ከልጄ ጋር እንደዚህ አውርተን አናውቅም!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
    storm-visage-3...
    ልጄ ናፈቀኝ አዲስ ሾው🎉🎉🎉
    ልጆችም ውላጆቻችሁን ፤ውላጆችም ልጆቻችሁን አጠገባችሁ እያሉ በሙሉ አቅማችሁ እና በፍቅር ተንከባከቡአቸው ምክንያቱም እየፈለጉ እድሉ የሌላቸው ብዙ ናቸውና እያልን ይህንን በአይነቱ አዲስ የሆነ ሾው እነሆ እንላችኋለን!!!
    የዛሬ ባለታሪካችን ሰብለ ትባላለች የምትኖረው በጀርመን ሃገር ሲሆን ገና በወለደች በ 4 ወሯ ልጇን ትታ ለመሰደድ ተገዳለች!
    ልጇንም ካየቻት 12 አመት አልፏታል ዛሬ በዶንኪ ትዩብ ልጇን ጥርት ባለ ካሜራ እና ድምጽ በቀጥታ ልታያት ነው ! እናት ከ 12 አመት በኋላ ልጇን ስታይ ምን ይሰማት ይሆን? ይህንን ልብ የሚነካ ቪዲዮ አብረን እንመልከት!
    Lje Nafekegn, New show 🎉🎉🎉
    Children, your parents, and parents, take care of your children with all your power and love, because there are many who are looking for them and don't have the opportunity.
    Today, we have a truly heartwarming story to share. a mother from Germany, was forced to leave her baby son 12 years ago when she was just 4 months old. After over a decade apart, she finally going to see her son live on Donkey Tube in an emotional reunion.
    Join us as we witness the raw emotions and joyful tears of a mother and child reunited after an unimaginably long separation. How will react when she lays eyes on her son for the first time in 12 years? What will they say to each other after all this time?
    This is a story of the unbreakable bond between parents and their children, and the power of love to overcome even the most difficult circumstances. Grab some tissues, because this is sure to be a profoundly moving and uplifting experience. Don't miss this live stream - tune in now to see the long-awaited reunion unfold.
    #heartwarming #ethiopia #live #lifestyle #lifelessons #family #parents #habesha #germany #livestream #joyful #emotionalvideo #overcomingloneliness #love #lovers #love_status
    #ዲያቆን #ቀዳሜጸጋ #ዮሐንስ
    #Deacon #Kedametsega

Komentáře • 951

  • @sebliethiosun
    @sebliethiosun Před 26 dny +85

    ይሄን ሳይ የሃንሷ ማርያምን እጅግ ደግሜ ደጋግሜ እዳመሰግናት ግድ ይለኛል ዛሬ በንባየ እያመሰገንኩ ነው በስለት የወለድኩት የአንድ አመት ልጄን ትቼ ወደ እንግሊዝ ልመጣ በመቅረትና በመምጣት ውጥረት ውስጥ ሁኜ እማምላክን ጠዋት ማታ እየለመንኩ እየትንከባለኩ ስለምናት እንድ ላይ አስጨርሳን አብረን ሰለመጣን ሁሌም የሂዋንሷን ማርያም አመስግኑልኝ ተመስገን

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před 26 dny +116

    እኛ ስደተኞችን የሚያስለቅስ ነገር አይጠፋም በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት እኔም እናቴ ናፍቄአታለሁ ናፍቃኛለችም ትናንት በስልክ ስናወራ እያለቀሰች ነበር ቸሩ መድኃኒዓለም ሁላችንንም በሰላም ጠብቆ ከቤተሰቦቻችን ለመገናኝት ያብቃን

  • @SimretTube
    @SimretTube Před 26 dny +148

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ❤❤❤🎉 ስብ አሩጉኝ🙏🙏

  • @user-hj1xd8rr1t
    @user-hj1xd8rr1t Před 26 dny +258

    እናቴ ከየዋት አምስት አመት ሆኖኛል የተለየዋት በ13 ሶስት አመቴ ነው እና አጎንብሼ እየሰራው ነው ግን አንድ ቀን አግኝቻት ለኔ ብላ የከፈለችውን ዋጋ እንደምክሳት እርግጠኛ ነኝ እስቲ ያርግልህ በሉኝ እናታቹ የምትወዱ❤❤❤

  • @tezaLove
    @tezaLove Před 26 dny +28

    😢😢😢 እኔም አባቴን ካየሁት ስድስት አመት ከ10 ወር ሆነኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድ በቅርቡ አየዋለሁ የኔ ጀግና አባት ኑርልኝ እወድሃለው❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 25 dny +17

    መዝሙሩ ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሊቀካህን ቀዳሜ ፀጋ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥልን እያለቀስኩ ጀምሬ እያለቀስኩ ጨረስኩት እሼ ተባረክ እኔም እናቴ በጣም ናፍቃለች ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @omfatimatube276
    @omfatimatube276 Před 26 dny +374

