ሀይሚ እና ኤፍሬም ከባድ ሚስጥር አወጡ..😱 ብሩኬን እፈልገዋለው...🤣 በጣም የምወደውን ትልቅ ስጦታ ከአድናቂዎቼ ደርሶኛል.. |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 04. 2024
  • ሀይሚ እና ኤፍሬም ከባድ ሚስጥር አወጡ..😱 ብሩኬን እፈልገዋለው...🤣 በጣም የምወደውን ትልቅ ስጦታ ከአድናቂዎቼ ደርሶኛል.. | @GashyeTube
    This video Originally maked by Eyu Entertainment.🔥🔥
    Join Gashye youtube Channel Please 🙏👇
    • ሀይሚ ስጦታ ሰጠችው ኤፍሬም በጣም ...
    የሁሉንም ቃለመጠይቅ ከታች ባለው ሊንክ ታገኛላችሁ..👍
    የዊና ቃለመጠይቅን ለማየት 👇
    • ዊና ተጨነቀ ከዊና ጋር ከባድ ጥያቄ...
    የ ብሩኬን ቃለመጠይቅ ለማየት 👇
    • ብሩኬ በከባድ ጥያቄዎች አፋጠጥኩት....
    የ ሙቢን ቃለመጠይቅ ለማየት 👇
    • ሙቤን በከባድ ጥያቄዎች አፋጠጥኩት....
    የ ኤቢን ቃለመጠይቅ ለማት 👇
    • ኤቢ አፋጠጥኩት..ከሃይሚ ጋር ያላች...
    የ ሀይሚን እና ኤፊ ቃለመጠይቅ ለማየት 👇
    This video content concern about Ethiopian Best CZcamsr And Haymi and Efrem Lifstyle and secret quetionary VIdeo. we make this Question and Answer video for bring big laugh to habeshan people and this lovely world.!!
    thankyou so much youtube and my youtube family's 😍...‼️
    It's original eyu entertainment video 😎
    """""" Thankyou for watching""""""""
    Don't Forget To subscribe , like, and share
    #holiday #jondanel #tiktokvideo #comedy #napi #comediannapi #dormlife #eyuentertainment #anchi #tututu #ethiopia #prank #viralvideo #habeshan #funnycomedy #viralvideo #viraltiktok #viralshorts #ethiopiancomedy #amharic #natty #nattyentertainment #bestcomedy #napi #comedyshorts #gutema #biru #gutemanabiru #gutema_ena_biru #comediannapi #ethiopia #france #france24 #habeshan #ሀበሻጨዋታ
    #francecomedy #napi in france #funnyshorts #haregkelemu #haregdenklijoch #haregtiktok #emama_zinash #ትንሿእማማዝናሽ #እማማዝናሽ #አስቂኝቪዲዮ #ሙቢ #mubitube #mubatube #newmubatube #ድንቅልጆች #መሱድ #መሱድ_ነስሮ #ቀልድ #ቀልዶች #ሀበሻልጅ #
  • Zábava

Komentáře • 1,1K

  • @elotube16
    @elotube16 Před 3 měsíci +436

    ቡራ ወንድሜ ሰማክ ወይ😮😮🎉😂

  • @Mubetube2
    @Mubetube2 Před 3 měsíci +576

    ሀይሚና ብሩኬ በሉ አትሽኮርመሙ ተጣመሩ😂ደምሩኝ ምርጦቸ❤

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni Před 3 měsíci +651

    ሀይሚ እና ቡርክ ይጣመሩ የምትሉ እሥኪ እኔ ቢጣመሩ ደሥ ይለኛል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SeadaYimam-uq6zh
    @SeadaYimam-uq6zh Před 3 měsíci +257

