Video není dostupné.
Omlouváme se.

🛑ሂወት ይቀጥላል የለም ወደ ወኋላ 1 ብለን ጀመርን🙏

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 07. 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@markkomedi3122‬

Komentáře • 2K

  • @bekitube16
    @bekitube16 Před měsícem +1007

    መቼም እችልሀለው ፈርዶብኛል 😂😂😂

  • @BirukTube-
    @BirukTube- Před měsícem +318

    እንጃ ምን እንደምሆንካሁኑ እየናፈቃቹኝ ነው🥺🥺🥺

    • @ihabammoury2879
      @ihabammoury2879 Před měsícem +4

      ❤❤❤😢😢😢አይዞህ

    • @Jkeesum
      @Jkeesum Před měsícem +5

      ቡራ ቪዶ ስራ 100k እድትገባ ጠፋህ

    • @user-bl4qv4wv1i
      @user-bl4qv4wv1i Před měsícem +4

      Ayzoki bura birather 💕❤️

    • @vudy1554
      @vudy1554 Před měsícem +5

      ብራ አይዞን ገናሀይሚም በስከረም እንበርስቲ ትሄዳለች ያነየ ምን ለትሆን ነው😂😂

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh Před měsícem +1

      አይዞክ😢❤❤

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el Před měsícem +63

    የማርክ መፅናናት ((ከድብርት መውጣት፣ያሳደሰተው ብቻ!ላበላይክ❤❤❤

  • @azebte2008
    @azebte2008 Před měsícem +14

    እቃ ቤት ውስጥ የደረደራችሁትን ልብሶች በሙሉ አውጥታችሁ መኝታ ቤትህ ደርድረው: ቅባት የፀጉር መታጠቢያ የመሳሰሉ ነገሮችን ሽንት ቤት ደርድረው: ልብስህን የደረደርክበት እና መጽሐፍ የድርደውን በሙሉ አንሳ: የብርጭቆ , ሳህን …ማስቀመጫ ነው

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před měsícem +544

    የማርኬ ደስታ የሚያስደስታችሁ እስኪ ላይክ እኔንም100k አስገቡኝ

    • @haniLove-sw4ey
      @haniLove-sw4ey Před měsícem +2

      አሳፋሪ ዊና ለማኝ አይደለም ማፈር አለብክ በዚ ድርጊት

    • @user-ow7bx1is1l
      @user-ow7bx1is1l Před měsícem

      ዊና አደለም​@@haniLove-sw4ey

    • @user-kq3rr9pp5h
      @user-kq3rr9pp5h Před měsícem +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-gg3ht4jc5f
      @user-gg3ht4jc5f Před měsícem +1

      የኔ ማር

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 Před měsícem

      5Kኦኳሳደርስ 100አማረህ በሰውመነገድ ይደብራል​@@user-gg3ht4jc5f

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před měsícem +577

    ማርኬን የምትወዱ ብቻ በላይክ ግጩኝ

  • @RbiaAbdu
    @RbiaAbdu Před měsícem +76

    ሂወት ይቀጥላል ሰውእዳሰማ የራስህን ሂወት ኑር ካሁን ቡሀላ ሰውም አትስማ የምትሉ❤🎉🎉

    • @satgraway292
      @satgraway292 Před měsícem +2

      አዎ ማሪያምን ትክክል ነው ራሰህን ጠብቅ የኔ ወንድም

  • @asrse539
    @asrse539 Před měsícem +28

    ቤቱ በጣም ትልቅ ነው እነ ቡርኬም ይምጡና አብራችሁ ኑሩ ይበቃችኃል በደስታ ና በስኬት ኑሩበት ቤት ለቦሳ ብለናል ማርኬየ ❤🎉🎉

  • @user-eq2jg1op9m
    @user-eq2jg1op9m Před měsícem +63

    ማርቆሴ እንደቤቱ የሰፋ እንጀራ ይስጥህ ሀቢቢ❤❤

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi Před měsícem +250

    እጅ እንዳሰጥ ሂወት ይቀጥላል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ🎉

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Před měsícem +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😢

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 Před měsícem +1

      በትክክል ❤❤❤ሕይወት ይቀጥላል እውነት ነው

    • @noouaininoor9997
      @noouaininoor9997 Před 2 dny

      በትክክክል ውድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @keekiyaa
    @keekiyaa Před měsícem +15

