ሃዋሳ እየሄድን መሃል በረሃ ብቻችንን ቀረን!🥺

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2023
  • #nahitube #couples #eregnaye
  • Zábava

Komentáře • 1,1K

  • @NahiTube1
    @NahiTube1  Před 10 měsíci +13

    new video
    czcams.com/video/N125_oSusIw/video.htmlsi=m2WVZcIMA5ay0aBK

  • @user-xm5qr9lq1w
    @user-xm5qr9lq1w Před 10 měsíci +401

    ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ በየሀይማኖታችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏👏🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @user-vq2ck1ks6g
    @user-vq2ck1ks6g Před 10 měsíci +114

    እናት እንደቀላል ወላሒ ልጀን ሥትል አለቀስኩ እረጅም እድሜ ለእናቶች😢😢

  • @user-jy1pq6xo2z
    @user-jy1pq6xo2z Před 10 měsíci +54

    አራብ አገር ያላችሁ እህቶቼ የኔ ጀግኖች ፈታ እያላችሁ ስሩ ፋጣሪ ይጠብቃችሁ አገራቺንንም አምላክ ሰላም ያድግልን 🙏

  • @user-ny3ov5hw8q
    @user-ny3ov5hw8q Před 10 měsíci +94

    ሰብህን አለህ
    አለሀሚድልላህ
    ለኢለህ ኢለላህ
    አለሀ ወክበር

    • @sadahussen620
      @sadahussen620 Před 10 měsíci +9

      አላህ በመልካም ነገር ያስታውስሽ ጀዛከላ ኸይር

    • @hawaabdu1778
      @hawaabdu1778 Před 10 měsíci +3

      አላህ በመልካም ነገር ያሥታዉሥሽ ማማየ ጀዛካላህ

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v Před 10 měsíci +2

      ጀዛ ከላህ ኸይር❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 10 měsíci +1

      ደምሪኛ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 10 měsíci

      ​@@sadahussen620ደምሪኛ

  • @selemantiztatube5983
    @selemantiztatube5983 Před 10 měsíci +83

    ውብየ ስርአት ይኑርሽ ኩቻን ለምን ትመችዋለሽ አንች ልጅሽን እንደምትወጅው ሁሉ እሱም እኮ እናት አለው 😢

    • @user-kb4gq3qs5m
      @user-kb4gq3qs5m Před 10 měsíci +6

      እውነት ነው👌

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s Před 10 měsíci +9

      እሱም አብሮ ነዉ ፕራንኮ የተደረገዉ እሱ አያቅም አሳዘነኝ የተመካከሩት ናሂና ሹፌሩ ናቸዉ። ሚስኪን ዳጊ

    • @taibakeiak
      @taibakeiak Před 10 měsíci +3

      እውነትነው

    • @selemantiztatube5983
      @selemantiztatube5983 Před 10 měsíci +3

      @@user-wt5kk6br4s አወ እኔም በጣም ነው ያሳዘነኝ

    • @hayemiyemariyamlej8538
      @hayemiyemariyamlej8538 Před 10 měsíci

      Ende wondm a naw metyu leza naw

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 10 měsíci +116

    ተውግን ባልና ሚስት ዳጊን ጠፍጥፋችሁ ጨረሳችሁትኮ እዴ 😢😢😢ፍትህ ለዳጊ

    • @user-me5sx6re3x
      @user-me5sx6re3x Před 10 měsíci

      በጣም😂😂

    • @user-ss2dg6gb1e
      @user-ss2dg6gb1e Před 10 měsíci +1

      በጣመ ወላሂ ያሣዝናል😢

    • @woyeneneguse1274
      @woyeneneguse1274 Před 10 měsíci +13

      ምናርግ ብላነው ልጁን ምትመታው ስረአት ያዢ ማሪያምን መውደድ በዱላ አይገለጽም ያኛውስ ልጅአደል

