tiktok || ወስኛለው በቃ አግዙኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms.
    🔗 Key Keywords:
    Abrish
    Ab Tube
    Butagira
    Abrsh ena Ruta
    Fikr
    Fkirtube
    አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ
    💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content.
    🌐 Connect with us:
    Instagram: [Your Instagram Handle]
    Twitter: [Your Twitter Handle]
    Facebook: [Your Facebook Page]
    Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

Komentáře • 2,8K

  • @noriahabashi
    @noriahabashi Před 5 měsíci +114

    ኧረረረረረረረረረረ ፉፉ አሳዘነኝ በጣም ተሰቃየ ግን ደስ ያምል ልጅ ነው ብታገብው ደስይላል❤❤❤❤❤❤

    • @EkramEndtis
      @EkramEndtis Před 5 měsíci +12

      ሙስሊምኮነው ❤❤ጓደኝነታችው ደስ ይላል ግን

    • @Made262
      @Made262 Před 5 měsíci +5

      ሙስሊምነው እኮእሱ

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m Před 5 měsíci +13

      @@Made262 አላሕ ሒድያዉን ይስጣትለሧ ምኞቴነዉ ያረብ☝

    • @noriahabashi
      @noriahabashi Před 5 měsíci +1

      @@EkramEndtis ነው ማርያም አላወቅሁም ነበር ።

    • @noriahabashi
      @noriahabashi Před 5 měsíci

      @@Made262 ነው አላወቅሁም ነበር ።

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před 5 měsíci +1037

    የፍቅር ወዳጆች እስኪ👍👍

  • @gf8xl
    @gf8xl Před 5 měsíci +119

    የምትሳደቡ ሰዎች አትሳደቡ ፈጣሪያችሁን ፍሩ አበረታቷት አይከፈልበትም

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo Před 5 měsíci +88

    ዉበት ከተግባር ጋር እዴትአባቱ እደሚያምር ማንነትሽብቻ አስተሳሰብሽ ባትለብሽም ዉብነሽ ፍቅርን የምትወዱ እስኪ ቶሎቶሎ ትጣልን የምትሉ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cequa4067
    @cequa4067 Před 5 měsíci +33

    ሴትን የምትወዱ ሴትን የምታከብሩ ሴት መበደል የለባትም የምትሉ እቺ ልጅን ቻናሎውን አሳድጉላትና ቤተሰቦቿን ትርዳ እሷም ትሻ ሻል አላህም ይጨመርበት አይታችሁ አትለፉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለሀገራችን ያብቃችሁ❤ we love you

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Před 5 měsíci +33

    ፍቅርዬ ጎበዟ እንደዚህ የተለያዩ የማስታወቂያ ስራዎችን ስሪ የኔ ልዩ😘😘😘😘

  • @Zenitadem
    @Zenitadem Před 5 měsíci +360

    እኔ 17ኛኛኛነኝ ላይክ አርጉኝ አሉ አምሮኛል😅

    • @user-ki3qq3vo6u
      @user-ki3qq3vo6u Před 5 měsíci +3

      ላይክማረግ አልችልም እጂወድ ወላሂአረግሺነበር ስላልሺብቻ እኳንአምሮሺ

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa Před 5 měsíci

      ​@@user-ki3qq3vo6uኧረአሳቅሽኚ😂😂😂😂😂😂

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs Před 5 měsíci

      ለምን😂😂😂😂😂😂😂​@@user-ki3qq3vo6u

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 Před 5 měsíci

      😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zenitadem
      @Zenitadem Před 5 měsíci

      @@user-ki3qq3vo6u ወይኔ በሳቅቅቅ እሄ ሁሉ እኔን ላይክ አለማረግ ነው

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb Před 5 měsíci +33

    የኔ ንግስት እግዚአብሔር አምላክ ፈረሀ እግዚአብሔር ያደርበት የሚያውቅ የተባርከውን ባል ይስጥሽ እግዚአብሔር ይካስሽ ጠንካራነሽ በርች በችኮላ አትወስኝ በጸለት በርች ከዚህ በላይ ጠንካራ ሁነሽ ማየት እፈልጋለሁ❤

  • @Tsionov1xs
    @Tsionov1xs Před 5 měsíci +30

    የኔ ጠንካራ ፍቅርዬ ድንግል ማርያም አትለይሽ በርች አይዞሽ 🤙🤙🤙ደግሞም በእዉነተኛ በቅርቡ እሄን ቬሎ ትለብሻለሽ የልብሽ መሻት ይሙላልሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-df1qz3ef7r
    @user-df1qz3ef7r Před 5 měsíci +45

