ዉብዬ ተፈታተነችኝ! የናሂን ትዕግሥት ያስጨረሰዉ አስደንጋጭ የዉብዬ ተግባር😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #nahitube #couples #eregnaye

Komentáře • 1,2K

  • @NattyTube2bi
    @NattyTube2bi Před 3 měsíci +367

    በሄሉ ስታርፍ በዉብየ ትቃጠላለህ 😅😅😅😅 ፍትህ ለናሂ

    • @Mekiii998
      @Mekiii998 Před 3 měsíci +4

      ቆይ ግን አንተስ 🙄

    • @raksameera6520
      @raksameera6520 Před 3 měsíci +5

      👍👍👍👍ደምሪኝ ፍትህ ለናሂ ሊሞትነዉ ጬጎራወን ልጠዉ

    • @GudayTeshome-ro7hn
      @GudayTeshome-ro7hn Před 3 měsíci +2

      ናሂን ልትገሉት ነው❤❤❤

    • @user-zz6yf9sl9k
      @user-zz6yf9sl9k Před 3 měsíci +1

      😂😂😂😂❤

    • @yeneneshehail
      @yeneneshehail Před 3 měsíci +1

      ኧረአሳዘነኝአሁንስምስጊንወይኔ

  • @user-xj8zm1if6n
    @user-xj8zm1if6n Před 3 měsíci +272

    ግን ሠው ከውጪ ወዴ በቤት ሲገባ ፕራክ አይደረግም እምትሎ✅

    • @user-uu4fb1gb4l
      @user-uu4fb1gb4l Před 3 měsíci +4

      ሁሌ እናደዳለሁ ከስራ ድክሞቸው ሲገቡ ምግብ ከመስጠት በፕራንክ ማቃጠል

    • @nas7117
      @nas7117 Před 3 měsíci

      ዶላሩ ነው እንደዚህ የሚሰራቸው😂😂​@@user-uu4fb1gb4l

    • @mulu5
      @mulu5 Před 3 měsíci +4

      አባ ገብረ ኪዳን አስተምረዋል ግን ልብ ብለን ብናስብ እኔ እራሱ ተናደድኩኝ

    • @genetgoa6260
      @genetgoa6260 Před 3 měsíci

      Aawo be iwunet

    • @jamilaEnderis-qd9dg
      @jamilaEnderis-qd9dg Před 3 měsíci +5

      እየተመካከሩ ነው እኮ

  • @user-nb1er9kp6p
    @user-nb1er9kp6p Před 3 měsíci +155

    ኧር ባልሽ በጣም ታገሽ ጎበዝ ነው ወላህ በጣም ክብር ይገባዋል የመዳም ቅመሞች ሷልህ ታጋሽ ባል ይስጣችሁ

    • @fatimaahmed7956
      @fatimaahmed7956 Před 3 měsíci +4

      አይየመዳምቅመሞች አትሸወዱ ሁሌ ሆስራቸውስለሆነነዋምነውሸዋ

    • @fatumemohmmedaa3902
      @fatumemohmmedaa3902 Před 3 měsíci

      አሚንንንንንን ይረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před 3 měsíci

      ​@@fatimaahmed7956አዎ ተመካክራው ነው ሚሳሩቱ ።

    • @user-yg5nu6uw3f
      @user-yg5nu6uw3f Před 3 měsíci

      🤭😂😂😂😂

    • @user-mt5ot1bn6v
      @user-mt5ot1bn6v Před 3 měsíci

      አሚንንን

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed Před 3 měsíci +33

    ናሂኮ ለሚስቱ እዲሁም ለቤተሰቦቹ በጣም ክብር ያለው ሰው ነው

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Před 3 měsíci +101

    እውነተኛ ባል አንተን አየው በስላሴ ትግስቱን ያስደመማቹው ላክ ፕልስ❤❤🎉🎉

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t Před 3 měsíci +17

    አንቺ ትንሽ ፕራክ ስትደረጊ ያዙኝ ልቀቁኝ ትያለሽ እሱ ትግስቱ አለማድነቅ አይቻልም ትግስት ከሱ ተማሪ

  • @KebenKebe
    @KebenKebe Před 3 měsíci +73

