የእኛ ቀናት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ደስታ አስጠኚዎችን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በ0944097289 ላይ ይደውሉ::

Komentáře • 131

  • @realityshow7187
    @realityshow7187  Před měsícem +18

    ደስታ አስጠኚዎችን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በ0944097289 ላይ ይደውሉ::

    • @user-zj7gn2ro7s
      @user-zj7gn2ro7s Před měsícem +1

      ገኒዬ ከክረምት ውጪ አያስጠኑም ለልጄ ፈልጌ ነበር❤❤❤

  • @user-kh5oi7lu1c
    @user-kh5oi7lu1c Před měsícem +14

    ገኒ እንኳን ተወለድሽ 🎉🎉 የመልካም እናት ምሳሌ የእህት ምሳሌ ነሽና እረጅም እድምና ጤና ከነ መልካም ከሆኑት ልጆችሽ ጭመር መዳንያለም ይስጣቹ በጣም ሚወደድ ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @MelatAlemu-il2yo
    @MelatAlemu-il2yo Před měsícem +9

    ገኒዬ እናታችን እንኳን ተወለድሽ እንኳንም ፈጣሪ ይህን ቀን ታይ ዘንድ ፈቀደ እንኳንም ደግሞ አዲስ አመት ተጨመረልሽ❤ ከዛሬ ስምንት አመት በፊት ሰይፉ ሾው ላይ አልጋ ላይ ተኝተሽ ፊትሽ ላይ እጅግ ይነበብ በነበረ ህመም ውስጥ ሆነሽ አድርገሽ የነበረውን ቆይታ እንዴት እንደሆነ በማላውቀው መልኩ ከዚህኛው ቪድዮ በፊት አየሁት እናም እግዚአብሔርን ስላንቺ አመሰገንኩት እግዚአብሔር ታላቅ ነው ፍፁም ባልገመትነው እና ባልጠረጠርነው መልኩ የሚያስፈልገንን የሚሰጠን የሚያስገርመን እጃችንን በአፋችን የሚያስጭነን ደግሞም ስናጠፋ እንደአባት የሚኮረኩመን እናም እናቴ እግዚአብሔር በአንቺ ህይወት ውስጥ ድንቅን ሲያደርግ አይቻለሁ ያው አንቺ የምታውቂያቸው ሶሻል ሚዲያ ላይ ያላየናቸው ብዙ ነገሮች እንደሚኖሩ በእርግጠኝነት እገምታለሁ ግን ያየሁት ብቻ እግዚአብሔርን ለማመስገን ከበቂ በላይ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም የእግዚአብሔር ታላቅነት መገለጫ ሆንሽ ዛሬ ተስፋዬን የሚቀጥል ትልቅ lesson አግኝቻለሁ እግዚአብሔር የቱ ጋር ታሪካችንን እንደሚለዋውጠው አናውቅም ለኛ የረዘመው ውይ በቃኝ ያልንበት ለሱ ግን ገና መጀመሪያው ነው ገኒዬ እናቴ በቃ ቃል የለኝም ከልጆችሽ ጋር በሰላም የምትኖሪበትን የነሱን ወግ መአረግ የምታይበትን ከምንም በላይ እግዚአብሔርን የምታስደስችበትን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ልጆችሽ ያብቡልሽ የነሱን መጥፎ አያሳይሽ ሁሉንም በጣም ነው የምወዳቸው አንቺንም እጅግ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቸው ይጠብቃቸው😊መልካም ልደት እናቴ💕💕

  • @Muna336
    @Muna336 Před měsícem +6

    ገኒየ መልካም ልደት ይገባሻል የእናት ጠንካራ አላህ በልጆችሽ ያስደስትሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ💗💞💕❤💕💗💞❤❤💞💗💕❤❤💕💗💕❤💞💗💓💖💖💖💓💖❤💞💗💗💞💕❤💕💎💎🎂🎂🎂🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍬🍬🍬🍬🍰🍰🍰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @natuwinta
    @natuwinta Před měsícem +27

    ይሄን ኮመንት የምታነቡ ፈጣሪ ባላችሁበት ሰላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ🎉❤ በዛው ደምሩን 10k አስገቡን❤❤❤

  • @user-zj7gn2ro7s
    @user-zj7gn2ro7s Před měsícem +5

    እንኳን ተወለድሽልን ገንዬ ጀግና እናት ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክልሽ❤❤❤❤❤

  • @Edle_mama
    @Edle_mama Před měsícem +12

    ገኒ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @user-tz7yd5nv9p
    @user-tz7yd5nv9p Před měsícem +5

