ሰራሁላት! እምነት ያሳጣኝ Prank በቀረብኝ...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • #nahitube #eregnaye #couples

Komentáře • 1,4K

  • @user-bv6ls7bz7d
    @user-bv6ls7bz7d Před 2 lety +171

    ወንድ ልጅ ክብር ቢያስፈልገውም ማግጦ ከመጣ😂መገረፍ ያስፈልጋል😂እኔ ቀጭንም ብሆን እዲህ ካረገብኝ😂😂 ጠብቄ😁😁እንቅልፍ ሲወስደው እግሩን እና እጁን አልጋ ላይ እስሬ😂እቀሰቅሰውና 😂😂በደንብ ነው የምገርፈው😜የልቤን እድርሼ 😂ደሞ ያሰርኩትን ስፈታለት እዳይመታኝ አስምዬ እደማይመታኝ😜😜እርግጠኝ ስሆን ነው የምፈታው 😂😂😂😂😂

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před 2 lety +5

      ክክክክክ እረባክሽ አልቀረብሽም አስረሽገርፈሽ ስፈችው የሚለቅሽ ይመስልሻል

    • @user-mk2jt1zy9d
      @user-mk2jt1zy9d Před 2 lety +1

      ክክኮክክክክክክክክክ

    • @bizubizu3202
      @bizubizu3202 Před 2 lety +1

      😂😂😂😂😂🤣😂😂🤣

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 Před 2 lety +1

      ክክክክ

    • @user-ff5os2rd5d
      @user-ff5os2rd5d Před 2 lety +1

      ክክክህክክክክ

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j Před 2 lety +65

    እረ ውቤ በተረጋጋ መንፈስ ብጠይቂው አሪፍ ነበር ወፍራም መሆን ለዝህ ይጠቅማል ፈጠፈጠችው😂 ናሂ ተሳክቶልሀል😃

    • @user-ms4hv4hy8y
      @user-ms4hv4hy8y Před 2 lety

      በለው ክክክክክክ

    • @mammam691
      @mammam691 Před 2 lety +3

      ጉልበቷን ተጠቅመችበት ወይ ወፍርት ለዚህም ይጠቅማልዴ ወይኔ እኔስ መርፌ ንኝ ክክክ

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl Před 2 lety +1

      አሽቀነጠረችው እኮ ክክክክክክክ

    • @Eman-zu9jr
      @Eman-zu9jr Před 2 lety

      😅😅

    • @bizuhanbizuhan635
      @bizuhanbizuhan635 Před 2 lety

      ክክክክክክክ

  • @mesiyoutube5936
    @mesiyoutube5936 Před 2 lety +125

    ግን ደዝህ ሀይለኛ አትሁኝ ወንድ ልጂ ክብር ነዉ በአግባቡ ጠይቅ ተረጋግተሽ ለሌላ ግዜ ዉቤ❤

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m Před 2 lety +15

      ለምን ልኩን መገር እንጂ
      የማ ነሽ የወንድ ተለማማ ጭ

    • @user-fo8vh4kw1l
      @user-fo8vh4kw1l Před 2 lety +2

      @@user-ve5rp7pr5m ክክክክክየኔቢጤ

    • @jemilatube6502
      @jemilatube6502 Před 2 lety +1

      ወንድ ልጅ ከተከባከብሽው እናቱ ነው የምትመስይው

    • @user-fo8vh4kw1l
      @user-fo8vh4kw1l Před 2 lety +2

      @@jemilatube6502 ክክክእደእነ ሀይማኖታችን ለምንድነው ባሎቻችሁን ተከባከቡው ብሎ ያዘዘን እባክሽ

    • @weletemaryamyilma8549
      @weletemaryamyilma8549 Před 2 lety +1

      bebotaw anchi tibishalesh

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x Před 2 lety +138

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦

  • @user-bu3rm8pd3i
    @user-bu3rm8pd3i Před 2 lety +110

    ትክክል ነሽ ውቤየ እንደዝህ አይነት ነገር ሀይማኖታችንም አይፈቅድም በትዳር ውስጥ ማመዘር ትዳር ያፈርሳል

    • @user-xf6eq6xs2v
      @user-xf6eq6xs2v Před 2 lety +1

      ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጌኝ ስውውዲሽ

    • @rere7481
      @rere7481 Před 2 lety

      አጭ

    • @Lulu8049-c8d
      @Lulu8049-c8d Před 2 lety +1

      እ እነሱስ መቸ ተጋብ ገና ?

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Před 2 lety +2

      @@Lulu8049-c8d ሽምግልና ተልኮ ወላጆች እሺ ካሉ ብቃ ተጋብቷዋል ሰርግ ብኃላ ነው በተለይ ቤተክርስቲያን ሄደው ሁለቱ አንድ አካል ከሆኑ ሰርግ ባይደገስም አንድ ሆኗዋል።

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety

      @@Lulu8049-c8d 😅ምን ?አልተጋቡምዴ

  • @medinamohammed8042
    @medinamohammed8042 Před 2 lety +37

    ወይኔ ወዲልጂ አይመታም የምትሉ ገረማችሁኝ ባሎ የሴት ከፈረ አይታ በት እሰይ እዲትል ነበረ የጠበቃችሁት ስትቀሙ ማልቀስ ስታይ ዉዲልጂ ምናምን ሴትስ ትመታ ያለዉ ማናዉ