    እኔ ኮሜንት መፃፍ አልወድም ግን ይች ልጅ ታምራለይ የኔ እህት በርቺ

    • @user-ho9vt2hw9c
      @user-ho9vt2hw9c Před 5 měsíci +2

      እኔም የምር ኮሜት ስጥቸ አላውቅ ፍቅርን ግን ወዳታለሁ የሴቶች በላይ❤

    • @Zed-m3w
      @Zed-m3w Před 3 měsíci +1

      እውነትነው

    • @Zed-m3w
      @Zed-m3w Před 3 měsíci

      ደምሩኝ

  • @BirukTube1624
    @BirukTube1624 Před 5 měsíci +191

    ደስ ይላል ፍቅር አስቲ የተመቸው ለይኩኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 Před 5 měsíci

      በጣም ነዉ👌👌👌👌

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Před 5 měsíci

      He buruku adeleme ye sau potahe yemi negidi leba😂😂

    • @grbu1121
      @grbu1121 Před 5 měsíci

      ተፋቁሩ ብሩኪ

    • @user-yp6ft1iq3r
      @user-yp6ft1iq3r Před 5 měsíci

      ♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍

  • @user-ln5wm5iu9h
    @user-ln5wm5iu9h Před 5 měsíci +46

    ሜካፖ መቸም አትተዋወቁም ኮበዝ የኔ ልዩ መልክሽ ይበቃሻል ፍልቅልቋ

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ Před 5 měsíci

      😀😍😘😘

    • @zinazina853
      @zinazina853 Před 5 měsíci +3

      እኔ እች ልጅ ምወዳት መቸም ቀዱቀት ነፃ 🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @RabeaNow
    @RabeaNow Před 5 měsíci +150

    የፍቅርዬ ቤሎው አምሮባታል የምትሉ👍👍የኔፍል ቅልቅ ሰወድሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před 5 měsíci +12

    👉ፍቅርዬ የኔ ልዩ እመብርሀን ትጠብቅሽ ሁለየም ሳቂልን ክፉሽን አያሳየን

  • @salambh5102
    @salambh5102 Před 5 měsíci +38

    50 k እናስገባት አበበ ቢሄድ ከበደ ይመጣል ❤❤❤❤❤የኔ ቆጆ 10 10 ❤❤❤❤

    • @user-ho9vt2hw9c
      @user-ho9vt2hw9c Před 5 měsíci

      እውነት ነው የኔ ኩሩ ካዛ ትቦ አፍ የተሻለውን ይስጣት

    • @ComCell-ch9jb
      @ComCell-ch9jb Před 4 měsíci

      😂😂😂

    • @user-rb6oq2qc4c
      @user-rb6oq2qc4c Před 4 měsíci

      ክክክክክክክክክክ ኮሜንት አይጣል ነው ስጀመር የተሸለዉ አዛገጅቶለት ይሆነል ጣንካረ ሴት ሁሌም ጎበዝ ነት❤❤❤​@@user-ho9vt2hw9c

    • @YashiGondariwa
      @YashiGondariwa Před 4 měsíci

      ትቤ አፍ አናተ

  • @GGu-st5vc
    @GGu-st5vc Před 5 měsíci +31

    የኔቆጆ ሠዎችን መጥፎነገር አትስሚ አች ደሥእሚልሽን ብቻአድርጊ አሉአዳድሠቦች ፈጣሪአችውንእማይፈሩ 😢😢😢

    • @GGu-st5vc
      @GGu-st5vc Před 4 měsíci

      ሌሽ እኔ ሁላችሁንም እወዳችሁአለሁ የሁላችሁም አድናቂነኝ እኔሚገርመኝ ሁለትሠቦች ተጣሉ ነውእሚባለውግን እረባካችሁበፍትሀዊመገድ ተናገሩ ሩ

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 Před 5 měsíci +35

    ካንቺ ብዙ ንጠብቃለን ተሎተሎ ነይልኝ ብዙ ወዳጅ አለሽ አንድ አንድ እንዳትሰም ቅመመምነሽ ፍቅር ነሽ እዉነት ከስምሽ ተጋጠመ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 Před 5 měsíci +55

    እንሻ አላህ ፈጣሪ ስኬትሽን ያሳየኝ 😢 ፍቅርየ ድስታሽ ድስታዬ ነዉ የኔ ዉብ አይዞሽ በርቺ ❤❤

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před 5 měsíci +52

    ፍቅር 100% ሰጥቼሻለሁ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ

  • @hayatyoutube8501
    @hayatyoutube8501 Před 5 měsíci +12

    የኔ ቅመም ፍቅርዬ በርቺ አይዞሽ እኛ አለንሽ የማንንም ልቅምቅም ወሬ እንዳሰሚ እሽ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z Před 5 měsíci +20

    የኔ ቆንጆ ሁሌም ደስተኛ ሁኝልን❤❤❤❤❤❤ለዚህ ወግ ማረግ ሁላችንም ያብቃን❤

  • @yadikedir4974
    @yadikedir4974 Před 5 měsíci +169

    ፍቅርን የ ምቶዶት እስኪ 👍

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Před 5 měsíci +123

    ፍቅር ይመችሽ እኔ በግሌ አድናቂሽ ነኝ❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 Před 5 měsíci +12

