Video není dostupné.
Omlouváme se.

ከብዙ ቆይታ በኀላ ተገናኘን.ሀይሚ እና ሙቢ ሸገር ገቡ🙈❤️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 07. 2024
  • #abtube #famly

Komentáře • 3,7K

  • @DestaWerku
    @DestaWerku Před měsícem +926

    ሀይሚን ብሎ የገባ በላይክ😂❤❤❤

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 Před měsícem +21

      ይድፋሽ ምቀኛ

    • @geneteshetu7503
      @geneteshetu7503 Před měsícem +5

      😝😝😝😝

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před měsícem +21

      @@DestaWerku ኢንደው ስተስጠሉ በቤተሰብ መሀል መሽቀበጥ ቱቱቱ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před měsícem +8

      ረባኮክሽአልቀረብሽም😂😂😂

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 Před měsícem +8

      ስታስጠሉ ምዳነዉ

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n Před měsícem +403

    ሀይሚ በማምጧቷ ማነው ደስ ያለው ❤❤❤❤

  • @ebraahimadan65
    @ebraahimadan65 Před měsícem +116

    ልክ እዴኔ ሙቤ የሚወደው እስቲ በላክ🖐

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 Před měsícem +2

      እኔበጣምነውእምወዴው ያሳዝነኛል አላህትልቅዴረጃያድርሰው ያረብ❤

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Před měsícem +70

    ሀይሚ ቆንጆ ለእኛ ለስደተኞች እህቶችሽ ግጥም ግጠሚልን 🙏🙏

  • @user-mg8yx9tu9z
    @user-mg8yx9tu9z Před měsícem +172

    ሀይሚዬ የኔ ወርቅ ሰወዳት የጋሺዬ ልጅዎች ፍቅር ናቸው የምትሉ❤❤❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před měsícem +748

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ጉሉ አሚን❤

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts Před měsícem +58

    ሙቢ ማለትኮ የፈጣሪ ምርጥ ስጦታችሁ ነው😗😗😗

  • @Helenutub
    @Helenutub Před měsícem +57

    የጋሽዬን ልጆች ለማጣላት እምትሮጡ ስራ ስሩ😢😢😢እባካቹ ጋሽዬ ለልጆቹም ለኛም ፍቅርን ነው እሚሰብኩት ከነገር ነፃ ናቸው😊❤❤❤❤❤

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Před měsícem +231

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @Ekram-ct6of
      @Ekram-ct6of Před měsícem +3

      SAW SAW SAW SAW🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Před měsícem +3

      ሶላለሁ አለህ ወሰልሚ እስት ቅማሞችየ በቅንናት ደሚሩኝ

    • @zeynebyoutoube1461
      @zeynebyoutoube1461 Před měsícem +3

      ሰላላሁ አለይሂ ወሰለም የኛውድ ነብዩ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RahamaRama-g8o
      @RahamaRama-g8o Před měsícem +3

      SAW SAW SAW SAW SAW SAW

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn Před měsícem +4

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZiyadaNurbeza-uh6nl
    @ZiyadaNurbeza-uh6nl Před měsícem +102

    የሙቢ መስወትናት ብዙ ነው ትክክለና ወድም ነው❤😊

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh Před měsícem +2

      በጣም ለሩታየ ያለው ፍቅር ሙቢ ሲወዳት የዋህ ነው ኤፊፊ ሀይሚ አብርሺ በጣም ነው የሚሳሱላት ሩታየ ምቀኛቺ ጥቂት ናቸው አብዛሀኛው የሩታየ አዲናቂወች ብዙናቸው አይደራዱሩም የሩታየ ጀግናናቸው

    • @user-jt6zq9yz3c
      @user-jt6zq9yz3c Před měsícem +1

      ​@@Jamela-ql5eh በጠም ዉዴ ያሩታ ወደጆች እኮ ብዛት ነቸዉ እኮ❤❤❤❤

  • @SisNem-wx9jq
    @SisNem-wx9jq Před měsícem +21

    ሙቢ እንደ ታላቅ ወንድማቸው ነው ሚያዩት ደስ ሲሉ ማሻ አላህ

  • @SerkalemSerkalem-jw5pc
    @SerkalemSerkalem-jw5pc Před měsícem +12

    ሀይሚዬ ከወንድሞችሽ ጋር ስለተገናኛሽ ደስ ብሎኛል❤

  • @abukiyesuf1500
    @abukiyesuf1500 Před měsícem +355

    አብርሽዬ ማውራትም አይጠበቅብህም እኮ
    ለሰው ወሬ ቦታ አይኑራቹ የምትሉ በ like
    በተረፈ ይመቻቹ 🙏🙏

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Před měsícem +4

      👍👍👍

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 Před měsícem +11

      ግዴታ መመለስ አለባቸው ዝም ሲሉው አበዙት 👊

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Před měsícem +13

      መናገሩ ጡሩ ነው ሩታን በኮመንት እየሰደቦት ነው

    • @user-ne3tb9tu9w
      @user-ne3tb9tu9w Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏​@@merkatosefere2836