    ቤት ለንቦሳ ብያለው ማርኬ በርታ የ አዲስ አበባ ኑሮ የቤት ክራዮ ነው እንጂ በጣም አሪፍ ነው እራስ መቻል ትልቅ ነገር ነው ፈጣሪ ያግዛቹ በርቱ ❤❤❤

  • @EgigayehuDamena-pk9so
    @EgigayehuDamena-pk9so Před měsícem +13

    ማርክይ ይህን ፈገግታ ሁሌም ያርገው የምትዳርበት አለምህን የምታይበት ህይወትክን የሚያስደስት ቤት ያርግልክ የምወደው ገብሬል ካንተ ጋር ይሁን ማርክይ የዋው ።ቤኪ ትልከቅ እርስፖክት❤❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai Před měsícem +133

    የማርክን ደስታ ማየት ያስደስተናል የምትሉ ❤❤❤👍👍👍

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Před měsícem

      ደምርኝ ውዴ

    • @BertukanMekonen
      @BertukanMekonen Před měsícem

      ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 Před měsícem

      ደምርኝ❤❤❤❤

  • @meditube147
    @meditube147 Před měsícem +144

    እስኪ ማርኬ የምትወዱ ከጎንህ ነን አይዞህ የምትሉ ላይክ👍👍👍👍 ❤❤❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm Před měsícem

      ውድድምሪኚ

    • @user-fl8vb8go3f
      @user-fl8vb8go3f Před měsícem

      ያብርሸና የሩታየ ወዳቹች ከጎንህ ነን ወደፈት እንወድሀለን ማርክነቴ❤❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm Před měsícem

      @@user-fl8vb8go3f ውድድምሪኚ

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Před měsícem +14

    የኔ ወንድም አይዞህ ይለመዳል መበርታት ነው አዲስ አበባ ይለመዳል ግን ማርክ ሌባ ተጠንቀቁ እንደሀገራችሁ አይደለም አዲስ አበባ ድርዩ ይበዛል በተረፈ እወድሀለሁ ወንድሜ በርታልኝ ድንግል ማሪያም ካንተ ጋር ትሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @luluSeid-ue2fd
    @luluSeid-ue2fd Před měsícem +8

    ምስጋናዉን ለድግል ልጅ ❤❤❤❤በዚህ ህይወት ዉስጥ ያለፈ ነዉ ይህንን ቻሌች የሚቃዉ በርቱ ማርኬና ቤኪ❤

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Před měsícem +77

    ማርቆሴ ሲስቅ ደስ ሲለዉ ማነዉ አብሮ ደስስ የሚለዉ

  • @dessalech899
    @dessalech899 Před měsícem +54

    ማርኪና ቤካም... መልካም ይወት ማርክ ግን ከነጎደኞች ጋር እንዳትለያዩ .. አንድ ላይ በጣም ነው መታምሩ እውነት ነው የምትሉ blike አሳዩ.

  • @zuzumchale
    @zuzumchale Před měsícem +36

    ማርክ ጠንካራ ሁን ይቺ አለም ለደካሞች ቦታ የላትም😢😍👍🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před měsícem +9

    ሚስኪን ነፈር ብሩኬ ብቻውን ግን😢 አንተስ ያው ከነ አብርሽ ጋርም ትገናኛለህ እኔን ያዛዘነኝ ብሩኬ ነው

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d Před měsícem +89

    የመዳም ቅመሞችየ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ጉሉ አሚንን

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Před měsícem +26

    ማርቆሴ የናትህ አክባሪ ይቅናቹ ቅዱስ ስላሴ አብርሃም ቤት እንደ ባረኩ የናንተ ህይወት ይባርኩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Před měsícem +5

    ።።።። ማርቆስ ልጄ መከራን የቻለ አሸናፊ ነው።። በርታ ደስ ብሎህ እንዳይህ ልጄ እግዚ አብሔር አባት ይሁንህ።። ቤካ ተባረክ ከጎኑ ስለሆንክ።።።