    ሀይሚና ብርኩን ተገናኝተው ይጠየቁልን ማወቅ ፈለግን

  • @FddggGgghh
    @FddggGgghh Před 3 měsíci +175

    በቃ ብሩኬ እና ሀይሚ ቢጣመሩ ደስ የሚላችሁ ብቻ👍

  • @Mes5uy9er8r
    @Mes5uy9er8r Před 3 měsíci +417

    ፍቅርዬ ትጋበዝ የምትሉ👆👆👆

  • @firiyefiriye2403
    @firiyefiriye2403 Před 3 měsíci +80

    ብሩኬ እቺን የመሰለች ቆንጆ ልጅ ብታመልጥክ የለሁበትም ሀይሚዬ❤❤❤❤

  • @GenetAwele
    @GenetAwele Před 3 měsíci +288

    ሀይሚ ዛሬ አምሮብሻል ከቡርኬጋር ይጣመሩ የምትሉ👍👍❤❤❤❤

  • @user-xu4un7tg2m
    @user-xu4un7tg2m Před 3 měsíci +169

    ኣቤት የኛ ነገር ለሌሎች ስናጋባ እኛ ቆመን ቀረን😂😂😂😂😂

  • @user-fp3zs4iy1u
    @user-fp3zs4iy1u Před 3 měsíci +150

    ሀይሚና ብሩኬን አንድ ላይ አቅርብልን❤❤

  • @user-xw2zh9ko3n
    @user-xw2zh9ko3n Před 3 měsíci +315

    በቀጣይ ሀሚና ቡሩኬ ይቅረቡ እምትሉ ላይክ😂😂❤

  • @user-dz1gq6yg9j
    @user-dz1gq6yg9j Před 3 měsíci +56

    በቃ አናሀይሚና እሩታ በሄዱበት መሄድ ሆኗል ስራየ ምርጦች

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 Před 3 měsíci +106

    ሀይሚን ኤፍን እሚወድ👍👍❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před 3 měsíci +116

    የጋሽዬ ልጆች ከልቤ ውድድ ማን ነው እንደኔ የሚወዳቸው እስኪ እጅ ወደ ላይ ❤👍👍👍👍ሀይምዬ የኔ ቅመም

  • @user-ge4vd6nc1v
    @user-ge4vd6nc1v Před 3 měsíci +52

    እረ በናትህ ሀይሚና ብራኬ ብቻቻውን ይቅረቡልን የእእንቁመች እረሀይሚና ብራካ ተጦመራ የእኔ ውዳች ቀጦምነው ደስየሚለኝ የእኔ ውዳች ሀይሚ ብራካ አላለችም ይመችሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-em5ys4iv5f
    @user-em5ys4iv5f Před 3 měsíci +70

    ሀይሚና ብሩኬ በ ቅርቡ ይጣመራሉ እህል ውሀችሁን አድ ላይ ያድርገው 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hetriyajemal5587
    @hetriyajemal5587 Před 3 měsíci +212

    ይጣመሩ የምትሉ👍

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Před 3 měsíci +99

    ዋዉ የዛሬዉ ያበደ ነዉ እኛም ለማጣመር ተነስተናል ሀይሚ እዉነት ተፋቀሩ😂❤❤

  • @Ksaj-pq6mt
    @Ksaj-pq6mt Před 3 měsíci +55

    ዋውውው ሀይሚ,ናብሩኬ ይጣመሩ የምትሉ❤❤❤💘💘👍👍👍✅✅✅✅✅👍👍👍💘💘💘💘✅✅✅✅✅✅

  • @AlainAll-de1yf
    @AlainAll-de1yf Před 3 měsíci +68

    የብሩኬን ኮመት ስፈልግ ተደፍቼ ነበር😂😂😂😂

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před 3 měsíci +165

    ማነው ግን እንደኔ የጋሽየ ልጆች የሚወዳቸው👍😊ሀይሚዬ ኤፋዬ የኛ ድምቀቶች 💚

  • @user-kd6jd9yo1i
    @user-kd6jd9yo1i Před 3 měsíci +101

    ኮሜታሮች ከብሩኬጋ አጋብተዋታል
    😅😅😅😅

  • @user-mh4vp5jw2w
    @user-mh4vp5jw2w Před 3 měsíci +57

    ሀይሚ እና ብሩክ አንድ ሁኑ ወይም ቪዲዮ ስሩልን

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Před 3 měsíci +27

    አብርሽን ኤፊ ሀይሚ ሩቲ በፍቅር ነው የምወዳቸው ሀይሚ የልጂ አስተዋይ ነች በተለይ አንደበትዋ❤❤

  • @user-qd3sf1mi1r
    @user-qd3sf1mi1r Před 3 měsíci +345

    ሀይሚና ብሩኬ ይጣመሩ የምትሉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ds6jc6lh7l
    @user-ds6jc6lh7l Před 3 měsíci +180