    መልካም ልደት ገኒዬ የኔ መልካም እንኳንም ተወለድሽ

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Před měsícem +11

    መልካም ልደት ገኒዪ❤❤❤❤

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 Před měsícem +6

    ገንዬ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ 🎉❤❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před měsícem +2

    ገኒዬ መልካም ልደት ይሁንልሽ እወድሻለሁ አከብርሻለው ፈጣሪ ከነመላው ቤተሰብሽ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድላችሁ ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ የበለጠ የምትሰሪበትን ለብዙዎች የምትተርፊበትን አቅምና ጉልበት ቸሩ መድሀኒያለም ያድልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qe5uk3mp3l
    @user-qe5uk3mp3l Před měsícem +2

    እንኳን ተወለድሽ እነዚህን ዕንቁ ልጆች ሰጠሽን

  • @user-vb7lu8cf3h
    @user-vb7lu8cf3h Před měsícem +5

    ሰላም ገኒዬ እንኳን ተወለድሽ ለልጆችሽ ንሩላቸዉ ።ና በናትሽ አንድ የተቸገረች ችጅ አለቺ የ10አመት ልጇ መቃሳቀስ አይችልም ና ወደ ዉጭ ህዶ መታከም አለበት ተብሎ ካቅሟ በላይ ብር ነው የተጠየቀው ።አድሰ አበባ እንጦጦ ማርያም ፍት ለፍት ነው ያለቹ እባክሽ አንቺ ጋ ትምጣ ና ለህዝብ አቅርባት መቼም እናት ነሽ አትጨቅን 😢😢😢ግን በጣም ይቅርታ በልደትሽን ቀን እደዝህ አይነት አሳብ በማቅረቤ ፍቃደኛ ከሆሽ ስልክሽን አስቀምጭልኝ ና ትምጣ

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 Před měsícem +4

    ገኒ እንካን ተወለድሽ የኔ ቆጆ ጋሽ ሙሉ ጊታ ጨዋታ አዋቂ❤❤❤❤❤❤

  • @neba1034
    @neba1034 Před měsícem +10

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰

  • @zinetendris9240
    @zinetendris9240 Před měsícem +3

    ውይ ገኒ እሰከነ ልጆችሺ ሰወዳችሁ❤❤❤❤ባልተቤትሺ የልጆችሺ አባት አች ያላችሁ አክብሮት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před měsícem +1

    ገኒ እንኳን ተወለድሸ🎁🎂🎉መልካም ልድት❤
    የኔ የመልካም እናት ምሳሌ ነሸና እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጣሸ🙏❤❤❤

  • @user-yt8yf1xo8d
    @user-yt8yf1xo8d Před měsícem +3

    መልካም ልደት ገኒዬ

  • @aynalemadisu4402
    @aynalemadisu4402 Před měsícem +4

    መልካም ልደት እናቴ❤❤

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Před měsícem +2

    አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ገኒየ ❤❤

  • @TesfaneshTesfanesh-ru4yl
    @TesfaneshTesfanesh-ru4yl Před měsícem +2

    እንኳንተወለድሽ ገኒ

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Před měsícem +2

    ገንዬ እንኳን ተወለድሽልን❤

  • @abifiker1221
    @abifiker1221 Před měsícem +2

    ምርጥ ቤተሰብ❤

  • @nanychocho-nk8iw
    @nanychocho-nk8iw Před měsícem +3

    Genet. Nigatu. Anchi. Yemelkam. Enatoch. Misalenesh. Kehulubelay. Yemigermegn. Yemayaregew. Wubetish. New. Betam. Sibeza. Kongo. Nesh. Enkuan. Teweledsh

  • @user-xk3iu6ro7b
    @user-xk3iu6ro7b Před měsícem +2

    Hbd ገኒየ እንዃን ተወለድሽ❤❤❤

  • @tigistmelkamu8678
    @tigistmelkamu8678 Před měsícem

    እንኳን ተወለድሸሽ ፍቅር የሆንሽ ነገር ገኒወይ ቀሪ ዘመንሽ
    እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥሽ 🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @besufikadsleshi7285
    @besufikadsleshi7285 Před měsícem +2

    ጎበዝ ሰው ነሽ ገኒ😊

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Před měsícem

    ገንየ የእናቶች ተምሳሌት እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት🎉❤❤

  • @user-eo6dh7nf3o
    @user-eo6dh7nf3o Před měsícem

    እንኳን ተወለድሽል የኔ መልካም ሴት ገነየ ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ💞💞💞💞🙏

  • @MahletAssefa-cl4dx
    @MahletAssefa-cl4dx Před měsícem +1

    Hbd🎁 ገነት leo አንበሳ የሆን ኮከብ ነው ያልሽ በድጋሚ መልካም ልድት 🎉

  • @selenahaile1027
    @selenahaile1027 Před měsícem

    ገኒ ጀግና እናት እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-wd2sc8sy6x
    @user-wd2sc8sy6x Před měsícem

