ናፍቀሽኛል🥹❤️‍🩹🤍

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • #nahitube #ethiopia #habesha #helutube

Komentáře • 905

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Před 26 dny +147

    ዳጊ በሌላ አንተዉ እንዳታሥቡ እያልክ ሌላ ዉሥጥ አንተዉ እንዳትገባ ከጓደኛዋ ጋር አስታርቃት እሱ በጣም ነዉ የሚወዳት መሠለኝ

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Před 26 dny +92

    እውነት በጣም ነው ደስ እምትለው እስኪ ከሄሉ ጋር ትምጣ እምትሉ ላይክ ላይክ አርጉ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o Před 26 dny +45

    ዳጊየ ከጓደኛዋ ጋ አስታርቃት በጣም ነዉ የሚወዳት ❤🎉

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p Před 26 dny +85

    ከጎአደኛዋ ጋር አስታርቃት ልጁ ያሳዝናን 😢

    • @ማራናታ-ከ5ጘ
      @ማራናታ-ከ5ጘ Před 26 dny +1

      ታጣሉ እንዴ 😳😳አሳድጎዋት 😳

    • @fateiyahamza6072
      @fateiyahamza6072 Před 26 dny +1

      ​@@ማራናታ-ከ5ጘአዎ ትላት ጋደኛነቱን ጠልቀበልም አለችዉ😢

    • @user-ur3cm7uu2p
      @user-ur3cm7uu2p Před 26 dny

      @@ማራናታ-ከ5ጘ አፍቅርሻለው ብሏት ጣላው ሄደች ልጅ አገቱን ሲደፋ አሳዝኖኛል ከዛ ዛራደሞ ይሄ ዳጊ ዶናት ምንምን ይዞ መቶ ናፍቅሽኝ ነበር ሲል ደሜን ነው ያፈላው

    • @user-pw4dq4bw3e
      @user-pw4dq4bw3e Před 26 dny

      😅😅😅😅አይዞሽ​@@user-ur3cm7uu2p

    • @ማራናታ-ከ5ጘ
      @ማራናታ-ከ5ጘ Před 26 dny

      @@fateiyahamza6072 ፕራንክ ነው እሱ 😳እውነት አራጉ እንዴ አጭህ የምድአ ፍቅር አሁንስ በዛ 😭

  • @user-ig8mx7sw9t
    @user-ig8mx7sw9t Před 26 dny +207

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ የራፈት እጀራ ይስጠን እህትቼ ወድሙቼ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 26 dny +86