    • @user-ss2dg6gb1e
      @user-ss2dg6gb1e Před 10 měsíci

      @@woyeneneguse1274 ወላሂ አወ ማረም ሢበዛ ይመራል

    • @user-jt4ud3ho5p
      @user-jt4ud3ho5p Před 10 měsíci +1

      😅😅😅😅😅

  • @user-uy1tl1cq7m
    @user-uy1tl1cq7m Před 10 měsíci +280

    ወኔ ልጄ ስትል ውብየ ኣንጀቴ በላችው ልጄ መስሎ ታየን 😢😢

    • @mulu5
      @mulu5 Před 10 měsíci +2

      እዉነት መስሎኝ እግሬ ሁሉ ተንቀጠቀጠ 😢

    • @betig8170
      @betig8170 Před 10 měsíci

      Enem ye weled yakewal simetun 😢

    • @teyba577
      @teyba577 Před 10 měsíci +2

      እኔ እራሱ አስለቀሰችኝ ልጅዋ ያለ አልመሰለኝም 😢

    • @saedayasen7771
      @saedayasen7771 Před 10 měsíci +1

      እፍፍፍ. የኔእናት. ልጀሠትልወላሂ አሠለቀሠችኝ ምንም ወልጀባላየው

    • @abrehethailu9879
      @abrehethailu9879 Před 10 měsíci +2

      ፈጣሪ የአገራችንንሰላም ይመልስልን🙏 እኔ ትግራይ ነኝ ጭንቀቱን አዉቀዋለሁ 😢😢

  • @Tizita1232
    @Tizita1232 Před 10 měsíci +170

    እናት ለዘላለም ትኑር ከራሷ ይልቅ ለልጇ ትጨነቃለች ልጄን ስትል እናቴን አስታወሰቺኝ ማነው እንደኔ እናቱን የናፈቀ

    • @marshet7169
      @marshet7169 Před 10 měsíci +2

      Ene❤❤❤

    • @user-er4nb7ug9v
      @user-er4nb7ug9v Před 10 měsíci +1

      ለኔ ወላሂ በጣም ናፍቃኛለች❤❤

    • @rabe3hcall853
      @rabe3hcall853 Před 10 měsíci +1

      ❤❤❤እናት የምለው ስም ስያንሳት ነው ለራሷ ሳበላ ሣጠጣ ለልጇ የምትጨቅ

    • @rabe3hcall853
      @rabe3hcall853 Před 10 měsíci +1

      የኔ ፍቅር እድግ በል ❤❤❤

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n Před 10 měsíci +1

      ማሪያምን እኔ እናቴ ናፍቃኛለች

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Před 10 měsíci +193

    ባለሞተሩ ሰውዬን አመሰግኑልን እውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ሊተባበራቹ ነበር ነበር እኮእውነት ቢሆን ኑሮ መልካሞችን አብዛልን ፈጣሪ የድሮ ፍቅራችንን መልስልን👍👍♥♥🙌🙌

  • @user-mh4vp5jw2w
    @user-mh4vp5jw2w Před 10 měsíci +54

    ባለ ሞተሩ አለማድነቅ አይቻልም ጉበዝ ተባባሪ ነበር ዋዉ።። እናትነት ቃላት ትርጉም የማይገልፀዉ ደንቅ ፍጥረት እናት❤❤❤❤

  • @mulualemdekbew6563
    @mulualemdekbew6563 Před 10 měsíci +38

    የኔ እናት ውብዬ አይዞሽ ባለሞተረኛው ግን ማመስገን ነበረብክ የውነት ቢሆን ራሱ ሊረዳቹ ነበር የኔ አባት 😢😢😢😢😢

  • @nardosloveyoutube6340
    @nardosloveyoutube6340 Před 10 měsíci +9

    ሞተረኛው የኔ አባት ፈጣሪ እድሜና ጤና የስጠው ለመርዳት😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ql5qc2qo3m
    @user-ql5qc2qo3m Před 10 měsíci +40

    ዳጊን አትምቱትጅ አበዛሽውሳ ውብዬ 😢

  • @user-zj5oz2jh2q
    @user-zj5oz2jh2q Před 10 měsíci +60

    የቀልድም ቦታ አለው.እናት እኮ ምን አለ እንደ ጡትዋ ሁለት ብትሆን?????ነገሮች ሁሉ ተመቻችቶላቸው እና በስንት ስቃይ ውስጥ ሁነው የሚያሳድጉ እናቶች ሁሉም እናት ይባላሉ .በተለይ ምንም ሳይኖራት እራስዋን አሳልፋ ለልጅዋ የምትሰጥ እናት.ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን 💝💖💖