    • @user-nm6zw1jj9j
      @user-nm6zw1jj9j Před 2 lety

      እኔ ጥየው ነው የምሂደው እንጅ ስድብ እራሱ አልሰደበውም

  • @user-uj4sn3yo4m
    @user-uj4sn3yo4m Před 2 lety +21

    ይገርማል
    እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ልኮምት ነው
    በቃ ፍቅራችን አፋችን ላይ ብቻ ሆኖ ቀረ ባፍችን ውደ ፍቅሬ እንባባላለን ልባችን ግን ቦዶ___ ፍቅር ያሽንፋል ከልብ የምንወደውን ሰው እንኳን ልንመታው ልናመናጭቀው ቀርቶ በአይናችን ሙሉ ለማየት እኳ ያሳሳናን ያመንዝር እያልኩ አይደለም ግን ለሁሉም ጊዜና ስአት ስቱ በትግስት እውነታው ላይ መድርስ ይሻላል በትእግስት በመነጋገር መፍታት ደግሞ ምንስ ቢሆን ባልሽን እንደዚህ አይደረግም እግዚአብሔር ለሁላችነም ማስተዋል ጥበቡን ያድለን ትእግስቱን ይስጠን አሜን

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 2 lety

      ምንቢሁን።አለማታም።ሲትኳይዙቢገኚ።አለፎትቱ።ሊላሂውትመኑርጀ።በትር።አይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ

    • @TUbe-jl9fk
      @TUbe-jl9fk Před 2 lety +3

      አወ ወላሂ እኔ ባሌን ስት እዬሰራሁት አይመታኝም ሰለማፈቅርሽ ነዉ ይለኛል

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 2 lety

      @@TUbe-jl9fk በይ አንችልም ተስተካከይ እሱ በፍቅር ከማረሽ አንችም ለመስተካከል ድክመትሽን ቀንሺ

    • @yeshigetnet9104
      @yeshigetnet9104 Před 2 lety

      Eziga tesasteshal kamenzerebish yedenzezsh kalhonsh lik esuwa yaregechiwu wey keza belay taregyalesh mitafekriwu kehone matefekriwu kehone gn balaye talfiwalesh

  • @daifallhaasss4452
    @daifallhaasss4452 Před 2 lety +119

    ትገርማላችሁ ፍቅር ማለት እንዲህ ነው 😥
    ትግስት ስነስርዓት ይኑራችሁ 🥺

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 2 lety

      በጠፍቅርቱ።አት።ታለኩትያብዳል

    • @mammam691
      @mammam691 Před 2 lety +2

      በጣም ግን ለጤንንቱ ያሳስባል የምር አመታቷ ወይይይ ትዕግስት ተማሪ ወንድ ልጅ እንዲህ አይድርግም

    • @user-pu8ph2io2q
      @user-pu8ph2io2q Před 2 lety

      ልክ እንደማዳም ቂቂቂ

    • @daifallhaasss4452
      @daifallhaasss4452 Před 2 lety

      @@user-pu8ph2io2q🙃 😂

    • @remiahmed5160
      @remiahmed5160 Před 2 lety +1

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክእሪ ውይ ን ሞቶክ ባሳቅ ክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @user-sz7mg1se2c
    @user-sz7mg1se2c Před 2 lety +29

    በቃበዚሁ አጋጣሚ የናሂ ተመልካቾች ቀጭጭን እደሆናችሁ ተረዳሁ ሁሉም ኮሜት ቆይማ እወፍራለሁ ቆይማ እወፍራለሁ የሚል ነው

    • @user-xp2fz9no7b
      @user-xp2fz9no7b Před 2 lety

      😂😂😂እኳ

    • @user-ne8oo8yy7i
      @user-ne8oo8yy7i Před 2 lety

      😄😃😄😄😃እ

    • @user-pv5uq4pc4o
      @user-pv5uq4pc4o Před 2 lety

      Kkkkkk

    • @rabibintendris8675
      @rabibintendris8675 Před 2 lety

      በሳቅ አቡ ረያን

    • @hayata8009
      @hayata8009 Před 2 lety

      አብዛሀኛወቹ የማዳም ቅመሞች ነን ቀጫጫወች እኔ መቸም ውፉርት እደት እደምወዲ ከንግን መቸም ልወፉር አልቻልኩ

  • @tesefanswdagenw312
    @tesefanswdagenw312 Před 2 lety +24

    እረ ለወንድ ልጅ ክብር ይኑረን የፈለገ ቤሁን ተነጋግሩ ችግርን መፍታት እንጅ መማታት ምን አመጣው

    • @gay5658
      @gay5658 Před 2 lety +3

      ወንድልጅ ከሴት በምን ይብልጣል? ካጠፋ ይገረፋል አቅሙ ካለ? ቢታጣ ቢታጣ ሳያስበው አንድጥፊ አታጣም

    • @tsinatweldemariyam3266
      @tsinatweldemariyam3266 Před 2 lety

      Tey enji denez Ena yetim tenzelazlo simeta Zim yibal eyalsh new wend ?