    አይ ዳጊ ኢቺ ጠጋ ጠጋ ልበል😂 በሉ የዳጊ ወዳጆች እኔንም አበረታቱኝ እ😅❤

  • @TRaya-bi4tc
    @TRaya-bi4tc Před 26 dny +27

    አስታርቃቸው ይጋቡ ❤ይደመሩ ሁለቱም ቆጆናቸው

  • @naatytube
    @naatytube Před 26 dny +212

    አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመምችዬ ደምሩኝ🙏😔❤

    • @Betty12194
      @Betty12194 Před 26 dny

      Demirshallew Demrugn

    • @user-qf8kz5rz4s
      @user-qf8kz5rz4s Před 26 dny

      Enenim behelu sim damregn😂

    • @user-xi4my9uy3l
      @user-xi4my9uy3l Před 26 dny

      ነይ እኔ ላርግሸ ሁል ግዜ አይሻለሁ ሰፕራየሰ ትያለሸ ነይ ከምር እኔ ላድርግሸ የኔ እህት❤❤❤

    • @naatytube
      @naatytube Před 26 dny +1

      @@Betty12194 ደመርኩሽ ቆንጆ❤❤❤

    • @naatytube
      @naatytube Před 26 dny

      @@user-xi4my9uy3l እሺ ቅንጆ😂❤❤❤

  • @mhirat
    @mhirat Před 26 dny +31

    የጀማ ምን ነው 🙄🙄ደግን ቀስ በል የምትሉ 👍👍👍

  • @helenberhanu5347
    @helenberhanu5347 Před 25 dny +5

    ዳጊዬ አንተ በጣም ታዝናናኛለህ ደስ ትላለህ ማሚን አምጣልኝ

  • @JoanLokas
    @JoanLokas Před 26 dny +36

    ዛሬ አደኛነኝ ቅመሞች እዳረግጡኝ😂😂😂

  • @GhwaKhan-hb9zn
    @GhwaKhan-hb9zn Před 26 dny +21

    ዳጊየ ሌላ ነገር አለመሠል ግን ትምርትህ ላይ አስብ❤

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5j Před 26 dny +30

    ደስ ሲሉ ከምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MahiDesta-jn2fy
    @MahiDesta-jn2fy Před 26 dny +11

    ደሞልጅታ ፈጣሪ ሢቀምም ነወየሠራት ደሥሥትል በፈጣሪ ❤❤❤❤

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Před 26 dny +10

    በሌላ አናስብም ችግር የለም😂😂😂😂 ጒደኛዋ ጋር አስታርቅ❤❤❤❤😢😢

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg Před 26 dny +15

    ዳጊ በርታ ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ❤❤❤❤❤

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm Před 26 dny

      ደምረኝ እህት ኣለም❤

  • @Meki618
    @Meki618 Před 25 dny +11

    ይሄን ቪድዎ ለናቱ አሳዩልኝ😂😂😂

  • @user-tj4ne1tp1i
    @user-tj4ne1tp1i Před 26 dny +18

    ዳጌ ይች ጠጋጠጋ እደት ነዉ ዳጌየ😂😂

  • @Seada-ik5fu
    @Seada-ik5fu Před 26 dny +48

    ልጅቱን የሚወድ እረ ዳጊ እንደት እንደምታምሩ የምር ያልጅ ጋ የፍቅር ግንኙነት ከለላቸው ትላለክ❤❤❤❤❤

    • @Haditasiraj-rn8cs
      @Haditasiraj-rn8cs Před 26 dny

      😂😂😂😂

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm Před 26 dny

      ​@@Haditasiraj-rn8cs ደምረኝ ወዴ❤

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db Před 26 dny

      😂😂😂😂 tlalek newa 😂😂😂

    • @user-ji6mo8lh6h
      @user-ji6mo8lh6h Před 24 dny

      ክክክክ የምፈልገው ኮሜንት ደስሲሉ ትንሽ ዳጊ ቢቀረውም

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm Před 24 dny

      @@user-ji6mo8lh6h ደምረኝ ማሬዋ🙏💞

  • @shegabesta909
    @shegabesta909 Před 26 dny +4

    የብር በጣም ነው የምታምሩት አልመሰለኝም ታሪክ ያላችሁ🎉🎉❤️❤️❤️🎉

  • @user-ko7ev4gn7v
    @user-ko7ev4gn7v Před 26 dny +4

    ለዳጊ የቤት ስራ ሁለቱም ጓደኛቹህ ነቸው እና አስታርቃቸው በፍቅር እንኳ ባይቀጥሉ ጓደኝነታቸው እንድቀጥል አድርግ ፍቅርም ብሆን አብሮ አደግ ጋ ሲሆን ደስ ይላል እኔ ይህው 14 አመት ሆኖነል ከባለቤቴ ጋ በልጅም ባርኮናል እግዚአብሔር ይመስገን አብሮ አደግ ነን

  • @user-kp7ib8lo4y
    @user-kp7ib8lo4y Před 26 dny +23

    አይ ምንም አልምረንም ፍቅር ፍቅር እየሽተተን ነው እናንተስ 😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉

