዳሳዘነችኝ የኔ ምስኪን

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety +1

      እሷ ስታለቅስ እኔም እባየ መጣ ፕራንክ እደሆነ እያወቅሁ
      ውዴ ደምሪኝ ብልሽ ይከፍሽ ይሆን

    • @temamhaji3713
      @temamhaji3713 Před rokem

      የምታምሩ ጥንዶች ናቹ

  • @user-ye1uk1om9q
    @user-ye1uk1om9q Před 2 lety

    ግን እኔ የገረመኝ ቢኖር እህቴዬዋ ማርያምን እያለች ስምል አታፍርም በውሸት በሀይማኖት ቀልድ ምን የሚሉት ነው?

  • @hiwiyewondie597
    @hiwiyewondie597 Před rokem +1

    ፍራክ አየመረጣችሁ በጣም ይፈትናል የኔ ውድ ስወድሽ

  • @zekeriajibrael7607
    @zekeriajibrael7607 Před 2 lety +25

    ለዚህ ልጅ ሁሉም አዲስ ነዉ የሰው አስተያየት አይሰማ ስፈልግ ባልዲ ሙሉ ውሃ ይደፈበታል አረ ይቅርባችሁ prunk prunk prunk የምን ድርቅና ነው ? ሀበሻ ድሮም ከባድ ነው የሰው ምክር አይሰማም የሚስቱን እንባ ማፍሰስ ካስደሰተዉ ቀጥልበት አንድ ቀን ደም ታለቅሳለህ አንተም

  • @mekilovexff7334
    @mekilovexff7334 Před 2 lety +3

    ውብዬ ስታሳዝን ግን ስደት ለምዶ ሀገር ለመልመድ ትንሽ ይከብዳል ኑሮውን እስክትለምደው ያነጫንጫል ተረዳት

  • @haymiandhaniyoutube4838
    @haymiandhaniyoutube4838 Před rokem +3

    ኡፍ የኔ እናት አልቅሳ አስለቀሰችኝ ኧረ በገብርኤል እንደዚህ ፕራንክ ይቅርብህ😥😥😥😘😘😘

    • @emusekina8994
      @emusekina8994 Před rokem

      ድምርኝ ዉድ በቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ደምሪኛ🎉

    • @rurutyty2539
      @rurutyty2539 Před rokem

      አረ ተው ማርያምን እያልክ ፕራንክ የለም

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Před 2 lety

    ለወንድ ካለኝ አመለካከት የተነሳ እሷ ብታሳዝነኝም ግን እንባ አልወጣኝም እንኳን መሄድ ሌላም ቢሆን ግድ አይሰጠኝም ስራ አጥቸ ላለቅስ ሆ

  • @user-hd5gr5zy2l
    @user-hd5gr5zy2l Před 2 lety +1

    ናሆም ጠብቅ እንዲህ አሥለቅሠሀት አይቀርም ውብዬ ብድርሽን ሣትመልሺ እዳትቀሪ የኔ የዋህ ንፁህ ፍቅር እዲህነው እወዳቹሀለው አይለያቹ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-oe2ct5bn7l
    @user-oe2ct5bn7l Před 2 lety +5

    የኔ ደርባባ ስታሳዝንን እባክህ ናሂ ፕራክ አታድርጋት

  • @kemikokemiko3899
    @kemikokemiko3899 Před 2 lety +19

    ስታሳዝን ይች ሚስት እንኳን 2 አመት ለደቂቃ እንዳትለያት

  • @user-cg4gk4xi4z
    @user-cg4gk4xi4z Před 2 lety +4

    የኔ ውድ ይኸ ነው ፍቅር ማለት የኔ እናት 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 Před 2 lety +1

    እንዴ እናንተ አብራችሁ መኖር እንደማትፈልጉ ነው የሚመስለኝ ስለዚህ እንዲህ ዓይነት የተጨማለቀ ነገር ሕፃች አይደላችሁም በሰላም በፍቅር መኖር እንደማትፈልጉ ይመስለኛል የሚያስፈልገልለው በሰላም ብትለያዩ መልካም ይመስለኛል ።

