ዳጊ ውብዬን አሳቀቃት! አንቺ ሽሮ ብዪ ለናሂ ፒዛ 😭ናሂ ዳጊን በጥፊ አጮለው😭😭😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • #nahitube #habesha #couples

Komentáře • 1K

  • @GutGfh-jk5on
    @GutGfh-jk5on Před měsícem +153

    አንች ነሽ ከስደት መልስ ምርጥ ባል የሰጠሺ ታድለሺ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před měsícem +253

    ወላሂ ሽሮ እጄራ ንፍቅ ብሎኛል 😢😢መነው እዳኔ የናፋቃው 😢ያኔውድ ሽሮዬ ውድድድ😮🎉😊😂😂😂😂

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp Před měsícem +4

      እኔም❤❤🎉🎉🎉

    • @user-nb5fr9zp5p
      @user-nb5fr9zp5p Před měsícem +3

      እኔም😢😢😢

    • @AbebaneshiDiffe
      @AbebaneshiDiffe Před měsícem +2

      እኔም

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před měsícem +4

      የማይገኝበት ቦታ ሆናቹ ነው እህቶቼ አረብ ሀገር አለ ብዬ ነው የማትወጡ ከሆነ እንጂ

    • @Hyryt-v4v
      @Hyryt-v4v Před měsícem +3

      ርያድ ካሆናቹ አኔ ልላክለቹ

  • @Redu78978
    @Redu78978 Před měsícem +129

    ዳጊ በቃ አልተቻለም ሰራላችሁ😂😂😂😂

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 Před měsícem +131

    ወይይይይ ብድር በምድር ይሉሀል ይኸ ነው😂😂😂

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 Před měsícem +26

    ከውጭ ገብታችሁ እጃችሁን ሳትታጠቡ ነው እንደ የምትበሉት😂😂😂😂😂😂 አይ ተመካክሮ ፕራንክ😂😂😂😂😂

  • @Kidanemihret1616
    @Kidanemihret1616 Před měsícem +19

    ሀገር ቤት ያላችሁ ሰዎች ብርቅ መስሏችሁ ነው ፒዛ እንጀራ በሽሮ ይበልጣል.

  • @DagiTube123
    @DagiTube123 Před měsícem +175

    ሰራሁላችሁ😂😂😂

    • @user-be7pl1th2x
      @user-be7pl1th2x Před měsícem +2

      አረ በስቅ ገደላችህኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tsehaydesalew4649
      @tsehaydesalew4649 Před měsícem

      እርይ ተኮል

    • @susu21250
      @susu21250 Před měsícem

      😅😅😅😅😅ትበቀልሃለች

    • @Tsehey-c8e
      @Tsehey-c8e Před měsícem

      Abet, atlji😂😂😂😂😂

    • @user-pd6zk2ej6f
      @user-pd6zk2ej6f Před měsícem +2

      ተንኮለኛ😂😂 ቀጫጫ ስወድህ እኮ ታናሽ ወንድሜን ነው እምትመስለኝ

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ Před měsícem +45

    ዛሬውብየ ፀባየኛሁናለች ፕራክ መሆኑን አውቃለች አይይይ ኩቻየ 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-hl4fp7xd3o
      @user-hl4fp7xd3o Před měsícem +1

      በሆድ ልትጣላ ብለሽ ነው ማሬ

  • @page4433
    @page4433 Před měsícem +93

    ፕራንክ መሆኑን አዉቃለችህ ሌላ ጊዜ ያዙኝ ልቀቁኝ የምትል ሴትየዋ ካሜራ አይታለችህ መሰለኝ ዛሬ ለስለስ ብለሃለች ወብዬ ዛሬ ምስት ሆንሽ በዚህ ፀባይ ቀጥልበት 👍