  • @Rahma-vu7zm
    @Rahma-vu7zm Před měsícem +5

    ማሻአላህ ደስ ይላል ማርክዬ እንደዚህ ሁነን ስላየናችሁ አይዙዋችሁ ሂወት ይቀጥላል ጉዞ ወደፊት

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před měsícem +103

    መርኬን ሁሌም ፉ በልልን ያምትሉ ለይክ😊 200 K እያስጋበው😢🎉❤😊

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 Před měsícem +26

    ማርክዬ በረታ ሂወት ይቀጥላል አይዞህ ጠካራሁን አላህ ካለፈው ሂወትህ የተሻለ ይወፍቅህ❤

  • @TUBE-zz5ji
    @TUBE-zz5ji Před měsícem +9

    መርክ በርታ ትልቅ ቦታ እንደ ምትደርስ እርግጠኛነኝ ከፈጠርገ ❤❤❤❤❤

  • @user-nw9nk2lc3m
    @user-nw9nk2lc3m Před měsícem +1

    ጎበዞች ወደፊት ለመኋድ አድ እርምጀ ተራምደችኋል ጠካራ ሁን ማርክ እዴህ ደስ ብሎህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉

  • @FetyaAhmed-sy2ey
    @FetyaAhmed-sy2ey Před měsícem +70

    አለንላችሁ የአብርሽ እናየሩታየ ወዳጆች ወደፊትእጅ ወደኋላ የለም 🐅🐅🐅🐅 ፈታበሉ

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před měsícem +31

    ማርክዬ የኔ ወንድም ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ከዚ ባሃላ ጠንካራ ሁን❤

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw Před měsícem +7

    በርታ ወንድማችን የነገን ማን ያውቃል ህይወት ይቀጥላል ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Před 23 hodinami

    ፈጣሪ ያሰበው ሁሉም ለመልካም ነው ።ለወደፊቱ ብርታት እና ጥንካሬ ይሆንካል ። ማርክ ለብስክን ግን ከእቃ ማስቀመጫ ውስጥ አውጣ ማስቀመጫ እስክታገኝ ድረስ ሌላ ቦታ አበጅለት እንጂ ብርጭቆ እና እቃ ከማስቀመጫ ውስጥ አውጣ ። የሆነው ሆኖ ደስታክ ደስታችን ነው ፈጣሪ ይባርክልክ ቤትክ በደስታ የተሞላ ይሁንልክ ፈጣሪ ይጠብቅክ።

  • @SemirAahmed-ow2oc
    @SemirAahmed-ow2oc Před měsícem +29

    ማርከየ የኔ ጨዋ ሁሉም ነገር ያልፍል አተ ብቻ ጠካራ ሁን ቤካ ትለያለህ እኮ የጎደኚነት ጥግ❤❤❤

  • @zebutube99
    @zebutube99 Před měsícem +108

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @saudi2023-ec8kj
      @saudi2023-ec8kj Před měsícem

      ደምርኝ ውዴ

    • @user-ed3nn2zj9l
      @user-ed3nn2zj9l Před měsícem +1

      ሳህ❤❤❤❤❤❤❤

    • @maryamateeq6743
      @maryamateeq6743 Před měsícem

      ሳህ

    • @user-gz9um7kn3d
      @user-gz9um7kn3d Před měsícem +1

      እመዋ እሚያስቀኝ ኮሜት በየቢደወው 9አመት የደፈረ ሙሀመድ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-jk1jr8qp1x
      @user-jk1jr8qp1x Před měsícem

      ​@@user-gz9um7kn3dእኔም ገርመኛል😂😂😂😂😂😂

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og Před měsícem +5

    አንበሳ ማርክ ጠንከር ብለህ ስራክን ስራ አይዞክ የደስታ የስኬት ቤት ያድርግልህ

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf Před měsícem +1

    ማርክዬ የኔ ውንድም ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ከዚ ባሃላ ጠንካራ ሁን ቤት በጣም ያምርል ደሱሰል ጌታ እውነት የኔ ውንድምች ኑረልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om Před měsícem +16