    አንደኛ ነኝ እስኪ እደኔ በስደት ሁናችሁ የልጅ ፍቅር የሚያሰቃየዉ 😢 በላይክ አሳዉቁኝ

    • @abduAdem-ne2di
      @abduAdem-ne2di Před 26 dny +5

      አይዞሽ አላህ ያገናኛቹሁ ይከብዳል በርችልኝ እህትየ😢😢

    • @Saradereje-md9yg
      @Saradereje-md9yg Před 26 dny +3

      እኔም እንዳችው ነኝ😢😢😢😢

    • @omfatimatube276
      @omfatimatube276 Před 26 dny +2

      ኡፍፍ😢

    • @omfatimatube276
      @omfatimatube276 Před 26 dny +1

      ​@@abduAdem-ne2di😢😢

    • @bellabella4670
      @bellabella4670 Před 26 dny +1

      Ye 3 Ljoch Enat Negen 8 Ameta Esha Le Christmas day Ldetachwon BEKEBRLACHWOO DES Ylegnal

  • @YerosenMulu
    @YerosenMulu Před 26 dny +41

    ቤት ይቁጠር የመዳም ቅመሞች አለን አይደለም ልጃችን በስልክ እንኳን እንደ ምንፈልገው የማናወራው ይሁን እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለ ብቻ በአሉበት ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @meri24242
    @meri24242 Před 26 dny +22

    ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ ያንተ አመት ነው ተባረክ😢

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Před 26 dny +100

    ኡፍ ስለልጅ ባታወሩስ ብዙዎቻችን በልጅ ናፍቆት ትንፋሽ አጥሮናል😢

    • @Somayube
      @Somayube Před 26 dny +2

      በጣም 😢😢

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před 26 dny +5

      አይዟችሁ እህቶቻችን ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ጠብቆ ለአይን ለመተያየት ያብቃችሁ🙏 እናንተ ጀግኖች ናችሁ! እንወዳችኃለን ❤❤❤❤❤

    • @BetyBety-xh3zd
      @BetyBety-xh3zd Před 26 dny +1

      በጣም እኔ በስድስት ወሩ ልጄን ትቸው ለሁለት አመት ብዬ ወጣው ይህው ስድስት አመቴ አይኔላይ እየተንከራተተ ልጄ😢😢😢

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Před 26 dny +3

      @@BetyBety-xh3zd አይዛሽ የኔ ውድ እኔም እንዳንቺ ፈጣሪ ያውቃል

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 25 dny

      በጣም😢😢😢😢

  • @kiakiya2665
    @kiakiya2665 Před 26 dny +127

    ውይ እሼ አልቅሼ ልሞት ነው እኔም እየኖርኩት ነው ከልጄ እርቄ ስሜቱ ከባድ ነው እናቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው😢

    • @user-bn3fe2kf3g
      @user-bn3fe2kf3g Před 25 dny +1

      አሜን እኔም😢😢😢😢

    • @user-sp6su6gy3y
      @user-sp6su6gy3y Před 25 dny

      😢😢😢😢😢😢😢እኔም ልጄ አንጀቴ😢😢😢😢😢😢😢😮

    • @user-gh8fb7lg5w
      @user-gh8fb7lg5w Před 20 dny

      አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ETL23
    @ETL23 Před 26 dny +28

    እናቴ እንኳን እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ፈጸመልሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ ፍቅር በሰላም ከቤተሰቦችሽ መገናኘት ያብቃሽ የኔ እናት 😢⛪❤🙏

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 26 dny +9

    አስለቀሳችሁኝ ኡህህህ ልጅቷ በጣም ጎበዝ ናት በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ
    አባክሽ የመኖሪያ ፈቃድ ካለሽ አንዴ ደረሳችሁ ብትመለሱ ብዬ እመክርሻለሁ
    አየገርምሽም መቼም ሞልቶ አያውቅም ሂጂና እናትሽን እቅፍ አድርጊ ለዚህም ልዑል እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏

  • @Dakatube1
    @Dakatube1 Před 26 dny +27

    ዋው ባአዲስ አቀራረብ እሼ ሁሌም ለየት ያለ እይታ ማህበረሰብን የማገልገል ጥግ ❤❤❤❤❤💔💔💔🙏🙏🙏

  • @user-qt9uj6sh6b
    @user-qt9uj6sh6b Před 25 dny +4

    እሼ የስጋ ብቻ ሳይሆን የነብስ ስራ የምትሰራ የእውነት መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ በክብር ላይ ክብር በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርልህ አሜን🙏🙏🙏

  • @Hail-gj8uj
    @Hail-gj8uj Před 26 dny +25

    እኔብቻነኅ በልጅነት በልጄ የጨከንኩበይ እምለዉ ጓደኃአለኅ ለከ እኔ የሁለት ወር ከአስር ቀንጥዬዉ የተሰደድኩት 7 ሆነኅ ከተለየሁት በጣም ከባድነዉ እና አሁን በቅርብቀን እገባለሁ በእግዚአብሔር በሰላም እድገባፀልዩልኅ