  • @Hiwotdemse-iz5ce
    @Hiwotdemse-iz5ce Před měsícem +115

    ሽሮዬ ያሳደገችኝ ክፉ አይንካሽ😂😂😂

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer Před měsícem +81

    አባታችሁ እንደት ናቸው በናታችሁ❤❤

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 Před měsícem +13

    ወላሂ ናሁምኮ ምርጥባልነህ. ወረቢ ለሁሉምሴት የንተአይነት አሳቢባል ይስጠን የምር❤❤❤❤

  • @sinkeseseba6563
    @sinkeseseba6563 Před měsícem +31

    Nahi bayyee tokkoo kabajaa guddaa qabdaf hubiyeedha❤

    • @lalinegaso5849
      @lalinegaso5849 Před měsícem +2

      Yea❤❤ muca nagayati❤❤mashals

    • @SeenaaKiyyaa-bf2df
      @SeenaaKiyyaa-bf2df Před měsícem

      Dhugaa jaalali jara baay'ee namatii tola umurii dheraa walif jiradha

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 Před měsícem +36

    ውብየ ተናዳም ደግነቱ እየበላችነው😂😂😂

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 Před měsícem +11

    አባታችሁ እንዴት ሆኑ ተሻአላቸው ወይ? ሀኪም አገኘአችሁ ውጤቱ ጥሩ የሆነ መሰለኝ❤️💕❤️💕🌹🙏🏾🙏🏿

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před měsícem +56

    ጥሩ ነው ዳጊዬ እነሱ ብቻ ናቸው እንዴ አንተን ፕራንክ የሚያደሬጉት😂ስራላቸው😂😂😅❤

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Před měsícem

      ታሥታዘየዉሳላችሁ እሷም ሠርቲነበር

  • @AlmazMassa-zj4dq
    @AlmazMassa-zj4dq Před měsícem +49

    መቸም ይህን ፕራንክ ተነጋግራችሁ ስለመሰሩት ነውጂ ያገዳድል ነበር😢😅😅❤❤❤

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Před měsícem +58

    የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ ትላለህ ይህ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂 ዉብየ ተመለሰልሻ😂

  • @naatytube
    @naatytube Před měsícem +29

    አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን🙏😔❤❤

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo Před měsícem +8

    ዳጊየ ቢዛው ግን ስንት ተገዛ ያሳሰበኝ የኢትዮ ኑሮ ውድነት ነው😂😂😂

  • @BirhaneTulu51
    @BirhaneTulu51 Před měsícem +25

    በናት አባት እንዴት ናቸው❤❤❤

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq Před měsícem +11

    አረ ተው አንተ ልጅ የምር እኔ ውብ ብሆን ቴቼ ነው የምወጠው ወይኔ ውብ ግን አሰዘሽን ዝም ትያለሽ የምር ናህ ተድለህ 🎉❤

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před měsícem

      😂😂😂ባለፈው እስዋ ለዳጊ ሽሮብላ ለናሂ ፍርፍርስርታ ፕራክ ስርታው ብድሩን ሊመልስነው

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před měsícem +12

    ሽሮየ ሂወቴ እድሜሽ እይዘም ክፉ አይካሽ😂😂😂😂😅😅😅😅😅

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před měsícem

      ሽሮየ ደሞ በጣም ነው የምወድሽ😅😂❤

  • @BuzeTube-143
    @BuzeTube-143 Před měsícem +10

    ዎኔ ዳጊ እግዚአብሔር ይቂር ይበልክ 😢😢
    ዉብዬ የኔ ቆንጆ አይዞሺ አሳዘሺን እግዚአብሔርም 😘😘😘😘😭

  • @abelmelese6930
    @abelmelese6930 Před měsícem +7

    ይሄ ፕራንክ ነው ድራማ ተነጋግረው

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Před měsícem +38

    ናሆም ግን ምርጥ ባር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ዳጊ በፊት አንተን ሽሮ ብላ ብላ ናሆምን አትክናችሁት ነበር አሁንም ደገምከዉ

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye Před měsícem +16

    አይ ዳጊ ወይኔ ብሬን አላለም 😂😂❤️❤️

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před měsícem +6

    ናሄ አባታችን እዴትናቸው ተሻላቸው ❤❤

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu Před měsícem +10

    Dubartii kabajaa betuu dhugaa

  • @GenetWende
    @GenetWende Před měsícem +1

    የኔ አባት ናሂ የምር አስለቀስከኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 መሳቅ ፈልጌ ግን አቃተኝ 😢😢😢😢 ናሂ ምርጥ ባል ለሚስቱ አሳቢ ተባረክ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Před měsícem +3