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Před 2 lety +7

    ልክ እደኔ እኔም ባሌን በቁልፍ አክቼ ጣልኩት ግን የናተ ብራክ ነዉ የኔ ግን እዉነት ነበር ተዉኩት ወዳዉኑ ዉቤ የዉነት አድናቂሽ ነዉ ሲልከሰከሱማ እደዚ መዘጠር ነዉ ግን አሳዘነኝ የኔ ወድም አይዞህ

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 Před 2 lety +43

    😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩኝ በሳቅ ሄሉ ያለችበት ፕራንክ ያበደ ነው ውብዬ ትግስት ይኑርሽ ለወንድ ክብር ይኑርሽ ብርጭቆውን ባታነሳው ሄሉ እርግጠኛ ነኝ ትፈነክችው ነበር

  • @dodopopo3605
    @dodopopo3605 Před 2 lety +11

    ፋቅረ ፋቅረ መባባል ብቻ አዴለም ፋቅረ ይታገሰል በማንኛዉም ነገረ ለይ ትዕግሰት ይኑረ ለባልሸ ክብረ ይኑረ::በተረፈ ፕራክ ይቁም ምክንየቱም ለፊቅራቹ ጡሩ አይሆንም ፍቅረ በbirrአይገዘም ባይ ነኝ::

  • @user-nk8bm4we5j
    @user-nk8bm4we5j Před 2 lety +28

    እኳን አንቃ አልደፋችክ😂😂😂 ከባድፕራንክ በሥማም ግንይቅርባቹ እንደዚያለ ፕራንክ🙄🙄🙄

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 2 lety +57

    እረ ውቤ ወረወርሽውእኮ አሁንገና ወፍራም መሆንአማረኝ😂😂😂😂😂😂😂😂ለ ሌላጊዜ ግን ተረጋግተሽ ጠይቂ ውዴ ሄሉ ስትፈነጥዝ አሳቀቺኝ ሆ

  • @uaqsalma4869
    @uaqsalma4869 Před 2 lety +6

    ወይኔ ውብዬ ጉድሽ ወጣ እሱን ይቀናና ስትዪ ያቺውም ወጣልሽ ለማንኛውም ታምራላችሁ ሶስታችሁም አይለያችሁ እኔንም አዝናናችሁኝ

  • @sabanegashtube2200
    @sabanegashtube2200 Před 2 lety +10

    በጣም ከባድ ኘራክ ነዉ ወድምና አህት ከባድ ነዉ እኳን በጥፊ ሌላም ይገባዋል በኔ ቦታ ቢሆን ብለን እናስብ ዉብዬ አይዞሽ

  • @mekilovexff7334
    @mekilovexff7334 Před 2 lety +7

    ሄኒ አሪፍ ሀሳብ ነው ሌሉ ያለችበት ፕራክ ዋው ነው ውብዬ ጀግና ሁላችንም ሴቶች እንድህ ድሻ መሆን አለብን ወንዶች ነፃነትና ክብር አይወዱም ሀሀሀ

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 Před 2 lety +13

    እሴቶችየ ለወድ ክብር ስጡ ሊመታቹህ ከመጣ በተቻላቹህ መጠን እራሳቹህን ለማዳን ሲባል ታገሉ እጅ ያለዚያ ወድልጅ አይመታም ስርሀት እሷን እዲህ ስላየነ እጅ ቤየቱ ብዙዎች ከላቹህ ስርሀት በጣም ነውር ነው ወድ አይመታም

    • @hiwidadi6223
      @hiwidadi6223 Před 2 lety +1

      ማነው ያለው ደፋር ምት ለማንም ጥሩ አደለም ነገሮችን በንግግር መፍታት ጥሩ አደለም ግን ወንድ ልጅ አይመታም በሚለው አልስማም ምክንያቱም ሴት ሰው ስለሆነች

    • @Ana-bb5pj
      @Ana-bb5pj Před 2 lety +2

      አሀ ሴት ልጅ ናት ማለት ነው መደብደብ ያለባት
      እስዋ ስትመታስ ክብራን አታጣም?

    • @alemtsehay8507
      @alemtsehay8507 Před 2 lety +2

      @@Ana-bb5pj እሴት ትመታ ያለ የለም ችግሩን በንግግር መፍታት እጅ ዘለሽ በጥፊ ስትመችው እሱ ደሞ ጥርስሽን ያረግፈዋል ስለዚህ እራስሽን ለማክበር ስትይ እሱን ማክበር ግድ ነው እና ወድልጅ በፍፁም በጥፊ አይመታም እናት

  • @samsungphonne4379
    @samsungphonne4379 Před 2 lety +23

    ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቤተስብ

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 Před 2 lety +24

    ናሂና ውቤ ቆንጆ ስራ እየሠራችሁ ነው በርቱ። እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን።

    • @yenutube21
      @yenutube21 Před 2 lety

      እረ ሼም ነው

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 2 lety

      ጭራሽ ሲደበደብ በርታ ትላለህ አንተም እንዲህ እንዳትገጥምህ😂

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Před 2 lety +2

    እውነቱም ትዳር እስሪ ቤት ነው። በዝህ መልኩ ስገቡ ና ስወጡ መሳቄቅ ነው ደግሞ በናተ ቤት የታዘበ ነው🙄
    ብኖር ሁለታቹም ትግስት የላቹም።

  • @mbmolla1327
    @mbmolla1327 Před 2 lety +7

    እባካችሁ የአገሬ ልጆች እንዲህ አይነት ፕራንክ አደጋ ያመጣል ተጠንቀቁ በፍቅር አምኖ ለኖረ ግለሰብቅፅበታዊው እይታ ብዙ ነገሮችን ወደአልሆነ ነገር ሊመራ ይችላል

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 Před 2 lety +10

    አይ ይሄ አረብ ሀገር ለካ ትግስት ያስጨርሳል የሚባለው እውነት ነው እህቴ እውነት እንኳን ቢሆን ችግሩን ቀስ በቀስ ነው መፍታት🤔🤔🤔🤔

    • @user-zb3pw4df7d
      @user-zb3pw4df7d Před 2 lety

      እኔ ግን ትዕግስት ሚባል የለኝም 😭😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @abrihasisay4240
      @abrihasisay4240 Před 2 lety