    እንኩአን ተወለድሽ ገኒዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @RoberaTamrat-nm3nq
    @RoberaTamrat-nm3nq Před měsícem +1

    እንኳን ለ 49ኛ ልደት በዓል አደረሰሽ ገኒ ።

  • @user-jj9bt9db2m
    @user-jj9bt9db2m Před měsícem +2

    Happy birthday geniye yene melkam❤❤❤❤❤

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před měsícem

    ገኒ እንኳን ተወለድሽ ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Před měsícem +3

    ወገን አንድሺ አስገቡኝ😌❣️

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před měsícem +1

    Geniye, happy birthday day May God bless you all!!!

  • @MASRT.
    @MASRT. Před měsícem

    ታድለሽ ገኒዬ አምናም ዝምብላቸዋል ዛሬም ዝም ብላለች🫶🏿🤣❤️ የ የኔ እናቴ የኔ ፍቅር ልዩ ሴት ነሽ አንቺ❤

  • @user-eo6dh7nf3o
    @user-eo6dh7nf3o Před měsícem

    ይህን ቤተሰብ እንዴት እንደምወዳቺሁ እኮ ገነየ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np Před měsícem +1

    የኔ ውድ አናት አነኳን ለዚህ ቀን አበቀሽ

  • @kamrekamre4839
    @kamrekamre4839 Před měsícem

    ራጅም እድሜ ከጤነ ገር ከመለሁ ቤተሰብሽ❤❤

  • @hanynursebo3781
    @hanynursebo3781 Před měsícem

    Happy berthaday geniye... Uffff tleyalachu eko... Allah yitebkachu wedddd nw maregachi 🥰🥰

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před měsícem +1

    HBD 🥳🌹🌹🌹🍰🎂🎉

  • @tigistdesta468
    @tigistdesta468 Před měsícem +1

    Happy birthday Gene 🎉🎉. I also born July 22.

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před měsícem

    HBD ገንዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ እናት ቀሪ እድሜሽ ይባረክልሽ 🙏🥰

  • @user-he4zu3qw4p
    @user-he4zu3qw4p Před měsícem +2

    dawit yeewnet jegna tadagi neh andande ene yalehubet huneta ena yante ymesaselbgnal fetari mgnothn yelbhn ymulalh

  • @marfaalbloosgi9460
    @marfaalbloosgi9460 Před měsícem

    ጀግና እናት እናት ለዘለላም ትኑር ያረብ

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 Před měsícem +1

    መልካም ልደት ቆንጂት❤🎉

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Před měsícem +2

    ገኒዬ እንኮን ተወለድሽልኝ 💋💋💋መልካም ልደት💋💋💋💋እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @user-ck6kl9bh5b
    @user-ck6kl9bh5b Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ አባታቸው ደስ ሲሉ❤❤❤❤