    የኔ አባት ግን ፕራክም ቢሆን ሲሳቀቅ ማየት ያስጠላል ማርያምን😢😢😢

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 Před 3 měsíci +9

    ናሂ በእውነት በጣም ነው ማከብርህ እጅግ በጣም ትግስተኛ ነህ በዚሁ ቀጥል አይወሰድብህ

  • @Tegist-ky8ki
    @Tegist-ky8ki Před 3 měsíci +31

    በሂሉ ስተዉህ ዉብየ ደሞ አቃጠለችዉ ፍትህ ለናሂ❤😂😂😂አገራችን ሰላም ያርግልን❤💚💛

  • @AlemKasa-oe6qi
    @AlemKasa-oe6qi Před 3 měsíci +28

    ፍትህ ለናሆም ልጁን አሳበዱት

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Před 3 měsíci +68

    ዉብየ እና ሄሉ ናሂን አቃጥለዉ ሊገሉት ነዉ ለሁለት ኡኡ😅😅😂

  • @user-sh9bu8yb9o
    @user-sh9bu8yb9o Před 3 měsíci +13

    ውብዬ ትዳር ፈተና ነው ናሂ ትግስት ስላለው እንጂ ከባድ ነው ተጠቀቂ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 3 měsíci +83

    ከዉብየ የማይጠበቅ ነገር ቀላል ተፈታተንሽዉ😂

  • @user-xj8zm1if6n
    @user-xj8zm1if6n Před 3 měsíci +18

    እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን በሎ ለኛም እንዴተረፍን😂😂😂 ትግስተኛ✅ ባል ክክክክ

  • @Tybatube
    @Tybatube Před 3 měsíci +39

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች

  • @sintayehutilahun5200
    @sintayehutilahun5200 Před 3 měsíci +21

    ናሂ ምስኪን የኔ አባት ደክሞኝ እኮ ነው የምመጣው አለ 🥲🥲🥲🥲

    • @HanaHana-jf2yy
      @HanaHana-jf2yy Před 3 měsíci

      Ere eubeye mnw asteale endez prnk😢😢😢

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye Před 3 měsíci +40

    ናሂ ሚስኪን አሳዘነኝ 😂😂🥺በስመ አትጥር አትጥራ ሚባባሉ ነገርስ 😂

  • @MdRana-lf2yn
    @MdRana-lf2yn Před 3 měsíci +13

    የናሂን አይነት ትግስት ስጠኝ

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Před 3 měsíci +5

    ናሂ የልጅ አዋቂ አሶተዋይ ቤተብህን ትዳርህን የምትወድ የምታከብር ፍቅር የሆንክ ልጅ ነህ እግዚሓብሔር ዘመንህን ይባርከው ውብየ ስወድሽ ለባልሽ ያለሽ ፍቅር ክብር የሚያስመሰግንሽ ነው
    ለሁለታቹሁም ይገባቹሃል ብዙ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sd8fm5ev1f
    @user-sd8fm5ev1f Před 2 měsíci +9

    ወላሂ የኔ ባል ልክ እንደዚህ ነዉ ትዕግስቱ

    • @user-kk8hd9sg2f
      @user-kk8hd9sg2f Před 29 dny

      እኔም እደዚ ነበርን ከበሌ ወለሂ ገን አሁን ስደት አለየየን አለህ በሰለም ለሀገረችን የብቀን

    • @user-sd8fm5ev1f
      @user-sd8fm5ev1f Před 29 dny

      @@user-kk8hd9sg2f ሁላችንም ተለያይተን ነዉ የምንኖረዉ አይ ዞን ዉዴ አንድ ቀን ይሞላልናል ኢንሻአላህ

  • @HayatHayat-zz7sl
    @HayatHayat-zz7sl Před 3 měsíci +9

    የሄሉ ትምርት ነው ይሄ ሁሉ😂😂😂😂😂😂 ሄሉ ያቺ ዉጤት ይሄ ነው

  • @AddisEthiopia-mf4yi
    @AddisEthiopia-mf4yi Před 3 měsíci +5

    የኔ ጌታ በኡነት በጣም ነው ያሳዘነኝ አንጀቴን ነው የበላከኝ በኡነት ውይ ይሄ ፕራንክ የሚባለው ነገር ከአገር ያጥፉው ሰሞኑን ተጫወታቹበት ቻለው እንግዲ

