Komentáře •

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 Před 2 lety +46

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹
    David M Tube
    czcams.com/video/tqDx_vJUc5w/video.html

    • @yordi8453
      @yordi8453 Před 2 lety

      Nehi ari ebineme ededemeruge asetewewekelege nehi bemarime

    • @user-qv8zz5wr1t
      @user-qv8zz5wr1t Před 2 lety

      ወሻይቱ። ክክክክክ። ማርነት። እናተም። ማርርር

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 2 lety +32

    ውዶች ስታምሩት ደሞ አያታችእ ስያምሩት የኔ እናት እድሜና ጠና ይስጦት 😍😍

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před 2 lety +22

    እኮደህና መጣቹህ ዉዶቸ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ሂልየዋ ስደት አትጭ እግዚአብሔር ከሀገርሽ ስራ ይፍጠርልሽ❤❤❤❤

  • @yemaleda
    @yemaleda Před 2 lety +38

    _እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ ተወዳጆችዬ እንደት ናችሁልኝ ወየዉ ስወዳችሁ በቃ ግን ከምር የእህትና የወንድም ፍቅር እንደዚህ ነዉ ማለት ነዉ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሌላ የምለዉ የለኝም ፍቅራችሁን ያብዘላችሁ ብቻ_

    • @emebet591
      @emebet591 Před 2 lety +1

      ዘበአማን ውድ ደሚሪኝ እኔም እደሚሪሽለሁ

    • @maritaneguise8569
      @maritaneguise8569 Před 2 lety

      ወይ አንች ልጅ ስራሽ ሰራሽለት ሆ መጥቆርያ አለለም

  • @user-ms4ef9fx1g
    @user-ms4ef9fx1g Před 2 lety +10

    የእኔ እናት እያታቸሁ ደስስስ ሲሉ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ❤❤❤😍😍😍
    ስወዳችሁ እግዚአብሔር ከዚህም ብር ላይ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ💖
    ውሻው 🐕እራሱ ፍቅር የሆነ ውሻ ነው😍😍

  • @user-sj3xk2km2r
    @user-sj3xk2km2r Před 2 lety +19

    ፍትህ ለሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን

  • @user-cs2xp3tk2m
    @user-cs2xp3tk2m Před 2 lety +7

    ስትዋደዱ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ናሂዬ ትልቅ ወንይሜን በጣም ነው የምወደው

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Před 2 lety +12

    ዋዉ በጣም አሪፍ ብራክ ነዉ ምርጥ ቤተሠብ ናቹ ወላዲት አምላክ ፈቅራቹን ታብዛላቹ

  • @user-sz4mq3ik3x
    @user-sz4mq3ik3x Před 2 lety +11

    ተነጋግራችሁ እደሆነ ያስታውቃል ብቻ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 Před 2 lety +5

      ትክክል እኔም ብዬለው ፀጉሩ ከሰል መስሎ ፀጉሬን ጥቁር እንዲሆንልኝ ነው አላለም ቀይ ማድረግ ፈልጎነው ባጭሩ እኛስ ነቅተናል

  • @user-vl3re4xf5n
    @user-vl3re4xf5n Před 2 lety +6

    ናሂ በጣም ቤትህ ደስ ይላል በማራኪዬዬዬ ሼር ገባ ስል በሳቅ ሞትኩ

  • @zedyoutube1158
    @zedyoutube1158 Před 2 lety +19

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሣኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ 😭😭😥😥😥😥😭😭😭😭😭😥😥😥😭😭😭😥😥😭😭😥😥😥 ፍትህ እባካችሁ እንጩህላቸው

    • @hmbryaKdyra
      @hmbryaKdyra Před 9 měsíci

      😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @user-ct5cd4br8k
    @user-ct5cd4br8k Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣችሁ ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወንድ እግዚአብሔር የባረከው ነውና አከብራችኋለሁ እወዳችኋለሁ አያትክ ደስሲሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን እና ጤናን ያድላቸው ደስ ሲሉ