    ሀይሚና ብሩኬ ይጣመሩልን የምትሉ👍👍👍

  • @user-pd6yu5or5i
    @user-pd6yu5or5i Před 3 měsíci +17

    እንየም ይጣመሩ ደሞ ቡራየ የምመክርህ ብኖር ሃይምየ ቆንጆምና ከዛደም በጣም ኣስተዋይ ናት ላንተም ትገባሃለች እና ኣስብበት የሰዉ ወርየ እንዳትሰማ ኣንተ መልካም ሰዊንህ በዛላይ በጥም ነዉ የኣደንቅ ቁጥር እፈልግ ነበር ከፈለግህ የኔ ወንድም❤❤❤❤❤

  • @sayedahmada8263
    @sayedahmada8263 Před 3 měsíci +35

    ሀይሜ ባለችው ነገር ወይኔ እንደት ደሥ እንዳለኝ እኔ እንድህ የሆንኩ ብርኬ ምን ሊሆን ነው😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Před 3 měsíci +78

    የቡሩኬን ኮሜንት እየፈለግሁ ነዉ😂😂😂😂ቡራ የት ነህ

  • @smeerhs638
    @smeerhs638 Před 3 měsíci +41

    ብሩኬና ሀይሚየ ይመጣጠናሉ ይጣመሩ እምትሉ ሀሚየ ዛሬ ደሞ የሌለአበባመሥለሻል❤❤❤❤❤ውድድነውእማረጋችሁኤፋየ❤❤

  • @user-dl5wb7ic8q
    @user-dl5wb7ic8q Před 3 měsíci +34

    የብታጅራ አስፓልት ሽቱ ሹቱ ይላል ቡሩኬና ሀይሚ ሄደውበት ይሆናል በፍቅር ተጣምረው ያልኩ ግጥም ለመግጠም ያብቃኝ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂ደሞ ተጫጩብኝ አሉ

  • @user-bz1bc3sc5e
    @user-bz1bc3sc5e Před 3 měsíci +20

    አምላክ ሆይ ሀይሚዬ እና ብሩኬ ይጣመሩልን አሜን፫🙏🙏

  • @MissZabiba
    @MissZabiba Před 3 měsíci +15

    ሀይሚ እና ኤፍሪም 🎉 ምርጥ እህት እና ውደም🎉 ስወዳቸው🎉🎉🎉🎉

  • @user-vm8bz1yi9c
    @user-vm8bz1yi9c Před 3 měsíci +33

    በቃ እኛ እኳን ሀይሚ ጀምረሽልን በይ ተቡርኬጋ ተጣመሩ እያልን እናሽቃብጥ😅😅😂😂😂😂😂

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp Před 3 měsíci +22

    😂😂😂የዛሬው ይለያል😢ሀይሚ እና ቡሩኬን😂ተጣመሩ😂❤❤❤

  • @user-gw9nh6do2q
    @user-gw9nh6do2q Před 3 měsíci +10

    ምርጥ እህትና ወንድም ስወዳችሁ❤ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h Před 3 měsíci +40

