Video není dostupné.
Omlouváme se.

🛎️ከ ሀይሚ ጋር ለመጀመርያ ጊዜ ዊና እና ሙቢ አገናኙን😳

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 05. 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@WinaTube-el9ct‬ ‪@Mubitube01‬ ‪@abtube7318‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@EBSKids‬ ‪@comedianeshetu‬

Komentáře • 4K

  • @BirukTube-
    @BirukTube-  Před 3 měsíci +768

    youtube.com/@Haymi_AbTube?si=lhQ19ueq0IhzA3FP

    • @ነኝ
      @ነኝ Před 3 měsíci +12

      ❤❤

    • @EMUYUSRA-bb9wi
      @EMUYUSRA-bb9wi Před 3 měsíci +28

      አንድ ላይ በጣም ታምራላችሁ የእዉነት አሰብበትና የራሰህ አድርጋት😂

    • @EMUYUSRA-bb9wi
      @EMUYUSRA-bb9wi Před 3 měsíci +11

      ከዚህ በኋላ አንድ ላይ ሰሩ

    • @user-nh7nd4oo4f
      @user-nh7nd4oo4f Před 3 měsíci +15

      ማርያምን አንድላይ ስታምሩ የአንድ እናት ልጆጅ ነው የምትመስሉት ❤❤❤❤❤

    • @jgkl362
      @jgkl362 Před 3 měsíci +8

      በናትህ ስሩልን አድጋ

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 Před 3 měsíci +1283

    አሞኛል 8 ቀን ሆነኝ በፀሎታችሁ አሰቡኝ🙏😭😭

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 3 měsíci +1033

    የማዳም ቅመሞች ኢትዮጵያን ያስተዳድሩ ቢባል በዋነኝነት እኔ ነበርኩ የምመርጣችሁ 1ኛ ድምፃችሁ ተሰሚነት አለዉ 2ኛ እዉነት ፈራጅ እና ሚዛናዊ ናችሁ በጣም ጀግኖች ናችሁ🙏 🙏ደምሩኝ❤

    • @TOYIBAMistofa
      @TOYIBAMistofa Před 3 měsíci +4

      😂😂❤ እኔም

    • @user-jy5xe1rq8t
      @user-jy5xe1rq8t Před 3 měsíci +2

      👍👍👍👍

    • @YeshiAmare-wz7rz
      @YeshiAmare-wz7rz Před 3 měsíci +14

      ቡራዬ ተጣመሩ ታምራላችሁ💏💏💞💞🥰🥰

    • @hdhhd2132
      @hdhhd2132 Před 3 měsíci +1

      ❤❤❤

    • @ፊርዶስ
      @ፊርዶስ Před 3 měsíci +12

      በቃ እኛን ከወደድከን ሐይሚን ጋር ተጣመሩ

  • @user-dp2mb9bm3s
    @user-dp2mb9bm3s Před 3 měsíci +239

    መተፋፈር የፍቅር ምልክት ነው የምትሉ😊😊

    • @user-th2kd7kw6t
      @user-th2kd7kw6t Před 3 měsíci

      አወ ነው😂😂😂😂

    • @TdfChu
      @TdfChu Před 3 měsíci

      አወ ስለሚዋደዱ ነዉ የሚፈራሩት😂😂

    • @user-us6ld6ln9c
      @user-us6ld6ln9c Před měsícem

      አወ 😂😂

  • @user-jk3ek7qr2t
    @user-jk3ek7qr2t Před 3 měsíci +168

    ብሩኬ አንገቱን ደፋ ወደፊት የሆነ ነገር ይፈጠራ እስኪ እነዚህ ልጆች እናፋቅራቸዉ የምትሉ ግጩኝ

    • @user-hj5so8tm3g
      @user-hj5so8tm3g Před 3 měsíci

      Magabat ina mafatat sirachiin nawu ina Agabachu😂😂😂

    • @madina3828
      @madina3828 Před 3 měsíci

      እሶኮ እወደዋለሁ ብላለች

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk Před 3 měsíci

      ​@@madina3828 መቸ አለች ወሬ

    • @SurprisedCroquet-ie2uq
      @SurprisedCroquet-ie2uq Před 3 měsíci +1

      አይ የመደም ቅማሞች ኢኛ ሁሌ መጠመርነዉ ሰረቹሁ 🧐🧐😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-bp9le5vw3d
      @user-bp9le5vw3d Před 3 měsíci