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso Před 3 měsíci +5

    .አረ በጌታ ሲያሳዝን ናቲዬ 😢😢😢😂😂😂😂ውቢዬ ስራሽን ይስጥሽ ፈጣሪ ለሁላችን እንደዚህ አይነት መልካም ባል ይስጠን አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች 😢

    • @user-lo9hv9we9k
      @user-lo9hv9we9k Před 3 měsíci

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

    • @NihnaNewegena
      @NihnaNewegena Před 3 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ Před 3 měsíci +3

    ከምላችሁ በላይ ከታጋሺም ታጋሽ ነው ወላህ እንደዝ አይነት ወንድ ባሁኑ ስአት ይገኛል ብየም አላሲብም የምር የመዳም ቅመሞች እችን የምታነቡት የማታ እንጀራ እና የማታ እሪፍት ይሲጣቹ ይሲጠን እንሻአላ ጉሉ አሚንንን ውዶች

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před 3 měsíci +28

    ውብዬ እና ሄለን በፕራንክ አልተቻሉም የናሂን ትእግስት የሚያደንቅ እንደኔ በላይክ ግለፁ አንደኛ ነኝ ዛሬ❤❤

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg Před 3 měsíci +5

    ቦታው ሲያምር ዋው ናይ በጣም ያሳዝነኛል ንፁህ ልብ አለው ውብዬ ታድለሻል በደንብ ያዥው አታበሳጭው🎉

  • @Haymitube605
    @Haymitube605 Před 3 měsíci +28

    አይ ውቤ ሄሉ አስተማረችሽ ተኮል😂😂😂

    • @user-gb7di5il3z
      @user-gb7di5il3z Před 3 měsíci

      ሊገሉትነውኮሀይሚየ ፍትህለናሂ

  • @SelamGebre-mh7pp
    @SelamGebre-mh7pp Před 3 měsíci +3

    አቤት የናሂ ትግስት ግን ስንቱን ይችለዋል የታደለ😢😢

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 3 měsíci +22

    ትግስተኛ ባትሆንማ ገና ድሮ አልቆልህ ነበር ናሂዬ ወንድሜ 😅 ተጫወቱብህ ሰሞኑን እህትህና ሚስትህ😂 እንደኔ ተናዳጅ አለመሆንህ ጠቅሞሃል😊❤

  • @seadayehaiklij6277
    @seadayehaiklij6277 Před 3 měsíci +9

    መልካምነትህ ትግስትህ ሁልጊዜ ያስደንቀኛል የኔ ባል ቢሆን በርግጫ አንጥሮኛልኮ

    • @Zehara244
      @Zehara244 Před 3 měsíci +1

      😂😂😂😂ተጠቀቂ

    • @masimasi6930
      @masimasi6930 Před 3 měsíci +1

      ወላሂ የኔ ባል ጭራሽ ትግስት የለዉም እንደ ኳስ ነዉ የሚያነጥረኝ እንደዚህ ብቀብጥበት 😁🤭

    • @user-lo9hv9we9k
      @user-lo9hv9we9k Před 3 měsíci

      😂😂😂😂

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 Před 3 měsíci

      አዎ

  • @medna5856
    @medna5856 Před 3 měsíci +3

    ውብየ ግን ለተሳዳቢወች መልስ አስጥም የሚገርመው ባለፈው በሄሉ የተነሳ ተናድጄባት ነበር ዛሬ ግን አሳቅሽኝ😂😂😂

  • @selamawitsinaanaa781
    @selamawitsinaanaa781 Před 3 měsíci +10

    ወይኔ አንዳንዱ ቢሆን በጢፊ ነበር የሚያግልሽ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አንቺ ብትሆኚ ከጅምሩ ነበር የምታብጂው ናሂ በደንብ አስበክ መልሷን ስራላት