  • @MartaHailemariam-zl4fu
    @MartaHailemariam-zl4fu Před 26 dny +14

    እንዴት ልጠቁም በጣም ጀግና የ ሆነ ከ 30 አመት በላይበ ሀገረ አሜሪካ የኖረ የምንማርበት ብዙ ነገር ያለው እንጅነር አለ

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara Před 25 dny +7

    😢 ሸቃሊትዬ የኔ ጀግና ልጅሽን ጥለሽ በአረብ ልጅ የምትለፊ አንች ጀግና
    እግዚአብሔር አምላክ ለሀገርሽ አብቅቶች ልጅሽን ለማየት ያብቃሽ 😢😢😢
    እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ እኔም ልጄን አንድ ቀን ዶንኪ ላይ አቀርበዋለሁ ❤

  • @Efrata288
    @Efrata288 Před 23 dny +3

    እናት እና ልጅ ፍቅር ናቸው እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እሸቱ ድንቅ ሰው እንኳን ደስ አላችሁ ይህን የመሠለ አፓርትማ ስለገዛችሁ።ቢኖረኝ ምኞቴ ግረቤታችሁ ብሆን ግን ፈጣሪ ያውቃል

  • @dereje16
    @dereje16 Před 26 dny +45

    እሼ ድንቅ ነህ የእናት ነገር 🥺 በጣም ልትመሠገን ይገባል 🙏ያሳለፍኩት ጊዜ ለእናቴ ፈተና ነበር ተቀይሬ እናቴን አባቴን ያሳደገችኝ አክስቴን ለማመስገን ፈጣሪ ይርዳኝ ፀልዪልኝ🙏

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Před 26 dny +14

    የሚገርመው ያላሣደግናቸው ልጆች ሰፍ አይሉልንም እኛን ማየት ማግኘት ብቻ ነው እንጂ የሚፈልጉት ብዙም ፍቅር የላቸውም ምክንያቱም ከእርቀት የምንሰጣቸው ፍቅር እና ቁሳቁስ አብረናቸው ከመኖር አይበልጥባቸውም የቁጭት እይወት ነው የምንኖረው ብቻ ይደጉልን አንድ ቀን ይረዱን ይሆናል

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Před 26 dny +20

    እንደዚህ አይነት ታሪክ አለኝ አንድ ቀን ኢንሻአላህ ልጄን ባሌን አየዋለሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947 Před 26 dny +11

    እሼ አንተ የተባረክ ሰዉ ነሀ እግዚያብሔር አምላክ መንገድህን ሁሉ ያቅናልህ ንፁሕ ኢትዮጵያዊ ነሕ እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3ot Před 26 dny +12

    ይመስገን ልጅህስ የለኝም ግን በጣም የምሳሳልት የምወዳት በቃ ሁሉ ነገር የሆነች እናት አለችኝ በጣም ትናፍቀኛለች ከተለያየ ሁለት አመት ሆነኝ ስላየአት እንኳን በቅጡ አልሳምህትም እና በጣም ናፍቀኛለች እናቴ እወድሻለሁ❤

  • @user-fg1zm9ex4l
    @user-fg1zm9ex4l Před 26 dny +20

    እናት ዋጋዋ ውድ ነው ታውቃለህ እሼ እኔ እናቴ ብትኖር እዚህ አረብ ሀገር አልቀመጥም ነበር ሌላ ቤተሰብ ብኖረኝም ሁሉም የራሱን ነው የሚኖረው ትኩረት የሚሰጥህ የለም እና እናቴ ብትኖር እያልኩ ማልቀስ ብቻ ሆነ ስራዬ የት ልግባ መሄጃ ጠፋኝ ይህን ፕሮግራም ሳይ የባስ ከፋኝ ታድለው።

    • @Betty-yf9yi
      @Betty-yf9yi Před 26 dny +1

      አይዞሽ እህቴ እኔም እንዳቺ ነኝ መልፋቴ ትርጉም አልባ ይሆናል አንዳንዴ ብቻ ተመስገን

    • @user-fg1zm9ex4l
      @user-fg1zm9ex4l Před 25 dny

      @@Betty-yf9yi እሺ እናቴ አመሰግናለሁ በአሁን ሰአት ጤናዬን ነው የምለምነው እራሴን ሲያመኝ እንኳን እፈራለሁ ጤናዬን ብቻ እንዳያጎልብኝ ነው ጸሎቴ።

    • @Betty-yf9yi
      @Betty-yf9yi Před 25 dny

      @@user-fg1zm9ex4l
      ችግር የለውም እህቴ ልክ ነሽ ጤና ካለ ሁሉንም ነገር ማግኘት ትችያለሽ ከእናትም በላይ የሆነች ድንግል ማርያም ስላለች በስዋ መፅናናት አለብን በፀሎት በርቺ ፈጣሪ ያግዝሽ