    ቅመሞች 50 k እናስገባውስኪ መቸም አያልቅብን

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h Před 3 měsíci +27

    ምኞታችንን በባዶ አላስቀረሺውም ሀይሚዬ ተጋቡ በቃ 😂😂😂

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Před 3 měsíci +29

    ሀይሚና ብሩኬን ብቻቸዉን ቪድዮ ይስሩልን በማርያም❤❤❤❤😂❤❤❤

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 Před 3 měsíci +11

    የቡሩኬን ኮሜንት ሥፈልግ እጄ ደከማኝ😂😂😂😂😂😂 ሀይምዬ & ኤፈዬ በጠም ነው ምዎደቹሁ😊😊😊

  • @umufewzan9146
    @umufewzan9146 Před 3 měsíci +34

    ፍቅርን አቅራባት😊❤

  • @eexx2496
    @eexx2496 Před 3 měsíci +43

    የቡራኬን ኮሜት አፋልጉኝ 😂😂😂😂

  • @user-st4wz8cx5q
    @user-st4wz8cx5q Před 3 měsíci +25

    ብርኬን እና ሀይሚን አቅርብለን አደራ

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Před 3 měsíci +20

    ቡራዬ እና ሀይሚን አንድላይ ጋብዝልን ስወድህ❤

  • @mahelalik5147
    @mahelalik5147 Před 3 měsíci +96

    ቆይ የብሩኬን ኮሜንት ፍለጋላይ ነኝ😂

  • @semiranegash
    @semiranegash Před 3 měsíci +18

    እርግጠኛ ነኝ ወደፊት ሀይሚና ብሩኬ ይጣመራሉ

  • @waloyewa
    @waloyewa Před 3 měsíci +3

    ብሩክ ልዩ ሰው ነው ታድለሽ ፀባይ እውይ ልዩ ነው በዛ ላይ ለናት ክብር ያለው❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 3 měsíci +9

    😂😂ለምን 3ቱን ም አታቀርብም ነበር ሀይሚናቡራ አንድ ያርጋቹ ኤፋ የዋህ ነው ስወደው 😘😘😘😘👍😘😘😘

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před 3 měsíci +40

    ብራ ሀይሚ ቢጣመሩ ሀሪፍ ነዉ 2ትንንሾች ❤️❤️ትልቁን ኤፍ አቅርብልን እዩ 🥰🥰

  • @ethiojole
    @ethiojole Před 3 měsíci +14

    እኛ የመዳም ቅመሞች ድምፃችን ተሰምቶዋል እነ አብርሽ&ሩታን አጣምረናል ቀጣይ እንጠብቃለን በተስፋ ሀይሚ &ቡራ 😅😊❤🎉🎉

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Před 3 měsíci +8

    ውይ ወንድሜ ሁሌም ምርጦችን ነው የምታመጧቸው በሙሉ ሀይሚየ ኤፋየ ስወዳችሁ ከልቤ ነው

  • @YeshiAmare-wz7rz
    @YeshiAmare-wz7rz Před 3 měsíci +26

    ኧረ የቡርኬን ኮሚንት አፍልጉኝ🙆🙆🤣🤣🤣

  • @UdTf
    @UdTf Před 3 měsíci +43

    ቡራነ ሀይሚ ይጣመሩ ያምትሉ👍👍👍

  • @DfggVsyh
    @DfggVsyh Před 3 měsíci +43

    ሀይሚ እና ቡርክ ይጣመሩ የምትሉ❤❤

  • @user-sz6wj9ru7t12
    @user-sz6wj9ru7t12 Před 2 měsíci +1

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ብርቱ በጣም ጀግና እህታችን ናት አበረታቷት❤

  • @user-fu1vv3sn9c
    @user-fu1vv3sn9c Před 3 měsíci +17

    ቡሩኬነ ሀይሚ ይጠመሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 Před 3 měsíci +26

    የቡራን ኮሜንት እየፈለኩ ነው 😂😂😂😂😂

  • @fatemaAaaa-cl9vf
    @fatemaAaaa-cl9vf Před 3 měsíci +11

    ኤፋ ምርጥሰው ሀይሚ እደፈራነው ፍቅር ጠገረረሽ ብሩክ ቶሎ ድረስላት 🎉

  • @user-xg6cj2wf8o
    @user-xg6cj2wf8o Před 3 měsíci +8

    ወላሂ ቡሩኬና አይሚ በጣመሩ ምርጥ ጥዶች ይሆናሉ

  • @user-cz7gx9hc2e
    @user-cz7gx9hc2e Před 3 měsíci +17

    ኧረ ሀይሚና ቡሩኬን አጣምሩልን ደስ ይበለን 😮😂

  • @user-qc1qn7gc8y
    @user-qc1qn7gc8y Před 3 měsíci +4

    ደስ ስትሉ ሶስቱም ታምራላችሁ ጠያቂውም ዋው ነው ብቻ ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 3 měsíci +13