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930 Před měsícem +7

      ሁሌም ደስ የሚል ቪዶ ነዉ የሚሰሩ በዚህ ሰዓት መልካም የሚሰራ 👍👍👌❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před měsícem +115

    የጋሽዬ ልጆች በመገናኘታቸው ማን ነው እንደኔ ደስ ያለው👍👍ሀይምዬ 👍☝ አብርሼ ንቀህ ተዋቸው ሲጀመር ስለ ጆ ሺዲዮ መልስ መስጠትም አነበረብክም አንዳንድ ሰዎች ጤናኛ አይደሉም እኮ 😢😢

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r Před měsícem +3

      እረ ዝም በያቸዉ ያዉሩ ሩታየን ከኤፋ በላይ አያቋትም

  • @የማር
    @የማር Před měsícem +25

    አብርሽ ስለሚስትህ ስታወራ እደምትወዳት እደምታስብላት ብዙ ሰው አደርስታድ አድርጎአን ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc Před měsícem +10

    አብርዬ የኔ ጌታ አይዞህ የስው ወሬ አትስማ የምር ራታዬ የኔ ጣፉጭ በጣም ነው ደሰ የምትሉት ምቀኛ ይቃጠል ፉቅር ግን ይቀጥላል አብርሽዬና ራታዬ❤❤❤❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před měsícem +446

    አብርሽ እና ሩታ ሲቀሩ የሚደብረዉ ማነዉ እስኪ 100k አስገቡኝ

    • @NattyTube2bi
      @NattyTube2bi Před měsícem +2

      ❤🎉

    • @HfhHfjk
      @HfhHfjk Před měsícem +5

      ሀዬሚየ ሸገርከገባሽ ቪድዮ አሰሪም😢😢😢😢 እዳጠፊ😒😒አችኮ የይቱበ ድምቀትነሽ የኔስስት ቀመም 😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💋💋🥰🥰

    • @FicChv-un6km
      @FicChv-un6km Před měsícem +1

      አጭበርባሪሁላምንምአይደብራንም

    • @sdad773
      @sdad773 Před měsícem +1

      አስጠላችሁን

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m Před měsícem

      ​@@FicChv-un6kmክክክክክ እኔ ውሻታ ሁላ

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Před měsícem +55

    ሰው ያውራ እናተ ወደፊት በሉ 2ት ወድማማቾች ከሀይሚ ስለተገናኛቹ በጣም ደስስስ ነው ያለኝ እደኔ ደስስስስ ያለው👍🥰🥰🥰

  • @sihamMohammed-fh6xc
    @sihamMohammed-fh6xc Před měsícem +12

    ማነው ሀሚዬን የሚወድ ኑኑኑ በላይ አሳዩኝንንን ስወድሽሽሽሽሽሽ❤

  • @zikhraethiopia3173
    @zikhraethiopia3173 Před měsícem +7

    ሩታየ🌷🌷🌷የኔ ወለ ላ🌹🌹 የኔ ከረሚላ🌷🌷🌷ባቺ የማይቀናየለም 🌷🌷የኔ ሸቃጣ🌹🌹የኔልባም🌷🌷 የኔጀግና 💯የሰው ወሬ እዳሰሚ🌷🌷የኔ እስማርት 🌹🌹ለነገሩ ባይቀኑነበረ እሚገረመኝ 🌷🌷የኔ ቀበጥ🌹🌹🌹የኔ ፍልቅልቅ🌷🌷🌷🌷የኔ አሰል🌷🌷🌷የኔ ስስስትት🌹🌹🌹🌹የኔ ሱሴሴሴሴሴ🌷🌷🌷🌷የኔ ጣፍጭ🌹🌹🌹የኔ ጨረቃየየየየ🌹🌹🌹🌹የኔ አትጠገብብብብ🌷🌷🌷🌷🌷ልእልት🌹🌹🌹🌹🌹 የኔመልካም🌹🌹🌹🌹

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl Před měsícem +1

      ትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh Před měsícem +172

    ውይ ዛሬ የኔ ቀበጦች😢😢 የወድሞቻ ቀበጥ❤❤❤🎉🎉😢😢 ትንሽ ትቀመጥና ትመለሣለይ ቡራየም ብቻውነው እዛ ላይክ አርጉ😂😂❤

    • @YalemseraMulat-zd9pl
      @YalemseraMulat-zd9pl Před měsícem +12

      በወድሟ ቤትም ቡራ ትላላችሁ😂😂😂

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r Před měsícem +5

      😂😂😂😂😂😂 ሚስጥር አታዉጡ

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r Před měsícem +2

      ​@YalemseraMulat-zd9plእቤታቸዉ እናወራለን😂😂😂

    • @Naima-xb9fr
      @Naima-xb9fr Před měsícem +2

      ክክክክክክክ ሚስጥር ጠብቁ ጋይስ 😅😅😅

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Před měsícem +2

      😂ተው😂ተብሉም🤣😂🙆🫣🫣🥰አልተዋችሁም?