    *ፍቅርዬ የኔ ልእልት ስታምሪ ደግም በቬሎ የምትሳደቡ ሰዎች ካልፈልጋችሁ ውልቅ ብላንችሁ ውጡ ማን እዩዋት አላችሁ ኩረጃ ኩረጃ የምትሉት የፈለገችውን መስራት መብትዋ ነው*

  • @emutube818
    @emutube818 Před 5 měsíci +12

    ቆይ ለምንዲነው የምሰድቧት ያረቢ ሁሉም ስራቸውን እየሰሩ ነው ተው ፈጣሪያችሁን ፍሩ

    • @user-nn3dm4uf8w
      @user-nn3dm4uf8w Před 5 měsíci

      ውዴ አሽሙሩ አልገባሽም እዴ መርዝ ነች የት አለ በራሶ የሰራቸው በራስ መስራት ሰውን ሳይደረሱ ነው አሽሙር ነው የሰራቸው

  • @user-vv9pm3gm3r
    @user-vv9pm3gm3r Před 5 měsíci +291

    እሲ የፍቅርየ ደጋፊ የህናችሁ በላይክ. አብረንሽን የምትሉ❤❤❤

    • @Keirkm.
      @Keirkm. Před 5 měsíci

      ቆጆ ደምርኝ

    • @user-uo8ke6ec1p
      @user-uo8ke6ec1p Před 5 měsíci

      እኔአለሁ❤❤❤❤❤ወዴ​@@Keirkm.

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Před 5 měsíci +17

    በርች የኔ ሴት በላይ ጎበዝ ቀጥይበት ሴት ልጅ አልችልም ሳይሆን እችላለሁ ነው ሁሉም በእጁ ነው የሚሰራው ደግሞ እንዴት እንደምታምሪ ፈገግታሽ ውብ ከሆኑ ነጫጭ ጥርሶችሽ ጋር ከውብ ትህትናሽ በዛላይ ከእድሜዋ በላይ ህልም ያለት ጠንካራ የሴት እቁ ጀግና በርችልን የኔ እናት ነገ ሌላ ቀን ነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HahaBabba
    @HahaBabba Před 5 měsíci +40

    ፍቅርን እደኔ እምወዱ እስኪ👍👍የኔ ፍልቅልቅ ሥወድሽ እኮ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl Před 5 měsíci +23

    በርቺ በቃ ደስይላል በራስሽ መንገድ ዛሬ ነው የተቀላቀልኩሽ እስቲ እደኔ ዛሬ የተቀላቀላቹ ላይክ አርጉ

  • @neima
    @neima Před 5 měsíci +17

    ወይ ፍቅርዬ ያማልቅኔው በርችልን ካሜራ ማኑ ፎቶዋ ያሳምርላት ቪድዮ በደንብ ጠራ ይበል ፍልቅልቋ ጠጣም ቆንጂዬ ናት ግን ካሚራው

  • @user-bi8nw7cc1i
    @user-bi8nw7cc1i Před 5 měsíci +91

    ያማል ቅኔው አቦ ይመችሽ ፍቅርየ ❤❤❤ቅኒው የገባው👍👍👍😂😂😂😂

  • @Yenata-l2u
    @Yenata-l2u Před 5 měsíci +43

    አንዳንድ ሰዎች መልካም ንግግር መናገር ታቃታችሁ ዝምታ ወርቅ ነው ላይክ ሰብስክራይብ እያረግን እንይላት❤❤ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሴትን ልጅ ያከበረ እሱ የተከበረ ነው ያዋረደ እሱ የተዋረደ ነው ብለውናል ፍቅርዬ በርቺ ቆንጂት አንቺ የሴት ጀግና🎉🎉🎉❤

  • @cyrhufhzudj
    @cyrhufhzudj Před 5 měsíci +24

    ፍቅርዬ የኔ ውድ አምሮብሻል እደንኔ የፍቅር ደሰታ የሚየስደስታቸው ብቻ በላይክ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o Před 5 měsíci +116

    ፍቅርየን 100kእናስገባት የምትሉ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 Před 5 měsíci +19

    ለምነኝ ተመችቶኛል😂😂❤❤❤ያማል ቅኔው

  • @hananoor1080
    @hananoor1080 Před 5 měsíci +49

    የኔ ቆንጆ ሁሌም ሳቂልኝህ ❤❤❤
    ፍቅር የሚወድ ብቻ

  • @NetsiyouTube-zh2pm
    @NetsiyouTube-zh2pm Před 5 měsíci +120

    አዳድ ሰዎች ግን ታሳፍራላችሁ ምን አለ መልካም ነገር ብትመኙ አትከፍሉበት ኤጭ ይደብራል የምር😏😏😏😏😏😏😏😏😏እኔ ደግሞ ማርያምን ታሳዝነኛለች የኔ ማር በርች ማንንም አትስሚ😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 Před 5 měsíci +3