  • @user-ks2dn6mf6n
    @user-ks2dn6mf6n Před měsícem

    ይገባሻል የኔ እቁ ሴት ገኒ❤❤❤

  • @e.tdebebe1539
    @e.tdebebe1539 Před měsícem

    Happy birthday Mom you are my favorite mother ever🎉🎉🎉🎉

  • @SidraEthio
    @SidraEthio Před měsícem +1

    እኳን ተውለድሽ ❤❤

  • @hiwjjj4582
    @hiwjjj4582 Před měsícem

    የውነት ገኒ ታድለሻል አስቀናሽኝ❤❤❤❤

  • @user-ug9mi9bl2o
    @user-ug9mi9bl2o Před měsícem

    ገኒዬ ስትስቂ ደስ ይለኛል ሲከፋሽ ስትናደጅ ይከፋኛል ምክኒያቱም እናቴን ስለምትመስሊኝ ጥርስ በጥር እየሆናለሁ አንችን ሳይ❤

  • @jemzury-wu1yb
    @jemzury-wu1yb Před měsícem +3

    I hope to be like them with my family 😢

  • @user-kt6ko6yc9z
    @user-kt6ko6yc9z Před měsícem

    Anchi melekam enat enkuwan tweledsh edme ke tena ga yestsh geniye❤❤❤

  • @tsebel3211
    @tsebel3211 Před měsícem +1

    የባቢ ማደግ ግን ይገርማል

  • @MagdasTeketeleny
    @MagdasTeketeleny Před měsícem

    እደኔ ይሚወዳቸዉ ማነዉ ይህንቤተሰብ❤❤❤🎉🎉 ላይክ ግጩኝ

  • @TsigeEthioTube
    @TsigeEthioTube Před měsícem +2

    ገኒዬ እንኳን ተወለድሽ ❤❤❤❤

  • @meroneshetu1663
    @meroneshetu1663 Před měsícem

    you are so blessed Geniye

  • @tiit9037
    @tiit9037 Před měsícem +2

    Oww great family❤❤❤

  • @kariimakamilkariimakamilsaman

    Happy birthday very sweet family ❤❤❤❤❤

  • @saritytube8673
    @saritytube8673 Před měsícem

    Enkuwan teweledishilen geniye rejem edme ketena gar temegnewulesh 😊😊😊😊

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před měsícem

    መልካምልደትገኒ😍😍😍😍

  • @monetshawa4877
    @monetshawa4877 Před měsícem

    Melkam lidet ganiye🎉🎉🎉🎉🎉 sheee amet nuri🎉🎉❤❤

  • @user-po1du6iw4s
    @user-po1du6iw4s Před měsícem

    Edime menager lemin ferash Batinagerim yitawekal edime Sega new ayizosh Mekilitin yemeselech lij Geta setosh

  • @haimanotzelalemgudfay
    @haimanotzelalemgudfay Před měsícem

    ena hulame banchim beljochshme betame new yemkenaw hulame leba yetamemale yekfagnal yetlyachu nachu

  • @JannatJannat-wr9wq
    @JannatJannat-wr9wq Před měsícem

    Happybirthda🎉🎉🎂

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 Před měsícem

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉Happy Birthday geneya

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Před měsícem

    ደሰይላል በርቱ❤❤❤

  • @BUZEdeneje8986
    @BUZEdeneje8986 Před měsícem

    Happy birthday mama 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊 🎂

  • @user-sg3br1rk4k
    @user-sg3br1rk4k Před měsícem

    Lehulum family example nachu more love from tgray ❤❤❤❤

  • @demelashsimret2172
    @demelashsimret2172 Před měsícem

    Happy birthday to you gani i love you so much

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Před měsícem

    አዳማ ናዝሪት አሉደ ገኒ አስጠኒዎቹ

  • @nimonaetisa1331
    @nimonaetisa1331 Před měsícem

    Happy birthday geniya❤❤❤❤

  • @LolaLola-hf1nu
    @LolaLola-hf1nu Před měsícem

    የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 Před měsícem +2

    Happy birthday 🎉🎉🎉

  • @limujimma
    @limujimma Před měsícem

    Tadilachu wellahi ❤❤

  • @senihailu7633
    @senihailu7633 Před měsícem

    Geniyee eunkan tewaladshi🎉🎉🎉🎉

  • @shutup239o
    @shutup239o Před měsícem

    Best mam ever geni

  • @tracobekele9848
    @tracobekele9848 Před měsícem

    Happy birthday🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 Před měsícem

    እንኳን ደህና መጣችሁልን🥰🥰

  • @user-ox9hj4vw9w
    @user-ox9hj4vw9w Před měsícem

    Er bemareyam videowen arezemot

  • @tsebel3211
    @tsebel3211 Před měsícem

    መልካም ልደት

  • @MeseretGtsadik-jv5rb
    @MeseretGtsadik-jv5rb Před měsícem

    Enkan teweledeshe Lena modala nashe endanche tenkara enate mehon efelegalew

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤🎉melkam ledet

  • @sherifhussen768
    @sherifhussen768 Před měsícem

    HBD

  • @user-up6cb6gg9f
    @user-up6cb6gg9f Před měsícem

    H. B. D
    Geniye
    ❤❤❤
    🌹🌹🌹

  • @fekihamuhamed5447
    @fekihamuhamed5447 Před měsícem

    Waw

  • @Mehret1217
    @Mehret1217 Před 29 dny

    ይሄን በቴሰቢ እንደነ የምወዳቸው

  • @shutup239o
    @shutup239o Před měsícem

    ገኒ ሶ ላኪ

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 Před měsícem

    HPD 🎂🎂🎂

  • @zekeyohanesalmazdaniel7365
    @zekeyohanesalmazdaniel7365 Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @Hake-c7q
    @Hake-c7q Před měsícem

    👍

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 Před měsícem

    Melkame ledt

  • @user-gv6pj7sd9d
    @user-gv6pj7sd9d Před měsícem

    ቅድስ ቁመት ዳዊት በለጠህ

  • @RahmaMohamed-qr4fw
    @RahmaMohamed-qr4fw Před měsícem +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meazaamenu2200
    @meazaamenu2200 Před měsícem

    Melkam ldet

  • @FafiTube123
    @FafiTube123 Před měsícem

    ያደለው ቀን ።።።።።።።አሉ ሙሉት😂😂😂😂