      serachin adele magabate mafatate e

  • @አያፋ
    @አያፋ Před 3 měsíci +1221

    ቡራ ና ሀይሚ ሁሌም አድላይ ይስሩ የምትሉ👍👍👍👍👍👍

  • @samiras4127
    @samiras4127 Před 3 měsíci +408

    ቡሬ በቅርቡ 100ሺ ይግባ የምትሉ 👍 ሀይሚ ጋር ሁሌም ስሩልን 🥰🥰🥰🥰

    • @tiruwerksisay222
      @tiruwerksisay222 Před 3 měsíci +1

      ከሀይሚ ጋር ይስራልን 100ሽ እድናስገባው

    • @user-hs4kz9hh2l
      @user-hs4kz9hh2l Před 3 měsíci +1

      🙏💔🙏🙏🙏

    • @Monliaz
      @Monliaz Před 3 měsíci +2

      የትግራይ ልጅ ነኝ ግን እንጅ ቐጣማ ነው የሚውዳችሁ❤❤❤❤❤

    • @user-ik3gl2cs6z
      @user-ik3gl2cs6z Před 3 měsíci

      🥰🥰🥰🥰

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤

  • @hmhm6778
    @hmhm6778 Před 3 měsíci +240

    ቡራ መልስ አልሰጠም ይሂ መልስ አይሆነም የምትሉ

  • @fjrj5317
    @fjrj5317 Před 3 měsíci +200

    ምንም ጥያቄ አልተመለሰልንም የምትሉ እሰኪ በላይክ አሳዩኝ😮😢😅

  • @user-yh6rz6qp8m
    @user-yh6rz6qp8m Před 3 měsíci +1325

    ከአብርሽ ቤት አቆርጦ የመጣ😊😊😊እጅ አውጡ😂😂😂😂

  • @hayah2326
    @hayah2326 Před 3 měsíci +119

    በቃ የመዳም ቅመሞች ተሳክቶላችሆል እ😂😂😂የሰው ደስታ ሚያስደስታችሁ ብቻ👍👍👍👍👍👍😍😍

  • @user-ov7nn5me1m
    @user-ov7nn5me1m Před 3 měsíci +66

    የምር ግን እነዚህ ልጆች ፍቅር ከጀመሩ የመዳም ቅመሞችን ሳላዴቅ አላልፍም የምር

    • @NetsiNg
      @NetsiNg Před 2 měsíci

      እኛ ያልነው እኳ አይቀርም ቀርቶም አያቅም ምላሳችን ጥቁር ነው ❤❤

    • @JaMe-q2u
      @JaMe-q2u Před měsícem

    • @JaMe-q2u
      @JaMe-q2u Před měsícem

      ይጨምርላቹ

    • @Titi_Love_12
      @Titi_Love_12 Před 17 dny

      እየተጀመረ ነው ኣድንቆተሽ ቀጥሊ😂😂😂

  • @MDTube-eo7nx
    @MDTube-eo7nx Před 3 měsíci +15

    የቅመሞችየ መልካም ምኞትኮ ጠብ አይልም ቃል ቃል ነች ቱቱ በሉ ሁለቱ በፍቅር ክንፍ እደምሉ አትጠራጠሩ😂😂😂

  • @user-vp2gj6fq7u
    @user-vp2gj6fq7u Před 3 měsíci +481

    ኸረ ቡራ ፍቅር ይዞታ የምትሉ ግጩኝ

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 Před 3 měsíci

      ዉዶቸ ደምሩኚ🎉🎉

    • @Hayat-rf1vj
      @Hayat-rf1vj Před 3 měsíci

      ቡራ ፈርቶል😂😂😂

    • @HahaBabba
      @HahaBabba Před 3 měsíci +6

      እረ እሷ ነች የያዛት ታወቅሽ🙈😂😂😂

    • @user-vp2gj6fq7u
      @user-vp2gj6fq7u Před 3 měsíci +4

      @@HahaBabba ኸረ እሱም አለበት

    • @user-sz9el4jl8k
      @user-sz9el4jl8k Před 3 měsíci

      እኮ👌👌

  • @user-nr1cg2iz7t
    @user-nr1cg2iz7t Před 3 měsíci +306

    ቡሩኬ ለሀይሚ ሁለተኛቢዲዮ ስጦታ ይስጣት በሷ ሠበብ 50kገብቷል

    • @Yabe.27
      @Yabe.27 Před 3 měsíci