    • @user-fg1zm9ex4l
      @user-fg1zm9ex4l Před 25 dny

      @@Betty-yf9yi አሜንንንን በጣምምም አመሰግናለሁ እህትዬዬ።

    • @Betty-yf9yi
      @Betty-yf9yi Před 25 dny

      @@user-fg1zm9ex4l እሺ እህት አለም

  • @dagnachewmekonnen8810
    @dagnachewmekonnen8810 Před 26 dny +24

    እሽዬ ለቅሶ በለቅሶ አደረከኝ እመቤቴ አገናኝታ አንድላይ ታኑራቸው ድህነት ክፉ ነገር

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Před 26 dny +9

    ፈጣሪ ለሀገርሽ ያብቃሽ ያሰብሽው ተሳክቶ እድሜ በእድሜ ላይ ተጨምሮልሽ ለቤተሰቦችሽ ያብቃሽ ያቤቃቹ

  • @messya7125
    @messya7125 Před 26 dny +21

    እሸቱ የተባረክ ግሩም ሰዉ ስለሰዉ ወሬ አትስማ ስራሕን ብቻ ቀጥል በዚሁ❤

  • @meherat938
    @meherat938 Před 26 dny +8

    በኃጥያተኛ ኃይኖቼ ስለወረድችው እንባዬ ስትል ማረኝ የአብ ልጅ የድንግል ልጅ መድኃነት ኢየሱስ ክርስቶሰ😢

  • @lemlemdegu125
    @lemlemdegu125 Před 26 dny +44

    ኪዳነምህረት እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከእናትሽ ከልጃችሽ ጋር ታገናኝሽ።

    • @embetukonjo
      @embetukonjo Před 25 dny

      ❤❤🎉🎉😢

    • @primoethiopia777
      @primoethiopia777 Před 23 dny

      ኪዳነ ምህረት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው በደሙ አዲስ ኪዳን የፃፈው
      ማሪያም ሞታለች

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh Před 15 dny

      አሜን አሜን አሜን እምየ ኪዳና ምህረት❤❤❤

  • @EmebetWendimu
    @EmebetWendimu Před 24 dny +4

    ስብለዬ የኔ ውድ እህቴ ልዩ ነሽ እኮ ጠንካራ ስውናት እዚ ያልገለፀችው ብዙ ውጣውረድ አባለቤቷ ጋር አሳልፋለች በቅርብ አቃታለው ባለቤትሽም በጣም ጥሩ ስው ነው ስብለዬ በጣም የምውዳት የስኔ ጎልጎታ አመአምላክ በህይወት በስላም እንድትገነኙ የቀረውን ህይወታችሁን በጤና እንድትኖሩ ምልጃዋ አይለያችሁ የኔ ፍቅር ስብለዬ❤❤❤❤❤

  • @user-bs4kc1er2d
    @user-bs4kc1er2d Před 26 dny +19

    እኔም በጣም አለቀሰኩኝ ልጄን ከየወዏት 13አመት ሆነኝ ልጄም ሁሌ ሀሳቤ ሁሉ የማይሳከዉ በአንቺ ናፍቆት ነዉ ትለኛለች እግዚአብሔር ብቻ በሰላም ያገናኝን😢😢😢😢

  • @yidnekachewgirma2238
    @yidnekachewgirma2238 Před 26 dny +8

    እሼ በእውነት ቪደዮውን ከመጀመሪያ እሰከ መጨረሻ በእንባ ነው ያየሁት::
    እሼ እግዚአብሔር አምላከ ረጀም እደሜ ይሰጠህ ኪዳነምህረት ትጠበቀህ:: ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 Před 26 dny +28

    ጥዬው ስሄድ እያለቀሰ ሩቅ መንገድ ሁሉ ድምፁ ይሰማኝ ነበር ያ ድምፁ ዛሬም ጆሮዬ ላይ ያቃጭላል ስደት ክፉ 😢😢😢

  • @Wudemake
    @Wudemake Před 26 dny +29

    እፍ እናት መሆን መታደል ነዉ ፈተናም ነዉ በዉነት ልጅ ጥለን የተሰደድን በሙሉ ልባችን ያጠክርልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před 26 dny +27

    እኔም እናትና አባቴ ናፍቀውኛል ማርያምን😢 በፆለት አሥቡኝ አይናቸውን እዳይ ጦርነት ክፉ ነው በሣት መሀል ነው ያሉ በቻ ፈጣሪ እሱ ጠብቆ ያቆየን የሁላችንንም ቤተሠብ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 26 dny +17

    እሼ ምርጥ ሰው ተባረክ ከልቤ ያለቀስኩ ልክ የእኔ ህይወት ጋ ተመሳሳይ ነው ሳር ቅጠሉ ነው የናፈቀኝ በሰው ሀገር ያለነው ሁላችንም በሰላም ለሀገራችን መሬት ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት እግዚአብሔር አምላክ ይሰውረን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @takelederesa
    @takelederesa Před 26 dny +9

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ አዝናኝ ቆይታ ነው ልጆችሽን በምፊልጊው ፈጣሪን እያመሰገኑ ስላይሽ እንኳን ደስ አለሽ ለሀገርሽ በሰላም እንድገቢ ፈጣሪ ይርዳሽ🎉🎉🎉