    ቤካ እማርክ ጎን ስለሆንክ ፈጣሪ ይጨመርልህ የጎደኛ ልክ 🎉

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Před měsícem +35

    ማርክ የናቱ ልጅ በሂክበት ሁሉ ይቅናህ ደሞ የትም ብትሂድ የናትህ ምርቃት አለህ ትልቅ ቦታ ትደርስ አለህ በርታ

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo Před měsícem +1

    ጎበዝ የኔ ዉንድም ጠንክር ሁሉም ለባጎ ነዉ ደም እግዛኣቢሔር ከወደደዉ ፈተና ያብዝሃል ❤❤

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn Před měsícem +2

    ማርክየ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በርታልኝ ህይወት ይቀጥላል እደኔ ምኞት ቢሆን ሁሉም ነገር ውሸት ሁኖ ቢገኝ ወይም ለሁለታችሁ መፍትሄ ተገኝቶላችሁ አብራችሁ ብትሆኑ ለኔ የሆነልኝ ያክል ነበር እርሱ የፈቀደው ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን በል በእምነትህ ጠንካራ ሁን ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ያጠንክራችሁ❤❤❤ እኔንም አበረታቱኝ የማዳም ቅመም ነኝ

  • @semuyahuzu6871
    @semuyahuzu6871 Před měsícem +20

    ሁሌም ደስታህን ማየት ነው የምንፈልገው የኛ መልካም

  • @user-ig8mx7sw9t
    @user-ig8mx7sw9t Před měsícem +27

    እህትቼ ወድሙቼ የራፈት እጀራ ይስጠን ያርብ

  • @haimanotkiber-hp5nr
    @haimanotkiber-hp5nr Před měsícem

    ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው።ያየው ያውቀዋል።በረታ ወድማችን

  • @user-mq7hk3es2l
    @user-mq7hk3es2l Před 28 dny

    ለውጥ ማለት እንዴት ነው አንተ እውነት ጥሩ ልጅ ነህ ጥንካሬ ውስጥ ጎበና የምትወድ የእናትህ አምላክ ይጠብቀን በጣም ጎበዝ ልጅ ነዋ ልጅ እኔ በጣም ነው የምወደው በርታ ጠንክ እሺ በርታ

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b Před měsícem +13

    ህይወት እድህናት እኛ እደፈለግንዉ አንኖርም እናማርክ ወድሜ አይዞህ ነገሌላቀነዉ ሁሉምለበጎነዉ ተታገሱት ሁሉምያልፋል እማያልፍ የለም ብቻአተ ትላትህን ወደኋለ አወልቀህትተህ ሰለነገህ አስብ አብሸር ግን እኔጅ በጣምነዉ ሆደን ያማታሀዉ😥😥

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 Před měsícem +11

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ያልፍል ነገም አዲስ ቀን ነው ዋናው ፍተነውን ማለፍ ነው በርቱልን

  • @EfraYouTube
    @EfraYouTube Před měsícem +3

    welcome እንኳን በደህና መጣችሁ አዲስ አበባ

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw Před měsícem

    ማርኪ የአንተና የሄሉ መለያየት እኔ በጣም አዛዝኖኝ ነበር ? አሁንም ከቤተሰብ ከጎደኞቻችው ጠቅላላ ግሩፑ በማርኪና በሄሉ መለያየት ተበታተናች። ሚርኪ አሁንም ከሄሉ ጋር መታረቅ አለባችው
    አገር ለቀህ ብትወጣም ከለሄሉ ባዶ ነህ ማርኪ ልጆ ቆም ብላችው አስቡና ታረቃት ፍቅርህን❤❤❤

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 Před měsícem +13

    ማርክና ቤካ አብሺሩ ሁሉም ነገር በጊዜው ይሟላል ጀግና ናችሁ ቁጥር የሚጀምረው ከዜሮ ነው አይደል ዋናው ፍቅር በርቱ

  • @enaya0481
    @enaya0481 Před měsícem +5

    ኩሽና ውስጥ ልብስ 😁😁👍😍😍😍በሻንጣ ውይ ብቀመጥስ እ ደረደሩት ኩሽና ውስጥ😁😁

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Před měsícem +1

    ማሻ አላህ ወላሂ የጓደኝነት ጥግ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ የሰላም የጤና የፍቅር የስኬት ቤት ይሁንላችሁ