  • @BiniTube1212
    @BiniTube1212 Před měsícem +68

    .በጣም ነው ምታስቀኑት የኔ ምርጥ ጒደኞቼ

  • @user-sr2rf6nn6n
    @user-sr2rf6nn6n Před měsícem +9

    ሀይሚን ብየ ነው የመጣሁት ሀይሚየ የኔ ቆንጆ አታስለቅሷት ትልቅ ሰው

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 Před měsícem +7

    የውነት ሙቤ የመሰለ ሺ የፈጠር አይምዬ እኳን ወደሸገር በሰላም መጣሽ ሴት አላፊነት አለባት እነጋሽዬ ግድ አቺ ታስፈልጌቸዋለሽ

  • @LchiSweet
    @LchiSweet Před měsícem +81

    ሀይሚዬ ከወንድሞችሽ ጋ ስለተገናኝሽ ደስ ብሎኛል የወንድሞቿ ልዕልት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fafitube1
    @fafitube1 Před měsícem +99

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃቹ😢🤲

  • @AmryAhmed-bq2bv
    @AmryAhmed-bq2bv Před měsícem +8

    ማሻ አለሀ አስቀነቹ ግን አብሬሽ ሙብን ዉሰዱ አድሰበ ስራ ብቻኖ በኡነት ለብዙ ነገርህ ይጠቅምሀል ግን ገበዝ ነህ ለሠዉ ዎሬ ቦታ አትሽጥ አፉፉፉ ሀይምዬ አስለቃሠቹኝ ሀገር ቤት አስታወሰቹኝ የኔ ምርጠች ሩታዬም የኔ ልእልት🎉

  • @raeamraeam
    @raeamraeam Před měsícem +19

    የሀይሚ መምጣት ያስደሰተው በላይክ

  • @Kidangaltewahdo
    @Kidangaltewahdo Před měsícem +211

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ጉሉ ኣሜን

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Před měsícem +83

    የኔ እቁዎች መጣችሁልኝ ❤እደኔ የሚወዳቸው ማነው❤👍

  • @HtckYcihis5n
    @HtckYcihis5n Před měsícem +4

    የኔ የዋህ ሙቤአልሀምዱሊላህ ስትል ሲምረብህ ስጀምረም ሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በል ብዙሀሰና ታገኛለህ❤

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Před měsícem +10

    ወዉ ሀሚ ተሳካልሽ እንኳን ደስ አለሽ ስለተገናኘሽ አሁን የሩታ ቤተሰብ እንዲመጣ የምትፈልጉ በላክ ገጭ አድርጉ እስታሁን ሲመጣ የነበረዉ የአብርሽ ቤተሰብ እና ጓደኞቹ ነዉ ስለዚ አሁን የሩታ ተራ ነዉ እንደከፍት ያስታዉቃል 🙏👍

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Před měsícem +1

      እንዲህ በቀላሉማ መምጣት የለባቸዉም መጀመሪያ አብርሽና እሩታ ሔደዉ ሁሉ በይቅርታ ሲስተካከል ነዉ የሚመጡት እንደኔ

    • @weynicookingshow4426
      @weynicookingshow4426 Před měsícem +1

      @@GT-eg1fd በትክክል ከይቅርታ በሀላ ነዉ

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6w Před měsícem +38

    ወዳጄ ለወሬ የለውም ፍሬ ሲባል አልሰማም እንዴ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላችሁ ❤️❤️🥰🥰🥰

  • @Meri-Queen
    @Meri-Queen Před měsícem +31

    ሀይሚ ከወንድሞችሽ ጋ ስለተገናኝሽ ደስ ብሎኛል የወንድሞቼ ልእልት❤🫶

  • @SwSw-hh7hl
    @SwSw-hh7hl Před měsícem +7

    ሀይሚ በመምጧቶ የተደሰተ ላይክ👍😊❤

  • @Hasinatube
    @Hasinatube Před měsícem +5

    የዛሬው ቢደወ እዴት እዳስለቀሳችሁኚ😢😢 ፈጣሪ እድሜአችሁን ያስረዝመው 😭😭ፈጣሪ ጨምሮ ጨሞሮ ይስጣችሁ እናውቃለን የሰው ገዘብ እዳማትፈልጉ ትክክል እናተ አንድ ናችሁ