  • @selamluluselamlulu9599
    @selamluluselamlulu9599 Před 26 dny +5

    እኔም ልጄን በ4 ወርዋ ለእናቴ ሰጥቻት የተሰደድኩትና እንደሷዋ በአልቆይም ግን ስሜቱን እረዳዋለዉ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ፈጣሪ ከልጆቻችን ተለይተን ስደት ላይ ያለን ሁላችንንም በሰላም ያገናኜን😢😢😢😢

  • @semirsied2918
    @semirsied2918 Před 24 dny +2

    ሰብለ ጠንካራ ሰውናት እዚ ያልገለፀችው ብዙ ውጣውረድ ከባለቤቷ አሳልፋለች በቅርብ አቃታለው አንድ አከባቢ ኑረን።
    በዓል ሲሆን ተሰባሰበን እነሱ ጋ ነበር እምናሳልፈው።
    ሰብልየ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል አንችም ባለቤትሸም ሰላም ሁኑልኝ ❤

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie Před 26 dny +6

    ሁሌም አዲስ ነገር! እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን በሰማይ በምድር ይክፈልህ። በጣም እናመስግናለን እሼ።

  • @genetchane8442
    @genetchane8442 Před 26 dny +3

    እኔም ልጄ በጣም ናፍቃኛለች እና እሷን የተሰማት ስሜት ውስጤን አንሰፈሰፈኝ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የኔ እናት እግዚዓብሔር በሰላም ያገናኝሽ

  • @Yalfal2009
    @Yalfal2009 Před 26 dny +46

    የኔ ተራ መቸ ነው እኔም በስምንት ወር ነው ልጀን የተለየሁት💔💔💔😭😭😭😭እባክህ እሸ የኔን ልጅ ቶሎ እቅርብልኝ

    • @IiyuHiwot
      @IiyuHiwot Před 26 dny +2

      ፈጣሬ በሠላ ያገናኛቹ❤❤

    • @Yalfal2009
      @Yalfal2009 Před 26 dny

      @@IiyuHiwot አሚን

    • @ertselam
      @ertselam Před 26 dny

      ለሁሉም ጊዜ አለው አይዞሽ ልጅሽ ባንች ምገድ እዳይሄድ በርች

    • @user-st2jh4oc5q
      @user-st2jh4oc5q Před 26 dny

      እኔም በሰባት ወርነው ልጂን የላኮት ግን ማጥት ለያየን ሰሜቱ በጣም ክባድነው በምን እንደምክሳት አላቅም😢😢😢😢😢

    • @LaquuAshu
      @LaquuAshu Před 25 dny

      Uuuuuff yaa Rabii 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 25 dny +2

    የልጅ አና ለቤተሰብ ናፍቆት ከባደ ነው አና በጣም ደስ ይላል ከሁሉመ በላይ እግዚአብሔር ን ማገልገል መታደል ነው

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947 Před 26 dny +6

    እናት እግዚያብሔር የተሳልሺዉን የተመኘሺዉን የልጆችሽን የእግዚያብሔር አገልጋይነት ስለአሰሳካልሽ እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉ

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 Před 26 dny +7

    በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እሼ እግዚአብሔር ያክብርህ ቀጥሉበት

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest Před 26 dny +4

    ውይ ይህ ካባርነው ወልዶ መለየት አናቶቻችንንእግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በቻ በሰላም ያገናኘን ከልጆቻችን ጋር ስሜቱ 😢😢ልብውስጥነው

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw Před 26 dny +6

    በእውነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ከልጆችሽ ያገናኝሽ እሼም እግዚአብሔር ይባርክህ ሰላም ጤና ያብዛልህ 🙏🥰🥰🥰

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 Před 26 dny +5

    🙏❤🙏❤🙏 ቃል ያጥራል🙏 እግዚአብሔርን ይበልጥ እንድወደው ያደረገኝ program🙏 እግዚአብሔር የታመነና እውነተኛ አምላክ ነው🙏

  • @user-sw9qr2vh8y
    @user-sw9qr2vh8y Před 26 dny +12

    መታደል እመቤቴ ለትልቅ ደረጃ ታድርስልሽ❤❤❤💒💒የኔ ተዋህዶዬ መዝሙር የህሊና ሰላም😢😢❤❤🙏🙏🙏

  • @YEABBABA.
    @YEABBABA. Před 26 dny +17

    ሚገርም ፖሮግራም ነዉ እሼ 👏🥰

  • @Tigmekuria
    @Tigmekuria Před 26 dny +4

    ኡፍፍፍ የእናት ፍቅር ማጣት ከባድ ነው በራሴ ቦታ ሆኘ ነው ያየሁት እናቶች ክፉ አይንካችሁ እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች🙏🙏
    እኔስ አልታደልኩም እናቴ 😭😭😭
    እሼዋ አንተኮ ትለያለህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው 🙏🙏

  • @Sara-ip2nq
    @Sara-ip2nq Před 26 dny +5

    ውይ ነገንንምን ልሆን ነው እንባዬን አርግፌ የምር ማቆም ነው ያቃተኝ 😢አይ ስደት ብንኖርበትም ናፍቆት እንዳንገላታን ነው ልጄ አበባዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ ክበሪልኝ እድሜን ይስጥሽ አባቴ ማዕረጌ ኑርልኝ❤