    በብሬ እኮ ነው እምበይ ውይ ብቻ 😂😂😂 እኔ እራሱ ትዝብሎኛል መጊቢያውን አልሰማሁምነበር ኩቻ በቀለኛው❤❤

  • @Sifanthefirsthalfthesametimefo

    Yimechih Dagi

  • @HawiMeda
    @HawiMeda Před měsícem +22

    እኔ ኤርትራዊ ነይ እዚ ፋሚሊ መጣም ኖው ድስ ምትሉኒ❤❤❤

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw Před měsícem +1

    ናሆም አለማድነቅ አይቻልም ይህ ባህሪ አብሮህ ያርጅ እግዚአብሔር ያክብርህ🙏🙏🙏

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 Před měsícem +3

    ወይ ውብየ በጣም አሳዝንችኛ ፕረንክ መሁኑን አወቅ በጣም ተጨነቅኩ ግን ብድር በምድር ነው አትቀየሚው ውበየ ናሂ አባታቹሁ እደት ሆን ተሻላችው አላህ አፊያችው ይስጣችው በተረፍ እወዳቹሁ አለሁ ዳጊ በረታ ቀጥልበት ፕራንኩን❤❤❤❤❤

  • @user-tu6zs2gw1l
    @user-tu6zs2gw1l Před měsícem +7

    የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ዉብዬ ቻይዉ

  • @switi.galshre
    @switi.galshre Před měsícem +23

    ውብየ ዛሬ ፀባየኛ ሆናለች ፕራንክ መሆኑ አውቃለች ውብየ እኮ እናውቃለች ምንም ፀባይ የላትም😂😂😂

  • @user-rq4gh6nk6c
    @user-rq4gh6nk6c Před měsícem +1

    ምንአይት ትግስታኝ ነች የምር እንዴ አየነት በል ይስጠን😢😢😢😢😢😢😅😅

  • @user-eh6lc5wm8n
    @user-eh6lc5wm8n Před měsícem +9

    😂😂😂አይዞሸ ዉብዬ የኔ ቆንጅ❤😢

  • @user-jt4ud3ho5p
    @user-jt4ud3ho5p Před měsícem +3

    ሹሮዬ የኔ ቆጆ እንዴት እንደናፈቀችኝ እድሜሽ ይርዘም😂😂😂

  • @user-gi2mg9bf4u
    @user-gi2mg9bf4u Před měsícem +18

    ሽሮዋ የኔ ቆጆ ናፍቃኛለች😂😂❤

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735
    @shsbbshhsnsbzjzj4735 Před měsícem +46

    1ነኝ 1k አስገቡኝ😢 በስደት ላይ በጣም ከፍቶኛል አስደስቱኝሲ😢😢

  • @HannaGabremariam
    @HannaGabremariam Před měsícem +6

    Nahi, Dagi, whatever Helu's mistake was, you guys should always have her back! She's a kind-hearted soul! Why are you acting like this with her, excluding her from your videos and what-not? You should have her back along with your mother and her few friends, not just them alone! She needs your support. You should forgive her, no matter what her mistake was, she's your sister!

  • @user-de2ie7tw4u
    @user-de2ie7tw4u Před měsícem +7

    ክክክ ኩቻ የዛሬዉ ያበደ ነዉ

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 Před měsícem +13

    ዳጊ ግን መዳኒት ያለው አስመሰልከው ናሂዬ ይመችህ ለሚስትህ ያለህ ፍቅር ደስ ሲል ውብዬ የተባረከ ይሁን ብይልኝ አይይይይሽሮዬ ናፍቆቴ 😢😢😢😢

  • @nayigachris5689
    @nayigachris5689 Před měsícem +5

    ማሻአላህ ካይን ያወጣቹ ወብዬ ና ናኢ❤❤❤❤❤❤❤ኩቻ በረታ

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 Před měsícem +19

    ውብዬ በጣም ደሰ የምትል ነች ። ❤❤❤❤

  • @RaheM-l1v
    @RaheM-l1v Před 28 dny

    ፍቅራቹ ይጨምር ጌታ በጣም ደስ ትላላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MonaMona-wj7nc
    @MonaMona-wj7nc Před měsícem +5