  • @YeshiAmare-wz7rz
    @YeshiAmare-wz7rz Před měsícem +84

    አስለቀሱኝ እኛስ መች ይሆን ከቤተሰቦቻችን ጋር የምንገናኜው ማን ነው ቤተሰቡ አንደኔ የናፈቀው😢❤❤❤

    • @youtoub4589
      @youtoub4589 Před měsícem +2

      እህህህ፣እኔ

    • @user-es9iv6lg5u
      @user-es9iv6lg5u Před měsícem +3

      እኔስ በቤተሰብ ናፍቆት ልሞት ነው

    • @user-um4wo1bi7f
      @user-um4wo1bi7f Před měsícem +3

      ኢንሻአላህ አንድቀን እኛም በቤተሠብ እንከበባለን አይዞን የሥደት እህት ወንድሞቸ❤❤❤❤

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r Před měsícem +1

      እኔ አለሁልሽ😢😢😢😢😢

    • @DyFg-nx5zk
      @DyFg-nx5zk Před měsícem +1

      እህህህ እኔ😢😢😢

  • @user-yd8bh4yg9g
    @user-yd8bh4yg9g Před měsícem +48

    የሀይሚ ደስታ ማነው ያስደሰተው እናም አብርሽ ሁሌም ነው ምላቹ የወሬ ቦታ አትስጡ ለወሬ የለውም ፍሬ ሲባል አልሰማቹም እንዴ እናም ከዚ ባዃላ ለማን መልስ አትስጥዋቸው ጀግኖች ጠንክሩ ሁሌም ውድድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Před měsícem +6

    ሀይሚየ ለወንድሞችሽ ያለሽ ፍቅር ይለያል ወንድም መከታ ነው የኔ ውዶች

  • @user-rh2xl3sm7n
    @user-rh2xl3sm7n Před měsícem +5

    በርቱ እናተ መቸም አትለያይ ይፋ ወንድምህ ብቻ አይደለም መከታህ መካሪህ ነዉ 👍👍

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Před měsícem +69

    የካሽየ ልጀ ፍቅር ናቸው❤ ይቱቡን አለም ተቆጣጠሩት❤ ቀጣይ ሀይሚ እና ቤዛ ይገናኙ❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před měsícem

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před měsícem +2

      ዛሬ ወላይታ እና ሀድያ ሲዳማ ከንባታ ስብሰባ ነበር አንድ የብልፅግና አባል ለተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸው በጣም ያናድዳል በጣም በንቀት ነበር ህዝቡ ጥያቄው ጦርነት ይቅር ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ልጆቻችን እያለቁ ነው አብዛኛው ቤተሰብ የት እዳሉ አያውቅም መቼ ነው ልጆቻችን የት እዳሉ የምናውቀው ከሞቱም ንገሩን ተብለው ሲጠየቁ 1ሺ ደብብ አሰልፈን አንድ ገሎ ሌላው ይሞታል ይማረካል ምንም እየጠቀሙን አይደለም ብለው በትእቢት ነው የመለሱት 100 የሚበልጥ መኪና ለስራነው ብለው እንቢ ያሉትን በግዴታ ወስደዋል ፍት ለደቡብ ህዝብ ድምፅ ሁናቸው

  • @user-hu8id1lk3h
    @user-hu8id1lk3h Před měsícem +60

    አለቀስኩኝ አቦ እድህ ስታቀብጦት ይህ ሲቀርባት ዛሬ ስለተገናኛቹህ ደስብሎኛል❤❤❤ሀይሚነቴ የኔ ቀበጥ እወድሻለሁ😢😢በጣም በጣም😢

  • @LUBABAAHMED-kd1uf
    @LUBABAAHMED-kd1uf Před měsícem +4

    ጥጋብ እማይሰራው የለም ሰብስክራይብ አሱ ክክክክክክ ደስይላል

  • @Fratubeuser-nf1ie3yx8y
    @Fratubeuser-nf1ie3yx8y Před měsícem +2

    የምር አብርሽ ሂዋ ነው ደስ ሲለኝ ❤ እህት እና ወንድሞች ስታምሩ💞

  • @ZTube-l4z
    @ZTube-l4z Před měsícem +35

    ሩታዬ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤ እስኪ ሩታዬን እንዴኔ የሚወዳት❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @user-eo9yw6bf6y
    @user-eo9yw6bf6y Před měsícem +54

    እዉይ ሀይሚ ወድሞቾጋ ስለተገናኘች ደስያላችሁ👍😢 የወድምን ፍቅር እሚያቅ ያቀዋል🎉

  • @FadyF-u6f
    @FadyF-u6f Před měsícem +5

    ሙቤ ትለያለህ😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Tebh-gf9tq
    @Tebh-gf9tq Před měsícem +2

    የህቀን እንዴት እንደናፈቀኝ አብራቹሁ ማይበት እንካን በሰለም ተገናኛቹሁ አብርሽዬ ሀይሚ እኮ ለናንተ እህት ቢቻአይደለችም እናትም ናት የምር ልክ እንደ እናት ነው ስፈስፍ እምትለው የኔ ሆደባሻ አይለየቹሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን ክፍ አይከቹሁ ፍቅረቹሁ ዛለቂ ይሁንለቹሁ

  • @user-hd3fd7ce6k
    @user-hd3fd7ce6k Před měsícem +41

    እንኳን ደስ አለሽ ሀይሚ የወንድሞቿ ቀበጥ እውይ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤እስኪ ላይክ 👍