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety

      እህት ደምርኝ ማር በቅንነብ ውዴ

  • @tecnotecno1450
    @tecnotecno1450 Před 2 lety

    አተ በጣም ጡሩ አልሰራህም ሚስኪኒቱን እድህ አርገህ ታስለቅሳት ቶሎኳ አትነግራትም ወደ ውደ ኢሽፋኢዳ

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h Před 2 lety +4

    በዉሸቱ ሁሉ ማርያምን እግዚአብሔርን የምትሉ ሁሉ እዳ አለባቹሁ ፈጽማቹሁ አትማሉ በሰሜ አትማሉ ሰማይም ዙፋኔ ነው ምድርም የእግሬ መረገጫ ነው በራሳቹሁም አትማሉ ጸጉራቹሁ የተቆጠር ነው ነዎ እውነት ከሆነ እውነት በሉ ሀሰት ከሆነ ሀሰት በሉ ፈጹማቹሁ አትማሉ ብሏል ጌታችን እና ንሰሀ ግቡ እውነትምቢሆን እውነት በሉ ሀሰትም ከሆነ ሀሰት በሉ ነው የሚለው ሰለዚህ ዝም ብላቹሁ ሀይማኖት መነገጃ አይደለም ፈፁማቹሁ አትማሉ ተው ሀጤያት ነው ፍቅር ዉዴ አይ እንዲት ያስጠላል የኢትዮጵያ በዓል ጠፋ

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 Před 2 lety +47

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! ሣዑዲ የሚሰቃዩትንም ወገኖቻችንን ለሀገራቸው ያብቃቸዉ ፈጣሪ ከባድ ነዉ ወንድሜ የሚወዱትን ሰዉ መፈተን።

  • @user-ig3tg2jk5t
    @user-ig3tg2jk5t Před 2 lety +5

    ውይይይ ፍራክ ከአገር ያጥፋው አይይይ ብር አይንሕ ብርርርር ይበል ደፍቶ ሊጥለን ነው እኮ
    ስደቱን ያሰበው ለብር
    እሷም ለምን ቀረሁበት ብላ ያለቀሰቸው ለብር
    ፍራኩም ለብርር
    መኖርም ለብርር
    ምንበላው እኮ ከሁሉም እኩል ነው እኮ ግን ነብሳችንንም እደ ብርርር ብንወዳት እኔንም ይወክላል ግን ታምራላችሁ❤❤❤

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety

      ወይንየ ደምርኝውዴ በቅንነት ቤተሠብእንሁን

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 Před 2 lety +2

    ውይ ውይ ውይ በዚህ የመጣ ብር ጥግር ብሎ ይቅር የእግዚአብሔር እና የማርያም ስም የናተ መቀለጃ አደለም ስርአት ያዙ

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Před 2 lety +1

    ቶሎ አትናገርም እዲ እደዚህ እያለቀሠች ፍቅር እያለ ይከተላል ሆ አይዞሽ ውብዬ የኒደርባባ ይቱበር የሆነሠው ፍርጃነው እናቴ

    • @useruserTUbe
      @useruserTUbe Před 2 lety

      @zemarit fanos debalke ሀሀሀሀሀ አናዶኛል ስታለቅስ ቶሎ ስላልነገራት

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt Před 2 lety +6

    ወይኔ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል አልቅሳ አሰለቀሰችኝ የኔ ፀባይ አይነት አገኜሁ በሆነዉ ባልሆነዉ ማልቀስ ነዉ ስራዬ ናሂ ቻለዉ እንግዲህ በወንበር አናትህ ተባልክ ክክክክ ፕራክ አልገባትም ገና ዉብዬ ስራ እኮ ነዉ ሁሉም ባልና ሚስት ፕራክ ይደራረጋሉ አታካብጂ ዉብዬ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      እሷ ስታለቅስ እኔም እባየ መጣ ፕራንክ እደሆነ እያወቅሁ
      ውዴ ደምሪኝ ብልሽ ይከፍሽ ይሆን

    • @merisaud6140
      @merisaud6140 Před 2 lety

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @rahelnegash5270
    @rahelnegash5270 Před 2 lety +3

