ብሩኬ በከባድ ጥያቄዎች አፋጠጥኩት..😂😂 | ስንት ፍቅረኛ ይዘሀል እስካሁን እውነቱን ተናገር |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 03. 2024
  • ብሩኬ በከባድ ጥያቄዎች አፋጠጥኩት..😂😂 | ስንት ፍቅረኛ ይዘሀል እስካሁን እውነቱን ተናገር | ‎@BirukTube-hg6zy ‎@WinaTube-el9c
    This video Originally maked by Eyu Entertainment.🔥🔥
    Join Biruke youtube Channel Please 🙏👇
    youtube.com/@BirukTube-hg6zy?...
    This video content concern about Ethiopian Best Tiktoker And CZcamsr Biruke Life. we make this Question and Answer video for bring big laugh to habeshan people and this lovely world.!!
    thankyou so much youtube and my youtube family's 😍...‼️
    It's original eyu entertainment video 😎
    """""" Thankyou for watching""""""""
    Don't Forget To subscribe , like, and share
    #holiday #jondanel #tiktokvideo #comedy #napi #comediannapi #dormlife #eyuentertainment #anchi #tututu #ethiopia #prank #viralvideo #habeshan #funnycomedy #viralvideo #viraltiktok #viralshorts #ethiopiancomedy #amharic #natty #nattyentertainment #bestcomedy #napi #comedyshorts #gutema #biru #gutemanabiru #gutema_ena_biru #comediannapi #ethiopia #france #france24 #habeshan #ሀበሻጨዋታ
    #francecomedy #napi in france #funnyshorts #haregkelemu #haregdenklijoch #haregtiktok #emama_zinash #ትንሿእማማዝናሽ #እማማዝናሽ #አስቂኝቪዲዮ #ድንቅልጆች #መሱድ #መሱድ_ነስሮ #ቀልድ #ቀልዶች #ሀበሻልጅ #
  • Zábava

Komentáře • 833

  • @WinaTube-el9ct
    @WinaTube-el9ct Před 4 měsíci +756

    የታባቱ አስጨንቅልኝ😂😂

  • @BirukTube-
    @BirukTube- Před 4 měsíci +768

    አክብረክ ስለጋበዝከኝ አመሰግናለው❤❤

    • @eyuentertainment
      @eyuentertainment  Před 4 měsíci +44

      በጣም ምርጥ ሰው መሆንህን አስመስክረሀል ወንድሜ..🙏

    • @sayedahmada8263
      @sayedahmada8263 Před 4 měsíci +4

      😘😘😘😘😘😘😘😘ብራየ መልካም ሠው አላህ ይጠብቅህ ወንድምየው ወላሂ ሥወድህ.

    • @user-gs6nb6el9w
      @user-gs6nb6el9w Před 4 měsíci +2

      ብሩዬ የኔ ውድ💝❤❤❤❤

    • @zenebdegene-mh7qu
      @zenebdegene-mh7qu Před 4 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብሩካችን 😍💝👑

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu Před 4 měsíci

      ማሻአላህ ጀግነነህ አወተረጋጋነ ትይዛለህ

  • @user-zb4cc5px8d
    @user-zb4cc5px8d Před 3 měsíci +54

    ብሩኬ ለሀይማኖትህ ያለህ ክብር እንድት ያስደስታል❤❤
    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @Igucg
    @Igucg Před 4 měsíci +64

    የኔ አመለሸጋ 😘ለእናቱ ያለዉ ፍቅር እኮ ነፍ አመት ትኑርልህ👏❤ አባቴ❤❤❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 Před 4 měsíci +75

    ጎበዝ ስነ ስርዓት ያለው አለባበስ የምትለብስ ለኔ አማላይ ናት አለ ቡርክየ ክርስቶስ በደሙ የዋቸህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ብየሃለሁ❤

    • @saasaamm1343
      @saasaamm1343 Před 2 měsíci

      እዉነት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Před 4 měsíci +46

    እግዚአብሄር ይባርክህ ለኔ አማላይ ማትገላለጥ ሴት ነች አለኮ ምርጥ ታዳጊ እንደናተ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ ሴቶች እራቁታችሁን እየዘለላችሁ ክብራችሁን አታዉርዱ😢

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 Před 4 měsíci +56

    ብሩኬ የሚወደድ ልጅ ነው በተለይ በእምነት ጠንካራ ነው ተባረክ❤❤❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 4 měsíci +5

      ጠንካራ ስለሆነ ነው ቲክቶክ ላይ የሚጨፍረው?????