      ዝበያቸዉ ቅናትነዉ ፍቅርየወደፊት

    • @user-rh2un1qs2f
      @user-rh2un1qs2f Před 5 měsíci +7

      አይ እህቴ የዛ ምድር አጨብጫቢወች ናቸው

    • @rewdamudesir5924
      @rewdamudesir5924 Před 5 měsíci +3

      የሠው ደስታ የማያስደስተው ሴይጣን ብቻ ነው የሠው ሴጣን ቦታ አትስጡ

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 Před 5 měsíci +4

      እኔ ምንም ብትስራ ደስ ትለኛለች ❤❤❤❤❤

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Před 5 měsíci +1

      ቅናት😂😂😂😂

  • @user-xi5oc2cl8t
    @user-xi5oc2cl8t Před 5 měsíci +113

    ማንም እንዳይቀድመኝ የፍቅር ወዳጆች አንደኞች

  • @user-zp3vf2ft9n
    @user-zp3vf2ft9n Před 4 měsíci +7

    ፍቅር የምትባዩዉ አችነስደ😂😂 ቆጆ ነሽ ለካ❤❤

  • @TYy-xc7bu
    @TYy-xc7bu Před 5 měsíci +23

    ፈቅርየ ካሜራዉን ቀይሪየምትሉ።እኔእገዛላታለሁ ስልኳን አፈልጉኝ።🙌

    • @user-ss3ml6cp1d
      @user-ss3ml6cp1d Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-or7cd1eq6g
      @user-or7cd1eq6g Před 5 měsíci +5

      በናትሽ ከቻልሽ ግዥላት ስልኮን በምን ልስጥሽ😢

    • @user-gh6ki7zw1z
      @user-gh6ki7zw1z Před 5 měsíci +1

      ከሳባችሁ ድስ ሲል

    • @zone8505
      @zone8505 Před 5 měsíci

      ነይ እሰጥሸለሁ🎉

    • @user-gh6ki7zw1z
      @user-gh6ki7zw1z Před 5 měsíci

      @@zone8505 እንደት?

  • @user-ny3rx3cb7l
    @user-ny3rx3cb7l Před 5 měsíci +36

    አችንግስት ነሽ ጀግና ክብር ያላሴት ማለት አችነሽ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j Před 5 měsíci +20

    ስወድሽ የኖማር ዝብላችሁየዘባርቁ ሰወች እስኪ አታሽቃብጡ ለሁሉምሰው መልካሙን ተመኙ ላቸው❤

  • @user-vp1rj5wb8r
    @user-vp1rj5wb8r Před 5 měsíci +64

    ንግስቷን 👑👑ወዳጆች አላቹ 🎉❤❤❤👍

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 Před 5 měsíci +12

    😂😂😂😂 😍😍😍 ጎበዝ በርች የሠው ወሬ አትሥሚ በራሥሽ ሙድ ዘና በይ

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24 Před 5 měsíci +9

    ውቢትዋ ሀገሬ አምሮባታል ቡታጅራዬ ሰላምሽ፡ይብዛልን

  • @user-ho6ld1xn7r
    @user-ho6ld1xn7r Před 5 měsíci +29

    ሰታምሩ ሀይማኖታችሁ አንድ ቢሆን እና ብትጋቡ እነደት ደስ ባለኝ❤❤❤

    • @user-dh9gu8lh7p
      @user-dh9gu8lh7p Před 5 měsíci +3

      ጥሩመመኘት ጥሩነዉ ሂዳይሠጣትይሆናል

    • @fgff2649
      @fgff2649 Před 5 měsíci

      😮ሀይማኖታቸው ይለያያልደ😮

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 5 měsíci

      ግን ሳመችው እኮ

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te Před 5 měsíci

      @@fgff2649 አወ እሱ ሙስሊም ነው

  • @user-dh9gu8lh7p
    @user-dh9gu8lh7p Před 5 měsíci +31

    የኔማር ፍቅር&ፉአድ ደሥ ሥትሉ🎉🎉🎉🎉የኔልዩዩወች አይለያችሁ ፍቅር የኔአበሳ ጉዞ ወደፊት ለተሣዳቢ ቦታየለም።።

  • @ብርቄገብረኤል
    @ብርቄገብረኤል Před 5 měsíci +15

    የኔ ሴት🌹 የኔቆጆ🌹 ዉብብብብብ ነገር 💋💋💋እግዚሐቢሔር አምላክ ሁሌም በደስታ ያኑርሺ ትልቅ ቦታ ያድርስሺ🙏🙏🙏🙏❤❤❤💘

  • @e__kru2352
    @e__kru2352 Před 5 měsíci +9

    ስታምሪ ❤በርች 🎉ቅኔዉ ግን ተመችቶኛል😂😂

  • @birukiemasresha
    @birukiemasresha Před 5 měsíci +3

    በምን ቃል ልግለጥሽ ቃል አሳጣሽኝ የኔ አስተዋይ በርቺ እንዳንቺ ጠንካራ ሴት አላየሁም የኔ እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ እናትሽንም ስወዳት!!!