  • @ከድጃ
    @ከድጃ Před měsícem +59

    ስደት ስልችት ድክም ብሎኛል የመዳም ቅመሞችዬ የማታና የእረፍት እንጀራ ይስጠን ጉሉ አሚን ❤❤

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse Před měsícem +3

    ሩታዬ እንወድሻለን ግንዛሬ ከላይየለበሺው ያስደብርል ላች አይመጥንም 😢😢😢❤❤የኔሙሉሴት

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Před měsícem +5

    ማሽአላህ ❤🎉እንኮን ደስአለሺ❤ሙቢተለያለህ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Před měsícem +29

    ሀይሚዬ አቺ አልቃሻ አገኘሻቸው ወንደሞችሽን እሩታዬንም አብራችሁ ስላየሃችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před měsícem +79

    ሀይሚዬ የኔ ወርቅ ስወዳት የጋሺዬ ልጅዎች ፍቅር ናቸው የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saudasaudamuda3804
    @saudasaudamuda3804 Před měsícem +1

    ወላሂ ደስ አላኝ ሀሚ በማምጠቷ ሙቤ እንወድሀለን ልክ እንደ ተለቅ ወንድማቸዉ ነህ ❤❤❤

  • @user-wx5lg5sc4o
    @user-wx5lg5sc4o Před měsícem +6

    ማነዉ እደኔ የትልቅ እህታቸዉ መጥፋት ያሣሠበዉ በላይክአሳዩኝ😢😢😢😢😢😢

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede Před měsícem +55

    ለብር ቢሆን ብዙ ነገር ማድረግ ትቺሉ ነበር ሁሉም በጃችሁ አይደል ያለው ለጥቃቅን ነገር ቦታ አትስጡ 🙏🙏

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před měsícem +133

    ዛሬ ከፍቶኛል መዳሜ ከስራ አባረረችኝ አይዞሽ በሉኝ በነካ እጃቹ ፕሮፋይሌ ተጭናቹ 50ሺ አስገቡኝ ያገሬ ልጆች❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 Před měsícem +2

    የሰይጣን ጆሮ ይደፈን. እንዳትሰሙ የእናንተ ወንድም አማማችነት ልዩ ነው ❤❤❤❤❤❤
    ሐይሚቲየ እንኳን ደስስስ አለሽ ቅመሜ❤❤❤

  • @SameeraSameera-um3si
    @SameeraSameera-um3si Před měsícem +1

    አብርሽይ ያገሪ ልጆች በጣም ነዉ ምወዳቹ ሰዉ ለሚያወሪዉ ወሪ ቦታ አትስጡ በጋሽዬ ስትምል በጣም ነዉ ያስለቀስከኛ የኒ ዉዳች ያለዉት ዱባይ ነዉ ወላይ ስጣታ መላክ እየፈለኩ ቁጥራቹ አጣዉ ኡፉፉፉ

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 Před měsícem +48

    👉🫶👍🥹🥺ዝብላችሁ፡ቀጥሉ😢እነአብርሽና፡ሩታ፡ጠላት፡በዝቶባችሁል፡የምትሉ😢❤❤💋😘🥰🫂💞

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz Před měsícem +27

    ሀይሚ በመምጧቷ ማነው ደስ ያለው❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-fr1oc4qe4r
    @user-fr1oc4qe4r Před měsícem +3

    ሀይሚዬ ሰወዳት የጋሺዬ ልጅዎች ፍቅር ናቸዉ❤❤❤❤❤

  • @SeadaFentaw-f2f
    @SeadaFentaw-f2f Před měsícem +1

    ለመጥፎ ለሚናገሩ ሰውች መልስ አትስጡ❤❤❤ ለምትስሩትስራ ብቻ ❤❤

  • @user-jz6ie4cb8o
    @user-jz6ie4cb8o Před měsícem +25

    የሙቤ ዘፈን የተመቸው 😂😂😂😂አሳቀኝ የምር አብርሽየ ደሞ ፈታበል ለሠውወሬ አትጨነቅ እደሙድህ ዘናዘና በል😮😮😮

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před měsícem +42

    አብርሽዬ ያንተ አድናቂ ባልሆን ይቆጨኝ ነብር❤❤❤❤ የምር የኔ ሰዉ አክባሪ

  • @Sheta-zm1xf
    @Sheta-zm1xf Před měsícem +1

    ሚባዬ ሀይማዬ ሰለአየሓቾሁ በጣም ደሰ ብሎኛል በእውነት።

  • @user-vo4ni4zo7b
    @user-vo4ni4zo7b Před měsícem +3

    የገሺዬ ልጆች ሰወደቹ ወደፍት በሉ የ ሰውን ነገርተውት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Před měsícem +66

    ሩታ አብርሽ የምቶዱብቻ

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene Před měsícem +103

    ጌሙ እንደዉም እስከዛሬ ካየናቸዉ ጌሞች አንደኛ ነዉ የጠላት ወሬ አትስሙ አብርሽዬ የምትሉ ላይክ❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd Před měsícem +1