    • @merd24
      @merd24 Před 3 měsíci

      ​@@tube-yi8tg የሰው ልጅ ቀስ እያለ ነው ከሕይወት የሚማረው -- ወጣትነትም አለ አይደለ ግን ወደፊት ብዙ ነገሮች ሲገቡት ቀና ልብ ያለው ልጅ ይሆናል።

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 3 měsíci

      @@merd24 በአሳብሽ አምናለሁ።ግን እያደር ዝቅ እያለ ከሂደ ጠፍቶ መቅረትአለ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 4 měsíci +90

    ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ

  • @ameenahali1891
    @ameenahali1891 Před 4 měsíci +123

    ኤፋሬም ይጠየቅ የምትሉ 👍👍👍👍👍

  • @AhlamM-uk9fb
    @AhlamM-uk9fb Před 3 měsíci +7

    ኮሜት ፅፌ አላቅም ግን የዚህ የልጅ ስነስረአቱ ትህትናው ለናቱ ያለው ክብር ለሰወች የሚያሳየው አክብሮት ይለያል አላህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ ብሩኬ❤❤❤

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 Před 4 měsíci +36

    ቡራን አይቸ ነው የመጣሁት ቡራ ይመችህ አባቴ ሁሌም በደስታ ኑርልኝ

  • @hyatssa9035
    @hyatssa9035 Před 3 měsíci +18

    እዉነት ሰት ልጁ ሰነ ሰርዓት ያለ አለባበሰ ማልበሰ አለባት❤❤❤❤

  • @user-ol8pc7bn5e
    @user-ol8pc7bn5e Před 4 měsíci +122

    እነ ማርክን እነ ሂለንን እነአብርሽን እነሩታን አቅርብልን❤❤❤

    • @MiraHaliso
      @MiraHaliso Před 4 měsíci +1

      በትክክል ብለሻል 💯😘

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před 4 měsíci +16

    ቡራየ የኔ ወድም አሰተዋይ የትንሸ ትልቅ የሆክ ልጅ እዉነት እሴት ልጅ ሰትሸፈን ነዉ እሚያርባት ክብሯም ሰትሸፈን ነዉ

  • @user-yz4vq3gj9t
    @user-yz4vq3gj9t Před 4 měsíci +20

    እኔግን ጎደኞቼ ወንዶች ናቸው በጣምም ብዙ በጣምም እንዋደዳለን ግን እነሱ ሲያገቡ አንደኛ ደስተኛ እኔ ነኝ እኔም ሳገባ እነሱ ናቸው ደስተኛ ጒደኝነት እኮ ወንድምነት እህትነት ነው ❤

  • @Lij..kidu..
    @Lij..kidu.. Před 4 měsíci +84

    ቀጣይ ኤፋ ይቅረብልነ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lijsemi947
    @lijsemi947 Před 4 měsíci +66

    ቡራዬ ቀጣይ ኤፋ እጠብቃለን🙋‍♀️😍

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob Před 3 měsíci +4

    ማሻአላህ ጎበዝ ጀነት እኮ በእናት እግር ስር ናት ለሁለችንም እናት አላህዬ ጤናና እድሜ ይስጣቸዉ❤❤❤❤❤ ቡሩኬ በጣም ነዉ ደስ የልከኝ ወላሂ ማን እንና እናት😢❤❤

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 Před 2 měsíci +3

    ቡራየ እመቤቴን በጣም ትልቅ ሰው ነህ አደኛ የናቴን ደስታ አልክ ሁለተኛ የምትሸፏፈን ሴት አልክ መንፈስ ቅዱስ የቀረበህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አይለይህ ወድሜ❤❤

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před 4 měsíci +5

    ዋው ጥያቄያችንን ሰምተህ ስለአቀብክልን እናመሰግናለን

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf Před 4 měsíci +26

    ማነው እደኔ ቡራን አይቶ የመጣ ቡራየ የኔ የኔ ጀርጋዳ ጠብቄ ነበር እደምታቀርበው ❤❤❤❤❤❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Před 4 měsíci +26

    ብሩክ የኔ ጨዋ እናትህን እግዚአብሔር አድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ip4mr5rf2m
      @user-ip4mr5rf2m Před 3 měsíci