  • @user-xp2fz9no7b
    @user-xp2fz9no7b Před 2 lety +6

    ናሆም😭🥰❤ሄሉአረብአገር 😭😭አትሂድአሥቀራት

  • @agelgay.birhan.niguse
    @agelgay.birhan.niguse Před 2 lety +2

    ዋው ያምራል በርቱል እግዚአብሔር ይባሩካቹ እውነት ያምርል ደሰ ሰቲል😘😘😘😊

  • @helentube325
    @helentube325 Před 2 lety +26

    የኔ ምርጦች እንኳን ሰላም መጣችሁ 😂በጉጉት ነበር የጠበኳችሁ አሪፍ ፕራንክ ነው 😂😂

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 Před 2 lety +4

    ሰላም ናሂየ ሄሉየ እደት ናችሁ ምርጦቸ ፍቅሩን ያብዛላቹህ በርቱ ምርጥ ፕራንክ ነዉ ሄሉየ ጠብቂ ይመልስልሻን ናሂየ

  • @aishaabdula8731
    @aishaabdula8731 Před 2 lety +5

    ግንኮ ተመካክራቹ ኖ 😁😁😁የምክክር ፕራንክ ይደብራል 🙄😅

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s Před 2 lety +4

    የኔወድም ይቅርታና ስእልአ ድኖፊት አይጨፈርም

  • @user-bv9yy8xg3z
    @user-bv9yy8xg3z Před 10 měsíci +1

    ናሆም ከአንድ አመት በፊት እኮ ቀጭን ነበርክ አሁን ሚስት መዳኒት ናት ውብየ በደንብ ተንከባክባሀለች የምር 👍👍👍

  • @user-iv3jp2hs6p
    @user-iv3jp2hs6p Před 2 lety +3

    እናቴ ን የወለደች እናት ክፉ አይካት ወላሂ እንደት እንደምታምሩኮ

  • @mesifeker7202
    @mesifeker7202 Před 2 lety

    ዉይ ስወዳቹ እኮ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ

  • @user-zc6qn1gb2o
    @user-zc6qn1gb2o Před 2 lety +1

    በቅረቡ በዚህ መረዋ በሆነ ድምጥ ሙዚቃ እጠብቃለን ስወዳችው ሄሉ እድሐኛ ነሽ ባች በጣም ነው የምቀናብሽ ትልቅ ወድም ስላላሽ

  • @user-kx1if8oh9d
    @user-kx1if8oh9d Před 2 lety +4

    ውይ እኔ በሳቅ ሞትኩ እውነት ለማንኛውም ስታምሩ ተባረኩ

  • @merimoia9195
    @merimoia9195 Před 2 lety +3

    የኔ ምሪጦች በጉጉ እኮ ነው ምጠቃ የመልስ ምት እየጠበኩ ነበር ሄሉዬ

  • @suraman6512
    @suraman6512 Před 2 lety +7

    ሀያታችሁ በሳሙና አይለቅም ትላለች 😂😂😂

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +2

    ወይኔ በጌታ በሳቅ ሞትኩ ከምር በጣም ያሳቀኝ ነገር ብኖር ለካ ውሻው እራሱ ለሄሉዬ ያዝንላታል ማለት ነው እኔም በጣም ታሳዝነኝ ነበር ለማንኛውም ናሂዬ እሷ ላንተ አዛኝ ነች ፕራንክ ብታደርግም እንዳንተ ጨካኝ አይደለችም የቱጋ ቀዝቃዛ ወሃ እንደደፋህባት አስበሃል እሷ ግን አንተን አትጎዳህም ማለት ነው ለማንኛውም ውድድድድድድድድድድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ ፍቅራችን ያብዛላችሁ የኔ ውዶችዬ ትለያላችሁ በእውነት ፍቅር ብቻ ናችሁ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️😍🥰🥰😍😍🌷🌷💐💐🌷🌷👍👍👍👍😍🥰🥰😍😍🌷🌷💐💐🌷🌷👍👍👍👍😍🥰🥰😍😍🌷🌷💐💐🌷🌷👍👍👍👍

    • @user-vl3re4xf5n
      @user-vl3re4xf5n Před 2 lety +1

      ይህው በሼርሽ ቤተሰብ አደረኩት ይህንን ቻይናል

  • @samrawitsamrawit3994
    @samrawitsamrawit3994 Před 2 lety +1

    Mariyamin bexam yiwedatal lememitat enkuan yisasalatal egizaber befiqir yanurachu ❤❤❤❤❤adiss gebi neng 🙏🙏🙏