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez Před 3 měsíci

      የኔቢሆንአይኔእስከሚጠፋ ያጠፋኝነበር😂😂😂😂

    • @user-bi3fl8se9c
      @user-bi3fl8se9c Před 3 měsíci

      ተመካክረውነውጂ ምኚ አትሁኑ የመዳም ቅመሞች

  • @YetYet-yt3gx
    @YetYet-yt3gx Před 3 měsíci +12

    ማርያምን ናሂ በጣም ነው ሚያሳዝነኝ እግዚአብሔር ዪጠብቃቹ ❤❤❤

  • @GkhFuh
    @GkhFuh Před 3 měsíci +4

    የልጁን ትግስት አለማድነቅ አይቻልም አችብኮኝ በሱቦታ አገር አይበቃሽም ነበር ከሱ ተማሪ ትግስት

  • @user-sp5rn4lw4p
    @user-sp5rn4lw4p Před 3 měsíci +9

    አረ ውብዬ የኔ ውድ ዛሬ አልተቻልሽም ናሂ አሳዘነኝ

  • @NihnaNewegena
    @NihnaNewegena Před 3 měsíci +2

    ሆዳም አላለም 😂😂😂የኔ ምስክን እንደት አይነት ትእግስት ነው ያለህ ግን ናሂየ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤ፍቅራችሁ ብዝት ይበል ትዳራችሁ ልጃችሁ ይባርክላችሁ ።❤❤❤❤❤❤

  • @አብርሽ
    @አብርሽ Před 3 měsíci +14

    ኧረ በማርያምናሂን አሰቃያቹት በጣም ነው ያሳዘነኝ 🥲❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👌👌👌

  • @Beza27Tube
    @Beza27Tube Před 3 měsíci +1

    እኔ ከምንም በላይ እነናሂን የማከብርበት ምክንያት ለተመልካች ያላቸው ክብር ነው እንደሌሎቹ አይላላሱብንም ቢሳሳቱ እንኳን ቆርጠው ነው ያወጡት ይመቻችሁ ዘና ነው ያረጋችሁኝ ❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 3 měsíci +18

    ውይ ግን አሳዘነኝ አየ ውብየ የስራሽን😂

  • @fatimamohammed7637
    @fatimamohammed7637 Před 3 měsíci +13

    ባልነህ ሰራተኛ። ወድልጅ እደወድ ሲሆን ያምራል ኮስተርበል ሴትልጅማ እደመኪና መሪ አታሽከር ክርህ ደስአይልም ከሁለቱም ም መከባበር መኖርአለበት ።የእውነት ቢሆንም እደዚህነነርየምትሆነው

    • @tabiagfddd
      @tabiagfddd Před 3 měsíci

      ኤወላ ዝፍጥ ወድ

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před 3 měsíci +12

    ወይኔ ናሂ ባባያ እኮ እወዳለሁ አለ😂😂😂😂ፀባይህ ግን ናሂ የትም አይገኝ ዋው😂😂😂😂

  • @zainasied615
    @zainasied615 Před 3 měsíci +7

    ወየው ዛሬየ ነፍረኩ ብይ ሆዳም አላለም ናሁም ውብየ የዛሬው ያበደነው😂😂😂😂

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl Před 3 měsíci +14

    እመቤቴን ታድለሺ እደዚክ አይነት ፀባየ ሠናይ ባል ስለሠጠሺ አቤት ትግስት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Kadecha-qx4fr
    @Kadecha-qx4fr Před měsícem

    ወላሂ ምርጥ ባል ነው ያለሽ አላህ አይለያቹ እድሜ ይስጣቹ ናሂ ክብር አለው ለሚስቱ ምትሉ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před 3 měsíci +20

    ዉብየ ርጋታሽ ደስ ይላል ናሂ በተሐይ❤❤❤🎉

  • @fathimasila6910
    @fathimasila6910 Před 3 měsíci +3

    ማሻአላህ ትግስቱ ናሂ አላህ ይጨምርልህ ደሰ የምትሉ ባለትዳሮች

  • @betysweetamennn6456
    @betysweetamennn6456 Před 3 měsíci +5

    ፍትህ ለናሂ ተቃጠለ እኮ 🙆🏽‍♀️

  • @Zehara244
    @Zehara244 Před 3 měsíci +4

    እፍ የኔ ሚስኪን ታጋሽ መልካም ባል ዉብየ ግን ግፍሽ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 3 měsíci +4

    ፈጣሪ ይንድህ ያለ ባል ይስጣችሁ ከምንም በላይ ትግስተኛ

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Před 3 měsíci +2

    ሚስኪን ባል አጊተሽ ተጫወትሽበት እኛ ሰቶች የዋህ ባል አልፈልግ የሚዪጋጨን እጂ የኔ ባል ሲበዛ ትግስተኛ ነው እኔ ግን እጫወትበታለሁ እሱ ግን ሀሉንም ነገር በትግስት ነወ የሚዪሳልፈው😥