      ቡራዬ የኔ አስተዋይ እግዚ አብሔር ይጠብቅህ ለእናትህ ያለክ ክብር ❤❤❤❤❤❤እድሜ ከጤናጋር ይስጥልህ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ፈሪሐ እግዚ አብሔርን የምትፈራ አለ🎉🎉🎉

  • @hawaahmed9547
    @hawaahmed9547 Před 4 měsíci +9

    በቃላችን መሰርት ስላቀርብክልን እናመሰግናለን ቀጣይ ኤፍን❤❤❤❤❤

  • @sjshhejejj7947
    @sjshhejejj7947 Před 3 měsíci +6

    ጎበዝ😢❤ የናቱን ስም አፉ አይነጥልም እዲሜ ይስጥልህ ወዲሜ❤❤❤❤

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před 4 měsíci +5

    እዉነት ነዉ ቡራያ ቅድሚያ ለፈጣሪ መሰጠትነዉ ልኡል እግዚአብሔር ካሰቀደምክ ሁሌም ትደሰታለህ ከፈጣሪ በታች ነብሰ የሆኑ ጓደኞቾ አሉህ

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před 4 měsíci +17

    ደሥ የሚሉ ወጣቶች ከተጠያቂው ጠያቂው ሁለት ውቦች ታምራላቹህ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-ew3no7br2g
    @user-ew3no7br2g Před 4 měsíci +3

    ኤፍሬም ይጠየቅ ቡራ እርጋታህ ለእናትህ ያለህ ፍቅር ደስ ይላል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ❤❤❤❤❤

  • @user-er1du9zf4f
    @user-er1du9zf4f Před 4 měsíci +8

    የኔ ወንድንም ስወድህ እኮ የምር ለእናትህ ያለህ ፍቅር ይለያል ወላሂ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ለእናቶቻችን ❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞

  • @user-dr1sx3oj9c
    @user-dr1sx3oj9c Před 4 měsíci

    Wowo gobazi bura sete liji mashafafan alabati liki naki enem sete nagn egna setochi yesi faligenali ❤❤❤

  • @saadasadada505
    @saadasadada505 Před 22 dny +1

    ኢንሻ፡አላህ፡አላህ፡ያሳካልሀን፡ጥሩ፡ሠው፡ነህ

  • @user-gs1oj9vr6e
    @user-gs1oj9vr6e Před 4 měsíci +1

    Masha alah biruk eyu iwadachu halahu wadmoche❤❤❤✅️✅️♥️♥️✅️✅️

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Před 4 měsíci +4

    1ሆ ደሞ ስንት ሊሆኑ ነዉ😅😅😅 አይ ብሩኬ. ወየሁ ስታምር❤❤❤❤

  • @hmhm6778
    @hmhm6778 Před 4 měsíci +5

    ቡራ ትለያለህ አላህ ያሰብከዉን ሁሉ ያሳካልህ ወንድም ደሞም ይሳካል እዚህ ቤት አድስ ነኝ አተን አይቸ ነዉ የመጣሁት

  • @ali-tt5om
    @ali-tt5om Před 4 měsíci +6

    ሁለታችሁምበጣምቆንጆናችሁ
    ማሻአላህአላህይጠብቃችሁ

  • @user-sw2zy9cj2g
    @user-sw2zy9cj2g Před 3 měsíci +13

    ብሩክ ለናቱ ያለው ፍቅር ይለያል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልህ❤❤

  • @user-bq9qx9uc6r
    @user-bq9qx9uc6r Před 4 měsíci +14

    በእርግጠኝነት አዷ ቆጆ አፈቀርኩህ ብላ ትመጣለች ጠብቀ ሸበላው ግን እኔ ደስ የለኝ ነበር የአብርሽን ሲስተር ጓደኛ ብትሆኑ ኖርማን አይደለም ይገባሀል❤

    • @Helutube-m8w
      @Helutube-m8w Před 3 měsíci

      እሱ የሀይሚ ነው ዋይ ሌላ አመጣም

    • @user-bq9qx9uc6r
      @user-bq9qx9uc6r Před 3 měsíci

      @@Helutube-m8w ሳመጣ ያዛት ነውኮ ታዳ አባባሌ

    • @Helutube-m8w
      @Helutube-m8w Před 3 měsíci +1

      @@user-bq9qx9uc6r እየተግደረደሩ ነይ ይዋደዳሉ ሲጀምር😁

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před měsícem +1

    ዋው ደስ ይላል ለናትሕ ያለመ ፋቅር ክበርልኝ ብሮ እናት❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před 4 měsíci +11