  • @user-ql9xv4jf2u
    @user-ql9xv4jf2u Před 5 měsíci +39

    ፍቅርዬ ከዱቄት ነፆ ናት የኒ ቆጆ በራሷ ኮፌደስ የምትመጣ በጣም ነዉ የምወዲሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seade127
    @seade127 Před 5 měsíci +55

    የኔአሰል አችን የሚጠላ ሰይጣን ብቻነው ውድድድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @hfem3901
      @hfem3901 Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💙💚❤

    • @qweqwe444
      @qweqwe444 Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤በትክክልልል

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf Před 5 měsíci +26

    የሆሽ ጣፋጭ ነገር ስወድሽ ኑሪልኝ ሳቂልኝ የኔ ማር ወለላ

  • @HappyLightning-et6fe
    @HappyLightning-et6fe Před 5 měsíci +8

    በራስሽ እምትተማመኔ እቁ ሴት ማለት እዳችነው ፋቅር አይላይክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🏢👍👏👏👏👰👰👗👠👝👛

  • @user-xm4py6os1x
    @user-xm4py6os1x Před 5 měsíci +15

    ❤❤❤❤የፍቅር አዲናቂወች የትናችሁ🎉🎉 ደምሩኝ እስኪ 😢የስደት እህቶቼ ወድሞቼ

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 Před 5 měsíci +18

    የኔ ኩሩ ፍቅርዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በትክክል ሴት ልጅ ትለመናለች እንጂ አትለምንም የሴቶች በላይ ውድድድድ በርች ሁሌም ሳቂ የኔ ውብ 😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Yogu-zx7zo
      @Yogu-zx7zo Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሳህወላህ

  • @user-qx8uc7di6h
    @user-qx8uc7di6h Před 5 měsíci +68

    የኔ ቆንጆ ፍቅርየ ከስንት አመት ከስደት ቆይታ 6 ቀን ቀርኝ ኢትዮጵያ ልገባ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Před 5 měsíci +16

    ፉቅረየ ጀግና ሴት በረች እንወድሻለን መቸም እዳትሰበረ ❤❤❤ላች ያለው አይቀረም❤❤❤❤❤

  • @Zeneb-hg6je
    @Zeneb-hg6je Před 5 měsíci +9

    ካማር አማኑ አብዛሀኛውን ከወገብ በላይ ነው እሚቀርፀው ቪሉው በደንብ አይታይም

  • @user-qd9ej8qw4v
    @user-qd9ej8qw4v Před 5 měsíci +5

    የሴተምሳልት❤❤❤❤❤🎉🎉የኔ የትንሽትልቅ❤❤❤እዳች አይነቶች ሽ ይወለዱልን ፉአድየ❤❤❤መረጠ ሰው

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 Před 5 měsíci +101

    ፍቅርዬ የኔ ዉድ እቃ ማጠቤን ትቼ አይቼ ጨረስኩኝ ቪዲዮን የኔ ትንሺዬ ቶሎ ቶሎ ነይ you tube ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ አብዴት አረጊ እሺ ደሞ በቅርብ 50ሺ እገባለን የማንም ልቅምቃሚ ወሬ መስማት የለም ሴት ልጅ ወድቃ ስትቀር ያናድደኛል አቺ ቁመሺ ሰለየድሺልን እኛ ከጉንሺ ነን አቺን እያዩ ብዙ የሚጠነክሩ ልጆች አሉ በርቺልን ጎዞ ወደ50ሺ ❤❤❤❤
    የኔ ባለማህተብ

  • @user-kv8dy4xw3b
    @user-kv8dy4xw3b Před 5 měsíci +23

    እደዚህ ተሎ ቶሎ ስመጭ ነው ደስ የሚለኝ በዛላይ ታዲጊያለሽ ሰብክራብ ስለዚህ ቶሎ ቶሎ ነይልን የኒ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤

  • @user-zz5iy6ly4w
    @user-zz5iy6ly4w Před 5 měsíci +49

    ከዱቄት ከአርቴፍሻል ነፃ የሆነ ፊት❤😊🎉

  • @Zaren938
    @Zaren938 Před 5 měsíci +7

    ወይኔ ፉአድዬ ተጫዎትሽበት እኮ ፍቅርዬ😅😅😅😅

  • @user-fr6um6uw5r
    @user-fr6um6uw5r Před 5 měsíci +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ትልቅደረጃያድርሥሽ ፍቅር አቺ ገናልጅነሽ ብዙመሥራትትችያለሽ ጀግናነሽ የሴትተምሣሌትነሽ በርቺ❤ ሁላቹምአላህአይለያያቹ ምርጥጒደኛሞችናቹየምታሥቀኑ ማሥመሠልየሌለዉ❤