      @@user-zb3pw4df7d አይዞን ማር 💔ሁላችነም ነነ ሀሳብ ሰለምናበዛ ነው😭😭😭😭😭

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před 2 lety +196

    በፈጣሪ ወንድ ልጅ እንዲህ አይመታም እውነትስ ቢሆን በእርጋታ መጠየቅ ነው እንጅ

    • @tigestkifle243
      @tigestkifle243 Před 2 lety +34

      ወንድ ለምን አይመታም እንዲያውም ሴት ናት መመታት የሌለባት በምን እዳዋ ያበሻ ወንድ እራሱን እንዳኖቀባረረ ነው ወንድ ማለት ሴት ስትመታው አንገት የሚደፋ ነው

    • @user-ex3rp9pj3b
      @user-ex3rp9pj3b Před 2 lety +11

      አረባክሽ እግዲያስ ተጠፍጠፊ ባለፈ በጥፊ ያጋያት ያለምክንያት ነው መጠጥ ጠጣሽ ብሎ መጠጡደሞ ችግር የለውም ይሄኮ ከባድ ነው እኔም ብሆን አላጥሜ ነው የምጥለው በሄወት ቀልድ የለም ድራማ መሰለሽ እዴ ዋይ

    • @user-ex3rp9pj3b
      @user-ex3rp9pj3b Před 2 lety +2

      @@tigestkifle243 ኤ ሳህ ካልታመነ ማ በበርበሬ አጥኔ ገርፊ ነው የምፈታው ሽልጥልጥ ወንድ አይመቸኝም ደሞ ሀይለኛ ነኝ እኔ እምነቴም ለሰው ታማኝነቴም ወደር የለውም ሲክዱኝ በጣም ይሰማኛል ግን ደሞ እማታለሁ እእእ በትዳሬ ቀልድ የለም

    • @yabishawendecwhal9513
      @yabishawendecwhal9513 Před 2 lety +1

      ሌላ ብሆን አዝሮ ነበር በጥፊ እሚላት ያው ትግስተኛ ስለ ሆነ ነው እጂ የኛ ሀበሻ ወንዶች ለመማታት ቅርብ ናቸው

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před 2 lety

      😁😁😁

  • @user-tc8gx8ku9u
    @user-tc8gx8ku9u Před 2 měsíci +1

    እር ታይ በጣም ከባዲ ሰዉ ነሺ አደት አደዚህ ይደረጋል ለሱ ክብር እደለለሺ ያሳያል ሰራሺ

  • @zuye_wollyewa
    @zuye_wollyewa Před 2 lety +7

    ውቤ ልክ ነሽ ወንድ ልጂ ከማገጠ ክብር ምናምን የለም ክብሩን ያሳው ሲልከስከስ ነው

  • @tagreed1252
    @tagreed1252 Před 2 lety +14

    ወይኔ አሳዘነኝ ውፋረትማ ለዚህ ይጠቅማል

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Před 2 lety +5

    ውቤ እረጋ ያለች ልጅ ትመሥለኝ ነበር ለካ ካሜራ ፊት ብቻ ነው ተቅለሥላሺና ፀባየኛ የምትሆነው የእውነት ቢሆንስ የዝህን ያክል መንጨርጨር እና መደንፋት ከትዳር አጋርሽ ንቀትን እንጅ መፈራትን መከበርን አያመጣልሽም ለሁሉም ነገር በትዕግስትና በጥበብ ነው የሚሆነው

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 Před 2 lety +1

      ትክክልነች ውነት ደግአደርገች

    • @AsdAsd-bc7ms
      @AsdAsd-bc7ms Před 2 lety

      @@elcelc2278 የትዳር ትርጉም ያልገባችሁ ታዳጊ ልጆች ብቻ ናችሁ አሁን ውቤ ያደረገችው ትክክል ነው ብላችሁ የምታምኑት ፍፁም ሥህተት ነው የሰራችው ይሄን የመሰለ ባህሪ አያሥከብራትም ያዋርዳታል መከበር በከንፈር ይባላል

    • @user-tl2sb5hr5q
      @user-tl2sb5hr5q Před 2 lety

      እና አንቺ ባልሽ እንደዚህ ሁኖ ቢመጣ ትታገሽው አለሽ ማለትነው ለምን በራሳችን ቦታ አድርገን አናይም ለመፍረድ ከመቸኮል🤔🤔🙄

    • @AsdAsd-bc7ms
      @AsdAsd-bc7ms Před 2 lety

      @@user-tl2sb5hr5q እኔ ብሆን በፍፁም ይሄን አላደርግም የራሴን ባህሪ ነው የመነግርሽ ይዝህን ያክል መንጨርጨር ንቀትን ብቻ ነው የሚያተርፍልሽ የዝህ አይነት ነገር ሲገጥምሽ ወደፊት ምን ማድረግ እንዳለብሽ በትዕግስት በጥበብ ምን ማድረግ እንዳለብሽ ታሥቢያለሺ እንጅ ፊት ለፊት አምቧ ከረዩ ብትይ መጭውነ አቅጣጫሽን አበላሸሽ ማለት ነው ሴት ከሆንሽ አንችም ተማሪ ጥበበኛ እንጅ ጀብደኛ አትሁኝ

  • @Mekidi12eeee
    @Mekidi12eeee Před 2 lety +1

    ወንድም እንደዚህ መምታት ማሰቃዬት ነውር ነው ቢያናድም በእውጋታ መጠዬቅ እውነቱን እስኪነግርሽ
    መምታት ይሄን ያክል ምንድ ጥሩ አይደለም እኔ እንደዛ ስታሰቃዬው ደብሮኛል ነውር ነው በእርጋታ መጠየቅ ልትናደጂ ትችያለሽ ግን መምታት የለብሽም