    • @user-yl2xw4wn1u
      @user-yl2xw4wn1u Před 26 dny +2

      እኔም😂😂😂😂😂

    • @almazabrha660
      @almazabrha660 Před 26 dny +1

      ወይ እናንተ😂😂😂❤❤❤እኔም ልበል

    • @HgeraHgera
      @HgeraHgera Před 26 dny +2

      😂😂😂😂😂አንቺ ወይም አንተ አስቃቹኛል

    • @user-kp7ib8lo4y
      @user-kp7ib8lo4y Před 26 dny

      @@HgeraHgera 🤣🤣🤣

  • @masart9631
    @masart9631 Před 26 dny +8

    ወዮ ደጊ በቃ ጀማመረሽ😂😂😂በይሆን ከጎደኛዋ ጋር አስተረቀቸው place😢የሰዝናል

  • @HaissamCell-jq4df
    @HaissamCell-jq4df Před 26 dny +8

    😂😂😂መቸም እኛ ኮሜንቶች የማውራት ሱስ አለብን ያየነውን ሁሉ ተጣመሩ ነው ዜማችን😊😮😅😅😅እና ተጣመሩ ታምራላችሁ😊😂😂😂😂

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Před 26 dny +14

    እደው አችልጅ አይናውጣ የሆሽ ልጅ አሁንም ትወደኛለህ አላለችም😂😂😂😂

    • @የወርዲ
      @የወርዲ Před 24 dny

      ልል ነበር ቀደምሽኝ ትወደኛለህ አለይኮ ጌታ ሆይ አረ ሹፈን ሆ😂😂😂😂

  • @AaUi-px7wj
    @AaUi-px7wj Před 26 dny +20

    ወድሜ ስትለው እኔያይሁትን ያየ አለ😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Maramawit222
    @Maramawit222 Před 26 dny +7

    Nahi eyhenn gud alayeh

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Před 20 dny +1

    ዳጊየ አስታርቃቸው እውነት በጣም ነው እሚወዳት❤❤❤

  • @Mfashion01
    @Mfashion01 Před 26 dny +4

    ይህ ነገር እያስፈራኝ ነዉ ዳጊ ጠከር በል❤❤

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l Před 26 dny +10

    ክክክክ በሌላ እዳታሡቡ ጠጋ ጠጋ መጨረሻላይ ጥዶች ትሆናላችሁ ደሞኮ ታምራላቺሁ

  • @Msalat-ku1jj
    @Msalat-ku1jj Před 26 dny +13

    Degi Yene wud Betm New YeAmirut 😂😂😂😂😂Milko Yene Konjo 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Yene Wedoch I Love soma Mech 💖❤️❤️ Demo Yemchechu🎉🎉🎉❤😂😂😂😂

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 Před 25 dny +2

    ልጂቱን በጣም ነው የወደድኳት ይመቻት የምር😊😊😊

  • @emebatabera348
    @emebatabera348 Před 26 dny +7

    Wooowww Setameru Gen Aberchu Qexelu Yeljent Gwde Eylek❤ Est Yedag Betsebi Melkament Lerse New Beqenenet Demerugn

  • @AskaleAskale-he2kl
    @AskaleAskale-he2kl Před 26 dny +15

    ልጁ ቆንጆ ነው እቢ አትበይው የሚወድሽን ሰው አትግፊ እሺ በምንም አያስም አታስከፊው😢😢😢😢😢😢

  • @meseretkassahun2570
    @meseretkassahun2570 Před 26 dny +1

    እንድው እኔስ አርብ አገር አምስት አመቴ ደካም ብቻ ነው ስንቱ ተቀይር ኧረ ፈጣሪይ ሆይ ሹፈን እኛንም አቦ ዳጌ ግን ጡሩ ነገር ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl Před 26 dny +3

    ዳጊ ጥበስጠት ቆንጆ ልጅ
    ነች ደግም ፍቅር በልድነት ዳስ ይላል❤❤❤🎉😂

    • @samueltunsisa9302
      @samueltunsisa9302 Před 24 dny

      Ere tewu bezi idimeyu degimo yelijnet fikir qusil hononw yemiqerewu

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc Před 26 dny +3

    በሌላ ነዉ የምናሰበዉ ዳጊ😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Aaaa-of9fv
      @Aaaa-of9fv Před 26 dny

      በሌላ.እንዳታሰቡ.😂😂😂😂😂

  • @Elhem-kd1hg
    @Elhem-kd1hg Před 26 dny +7

    ሥታምር ልጂቱ🎉🎉🎉

  • @endalya4080
    @endalya4080 Před 26 dny +1

    አሜን❤

  • @user-gh3gm4kx6g
    @user-gh3gm4kx6g Před 26 dny +5

    Waaw sitamiru Yimachachu 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-ob6dq8se8d
    @user-ob6dq8se8d Před 26 dny +4