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před 10 měsíci +7

    ውብዬና ናሂ በማርያም ሶዶ ከተማ ውስጥ የቅድስት እርሴማ ቤተክርስቲያን አለችየፀበል ቦታ ማሰራት ይፈልጋሉ እባካችሁ በበረከት ተሳተፉ እርዱን በማርያም በአካልም ቦታውን ሄዳችሁ ማየት ትችላላችሁ ኮመንቴን አይተህ መልስ እንደምትሰጡኝ ተስፍ አለኝ ስለ ቅድስት አርሴማ ብላችሁ በበረከት ተሳተፉ

  • @user-xt6fq9pu2l
    @user-xt6fq9pu2l Před 10 měsíci +129

    2016 የአማራ ነፃነት የሚታወጅበት ያድርግልን🎉

  • @mulualemdekbew6563
    @mulualemdekbew6563 Před 10 měsíci +45

    ሞተረኛው የኔ አባት ፈጣሪ እድሜና ጤና የስጠው ለመርዳት 😢😢😢

    • @user-er8sm2hs2o
      @user-er8sm2hs2o Před 10 měsíci

      የኔዉድ አስለቀሰቺኚወላሂ አይይልጄንስትል እናትኮመሆን ከባድነዉ እፍፍፍፍፍ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 10 měsíci

      ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 10 měsíci

      ​@@user-er8sm2hs2oደምሪኛ

  • @hfygggvttr5crrfxr566
    @hfygggvttr5crrfxr566 Před 10 měsíci +18

    እናትነት እኮ ልዩ ውበት ነው

  • @lamrotsabsibe
    @lamrotsabsibe Před 10 měsíci +23

    ውብዬ የኔ ውድ እናት ማለት ምን እደሆነ ለመግለፅ ይከብዳል ❤❤❤አይዞን ሁፍ ናይ መቀጣት አለቡት

  • @vjgcjn2028
    @vjgcjn2028 Před 10 měsíci +10

    አንቺ የባልሽን ወንድም አክብሪ ግን የምር ስራት የጎደለሽ ነሽ

  • @user-vd5ef9ne6k
    @user-vd5ef9ne6k Před 10 měsíci +55

    ወይኔ እናት ምናለ ሁለት ሶስት ብትሆን 🥺ዉብዬ ደግሞ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ እማ ሁል ግዜ አይሻለሁ ከነ ፍሬ ቃልዬ ይልመድብሽ 🥰🤗

    • @mulu5
      @mulu5 Před 10 měsíci +9

      እረ ባሏን በጣም ነዉ እምታከብረዉ ግን በማይቀለደዉ ከመጣ ሆ

    • @user-vd5ef9ne6k
      @user-vd5ef9ne6k Před 10 měsíci +8

      @@mulu5 አይ ሁል ግዜ ፕራንክ ሲያደርጋት ስትመታዉ ስለማይ ነው 😌

    • @melatnigussie3426
      @melatnigussie3426 Před 10 měsíci +1

      Kenesu adersem enesu leza alachew

    • @user-uo1xm6km8g
      @user-uo1xm6km8g Před 10 měsíci +1

      ተይጂ ውብየ ባልዋን አክባሪ ናት

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 10 měsíci

      ደምሪኛ

  • @midey2628
    @midey2628 Před 10 měsíci +5

    ግን ልብ ድካም ያለበት ሰዉ አዴጋ ነዉ በማይቀለዴዉ አትቀልዱ እናት በባዶ እግሯ የኔ ዉድ ልጅሺን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤

  • @WWgio-ne7sf
    @WWgio-ne7sf Před 10 měsíci +13

    አይ እናት ናሂ ና ውብዬ ምርጥ ሰዎች ናችሁ. በናታችሁ ሄሉን ምከሯት ናሂ ታላቅ ወንድም ማለት አባትም ጭምር ነው ና የቤተሰብ ምክር ያስፈልጋታል ሴት ክብር ናት ሴት ክብርንም የምትጠብቀው እራሷ ናት እና እንደዛ ስትሆን ለምን ዝም አሏችሁ