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 Před 2 lety +42

    አሁንስ ወፍራም መሆን አማረኝ የሚያስቸግሩ ወንዶች እንደዚህ አንስቶ መቀጥቀጥ በዉፍረት ነው እንጂ ሌላማ 😉😳😂😂😂😂😂

  • @alemmulatu3522
    @alemmulatu3522 Před 2 lety +2

    ጎበዝ ናት እግዚአብሔር ወንዶች እኮ ልክ ማስገባት ነው

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Před 2 lety +31

    ወይ ዘንድሮ ሴቱ አልተቻለም እረ መወፈር አማረኝ ኡኡኡኡ 🙆🙆🙆😂😂😂😂😂😂

  • @samraketema7789
    @samraketema7789 Před 2 lety +4

    ግን ኮሜንትአተሮች ምልኮኑነው ወድልጅ አይመታም ያላችሁ ማነው ይጠፈራል እጂ ሆይ አረጋጉት እጅ

  • @tesfsh7932
    @tesfsh7932 Před 2 lety +14

    ማርያምን ጀግና ነሽ አድናቂሽ ነኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před 2 lety

      የወድጣጤየ አሳየችውኮ 😂😂😂😂

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Před 2 lety +5

    እንዴ ኮምንቶሮች ሁለቱ ቡድኖች ደግፋችሁ ትዘልቁታላችሁ ክክክክክ ናህ ፓርንክ ሲደረግ ታገስ ሰት ልጅ እንድህ አይደረግም ውብዬ ፓርንክ ስትደርግ ደግሞ ወንድ ልጅ እንዲህ አይመታም እና እኔ ልመታላቸው ክክክክክ በጣም ነው የምታስቁኝ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +13

    እርግጠኛ ነኝ ፀዴ ጥፊ ሞቅ ካለ ቦክስ ጋር 😁😁ጠብቅ አባቴ 🤣👊💪

  • @user-ri5ku2gx6t
    @user-ri5ku2gx6t Před 2 lety +13

    ወይ ፍቅርኮ እውነትነው ደስ ስትሉ

  • @sbel7721
    @sbel7721 Před 2 lety +6

    ተመስገን ለዝህ ነው የምጠቅመን ወፍራሞች😂😂😂😂💪

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +1

    እኔ ይዞ ተኝቶ እራሱ ደርሸበት ወጥቼ ነው የሔድኩ አይደለም ዱላ ልመተው ክፉ ቃልም አልተናገርኩ ዛሬ ላይ ያችን ቀን ተግሼ በማሣለፌ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ሴቶችየ ትግስት ይኑረን በትዳር ቀልድ ግን ቢቀርስ ?

  • @maranat7829
    @maranat7829 Před 2 lety +14

    ናህዬ & ዉዬ እንኩዋን በደህና መታቹው
    አይይይይ አሸሽገዳሜ ክክክክ 😅😅
    እግዝሐብህር ለሀገራቺን ስላም ፍቅር አንድነትን ያዉርድልኝ እንድሁም በያላችሁበት የእግዝሐብህር ጥበቃአይለያቹው ክምሞችዬ 🙏🙏💚💛❤😍😍

  • @smera1438
    @smera1438 Před 2 lety +3

    የእውነት ትግስተኛ ነው አች በጣም አበዛሽው ግን ቀስ ብለሽ ብጠይቂው ትረዳዱ ነበር ግን ውዴ ማሬ ከማለት በፊት ትግስት ይኑራችሁ በባዶው ስትጣሉ ውዴ ማሬው ገደል ይገባል ኧረ በማርያም ስታስቁም ስታስጠሉም

  • @ahmadalmhifer7599
    @ahmadalmhifer7599 Před 2 lety +7

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ወይኔ ዉብየ አዉ እዉነትሽነዉ ባልሽን ተቆጣጠሪዉ

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Před 2 lety +1

    ውብዬ የኔ ውድ የባለፈውን ጥፊ ስለመለሽ ደስ ብሎኛል ግን ደግሞ የሳውድ አረቢያን ሩዝ የተጥቀምሽው ናሂ ላይ ነው ይህን ያክል ሩዝ ጉልበት ይሁናል እንዴ ሹክ በይኝ ክክክክክ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Před 2 lety +17

    ወላህ አድናቄሽ ነኝ ጀግና ብየሻለሁ ያንችን ጀግንነት ለኔ በሰጠኝ እውነት 😆😆😆👊👊👊👊 ወረወረቸው ኮ😉😉❤❤ ይመቻችሁ

  • @tigistteshome87
    @tigistteshome87 Před rokem +1

    በዉነት,ትክክልአይደለሺ,ወዲልጂእደዚህአይመታም

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 2 lety +8

    ግን እውነቴን ነው እምላችሁ ኘራክ አንድ ጊዜ ሰው ይሸወዳን ሁለት ጊዜ ሶስት ጊዜ ይሸወዳም እኔ ግን የሚመስለኝ እየተመካከሩ ነው የሚያደርጉት ምክንያቱም ተመልካቹ ሞኝ ነን