    ኤፋ እና ማርክ ሄሉ አብርሽ ሩታ ቀጣይ እንጠብቃለን❤😊 ብሩኬ የኔ የዋህ ❤

  • @user-dz2rv6oz2c
    @user-dz2rv6oz2c Před 3 měsíci +3

    በጣም ደስ ያለኝ የእምነትክ አቋምክ ፈፃምክ ያማረ ይሁን እና የምገብው ሴት ሰምቴሻል ምን እንደምትለብሽ❤

  • @ggg-275
    @ggg-275 Před 4 měsíci +1

    ቡራዬ መልካም ሠው እግዚአብሄር ያሠብከውን ሁሉ ያሣካልህ❤❤ ለእናትህም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayemika
    @Hayemika Před 4 měsíci +11

    እውነት ነው እኔም የምወድላቸው የማደንቃቸው በእምነታቸው ላይ ያላቸው አቋም በዚሁ ቀጥሉበት

  • @user-lm3cz9ue4k
    @user-lm3cz9ue4k Před 2 měsíci +1

    ሺ አመት ይኑርልህ እናትህ የኔ አባት እናቱን ወዳጅ ሥወድ በርታልን የልብህን ሀሳብና መሻት ወላዲተ አምላክ ታሳካልህ እግዚአብሔር ይርዳህ ፍፃሜህን ያሣምርልን ❤❤❤❤

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před 4 měsíci +5

    ቃላችንን አክብረ ስለ ጋበዝከን እናመሰግናልን እዮባ ቡሩኬ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ በቀጣይ ኤፍን አቀርብልን❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @GuFy-dy8kw
    @GuFy-dy8kw Před 4 měsíci +35

    ኤፊ ይጠየቅ የምትሉ😂😂👍

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před 4 měsíci +2

    ጎበዝ በትክክል አብሸሩ ወንድም አብሸሩ ወንድም በጣም❤❤❤❤❤❤❤

  • @meriamomar4015
    @meriamomar4015 Před 2 měsíci +3

    ሀቢቢ ይሳካልህ ቡራየ ለእናት ዉለታ የገባህ ግበዝ

  • @user-mm4ch5fm7z
    @user-mm4ch5fm7z Před 4 měsíci +5

    ቡራን ስላስጨነቅህልን ደስ ብሎናል በቀጣይ ኤፋን አስጨንቅልን😂😂😂

  • @adanechgobena8742
    @adanechgobena8742 Před 4 měsíci +2

    Eyu Wow Mert New በርታ👌👌👌

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh Před 2 měsíci

    ፈጣሪ የተመኘህዉን ይስጥህ ጎበዝ አማትገላለጥ

  • @user-gs4zy3ko3v
    @user-gs4zy3ko3v Před 4 měsíci +3

    ብራዬ የኔ እቁ እናመሰግናለን ወድማቺን አክብረክ ሥላመጣህልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @etaneshwato9489
    @etaneshwato9489 Před 2 měsíci

    ተባረክ ብሩክ የሐሳብህን ያሳካልህ😊

  • @sameramohammed
    @sameramohammed Před 3 měsíci +3

    የኔ አባት ለናትህ ያለህ ፍቅረ ደስ ይላል አላህ ይጨምረልህ

  • @mekdes356
    @mekdes356 Před 4 měsíci +4

    አቦ ይመቺህ🎉🎉🎉🎉የኔወዲም የኔባለማህተብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እደትእደተመቸኝ❤❤❤❤ፈጣሪን 🎉🎉🎉🎉የልብህን ያሣካልህ

  • @Nejat104
    @Nejat104 Před 4 měsíci +35

    አብርሽና ሩታን አስጨንቅልኝ❤

  • @sebletmene8539
    @sebletmene8539 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ፍፃሚህን ያሳምረው ወንድማችን ❤❤❤