      እስኪ,እኔንም,ደምሩኝ

    • @zidlove920
      @zidlove920 Před 3 měsíci +6

      ቡራየ አወ ወላሂ በሷ ስበብ ነው 50የገባኸው ስጦታ ስጣት ለሀይሜ❤❤❤❤

    • @user-hs4kz9hh2l
      @user-hs4kz9hh2l Před 3 měsíci

      😍😍😍😍

    • @user-nr1cg2iz7t
      @user-nr1cg2iz7t Před 3 měsíci

      @@zidlove920 አወ

    • @user-ri9im8bj5f
      @user-ri9im8bj5f Před 3 měsíci +3

      ቢጣመሩ ጀሞ ከዚህ በላይ ያድጋሉ ሀይሚ የልጅ አስተዋይ ተወዳጅ የሆነች ልጅ ናች❤

  • @user-uw3dw3kb3u
    @user-uw3dw3kb3u Před 3 měsíci +13

    ቡራ ጥያቄያችን አልተመለሠም ግን አናሥጨንቅህም በቅርቡ እንጠብቃለን ሀይሚዬ ደግሞ ያሠብሺው ሀሣብ ፈጣሪ ይመላልሽ❤❤❤❤

  • @user-ok4eu6mn5c
    @user-ok4eu6mn5c Před 3 měsíci +18

    _ይሄ መልስ አይሆንም ስለዚህ በደንብ ይመልስልን ሆ_
    *_ግን ቡራ እማ ፎቃ ሳይዘው አይቀርም😋😁_*

  • @hanahana-ex3hi
    @hanahana-ex3hi Před 3 měsíci +284

    መች ተመለሰ ይሄ መልስ አይሆንም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤

    • @jebdb
      @jebdb Před 3 měsíci

      አወን አልመለሱም

    • @jebdb
      @jebdb Před 3 měsíci

      ፈረታዋል

    • @jebdb
      @jebdb Před 3 měsíci

      በደብ ይመለስ እንዴ ጭራሽ ብረክ አለውራም

    • @jebdb
      @jebdb Před 3 měsíci +1

      በቀጠይይመለሱልን የምትሉ አብረው ይሰሩ ተሰያልናል

    • @hawaahmad8422
      @hawaahmad8422 Před 3 měsíci +3

      መልሥ አይባልም ተያይተው ብቻ ነው የሄዱት

  • @user-nh7nd4oo4f
    @user-nh7nd4oo4f Před 3 měsíci +100

    ግን ሲያምሩ በማርያም ወንድምና እህት ነው የሚመስሉት ሲያምሩ ብትጣመሩ አንደኛ ናችው ሀይሚ አበባ መስለሻል❤❤❤❤❤❤

  • @user-uv3cb7jq2z
    @user-uv3cb7jq2z Před 3 měsíci +33

    እወነቱን ተናገሩ እኛ እየጠቀቀን በጉት መልሱ አልተመለሰም

  • @Yosra-qx6ig
    @Yosra-qx6ig Před 3 měsíci +11

    አይ 😂አልተመለሰልንም ምንም እላወሩማ ሁለቱም ተፍፍረው ሁለቱም ጋር ፍቅር አለ ግን መግለፅ ከበዳቸው አይዞኝ 😅😅

  • @Tebh-gf9tq
    @Tebh-gf9tq Před 3 měsíci +72

    ብራዬ ሀይሚዬን አጥብቅ የዝ ልጅተ የልጅ ብስል ነት የልጅ ትልቅ አስታዋይ ቅመም የሆነች ልጅ ነት የምር ደሞ ትመጠጣነለቹ አንትም አስታዋይ ነህ ሁለት ቆንጆዎች እወደቹሀለው😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji Před 3 měsíci +126

    ህልማችሁ ተሳካ የመዳም ቅመሞች 😂ሀይሚ እና ብሩኬ አብረው በመጣታቸው ደስ ያለው👍😂❤

  • @user-gd3rw1qe8b
    @user-gd3rw1qe8b Před 3 měsíci +9

    ደግሞ ይመጣጠናሉ ሀይሚ ብስል አስተዋይ ቤተሰቦቿን አክባሪ ብሩኬም እደዛው ለሰርጋችሁ እመጣለሁ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Před 3 měsíci +11

    የኔም ጥያቆነው ስለተገናኑ ደስ ብሎኛል ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @GenetAwele
    @GenetAwele Před 3 měsíci +123