    የምወዳቸዉ ሀይሜ በጣም ነዉ ምወዳት ❤

  • @kokobeKokobe-ww6gv
    @kokobeKokobe-ww6gv Před 3 měsíci +5

    ዋው በጣም የሚገረምነበረ የዛሬው ማሪምን ግን ሀይሚና ብሩኬ ቢጣመሩ ደሥይለኛን

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 Před 3 měsíci +1

    የኔ አስተዋይ ሀይሚየ 🥰❤️እና ኤፋየ በእዉነት ድንቅ ናችሁ

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf Před 3 měsíci +24

    የኔ ምርጦች ፌፋና ሀይሚ❤❤❤ ግን ሀይሚንና ቡራን አጣምራቸው ❤❤❤ ይጣመሩ የምትሉ

  • @CharaMai
    @CharaMai Před 3 měsíci +5

    ሀይሚ እና ብርኬ አድላይ ቢሆኑ ዋው በጉጉት እጠብቃለን❤❤❤❤❤❤

  • @stc6291
    @stc6291 Před 3 měsíci +1

    የጋሽየልጆች በጣምስረአትያላቸዉ ልጆች ናቸዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መርጥቤተሰብ ናችሁ ተባረኩልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hddyhshzixhxh
    @hddyhshzixhxh Před 3 měsíci +2

    እዚህ ቤት ሁሉም ሀይሚና ቡርኬ ይላል ሁሉም ከምር ያጣምራቸው

  • @user-hl5fg3fv2d
    @user-hl5fg3fv2d Před 3 měsíci +8

    ሀይሚ እና ቡራን አንድ ላይ ጋብዝልን ስሞትልህ❤

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 Před 3 měsíci +5

    ደስ ትላላቹሁ ምርጥ መልስ ምርጥ ንግግር በርታ አዩም አሪፉ ልጅ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yd8bh4yg9g
    @user-yd8bh4yg9g Před 3 měsíci +1

    ሀይሚ ዋው መርጠሻል እናም ብሩክ ወንድሜ ሰማክ አላህ ፍቅር በፍቅር ያርጋቹ እንደ አብርሽና ሩታዬ ያስጋቹ እንሻላ

  • @user-fd6jt7yk2e
    @user-fd6jt7yk2e Před 3 měsíci +7

    ማርያምን ሀይሚና ብሩኬ ይጣመሩልን😁😁🥰🥰🥰🥰

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq Před 3 měsíci +15

    ሀይሚ እና ኤፍሬም
    ❤❤❤❤❤
    ስወዳቹ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    በቀጣይ ሩታዬ እና አብርሽ አመጣልኝ
    ወንዴሜ

  • @zanb6852
    @zanb6852 Před 3 měsíci +13

    እረብሩኬ ኡኡኡኡኡኡ ሀይሚም እኛም እየፈለግንህ ነው አድ በለን

  • @woriknsh-Tube
    @woriknsh-Tube Před 3 měsíci

    እኔን እኮ የባሰ ፈታ🤣🤣🤣 ምያራጌኝ የጠያቅሁ ሰቅ ነው ያኔ ወንድም በርታልን💓

  • @tigistmelkamu8678
    @tigistmelkamu8678 Před 3 měsíci +1

    ዋውውው አይምሯቸው አህህህህ
    በጣም ነው ምርጥ ሀሳብ ነው ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃቹ 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @user-jf7om3sd2j
    @user-jf7om3sd2j Před 3 měsíci +14

    አለሀ የርግለቹ ቡረ ነ ሀይም የሁሉም ምኞት ነውነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Před 3 měsíci +5

    የጋሽዬ ልጆች አስተዋዮች እኮናቸው❤

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před 2 měsíci +2

    ወይኔ አመለጠኝ ሳላየው የኔ ማሮች ሃይሚ የኔ ቆንጆ❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 3 měsíci +3