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h Před 10 měsíci

      እስኪ ከማያገባችሁ አትግቡ ሳያቁ ቀረተው አደለም ተመካክረው ስለሆነ ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 10 měsíci

      ​@@user-gd1gu5gk8hደምሪኛ

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e Před 10 měsíci +25

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Před 10 měsíci +27

    ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ፍቅር ቤተሰቦች❤❤❤

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 10 měsíci +17

    እፍፍፍፍ እናት እኮ ልዩ እናት ልጄ ልጄ ስትል የተሰማኝ ሰሜት😢

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Před 10 měsíci +16

    እናት የሚለው ቃል በጣም ይከብዳል እናቶቻችን ሁለየም ይኑሩልን

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Před 10 měsíci +33

    በልጅ ቀልድ አይከብድም ናሂ ቆሌዋን ገፈፍከው🥺🥺

    • @mawaysh
      @mawaysh Před 10 měsíci

      😢 ደምሪኝ

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před 10 měsíci

      ወላሂ እኔራሱ እደደነገኩ😢

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci

      ደምሪኝ❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci

      ​@@mawayshደምሪኝ❤እደምርሻለሁ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 10 měsíci

      ​@@zainasied615ደምሪኛ

  • @user-ln2kq1rh7i
    @user-ln2kq1rh7i Před 10 měsíci +4

    ባለ መተሩ ግን ሳላደንቅ አላልፍም ምድነዉ ደዉይ አስዘዉ አለሁ አላለም❤❤❤❤❤

  • @elsilovee
    @elsilovee Před 10 měsíci +22

    አረ ናሂ እነ ሄሉን አስታርቋቸዉ😢😢ግን ሄሉ የአንተ እህት ናት እግዚዮ😢😢

    • @user-kj6dr2xq4c
      @user-kj6dr2xq4c Před 10 měsíci +3

      እረ ከነሱ ቤት አልተወለደችም ጮርቲነትእኮ 😂😂😂😂😂

    • @tigestkifle243
      @tigestkifle243 Před 10 měsíci +3

      ዮቱብ መሸቀያ ነው ካሜራ ደቅኖ የሚጣላ የለሞ

    • @user-sr3cj6ys1h
      @user-sr3cj6ys1h Před 10 měsíci

      @@tigestkifle243 ከምር ሳይሆን አይቀርም

    • @mawaysh
      @mawaysh Před 10 měsíci

      ደምሩኝ ውዶቸ

    • @user-kj6dr2xq4c
      @user-kj6dr2xq4c Před 10 měsíci

      @@mawaysh ለወሪውነው የምንደምርሺ🤔😂😂😂

  • @user-cc3tc7ck8e
    @user-cc3tc7ck8e Před 10 měsíci +3

    ሁለትሺ አሥራ 6 የአማራ ህዝብ ነፃነትን የምናገኝበት ድል ብለን ኡፍፍፍ ብለን የምንኖርበት ያርግልን ያረብ የናሂ ማበጭበጭ አሣቀኝ ውብየ የኔ ውድ እናት ባለ ሞተሩ ግን መልካም ሠው ነው

  • @elsatube1045
    @elsatube1045 Před 10 měsíci +6

    ወይኔ የሆነ ጊዜ ጸጉር ቤት ጸጉረን ልሰራ ሄጀ አንዶ የጸጉር ቤት ሰራተኛ ልጀን ብስኩት ልግዛላት ብላ ጠፍችብኝ ኡኡኡኡ ብየየ ቀወጥኩት😂 ትዝ አለኝ ውብየ😢

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Před 10 měsíci +8

    አረ በልጅ አይቀለድም እንዴ እናት መሆን እኮ ቀላል አይደለም ኡፍፍፍ አይዞሽ ውብዬ😢😢😢

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h Před 10 měsíci +7

    ምርጥ ቤተሰብ ማርያምን አስቀናችሁኝ ባባየ ድንግል ማርያም ታሳድግህ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 10 měsíci +23

    በልጅ ፕራንክ አታድርጋት ናሂ ትደነግጥብሃለች ጉዳት ሊከሰት ይችላል ሊተባበሩአቹህ ያሉትን አባት አመስግኑ ሞተር የያዙትን❤
    በተረፈ ሄሉን አንድ በላት የምትሉ ድራማኮ ነው የሚሰሩብን ተመካክረው ካልሆነ ሞቅ ያለ የዩቱዩብ ብር አይገኝምኮ😊😂