    Enidezh ayneti peranc ykrbachu 🙏💚💛❤

  • @selamt8660
    @selamt8660 Před 2 lety +50

    ግን እንደኔ ፕራንክ የሚሉትን ብትተማመኑበት ጥሩ ነው ዮቱቤር ስትሆኑ ፕራንክ ግድ ነው እኮ 😀😍💖

    • @yordi8453
      @yordi8453 Před 2 lety

      Demerige wedeye

    • @selamt8660
      @selamt8660 Před 2 lety +1

      እሺ

    • @user-rh7xk1sj2w
      @user-rh7xk1sj2w Před 2 lety

      ውዴውዴእያልክዝምብለህታስለቅሳታለህዴ

    • @user-rh7xk1sj2w
      @user-rh7xk1sj2w Před 2 lety +1

      በማሀላአትዋሹ

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 Před 2 lety

      እኮምንምአለምሥጋት ምንምይጠያየቁያውብራክማልትነው

  • @abrhammohammed9429
    @abrhammohammed9429 Před 2 lety

    በእዉነት በትዳረ ባትቀልዱ እና ባትሰሩ በዙ አሰተማሬ ትምህረት አዘል ነገሮች ሰሩ ሰዎች ትዳረ እንፉሩ አታደረጉ

  • @user-zb1ff1sl9o
    @user-zb1ff1sl9o Před 2 lety

    በለትደሮቸ ፕራክ ምነም እየለቸሁ አትጀጀሉ ምን የምበል ፕራክ ነው መሰለቀሰ ቀኑን መጨለም ሰረፈት ሁለ ሰጀማር ኑሮወቸሁ ሁሉ ፕርክ ነው

  • @user-pv8qr5yq1j
    @user-pv8qr5yq1j Před 2 lety +63

    ጅል ቶሎ አትናገርም ታዲያ ፕራክ ነው ብለህ ይህን ኹሉ ያህል ስታለቅስ አሳዘነችኝ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Před 2 lety

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

    • @ፋኖወቸደሞቸ
      @ፋኖወቸደሞቸ Před 2 lety +1

      ክክክክክክክክክክ።ካለቀሰች አይቀር በደብታልቅስጂ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Před 2 lety

      @@ፋኖወቸደሞቸ እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

    • @ፋኖወቸደሞቸ
      @ፋኖወቸደሞቸ Před 2 lety

      @@yefkrbiteseb5534 እሽ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Před 2 lety +1

      @@ፋኖወቸደሞቸ አመስግናለሁ የኔቅን እህት💞

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Před 2 lety +12

    በጣም የሚያሰጠላ ፕራክ ነው ጌታን ምናለ ቢቀርባችው

  • @tubekuruhabeshalijtube9230

    ሚስኪን አለቀሰች🤣🤣🤣 ናሂ ግን ክፉ ነክ ልጅታ እቦ በባ🤣🤣🤣

  • @tgyemariyamliji6106
    @tgyemariyamliji6106 Před 2 lety +2

    በማርያም ስም በሀሰት አትማሉ የእናተ መቀለጃ አይደለችም ማስተዋሉን ይስጣችሁ 👎👎👎👎👎👎👎

  • @tgfdfdhg7532
    @tgfdfdhg7532 Před 2 lety

    እኔ እሚገርመኝ ከመለያየት የሚያደርስ ነገርእንደሚያደርስ እያወቀ ጥግ ድረስ እያስቡ እሚወዱትን ስው በማበሳጨት የሚገኝ ነገር ሁሉ ቢቀርስ ?

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Před 2 lety +13

    በዉሸት የማርያምን ስም አታሱት
    ዉብዬ የኔ ምስኪን ተዩው ጥርግ ይበል 😅😅😅

  • @HhHh-vd2qi
    @HhHh-vd2qi Před 2 lety +12

    አታስልቅሳት ነግሬክ አለሁ በተቻለክ መጠን እሶን ለማስደሰት ሞክር እሺ የኔ ውድ ስታሳዝን ♥♥

  • @sarasayalewu4249
    @sarasayalewu4249 Před 2 lety +5

    አረ አሰረዘምከዉ የምር ይከብዳል እሱ ለአንተ ብላ ቀርታ አንተ እንደዚህ ሰትላት በታም ነው የሚከብደው ሁለተኛ እንደዚህ አይነት ነገር እንዳይደገም እሸ በተረፈ ይመቻችሁ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Před 2 lety +1

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 Před 2 lety

      እሷ ስታለቅስ እኔም እባየ መጣ ፕራንክ እደሆነ እያወቅሁ
      ውዴ ደምሪኝ ብልሽ ይከፍሽ ይሆን

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Před 2 lety +1

    ውይ መሲ ተብየዋ ማርያምን ይወስድሻል ትያለሽ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Před 2 lety

      እህት ደምርኝ ውዴ በቅንነት ቤተሠብእንሁን

  • @user-gf8nw4ol9l
    @user-gf8nw4ol9l Před 2 lety

    በስመ አብ መሲ ተብዬዋ ግን ማርያምን እና እግዚአብሔር ን ታውቂያታለሽ ኤጭ