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty Před 2 lety

    እንኳን ደህና መጣቹ ውዶችዬ ዋው ጠብቀሽ ነበር ኤሉ አፀፋውን ክክክክክክ

  • @Gggg-qc6qw
    @Gggg-qc6qw Před 2 lety +1

    ወላሂ እኔም ውድሜጋር የምጫውትብት ቀን
    ናፈቀኝ መሻአላ ደስትላላችሁ😍😍😍😍

  • @hanit9315
    @hanit9315 Před 2 lety +1

    እውነት በጣም እኮ ነው የምታምሩት ፍቅራችሁ ያስቀናል

  • @user-ye1gr6el8o
    @user-ye1gr6el8o Před 2 lety +3

    ሄሉ ግን ጓበዚ ነሸ 🤭🤣🤣 ናህ አምሮባሃል 🥰☺️☺️

  • @dhxgdhdtdc8667
    @dhxgdhdtdc8667 Před 2 lety

    ወይን ማርያምን ስታሙሩ ፈጣር ይጠብቃቹ እድመና ጠና ይስጣቹ እህት እና ወድም

  • @haimanotkiros6104
    @haimanotkiros6104 Před 2 lety

    እዉይ ስታምሩ ሄሉያ በጣም ፈጣን ጎበዝ ነሽ

  • @maranat7829
    @maranat7829 Před 2 lety

    ሂሉዬ ያበድ ነው 😆😆 ናህይዬ አምሮብካል 😂😍👍👍

  • @user-lg2fm2er6t
    @user-lg2fm2er6t Před 2 lety +10

    የውሻው ማሽቃበጥ ይገርማል ደስ ትላላችሁ በርቱ

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před 2 lety +11

    የኔ ውዶች እንኳን ሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛ 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

    • @yordi8453
      @yordi8453 Před 2 lety

      De.erige wud

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 Před 2 lety

      👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i Před 2 lety +3

    እማማ ምናችሁ ናቸው እረጅም እድሜ ያድላቸው ሲታምሩ አይለያችሁ😍😍😘

  • @shebrestotaw8648
    @shebrestotaw8648 Před 2 lety +1

    የኔ እናት ❤❤❤

  • @user-nf6gf6en9v
    @user-nf6gf6en9v Před 2 lety +4

    የኔ ዉዶች ሁሌም አይለያችሁ ባገራችሁ ጥሩነገር ፈጣሪ ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰

    • @user-vt1dc2ft8i
      @user-vt1dc2ft8i Před 2 lety +1

      ዙዙ ደሚሪኝ

    • @emebet591
      @emebet591 Před 2 lety +1

      @@user-vt1dc2ft8i የኔ ውድ ደሚሪኝ እኔም እደሚሪሽለሀ

  • @meroleta7430
    @meroleta7430 Před 2 lety

    ኤሉዬ ፀጉርሽ በጣም ያምራል ውዴ ደሞ ሰራሽለት

  • @user-wl2su6zx8g
    @user-wl2su6zx8g Před 2 lety +2

    እህት እነ ወንድም ደስ ስትሉ 😍

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Před 2 lety +8

    ሄሉ ጀግና ነሽ ሞቼ ነው ምወድሽሽሽ💐💐💐💐ናሂ ግን አያምርብህም ጥቁር ተቀባውውው

  • @user-bv6ls7bz7d
    @user-bv6ls7bz7d Před 2 lety +2

    አያቴን አስታወሳችሁኝኝ😌😌ነገር እጠኑቁስና አጎቴም አክስቶቼም እናቴም ሊመቱኝ ቢመጡ😂😂😂አያቴ ጋር ጥምጥም ስልባት ታስጥለኝለች🤓🤓ምንም ያህል ባጠፋ እንካን አታስመታችኝም😂እነሱ ሲሄዱላት😅ተንግዲህ አላድንሽም አርፈሽ ተቀመጭ ትላለች😂😂😂ግን አጨክንብኝም 😂😂ገና ዱላ ብድግ አርገው ሊመቱኝ ሲሉ አያቴ ብዬ ስጮህ ደረስ ነው የምትልልኝ😂ሽ እመት ኑሩልን እያቶቻችን😍😍😍