    • @mawaysh
      @mawaysh Před 10 měsíci +1

      😂 ደምሪኝ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci

      ​@@mawayshደምሪኝ❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Před 10 měsíci

      @@Love-if4qj ነይ እንደማመር እማ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 10 měsíci

      ​@@Love-if4qjደምሪኛ

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ Před 10 měsíci +5

    ግንእናተ ፕራክ በሆነአጋጣሚ ኩቻን የምትመቱት ለምድነው ስጣስጠሉ አችስ ለምድነው የምትመችው የምርቢሆን እንኳን እሱምንያድርግ መሪውን የያዘው እሱመሰለሽደ ስታስጠሊ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bashat5742
    @bashat5742 Před 10 měsíci +8

    ልጅ እኮኖ እናት በልጅ ቀልድ አተቅም❤

  • @user-oz2me4yi3y
    @user-oz2me4yi3y Před 10 měsíci +7

    ውይየኔማርእድግይበልላችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Před 10 měsíci +1

    ማሻ አላህ ባባየ ጎረመሥልን አላህ ያሣድግህ ሥወዳችሁ የኔ ልዩዋች

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh Před 10 měsíci +3

    በጣ ይስጠላል ለመዝናናት አምጥቶ እንደዝህ ይደረጋል እውነቶን ነው ፍራንክ ነው ሰው በዝህ አጋጣም አንድ ነገር ብቢሆን የዘላለም ፀፀት ነው አስብበት

  • @wawawiwi3809
    @wawawiwi3809 Před 10 měsíci +17

    ወይኔ ባባዬ ትልቅ ሰው ሆነ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤

  • @trruauay7592
    @trruauay7592 Před 10 měsíci +8

    እረ ዳጊን ኣትምቱት😢😢😢😢እንዴ ውብየ ኣበዛሽው ስርኣት ይኑርሽ እንጂ ሲቀጥል ናሂ የምር ሄሉ መስመር ስታለች ስርኣት ኣስዛት እንጂ እግዚኦ ያንተ እህት ኣትመስልም ዲያብሎስ ኣለባት ፀበል ብትወስዳት ናሂየ ኣንተ የተባርክ ልጅ❤🙏

    • @user-iw3mt3qw6n
      @user-iw3mt3qw6n Před 10 měsíci +2

      አወ ማርያምን እኔማ ሰብስክራይቤን አስቻለሁ ኤጭ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 10 měsíci

      ​@@user-iw3mt3qw6nደምሪኛ

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 Před 10 měsíci +1

    Wowowowo❤️
    Woowowwowo❤
    አይዞሽ
    የኔ ወድ አህቴ
    አግዚአብሔር ይመስገን
    አንካን ው ሽ ት ይሁን

  • @user-jh8jb2ez8t
    @user-jh8jb2ez8t Před 10 měsíci +19

    በስመሀም ወልድ ልጄን ስትል ዉብዬ ሰዉነቴን ሁሉ ወረረኝ😢😢😢😢እግዚአብሔር ያሳድግላቹ በእዉነት 😢❤❤እረ በእመቤቴ እንዲህ ያለ ፕራክ ተዉ ግን ይቆጫችዋል💔💔😏😏😏

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 10 měsíci +6

    የዳጊን ሊንክ አስቀምጡ ሰብስክራይብ አድርጉ ግን በዚህ ሰአት ባትቀሳቀሱ ጥሩነው በየቦታው እርብሻነው

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 Před 10 měsíci +43

    ጌታ ሆይ የሀገሬን ሰላም መልስልን በጭንቀት ሞትኩ😢😢😢😢

    • @asteryoutube5174
      @asteryoutube5174 Před 10 měsíci +1

      Ayzosh selam yhunale🤲🤲🙇‍♀️

    • @user-wv1pd7pr2k
      @user-wv1pd7pr2k Před 10 měsíci +1

      አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ምህርቱን ያምጣልን 🙏🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 10 měsíci

      ​@@asteryoutube5174ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 10 měsíci