    ማነው ሀይሚ እና ቡርኬን የምውድ❤❤❤

  • @GENi826
    @GENi826 Před 3 měsíci +199

    ወይኔ ለማየት እዴት እደጓጓሁ የኔዉዶች እኳን በሰላም መጣችሁልን 🥰💝🌹ብሩኬና ሀይሚ ይጣመሩ የምትሉ👍አርጉ

  • @Makiyah-lz3hh
    @Makiyah-lz3hh Před 3 měsíci +12

    ቡራ እደታመልጥክ ደይመዱወ ሀይሚዬ ስታምሩ እኮ ሁሉ ነገሩወ ቆጆ ነው እነም በቪዶ ቶሎቶሎ ነኡ እወደቹአለዊ

  • @Saif-dh3rl
    @Saif-dh3rl Před 3 měsíci +7

    ይህንን ቢደወ ደጋግሜ ሳይ መክረሜ ነዉ 😂😂😂😂😂ደግመዉ እስከሚሰሩ ድረስ ወይ ጉዴ ዝድሮ 😂😂😂

  • @kasaneshyalew
    @kasaneshyalew Před 3 měsíci +122

    ሀይሚ የኔ ሚጥሚጣ ❤❤ ከብሩክ ጋር ይቀጥሉ የምትሉ እጅ ወደላይ🙋🙋🙋🙋

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j Před 3 měsíci +284

    በሁሉቱም ምሀላ ፍቅር አለ ተፋፍረዉጅ ድጋሚ ይጡልን የምትሉ🙋🙋🙋🙋እጅ አዉጡ

    • @ለሁሉምጊዜአለዉ
      @ለሁሉምጊዜአለዉ Před 3 měsíci

      አዎ ይጡ😂

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj Před 3 měsíci +4

      የምር ልክ ነሽ ለምን የተጠዬቁትን አልመለሱም ማለቴ በግልፅ እነሱ ዳሰስ አርገው አለፏት ክክክክ

    • @Mathina-fw7dp
      @Mathina-fw7dp Před 3 měsíci

      አወ ይምጡልንን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-je3xh8bg3r
      @user-je3xh8bg3r Před 3 měsíci

      አወ ይምጡ❤❤

    • @hamadhamoud5372
      @hamadhamoud5372 Před 3 měsíci

      🙌

  • @mimimoges6803
    @mimimoges6803 Před 3 měsíci +5

    ቡራዬ ሀይሚ በጣም ጎበዝ ተወዳጂ የልጅ ቅመም ነች አብራችሁ ሁኑ

  • @user-wv4pi4bo7n
    @user-wv4pi4bo7n Před 2 měsíci +11

    ሙቤ ምን አይነት ጥሩ ጓደኛ ነህ ከአፍህ ዱንያ ፏ የምትለዉን ለመስማት እናፍቃሐሁ ዊናዬ አንተም ልዩ ነህ አይለያችሁ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 3 měsíci +257

    ሀይሚ እና ብሩኬ አድላይ ይስሩ የምትሉ በላይክ አሳዩ❤🎉🎉

    • @sarasara4411
      @sarasara4411 Před 3 měsíci +4

      አንፈልግም ብሩኬ ከ እና ዋና ነሃ ይስረ😊😊😊😊

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 Před 3 měsíci +2

      ​@sarasara4ዉደደምሬኚ🎉🎉411

    • @Yabe.27
      @Yabe.27 Před 3 měsíci +1

      እስኪ,ደምሩኝ

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- Před 3 měsíci +79

    *_ታያላችሁ የምር የኦዴንስ መገፋፋት ውጤት መጨረሻ ቡራ & ሃይሚ አንድ ላይ ይሆናሉ እነሱም ባያስቡትም ከአሁኑ ያስባሉ 🥰_*

  • @user-we6ys8yi5i
    @user-we6ys8yi5i Před 3 měsíci +5

    ብሩኬ የመለስከው መልስ መሆን አይችልም አንድላይ ስላየዋቹ ግን ደስ ብሎኛል እወዳቹዋለው ምርጦቼ ❤❤❤❤

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před 17 dny +1

    ወላሂ እኔ ሀገር ልመጣ ነው በአካል ባገኛቸው ደስ ይላኝ ናበር 🙏🙏🙏😢❤❤❤❤❤እኔም ያቡታጀራ ልጅ ነኝ ኢንሻአሏህ እንገናኛለን 🌷🌷🌹🌹🌹

  • @Ruta123_V2
    @Ruta123_V2 Před 3 měsíci +1489

    ቡራና ሀይሚ ይጣመሩ የምትሉ❤

  • @najahnajah8297
    @najahnajah8297 Před 3 měsíci +67

    ምንም ጥያቄ አልተመለሰልንም የምትሉ እሰኪ

  • @Eyutub-l8w
    @Eyutub-l8w Před 3 měsíci +7

    ሀይምዬ የኔ ተንኮለኛ ስወዳት😊 እናማ ተጣመሩ ግን ቡራ ወንዳወንድነትህ በተለይ መስቀልህ የምራል ከማሀከል ደምቀህ እንድትታይ ያደርግሃል

  • @user-fw5sq9fd3h
    @user-fw5sq9fd3h Před 3 měsíci +8

    የቡርኬ መሽኮርመም አሳቀኝ😂😂😂ቅመሞችኮ ድምፃቹሁ ይሰማን😂

  • @user-ex2rd2qr7s
    @user-ex2rd2qr7s Před 3 měsíci +60

    ሲጀመር ቢጣመሩም ችግር የለውም ይመጣጠናሉ ነገር ግን በኦዴንስ ሀሳብ ሳይሆን በእነሱ መፈላለግ ቢሆን ጥሩ ነው መልካም የስራ ግዜ ይሁንላችሁ❤