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Před 3 měsíci +47

    ዉብየ እና ናሂን የሚወድ👍👍👍

    • @FiriyotTolosa
      @FiriyotTolosa Před 3 měsíci

      ሀንኒ እዲቲ ኔሽ ስር እዴቲ ነው ጡሩ ቤቲ አግኝሺ ውዴ❤❤❤❤

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 Před 3 měsíci

      ​@@FiriyotTolosaሳብስክራይብ አድርግልኝ ማር❤

  • @user-qd9hd7wm4n
    @user-qd9hd7wm4n Před 3 měsíci +2

    እሱደሞ እደሤት ይልመጠመጣልደ ሌላ ቢሆን ይጠርቅምሽ ነበር

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před 3 měsíci +14

    ሰላም ሰላም ውብየን ና ናሂን የምትወዱ በላይክ❤❤🎉

  • @user-ib2kn5xh3e
    @user-ib2kn5xh3e Před 3 měsíci +7

    ውንደሜ ትግስቱን የስትክ ጌታ ቻለው እንግዲህ

  • @Kidangaltewahdo
    @Kidangaltewahdo Před 3 měsíci +14

    ፍትሂ ለናሂ

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 Před 3 měsíci +2

    ውብየኤ ቀላል ተፈታተንሺው ካቺ የማይጠበቅ ወይኔ ናሂ ትግስቱ የምር ኣሳዘነኝ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 3 měsíci +14

    ከቃል ባልይነው ናሂ😂😂😂❤ጎሽባላችሁ ሳይገባ በነገረ የምትዙ ከዚተማሩ😂❤

  • @ahlammajor5689
    @ahlammajor5689 Před 3 měsíci +1

    ምርጥ ባል ነው ነሂዪ ማሻ አላህ ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም ውብዪ የኔ ቆንጆ በርችልኝ 🥰🥰

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 3 měsíci +23

    ውብዬ ሥወድሽ ናሂ አታናድጁ ከሥራ ሲመጣ ይደክመዋል ውብዬ ቡና አፍልተሽ ጠብቂው

  • @DejavuoGUE-zv9ig
    @DejavuoGUE-zv9ig Před 3 měsíci +2

    ሀራም አለይኪ ውብየ ምን አለበት እድህ ባታደርጊው እደውም ከስራ ሲገባ

  • @Tse212
    @Tse212 Před 3 měsíci +3

    ወላሂ በትግስትህ ቀናሁ ናሂ ምርጥ ባል 👍

  • @emebet1221
    @emebet1221 Před 3 měsíci +1

    ትግስተኛባል ስላለሽ ፈጣሪሽን አመሰግኝ አማላኬሆይ ታጋሽ ባል ይስጠን የመዳም ቅመምችየ

  • @HuluselamHuluselam-lg7xh
    @HuluselamHuluselam-lg7xh Před 3 měsíci +6

    እኛን ነው ኘራንክ እያረጉን ያሉት ሲያስመስሉ ነው

    • @user-bi3fl8se9c
      @user-bi3fl8se9c Před 3 měsíci +2

      አወን ተመካክረውነው

    • @Ema244ufk
      @Ema244ufk Před 2 měsíci

      እኮ 😂

    • @user-ed2te8pr1s
      @user-ed2te8pr1s Před měsícem

      ኧረአይዴለም ያሥታውቃል እኮ ሢጀመር

    • @user-bi3fl8se9c
      @user-bi3fl8se9c Před měsícem

      @@user-ed2te8pr1s አይ አቺሲ ምኚነሺ መስል እናውነት ነው ልትይነው እደ አች ብሀረአቆሪጠሺ የመጣሺው ብር ብልሺ አይደል ታዳእነሱም እደዛነዋ

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu Před 2 měsíci +1

    ትእግስቱን ውደድካለት ። አችግን ድበር አለፍሽ ኤጭ

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Před 3 měsíci +5

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ከፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ 🥰🥰🥰♥️🙏♥️🎉🎉🎉🎉