    • @user-gx7qu2qy6h
      @user-gx7qu2qy6h Před 2 lety

      እኔ

    • @m.o3412
      @m.o3412 Před 2 lety

      እና ፊልምስ ተመካክረው አይደል የሚሰሩት ያው እኮ ነው ፊልምና ፕራንክ

  • @alambahrain4786
    @alambahrain4786 Před 2 lety +2

    ኬኬኬኬኬኬ እኛንማ ታዝናኑን አላቸሁ ግን ትዳራችሁን አክብሩ ትዳር እግዚአብሔር ስጦታ ነው

  • @sharjahsharjah254
    @sharjahsharjah254 Před 2 lety +6

    በጣም ደስ ይላል ግን ወድልጅ እደዚህ አይመታም ከይቅርታ ጋር

  • @አቤቱሆይ21
    @አቤቱሆይ21 Před 2 lety +2

    ከዚህ ዱላ ይጠብቀን ውይይይ ውፍረት እደዚህ ነው እረ አይችልም ቀጭን ነው ተይ አታገላችው ውይይይ እረ በስማምምም አሳዘነኝ የምር ናህ አይዞህ በቀረብህ ውይይይይ ተይ እደዚህ አትሁኝ እረጋ ብለሽ ለማናገር ሞክሪ እውነትም ቢሆን በርጋታ ነው ክብደትሽን አይተሽ ውጣሽበት እኮ

  • @saliyauae272
    @saliyauae272 Před 2 lety +5

    Bagga naghaanii dhufitanii Nahii & wubiyee😍😍 bagga irraa kaafalatee helu bareedu 😍👍👍👍

  • @user-lt4ke4nf1k
    @user-lt4ke4nf1k Před 2 lety +53

    ውፍረት ለዚህ ያገለግላል ሴቶችዬ ወፍሩ😅😅

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před 2 lety +7

    እኔምለው ግን ተው ይሀ ፕራክ የሞቀ ቤታቹህን እዳታፈርሱ

  • @LaylaLayla-gb5mw
    @LaylaLayla-gb5mw Před 2 lety +108

    ኧረ ይደብራል ወንድ ልጂ እንደዚህ አይመታም 🙆ብቀራባቹስ በይ ነኝ🙌

    • @user-ex3rp9pj3b
      @user-ex3rp9pj3b Před 2 lety +11

      አረ ባክሽ ሲሰው ነው ወድልጅ አይመታም ትያለሽ እዴ እጠፈጥፈው እዲህ የምትሉት ራሳችሁ ልክስክስ ና ታማኝ ካልሆናችሁ በመወያየት ምናምን ወድ አይመታም እያላችሁ ታሳብባላችሁ ታማኝ ስኮኒ ደሞ ስሜቱ እዴት እደሆነ ይገባሻል ታማኝነት ከሊለ ግን ሁሉም እዳቺ ስለሚመስልሽ ምክንያት አረ እኔ በዚህ አይበቃኝም አድቀንም አላድር

    • @LaylaLayla-gb5mw
      @LaylaLayla-gb5mw Před 2 lety

      @@user-ex3rp9pj3b የማንም ልቅምቅም የሰውን ልክ አያቅም😏😏😏

    • @sebletefera6111
      @sebletefera6111 Před 2 lety

      Ene behona mahal erasun new melew

    • @SSs-li3uk
      @SSs-li3uk Před 2 lety +3

      ደግ አደረገችው በዚህ ቀልድየለም ከሂደ ጥቅር ብሎይቅር እዛው👍👍👍

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před 2 lety +3

      እረባክሺ አጥቤነው የማሰጣው እስኪይ ይሞክረኝ ሆሆሆ 😂😂😂😂😂

  • @user-zo9hx6px7j
    @user-zo9hx6px7j Před 2 lety +88

    ወይኔ እህቱናት ያሣቀችኝ 😂

  • @somia5231
    @somia5231 Před 2 lety +15

    ይመችህ የኔ ውዶች ስታምሩ

  • @zenabchyutb8925
    @zenabchyutb8925 Před 2 lety +7

    ውብየ በባል ቀልድ የለም 😍😁😂😂😀😀😀😀😀😃😃😄😄

  • @ትርታዬነኝየናቷናፍቂ

    ናሆም ተልከሰከሰ🤣🤣🤣🤣🤣እረ ገደልሽው ወድልጂ አክብሪው ሴት ልጂ ወዶች አክብሩ

  • @ekiramtube442
    @ekiramtube442 Před 2 lety +3

    ጠፈጠፈችው አረ ትግስት እሚባልነገር ይኑርሽ ውብየ ማለቴ ያናድዳልግን ፕራክ ብዙጊዜ ስለምትደራረጉ ትንሽ ጠርጠር አርጊ ለማለትነው በተረፈ 😂

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Před 2 lety +7

    ◾️ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
    ♦️ጥረት ያደረገ
    ♦️በአላህ የታገዘና
    ♦️አስቲግፋርን አጥብቆ የያዘ ሰው፦
    ➡️ በአይምሮው አስቦት የማያውቀው የሆነ ትሩፋት አላህ ይሰጠዋል።
    📚 الفتاوى الكبرى (62/5)

  • @jeerrryu
    @jeerrryu Před 2 lety +72

    ግብዴ ሴት መሆን ጥቅሙ በቃ እደፈለገች ጭቡድቡድ እሰይ እኔማ መወፈር አለብኝ👌😂

  • @ewnettube2001
    @ewnettube2001 Před 2 lety +1

    ናሄ ለምን አብራችሁ እየሰራችሁ የሚስትህን እና ያንተን ፕሮፍይል አታረግም ሚስቴ ማሬ ብቻ አይሰራም በተግባር አሳይ አ

  • @danielasnake2166
    @danielasnake2166 Před 2 lety +19

    ስራችሁ ሁሉ ፕራንክ ሆነ ቀንሱ ብዙ ሌላ አስተማሪ ነገሮች ጨምሩ ላይክ የርሷ የምግብ አሰራር ችሎታዋ በተለይ የአረብ ሀገር፣ የአካባቢ ቀኝት በማድረግ ተፈጥሮ አብሮ በመዝናናት ወዘተ አክሉበት እንጂ...