    Yene wedoch sitamaru♥️♥️

  • @user-lz3mc1rh9b
    @user-lz3mc1rh9b Před 26 dny +3

    አረ ጓደኛዋ የት ነክ ተዘረፍክኮ 😮😂 ዳግ አታርቃቸዉ ደሞኮ ሁሎታቹ ታምራላቹ የእዉነት ዳግ ተንሸ ነዉጂ❤❤❤

  • @user-ui3mc5sk3z
    @user-ui3mc5sk3z Před 26 dny

    wow sitamiru eko ayilayachuu wudochi 💕💕💕🥰

  • @Addissie-yv4iz
    @Addissie-yv4iz Před 26 dny +6

    Wow. 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yr6nl3wf1r
    @user-yr6nl3wf1r Před 25 dny +2

    Ante melkam sew 😍 gobez jabaadhuga

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 26 dny +16

    ዳጊን መቶሺ እኔን አስር ሺህ አድርሱን ወገን😅❤❤

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 Před 26 dny +6

    ክክክክክክክ ወደየት ወደየት ነው እናተ 🙄 ሆ ቅመሞችየ እኛማ ልጅነታችን በመዳም ኩሽና አለቀ😥😥😥

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Před 26 dny +2

    ዳጊየ ስራህን አከብርልሀለሁ በረታ❤❤❤❤

  • @user-ye9me3ds9z
    @user-ye9me3ds9z Před 26 dny +7

    በሌላእንዳታስቡ የሚለውነገርስ ዳኒ😂😂😂አላማረኝም ይሔነገር ሊጀማምረኝነው የሚለውዘፈንትዝአለኝ😂😂😂ልጁቷየለለአራዳፈታያለችደስ ስትል

  • @Wudemake
    @Wudemake Před 26 dny +3

    ዳጌ ይች ጠጋጠጋ እቃ ለማሳት ነዉ ይባላል እዴት ነዉ ፕራካ አመረረች እዴ ❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 26 dny +2

    .ሠላም ሠላም የመዳም ቅመሞች ሠላማችሁ ይብዛ ደስ የሚሉ ልጆች የዚህን ቤት ቪድዮ ሳይ ፈታ ነዉ የምለዉ ግን ጓድኛ እያለሽ ብዙ አትቀራረቡ ስራ ስራ ነዉ ግን ፍቅር እዉር ነዉ ጓድኛሽን እዳከጅ በተረፈ በጣም ታምራላችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz Před 26 dny +1

    ዳጊ እኛም እንወዳችኃለን አይኗን ማየት አልህና በሌላ እዳታስቡት ልጇም ምትናፈቅ ልጅናት ምን እደምትወድም ታዉቃለህ ❤❤❤❤

  • @user-gq3sq4ly9q
    @user-gq3sq4ly9q Před 26 dny +3

    አይ ዳግየ😂😂 በቃ እኛው እናሳዲጋችሆለን😊

  • @user-fl2ty3uo7m
    @user-fl2ty3uo7m Před 26 dny +3

    Wowww setamru 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @LamarCell-et3dc
    @LamarCell-et3dc Před 26 dny +2