    አብርሸ እሩታ ሀይሚ ሙቤ ኤፍሬም ሁላችሁም እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ደሰ ይላል በጣም ሌላዉ አብርሸዬ ያንተ ትልቁ ነገርህ ያሰከበረህም በጥቃቅን ነገሮች መልሰ አለመሰጠትህ ትልቅ ነገር የዛሬዉ የገንዘብ ነገር ሰለሆነ እንዳይሰፋ ጥሩ ነዉ ምንም ሰራ መሰራት ሳይችሉ ማሰረጃም ሳያገኙ ሰዎች ላይ እማይሆን ነገር አትበሉ አትበሉ እባካችሁ እግዜብሔርም አይወደም ተቆጠቡአብርሸ እሩታዬ እራሳችሁን ጠብቁ እናንተ ገና ብዙ ይጠብቃችኋል ሌላዉ ሁሉም ነገር ተሰተካክሎ እግዜብሔር የሚያሰደሰተዉን ነገር ይሰጣችሁአብርሸ እባክህ ለሩታዬ የአብዱ ኪያር አዲሰ የወጣዉን ዘፈን ቡቡዬ የሚል የሩታዬን ደግነት ሰለሚገልፃት ጋብዝልኝ እባክህ ፍቅሩን ያብዛላችሁትልቅ ቦታ ድረሱ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @ohminya2mohammedtube217
    @ohminya2mohammedtube217 Před měsícem

    ሀይሚ ከሩታ ከወንድሞችሽ ስለተገናኝሽ እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉❤

  • @user-xd4xp6kg9y
    @user-xd4xp6kg9y Před měsícem +67

    ሀይሚ ታድለሽ ማርያምን 😢😢😢ታላቅ እህትና ወንድም ባለው ሰው ስቀና😢😢😢😢ለማንኛውም ሁላችሁንም እወዳቸኋለሁ ❤😢የኒ ምርጦች

    • @user-bq8dg3fh1y
      @user-bq8dg3fh1y Před měsícem +2

      እዴኔነሺ 😢😢😢😢

    • @meMefordad-ys3xe
      @meMefordad-ys3xe Před měsícem

      አረ እህታለም ያለን አንዳንዶች ደግሞ እንማረራለን 😥ለሁሉም ምክንያት አለው እግዚአብሔር በርግጥ መከታ ነው ትልቅ ወንድም ግን ያን ያህል ማያስብ ወንድም ደግሞ ሞልቷል 😌

    • @user-xd4xp6kg9y
      @user-xd4xp6kg9y Před měsícem

      @@user-bq8dg3fh1y አይዞን 🥺🥺🥺🥺

    • @user-xd4xp6kg9y
      @user-xd4xp6kg9y Před měsícem +1

      @@meMefordad-ys3xe አው አለ ውዴ ግን ምንም ግዴለሽ ቢሆን እራሱ ወንድም መከታ ነው 🥺🥺እናም በጣም ነው እምቀናው ማርያምን😔😔😔

    • @quite701
      @quite701 Před měsícem

      አይዞሺ እህት😢😢❤❤

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Před měsícem +84

    ሀይሚና ሩታ በመገናኘታቸዉ ማነዉ የተደሰተ ሁሌም አብራችሁ ድመቁልኝ❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před měsícem +2

    ሩቲዬ የኔ እስማርት አምር ብሎብሻን የኔ አስተዋይ❤❤❤❤

  • @Mahlet40
    @Mahlet40 Před měsícem +1

    ሙቤዋ የኔ መልካም የኔ ትሁት ፈጣሪ የልብህን መሻት ሁሉ መልካሙን ይፈፅምልህ የኔ አባት በርታ የኔ ጀግና❤❤❤አብርሽየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Před měsícem +31

    ሀይሚየ የወንድሞቿ ቀለጤ ብርቅዬ 😢😢በደስታ አለቀስሁ ደስታሽ ደስታየ ነዉ❤❤❤

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa Před měsícem +19

    የሙቤ ቤተሰባዊ ፍቅር ደስ ሲል ❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před měsícem

    ኮመንታተሮች በፈጣሪ ስም
    ሚድያ እስከሆነ ድረስ በጨዋነት .. እንማማራለን በ ፕራይቬት እየመጣችሁ እምትሳደቡ ልጆች .. በጣም ነውረኞች ስድብን እንደ ምሁር እምታዩ ማንነታችሁ ነው.. ፕራይቬት አትምጡብኝ
    እሄ እይደለም አብርሽን መልካም ነገር እሚስራውን @ የ ቡታጅራን ልጆች ቀርቶ
    ስይጣንን .. ወደ መልካም ለማምጣት እምጥር ስው ነኝ
    ተሳዳቢ ነውረኞች ግን ማንነታችሁን ይዛችሁ ተቀመጡ ::🥹🥹🥹🥹🥹

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 Před měsícem +3

    የናተ ሥራ እያዳዱ ተመልካች ልብ ቢል የናተ ውሸትና ለተተመልካች ክብር የላችሁም እሩታ የቡታጂራ ልጂ ሁና እዛው እየተማርች የሸገር ልጂ ነኝ እያለች የሌለ ውሸት ድራማ ተመልካችንን ልቲድ ነው ወድሞ እቢ አለ ምናምን ብቻ የናተ ይበልጣል አሁንም አትዋሹ ጥሩ አይዴለም !!!!!!!