    Gin.lemigebi kibire yinurachu setochi esun abeto baye.magadu eyemotunew 😢😢😢😢😢😢

  • @zedo313
    @zedo313 Před měsícem +2

    😂😂😂😂ወይ ዳጊ በሳቅ ገደልከኝ

  • @11Secho
    @11Secho Před měsícem +5

    እሷ አውቃላች ፕራኩን

  • @IkanusA-bs9fb
    @IkanusA-bs9fb Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂ዳጊ አልተቻለም በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩ 😂😂😂😂😂😂ይመችህ ዳጊ

  • @FebWege
    @FebWege Před měsícem +4

    እባካችሁ background ድምፅ ይጥፋ

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je Před měsícem

    ወላሂ እመጨረሻለይ የሳኩትሳቅ ደግአረጉህ ዳጊ ጨርሰዉ በሉበትኮ ወይኔበሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @BaneshSmart
    @BaneshSmart Před měsícem +6

    Wubiyee yene enat 😢😢

  • @xpk5509
    @xpk5509 Před měsícem +1

    አይ ዳጊ ኧረ ሹሮዋን ለኔ በላክልኝ እሩዝ አሰልችቶኛል❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před měsícem +3

    ናሂ ግን አስተሳስብህ ደስ ይላል❤❤❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před měsícem

    የኔ ውድ ውብየ አሳዘነችኝ ኩቻ ሰራክላቸው ናሂ የኔ አባት ሲያሳዝን ያለሷ አልበላም ደስ ሲል❤❤❤

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Před měsícem +3

    ብድሮን የማይመልስ ልጅ አይወለድ ዳጊ ከአመት ቡሆላ መለስክ እረ በሳቅ ገደላችሁኘ መጨረሻላይ

  • @user-um8wl8kf9q
    @user-um8wl8kf9q Před měsícem +1

    ብድሩን የማይመልስ ልይ አይወለድ ይባላን😂😂😂ዳጊየ ባመቶ❤

  • @user-oe5vj6sl4v
    @user-oe5vj6sl4v Před měsícem +5

    አባታቺሁእደትሆኑበአላህ

  • @SelamGebre-mh7pp
    @SelamGebre-mh7pp Před měsícem +1

    እኔኮ የምታስቀኝ ውብየ ናት እንዴት እንደምታያት ፒዛዋን😂😂😂😂

  • @bluetoothphone6399
    @bluetoothphone6399 Před měsícem +4

    እሰይ ደግ አደረክ ይመችህ

  • @user-hj9lv8yk8w
    @user-hj9lv8yk8w Před měsícem

    የኔ ውድ ውብየ አሳዘነችኝ ኩቻ ሰራክላቸው ናሂ የኔ አባት ሲያሳዝን ያለሷ አልበላም ደስ ሲል

  • @Tsigetube1621
    @Tsigetube1621 Před měsícem +4

    ስታምሩ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed Před měsícem +1

    ወይኔ ውብየ ለዳጊ ክብር አላት ጉበዝ ሄሉንም አክብሪያት

  • @Hif939
    @Hif939 Před měsícem +3

    የኔ ፈገግተ ደግ እዴት ደስ እደምትለኝ

  • @user-bb6oh9bk6c
    @user-bb6oh9bk6c Před měsícem

    ወይ ዳጊ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂

  • @user-tv6wy5pf6n
    @user-tv6wy5pf6n Před měsícem +3

    Webeyee gen dage layee atmieremeee❤️❤️❤️, weyeeee dageyeee 1 dia❤️🥰weyyy dageyyy bere eko new,, errr dageeeee❤️❤️❤️❤️

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 Před měsícem

    ናሂ ጎበዝ ከሚስቴ ተለይቼ አልበላም ተባረክ🎉🎉🎉

  • @sarasara347
    @sarasara347 Před měsícem +3

    እረ ወብዬ እሺ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 Před měsícem +1

    Bravo bravo dagiye nice prank berta Berta enewedehalen kegonehe Nene ezgiyaber yitebekehe ❤❤❤❤❤❤

  • @saragrace4159
    @saragrace4159 Před měsícem +3

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤የምር በጣም ነዉ ያሳቃችሁኝ

  • @Nahomxgaming
    @Nahomxgaming Před 24 dny

    Webeyee sewdeshe💕💕Nahi ena Dagi mertoche👍👍

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před měsícem +6

    ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ደግሞ ዉብየ ሰፍ ብላ ነዉኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ወደዋለች ይላል ስለ ምወዳት ነዉ ብቸዋን ያመጠሁላት አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @chaltu513
    @chaltu513 Před měsícem +1