      ​@@user-wv1pd7pr2kደምሪኛ

  • @selamawitsinaanaa781
    @selamawitsinaanaa781 Před 10 měsíci

    Bebiye❤❤❤❤❤❤❤ adegaikoo Fexari yasadigewu fikir yehonachu beteseb lije sitil lije Nafekeng uuuffffff ayi inat

  • @chth9545
    @chth9545 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ያሳድድግህ አቢ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abbb8287
    @abbb8287 Před 10 měsíci +8

    አይ ይች ሃገር አንዱ የሚስቅባት አንዱ የሚያለቅስባት ሃገር እግዚአብሔር አምላክ ላዘኑትም ሰላሙን አምጣልን

  • @user-mk3to7pv9p
    @user-mk3to7pv9p Před 10 měsíci +5

    እመብርአንትጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @ZamZam-kl6ld
    @ZamZam-kl6ld Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጃችሁን 😍😍😍

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs Před 10 měsíci

    ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

  • @tube2843
    @tube2843 Před 10 měsíci +4

    ሠላም አንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ቤተሰብ 🎉🎉🎉❤❤❤❤ ግን ምንድነው መጨረሻ😢😢

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Před 10 měsíci +7

    ወይ እናት እኮ ትለያለቺ እናትነት ሚስጥር አለዉ ❤❤😢

  • @user-ym1xt6tm8c
    @user-ym1xt6tm8c Před 10 měsíci +2

    ይሄ የተግማማ ፕራንካችሁ መቼ ነው የሚያልቀው ምድረ ሰራ ፈት የዩቲውፕ ጡረተኛ ሁላ ምንም ቢሆን እናት እኮ ናት የሆነ ነገር ብትሆንሰ ኤጭ አሰጠላችሁ አሁንሰ ሰንት ለዛ ያለው ትምህርት አዘል ጨዋታ ሞልቶ እንደዚህ 🤧🤧

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w Před 10 měsíci +2

    ስታምሩ ፈጣሪ ዪጠብቃቺሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tw2ty9wx7f
    @user-tw2ty9wx7f Před 10 měsíci +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኒ ዉዶች ስወዳችሁ

  • @user-mi1up1zj9h
    @user-mi1up1zj9h Před 10 měsíci +5

    ልጁ ሲያምር ማሻአላህ ባባየ አደክኮ

  • @zainasied615
    @zainasied615 Před 10 měsíci

    መሻአላህ ባባየ እድግበል ታምራላችሁ ❤❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před 10 měsíci

    ወይኔ ናሂ ምን አይነት የተመታህ ነህ በአላህ እኔ ሞትኩ በሳቅ ያበደ prank ነው ይመችጋቺሁ 🥰🥰🥰👍

  • @sebleteketel5772
    @sebleteketel5772 Před 10 měsíci +6

    በጣም ያሳዝናል ለገንዘብ ሲባል የሰው ልጅ እንዴት ከስርአት እየወጣ እንደሚሄድ አሁን አሁን በምትሰሩት ፕራክ መገንዘብ ይቻላል:: ከፕራንክ ውጭ የምትሰሩት ይበቃችሁ ነበር::

  • @bezamarkos2299
    @bezamarkos2299 Před 10 měsíci +3

    የኔ ድንቅ ቤተሰቦች ሰወዳችው❤❤❤

  • @mlokm1938
    @mlokm1938 Před 10 měsíci

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ ባባየ ❤️❤️

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 10 měsíci +2

    የኔ እባባየ የኔጣፋጭ እድግ በልልኝ

  • @user-md4mh6iy3v
    @user-md4mh6iy3v Před 10 měsíci +3

    አይ እናትና ት እኮ አይጥገብም❤❤❤💔💔የኔ ዎች ዉብየ ሁላችንም እግዚአብሔር ይጠብቅቹ❤❤

  • @user-tk1lk7he4f
    @user-tk1lk7he4f Před 10 měsíci +5

    በልጅ አይቀለድም 😭😭😭

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 Před 10 měsíci

    ኧረ ናይ የንተ ጉድ አያልቅም አሰደናገጠችሁ ኮ እኛም ሲንሰማ ደንግጠነል ውብዬ አይዞሸ😀❤❤

  • @belayneshabebe5461
    @belayneshabebe5461 Před 10 měsíci

    Ebaksh Endezi aynet Akum Emu nebsuxur aydelechm endye ❤❤❤❤

  • @gjgfug7060
    @gjgfug7060 Před 10 měsíci +3

    ውብዬ ምን ብለሽ ትመቻለሽ ዳጊን እጅሽ ይሰበር

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 Před 10 měsíci +5

    እናትነትኮ ይለያል❤❤❤😢

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Před 10 měsíci

    Meshallah dess silu Allah teninm hiwet deberleg nahi webiye ketegabu amrobacjehal 2tum ❤