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Před měsícem

    ❤❤❤ማርክዬ ሂወት እንዲክ ነው ሁሉ ለበጎ ነው በብዙ ስትፈተን እግዚአብሔር ሁሉንም በግዜው ውብ አድርጎ ይሰራዋል ❤❤❤ውጣ ውረድ ችግር ፍቅር ብሬክ ህመም ሁሉ ሲኖር እግዚአብሔር ወደ ፊት ያሰበልክ ትልቅ በረከት ትልቅ እርዚቅ አለክ ማለት ታገስ ፀልይ አንተነትክን ደግነትክን ሰው ወዳድነትክን መንፈሳዊ እምነትክን አበርታ እንጂ እንዳትቀንስ

  • @user-go5bw6em6u
    @user-go5bw6em6u Před měsícem +39

    አይዞን በርታ

  • @Danish-pz3pl
    @Danish-pz3pl Před měsícem +9

    አው ወደፊት እንጂ ወደኋላ የለም ብርቱ ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን እኛም የአብርሽ ወዳጆች በቻነው አቅም ከጓናችሁ ነን❤❤❤

  • @sikosilo7758
    @sikosilo7758 Před měsícem +1

    ነገ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ አትጠራጠር ማርክዬ የናት ምርቃትኮ የሚያቅ ያቀዋል አብሽርልኝ የኛ ጀግና 😊

  • @user-ms1so6hu2n
    @user-ms1so6hu2n Před měsícem +1

    ማርኪ ጌታ ማንግደን ጨአርቂ ያድርግው 💞💞💞💞💞አይስካልትም ሲሏ ታስክታል አውንም ጣንክር ይሳካል 💯💯💯ይማቻችሁ 👌👌👌❤❤

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 Před měsícem +17

    ማርክ ወድሜ አይዞህ ጥክር በል ከጎደኞችህ ጋር ፎበል አባቴ ከጎንህ ነን እኛ እህቶችህ

  • @shemima5580
    @shemima5580 Před měsícem +20

    በርታ ማርኬ ጎበዝ ልጅ ነህ ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ በዚ ቀጥል👍👍❤

  • @Meazafikru
    @Meazafikru Před měsícem +1

    ማርክ እንኳን ተቀላቀላቹን ወደ ፊት

  • @SemeraBushra-wl4bj
    @SemeraBushra-wl4bj Před měsícem +1

    አይዞክ መርክዬ በርተዉ በደምብ ጠክር ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 Před měsícem +20

    በቃ ለቃቹኝ ሄዳቹ እእ😢😢

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Před měsícem

      አይዞህ ኤፍ😢

    • @TopF-hn4lv
      @TopF-hn4lv Před měsícem +1

      አይዛህ ኤፍዬ😢

    • @SayedAhmada-gn6sj
      @SayedAhmada-gn6sj Před měsícem

      ኤፋየ ጠፋህ እኮ ተናፍቀሀል😢😢😢😢

    • @dinapalma3372
      @dinapalma3372 Před měsícem

      Efrem imoho yetihi hedaci asayi isikhi

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d Před měsícem +18

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲❤

  • @user-ii9ev3lq7y
    @user-ii9ev3lq7y Před měsícem +2

    ማሽአላህ መብሩክ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-wi6xf2fm6x
    @user-wi6xf2fm6x Před 29 dny +1

    ማርከየ ሂወት ይቀጥላል👍👍👍

  • @GeasJemal
    @GeasJemal Před měsícem +32

    ወንድሜ ወዳ ፊት በርታ ❤❤❤

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 Před měsícem +30

    የማርክ ደስታ የሚያስደስታቹ ብቻ እስቲ አለን በሉ❤❤

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 Před měsícem +1

    አሙፖሉ ብሉቱዝ ነዉ ከሞባየልህ ጋር ኮኔክት አድርገህ ዘፈን መስማት ትችላለህ አዲስ አበባ ሁሉም ቤት ነዉ ያለዉ አይዞህ እስከምትለምደዉ ነዉ አይዞህ ማርኬ ጎበዝ ሁን የአዲስ ልጆች ደገ ናቸዉ

  • @AlmeneshMisikir
    @AlmeneshMisikir Před 9 dny

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል አዲስ አበባ እንዳሰባችሁት ላይሆን ይችላል ቤቱ ትልቅ ነው መለስያለ ፈልጉ ለሁለታችሁ ይበዛል አስቡበት ክራዩ ዉድሰለሜሆን ወሩ ስለሚፈጥን