  • @rodaswollo1244
    @rodaswollo1244 Před 2 lety +5

    ሄሉ & ናሂ ይመቻቹ 😍😂😂

  • @senitube999
    @senitube999 Před 2 lety +2

    ማርያም ስወዳቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወስጤ ናቹ

  • @hiwet7879
    @hiwet7879 Před 2 lety

    ኡፋፋፋፋፋፋ ሰላማቹ ይብዛ ሲያሳዝኑ ደመፈስሚሉ እናት መታደልነው

  • @sumayaseidtube8680
    @sumayaseidtube8680 Před 2 lety +4

    አዲስ ጀማሪነኝ ሸር አድርጉልኝ

  • @rabiyat8832
    @rabiyat8832 Před 10 měsíci

    ሄሉ በጣም አምሮብሻል

  • @selam1244
    @selam1244 Před 2 lety

    ናሂየ ሰጀመር ለምን ቀለም ትቀባለህ ፀጉርህ በጣም ያምራል እኮ ሂሉ ሰሠራሸለት🤣🤣🤣

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety +2

    ሄሉሉሉሉሉሉ ፍቅርርርርርር ጎሽ ደግ አረግሽዉ ይገባዋል ምላሹን ግን አስቢበት

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6

    የኔ ውድ ስወድሽ እኮ

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 Před 2 lety

    እማማ ደስ ሲሉ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Před 2 lety

    ወይ የምር ጎበዝ ነሽ

  • @tigiberuk8107
    @tigiberuk8107 Před 2 lety

    ክክክክክክክክ እረ ወይኔ በሳቅ ስታምሩኮ ሰራሽለት

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 10 měsíci

    ግን ሂሉ ከወድሞጋር ስሰራ ቆጆ ነበረች ደግ ሞላም ያለች ነበረች አሁን ከስታለች ፊቶ እዚህ ላይ የሞላነው

  • @user-sz7mg1se2c
    @user-sz7mg1se2c Před 2 lety +1

    የኔማር አያታችሁ 😘😘😘😘😘😘ልትገላግላቸው በዝቻቅሞ እመሀል ገበች ወይኔ አያቴ ከሁሉም አብልጣ ትወደኚ ነበር አሉ ግን እኔ ቴንሺየ ሁኛነው የሞተችብኚ አያት ያለው ሰይ እቀናለሁ