  • @fatumaseid8314
    @fatumaseid8314 Před 3 měsíci +455

    ሀይሚን ሰርፕራይዝ ያርጋት የምትሉ😊😊

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s Před 3 měsíci +6

    አዬ ሞቤ ያራዳ ልጅ ዘመንህ ሆሎ በደስታ በሳቅ በጤና እመይልሃለው የስው ደስታ ሆሌ ያስደስትሃል

  • @user-gu1zg9fs7g
    @user-gu1zg9fs7g Před 3 měsíci +19

    ስመኛው የነበረው ነገር ደስ ሲል ❤❤❤❤❤እኔ ሁለቱም ይመቹኛል ሀይሚም ብርክም ጨዋ ናቸው አብረው ይሄዳሉ ምትሉ

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 Před 3 měsíci +108

    እኔ ግን እኛ ተመልካቾች ማች የሆኑትን ሰወች ይጣመሩ እንላለን ግን እነሱ ዝምድና ቢኖራቸውስ ሳናቅ የምናጣምራቸው ነገርስ ብሩክ እና ሀይሚ ቢጣመሩ ደስ ይላል ዘመዶች ካልሆኑ ይጣመሩ የሚል በላይክ ያሳየኝ ዊና እና ሙቤ እናመሰግናለን ለተመልካች ያላችሁ ክብር ይጣመሩ የሚል ላይክ

  • @ylefali
    @ylefali Před 3 měsíci +98

    ህግ ያለበት ሀገር ነው ያለነው እኮ ድምፃችን ተሰማ ወላ ደስ ብሎኛል 😂❤

  • @user-bm2xy5hq7d
    @user-bm2xy5hq7d Před 3 měsíci +8

    ድምፃችን ተሰማ መሻአላ መልካሥ ጊዜ🎉🎉🎉

  • @user-wb8ry3cj6g
    @user-wb8ry3cj6g Před 3 měsíci +11

    ብሩኬ እንዳይትለቃት ስታምር ደሞ በፍቅር ንዳት አባቴ 😂❤❤

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před 3 měsíci +147

    ሃይሚዬ የምትወዱ እስኪ ብላይክ ኣሳዩኝ❤👍ሀይሚነቴ የትንሽ ትልቅ የኔ አስተዋይ የቤቱ ድምቀት ስስት ብዬ የምወድሽ የወንድሞቻ ልእልት❤ደሞ እንኳን ደስ አለህ ቡራዬ 50k ገባህ የሀይሚ ውጤት ነው😘

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5j Před 3 měsíci +38

    ሀይሚ እዳታመልጥል ቡራየ እደ. ሩታ ተወዳጅ ሳትሆን አይቀርም ። ከጀመረ ይዋደዳሉ ሁለቱም ❤❤😍😘😘😍❤😍😘🌴🌴😘😘😘😘😍😍😍❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤😘😘😘😘😍❤❤❤❤🔴🔴

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Před 3 měsíci +1

      😢በጣም የኔ ፋንድሻ😢😢😍😍😍😍😘

  • @user-qj3sw9re1m
    @user-qj3sw9re1m Před 3 měsíci +10

    ሀይሚ ፀጉርሽ ሲያምር

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Před 3 měsíci +5

    እኔ ወላሂ ሁልግዝም ሀይሚን አጥብቀህ ያዝ እንዳታመልጥህ እያልኩ ነው አሁንም አጥብቀህ ያዛት እንዳታመልጥህ ዋዋዋዋ🌹🌹🌹

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b Před 3 měsíci +32

    በነገራችላይ የነአብርሽን ትች ነዉ የመጣሁት ሀይሚንና ብርኬን ሳይ 🤩🤩🤩🤩🤩🥰🥰🥰🥰🥰ወይኔ ስሮጥ ልደፋ ነበር ቢገረማችሁ 😎

  • @user-jt8ot9cn2z
    @user-jt8ot9cn2z Před 3 měsíci +108

    ድምፀችን ተሳማ ድል ለመዳም ቅመሞች💪💪😻

  • @HamidaAli-zn9xk
    @HamidaAli-zn9xk Před 3 měsíci +10

    ጥያቂችን አልተመለሰልንምየምትሉ በላክ🎉❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Před 3 měsíci +8

    ወዉ አንድላይ ቢሆኑ በጣም አሪፍ ነዉ ግን ሁለቱም ይፈላለጋሉ ወይ እሱን ኣጣሩ ሌላ በተረፈ በርቱ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 3 měsíci +54