  • @selamtube7440
    @selamtube7440 Před 10 měsíci

    እውነት ለመናገር በልጅ ቀልድ የለም ለዛውም በእናት ላይ ካባድ ነው እሽ እንኩዋን ወደ ሃገራችን ሀዋሳ በሰላም መጣችሁ በደንብ ቀርፃችሁ አሳዩን ሀዋሳን ከሀገረ ከወጣው አስር አመት ሆነኝ እንደት ናፍቃኝ ነበር በትንሹም ብሆን መግብያው ላይ ሰፈረን አይቻለሁ አመሰግናለሁ ስላሳያቹን

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 10 měsíci +4

    እናት በልጇ ቀልድ አታውቅም የሚለውን አየሁብሽ ዛሬ ዋው ነብር ሆነችኮ😅

    • @rak7888
      @rak7888 Před 10 měsíci

      እዴ,በጣም😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂

  • @hwaamusa3856
    @hwaamusa3856 Před 10 měsíci +4

    እረ ይደብራል እድህ ያለ ፕራክ😢😢😢😢

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 10 měsíci

    ይገባሀል እውነት ናሂ በጣም ያስጠላል

  • @sarasisay7472
    @sarasisay7472 Před 10 měsíci

    Wubiye sireat yinurishi yinurishi fagin atimichiw le balishim kibir yinurishi alayeshim ende ene fani ena Samir kali ena adis firena dag endet Endemikebaberu prank Sideraregu huletegna nahi lay ejishin atizerig eshi fetar ehen yemesele melike shega ameke shega bali setoshi ❤❤❤❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před 10 měsíci +21

    በበዬ ደስ ይላል ፋጠሪ ያድግላቹ❤

    • @user-kj7oe2td1m
      @user-kj7oe2td1m Před 10 měsíci +1

      እህቴ ደምሪኝ❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 10 měsíci

      ​@@user-kj7oe2td1mደምሪኝ ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 10 měsíci

      ​@@user-kj7oe2td1mደምሪኛ

  • @user-qv9nt7yf3k
    @user-qv9nt7yf3k Před 10 měsíci +5

    ማነውእንደኔ ውብየ ልጂሥትል እንደኔ ያለቀሰው💔😭💔❤❤❤❤

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ያአሳድግላችሁ ፕራንኩ ግን በጣም ከባድ ነዉ መኪና መንገድላይ በድንጋጤ መኪና ቢገጫትስ ሁለተኛ እንዴይለመድህ በልጂ ቀልድየለም

  • @samiraali8679
    @samiraali8679 Před 10 měsíci

    የኔ መልካሞች ደስ ስትሉ አይ እናት ተወለደች ለራሷ አትኖርም ልጅነው ምትኖረው አጀቴን ነው የበላችው የወለደ ነው ማቀው በሰደት ሁነን እኳን ተነሱ ወጭ ለማንም አናስብም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በጥበቡ❤❤❤❤❤ ። አማራን በማንነቱ መጨፍጨፍ ይቁም ድል ላማራ ህዝብ ይሁን ድል ለጀግናው ፋኖ ላገሩ ለህዝቡ ለሜዋደቀው ፋኖ ድል ለጀግናው ፋኖ ያሸንፋል ፋኖ😢😢😢😢

  • @sofyaseid558
    @sofyaseid558 Před 10 měsíci +6

    እናንተ ምርጥ ናቹሁ ያቺ እህትህን ብትመክራት ምን አለበት መሳቂያማፈሪያ ናት ከምር ሤት እኮ ናት ውብየ የኔ ጀግና የኔ ደርባባ ምክር ለሄሉ ትመከር ትቀጣ መስመር አለፈች