    😂😂😂 ትክክልነሽ ብሩክ ጥሩ ስውነው ተጋብ

  • @QueenMedia01
    @QueenMedia01 Před 3 měsíci +18

    ሀይማየ የኔ ዉደ❤🎉ብሩኬየ ❤❤የኔ ወንድም ተመረጥክ❤🎉

  • @eyuentertainment
    @eyuentertainment  Před 3 měsíci +39

    የምትፈልጉትን ቃለመጠይቅ መርጣችሁ መመልከት ትችላላችሁ..👇👇
    የዊና ቃለመጠይቅን ለማየት 👇
    czcams.com/video/dAgmqsuXyWk/video.htmlsi=SaPyZ9aGF69uwg_u
    የ ብሩኬን ቃለመጠይቅ ለማየት 👇
    czcams.com/video/tZ13qRxJyg8/video.htmlsi=1NOJiLQqC8MRSaPD
    የ ሙቢን ቃለመጠይቅ ለማየት 👇
    czcams.com/video/BUsJyMw_X4o/video.htmlsi=7ROxQjQWmVPlRG2z
    የ ኤቢን ቃለመጠይቅ ለማየት 👇
    czcams.com/video/gE4G6vAQUGg/video.htmlsi=mN-UJUBYBa5azDS1

  • @user-lo4rv8et5m
    @user-lo4rv8et5m Před 3 měsíci +8

    የዛሬ ይለያል ያበደ ነበር❤❤❤❤❤❤ሀይሚዬ እና እፍሬም❤❤❤

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d Před 3 měsíci +20

    ዛራ እና ቻድራን አምጣልን❤❤❤

  • @user-ml1qh3yb4g
    @user-ml1qh3yb4g Před 3 měsíci +14

    የምወዳቹሁ ሀይሚ የኔ ቅመም❤❤

  • @SadSD-lp6jh
    @SadSD-lp6jh Před 3 měsíci +24

    የቡሩክኮሜትአፊልጎኚ❤❤❤❤😅😅

  • @hayah2326
    @hayah2326 Před 3 měsíci +15

    ኮሜታተሮች እየተረጋጋችሁ ብሩክን እና ሀይሚን አጋባችሆቸውኮ😂😂😂😂

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali Před 3 měsíci +4

    የኔ ውዶች ኤፋዬ እና ሀይሚዬ እንደምወዳቹ እኮ ኑሩልኝ ❤❤❤

  • @SeadaSeada-ik3sv
    @SeadaSeada-ik3sv Před 3 měsíci +18

    ሀይሚ አገላለፅ❤❤❤❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Před 3 měsíci +4

    ሀይሚ እና ብሩኬን አንድ ላይ ጋብዝልን ❤❤❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Před 3 měsíci +15

    ዛሬ ሃይሚቲ ውበቱ ቁንጅናው ደፍቶባታል

  • @meditube147
    @meditube147 Před 3 měsíci +11

    በቀጣይ አብርሽና ሩታ ይቅረቡልን❤❤

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 Před 3 měsíci +28

    በ1ሰአት ውስጥ 139ኮመንት አለ ግን የብሩኬን ብፈልግ ጠፋብኝ ነገ እፈልጋለሁ ደሞ 😂

  • @user-yx7ug1zm7n
    @user-yx7ug1zm7n Před 3 měsíci +49

    ሀይሜን እና ቡራን አቅርብልን ቀጣይ

  • @user-rz7xj4ww4b
    @user-rz7xj4ww4b Před 3 měsíci +1

    ወዋ ቡራ እንኳን ደሰለከ ሀይም ፍቅር አዉጠች ወዋ ደሰ ሰለ❤❤❤❤ ሀይም የሳካልሸ አሰብሸ ቡራ ተቀባይ የእሱዊ ፍቅር ❤❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Před 3 měsíci +2

    የምሬን ነው ሀይሚ ና ቡሩኬ ቢጣመሩ ደስ ይለኛል ማች ናቸው

  • @newmobile227
    @newmobile227 Před 3 měsíci +4

    እኔኮ ኤፋ አይን አይኗን የሚያት ነገር ሲያሳሳ ለማያቅ ሰውኮ ችኩ ነው የምትመስለው ስታምሩ

  • @AsterAermedo
    @AsterAermedo Před 3 měsíci +28

    የኔ ልእልት ከብሩኬ ጋር አብራቹ ለማየት ያብቀን

  • @mftube5344
    @mftube5344 Před 3 měsíci +5

    ሀይሚዬ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤ቡራ ይትነህ🎉🎉😢😢😢

  • @kwaa9870
    @kwaa9870 Před 3 měsíci +2

    በቀጣይ ፉቅር ትጋበዝልን የምወዳት ልጅ ነች ❤