  • @zahari-uf5vj
    @zahari-uf5vj Před 4 měsíci +2

    ብራየ የኔተጫዋች እናትህን እድሜናጤናይስጥልህ

  • @user-md7um8bd9h
    @user-md7um8bd9h Před 3 měsíci

    ብሩኬ ደሲ የምል ልጂ ነዉ የምሪ ደሞ እናቱ ያለዉ ፍቅር ይለያል እግዜኣብሔር ይጠብቅልህ ኣባቴ❤🥰

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s Před 2 měsíci

    እናትሕን እግዝብሔር እረጂምእድሜና ጤናይስጥልሕ ትልቅክብርአለሕ❤❤❤❤❤🎉🎉 አቤትጥያቄ ወይእኔብሆን እሮጥነበረ😂😂😅

  • @user-ot7pk1un4p
    @user-ot7pk1un4p Před měsícem

    Biruke talak sew ye Orthodox Tewahdo enku Egziabher hiwethin yabark 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanawloed4034
    @hanawloed4034 Před 4 měsíci +1

    በትክክል የእናትና የአባት በህይወት እያሉ ነው ማስደስት ብራዬ

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Před 4 měsíci +3

    ቡራዬ መልካም ሰዉ ❤ቀጣይ ደግሞ ኤፋ ይቅረብልን😂

  • @softdfg3275
    @softdfg3275 Před 2 měsíci +4

    ማሻአላህ ብሩኬ ደጋግመክ ደጋግመክ እናቴ እናቴ አልክ አላህ ካሰብከዉ ያደርስህ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 4 měsíci +16

    ሁለተኛ ነኝ ላይ አረጉኝ ❤ብሩኬ የምወድህ❤

  • @rreema6586
    @rreema6586 Před 3 měsíci

    ብሩኬ እረጅም እድሜ ይስጠዎት ማዘር አላህ ያክብርህ

  • @Kalye-nf5lm
    @Kalye-nf5lm Před 4 měsíci

    Biruke wendmalem tleyalek yemlew bemknyat new yene lyu fetari ytebkh betam new yemwedh yene balemahteb🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mekedespertty5283
    @mekedespertty5283 Před 4 měsíci +16

    ብሩኬ አንተን ያገባች የታደለች ነች❤❤❤

    • @Hxjg-qv2qh
      @Hxjg-qv2qh Před 4 měsíci +6

      ኧረ ነውር በኮሜንት አብረሽ ኑረሽ ያላየሽውን ሠው እንድህ አይባልም በንግግሩ ወላ በመልኮ አይ የመዳም ኩሽኖች አብሽሩ

    • @መመመመመ
      @መመመመመ Před 4 měsíci +3

      ምነዉ የታደለች አልሽ ለዩነትተዉዱቹ የተለየ ነዉወይስ ይዉልደል ክክክክክ

    • @Hxjg-qv2qh
      @Hxjg-qv2qh Před 4 měsíci

      @@መመመመመ ክ

  • @user-mw5cw4ub3q
    @user-mw5cw4ub3q Před 3 měsíci +1

    ቡራየ እድሜናጤና ለቤተሠብህ

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před 4 měsíci +1

    ቡራን አይቼ ነው የመጣውት ቡራዬ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ ለእናትህ ያለ ቦታ ልዩ ነው❤❤❤

  • @zainazaina-2761
    @zainazaina-2761 Před 4 měsíci +1

    Buruyiye ateni agabachu sete yemiri idilaya nachi 💕💕💓💓💓💓💓🌹

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df Před 4 měsíci +4

    ብሩክ አይቼ መጣሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalamaynalam9875
    @aynalamaynalam9875 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤yen wedem egzaber yakeberk entekrnm egzaber yexebqelek

  • @lijsemi947
    @lijsemi947 Před 4 měsíci +29

    የኔ አባት ለእናቱ ያለው ፍቅርኮ❤😢

  • @rahellegesse2600
    @rahellegesse2600 Před 4 měsíci

    Tebarek Biruka Dess Telalhe

  • @user-gd2em2mx1h
    @user-gd2em2mx1h Před 2 měsíci

    ቡራየ ለሴት ያላችሁ ክብር በጣም ደሰ ይላል ቀጥሉበት የኔ መልካም ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zarthoonzarthoon3190
    @zarthoonzarthoon3190 Před 4 měsíci +1

    ብሩክ ስለናቱ ተናግሮ አይጠግም ዋው ውድድድ

  • @ethiopiaethiopia4533
    @ethiopiaethiopia4533 Před 3 měsíci

    የኔአስተዋይ,አስተሳሰብ,መልክ,ለእምነትህ,ለእናተህ,ያለህክብር,ፈጣሪይጠብቅህ,,አድናቂህነኝ,ማሪያምን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rughh-fj6qg
    @Rughh-fj6qg Před 3 měsíci