  • @Asutigrweti
    @Asutigrweti Před 5 měsíci +139

    የፍቅር ወዳጆች የት ናቸዉ ።50k አናስገባት በፈጣሪ 😢❤🎉🎉

    • @user-ho9vt2hw9c
      @user-ho9vt2hw9c Před 5 měsíci

      አለን መቶም ትገባለይ የኔ ሴት

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 5 měsíci +43

    ወላሂ ስወዳት እኮ ያኔ ፍልቅልቅ ማነው እዳኔ ሚወዳት 😢😊❤❤

  • @UTOPIATUBE19
    @UTOPIATUBE19 Před 5 měsíci +89

    ፍቅርን የምትወዱ ለይኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Enat2721
    @Enat2721 Před 5 měsíci +5

    በርቺ ወደፊት ብቻ 100k በቅርቡ ትገቢቢያለሽ ፍቅርዬ❤❤❤❤❤

  • @Tizu19
    @Tizu19 Před 5 měsíci +7

    ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ ደስታሽ ሁሉ ያስደስተኛል እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Před 5 měsíci +25

    የኔ ስስት የአይኔ ብሌን ፆም ሲፈታማ ድል አድርገን ደግሰን ነው የምንድርሽ የኛ ሙሽራ ልዕልቷ ንግስታችን ሁሌም ሳቂልኝ ሁሌም ደስተኛ ሁኚልኝ❤❤❤😘😘😘

  • @hayata7137
    @hayata7137 Před 5 měsíci +22

    ጄገና እኮነሽ ፍቅርዬ ዬኛ ስስት እስኪ እዴኔ እሚወዳትትትትት❤❤❤❤👍

  • @SemiraEthiopian
    @SemiraEthiopian Před 5 měsíci +28

    እንደ ዘሬ ስቄ አላቅም ላምናኝ 😂😂😂😂
    ፍቅር እንዴት እደምወድሽ ❤❤

  • @NasaSww
    @NasaSww Před 5 měsíci +27

    አለሃምድልላህ ከዛ ድስት አፍ የገላገለት ጌታ ምስገና ይድሪሰዉ 😂ፍቅሪዬ ያኔ ትንሹ❤

    • @NasriyaN-z7d
      @NasriyaN-z7d Před 5 měsíci +1

      ኬኬኬ😅😅😂

    • @zzzaa45
      @zzzaa45 Před 5 měsíci +8

      አይባም አልሀምዱሊላህ ብሎ መሳደብ አስተግፉሩላህ ሁሉምንም የፈጠራው አሏህ ነው ሰው አይነቅም የነገ መድረሻ አይታወቅም ስለ ማንም አያገበኝም ነገር ግን የሰውን ልጅ ዝቅ አድርጎ መመልከት የራስን ዝቅታኛነት ያሰያል ከቻልሽ ለሰዎች ደስታ ብለሽ አሏህን አታስከፊ ምክር ነው

    • @hayatyoutube8501
      @hayatyoutube8501 Před 5 měsíci +1

      በጣም😂😂😂😂

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ Před 5 měsíci +1

      😂😂😂ተይ አላህን ፍሪ

    • @user-ud6mp4qx1r
      @user-ud6mp4qx1r Před 5 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂

  • @ahilamYimer-fe7ue
    @ahilamYimer-fe7ue Před 5 měsíci +18

    ጉዞወደ መቶ k የምትሉ በላይክ አሳዩ❤❤❤❤

  • @Berhn-qc4qh
    @Berhn-qc4qh Před 5 měsíci +26

    መዓር ፅርቲ
    ኣጀኪ ንሁሉ ግዜ ኣለዎ ።❤

    • @hgyy2926
      @hgyy2926 Před 5 měsíci +4

      እወ ሓቅኪ ሪኢኪ)(ወይ ክዓ ሪኢካ ሰብ ይወድቅ ይትስእ ሂወት ክዓ ይቅፅል ፍቅርየ እንወድሻለን

    • @user-bw7te3oe6v
      @user-bw7te3oe6v Před 5 měsíci +3

      የኔ ፍልቅልቅ ደስስ ምባላ❤❤

  • @user-di8jn7wj9w
    @user-di8jn7wj9w Před 5 měsíci +25

    ይች ልጂ ውበታም ነገር ነች❤❤❤

  • @merihaftigerefedayhne8307
    @merihaftigerefedayhne8307 Před 3 měsíci +1

    ወይኔ 🤦‍♀️😄ቅኔውግን ያበደ ነው 😅😅😅ለምነኝ ፊትህ ለልመና ይሆናል ኣረ ተይ ፍቅር 🤣🤣ፍቅርየ በርችይ ymechachu 👍🏻

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 Před 5 měsíci +5

    እምትኮሳተረው ነገርስ🤣መካስ እፈልጋለሁ😂😂😂እዛ መደር

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m Před 5 měsíci +58

    ውዶቼ እናበርታታት እኛም ሴት ነን ምን እነሚገጥመን አናውቅም

    • @user-em6zn5or9v
      @user-em6zn5or9v Před 5 měsíci

      ​@ziyadaMukeremትክክል ምን ሆናለች ማሽቃበጥ ይወዳሉ😮

    • @user-ev4jj2yu3m
      @user-ev4jj2yu3m Před 5 měsíci

      ​@ziyadaMukerem😂😂😂😂 እኔ ምናውቄ. አብርሽ ሩታን ሊያገባ ነው ስላሉ

  • @ስፈልግየኦርቶዶክስተዋህዶ

    ትክክለኛ ቆንጆ እኮ ነሽ የኔ ፍልቅልቅ፡አብርሽ እራሱ አንችን ነው የውነት ሚያፈቅረው የነበር፡አሁንም ከሱ የበለጠ እንደምታገቢ አልጠራጠርም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @user-ki3qq3vo6u
      @user-ki3qq3vo6u Před 5 měsíci

      ወሬኛ ቀዳዳከልቡነበርሺ ወየትአየሺ

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před 5 měsíci +1

      ስሙንአትጥሪ ዉዴየሠራዉነገር 😢😢😢ግፋነዉ

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xk Před měsícem +1

    አይ ፉፉዬ ስትሽኮረመመም እኮ ያምርብሀል እ ዛሬ ጨለፍካት ንግስቷን🤣🤣

  • @fahedali632
    @fahedali632 Před 5 měsíci +3

    የአፈቃሪለማኝ እርተይፈቅር በደብየገባምማነው❤❤❤❤❤

  • @uaeteam6287
    @uaeteam6287 Před 5 měsíci +53

    የኔ ቀበጥ እደሡ ቅበጭል ታምራላችሁ❤❤የፍቅርየ ቤተሠቦች 50 ሺእናሥገባት ከዛ ወደመቶ እንድረድራለን 👍❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zz5iy6ly4w
    @user-zz5iy6ly4w Před 5 měsíci +20

    ፍልቅልቋ ፍቅር ያሰብሽዉን ያሳካልሽ❤❤❤😊🎉🎉🎉😊

  • @RahmaRahma-tk4wy
    @RahmaRahma-tk4wy Před 5 měsíci +142

    100k እናስገባት እምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-nv2nc6vh9y
    @user-nv2nc6vh9y Před 5 měsíci +1

    ፍቅርዬ የምር በጣም ነው የማደንቅሽ አደራ የምልሽ እንደ እህት ለማንም ወሬኛ ቦታ አትስጪ ያንቺ ቀን ይመጣል እውነት እና እምነትሽ ላይ ጠንክሪ እግዚአብሔር ልጠቅምሽ ሲያስብ በሰዎች ይፈትንሻል አይዞሽ እሺ ይነጋል።

  • @user-se6zr1bz7y
    @user-se6zr1bz7y Před 5 měsíci +4

    ደጋግሜ እያየሁኝ በሳቅ ሙትቶ ነው ያልኩት ይመቻችው ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘

  • @hnanhnan5207
    @hnanhnan5207 Před 5 měsíci +60

    የኔ ባኮኝ ይቆጨኝ ነበር😂😂ግን የኔው ነሽ ወድሻለሁ❤ ያራድዬ ልጅ💪

  • @user-rz3kw9ux1z
    @user-rz3kw9ux1z Před 5 měsíci +29

    ቅኔዎ ከባዲ ነው😂የኔ ንግስት ሁሊም ተደስተሺ ነው ማየት እምንፈልገው👸❤❤❤❤❤

    • @MeklitTube-vx6hq
      @MeklitTube-vx6hq Před 5 měsíci +4

      😂😂😂የገባዉ ይግባዉ የኔዋ❤❤❤❤❤

    • @user-ev4jj2yu3m
      @user-ev4jj2yu3m Před 5 měsíci +1

      ​@@MeklitTube-vx6hqክክክክ በጣም

    • @MeklitTube-vx6hq
      @MeklitTube-vx6hq Před 5 měsíci

      @@user-ev4jj2yu3m 😂😂❤❤❤❤

    • @kfjrjejr5508
      @kfjrjejr5508 Před 5 měsíci

      ቅናት ሊደፋት ነው መላበሎት😂😂😂😂😂

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m Před 5 měsíci +3

      ​@kfjrjejr5508የቀናሽዉ አንችነሽ ምንአመጣሽ በቤቷ እያያችሑ ተቃጠሉ ክክክክ

  • @user-vp6oe9vb9m
    @user-vp6oe9vb9m Před 5 měsíci +31

    ፍቅርየየየየየየየየየ ፍክት በይልኝ ሑሌም🎉🎉🎉🎉🎉
    🌹እፈረስ አፍንጫ አይገባም ትንኝ
    🌹ፍቅር ቡታጅራ ጤና ይስጥልኝ🎉
    🌹የደሴ ቆርቆሮ እባብ ያንሻልላል🎉
    🌹እንኳን የወደደሽ ያየሽ አይኑንታሟል🎉
    🌹ይድረስ ብሎመፃፍ የተለመደ ነዉ🎉
    🌹የኔማ ደብዳቤ ናፍቆት የያዘነዉ🎉
    🌹አልጠራሽ አሰሚ አልጠቅስሽ ዙረሻል🎉
    🌹የሚወድሽ ልቤ ሑሌም ያሥብሻል🎉
    💋💋💋የኔ ፍልቅልቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    🌹የሠዉ መገናኛዉ መንገዱ ብዙነዉ
    🌹እኔያገኘሑሽ ሦሻልሚድያነዉ
    🌹ፊዳላትቢሞላ ቃላት ቢደረደር
    🌹እኔአንችን ለመግለፅአጣሑልሽወደር
    🌹አቤቴፈጣሪ አማልቷሠቶሻል
    🌹ድንገትያየሽሑሉይወድሻል
    🌹ፅጌረዳአበባ መሣይከንፈርሽ
    🌹እደት ታድለዋል እናት አባትሽ
    🌹ደሞጀግናኮነሽ አስታዋይ ታታሪ
    🌹በርችልኝየኔዉድ እዳትሠበሪ
    🌹አሉባልታ ወሬ ፍፁምእዳሠሚ
    🌹የራሥሽን ሥኬትተሥፋሽንአልሚ
    ጀግኒትትትትትት 🎉🎉🎉🎉ቤተሠቡነአክባሪሠዉ ደስ ይለኛል ልክ እደ ልእልቷ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉

    • @hayath3029
      @hayath3029 Před 5 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 Před 5 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 Před 5 měsíci +2

      ኡኡኡ የኔ ገጣሚ ይመችሽ የኔጨመልካም በይ ደምሪኝ😂😂😂

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m Před 5 měsíci +1

      @@fafitube2448 እረ ፋገራ ክክክክክክክ መልሽ ደምሬሻለሑ ያገሬልጅ

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df Před 5 měsíci +2

      ክበርልኝ❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Před 5 měsíci +7

    ሁለመናሽ ውብ እኮ ነሽ ፍቅርዬ ከነ ማህተብሽ❤❤❤❤❤❤

  • @user-re6yw4ol8j
    @user-re6yw4ol8j Před měsícem +1

    እረ ዉዉዉ ፉፉ ምስጊን ልጂ ነዉ ደስ ሲል አየ መከራ ለማንኛዉም በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @user-uq5nz3py9y
    @user-uq5nz3py9y Před 5 měsíci +13

    የኔ ማሮች ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ የኔ ሳቅ ምንጫቹሁ እፍ ፍቅርየ እንደ እኔ እምወዳት አለ የኔ ሙሉ ሴት ጀግና ነሽ በርች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 Před 5 měsíci +98

    789 በ 32 minutes 😅
    ስለዚህ ሁላችሁም like ሰብስክራይብ አርጓት ይችን ፍልቅልቅ ልጅ የኔ ጠካራ ሴት 🥰❤️👈

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 Před 5 měsíci +13

    የኔ ቅመም የኔ ዉድ እህትየ በጣም ነዉ የምወድሽ እማየ ትኽኽለኛ የምገባሽ ነዉ ስም ነዉ ፍቅር በርቺ በመልኻምነትሽ ቀጥልበት

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt Před 5 měsíci +3

    የኔጀግና❤❤❤❤❤ህይወት መንገዶ ብዙነዉ❤❤

  • @MBaba-xq5oi
    @MBaba-xq5oi Před 5 měsíci +3

    የኔፍልቅልቅ ስታምሩ. በጣም ነው የምወዳችሁ. ሁሌም ደስ ይበላችሁ የኔእናት አይዞሽ ጠንክሪ አንች ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ. የኔ እንቁ በርችልኝ. ሁሌም አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatumaUmer-de1lf
    @fatumaUmer-de1lf Před 5 měsíci +12

    ፍቅር የኔዉድ ❤❤❤❤በጣም እወድሻለሁ በርች ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካች ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zone8505
    @zone8505 Před 5 měsíci +21

    ፍቅርዬ የኔ ውድ በጠም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤❤አለህ ይጠብቅሽ