    Dhugaa waan akkaa dhugaa tatee garaa naa nyatee wuyiin misikin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BuzeTube-143
    @BuzeTube-143 Před měsícem +3

    😁አይዞሺ ዉብዬ ❤️❤️❤️

  • @GgHh-rl2vw
    @GgHh-rl2vw Před měsícem +1

    ዳጊየ በጣም ነዉ ምታሰቀኝ አንተ በሰምአብ😂😂😂

  • @Halima18685
    @Halima18685 Před měsícem +2

    ማር አይዞሸ ዉዴ😂😂😂😂😂😂😂

  • @zehara5
    @zehara5 Před měsícem +1

    ብድር በምር ነው ይሏችዋል ይህ ነው አንድ ጊዜ እሷም እደዚህ አድርጋው ነበር ዝም ብለሽ ብይ ሽሮዬን❤❤😂😂😂

  • @mhrubabulo4165
    @mhrubabulo4165 Před měsícem +3

    ዎነ ብረ አላለም 😂😂

  • @HhheHoo
    @HhheHoo Před měsícem +2

    ፒዛልስጣችሁ ሽሮሮውን ስጡኝ ሽሮዬ😊

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před měsícem +3

    😂😂😂😂😂dagi bediru melese nahe lemen timataleh

  • @fatemayisen9260
    @fatemayisen9260 Před měsícem +1

    እሷግን ፕራክ እደሆነ አውቃለች😂😂😂

  • @ዘይባአባተ
    @ዘይባአባተ Před měsícem +3

    ወገኖቸ ኑ አንዛመድ ዘይሩኝ አድስ ነኝ አበረታቱኝ ❤

  • @user-xc9qf9sz4z
    @user-xc9qf9sz4z Před měsícem +1

    ብድሩን የማይመልስ ወንድ ልጅ አይወለድ ጀግና

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk Před měsícem +3

    ውይ ግፍህ ኩቻ ተበቀይው

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Před měsícem

      እሷም አርጋለች ቆየጅ 😂

  • @zewdemekonen9662
    @zewdemekonen9662 Před měsícem +1

    የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም

  • @denekekebedekebede3894
    @denekekebedekebede3894 Před měsícem +3

    ክክክክክ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abebechgonfa3838
    @abebechgonfa3838 Před měsícem +1

    Waqayo galatefadhu yubiye Abba mana Gari qabda❤

  • @user-bh1ln2wv6y
    @user-bh1ln2wv6y Před měsícem +3

    🎉🎉🎉🎉

  • @GenetWende
    @GenetWende Před měsícem

    ውይ ናሆሜ ሲያሳዝን የኔ አባት ውብዬ እኮ ፒዛ ትወዳለች የኔ አሳቢ ብቻየን አልበላም እኔ ሽሮ እበላለሁ ያምራታል አላለም ምርጥ አሳቢ ባል ውቧ ስታሳዝን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 Před měsícem

    ደግ አደረጋችሁት

  • @user-yt2lb3fv3g
    @user-yt2lb3fv3g Před měsícem +3

    ማን እንደ ሽሮዬ😂😂😂😂

  • @Qananii12345
    @Qananii12345 Před měsícem

    I love you all and the love you have for each other is a strong example for everyone ❤️ 💖 ❤

  • @minuteshamra7078
    @minuteshamra7078 Před měsícem +4

    Tokofaa lalee anii😁😁😁😁😁😘😘😘😘🙏

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před měsícem +2

    ሽሮዋ ያሳደግሽን እማ ❤❤❤

  • @user-cy4ex7yn6e
    @user-cy4ex7yn6e Před měsícem

    ታድለሽ ዉብየ እንደዚ የመሰ ባል በፍቅር ያንራቹ ❤ የተባረከ ቤተሰብ

  • @user-kn6gc8xp2h
    @user-kn6gc8xp2h Před měsícem +2

    ይመችህ ሲያቃጥሉህኖረውየለእንዴ

  • @genetgenet6050
    @genetgenet6050 Před měsícem

    መኣዲ ግን ክብር ኣለው ባትወራወሩበት❤