    አቤት እርጋታህ ቡራዬ ለእናትህ ያለህ ፍቅር በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ci1fw2tu4t
    @user-ci1fw2tu4t Před 4 měsíci +2

    Biruke wanaw yetebarekech tuhun

  • @tigstinguseshishay6906
    @tigstinguseshishay6906 Před 4 měsíci +1

    Efa ymta next

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Před 4 měsíci +1

    Biruka mirti liji kalachinin silakeberik enameseginalen ketayi afa❤❤❤

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Před měsícem

    Egizabeher Yemsgen yetebkachu yes ❤ema erijim edeme Tena yestailgn bora wundme nurilgn ❤🙏

  • @user-yh6rz6qp8m
    @user-yh6rz6qp8m Před 4 měsíci +1

    ሠላማችሁ ይብዛ እናመሠግናለን ስለጠየክልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bj9rx5hv6z
    @user-bj9rx5hv6z Před 4 měsíci +7

    ፈገግታውንማ ኧረ የአላህ ታድለሀል ሁሌም ደስታኛ ሁንልን መልካም ሠው❤❤ ግን ስልኩን ብትተባበሩኝ ጥሩ ነበር❤

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna Před 4 měsíci +3

      😂😂😂😂ምን ልቶኝ😂🤭🤭

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 Před 3 měsíci +1

      😅😊

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ Před 2 měsíci

      😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣ፈገግታው አላለችም😜😜😜​@@user-ml3sosna

  • @user-gv2nk8rg6i
    @user-gv2nk8rg6i Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሄረ ያሣካልህ

  • @tigraytdf4084
    @tigraytdf4084 Před měsícem +1

    ብሩክዬ የኔ ውድ ማርያመን ሲል በጣም ደስ ይለኛል❤😅

  • @TigsteTadele
    @TigsteTadele Před 3 měsíci +1

    እውነትነው

  • @user-kh5sw2my5n
    @user-kh5sw2my5n Před 4 měsíci

    Bruk malkam saw Barta inodhalan🎉🎉

  • @adan1376
    @adan1376 Před 4 měsíci +8

    ቡሯየ የኔ ውድ ወንድም እኔየ የማቃችሁ እናተ የማታቁኝ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ

  • @bursa183
    @bursa183 Před 3 měsíci

    እረጅም እድሜ ይሰጥክ ውድሜየ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር ያሳካል ብሩኬ❤❤❤

  • @user-ym9db5bd1k
    @user-ym9db5bd1k Před 4 měsíci

    Wowww quxarekina lekilye buryeii

  • @enatbizuneh-px6ku
    @enatbizuneh-px6ku Před 3 měsíci

    ብሩክ በትክክል ። የታናገርከው ስላለባበስ🥰🥰🥰🥰

  • @user-xf8kw4sb9t
    @user-xf8kw4sb9t Před 4 měsíci

    Buraye betam new mwedh plz agenagugni

  • @user-xg7bi8mf9y
    @user-xg7bi8mf9y Před 2 měsíci

    ብሩኬ የእውነት በቤቱ ያፅናህ ለሀይማኖትህ ያለህ ፍቅር ያለህክብር ደስይላል እግዚአብሔር ያሰብከዉን ያሳካልህ በሀይማኖቶ የፀናች ይስጥህ ብየ እመኛለሁ

  • @Jana-fy2hz
    @Jana-fy2hz Před 3 měsíci

    😊😊ትክክል ሴት ልጂ ካልተገላለጠች ቆንጆ ናት 😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብሩኬ ይመችህ አቦ😊😊❤❤❤❤❤

  • @mikilyu
    @mikilyu Před 4 měsíci +1

    Next efi

  • @user-fm3jl3ed7r
    @user-fm3jl3ed7r Před měsícem +1

    ስታወራ ላይክ ላይክ አትበል ክክክክክክ

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Před 3 měsíci

    ብሩኬ.በርታ.እናት.ለዘላለም.ትኑር❤❤❤❤

  • @KidestTasioma-ep7kz
    @KidestTasioma-ep7kz Před měsícem

    Woww Biroik Tekikell❤❤❤

  • @user-uk9ne7kw5o
    @user-uk9ne7kw5o Před 3 měsíci

    ለነቱ የለዉ ክቢር ወለህ አጀት ነዉ የበለኝ🌹☝️አለህ እድም ይስጠት ለሁለችንም የነት ዉለት አይ ከፈለማ