  • @user-ro7sp5hv6i
    @user-ro7sp5hv6i Před 26 dny +10

    በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ በጤና በሞገስ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g Před 26 dny +8

    እእእእፍፍፍፍፍፍ ልጂን ትቶ መሰደደድ የወለድ ያውቀዋል እኔም ስቃዠ ነው እማድር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አለን በስስስቀቀቀን

  • @BelgaMoges
    @BelgaMoges Před 25 dny +2

    መዝሙሮን ስስማ አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል እኳን እናንተን በዚህ መልክ አይቺ🙏🙏🙏 ፈጣሪ ከልጅሽ ጋር ያገናኛሽ 🙏🙏🙏ልጅሽን በቤቱ ያፅናት ፀጋዉን ያብዛላት 🙏❤❤

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Před 26 dny +29

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu Před 26 dny +2

    ማጣጣት ከባድ ነዉ ብቻ እንኳን መጨረሻቸዉን አሳመረዉ ወቶ ሰርቶ መለወጥ ትልክ ሀብት ምስጋና ነዉ ምስጋና ለድንግል ልጅ ይሁን❤ደስ የሚል ቤተሰብ እኔም በእንባ ነዉ ያየዉት ስደት ያላችሁ ወገኖቸ ለቤተሰቦቻችን በሰላም ያገናኘን

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on Před 26 dny +9

    ወይ ስድት ክፍቱ እናት ልጅ ወንድም እህት ብቻ ለይብቻ ልፍት ሀገራችንን ስላም አርጎልን ቤትስቦቻችን ጋር በፍቅር ያኖርን 🥹🥹🥹🥹

  • @naniassem8814
    @naniassem8814 Před 24 dny +1

    ወይኔ እሼ ድንቅ ነህ በአጭር ቆይታ የስደትን ህይወት እና ስደተኛን የተረዳህበት ይደንቀኛል ረጅም ቆይታ ኖሮህ ቢሆንስ? ላይፉን አይተህ? ቢሆንስ? Imagine 😢 thank you esheee

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 Před 25 dny +4

    ባለፈው ሊባኖስ መቶ ለቅዱስ ያሬድ በዝማሬ አበሻብሾን ሄደ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ

  • @سينكا
    @سينكا Před 21 dnem

    የልጅ ናፍቆት ከባድ ነዉ እኔ ልጄ እየናፈቀችኝ ሆዴ እያባባ እራሴን እየሸወድኩ እኖራለሁ እመብርሃን በሰላም ለልጆቻችን ታብቀን❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 26 dny +6

    እኛንምለዚህ ክብር አብቃን እባክህ ጌታሆይ ንፁህ ልብፍጠርን ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ተዋህዶ እናቴ ተስፍ አለሽ በልጆችሽ በእናቶቻችን በአባታችን በደጋግ ሰወች
    ስለ ሁሉምነገረ እግዚአብሔር ይመስገን(3)ክብር ለመድሀኒያለምይሁን ብቻ ምንቃል ይገልፀዋል 😢😢😢😢ልቤ ተነካ እፍፍፍ ጌታሆይ ልብ ቃኝ በምስጋ እባክህ አባትሆይ ደክሞኛ አሳርፈኝ አባቴ😢😢😢❤

  • @comcell2827
    @comcell2827 Před 25 dny +2

    እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልክ እኔም ልጄ ካየኋት 6ዓመት አለፈኝ😢 በ12ዓመቷ ነው ትቻት ወደስደት የውጣሁት ግን ናፍቆት ያከሳል በልጄ ናፍቆት ከሳሁ ያለድሜየ አረጀሁ ብቻ ፈጣሪ የተለያዩት ላይነስጋ ያብቃችሁ ብላችሁ ፀሎት አድርጉልን

  • @Semiratube
    @Semiratube Před 26 dny +4

    በወላጅ ናፍቆት የሚሰቃይ ወላጆቻችንን አላህ እረዠምእርሜ ይስጥልኝ ያረብ🤲🤲

  • @Nottingham2024
    @Nottingham2024 Před 25 dny +1

    የኔ ናት የምታምኚው አምላክ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እንባዬን ጨረስኩት የተባረከች ልጅ አምላክ ሰቶሻል ክብር ለድንግል ልጅ❤

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v Před 26 dny +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲቆን ቀዳሜውጸጋ እንዲሁም ህፃናቱ❤❤

  • @alal8630
    @alal8630 Před 26 dny +4

    ኡፍፍፍፍ ይህን ፕሮግራም ሳይ አልችልም የልጅ እናት ስለሆንኩ በስደት ላይ የልጀ ናፍቆት ያንገበግበኛል

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před 26 dny +8

    እኔምእናቴ ናፍቃኝ አለች ባጠቃላይ ቤተሰቦቸ አላህ እኛንምእነሱንምይጠብቀን በሰላም ያገናኘን

  • @AdiKifle
    @AdiKifle Před 26 dny +2

    ትልቅ ሰው እሼ ተባረክ እድሜ ዘመንህ ይባረክ የሰው መዳኒት ነሕ።

  • @FikatTube
    @FikatTube Před 26 dny +3

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ሁል ጊዜም መልካም የሚያደርገው ቸር ፈጣሪ🙏🙏🙏