    ወላሂ ቡራየ እና ሀይሚ ቢጣመሩ ደስ ይላሉ እሷም አስተዋይ ልጅ ነች ብሩኬም ለሴት ልጅ ለጓደኞቹ ያለውን ክብረ ሙቸ እወድለታለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315 Před 3 měsíci +59

    የእኔ ሀይሚ የእኔ ሙሉ ሴት ❤እግዚአብሔር የልብሽንመሻትሁሉ ይፈፅምልሽ♥️🙏

    • @lishanmelaku4315
      @lishanmelaku4315 Před 3 měsíci

      ​@lula-Tube242አርጌሻለሀ❤

    • @user-hs4kz9hh2l
      @user-hs4kz9hh2l Před 3 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @zahra-hz5pd
      @zahra-hz5pd Před 3 měsíci

      @@user-hs4kz9hh2lእረምነየ በሀይሚሥም ከፈታችሁ🙉👊👊👊👊👊❌❌❌❓😳

  • @user-jh9in6wh5t
    @user-jh9in6wh5t Před 3 měsíci +7

    ወላሂ በህሪያቸው እደ ቪድየው ከሆነ እኔም ደስይለኛ::

  • @KalbaUae-fy9zb
    @KalbaUae-fy9zb Před 3 měsíci +38

    ተጣመሩ ሀይሚ ባለ መሀትብ ስለሆሽ ደስ ብሎኛል ብሩክ ደሞ በማህተቡ ጠካራ ስለሆነ እደሚያጠነክርሽ ተስፋ አለኝ

  • @Alemazutbe
    @Alemazutbe Před 3 měsíci +201

    ዊና ሙቢ ውለታችሁ አለብኝ😢😂😂😂

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 Před 3 měsíci +5

    በጣም ደስ ይላል ሁለቱም ምርጥ ልጆች ናቸው ቢጣመሩ ምርጥ ጥንድ ይሆናሉ

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Před 3 měsíci +3

    እመቤቴን የቡታጅራ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያሰባችሁትን የልባችሁን መሻት እመብርሃን ትሙላላችሁ
    እውነት ለመናገር ብሩኬ ሃይሜ ጥሩ ልጆች ናችሁ አብራችሁ ሰርታችሁ ትልቅ ደረጃ እንደምትሆኑ እምነቴ ነውB&H❤❤

  • @user-jg2up9oc2j
    @user-jg2up9oc2j Před 3 měsíci +38

    ውይ ማነው እንዴኔ ሀይሚ ብቻ የታየችው የእኔ ትንሽየ❤❤ ቡራ ሲመስለኝ ሳይወዳት አይቀርም በጣም ደግጡዋልኮ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 Před 3 měsíci

      አሳዘነኝ እውነት ሴቶች እደዚህ እና ስፈራ ለን እደ

    • @user-jg2up9oc2j
      @user-jg2up9oc2j Před 3 měsíci

      ​@@wynitomohy1775😂😂😂😂ሲመስለኝ❤❤❤ ነው ውድየ ትንሽየ ቅመም ናት

    • @Yabe.27
      @Yabe.27 Před 3 měsíci

      እስኪ,ደምሪኝ,ዉዴ

    • @user-hs4kz9hh2l
      @user-hs4kz9hh2l Před 3 měsíci

      ☺️☺️😍😍

  • @ummarym6505
    @ummarym6505 Před 3 měsíci +33

    መሻ አላህ ለብዙ ግዜ ስመኝ ነበር በሩኬ እና ሀይም ከዝህ ቧሀላ ሁሌም አንድለይ ስሩ የምትሉ ብቻ ለይክ 👍👍👍👍👍👍👍ደሞ ተምረለቹ ሁላቸውም ከፕል ከፕል ሆናቸው እንጅ አትምጡ የጉታጀራ ወጣቶች

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 Před 2 měsíci +1

    መዋደዳችሁ በጣም ያስታውቃል ልባችሁ ምቱ መገመት አይቻልም ቡራዬ አይንአፋር ❤ሀይሚዬ የኔ ቀበጥ❤ዋውውውው

  • @EmuAeishaBintZiyad-le6yg
    @EmuAeishaBintZiyad-le6yg Před 3 měsíci +7

    ሀይሚ ፀጉርሽ አምሮብሻል በጣም

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali Před 3 měsíci +28

    አይ ተፋፍረው ነው እንጂ የውነት ይዋደዳሉ ያው ሁሉም ጊዜ እና ቦታ አለው ሀይሚዬ እና ብራዬ የውነት አንድላይ እንደምትሆኑ አቃለው ምክኛቱም ከልብ ትዋደድ አላቹ እግዚአብሔር አምላክ ይፍቀድላቹ የኔ ውዶች ሁሉም በጊዜው ይሆናል እወዳቹአለው ❤❤❤❤❤