    • @user-kg6fx7ud1s
      @user-kg6fx7ud1s Před měsícem

      ለምን መጣሽ ውሽት ኮሆና

    • @user-hz4gn3xj8m
      @user-hz4gn3xj8m Před měsícem

      እና ውጭ አ አለቅላቂ ቱሪናፋ

    • @Nddbdb-jp3sh
      @Nddbdb-jp3sh Před měsícem

      ግን አንደዛ ኮሆ እኮ ሩታ እንደዛ በይ ተበላ ይሆናል በቃ ልጅተዋን ተዋት💔

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 Před měsícem

      @@user-hz4gn3xj8m ቱሪናፍ እማ አብርሽ እሩታ እና ልክ እዳች አይነቶቾ በጎች ላሞች ናቸው ለወጤ ብር አያዋጣሽ ለጌፍት እና ለልብስ ለቤት እቃ መግዥ እምልኩ አላማ የሌላችሁ በግራችሁ እምታሥቡ🤣🤣🤣🤣

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 Před měsícem

      @@Nddbdb-jp3sh እና ለምን ሠው ያየውን አሥተያየት ቢሠጥ ያዙኝ ልቀቁኝ አለ እኮ አሥመሣዬች😒

  • @ማርከአብ
    @ማርከአብ Před měsícem +21

    ሙቢ ሚስኪን ያሳዝነኛል ሀይሚዬ እንኳን ደስ አለሽ ሩታዬ የኔ ልእልት

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 Před měsícem +31

    ገና ጉሩፓችሁ ሰማይ ትደርሳላችሁ ማንንም እንዳትሰሙ ጨወታዉን ቀጥሉ በጣም ደስ ይላል ጨወታዉ ጓደኝነታችሁን አጠንክሩ::ሴጣን ሊጥላችሁ ሲሞክር ነቅታችሁ የክርስቶስን ፍቅረ እያሰባችሁ ቀጥሉበት በጣም ደስ ተላላችሁ:: ❤❤❤❤❤

  • @MeronAA-h9t
    @MeronAA-h9t Před měsícem +2

    እነዚ ልጆች አድናቂዎች በቅንነት ደምሩኝ😍🙏

  • @ZemzemZnabu-pn6cb
    @ZemzemZnabu-pn6cb Před měsícem +14

    እንኳን እናተ ወንድሞቹዋ እኛንም አስለቅሳናለች😢😢ለወንድሞቹው ልዩ ቦታ እና ፍቅር አላት የኔ የዋህ ሀይሚዬ❤❤❤❤❤

  • @vudy1554
    @vudy1554 Před měsícem +51

    የጋሽዬ ልጆች ጨርሰው ሸገር ገቡ😂😂

  • @user-cj6fy6gg8q
    @user-cj6fy6gg8q Před měsícem +2

    አይሚ በጣም ተናፍቀሻል አረ ከብሩጋ አዲሳባ ቢድዮ ስሩልን ❤

  • @fekihamuhamed5447-l7n
    @fekihamuhamed5447-l7n Před měsícem +2

    ሩታዬ የኔ ቆንጆ በጣም ታሳዝኝኛለሽ ወላሂ በዙሪያሽ ያሉትን ሰዎች ሙሉ ለሙሉ አምነሻቸዋል ይሁንና ውስጥሽ የሚያስበውን ፈጣሪ ይወቅ ለካሜራ ግን ደስተኛ ትመስያለሽ የኔ ውድ ታሳዝኛለሽ ምንም ቢሞላልሽ ምንም ነገር ፈንጠዚያ ቢሆንልሺ ያለቤተሰብ አይሆንም ማር ከቻልሽ ደግሞ ዩቲዩብ ቻናል ክፈቺና አንቺም በጎን አሳድጊ ይጠቅምሻል እንጂ አይጎዳሺም ስለዚህ ክፈቺ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤ የፍቅርዬ አድናቂ ነኚ ግን ህይወት ሽ ያሳዝነኛል