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 Před 25 dny +2

    አሺየ የኔንም ልጅ በታቀርብልኝ ደስ ይለኛል በእውነት እኔም በ 1አመቷ ነው ትቻት የመጣሁት አሁን 4.6ወር ሆኗታል እና 3አመት ከ3ወር በሰቀቀን በናፍቆት ነው ያለሁት

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c Před 26 dny +3

    እምለዉ ጠፈብኝ ብቻልብይነከል እናት ለዘላለምትኑር እሽየኛመልከም እግዚአብሔር ከተጋይሁን❤❤❤

  • @tigistgugssa1174
    @tigistgugssa1174 Před 25 dny +1

    በጣም ያሣዘናል የኔም ኢይወት እንደዚህ ነወ የኔ ይባሰ ከ35 አመት በአለ በዚህ አመት ላያቸው ነው 😢😢 በረቺ አምላከ አለ የኔ እህት ጌታ ይባርካችሁ

  • @user-in4iy7jh8z
    @user-in4iy7jh8z Před 26 dny +5

    ቆይ አንተ ግን እዴት አይናት ሰው ፈጣሪ ግን ምን እየሰራነው ባንተ ላይ ታምረኛው ሙሴ❤❤❤❤

  • @dresshamebel2549
    @dresshamebel2549 Před 24 dny +1

    በእውነት በጣም ያሳዝናል በእውነት እኔ ልጁ የለኝም ግን በጣም ከባድ ነው ስሜቱ ግን እግዚአብሔር ለሁሉም መፍትሔ ይሰጠን አሜን ❤❤❤

  • @salamsiraj9116
    @salamsiraj9116 Před 26 dny +6

    እኔ አልቻልኩም ብሶተኛ ነኝ የልጀ ናፍቆት አንገትግቦ ሊደፋኝ ነው እመቤቴ በስላም ታገናኝኝ እንደ ውሀ ጠምቶኛል አማርኛ ቢችል ኖሮ ባቀርብኩት ነበር ካንተ ፕሮግራም😥😥😥

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g Před 19 dny

    ልጀዋ ህይወቴ ብሌኔ በጣም እወድሃለሁ በጣም ናፍቀኸኛል 😭😭😭ያረብ የናትንም የልጅንም ልብ አይተህ የናፈቀን ሁሉ አገናኘን😢ስለናቴ ምንም ማለት አልችልም ብቻ አላህየ አደራ አደራ

  • @AlmazZeude
    @AlmazZeude Před 26 dny +7

    ይህን ስሜት የምያውቀው የተለያየብቻነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 25 dny +1

    በጣም ነው ያስለቀሱኝ ስደት አይኑ ይጥፋ ይላል የአገሬ ሰው
    ስቃይ ውስጡ ገብቴ ጉድጩን እንባ
    ሲያርሰው
    እግዚአብሔር ሆይ በተፈጠርንበት ምድር መልሰህ ሰብስበን💚💛❤👏እሼ እክባሪህ ነኝ ሁሌ የምትሰራው ልቤ ውስጥ ይጠልቃል💚💛❤👏👏👏👏👏😘😘

  • @user-om7oi8vw3b
    @user-om7oi8vw3b Před 26 dny +7

    የፅድቅ ስራ ነው። Ende lij masadeg kebed sra yelem!

  • @almazb5306
    @almazb5306 Před 9 dny

    እሼ እግዛብሔር ቤተሰብሕን ዘመንህን ይባርክልሔ በዚህ ዝግጅት በጣም እያደነኩህ ነው አንተን የወለደችህ እናት ክን ይባርክልህ

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x Před 26 dny +3

    እኔም ዛሬ በህልም አይቻታለሁ እናት እኮ 😢13አመታችን ነው ከተለየን ግን ሁሌ ትናፍቀኛለችች በርግጥ እኔ 30ዎቹ ውስጥ ነው እድሜዬ ግን ያኔ ከቤቴ ወደ ስደት ስመጣ እናቴ 😢እባዋ እርግፍ እርግፍ እያለ እውጪ በር ድርስ የተከተለችኝ ድቅን ይልብኛል😢 ብቻ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝን በስደት ሆነን ማንኛችንም ቤተሰባቻችንን ክፉ አንካብን ❤❤❤🎉

  • @zed8332
    @zed8332 Před 21 dnem

    በጣም ልብ የመነካ መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤😢ከልጅ ቶሎዩቶ መነሪ ከባድ ነዉ😢😢😢😢እኔ እራሳ በነፎቆት ልሞትነዉ😢😢 ልጅየ እናትህ ከሰደት እሰክ መለሰ በሰላም ቋይልኝ ኤቤልየ❤❤😢😢አሼየ መልካም ሰዉ❤❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 26 dny +2