  • @Aminat725
    @Aminat725 Před měsícem +12

    እንኳን ዴህና ገባችሁ ማርኬ ሁሉም ነበር ይሆናል ብቻ አንተ ጠንካራሁን

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w Před měsícem +10

    ዋው ያበደ ነው ማርክ ሁልጊዜም ደስተኛ ሁኑ አይለያቹ

  • @AminetSaid-md5us
    @AminetSaid-md5us Před měsícem

    ማርክ ጎበዝ ጠክር የቀለጠ ወርቅ ጌጣጌጥ እንደሚሆን አንተም በብዙ ፈተናወች ውስጥ ባለፍክ ቁጥር ማንነትክንአ ገድጎና ጠክር ታገኘው አለክ ከቺግር ከሀዘን በኋላ ደስታ አለ ለምንም ነገር እጂ እዳትሰጥ ጠክር

  • @hfhfbdbx4445
    @hfhfbdbx4445 Před měsícem +3

    አላህ ያበርታችሁ ግን የልብሶ ነገርስ ኩሽና ውስጥ አይነፋም በሻጣው ይቀመጥ 😂😂😂😂👍👍👍

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 Před měsícem

      የምር እኔም ገርሞኝነበር ሳያቁ ቀርተዉነዉ ወይስ አዉቀዉ

    • @user-yr5ps9mw9f
      @user-yr5ps9mw9f Před měsícem

      ወላሂ በሳቅ ሆደን አመመኝ😂😂😂

    • @fatumaebarahim6138
      @fatumaebarahim6138 Před 29 dny

      ሳያቁ ቀርቶው መስሏችሁ ነው አዝግ የሆኑ ልጆች

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v Před měsícem +30

    ማርክ የኔ ወንድም ለህይወት መጨረሻ ነው ያልካቸው ነገሮችህ መጀመሪያ ናቸው በርታ ከእግዚአብሔር ጋ ኑርልን በደስታ❤

  • @alialdhouri
    @alialdhouri Před měsícem +17

    በርተ ማርኬ የምቶዱት ለይክ 👍👍💖💖

  • @SemeraBushra-wl4bj
    @SemeraBushra-wl4bj Před měsícem +1

    መርቆስና ቤከ አይቶ ደስ የላዉ መናዉ እንደኔ ደስየላቹ በላይክ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-ho8fy8dx4k
    @user-ho8fy8dx4k Před měsícem +2

    ዛሬ ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @user-hu8id1lk3h
    @user-hu8id1lk3h Před měsícem +15

    ማርኬ የኔ ጀግና ወንድም አይዞክልኝ የኔ ስብራት እፍፍፍፍፍ ይህም አልፎታሪክ ይሆንካል ወንድምነቴ የኔ የዋህ ጀግናዉ ወንድሜ እዳይከፋህ እርእሱን አይቸ የባስ አዘኩኝ አይዞክልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-jm6lf6tq6i
    @user-jm6lf6tq6i Před měsícem +8

    Welcome mark🩷🩷🩷ማርክ በደስታ የምወደ ብልክ እህቶች 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻መልካም ሕዎት ይሁንልህ ዎንድሜ ማርክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hp9dg4tq8x
    @user-hp9dg4tq8x Před měsícem +1

    ማርክ የስኬት ያድርግልህ❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před měsícem

    አብሽሩ የኔወድምች. ዘና በሉ❤ ማርክየ ሁሉም ያልፋል አብሽር አላህ ያለው ሁነ ለግድሁ ጠከር በል አትዘን 😢በርግጥ የሁላችንም ልብ አዝኖል❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před měsícem +8

    በርቱ ሂወት ይቀጥላል ❤እሽ ጎበዞች እንዲህ ነው❤

  • @NaifNaif-oy8qz
    @NaifNaif-oy8qz Před měsícem +13

    ማርኬ ባለህበት አላአህ ይጠብቅህ ህይዌት ይቀጥላል በርታ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před měsícem +4

    አብሺር በርቱ((MB))