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před 10 měsíci +3

      አውቃ ለመሸቀልነው እጂ እውነት አይመሰለኝም

    • @zemzem5714
      @zemzem5714 Před 10 měsíci

      እውነትነውምክርያስፈልጋታል

  • @user-kk1qh8ie6m
    @user-kk1qh8ie6m Před 10 měsíci +6

    በድንጋጤ ሂወትም ይጠፉል😢

  • @eskeatinafeadmassu243
    @eskeatinafeadmassu243 Před 10 měsíci

    wubey nahi bagnnachehu desii yilgnal betam new miwdachihu

  • @aynyeasfaw5817
    @aynyeasfaw5817 Před 10 měsíci

    ባለሞትሩ የኔ አባት እውነት ይለያል ሚስኪን ግራ ገባው እኮ ናሆሜ ማመስገን ነበረብህ

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před 10 měsíci +6

    የኔባባ እፍፍፍ አረበልጅ አይቀለድም😢😢😢😢

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Před 10 měsíci +15

    እናት ሁሌም ትኑር እግዚአብሔር ይጠብቅላቹ ያሳድግላቹ

  • @hayatetupe1790
    @hayatetupe1790 Před 10 měsíci +2

    ሲስህ ነው. ውይ የኔነት ውብየ በዝህ በከፋቀን እነቴ ልጆን ይዞሲህዲ.

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před 10 měsíci +2

    😢😢😢😢😢ውብዬ እንዴት እንዳስለቀሺኝ ማርያምን ውይይይ እናትነት 😢😢😢😢

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo Před 10 měsíci +5

    እናትናት ወይኔ ልጄ ስትል😥 ደግሞ ዳጊን አትማቱ ምን አጠፍ

  • @saedayasen7771
    @saedayasen7771 Před 10 měsíci +9

    ወይኔ ውብየ የኔናት አይእናት እናት ትኑርለዘላለም❤❤❤❤

  • @bezibezi4697
    @bezibezi4697 Před 10 měsíci +1

    ስታምሩ በእግዚአብሔር ሹፌሩ እራሡ ያምራል ከነመስቀሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zy8bt6tm2e
    @user-zy8bt6tm2e Před 10 měsíci +2

    ማሻአላህ ልጃችሁ. ከምኔዉ ጎረምሳ 😂 የምር እዛዉ እሆዳችሁ ዉስጥ አድገዉ ነዉ የሚወጡት የኛ ዘመን ልጆች

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 Před 10 měsíci +4

    እኻን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ehetehet
    @ehetehet Před 10 měsíci +8

    እረ ናሂ ውብየ ዳጊ እህታቺሁን መላ በሎት ተበሻቀጠቺብን እኮ😊😊

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Před 10 měsíci

      😂😂😂😂❤❤❤

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h Před 10 měsíci

      እረ እባካችሁ የራሳችሁን ኑሮ ኑሩ ኦኦ

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 Před 10 měsíci

    ወይ እኔ አስለቀስችኚ ውብየ ልጂ ስትል እናትንትን የወለድ የቃዊል ለናቱች እረጂም ጤና ይስጥልን በተረፍ ዳጊ አሳዝንኚ መልካም ጎብኚት

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 Před 10 měsíci

    ተው ናሂ ግን በማይቀለድ ነገር አትቀልድ አቦ ማርያምን መኪና ውስጥ ብትገባስ ብትወድቅስ ቆይ ኡፍ አቤት እናትነት

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Před 10 měsíci +16

    ዉብየ ዛሬ ቡጃማ ነዉ የለበሠች😂 ፍትህ ለሄሉና ለናቲ🥰❤️❤️

    • @tewdie6297
      @tewdie6297 Před 10 měsíci +2

      አር አደለም አዲሰ የመጡ ፍሸን ነውሆሆሆሆሆ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 10 měsíci

      ደምሪኛዋ🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 10 měsíci

      ​@@tewdie6297ደምሪኛ

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 Před 10 měsíci +2

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftaan qaliiwaan koo Miskinootaa koo

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l Před 10 měsíci

    ውይ ውብዬ እንኳን አንች እኔራሱ ተቀጠቀጥኩ በስመሃም በልጅ ግን አትቀልድ ናሂ እናት እኮ በምንም አትተካም