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 Před 3 měsíci +67

    ማነው በመገናኘታቸው ደስ ያለው ብቻ👍የብሩኬ መሽኮርመም😀

  • @fiki230
    @fiki230 Před 3 měsíci +3

    ደጋግሜ ነው ያየዋቹ ጌታን ደሞ ልብሳቸውማች ልባቸውም እደዛ ይመስለኛል😅❤

  • @wsf7216
    @wsf7216 Před 3 měsíci +3

    የኔ ጣፍጭ ሀይሚ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኔ ያሀይሚ አድነቅ ነኝ👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-vo4ni4zo7b
    @user-vo4ni4zo7b Před 3 měsíci +42

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቡራነ አይሚ ይጠማሩ የምትሉ በለይክ አሰዮኝ❤❤❤❤❤❤ ወለሂ ሁለቹኑም በጠም ነዉ ሚወደቹ አለህ ይጠቢቀቹ

  • @hyat-lp8vy8qc3l
    @hyat-lp8vy8qc3l Před 3 měsíci +58

    እልልል የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ቅመሞችየ ቶሎ ድርሱልኝ ጨነቀኝ

  • @user-yl8uj3cu8h
    @user-yl8uj3cu8h Před 3 měsíci +4

    ደግጦ ሀይሚ መጣችኮ አላለም❤❤❤❤ ይወዳታል ፈርቶ ነው❤❤❤❤

  • @zidlove920
    @zidlove920 Před 3 měsíci +6

    ግን ቡራ ሀይሚ የጠየቀችህን ጥያቄ አልመለሰላትም ለምን????