  • @user-pz3oj4hs7t
    @user-pz3oj4hs7t Před měsícem

    ❤❤❤እረ ወዮ እናተ 😂😂😂😂ልብሳቹ ለምን በማድቤት ሹሉቃዎች ናችሁ እንዴ😂😂አዝጎቼ ለማንኛውም ማሻአላህ

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig Před měsícem +7

    አይዞን አብሽር ወንድመችን ጉዞ ወደ ፊት መሸአለህ ቤቱ በጠም የምረል የሰለም የደስተ የፍቅር ግዜ ይሁንለቹ ሰለመቹ ይብዘ

  • @zenitube4006
    @zenitube4006 Před měsícem +6

    አይዟችሁ ወንድሞቸ ሁሉምበአላህ ፍቃድ ሙሉ ይሆናል ኢንሻ አላህ የኔ ቅኖች ከጎናችሁ ነን አብሽሩ ❤

  • @user-kf4ru6pw1l
    @user-kf4ru6pw1l Před měsícem +1

    ወድማችን በረታ አላህ ከአንተጋ ይሁን

  • @user-mq7wt1fj2w
    @user-mq7wt1fj2w Před měsícem

    ደጉ ማርቆስ እግዛቤር አዲስ አበባ ሰርታችሁ ውጤታማ የምትሆኑበት ያርግላችሁ ከቤካ ጋር የአለም ቤት ይሁን ቤት ለንቦሳ ደግ ነት እንዳታበዛ ነድያንን እርዳ ግን ማንም ካለ አግባብ ገብቶሃል በርቱ የእናት አምላክ እግዛቤር ይከተልክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abdlmen
    @Abdlmen Před měsícem +4

    ወኔ ማርክ የኔ አባት እንኳን ደሰሰሰ አለህ አተ ጨዋ ልጅ

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 Před měsícem +4

    ማርክ የተቃና ይሁንልህ በርታ ህይወት ውጣውረድ አለው በትግስት ተቀብለህ ማለፍ ነው

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 Před měsícem +2

    ማርክ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ይድርስ በርታ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @jwhar348
    @jwhar348 Před měsícem +1

    ወላሂ በረታ ሂወት ይቀጥለላ በረታ አላህ መልካምን ሂወት ይወፍቅህ መልካሙን ምኝት ተመኘሁልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelamZewda-co1ew
    @SelamZewda-co1ew Před měsícem +18

    በርታ ማርክ የየተቢ ግርፍ ስለሆንክ ጠክር ከመቤቴ ጋ ፀልይ በተክርስቲያን ሂድው አስቀድሞ መዳህይናለም አለ በፀሎት ሁሃሁም ይስተካከላል❤🎉።

  • @user-vn4xm3zz5k
    @user-vn4xm3zz5k Před měsícem +6

    በርታልን ወንድማችን ሁሌም ሣቅልኝ ቤካ ግን ትለያለህ ከማርክ ከጎኑ ሥላለኸው ውይ ብሩኬ ግን አሣዘነኝ

  • @user-il4lu2bn2r
    @user-il4lu2bn2r Před měsícem

    በመጀመሪያ ማርክየ በጣም የምወድህ ደስታን ደስታችን የእውነት ከልቤ እንደዚህ ሆነህ ስላየውህ ደሞ በጣም ነው ደስ ያለኝ እና በርታ ጠንክር እንግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před měsícem +6

    ዋው ደስ ይላል መብሩክ ቤታቹ ዋውነው

  • @mikilyu
    @mikilyu Před měsícem +13

    ማርክ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤😍😍

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv Před měsícem

    ደስ ስትሉ የዉነት ማርኬ አይዞክ ሁሉም ለበጎ ነዉ እጅ አትስጥ ኢወት ይቀጥላል ይኤ የሚኖር ኢወት ነዉ ❤❤❤🤙🤙🤙🙏🙏

  • @samritube645
    @samritube645 Před měsícem

    *ቤት ለቦሰ ብለናን የሳቅ የደስታ ቤት ይሁን በርቱ ሁሉምነገር አንድ ቀን ሰላም ይሆናል*

  • @amutamut1
    @amutamut1 Před měsícem +11

    በርቱልኚ የኔ ውዶች ፈጣሪ ከናንቴ ገ ይሁን ብከፈኚም 😥😥😥