    • @lubabalubaba2622
      @lubabalubaba2622 Před 2 lety

      😜 እረወይኔ በቀረብክ ከዚህሁሉ ጥፊ

    • @lubabalubaba2622
      @lubabalubaba2622 Před 2 lety

      😜 እረወይኔ በቀረብክ ከዚህሁሉ ጥፊ

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ

    ዉበዬ አደኛ ነሽ ግን ትንሽ ትግስት ይኑርሽ እህቴ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Před 2 lety +7

    ገና ሳላየው ፈራሁልህ እኛ ሴቶች እንድህ ያለ ነገር የለለሽይጧን ሁሉ ነው የሚሰበሰብብን አንወድም አዞብሀል ቆይ ልየው

  • @Etu2312
    @Etu2312 Před 2 lety +1

    በኮመንት ወንድ ልጅ አይመታም የምትሉ ሴትች ግን ትገርማላችሁ ሴት ስትመታ ብቻ ነው ደስ የሚላችሁ ማለት ነው እኔ ባል ሚስቱን ሲመታ እንዴት እንደምሸማቀቅ ሴቶች ግን ባሎቸው ሲመቱ የምር በትራቸው የሚያም አይመስለኝም

    • @asaaislam2152
      @asaaislam2152 Před 2 lety

      አስመሳይናቸው የራሳቸውባልቢሆንዝምአይሉም

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b Před 2 lety +10

    የምታሳዝነኝ ሄሉ ናት 😭

  • @hana967
    @hana967 Před 2 lety +1

    ከሴት ጋ ስትላላስልኝ ቆይተህልኝ ነው አላለችም 🤭 ናሂ መልካም ወንድ ነው ኧር ስንት አስመሳይ ወንዶች አሉ አረጋጊው ውብየ በስመ አብ ሴት ልጅ ለቀልድም ቢሆን ባልሽ የእግዚአብሔር አመሳል ነው ሴቶች በማስተዋል እንጅ በስሜት አንነዳ ሆ ይሄ ፕራንክ ቢቀርስ ኤጭ

  • @user-nj5km7iy9y
    @user-nj5km7iy9y Před 2 lety +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ ወየዉ ገደለቸዉ ሄሎ የለስራሽን ይስጥሽ ወድምሽን አስመታሸዉ

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube Před 2 lety +1

    ሰዉረን ነዉ ከደዚህ አይነት ጥፊ ግን ከፕራክ በቀር ሌላ ስራ የለም እደ ተመልካችም ደበረዉ አሁንስ

  • @seadiyoutube4324
    @seadiyoutube4324 Před 2 lety +3

    ወኔኔ ወፍራም መሆን ለዚህይጠቅማል ከፍዝቅአረገችውኮ😄😄😄😄

  • @user-bq2ne4cc3u
    @user-bq2ne4cc3u Před 2 lety

    በመጀመሪያ በጣም ጥሩ ሰው ነው በጣም ተገርሜ ልጅ ነሽ ትግስት የለሽም

  • @tubekuruhabeshalijtube9230

    😂😂😂🙈ብድር በምድር የበቀደም ጥፊ መለሰችልክ😂😂😂

  • @user-yh4dy4vo3b
    @user-yh4dy4vo3b Před 2 lety +1

    ደግ አደርገች መማገጥ ገርቶ ዳግመኛ ምንም ነገር አያደርግ ይመችሽ ጀግና አጠገብሽ ብሆን ዱላ አቀብልሽ ነበር

  • @ወሎየ-ረ3ኈ
    @ወሎየ-ረ3ኈ Před 2 lety +7

    ዉብየ የሳኡድ እሩዝ እሷላይ ነዉ የሰራዉ ክክክ

  • @FikirBelete-lv5ly
    @FikirBelete-lv5ly Před 2 dny

    እር ውብየ እንደናቲሂ ትግስት ይኑርሽ ማሬ ደግሞ እሱ አንቺን እንደዝህ አያመናጭቅሽም በስማምበጣም አንገላታሽው ወንድልጀ እንደዝህ አይመናጨቅም 😀😀😀😀😀

  • @selamftsum954
    @selamftsum954 Před 2 lety +3

    አረ ሰዎች እኔስ ቀጫጫ ነኝ አንዴ ከገፈተረኝ አልመለስም ነጥሬ እሄዳለው እንዴት ነው የምዉፍረው 😄😄😂😂😁😁 ሰላማቹ ይብዛልኝ

  • @mabitmabit8186
    @mabitmabit8186 Před 2 lety +2

    😂😂😂😂😂ሰላም የዉቤና የናሂ በተሰብች ሰላምችሁ በክርስቶስ በዝት ያለ ይሁንላችህ እያልክ ወደገደለዉ ስገባ በጣም በጣም ነው ያስቀችኝ ዉብዬ እና ሄሉ የኔ ፍቅር በጣም ነው ያስቃችሁኝ ሄሉማ ፈረጠጠች😂😂😂 ናሆምማ አስዘነኝ😔😥ዉብዬ ትንሽ ለመረዳት ሞክራ ግን እዉነትሽን ነው እኛ ሴቶች ችኩል ነን ግን በጣም ወረወርሸዉ አችን ስይ ዉፍረት ያምረኛል😂😂😂😂😂 ዉብዬ ቀጥይበት አሁን ፖራኩን በጉጉት እጠብቃለን መልካም ቀን አገራችንን ፈጣር ሰላም ይርግለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pb9dm7mj8r
    @user-pb9dm7mj8r Před 2 lety +7