    Yene wudoce mashllaa

  • @mayakoomayakookiyya-zr1lk

    Degi wude❤❤❤

  • @Gebreyesusasfaw-ii8qf
    @Gebreyesusasfaw-ii8qf Před 26 dny +4

    wow

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 Před 26 dny +16

    የዳጊ ቤተሰብ መቶኬ 100k እና ስገበው 🎉

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j Před 26 dny +5

    ፈገግታዋ ገዳይ ነዉ በአላህ

  • @Enat-ch2mq
    @Enat-ch2mq Před 26 dny +2

    ይች ጠጋ ጠጋ እቃ ለማሳት ነው አሉ ጠበቅ አድርግ ዳጊ ❤❤

  • @oromooethiopia-gw2ho
    @oromooethiopia-gw2ho Před 26 dny +4

    በጣም ይገርማል🎉

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd Před 26 dny +17

    🎉የምር ተጣመሩ ታምራላቹሁ❤

    • @user-yl2xw4wn1u
      @user-yl2xw4wn1u Před 26 dny

      😂😂😂😂😂አዳሜን እዳጣመርን 😂😂😂😂

    • @user-lt5rm4vj2s
      @user-lt5rm4vj2s Před 26 dny +1

      ደም ለነዚህ ህፃኖችም ተጣመሩ ትላለችሁ😮🤔😅😅😅

    • @HeyetseidAsenn
      @HeyetseidAsenn Před 26 dny +1

      ኧረ ልጅ ጩጨነዉ. ምንአስባችሁ ነዉ

    • @samueltunsisa9302
      @samueltunsisa9302 Před 24 dny

      Ere liju hitsannw

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 Před 24 dny +1

    Milko betam wedenatal dagiye atameltehe betam konjo nate❤❤❤❤❤❤

  • @user-ie3ue7tg2j
    @user-ie3ue7tg2j Před 22 dny

    ይች ጠጋ ጠጋ እቃ ለማሳት ነዉ አወ እከ😂😂😂😂ይመቻቺሁ❤❤❤

  • @Helen-Tube2112
    @Helen-Tube2112 Před 26 dny +3

    ሰታምሩ ዳጊየ❤❤❤❤❤❤

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa Před 26 dny +2

    Yene wedoch sitamaruu❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Před 26 dny +2

    ማሽአላህ ድስሱሎ በአላህ❤አ

  • @hobawubaleme8424
    @hobawubaleme8424 Před 26 dny

    Dagi timrti layi atokire eshi gobeze ❤❤❤👍👍

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 Před 26 dny +3

    ዳጊየ በዚህን ስዓት አትልቀቅ
    በኢትዮጵያ ማታ 12 ስዓት ወይም 1 ስዓት ልቀቅ የመዳም ቅመሞች የምንገኝበት 😅

  • @Samrsaudi
    @Samrsaudi Před 26 dny +4

    ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @user-fl7qs7zf3u
    @user-fl7qs7zf3u Před 26 dny +2

    Woo dasii tilalachuu ❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋👏👏👏

  • @user-xn7ow5zf8v
    @user-xn7ow5zf8v Před 24 dny

    ገና ልጂነኝ ያልከው ልጂ ጭራሺ አይኖን ማየትየናፍቆኛል😂😂😂😂😂😂

  • @usdfusdfyfyt9969
    @usdfusdfyfyt9969 Před 26 dny +4

    Sitameru❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 26 dny +10

    አለማርካኝም አታ ልጅ ዝብላ እዳግ 😮😂😂😂

  • @tttrrttt1284
    @tttrrttt1284 Před 25 dny +1

    Bafiqir tayasiki masalenyii dagiyee❤❤❤❤❤

  • @MessyMessy-l6g
    @MessyMessy-l6g Před 7 dny

    Wow🎉🎉🎉🎉

  • @kidsttube
    @kidsttube Před 26 dny +3

    ዳጊየ😂😂❤❤❤❤

  • @EkramAlluding-nl5cy
    @EkramAlluding-nl5cy Před 26 dny +4

    የኔ ውዶች ስታምሩ❤❤❤

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd Před 26 dny +1

    ወይ ይሔ ልጂ አድጎ ለፍቅር ደረሠ እኔ ከስደት ሳልወጣ 😢

  • @JamilaMhmd-hi7po
    @JamilaMhmd-hi7po Před 26 dny +1

    ጨወ ልጂ ነበርከ እች ጠገጠገ አለመርችኝም ትንሽ እደጊ በነት ቡዙ አሲተመሪ ነገሮች ትለቀለክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @God-cr1cn7dr7u
    @God-cr1cn7dr7u Před 26 dny +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️ስታምሩ