  • @MdRana-lf2yn
    @MdRana-lf2yn Před 3 měsíci +6

    የሄሉ ትምህርት ነው😂😂😂😂 ውብየ ተኮል አስተማረችሺ

  • @user-mc1tw9gv9i
    @user-mc1tw9gv9i Před 3 měsíci +2

    ክክክ ከምን እንዲህ ስቄ አላውቅም ወይ ውብዬ የኔ የዋህ እንዲህ ቀንድ ታስበቅይዋለሽ ክክ❤❤❤

  • @kedijamohammed9897
    @kedijamohammed9897 Před 3 měsíci +6

    የአላህ የናሂ ትግስት

    • @fatimaahmed7956
      @fatimaahmed7956 Před 3 měsíci +1

      አትሸወዱሆ ስራቸውእደሁስለሚያውቅነውሆ

  • @rozatesfaye968
    @rozatesfaye968 Před 2 měsíci

    የኔ ውዶች ስታስቀኑ በምሪያም አይለያችው መዳንለም የናህ ትግስት ሳላድካው አላልፍም ውድድድድድድ❤❤❤

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r Před 3 měsíci +6

    እረ ይህ ፕራክ ያስጠላል ተይ ስራ ውሉ ፕራክ ነውር ነው ተይ ደሞ ትግስቱ ሌላ ወንድ ቢሆን ገሎሻል 🤭🤣🤣🤣አክብረሽ ያዥ ባል የቤት ራስ ነው ለዩትቢ ብር ብለሽ አታስከፊ 🥰🥰🥰

  • @የትንሹእህት
    @የትንሹእህት Před 16 dny

    ነውር ነው እደዚህ አይደረግም በሄሉ ሲያልቅ ባት በናቲ😢😢

  • @tyabauae5539
    @tyabauae5539 Před 3 měsíci +7

    አልወድሽም አላለም የምክክር ነገር

  • @mulu5
    @mulu5 Před 3 měsíci +6

    ወይኔ ግን ቦታዉ እንደት ደስ እደሚል እፉፉፉ እሚለማመጠዉ ነገር ያሳዝነኛል ሁሌም ፕራንክ ስታረጉት አሁንስ በዛበት ፕራንክ እስኪ የሆነ ዉድድር ተወዳድራችሁ ሲስቅ እንዬዉ ሆ አሰቃያችሁት

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před 3 měsíci

    ይድፋሽ ምንም ያንቺ ፕራንክ አይጥመኝም እንደው በጥፊ ባላጋሀት 😮ናሂ የኔ ትግስተኛ ፕራንክም ቢሆን ያስጠላል የሆንሽ ወደል

  • @user-wd3cv3q
    @user-wd3cv3q Před 3 měsíci +4

    የባልሽ ስራቱ ደስሴል👌 🇪🇹❤🇨🇦

  • @mmkksara434
    @mmkksara434 Před 2 měsíci

    ወዶች እሚረግጣቸው እንጅ ክብር እሚሠጣቸው አይወዱም

  • @ineshabayinesh2225
    @ineshabayinesh2225 Před 3 měsíci +3

    Yene Abat Nahi 🥺are wubiyee bexam kebad newo getan 🥺😁🥰🥰🥰

  • @abrehatgebrhansgebrhans9400
    @abrehatgebrhansgebrhans9400 Před 3 měsíci

    ወይኔ አንችማ ትግራዋይ ቢሆን አንገትሽ ይቆርጥሽ ነበር ወይኔ ናሂ የዋህ ይመቻቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HelenDemisse-ze9ss
    @HelenDemisse-ze9ss Před 3 měsíci +4