    😂ወይኔ አፈራረጠችው እኮ ወይጉድ

  • @emebet591
    @emebet591 Před 2 lety +2

    በስመአብ ምንድነው እር ውቤ እንደዚህ አይደርግም ብሆንም ቀስ በለሽ ማነገር ነበርብችምሽ

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Před 2 lety +7

    የዛሬው ግሩም ነው አለቃችሁ እኮ በፍራክ ጥፊ😂😂

    • @menbergetaneh8244
      @menbergetaneh8244 Před 2 lety

      ውይ እኔ በጣም ሳኩኝ ቀልድ ሲበዛ ትዳር ይበተናል እሺ

    • @menbergetaneh8244
      @menbergetaneh8244 Před 2 lety

      አንቺ ቀናተኛ ይታባትሺን

  • @hubijemal6410
    @hubijemal6410 Před rokem

    ህፃን ልጅ የሚገረፍ ነው የመሠለኝ የምር ትግሥቱ ግን እንደዛ ሥትወረውረው ግን ትንሽ ክብር ቢኖር ጥሩ ነው በአግባቡ......

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o Před 2 lety +8

    ወይኔ የብደት ዘመን እኔ ባሌ ምንም ቢያረግ አልማታም አኡዙቢላ

  • @user-vb5oj2xi7b
    @user-vb5oj2xi7b Před 2 lety +2

    ክክክክክክክክክ ቀጠቀጥሽኝ እኮ አላለም 😂😂😂🤣🤣🤣 ሴት ማለት እዳች ነው ወድ ነሽ😊😊😊😊

  • @rihanatube-7
    @rihanatube-7 Před 2 lety +6

    ዛሬ ዉፍረት አመረኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fatimaa2958
    @fatimaa2958 Před 2 lety +2

    አቤት ጉልበት ለዚህነው ሴት ወፈር ስትሆን ወድቀጭን ስትሆን እሚያስጠላው ወደቀኮ

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Před 2 lety +5

    ፈጣሪ ሆይ ጀግና ናት 😅

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před 2 lety +1

    ወደፌት በትግስት ጠይቂዉ መረጋጋት ያስፈልጋል ሰዉን በዚህ አይነት መልኩ አይደለም ትዳሩን የሚሲሂደዉ በኒዴትም አይሆንም ምግቡን አስጨረሰሽ ጠይቂዉ

  • @weletemikaal6888
    @weletemikaal6888 Před 2 lety +9

    ኧረ ተረጋጊ እናት ሀይለኛ አትሁኝ ይሄ ስራም ይቅርባችሁ ለፍቅራችሁ አደጋ ነው አስቡበት።

    • @user-xf6eq6xs2v
      @user-xf6eq6xs2v Před 2 lety +1

      ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጌኝ ሁቢ ስወዲሽ

    • @meronlife5129
      @meronlife5129 Před 2 lety

      አይ ወለተ ስራው ይቅርባችሁ ነው ያልሺው? እስኪ ማሪያምን በይ😀

    • @moonetiiwallegga9284
      @moonetiiwallegga9284 Před rokem

      😘😘😘😘😘

  • @user-hd5gr5zy2l
    @user-hd5gr5zy2l Před 2 lety +1

    ያበደ ፕራንክ ውቤ ዛሬ ተገኘሽ ሄሉ ተባባሪ ጠብቂ ውብዬ እንጠብቃለን ግን ደበደብሽው ሚሢኪን ናሆም አሣዘንከኝ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 2 lety +3

    ወይነ ናሆም አሳዘነኝ 😴 ፍቅራችው እስከ መቃብር ይሁንላችው❤❤

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Před 2 lety +2

    ኮሜንት ውስጤ ነው ውቤ ግን የማልጠብቀውን አየሁብሽ ውይ መታችው እኮ😀😀😀

    • @alamalo4942
      @alamalo4942 Před 2 lety

      ክክክክክ እኔም

    • @bitiyoutube4671
      @bitiyoutube4671 Před 2 lety

      ወይ ፕራክየ ፕራክ እኮ በቃ የሀበሻን ወንድ በጥፊ ጨረሰው 😂😂😂

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Před 2 lety +3

    ወዮ ሴቶች አልተቻላችሁም ጠፈጠፈችው እኮ ሆ

  • @user-ps2je3uh6h
    @user-ps2je3uh6h Před 2 měsíci +1

    የምር ፍቅር እዲ አይደለም ትግስት ይኑርሽ ልክ እደ ልጅ ዘለዘልሺው ስታስጠዬ 😢😢😢 ክብር ይኑርሽ እሱ እኮ እደዚ አያረግሽም ለ 16:53 ማንኛውም ረጋ በይ

  • @user-zl4vr6hg4q
    @user-zl4vr6hg4q Před 2 lety +4

    በላችኝ ይላል እያፈረጠች ስጥለው ወዮ ወፍራም መሆን አማረኝ ለካ ይጠቅማል😅😅😅😅😆

  • @nuhayoutub829
    @nuhayoutub829 Před 2 lety +1

    አረ በአላህ ነውር ነው ፕራንክ እያላችሁ ወንዶች እራሳችሁን አታስደፍሩ ፕራንክ እያላችሁ የምር እራሱ ቢጣሉ ገድላዋለች

  • @user-dp6li4bv1d
    @user-dp6li4bv1d Před 2 lety +14

    በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mulu5
    @mulu5 Před 2 lety +2

    ናሂ እና ዉብዬ እስኪ አሳድጉኝ

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Před 2 lety +3

    ኧረ ወድ ልጂ ተደበደበ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @sifida5177
    @sifida5177 Před 2 lety +1

    WAWWW mirxi pranki wubyebanchinim inxabqalen iskaza den qoyuliln❤❤