    • @jebdb
      @jebdb Před 3 měsíci

      አልመለሰም

  • @fetyasima4593.
    @fetyasima4593. Před 3 měsíci +42

    ማነው የቡርኬና የሀይሚ አብሮነት ያሥደሠተው በላይክ አሣዩኝ ያጣፍጥላቹ🎉❤❤❤❤

    • @jebdb
      @jebdb Před 3 měsíci

      እኔ

  • @user-wu4vy5xk1j
    @user-wu4vy5xk1j Před 3 měsíci +31

    ሃይሚዬ ትንሽዋ የኔ ቀመም የወንድሞችዋ ድምቀት እንወድሻለን ፍልቅልቋ💖💚

    • @Yabe.27
      @Yabe.27 Před 3 měsíci

      ዉዴ,እስኪ,ደምሪኝ

  • @ReemIsa-lu4sv
    @ReemIsa-lu4sv Před 3 měsíci +3

    ዊና እኮ የሰው ጥግ ነው የምር ለሴት ልጅ ያለው ክብር 🥰🥰🥰

  • @user-dp8nm2rw7g
    @user-dp8nm2rw7g Před 3 měsíci +5

    ልጅቷ በጣም አስታዋይ ናት እዳትለቃት ❤❤😂❤❤

  • @user-tl2tb6gt9e
    @user-tl2tb6gt9e Před 3 měsíci +60

    ሀይሚና ብሩኬ ይጣመሩ የምትሉ😊👍

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před 3 měsíci +35

    እኔ ግን ግርም የሚለኝ አንድላይ ያያችሁትን ሁሉ ተጋቡ እምትሉት ነገርስ😂😂

    • @user-zm1ie5lj4d
      @user-zm1ie5lj4d Před 3 měsíci

      😂😂😂

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 Před 3 měsíci

      በጣም

    • @newid5082
      @newid5082 Před 3 měsíci

      😂😂😂😂እኮ😂

    • @madina3828
      @madina3828 Před 3 měsíci +2

      የመዳም ቅመሞችኮ ጀግኖች ናቸው ለራሳቸው አያውቁምጅ ለሰው ለማጣመር አንዴኛ ናቸው

    • @user-tr8yl9er6l
      @user-tr8yl9er6l Před 3 měsíci

      😂😂😂😂

  • @tekletekle8711
    @tekletekle8711 Před 3 měsíci +2

    ልጁ በጣም እደሚወዳት ያስታውቃል እኮ በጣም ተጨናነቀ

  • @user-td9tm2uy7r
    @user-td9tm2uy7r Před 3 měsíci +6

    ብሩኬ ጠበቅ አድርገህ ያዝ

  • @DhgfChvx-fs3gy
    @DhgfChvx-fs3gy Před 3 měsíci +144

    ብራና ሀይሚ አድላይ ይሁኑ የምትሉ 👍👍♥️♥️♥️♥️

    • @user-uw3cd8qy1j
      @user-uw3cd8qy1j Před 3 měsíci +1

      ብረሐን ከጨለማጋ ህብረት የለውም እሱ የተዋህዶ ልጅ እሷ መናፍቅ

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Před 3 měsíci

      👍👍👍

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 Před 3 měsíci

      Meqega nesh werga 😤😤​@@user-uw3cd8qy1j

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en Před 3 měsíci

      ​@us😢😢😢😢er-uw3cd8qy1j

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa Před 3 měsíci +32

    የእነአብርሽን አቋርጦ የመጣማነው እደኔ❤

    • @user-ln3so2uc4m
      @user-ln3so2uc4m Před 3 měsíci

      እኔ አሳልፊው መጠሁ😂😂😂😂😂

    • @hayat2582
      @hayat2582 Před 3 měsíci

      የወሬጥማት😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 3 měsíci +2

      ደግመሽ ሂደሽ ጨርሽ ደስ እሚል ነው

  • @user-sr2rf6nn6n
    @user-sr2rf6nn6n Před 3 měsíci +2

    ድምፃችን ስለተሰማ በጣም እናመሠግናለን ሁለት ጥንዶች ቡራየ ሀይሚየ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mahmud-jx4hm
    @Mahmud-jx4hm Před 2 měsíci +3

    ብሩኬ 21:52

  • @sofi8983
    @sofi8983 Před 3 měsíci +49

    አረ ይህ ነገር አመረሩት ቅመሞችየ እማታመጡት የላችሁ ብላችሁ ብላችሁ ብሩኬን እና ሀይሚን አገናኛችሁ 😂😂😂😂😂

  • @user-vb6rh3fy7i
    @user-vb6rh3fy7i Před 3 měsíci +32

    ቀኑን ሙሉ ስጠብቅስጠብቅ አደኛ መሆኔደስብሎኛል❤❤

  • @SayedAhmada-un9tu
    @SayedAhmada-un9tu Před 3 měsíci +2

    ቡራ ሁሌም ከሀይሚ ጋር ኑልን በጣም ነዉ እምታምሩት

  • @user-fb6uz1fh3z
    @user-fb6uz1fh3z Před 3 měsíci +4

    ብራየ ውይ እውነት ሀድላይ ስሩ ግን ጥያቄው አልተመለሰም❤❤❤❤❤

    • @jebdb
      @jebdb Před 3 měsíci

      አወን አልተመለሰም

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e Před 3 měsíci +26

    እጎንህ ከሆነች ጠብ ትላላችሁ አንድ ቀን ያኔ ጥያቄችን ይመለሣል😂😂😂😂😂

  • @BirukDigifa
    @BirukDigifa Před 3 měsíci +83

    መለሰ አልተሰጥም ቤተሰብ ይከበረ ትክክለኛ መለስ ይሰጥ ምትሉሁ

    • @Mathina-fw7dp
      @Mathina-fw7dp Před 3 měsíci

      ትክክል በዴብ መልስ ይስጡልን😂😂😂

    • @user-wv4px5dm5k
      @user-wv4px5dm5k Před 3 měsíci

      ኧረ ምን ቀር😂😂😂

    • @user-yl8uj3cu8h
      @user-yl8uj3cu8h Před 3 měsíci

      ትክክል በደምብ መልስ ይስጡን

  • @rdfgrfv7135
    @rdfgrfv7135 Před 3 měsíci +3

    ዋዉዉዉ ሃሚዬ ቡራዬ የኔ ምርጦች አንደ ላይ ሱሩ ❤❤❤❤ ዶሞ ሁለታቹ ቆንጆ ናቹ ተመጣጠናላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mathina-fw7dp
    @Mathina-fw7dp Před 3 měsíci +5

    በቃ እኛ የመዳምቅመሞች ልዲራቸዉ አስበነዉ 😂😂😂 እናፍቅራለን ከዛ እናጋበለን B H❤❤❤❤❤❤❤

    • @madina3828
      @madina3828 Před 3 měsíci

      አይ ቡራ ምንድን ነው ብዙ ጠብቁ ክክክክክ

  • @user-zs2dd1vu1g
    @user-zs2dd1vu1g Před 3 měsíci +129

    ማነው እውን ሁለታቸውም ይፋቀራሉ የምትሉ😂😂😂😂😂

  • @user-ib8hz4eu5z
    @user-ib8hz4eu5z Před 3 měsíci +49

    ማነው እደኔ ጌታን ስአቷን ሲጠብቅ የዋለው😅😅😅😅😅 በአላህ

  • @user-pm6rq8nz3f
    @user-pm6rq8nz3f Před 3 měsíci +3

    አይ በጣም ትዋደዳላቺሁ ያስታውቅባቺኋል

  • @user-SenedAbrham
    @user-SenedAbrham Před 3 měsíci +4

    ፈጣሪ ያቃል እጂ ይሆነ ነገር ኣለ 🤣🤣🤣