    ደሰ ነው ያላችሁኝ እውነት እግዚአብሔር ፍቅራቹህን እንደማቱሳላ ያድርገው የወለደው ይደግ ይደገም ደግሞ እቤት ከሆንሸ ❤❤❤❤❤

  • @MyEmail-yr9de
    @MyEmail-yr9de Před 2 měsíci

    ምርጥ ባል ና ሚስት ደስ ስትሉ ናሂ ፀባየ ሰናይ ለትዳሩና ለቢተሰብ ያለው ክብር ደስ ሲል

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Před 3 měsíci +4

    ውብርስት ክክክክክክ እንኳን ስሟን አወኩ

  • @user-xs6lo9di4k
    @user-xs6lo9di4k Před 3 měsíci

    እውነት ነሒ በጣም ትግሰተኛ ነህ እኔ አንተን ቢያደርገኝ ያመጣሁትን እውሀ ከራሰሸ ላይ ነው ምደፈባት የነበር

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 Před 3 měsíci +4

    ዬዛሬዉ ይለያል😂😂😂😂😂 ወብዬ

  • @user-ps2je3uh6h
    @user-ps2je3uh6h Před 3 měsíci

    😂😂😂😂አይ ተኮል ኒሂ አሳዘነኝ የምር ሰላም ፍቅር ደስታ መብቃቃት መተሳሰብ ሀገራችን ላይ ይሁን

  • @Saade_Haseni-Sehami
    @Saade_Haseni-Sehami Před 3 měsíci +17

    ውይ ትግስቱ ይህልጀ 😂😂😂

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Před 3 měsíci +1

    ወይኔ ግፍሽ ናሂ ቻለው ወንድሜ በይ ከስራሲመጣ አትፈታተኝምው ሆ

  • @user-iw4vk8ey4n
    @user-iw4vk8ey4n Před 3 měsíci +4

    ዎዬ ትግስቱ ❤️❤️😢😢

  • @tutumelaku7316
    @tutumelaku7316 Před 3 měsíci +1

    መልካም ነሽ አዳዴግን ወጣ ያለ አስጠሊታ ነገር አለሽ ያንን ብታስተካኪይ

  • @hoormob6452
    @hoormob6452 Před 3 měsíci +3

    Nahi piraanki bazabat samonu yeene Miskiin 😢😢

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Před 2 měsíci

    ግቢያችሁ ያምራል እደዝህ ዉሀ ያለበት አካባቢ ደስ ይለኛል ስፍ ያለ ግቢ ያለዉ ቤት ገዝቶ እደዝህ ጎአሮን እያለሙ መኖረ ደስ ይለኛል አትክልቷንም ፍራፍሬዋንም እየተከሉ ካልሆነ ኑሮ አይቻልም❤❤❤😂😂😂

  • @user-jm6lf6tq6i
    @user-jm6lf6tq6i Před 3 měsíci +4

    የኔ ሚስኪን ሙብየ❤️ና❤️❤️❤️

  • @MesiMoh-eg6nd
    @MesiMoh-eg6nd Před 3 měsíci

    ናሂ ሚሲክን የምር ትግስቱ ይለያል ወላሂ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @saadalhbshi4453
    @saadalhbshi4453 Před 3 měsíci +3

    ዉብየ የኔ ቆጆ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 3 měsíci +2

    😂😂ናሂ ፕራንክ እያለች ትጫውትብካልች ሀይ ውብዬ 😂😂የስራሺ ይስጥሺ ❤❤❤

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s Před 3 měsíci

      በእሷ ነው የሚመራው እና በጣም ክብር አለው ናሂ ምርጥ ልጅ ነው ከልቡ ጀማል ቢሆን ይሔኔ ያጠናግራት ነበር

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw Před 3 měsíci +3

    እውነተኛ ባል ናሆም ሁሌ ትግስትህን በጣም ነው የምወድልህ በይሰሞን በተከታታይ ፓራክ ገደሉህ የሄሉ ግና ታስጨንቅህ አለች

  • @user-ed2te8pr1s
    @user-ed2te8pr1s Před měsícem

    ወላሂ ስታምሩ ማሻአላህ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ❤❤❤❤እዳው ሠሞኑን ሥቄልሞትነው በናተ😅😅😅

  • @user90970
    @user90970 Před 3 měsíci +12

    ቁጥር ሁለት ሄሉ መጣች

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 2 měsíci

    ኡፍፍ አንጀቴ በላኝ አወራሩ እድለኛ ነሽ ባል ሰቶሻል ታድለሽ ንጉስ አርገሽ አኑሪዉበናትሽ ትግስቱ ትህትናዉ አስተዳደጉ ያስታዉቃል ጨዋ ቤተሰብ ነዉ ያሳደገዉ

  • @user-dh2pe5xc3n
    @user-dh2pe5xc3n Před 3 měsíci +4

    ሢያሳዝን

  • @Zabibamustfa
    @Zabibamustfa Před 2 měsíci +1

    ትግስትህሰለደንቅ.አለልፉም👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