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ቸሩመድኃኔአለም ትልቅ ጀረጃያድርስልሽ በሰላም ለሀገርሽ ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ በስደት ያላችሁ እህትወንድሞቼ ለሀገራችን ያብቃን በስደት ደከመኝ ድንግልማርያም የስደት ስንቄ ለሀገሬ አብቄኝ❤❤❤

  • @zewdineshiShumet
    @zewdineshiShumet Před 21 dnem

    የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ በአካል ለመገናኘት ያብቃችሁ እኔም ከልጀ ለ2 አመት ተለይቻት መዳም ጋ መጥቸ አለሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @HenokGebi-we8vg
    @HenokGebi-we8vg Před 26 dny +4

    ጀርመን 😢😢
    በሰላም ያገናኛችሁ ውድ ቤተሰብ ❤

  • @user-ez6ml7rg1f
    @user-ez6ml7rg1f Před 11 dny

    በጣም ይገርማል እኔም ስደት ላይ ነኝ ልጆቼን መቼ እደማገኛቸው አላውቅም ምክኒያቱም ወረቀት አላገኘሁም በጣም ከባድ ነው

  • @user-vx2lk2rh3o
    @user-vx2lk2rh3o Před 26 dny +3

    ታድለሽ 😢የኔ እንቁ እደጊልን ስታምር ደግሞ ❤ እኔም ልጄ እንደዚህ ሁና ባያት ደስ ይለኝ ነበርግን አይሆንም 😢

  • @user-sl8gs9kz8j
    @user-sl8gs9kz8j Před 26 dny +2

    እሸቱ እግዚያብሔር ይጠብቅህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኑርልን እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @የፍቅርእናትyefikerenat

    እሼ የኔ ውድ መልካም አሳቢ የራሴን ታሪክ እያለቀስኩ ነው ያየሁት የሼ ቤተሰቦች ስለምትመኙልኝ ምኞት አመሰግናለሁ በፀሎት አስቡን ለዚ መልካም ሰው እሼ ከነሰራተኛዎቹ በፀሎት አስቡት መልካም ሰው,,,,,,,,,,,,,,❤❤❤❤❤

  • @tegestmamo-we6xr
    @tegestmamo-we6xr Před 26 dny +2

    እያለቀስኩ አለቀ ልጀእና ወንድሜ በአንድቀንየተወለዱ ሁሌም እግዚአብሄርን እንዲያገለግሉ ነው እምመኝላቸው እናም ሀሳቤሁሉ የኔሂወትነው የተገለፀው

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 26 dny +3

    አይዞሽ እናታችን ታገኛችዉ አለሽ አታልቅሽ❤❤❤

  • @flebersiyum6304
    @flebersiyum6304 Před 15 dny

    እናቷን ኮፒ❤❤❤❤ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ፈጣሪ ልጆቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @chinadire5117
    @chinadire5117 Před 26 dny +5

    የ2 አመት ልጅ ጥዬ ስደት ወጥቼ የ13 አመት :ልጅ ስትሆን ሄጂ አግኝቻለው እግዚአብሔር ከረራዳኝ ደሞ በቅርቡ አብረን መኖር እንጀምራለን

    • @saudihosen8183
      @saudihosen8183 Před 21 dnem

      😢😢minw ቆየሽ ውዴ

    • @chinadire5117
      @chinadire5117 Před 21 dnem

      @@saudihosen8183 ስንት ነገር አለ መኖርያ ፍቃድ የሚባል እረ ስንት ችግር አልፎል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-tg7ho6fe3o
    @user-tg7ho6fe3o Před 8 dny

    እሼ እኔም 14አመቴ ነው የልጆቼና የእናቴ የወንድምቼ ናፍቆት አሰቃይቶኛል በፀሎታችው አስቡኝ ሰብልዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ሰላም ያገናኘን❤❤❤❤❤❤

  • @HgGg-ds9sy
    @HgGg-ds9sy Před 26 dny +8

    እኔም እናቴ በጣም ናፍቃኛለች በለቅሶ ጀመርኩት😢

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Před 21 dnem

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት አስለቅሳ አስለቀሰችኝ

  • @user-oc1dy5cd8b
    @user-oc1dy5cd8b Před 26 dny +3

    እህቴ እንኳን የልብሽን መሻት እንኳን ፈፀመልሽ መጨረሻዋን ያሳምርልሽ

  • @Mari-mh7yn
    @Mari-mh7yn Před 15 dny

    😭😭😭😭በጣም ደስ ይላሉ እኔ በጣም ካፍቶኛል ምክናቱም እናቴ ከምንም በላይ ስለ ምወዳት ስለ እናት አያስቺለኚም እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቺው ላኔም ፀልዩልኝ እናቴ ዳግሜ አግኚቻት ጉልበቷን ስሜ ትንሽ ጊዜ እንኩአን አብሬ የማሳልፍ ጊዜ ፈጣሪ ይስጥልኝ 🤲🤲🤲