  • @user-kz1iz6vr2d
    @user-kz1iz6vr2d Před 26 dny +3

    ዳግ ወላጆችህን በደንብ ተንከባከብ ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ

  • @Hif939
    @Hif939 Před 25 dny

    ዘሬም እነቴን ደገግሜ እየየው ውህ ደስ ስትሉ ደግ ለመንም እደትለቀት እነም ሁሌም ኑ😢😂

  • @semrtfesah9809
    @semrtfesah9809 Před 20 dny

    Betamiey truwe 💯🥰

  • @oromooethiopia-gw2ho
    @oromooethiopia-gw2ho Před 26 dny +3

    በጣም ቆንጅዬ ናት❤

  • @madinamadina4273
    @madinamadina4273 Před 26 dny +3

    ይችልጅ ስወዳት

  • @user-ut3hy4iz3j
    @user-ut3hy4iz3j Před 25 dny

    Dafii taw inji

  • @DeraritubadhadhaDerarituba-m9f

    Dagi best lij❤❤❤❤❤

  • @user-fp3zs4iy1u
    @user-fp3zs4iy1u Před 26 dny +2

    ስታምሩ❤🎉

  • @Sunny-dg8wy
    @Sunny-dg8wy Před 26 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-co4qm5wd7o
    @user-co4qm5wd7o Před 26 dny +2

    ዳጊ ተልከሰ ከሰ😂😂😂😂 ማዘር ያላየችው ጉድ🤣🤣

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před 24 dny

    በናተ 😂 ድምቀት ነው የምፅናናው😂 እዳትለያዩ ግን ልጁን ንገሪው ያኛውን😂

  • @user-bt2ls2ky5z
    @user-bt2ls2ky5z Před 26 dny +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 Před 26 dny +3

    ወይሚዲያስንቱን አሰማንአሳየን የጉድሀገር

  • @user-di3ul2nr6u
    @user-di3ul2nr6u Před 26 dny

    ዳጊ ምንድን ነው ጨረታ ነው እንዴ ገብታ ማስታረቅና ማግባት እያለ ደግሞ
    አስማማቸው ሁለቱንም አንተ እንደዚህ መሀላቸው አትግባ ህጻና እንደዚህ እየሆነ አያሳዝንም ይፈጠራል እንዴት ነው ማይፈጠረው ጎዴ ወደ ፍቅር ስንት ጊዜ ተቀይሮ ይቀየራል አሁን ልጁን
    ደጌ ደግሞ እንደዚህ ፍቅር መጫወቻ አስማማቸው
    ታሪክ ጭራሽ እንድ ገብታ አድርገው ልጆ ይወዳታል እንግዲ ጊዜ ቢሰጣና ከሱ ጋር ስሜት ይችላል 😢😢😢 አንቴ ገና ህጻናት
    ሁሉም ልጅ ነህ ተብለሃል አንተ የፍቅር ምናምን አልደረስክም ስለዚህ ለደረሰ ሰዎች ተወለድ 😅😂

  • @CalmCheese-ku2cr
    @CalmCheese-ku2cr Před 2 dny

    ደሥ ሥትሉ ፍቅራችሁ እውነት ነው የሚመሥለው

  • @user-pz8cb8yc6b
    @user-pz8cb8yc6b Před 26 dny +3

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Před 26 dny +3

    ዳጊ አረ እናቴ ድረሺ እዳትል😅😅 አደራ 🤔🤔 ❤❤

    • @user-wc2sp1ck6u
      @user-wc2sp1ck6u Před 26 dny

      ኣይቀርም😅

    • @user-lo7rc1pm1l
      @user-lo7rc1pm1l Před 26 dny +1

      ​@@user-wc2sp1ck6u አረ ባሁን ሰዐት እናታቸው ሆድ ኋነው ነው ፍቅረኛ የሚይዙት 😂🤔🤔

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 23 dny

      ኮመንቶችናቸውያሣቁኝ

  • @fg1489
    @fg1489 Před 26 dny +1

    ዳጊ ቀሰሰሰሰሰ ፍቅር ልየዝ ነው መሰለኝ አይኔችሁ የሰተዊቀል😂😂😂😂❤❤❤