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 Před 2 lety

    ያምርብሀል ተወዉ ወድም ናሂየ

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi Před 2 lety +3

    😂😂😂😂😂😂ምርጥ ስራ ነዉ

  • @user-cl7xd6fu7z
    @user-cl7xd6fu7z Před 2 lety +1

    እዉይ እናንተ ልጆች ሡሥ ሆናችሁብኝ ከምር ይመቻችሁ

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Před 2 lety

    ዋው ስታምሩ ስራሽለት

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 Před 2 lety

    ፍቅራችሁ ይብዛ ተሳክቶልሻል ሄሉገብዝ

  • @saw430
    @saw430 Před 2 lety +2

    አላህ አይለያችሁ ያረብ

  • @user-sh6oi2qb9l
    @user-sh6oi2qb9l Před 2 lety +13

    ከዚህ ቤት የምገባው ውሻይቱን ለማየት ነው ክክክ በጣም ነው የምታስቀኝ እናንተም በጣም ታምራላችሁ ስወዳችሁ

    • @emebet591
      @emebet591 Před 2 lety

      Salamiyyee የኔ ውድ ደሚሪኝ እኔም እደሚሪሽለሁ

  • @weynua-tube
    @weynua-tube Před 2 lety

    ،ምርጥ ቤተሰብ

  • @user-mc7fn6yh6z
    @user-mc7fn6yh6z Před 2 lety

    ሳሰካልሽ ማዘርዬ የኔ እናት

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 Před 2 lety

    😂😂😂 አሕሕ ብዬ እየዘፈነ ነበረ አሁን በደንብ እሕሕሕ ይላል

  • @netsanettube9580
    @netsanettube9580 Před 2 lety

    Heluu gobza 🥰🥰😍

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h Před 10 měsíci

    ሲጠባጠብ እያየው አደለምደ ሆ ፖራክ መባሉ ነዉ ቱ ገግን በጣም ደስ ትላላችሁ አስቀናችሁኝ

  • @meseretkassegn5552
    @meseretkassegn5552 Před 2 lety +3

    አሀን እማ ሱስ ናቹሁኝ 😍😍😍

  • @Abuzzy15
    @Abuzzy15 Před 2 lety +1

    ኧረ ሄሉ ጩኸት 🙆🏽🙆🏽 ጊልዶ ግን ሰምቶሻል 🤔😜😂😂🎤🎤

  • @user-ct1ps8sh8j
    @user-ct1ps8sh8j Před rokem

    ወይ እናት❤

  • @soliyanasoily5921
    @soliyanasoily5921 Před rokem

    ድምጽ በጣም ያምራል

  • @user-vz7js3hh7x
    @user-vz7js3hh7x Před 2 lety

    ወየው ናሂ ከማሳ ያመለጠዝጀሮ መሠልክ ሀሀሀሀሀ

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Před 2 lety

    ደስ ስትሉ

  • @Davidm127
    @Davidm127 Před 2 lety +2

    ናሂ ሄሉ ተበቀለችህ እኔ ላይ ግን ብትፎክርም አታገኘኝም ወይ ጉድ ቀመመችለህ።

  • @etpia3736
    @etpia3736 Před 2 lety

    ሰወዳችሁፍቅርየሆናችሁልጆች

  • @sanikonjoo
    @sanikonjoo Před 10 měsíci

    Helu dro konjo neberechi natin styz new yatekorechiw😅😅😅

  • @reem18hayat95
    @reem18hayat95 Před 2 lety

    ፍቅራቺ ብዝት ይበል
    ግን ለመን መዚቃ ቅድስት ኣርሴማ እኮ ኣለች መዝሙር ሱትሰሙ በጣም ጥሩ ነው ወንድማችን

  • @ekramyoutube4927
    @ekramyoutube4927 Před 2 lety +1

    ወይ ጉድ ደፍር ነሽ አጉል ምት እንዳይመታሽ ተጠቀቂይክክክክክ

  • @entelneenelente126
    @entelneenelente126 Před 2 lety

    Sewdchu helye sweet enten say wendmchen astwsalew endezinbre yemnbdew eskmgngachew chkyalew ❤️❤️❤️❤️

  • @saratube9054
    @saratube9054 Před 2 lety

    ክክክክክክክ ሄሉዬ ጎበዝ

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c Před 2 lety

    ወይኔ ደስስስ ይላን ሰራችልህ ክክክ

  • @meskerembelete1870
    @meskerembelete1870 Před 2 lety

    ሄሉ ደግ አደረግሽው

  • @sinaethiopia7425
    @sinaethiopia7425 Před 2 lety +1

    Wayii ene ayatiyawa nw yemasazinugn miskin betam nw yemiwodaw helun

  • @asteradugna4211
    @asteradugna4211 Před 2 lety

    wowww tamiralachu

  • @shatoitop703
    @shatoitop703 Před rokem

    ዛረበጣም,አምሮብሻል,ሄሉ

  • @hanit9315
    @hanit9315 Před 2 lety +1

    በጣም አሪፍ የፀጉር ከረል ነው ያምራል

  • @Maretamareta-qy4sb
    @Maretamareta-qy4sb Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤wow stamru😂😂😂

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 Před rokem

    Looks good

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry Před 2 lety +1

    ሄሉ ጎበዝ ነጩን በቀባሽው😂😂😂🙈

  • @asteraaaa8410
    @asteraaaa8410 Před 2 lety

    ዎይኔ ዛሬ 😁😁😁😁😁

  • @user-iw6lr3gg4e
    @user-iw6lr3gg4e Před 2 lety +1

    ክክክክክክክክክክ እኔ ያሳቀኝ የዉሻዉ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Před 2 lety

    ወንድሜን ክክክክክ

  • @fikirazene1740
    @fikirazene1740 Před 2 lety

    ohh betam new des yemitulign degimo nahi kuch wondimen new yemimesilew

  • @user-te1ts8rk5k
    @user-te1ts8rk5k Před rokem

    የኔ ውድ ነገር

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam7901 Před 2 lety

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሂና እኮነው አታውቂም እንዴ ሀሀሀሀሀሀሀሀ ጌሾ ነው አላለችም

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Před 2 lety

    ዳግመኛ ማጥቆሪያ ተጠቀመው ይጠቁራል አትቆረጠው ስታምሮ

  • @tegesthailu3165
    @tegesthailu3165 Před 2 lety

    Helu gobeze

  • @noordas5144
    @noordas5144 Před 2 lety

    Dasi tilalachu

  • @ashethioson2177
    @ashethioson2177 Před 2 lety +1

    ናሂ ሂሂሂሂ እረ መሸወድ 😀😀😀😀😀😀