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před měsícem +172

    እስኪ እንደ እኔ ደስ ያለው ብቻ ላይክ❤😁የኔ አለሞቼ የፍቅር ሰዎች በስስት የምወዳችሁ እንዴ ደስ እንደአለኝ❤😘

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi Před měsícem +28

    መቸም ቢሆን ለሰው ቦታ አትስጡ በፍቅር ለመጣ እንጅ 🎉🎉🎉❤

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 Před měsícem +2

    ሀይሚዬእንኳንደስአለሽ❤❤❤ ደስታሽደሰታችንነዉ ሙቢእግዚአብሔርይሰጥህ ያሰብከዉስራ ይካልህ

  • @IbsaCarcar
    @IbsaCarcar Před měsícem +3

    Mubarak bayee sii jaladhaa ❤❤❤🫡🫡🫡🫡

  • @mskeke8518
    @mskeke8518 Před měsícem +14

    መብን አለመድነቅ አይቸልም የጓደኝነት ጥግ ነው😢❤❤❤

  • @Abureyan1
    @Abureyan1 Před měsícem +62

    እችን ኮሜት የምታነቡ አላህ አላህ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤

  • @KidsatMulat
    @KidsatMulat Před měsícem +1

    በጣም ደስብሎኛል ሀይሚ ስለተገናኛችዉ ሁሌም ደስተኛሁኑሉይ የኔዉድች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizukkibetie
    @bizukkibetie Před měsícem +1

    አብርሺ የሰው ነገር አንተ እዚህ አይነት ሰዎች የድሮ ጫማ ለይ ፃፈው ቦታ አትስጥ አንተ ጀግና ነነለህ❤❤❤❤❤

  • @HawaSeid-ko3tp
    @HawaSeid-ko3tp Před měsícem +37

    የጋሽየ ልጆች ከአይን ያውጣችሁ
    በጨረቃ መሀል ምትታዩ ደምቃችሁ
    ሩቲ ድምቀታችሁ የፍቅር መምህርቷ
    ሳትናገር ምትናፈቅ ቃል ሳይወጣ ከአንደበቷ
    ፈገግታዎ ማራኪ ድምፀ መረዋዋ
    በፍቅር አሸናፊ ሩትየ ጀግናዋ
    ለጋሽየ ልጆች ድምቀት ሆንሻቸው
    በፍቅር ላይ ፍቅርን ካስሻቸው
    ልበቀና ሩህ ሩህ ነች ትለያለች
    ❤ሩት ❤
    የአብረሽ ንግስት ከሁሉ ትበልጣለች
    የሚዲያው ድምቀት ከአይን ያውጣችሁ
    ሩቲ ድክመቴ ነች ከመሀከላችሁሁሁ❤
    እወድሻለሁ
    አዝንልሻለሁ
    እሳሳልሻለሁ
    እደባልሽ ባይሆንም አስታውስሻለሁ
    አብርሽ እንዳትቀና ይቅርታ ብያለሁ 😮

  • @azebtes8649
    @azebtes8649 Před měsícem +72

    ከአይሚ ጋር ስለተገናኛችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ነገር ግን አንድ ምክር ልምከራችሁ ከሰማችሁኝ ትጠቀሙበታላችሁ እመኑኝ ምግብ ከመብላታችሁ በፊት እጃችሁን ታጠቡ ምግቡንም ባርካችሁ በስመአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የተባረከ ይሁን ብላችሁ ባርካችሁ ተመገቡ ዝም ብላችሁ ጌታ ለመቀበል የሰጣችሁን ምግብ በስሙ ሳትባርኩ አትመገቡ በተረፈ መልካሙን ሁሉ እመኝላችዋለው ሰላም ሁኑ

    • @user-ps6re4dq7f
      @user-ps6re4dq7f Před měsícem +6

      ትክክል ነሽ ውዴ ብዙ ጊዜ እነአብርሽ ምግብ ሲበሉ ተመልክቻለሁ ግን በጭራሽ በስመአብ ብለው አማትበው ሲበሉ አላየሁም ለምን ባርካችሁ አትበሉም ግን

    • @user-sj3xk2km2r
      @user-sj3xk2km2r Před měsícem

      ጴጤናቸውኮ እህታችን መናፍቅደሞ አማትቦአይበላም ስለዚህ የሚያሳፍር እምነት ስላላቸው በሰውፊት ምንም ማድረግ አልቻሉም

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před měsícem

      ረበማያገባችሁአትግቡ

    • @user-jt4ud3ho5p
      @user-jt4ud3ho5p Před měsícem

      ትክክል

    • @user-hz4gn3xj8m
      @user-hz4gn3xj8m Před měsícem

      አለቅላቂ

  • @user-hz4gn3xj8m
    @user-hz4gn3xj8m Před měsícem +1

    አብርሽዬ የሩታ ንጉስ❤ ልክ ልካቸውን ንገራቸው ምድረ ምቀኛ

  • @user-ny9dl6pk4b
    @user-ny9dl6pk4b Před měsícem +1

    ሀይሚ ሣምንት በዛ ብሩኬ ብቻዉን እኮነዉ

  • @user-sy2br9jw4e
    @user-sy2br9jw4e Před měsícem +60

    አብርሽ መልስ አትስጥ ፍቅርን ሚጣላ ሴጣን ብቻ ነው ሴጣኖች ተቃጠሉ አብርሽና እሩታ መልካም የፍቅር ጊዜ ውድድድድ❤❤❤❤